እንደ ባለሃምሳ ቀን ዘማሪ ሰለሞን ይርጋ መዝሙር Solomon Yirga Ende Bale Hamesa Kene አማርኛ መዝሙር Amharic Ethiopia

  Рет қаралды 533,521

Global Faith Mission Ministries

Global Faith Mission Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 319
@tobiasmesfin1647
@tobiasmesfin1647 2 жыл бұрын
"የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ህያው ይሆናል" ዮሐ 11:-25
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 2 жыл бұрын
Amen!
@dawit5033
@dawit5033 2 жыл бұрын
አሜን
@solomonberhe23
@solomonberhe23 2 жыл бұрын
amen..?? አለምን ነውራን ከማገልገል ይበልጣል ::
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 жыл бұрын
Amen
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 жыл бұрын
Huuffff geta hoye ante melikam neh.
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL Жыл бұрын
ወደ ናፈቀው ወደ ተጠማው ጌታ ዛሬም በ እቅፉ ውስጥ ህያው ሆኖ ይኖራል የጠራው ህያው ነውና አሜን
@helinamckrory4874
@helinamckrory4874 2 жыл бұрын
ወደ ተራብከው ወደ ተጠማህው ወደ ናፈቅከው አምላክህ እና አባት ወደ ደጉ ቸሩ እግዚአብሔር ሔዶሃል አሁን በቅፍ ነህ እድለኛ መሆኑን እያሰብ እንዲፅናኑ መንፈስ ቅዱስ የመፅናናት አምላክ ያፅናናቸው!!!
@inspirationalwordbytezetat991
@inspirationalwordbytezetat991 2 жыл бұрын
ወደ እግዚአብሔር ህልውና የሚያስጠጉ ዝማሬዎችን ትተህልን ወደ ዘመርክለት ጌታ ሄደል! Thank you for your service in the body Christ!
@Guwaldenkel5301
@Guwaldenkel5301 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😣😣😣😣😣😣😭😭😭
@Sammyt07
@Sammyt07 2 жыл бұрын
So true ye dankira bet yemesle mezmur newu yeselechegne.
@mesi9218
@mesi9218 2 жыл бұрын
መዝሙሩ የአንተ መሆኑን ሳላውቅ ብዙ የተፅናነሁበት እግዚአብሔር አብ ነፍስህን በገነት ያኑረው
@hanadekita3538
@hanadekita3538 2 жыл бұрын
ሚገርም ነገር ነው! እኔም መዝመሩን እንጂ ዘማሪው ማን እንደሆነ አላወኩም። እኛነታችን ተሰውሮ መልእክታችን በውስጣችን ያለው ነገር አልፎ ይሂድ እላለሁ ።እርሱ ወደ ሚወደው ጌታ ሄዷል።እኛንም ለፅድቅ ኖረን እንድናልፍ ጌታ ይረዳን። ላዘናችሁ ሁሉ ጌታ ፍፁም ያፅናናችሁ እላለሁ።
@danielgebrehiywot1479
@danielgebrehiywot1479 2 жыл бұрын
The best song to lead us to the Holy Sprit
@rahelgebreslasse7363
@rahelgebreslasse7363 2 жыл бұрын
በቨ
@tiruworkdamena9524
@tiruworkdamena9524 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር የተማረ ሲናገርም ሲዘምርም ሲኖርም ያስታውቃል በልዑል አባትህ እቅፍ ውስጥ እንዳለህ ሳውቅ የዕውነት ቀናሁ!!!
@salesawitluna3672
@salesawitluna3672 2 жыл бұрын
ጌታ የወደደውን አደረግ ወንድም ሰለሞን በአብ ቀኝ በእቅፉ ያኑርህ ለቤተሰብ ወዳጆችህ መፅናናትን ይስጣቸው ያገለገልከው አባት
@NathanielDaniel-gw4es
@NathanielDaniel-gw4es 7 ай бұрын
ሶል በእግዚአብሔር መንግስት ወስጥ አሻራውን ጥሎዋል እኔ በአንተ መዝሙር ሁልጊዜ እባርክሃለሁ ብዙዎች በሰሙት ብያ ከምመኘዉ ዝማሬዎች አንዱ ነው ለመላው ቤተሰብ መጽናት ይሁን አሜን
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 2 жыл бұрын
“ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ወስዶታልና።” - ዘፍጥረት 5፥24
@mastewaltesfaye1310
@mastewaltesfaye1310 2 жыл бұрын
Rest in peace in his safe hands. ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4 : 14
@enguwork930
@enguwork930 2 жыл бұрын
ሞተ እንዴ??
@Emang_336
@Emang_336 2 жыл бұрын
@@enguwork930 Yes Sadly
@genetdessiye1499
@genetdessiye1499 2 жыл бұрын
.
@BirhanuHailu-zc5sn
@BirhanuHailu-zc5sn Ай бұрын
ጌታ ምሰክሬ እንዳለክ ነው የማውቀው ወደ ጌታ መኤድህን አላውቅም አሁን ነው የሠማውት ለካ ሰዉ እየተነጠቀ ነው ጎበዝ እንዘጋጅ
@ruthsulito7822
@ruthsulito7822 2 жыл бұрын
ይህን ለምታነቡ ለሶን ልጆችና ለተወደድሽ ባለቤቱ የሚገርመው ሶንን እና መዝሙሮቹን የሰማሁት ወደ ጌታ ከሄደ በሗላ ነበርና በምድር የማይፀፀተውን አገልግሎት አገልግሏል(አምልኳል) ሰው ወደ ጌታ ከሄደ በሗላ ፎቶው ይሰማል እኔ ግን ፎቶውን ስሜያለው እሱ ያለበት ይናፍቀኛል እንደ ምደርስና እንደማገኘው እተማመናለወ ገብቻለው ደርሻለው እኔም. እገባለው. እሱ ጋ ቦታውጋ እደርሳለው አሜን
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 5 ай бұрын
ዛሬ ይሄን መዝሙር ስሰማዉ ሰማይን እዳስብ መንፈስ ቅዱወስን እድናፍቅ። ያረገኛል 🙏❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
እንዲህ የናፈቀው፡ሌላነገር ወደሌለበት፣በጉ ፀሀዪ ወደሆነበት፣ሀዘንና መከራ፡ግፍ ነውርና ሀጢያት፡………………ሄደ❤❤❤❤😮😮😮😮
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ግን ዘማሪው አንተ መሆንህን አላወኩም ነበር፣ ጌታ ጨርሶ ይማርህ🙏
@tigistdegaga3491
@tigistdegaga3491 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጨርሶ ይማርል
@jesusislord5480
@jesusislord5480 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@seed1252
@seed1252 3 жыл бұрын
Amen
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
እኔም እውነት 😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebkassaye1901
@azebkassaye1901 2 жыл бұрын
በሞትህ ባዝንም ፡፡ ለክብሩና ለስራው ፈጥሮናል ፤ ወደ ከበረው እረፍትና ዘለዓለም አምልካና ክብር ወደ ሚሰጥበት ስፍራ ሄድክ በአገልግሎትህና ዝማሪህ ሁሉ እጅግ ተባርኪያለሁ ፡፡ ለቤተሰብህ ለቤተክርስቲያ ለቅዱሳን ሁሉ መፅናናት ይሁን ለጌታ ኢየሱስ ክብር ይሁን !!!
@diboradibora6166
@diboradibora6166 2 жыл бұрын
በምድር የእግዚአብሔርን ፈቃድ አገልግሎ ወደ እግዚአብሔር መሄድ ምንኛ መታደል ነው 😥 አለምን አትሪፋን ነፍሰችን ከምናጎድል ፀጋው የግዛን
@sarondawit9462
@sarondawit9462 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭 በመዝሙሮቹ በጣም ተባርከናል በብዙ!!! ለቤትሰብ ወዳጅ ዘምዶቹ መጽናናት ጌታ ይስጥ አሜት 🙏🙏🙏
@mieret2022
@mieret2022 2 жыл бұрын
መልካም እረፍት ወንድም በጣም እወድሃለሁ 😭😭😭💔💔💔
@mimitaye6872
@mimitaye6872 3 жыл бұрын
ብስማው ብስማው የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ያገለገልከው ጌታ እግዚአብሔር እጅህን በአፍህ ያስጭንሃል እኛም ከአንተ ጋር እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ትፈወሳለህ
@yacobhailu8106
@yacobhailu8106 2 жыл бұрын
ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4 : 14
@yoditmekuira682
@yoditmekuira682 11 ай бұрын
ኦ አምላኬ ስምህ ይባረክ በብዙ የምጽናናበት የምበረታበት መዝሙር ሶሌ አንተ ወደ አምላክህ ሔደሃል ወደ ጌታ እስክሔድ ድረስ በዝማሬህ እጽናናለሁ❤❤❤
@ayalneshmekonene2545
@ayalneshmekonene2545 10 ай бұрын
ምን አይነት መመረጥ ነው በዚህ መንፈስ ውስጥ ሆኖወደ ጌታ እቅፍ መግባት
@betaabera3352
@betaabera3352 3 жыл бұрын
እንደ በዓለ ዓምሳ ቀን እንደ መጀመርያዉ ና ደግሞ በህይወቴ
@endalekumsa
@endalekumsa Ай бұрын
ከእልፍ አዕላፋት መላዕክት ጋር እየዘመረክ እንደ ሀነ አምናለሁ
@sheba9627
@sheba9627 2 жыл бұрын
My brother in Lord Jesus, ወደ ናፈከው ያባትህ እቅፍ ሄደሃል የመንፈስ ቅዱስ መጽናናት ለመለው ቤተሰብህ ይሁን። መዝሙሩ ይንተ መሆኑን ባላውቅም በይሴ ብዙ ተባርኬበታለሁ.። You do rest in the Arms of our everlasting father!
@bereketmamo7570
@bereketmamo7570 2 жыл бұрын
Now your with your God. I miss Jesus too!!!
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ስል ነፍስ ይማር ቃላት አጣው እግዚአብሔር ሉላላዊ ነው ለመላው በተስቦችና ለጋደኞች ጽናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭
@hannakidane9745
@hannakidane9745 2 жыл бұрын
😭😭
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 жыл бұрын
almotem babatu Gon new Yalew 🙏🙏🙏
@shewaassefa3282
@shewaassefa3282 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባርኬአለሁ ጌታ ግን ታማኝ ነዉ አላዛርን ከመቃብር ሲያስነሳዉ ሸቷል ብሎ ሰዉ የደመደመዉን እሱ ግን ከነመግነሱ ሲያስነሳዉ እንደሚችል ማስነሳት እንድናስተዉል ለዛሬአችን እምነት እንዲሆነን ነዉ በአንተ በሽታ ጣልቃ ገብቶ መፈወስ ዛሬም ይችላል ወንድሜ የአንተ አምላክ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልክቶች ሁሉ የበላይ ነዉ ስልጣን ሁለ በጁ ያለ አሜን ጌታ አለ ተባረክ ባለቤቱ ከጎኑ ያላችሁ ቅዱሳን ወዳጆቹ በርቱ ጌታ አለ _____በርቱ
@sabakasaye2749
@sabakasaye2749 2 жыл бұрын
ለጌታ ኖረህ ለጌታ ሞትህ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 2 жыл бұрын
እንደ ባለ ሃምሳ ቀን እንደመጀመሪያው ……………. ዋላ የውሃ ምንጭ እንደምትናፍቅ ነፍሴ አንተን ተጠማች ወንድማችን ሰለሞን አጣንህ በዚህ ዝማሪዎቹ እጅግ ነበር የተፀናናሁበት ወደ ናፈከው ህለውና ወደ አባትህ ስለሄድ በዚህ እንፅናናለን
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር አስመልኩን እስቲ ቸርች ኳየሮች እንሂድ እስቲ ወደ ሰማይ ወደ አባታችን
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@samigirma9476
@samigirma9476 2 жыл бұрын
አሜን ክብሩን እሱ ይዉሰድ የዘላለም አምላክ ሀሌሉያ
@solomonberhe23
@solomonberhe23 2 жыл бұрын
አርስ በርስ ከመነካቀስ ከመገዳደል ; አንደ ወንድም ሶል ጌታ አስከብረን አስመልከን ወደ ጌታ አቅፍ በክብር መሰብሰብ ይሁንልን :: አሜን !!!
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏
@frayg6560
@frayg6560 2 жыл бұрын
Rest In Peace my brother in Christ!! May the Holy Spirit give your family Comfort and strength through this hard time!
@yotubecreators84
@yotubecreators84 12 сағат бұрын
ኢየሱስ አሜንንንንን እልልልልልልልልልል እውነት ነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቤታችን-ኸ3ጸ
@ቤታችን-ኸ3ጸ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 የዘንድሮ ሀዘን መሪር ነዉ ምርጥ መዘምራንን እያጠናቸው ነዉ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ።
@yohannesteferra6202
@yohannesteferra6202 2 жыл бұрын
ና ደግመህ በሕይወቴ ሙላኝ በመንፈስህ ልሂድ ወደ ሰማይ ልሂድ ወደ ሰማይ፡፡ ብለህ እንደ ዘመርከው እና እንደ ናፈቅኸው ሄድክ፡፡ ሶል አንተ የማትጠገብና የማትሰለች ድንቅ ዘማሪ ነህ !!! እንደ በዓለ ሃምሣ ቀን ብሎ የገጠመና የዘመረ ከአንተ በቀር ሌላ ዘማሪ አላውቅም፡፡ አንተ የምትቆጭ ዘማሪ ነህ !! ሞትህ ይቆጫል ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው፡፡ ይህን ዝማሬ ዛሬም ስሰማው የሚሰማኝ ስሜት አለ !! ድንቅ ግጥም፣ ድንቅ ዜማ፣ ድንቅ ዘማሪ፣ ድንቅ ሙዚቃ አጨዋወት !!!!
@hiwothailu2723
@hiwothailu2723 2 жыл бұрын
Rest in peace my brother in Christ until the ressurection Morning 😭May God comfort your family & friends 🙏
@tizitatujo7845
@tizitatujo7845 2 жыл бұрын
His go his beautiful home and rest with true loves God heavens wait us
@henokmicael216
@henokmicael216 2 жыл бұрын
Love this spirit filled worship song. We always miss you Solo but the Lord has called you to be with HIM.
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ዘመናቹህ ይባረክ። ልጄ ሰለሞን እግዚአብሔር ይማርህ ይፈውስህ እየፀለይን ነው አይዞህ እንደዘመርከው ዛሬም አዲስን ነገር አባታችን ያደርጋልና እንደገና በምስጋና እናይሀለን። አይዞህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ልጄ አይዞህህህህህ።
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለምን አይባልም እጅግ የሳዝናል ያማል የመጽናናት አምላክ መጽናናቱን ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ለዘመዶቹ ይስጥ
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 3 жыл бұрын
ውሰጥን የሚያረሰረሰ ዝማሬ ተባረክ
@richoa1115
@richoa1115 2 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ። ለቤተሰቡ እና ወዳጆቹ መፅናናት ይሁን። RIP Our brother!
@sphonetastic1965
@sphonetastic1965 2 жыл бұрын
እዲለኛ ነክ ወደ ዘመረከዉ አባትህ እቅፋ ደረሳሃል በዚማረዎችህ ሁለም አስታወሣለዉ
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ጌታ ቤተሰቦቹን የፅነቹዉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@samrawittadesse8725
@samrawittadesse8725 2 жыл бұрын
As a Christian “Nebs yimar”ayibalm because Estinfasachn eskale ders edil alen ke motin buhala gn sew endyserawu Lekfelwu yetbikal enji ye mihret gize ayinorm.
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
እሺ
@genetabebe8486
@genetabebe8486 2 жыл бұрын
Min ayinati matadali new wode yagalagalkawu geta mahedi nabisi yimar saliye💔💔💔💔😭😭😭😭
@PenielGospelMinistry7801
@PenielGospelMinistry7801 2 жыл бұрын
ሶላዬ ይሄ ምን ይባል ⁉️ 😭😭😭😭 06/06/2014 E.C ዓ.ም ወደ ምትወደው አባትህ ሄደሃል። ለመላው ቤተሰቦቹ እና ወንጌል አማኞች በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ። አንረሣህም😭😭😭 እንወድሃለን 😭😭😭
@wendmuWmekle
@wendmuWmekle Ай бұрын
ከዚህም በላይ ማደግ ይሁንልህ❤
@ZINASHURGIE
@ZINASHURGIE 19 күн бұрын
Yekereta awen eze medere ayedelem..wede amelaku hedewale
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 жыл бұрын
ና ደግሞ በሕይወቴ ሙላኝ በመንፈስ ልሒድ ወደ ሰማይ እንደ ባለሃምሳ ቀን እየሱሴ ያሳዝናል ቤተሰቡን እግዚአብሔር ያፅናና
@ereytesfaalewafithi46
@ereytesfaalewafithi46 2 жыл бұрын
Rest in the Hands of your everlasting love, till we see you together😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አየሱስጌታነውአሜን
@አየሱስጌታነውአሜን 2 жыл бұрын
ማችም የማየጣግብ ዘማሪ ሳመችህ 😭😭😭😭
@iamcrazyaboutjesus.areyou237
@iamcrazyaboutjesus.areyou237 3 жыл бұрын
እንወድሃለል በፀሎቴ ውስጥ አለህ ጌታ አምላኬ ቸርነትን አርጎ ይፈውስህ ወንድሜ🙏
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 2 жыл бұрын
ያገለገልከው እግዚያብሔር ነብስህን በገነት ያስቀምጣት እግዚያብሔር አዋቂ ነው
@misgana6313
@misgana6313 3 ай бұрын
Wow አሜን አሜን ተባርክ በየእሱስ ስም በብዙ ፀጋ ተከነዎን❤❤❤❤
@addisumergakelecha4330
@addisumergakelecha4330 2 ай бұрын
Sorry ke 2 amet befit wede geta hedewal
@gayisalogashile6925
@gayisalogashile6925 2 жыл бұрын
ወደ ዘመርክለት አባትህ እንኳን በክብር ሄድክ ሶል
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 жыл бұрын
We all die one day nobody will escape but it's good to live in His presence and die in his presence like our brother, Solomon.
@ydel
@ydel 2 жыл бұрын
ውድ ወድሜ በእየሱስም ፈወስ ይሁንልህ በእሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ተብሎ እንደተጻፈ እንደ ቃሉ ፈዉስህ ይፍጠን አሜን
@reality165
@reality165 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በዝማሬዎችህ እጅግ በጣም ለዓመታት ተባርኬያለሁ። የመታመምህን ጉዳይ ስሰማ ወንድሜን ብዬ በምችለው ሁሉ ካንተ እና ከቤተሰብህ ጎን ለመቆም ቃል ገብቻለሁ። በአካል ባንተዋወቅም በጌታ ወንድሜ ነህ። ሀይል እና ማዳን የእግዚአብሔር ነዉ። እፀልያለሁ 🙏🙏🔥🔥🔥
@samuelhabte-ou8dq
@samuelhabte-ou8dq Жыл бұрын
ልቤ ውስጥ የቀረው መዝሙር❤ 😭😭rest in peace our dear brother
@eliyanjimma5904
@eliyanjimma5904 2 жыл бұрын
Ufffff sol nebseh bselam terefe betam new mewdew zemarewchehn tebarekebtalew 😭😭😭😭😭
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 8 ай бұрын
Wedegeta endehedek bakem yanet mot gen still keweset aleweta new yalegn soleye my model brother 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I don't know what to say gen hulem yamegnal anten yemesel zemari matat😭😭😭💔💔💔💔💔
@kedesttesma638
@kedesttesma638 3 жыл бұрын
የምታመልከው አምላክ ፈውስ ይላካልህ መዝሙርህን ስስማው አለቀሳለው።
@NebiyateNeba
@NebiyateNeba 2 ай бұрын
holy spirit you are my shield 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 4 жыл бұрын
Glory to our powerful God we serve who gives you grace and anointing to sing, God bless you Solomon. very touching and anointed song. All the songs God gives you are very touching . Holy Spirit is using you for the glory of our Loving Father God.
@YodiAmanuel
@YodiAmanuel 2 ай бұрын
እደናፈቀው ወደአባቱ ሄደ😢😢
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ለምን ብየ በሥራሕ አልከራከርም።ግን ሖዴን ባር አላዉ መዝሙሩ ሑሉ እግዚአብሔር ለሠለሞን የሠጠኸዉ ድምፅ ብዙ በዝማሬዉ በፈተና ግዜና በ ድል ግዜ በመዝሙሩ ተባርኬአለሑ።
@Generalpanimsinger
@Generalpanimsinger 5 ай бұрын
I wish one day l'll come to you & worship together ♥ l love u !🎉🎉🎉🎉
@insenegalima6657
@insenegalima6657 2 жыл бұрын
ሶልዬ በምድር ቅድሳንን ጠቅመህ በሴማይ ጌታህን አከበርክ😭😭😭😭😭 መፅናናት ለቅዱሳን ሁሉ
@fri8050
@fri8050 2 жыл бұрын
Ouffffff Geta houy ante nbesune asarfat Geta yfekedkwen aderg 😭😭😭😭😭
@masimusit2052
@masimusit2052 3 жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ይዳብስህ ፈውስ ይሁንልህ
@bitktigirma1811
@bitktigirma1811 2 жыл бұрын
Antes wedenafekew mulu hiliwunawuna menfesu wedalebet wede semay wede amlakih hedk legna gin hazenina lekso tizitahin titeh 😭😭😭😭 soliyeeee yamallll 😭😭😭😭 uuufffff 😭😭😭😭
@jokablessed5245
@jokablessed5245 2 жыл бұрын
Rip brother✝✝
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
😢 😢 😢 Wudddddddddd wedded wowwwwwww GETA YESUSYE YANSIBIHAL BETAM BRRRRRRRRK 🙏lihid wede semay hedk aydel yihew GLORIOUS!!!!!!!!!!!!!!!!💙
@feqertafeqerta9487
@feqertafeqerta9487 2 жыл бұрын
ፍቅር እየሱስ ጌታነወ
@tinam7535
@tinam7535 2 жыл бұрын
ኦ ሀሌሉያ! ነፍሴ ትናፍቃሃለች ጌታ ኢየሱስ 🙌
@shimeshibiru3652
@shimeshibiru3652 2 жыл бұрын
Egziabher enkuans redah bezimareh injig tebarikewalewu
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Ай бұрын
❤❤❤አሜን ባረገው❤
@godsfavor4720
@godsfavor4720 2 жыл бұрын
You are in a better place. This is the first time I've heard your song beloved brother. Rest in heavenly peace dear brother. 🙏
@tsehaitaddesse1892
@tsehaitaddesse1892 Ай бұрын
My dear brother.
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 2 жыл бұрын
OMG. Best song, you went the best place .enjoy the presence of your heavely father. Condolences to the whole family. 🙏🙏🙏🙏🙏
@Ubnhhjuui
@Ubnhhjuui 2 жыл бұрын
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ዋው ወንድም ዘና ፈታ ለቤትህ አድስነኝ❤❤🌷🌷🌷❤❤❤❤💃💃💃💋💋💋💋💋
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ዉድ ወንድሜ በዝማረ በጣም ይባረካለሁኝ ዛሬ ከአባት ጋራ ነህ የዘመርክለት ጌታ ጋ ለበተሰቦቸህን ጥንካረን እንዳንተ በረትቶቶ ጌታን ማገልገሊን እመኛለሁ ብትኖርና More በታገለግል የሁላቸንም ሚኛት ነበረ ግን ከጌታ ሰዓት ማንም መንን መስቀራት አይቸልም
@NahomAlemu-f5v
@NahomAlemu-f5v 3 ай бұрын
😢 ወደ ተመኘሁ ሄደ
@misganatesema8851
@misganatesema8851 2 жыл бұрын
ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር !!
@GurmesKidane
@GurmesKidane 6 ай бұрын
We miss you brother,I knew you are better place ❤❤❤❤❤❤
@yirgedubekele4923
@yirgedubekele4923 Жыл бұрын
በምድር ላይ እንደዘመርክ በጌታ ፈት በዙፋኑ ፊት መዘመር ይሁንልህ ፡
@hiwotkefarge6952
@hiwotkefarge6952 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 we missed you sole but will see you one day be abatea bete .
@papuaze
@papuaze 2 жыл бұрын
I'm sorry such a lovely song I just now you
@abrehettesfaye6339
@abrehettesfaye6339 3 жыл бұрын
Zemneh yebareke westen yemyarsers zemare yabzalhe 🙏🙏
@nebiyatmebratu6118
@nebiyatmebratu6118 2 жыл бұрын
Betam betam yemwedew mezemur zemariew ante mehonehen salawek Wow sound yena gata Nebesken fitary genet yasegebat betam yasazenal 💔💔💔😭😭😭😭😭
@hiramohammad1808
@hiramohammad1808 3 жыл бұрын
Amen amen ጌታ እየሱስ ይፈውስክ ሶል
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 3 жыл бұрын
May God heal you my brother! I will pray for you and do what I can to help.
@eyesusigetanew1857
@eyesusigetanew1857 2 жыл бұрын
ቡዙ ተባረክያለዉ😭 በጣም አለቀሱኩን ግን ወደ ግን ሄዴ
@MelatMelat-g2d
@MelatMelat-g2d 5 ай бұрын
ሶል😢😢😢😢❤❤😢😢ወደአመለከው አባትህ ሄድክ😢❤❤
@womentowomen3897
@womentowomen3897 2 жыл бұрын
We say well done brother. May Holly Spirit comfort family, friends and the church.
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 2 жыл бұрын
ነብሰህ በገነት ትረፍ😢😢😢
@NhattyabebeA
@NhattyabebeA 9 ай бұрын
Soliye ay can't forget you songs
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 жыл бұрын
ሶልዬ ሁሌም ብልባችን ነክ መልካም እረፍት ወንድሜ😭😭😭
@masiitamrte7377
@masiitamrte7377 2 жыл бұрын
ነፍስ ይመር መልካም ስረ ሰርቴሃል እግዚአብሔር ከጨለም ወዴ ብርሃን ከግር ወዴ ቀኝ ያርግ 😥😭😭😭😭
@OniasMuunde
@OniasMuunde Ай бұрын
I'm in big problem right now but this song the contacted me with all sprite
''ተጠማሁ''  Solomon Yirga New Gospel 2019
20:48
Ellys Studio
Рет қаралды 192 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ዘማሬ ሰለሞን ይርጋ ገብቻለሁ እሱ ጋር ዝማሬ Gebichalehu video 2021
12:08
apostle Abiy Wakuma Dinsa (AbiyWakumaDinsa)
Рет қаралды 159 М.
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ተወለደልን
11:32
ውብ ZEMA
Рет қаралды 3 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
ውለታው በዛ
9:01
wetat7
Рет қаралды 59 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 422 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН