GMM TV ነፃ መድረክ፡- Part 1 በሺ አመት መንግስት ያልዳኑ ምን እድል ይጠብቃቸዋል Pastor Tiku and Pastor Mesfen Netsa Medrek

  Рет қаралды 2,190

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Жыл бұрын

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 11
@tarikukelbore
@tarikukelbore 4 ай бұрын
ፓ/ር መስፍን በምያስተላልፈዉ መልእክት የpretrists ነዉ። ለምን Dispensational ነኝ እንዳለ ጠይቅልኝ። በሙሉ ጥቅሶችም ጭምር pretrist ሆኖ ነዉ ያገኘሁት።
@danieltsegaye
@danieltsegaye Жыл бұрын
None of us have an absolute answer for every things. Instead live for Christ Jesus with all your commitment and wgole surrender....we shall see what will happen later when we reach there. It is not about our head knowledge and human ways of understanding. Sad enough , Its uneducate...
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ፓስተር ደጉ what's up ህን ብሎክ አድርገህኛል ፣ እኔ እንድንወያይ ያህል ነበር አንተ ግን ተቀይመሃል መሰል
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ጋሽ ተኩ ሁለተኛ ጥያቄ አልጠይቅህም ።
@getegobena5009
@getegobena5009 Жыл бұрын
በሽህ ዓመት መንግስት ወንጌል አይሰበክም
@destahaduma6137
@destahaduma6137 Жыл бұрын
ከሺህ አመት በፊት ቤ/ያን ወይም አማኞች በግልፅ እንደሚነጠቁ የሚያስረዳው የትኛው ክፍል ነው?
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
Desta huduma contact me with mesanger
@alemayehumengistu9644
@alemayehumengistu9644 Жыл бұрын
ወንድሜ ወንጌል አታነብም ወይ በሁሉም ወንጌል ላይ አለ ግን ለመልስ የሚመቸው ጥቅስ በሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 17 ቁ 34 ‹‹እላችኋለሁ፥ በዚያች ሌሊት ሁለት ሰዎች በአንድ አልጋ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል። 35 ሁለት ሴቶች በአንድ ወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች ሁለተኛይቱም ትቀራለች። 36 ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል። ይላል ቁጥሮቹን ስታያቸው አልጋ ላይ ፤ ወፍጮ ላይ እና እርሻ ላይ ለየብቻቸው በአንድ አንድ ቁጥር የጠቀሣቸው የሚወሰዱበት ወይንም የሚነጠቁበት ሰአት አንድ ነው አልጋ ለሊትን የሚያለክት ወፍጮ ጠዋትን እርሻ ቀንን የሚያለክት ሲሆን አሜሪካ ለሊት ሲሆን በተመሣሣይ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ጠዋት ወይንም ቀን ሊሆን ይችላል ፡፡ አየሱስ ይህን መነጠቅ ነው ሰአቲቱን አታውቁምና ተጠንቅቃችሁ ተጠባባቁ ያለው፡፡
@destahaduma6137
@destahaduma6137 Жыл бұрын
በሺህ አመት ሞትስ ይኖራል ወይ?
@aklilubashe
@aklilubashe 8 ай бұрын
ሰዋች ጌታ ከመጣ በኃላ ዘላለማዊ ነው የሚሆኑት እላለሁ ።
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
የሞቱ ሰዋች እንዴት ይወልዳሉ? የተለወጠ አካል ነው የሚኖራቸው ። ለአውሬው የሰገዱ ማለትም ከመቅሰፍት የተረፉ ይኖራሉ ምናልባት እነርሱም ይቀየራሉ እላለሁ ፣ስለዚህ የመራባት ሂደት ይቆማል እላለሁ ፣ቀድሞ የተወለዱ ጌታ በቅንነት ይፈርዳል እድሜ ክልል የሚወሰነው ጌታ ነው ያንን ለእርሱ እንተውለት ። ውልደት አለ ካልን ወንጌል የግድ መሰበክ አለበት ፣ወንጌል ደግሞ ጌታ ከመጣ እንደማይኖር ካወቅን ግዴታ መውለድ መዋለድ የለም ያስኬዳል ።
የሺህ አመት መንግስት ውይይት
2:05:16
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 63 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 4,2 МЛН