#GMM_TV_

  Рет қаралды 55,534

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit Жыл бұрын
የአጋንንትን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ:: ሀሌሉያ thank you Jesus.
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 10 ай бұрын
እውነት ነው ኢትዮጲያን ከሌላው አለም እዳትገናኝ ደሀ እንድትሆን ህዝቡ በብስቁሉና እንዲኖር ያደረጉት ቄሶች ናቸው ። ምክንያቱም ጓደኛዬ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር መጨረሻላይ ከጎረቤቱ የነበሩት ቄስ የሱን እውቀት ወደልጃቸው አርገው እሱን አበላሹት እሱን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቡን አናጉት ። አሁን እኔ ያለሁት እስራኤል ። እኔ ምንም ያልነካኝ አንድ አይሁድ ነኝ ሁለት አባቶቻችን ጥንቆላ አይሁድ ላይ እንዳይሰራ ጥንቆላን ረግመውታል።።።
@Tigist-j2r
@Tigist-j2r 3 ай бұрын
አሜን
@destayeg
@destayeg Жыл бұрын
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን በነጻ የሚያሻግር ጌታ ስሙ ይባረክ!!!
@sintayehuminda2907
@sintayehuminda2907 Жыл бұрын
ወንድም ይፍሩ ።እንኳን ደሥሥ ያለህ። እግዛብሔር የጠራህ 1- ሠይጣን የለም ለሚሉ 2- የእግዛብሔርን ለሚጠራጠሩ 3- ሠይጣንን ባለመረዳት በባዶ ለሚንቁ በእውነት ጌታ ለክብሩ እንዲሁም ለባዶ ሀይማኖተኞች(የሐይማኖት ፖለቲከኞች) የመንፈሱን አለም ሊገልጥ እግዛብሔር ሳስቶልን ሳስቶላቸው አንተን ገለጠ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይክበር።
@SamuelDemeke-q8c
@SamuelDemeke-q8c 13 күн бұрын
ወንድሜ ይፍሩ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም ነው፡፡ ዓይኖቹ በምድር ሁሉ ያያሉ፡፡ በአገራችን ላሉት በእንደዚህ ያለ ክፉ ስራ ለላችሁ ይሄ ለእናንት መልካም መልክት ነው፡፡ ኑኑኑ አምልጡ ጌታ አየሱስ እናንተንም ይወዳቹሀል ኑኑ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የገላገለህ ከቸርነቱ ብዛት ነው፡ አንተም ልብህ ጥሩ ቢሆን ነው ፈጣሪ ያወጣህ፡ በርትተህ መስክር የእግዚአብሔርን ሦራ በርታ ጎበዝ።
@FayyineeHonfaraa
@FayyineeHonfaraa Жыл бұрын
T
@WesenyeleshKifle
@WesenyeleshKifle 7 ай бұрын
ከጥንቆላ የተመለሰው ሰው ጌታ ዘመኑን ይባርከው ከእውነተኛ ማንነት መማር ደስ ይላል
@sintayehudebebe8858
@sintayehudebebe8858 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ የእግዚአብሄር ምህረት ካልበዛለት በቀር ከዚህ ሁኔታ መውጣት የሚችል ሰው የለም ክብር ለታረደው በግ ይሁንለት
@romanzeleke8654
@romanzeleke8654 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ይወድሐል የሚገርም ነው ጌታ ይባርክህ
@Adonaydress9338
@Adonaydress9338 Жыл бұрын
ጋሽ ይፍሩ እንኳን እግዚአብሔር ረድቶ ወጣህ ካንተ ምስክርነት ብዙ ተምሪያለው አመሰግናለዉ። ብዙ ሰዎች በማወቅም ባለማወቅም ጥበብ ነዉ እያሉ ጠፍተዋል ስለዚ መመስከርህን እንዳታቆም አንድ ሰው እንኳን ቢሆን ነቅቶ ቢመለስ ዋጋው በእግዚአብሔር ዘንድ ብዙ ነዉና በርታ።
@belewephy7460
@belewephy7460 Жыл бұрын
ተስፍዬ ዘመንህ ይለምልም❤ የእግዚአብሔርን ምህረት ርህራሄ በእንባ እየኮመኮምኩኝ ነዉ ። ይፍሩ ምረት የበዛለት ተባረክ ተናገር ፃፍ ትዉልድ ታድናለህ ።
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድማችን እንኳን እውነት በራልህ ደስ ብሎኛል መፅሐፍ ቅዱስ የምድር ሐይለኞች ለእግዚአብሔር ናቼው ይላል የእግዚአብሔር የማዳን ብርታት ባንተ ላይ አይተናል ልቡ በእርሱ ዘንድ ፍፁም የሆነውን ያፀና ዘንድ አይኖቹ በምድር ዙሪያ ይመለከታሉ እና ከሰማይ የተመለከተህ እግዚአብሔር ከጥንቆላ ከክፋ ህይወት አውጥቶሀል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በቃ በጣም ደስ ብሎኛል ቃል የለም አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ፍቅሩ አምላካችን ትልቅ ነው በርታልን ካንተ እግዚአብሔር ብዙ ይጠብቃል ብዙዎችን እንድትታደግ ምድራችንንም ወንደም ተስፋዬ ተባረክ ብሩክ ነህ
@haileyilma1034
@haileyilma1034 Жыл бұрын
የዲያብሎስን ስራ ያፈርስ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ተገለጠ ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@SamuelTadesse-c2w
@SamuelTadesse-c2w Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድም ይፍሩ አንድ ቀን በአካል አገኝሃለው በእርገጠኝነት እስከዚያ ጌታዬ ይጠብቅህ።
@mikaelabebe9385
@mikaelabebe9385 Жыл бұрын
ደብተራና ጠንቋይ መተተኛ ነው ለምን ወጣህ የሚልህ ወንድሜ አንተ ለመዳን ከዛ ጭለማ ውስጥ በመውጣትህ ቸር እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አንተ በርታ እግዚአብሔር ያፅናህ
@SabaYeman-ye2en
@SabaYeman-ye2en Жыл бұрын
እኔ አንተን የሚቃወም ሰው ያንተን ስራ እንጂ የእግዚአብሔርን ምሕረት የእግዚአብሔርን ፍቅር የእግዚአብሔርን ታጋሽነት እግዚአብሔር እንዴት እደሚወደን አልታየውም እኔ በግሌ የሐጥያት ትንሽ ትልቅ የለም በቃ እኔም ካንተ እኩል ሐጥያት አለብኝ እግዚአብሔር ልክ እንዳንተ ይቅር ብሎኝ መንገዴን ያሳየኛል መቸም በ እግዚአብሔር ተስፋ እንዳልቆርጥ ነው ያረከኝ አልቃወምሕም
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን❤
@demekezewdie268
@demekezewdie268 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ረዳህ። የሚያስተዉል ከአንቴ ስለአጋንንት በደንብ መረዳትም ማወቅ ይችላል። እዉነትም ህያዉ ምስክር።
@wudeworkuwudeworku637
@wudeworkuwudeworku637 Жыл бұрын
ወንድም ይፍሩ እንኳን ጌታ ለዚ አበቃህ እንኳን ከድቅ ድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን አወጣህ
@EsayasTesfaye-j3r
@EsayasTesfaye-j3r Жыл бұрын
ይህ የአንተ መዉጣት በትክክል ከክርስቶ ጋር ሆነዉ የፀለዩት የፀሎታቸዉ መልስና የአንተንም ልቤ ንፁህነትህ ፍሬ ነዉና በርታ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
ከሚገርመው ነገር አንድም ሠው እኔ በሰዉ ላይ ይሄንን ድግምት አድርጌሃለሁ ብሎ ምስክርነት ሠምቼ አላውቅም "" ተደርጎብኝ "" የሚል እንጂ ። አንተ ግን አሁንም ተጠንንቀቅ የደወለልህን ሁሉ እንዳታገኝ ።
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ አቶ ይፍሩ በርታ.
@daniman1216
@daniman1216 Жыл бұрын
ድርጅት አያድንም ዋናው ከአጋንንታዊ ስራ መሸሽህ እና መውጣትህ ነው ጀግና ጴንጤ ሆንክ ኦርቶዶክስ ዋናው እግዚአብሔርን ማገልገልህ እንደዚህ ሰውን ማስተማርህ ነው ጀግና
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል.
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !ክብር ለስሙ ይሁን።
@ZekaresAngelo
@ZekaresAngelo Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ጠና ይሰጥ
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረኩ የአጋንንት ስራው ፈረሰ ስልኩን ፆፍልን
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
It is On The Video with His Name +251930782828
@lemmadegefa5456
@lemmadegefa5456 Жыл бұрын
I like your curteousy😢and the way you respect people's boundery. You are a great counsellor.
@AsmeretMalu-nh3wj
@AsmeretMalu-nh3wj Жыл бұрын
Bless you. ለበረከት ሁኑ
@Tigist-j2r
@Tigist-j2r 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@ZekaresAngelo
@ZekaresAngelo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@zo-ma6557
@zo-ma6557 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሰዎች እንኳንም ጌታ ረዳቸውና ዳኑ፥ ግን ብዙም እዚ ባላያቸው እመርጣለው ከጥንቆላ ስራ የተነሳ ቤተሰባችንና ዘር ማንዘራችንን ያያን፥ ዛሬም እነሱ በሰላም እየኖሩ በብዙ የህይወት ፍርስራሽና ስብራት የሚኖር ብዙ ነው ስለዚ በቃ አታሳዩን! መጽሃፍ ቅዱስም ስምኦን ጠንቁዩ መዳኑንን እንጂ ሌላ የተረከለት ነገር የለም!
@wondalemunye3258
@wondalemunye3258 Жыл бұрын
GOD IS GOOD AMUSING TESTIMONY
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY.
@barwako6650
@barwako6650 Жыл бұрын
ለምን ወጡ ብለው የሚተቹት እነዛ መዝገቡ ላይ ያሉት እንዳይሆኑ 😅😅
@salamasefa667
@salamasefa667 9 ай бұрын
Ewunet new 😂
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited Жыл бұрын
Ethiopians repent and receive Jesus Christ as your Lord and saviour. We need testimonies like this one. Heaven and hell are real places. Repent
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
አሜን አሜን የረዳህ ጌታ ይባረክ
@ZufanMamo-p1q
@ZufanMamo-p1q Жыл бұрын
በድንግል ማሪያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ነዉ
@delltaopt5960
@delltaopt5960 Жыл бұрын
ሥራቸው ነፈረሰባቸው ሰዎች ተገልጋይም መስለው ይሁን ወይም በሌላ መንገድ በአካል እንዳያጠቁህ ጌታ ይጠብቅህ።አንተም ደግሞ እንደቃሉ እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብም ልባም ሁን።እንደምታውቀው የምትገልጠውን የጨለማ ሥራ ዛሬ የአባቶቻችን ጥብ እያሉ ያለ ኃፍረት በአደባባይ የሚያስተምሩ አሉና።
@yonasberhane5934
@yonasberhane5934 Жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ያድናል,ይፈውሳል።ተባረክ
@yudhdydyd7177
@yudhdydyd7177 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 6 ай бұрын
inem.misikir.negn.Amagn.Lay.Ayseram❤❤❤❤
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 8 ай бұрын
ሰውን በአጋንት አሰርክና ገዘብ ሰበሰብክና አተ ወደጌታ መጣሁ አልክ ጥሩ እግዛብሄር ይቅር ይበልህ በሰይጣን ያሰርካቸውንም ፈጣሪ ይፍታቸው ነገር ግን አሁንም ወደትክክለኛው መዳኛ አልሄድክም ምክንያቱም ሀፅያትህን ለመታጠብ ንስሀ አልገባሀም አልተጠመቅህም አልቆረብክም ስጋና ደሙን አልተቀበልክም ጠለቅ ብለህ አስብበት
@mastewalize
@mastewalize Жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ጴንጤ ከምትሆን ጠንቋይ ሆነህ ብትኖር ይሻላቸዋል። እነርሱ እራሳቸው ጨለማ ውስጥ ናቸው።
@helen4526
@helen4526 Жыл бұрын
ሲጀመር ጥንቁልና እና ኦርቶዶክስ ተለያይተው አያውቁም ! ወደ እየሱስ ክርስቶስ መጠጋት ነው ሚሻለው
@melathabtu7065
@melathabtu7065 Жыл бұрын
እውነት ነው ጴንጤነት አያድንም ብዙ በአጋንንት የሚሰሩ የጴንጤ አገልጋዮችም አሉ ግን ወንድሜ ኢየሱስ ያድናል ! ኢየሱስ የጴንጤ ያረገው ማነው ? ኢየሱስ ለሰው ሑሉ ነው ። ያለሐይማኖት ያለዘር ያለ ብሔር ያለ ፆታ ወሰን እና ገደብ ያድናል ። የሞተውም ለሑሉ መዳን እና ስርየት ለማስገኘት ነው ። ወንድምዬ ኢየሱስ ሐይማኖት ሳይሖን ሕይወት ነው ። እባክህ የኢየሱስ ነን የሚሉ ሐጥያኞች ምሳሌ አይሁኑህ ኢየሱስን ብቻውን እወቀው ተማረው ቅረበው ፈልገው 🙏
@BekeleZelalem
@BekeleZelalem Жыл бұрын
Betam teru aderek yalebelezya bezu sew gahneb yeword neber ena be metafeh debkeh atsaf
@pointxs
@pointxs Жыл бұрын
ብዙወቻችሁ የሱ መዳን እንጂ በሱ ስራ የዘላለም በሽታ፣ ስንኩል ሆኖ ለቀረዉ የበደለዉን እንኯን የማያቀዉን ከግምት ሳታስገቡ፣ አሜን ብሎ መቀበል ያስፈራል፣ "ሰይጣን ሲያረምም የቀሰሰ ይመስላል" ፍርዱን ለፈጣሪ ተዉት።
@tekabiru8465
@tekabiru8465 Жыл бұрын
Tebarek tikekel new::
@Hiwot-y4o
@Hiwot-y4o Жыл бұрын
መጀመሪያ ያሰሩትባጋንት ይፍቱ ከዛ በሆላ ነዉ ትክክለኛ ንስሀ እግዚአብሔር ይቅር የሚለወት
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Жыл бұрын
Bless you
@LuameAssefa-df3ju
@LuameAssefa-df3ju 3 ай бұрын
Egzbhir keberun yewsed seytan awarge yetwared new
@fikir-
@fikir- Жыл бұрын
ሰላም ጂሜሜዎች ሀሳብ ለመስጠት ነበር ፕሮግራሙን አንዴ ቀርጾ በክፍ በክፍል አርገህ ማቅረብ አይቻልም ወይ ቃለመጠይቅ የምታረጉለትን ሰው ከማመላለስ ብዩ ነው
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын
Tebarekuln geta abezeto yibarekachu
@TadWoderyeleh
@TadWoderyeleh Жыл бұрын
ከዚህ የቆሸሸ የአጋንት ሰይጣናዊ ስራ መገላገልህ ጥሩ ነው ግን ሳይታወቅህ የኦርቶዶክስን ክብር ለመንካት አልፎ አልፎ ጣል የምታደርጋት ነገር አይመቸኝም እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥንቆላን መተትን አጥብቃ ትቃወማለች ጥንቆላ እርኩስ መንፈስ ነው በሁሉም ሐይማኖት ፅናት የሌላችው ልክስክስ በሁለት ቢላዋ የሚበሉ የሰይጣን ተከታዮች ሊኖሩ ይችላሉ ግን ሐይማኖቱን መወከል አይችሉም ቃለ ምልልሱ ጥሩ ነው አስተማሪ ነው ጥንቆላ በሰማይም በምድር የሰውን ክብር ያውርዳል ለጊዚያዊ ደስታ ተብሎ ዘለአለማዊ ሕይወትን ማበላሸት ስለእኛ ፍቅር የተሰቃየውን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እንደመበደል ነው
@samuelhandamo-n7m
@samuelhandamo-n7m 6 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ተበረኩ
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Жыл бұрын
Enem be wende gadegnaye tederegobegn .buzu waga kefeyalew.geta eyosses gen nexa awetagn.Egezher yebarekachu
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 Жыл бұрын
we love you guys
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Respection yemibal kal yelem. Respect new yemibalew. Nege degmo yigen yesemut yabazural. Lezih new bezu yemiyasku kalatotch yemensemaw.
@endaleyohannes7106
@endaleyohannes7106 Жыл бұрын
"The greatest ignorance is to reject something you know nothing about." - Unknown Actually, 'respection' is a valid word meaning 'the act of respecting; respect; regard.' The person who used it was right. Let's be open to learning and respecting others' knowledge. Thanks.
@hameremekurio
@hameremekurio Жыл бұрын
ኮምፒውተሩንም በሚገባ አጥናው ።እግዚያብሄር ይርዳህ።
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp Жыл бұрын
ሁሉ ቨዲዬ ተከታተልኩት በሌላ ሚዲያ ጭምር ሁሉ ንግግሩ እውነት ውስጡ የተደበቀ ነገር የለውም ወደ እውነተኛ ዳኛ ራሱ ይምራህ
@enishebekele6767
@enishebekele6767 Жыл бұрын
👍👍🙏🙏
@hameremekurio
@hameremekurio Жыл бұрын
እውቀት የት ነች አይቶ ከተማረ እና ወንድም በርታ ውጭ የተጣሉ ወንድሞችን ወደ መልካም ህይወት መልስ።
@itelmek5180
@itelmek5180 Жыл бұрын
✋ ሰላም GMM TV ፕሮግራም አዘጋጆች ለወንድማችን ይፍሩ አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ ባህላዊ ህክምና ምንነት? ያስረዱን በተረፈ እናመሰግናለን 🙏
@hameremekurio
@hameremekurio Жыл бұрын
ትምህርቱን ከየት አገኘህው ማንን እና እንዴት ብታገለገል እግዚያብሄርን ታስደስተዋለህ።
@habtamukahaliw
@habtamukahaliw 3 ай бұрын
wondim Yifru "you escape your self from hell but what about those you made handclapped or disabled physically???
@did7013
@did7013 Жыл бұрын
እንድ ነገር ልጠይቀው የምፈልገው መጀመሪያ ይህ ጥበብ ለማወቅ ሲጀምር ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚጣላ ያውቀዋል ወይንም ትምህሩት ሲማር ይነገረዋል ዛሬ ይህ ሁሉ አልፎ ያረገው ነገር ቆጭቶት ቢመለስም እዛው እያለ የይቅርታ አምላክ ከልብ ይቅርታ ቢጠይቅ ይመለስ ነበር ዛሬ እዚህ መድረክ ላይ መቶ የሚያድነኝን አገኘው ቢል የሚገርም አይደለም መጀመሪያም እዛው እያለ ቢጠይቅ ይመለስ ነበር ለማንኛው እግይቅርታህን ይቀበልህ
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰው ጭቃ ውስጥ ሆኖ ምን ቢታጠብ ይነፃል ብለህ ታስባለህ?
@saradembel466
@saradembel466 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏 ወደዚህ መመለሱ ይገርማል። እየተከታተልኩት ነው። ስልኩ የት ይገኛል???
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
It is On The Video with His Name +251930782828
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ከሁለተኛው ወደ ሦስተኛው ክፍል ስታልፍ ተቆርጦለታል ። ለምን???
@HerodsHero
@HerodsHero 3 ай бұрын
ስልክ?
@moaz6007
@moaz6007 Жыл бұрын
Don’t trust crooks like him! Just pray for your God day and night! God is with us every second when we call him!
@gutemahayder3148
@gutemahayder3148 Жыл бұрын
ድግምት የተሰራበትን ነገር ካገኘን ምን አድርገን እናውክሽፈው።
@melathabtu7065
@melathabtu7065 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም አክሸፈው ለዘለዓለም አስወግደው ከዚ ስም በላይ ከእስራ የሚያወጣ የለም
@MulugetaTamirat-rm2gb
@MulugetaTamirat-rm2gb 8 ай бұрын
ከምስክርነትህ ባለፈ ያንን አሰራር አንድትበቀል የበቀል ቅባት ይፍሰስብህ ወንድሜ!
@AschenakiAsefa-ey5fi
@AschenakiAsefa-ey5fi Жыл бұрын
Yenanten aderash selkachun endet magnget yechalal
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Yemidewlew hulum ke ante yebasse be hatiyat yetetchemaleke endehone ewek. Ende ante be gelts wetew yemenageru leb yelewum. Shintam betcha new. Ayzoh.
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወደ እግዚአብሂር መንግስት መጣህ
@MircyFather
@MircyFather Жыл бұрын
ቁጥር pls ለመደወል
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
ቪዲዮው ላይ አለ ከስሙ አጠገብ
@daniman1216
@daniman1216 Жыл бұрын
የታባቷ መጨረሻቸው አያምርም መስተፋቅር ያሠሩ
@HailekebedeFanta
@HailekebedeFanta Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ መልካም እረኛ ነው
@GezahegnFekede
@GezahegnFekede 11 ай бұрын
አጋንንት ውሃ ውስጥ ምን ይሰራሉ😅
@asnakechdendena
@asnakechdendena 6 ай бұрын
አቶ እፊሩ እባኮ ባውሽት ቆርጥ አላ ለለናው
@MesfinGetacew-tb7qq
@MesfinGetacew-tb7qq Жыл бұрын
،ክፍል አራት ድግምት ምን ምን ችግር ይፈጥራል
@MesfinGetacew-tb7qq
@MesfinGetacew-tb7qq Жыл бұрын
የሚለው አስተማሪ በመሆኑ ይህ ክፍል እና የሰዎችን ስም ዝርዝር ለምን አይጠቀሥም
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
እግዛብሄርይቅርይበለንከሰውስህተትእንደማይጠፋፈጣሪያቃልወድቀንእንዳንቀርበንስሀእንድነሳእግዛብሄርይፍቀድልን
@redruanmohamed5266
@redruanmohamed5266 Жыл бұрын
MENDNEW BEZU KEFLE ADERGACHUT SHEKLA BEKA ARE ARE YEBKACHUAL
@abalemayehu9142
@abalemayehu9142 8 ай бұрын
BEnat lasers recall way mekeneyatum mestun ,legochun teto wedenatu bechamel new meat legume hole taken manenem ayewedem telenor never beget madam neberech
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL AND DEMONIC WHICHCRAFT IS THIS?
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ወንድሜ. አወጣጥህን. የሚያውቀው. እግዚአብሄር. ውጣ. ባለህ. መንገድ. ወተሀል.
@hameremekurio
@hameremekurio Жыл бұрын
አንተ እራስህ በመንፈስህ እንኳን የትኛው የግዜር መልክት የትኛው የሱ ያልሆነውን በቀጥታ ታውቃለህ ፀልይ።
@adbe5876
@adbe5876 Жыл бұрын
አሁንም የገባህበት በስሜ የምያስክዱዋቹሁ ይመጣሉና ተጠንቀቁ ይላልና ትናንት የተፈጠረ የአዳራሽ ትሃትር ትተህ ወደ መጀመርያዋ ሐዋርያት ቤተክርስትያን ተመለስ... ይሄ ብቻ ነው የሚያድንህ...
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን የጠቀስከው ከተዓምረ ማርያም ነው!! ሲቀጥል እዚያው ነበረ እኮ! አልገባህም እንዴ አስተማሮቹ ዲያቆናትና መሪ ጌቶች ነበሩ። ሁሉንም ንግግሩን አልሰማህም ማለት ነው! አሁንማ ጌታ እውነት ሕይወት መንገድ የሆነውን አግኝቶት ወዴት ይመለሳል? አንተው ራስህ ከተረት ተረት ውጣ ወንድሜ!!
@Emamimami
@Emamimami Жыл бұрын
አቶ ይፍሩ አማኝ የምትላቸው ዼንጤዎችን ነው ግን ይሄን ጥበብ ስትማረው ምንጩ ዼንጤ ነበር? አይደለም ስለዚህ የዚህ ጥበብ በለው አስማት ተቃራኒው ማስተሰሪያ ኦርቶዶክስ እና ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ዼንጤ በዚህ አስማት ምንም የማይሆኑት ጌታ እንዳለው በቡኤል ዝቡል አጋንንትን ታወጣለህ ትሉኛላችሁ እንግዲያስ አጋንንት እርስ በርሱ የማይስማማ ከሆነ መንግስቱ እንዴት ይፀናል። ያም የሰይጣን ሥራ ምንፍቅናም የሰይጣን ሥራ ተንጫጫ ምድረ ዼንጤ እውነት አትወዱ መቼስ
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 Жыл бұрын
is it wisdom to know how to love others. let do this events to Amhara and tgri people, Oromo and Amhara people. do it these people come to love each other and dyeing become zero.
@elldanategegn2765
@elldanategegn2765 Жыл бұрын
How do I get his number
@dawitztmichael
@dawitztmichael Жыл бұрын
It was displayed on the video.
@dawitztmichael
@dawitztmichael Жыл бұрын
Ato Yifru Tegegn
@saradembel466
@saradembel466 Жыл бұрын
Pls post the no
@dawitztmichael
@dawitztmichael Жыл бұрын
I did post it before, but the admin must have removed it!
@fantaabebe4672
@fantaabebe4672 Жыл бұрын
Can i pls habe the number
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Жыл бұрын
Please can I have contact number for Yeferu.thanks
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
ቪዲዮው ላይ አለ ከስሙ አጠገብ
@SabaYeman-ye2en
@SabaYeman-ye2en Жыл бұрын
እኔ አንተን የሚቃወም ሰው ያንተን ስራ እንጂ የእግዚአብሔርን ምሕረት የእግዚአብሔርን ፍቅር የእግዚአብሔርን ታጋሽነት እግዚአብሔር እንዴት እደሚወደን አልታየውም እኔ በግሌ የሐጥያት ትንሽ ትልቅ የለም በቃ እኔም ካንተ እኩል ሐጥያት አለብኝ እግዚአብሔር ልክ እንዳንተ ይቅር ብሎኝ መንገዴን ያሳየኛል መቸም በ እግዚአብሔር ተስፋ እንዳልቆርጥ ነው ያረከኝ አልቃወምሕም
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
ይህንአፈታሪክአተርኩውሸትነውይህአይነትእምነትውስጥየሚወድቁሰዎችጸሀይሁለትነችብለውየሚያምኑናቸውካለፈጣሪሀይልየለምጸሀይንሀይልየሚበልጥየፈጣሪንሀይልየሚበልጥየለም
@SaronTadesa-zm8nx
@SaronTadesa-zm8nx Жыл бұрын
Keysus.seme.wech.lal.maday.yalm
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54