Temeche Negus - Degemo Ney | ደግሞ ነይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 576,838

GoldenRecordsWorldwide

GoldenRecordsWorldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 жыл бұрын
ሙዚቃ አልወዲም ግን ይሄን ልጂ በቀራርቶዉ አይቸዉ ጀግና ነዉ 👍👍👍👍👍💯💯💯💯
@user-xv6ct2by6d
@user-xv6ct2by6d 2 жыл бұрын
በቅርርቶአንደኛ
@UserTest-b5l
@UserTest-b5l Жыл бұрын
​@@user-xv6ct2by6d❤
@sintayehualemu903
@sintayehualemu903 3 жыл бұрын
ቀረርቶህ በጣም ያምራል በቀረርቶህ ነው ያወኩህ በርታ ለካን ዘፋኝ ነረሀል
@Ameleabebe-s3p
@Ameleabebe-s3p Жыл бұрын
❤የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገራችንን.......
@HenokMelkamu-du6bx
@HenokMelkamu-du6bx 10 ай бұрын
Nait
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታልኝ የኔ ፋኖ ❤❤❤❤❤ 1:35
@MolaAlkaabi
@MolaAlkaabi 4 күн бұрын
ድምፀ መረዋዉ ተመቸ ንጉስ ፈጣሪ አድሎሀል ያንተን ድምፅ ሰምቸ እንባየን አፈሳለሁ ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰላምታና ፀጋ እንድሁም ጥበቃዉ አይለይህ እናት ወልዳለች አንተን
@yibelawoke3078
@yibelawoke3078 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል ያገሬ ልጅ በርታ ወድጀዋለሁ ሁሉም ያምርብሃል
@ZEMEN469
@ZEMEN469 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን በርታ በጣም ጎበዝ ነህ በተለይ በቀረርቶ ወንዳወድነትህን በጣም ወድጀሀለዉ የአማራ ልጅ
@SebelyouTube-p8r
@SebelyouTube-p8r Жыл бұрын
የኔ ጀግና ያንተን ቀረርቶ ሰምቸአልቅሻአለሁ በርታ እግዚአብሔር ተበላተኞች ይጠብቅህ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 3 жыл бұрын
አማራነቴ ክብሬና ኩራቴ💚💛❤💪💪💪💪
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 2 жыл бұрын
በስቱ ኣደለህ ኣምላክ የማቱ ሳላን እድሜ ስጥህ ፈጣሪ ኣሜን
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hosanna3393
@hosanna3393 6 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ምርጥ ነው ይመቻቹሁ
@birhanwube1346
@birhanwube1346 2 жыл бұрын
ዋው ሙዝቃዉን ወድጀዋለሁ ያምራል ፍጣር ይጠብቅህ ያገሬ ልጅ
@ራህማቱየብ
@ራህማቱየብ 3 жыл бұрын
ጀግናው ያወኩህ ሀገሬ ታማብኝ የሚለው ነው ቀረቱህ ይምጣብኝ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 жыл бұрын
እኔም በዛ ነዉ ያወኩት
@user-xv6ct2by6d
@user-xv6ct2by6d 2 жыл бұрын
በጣም
@andargachewabeje7978
@andargachewabeje7978 2 жыл бұрын
Like
@የለገደመለ
@የለገደመለ 11 ай бұрын
❤❤👌🤩🤩
@aregatesfa2074
@aregatesfa2074 3 жыл бұрын
ዎው ያምራል ቆንጆ ድምፅ አለህ በርታ ወንድሜ።ገጠር ውስጤ ነው።አሁን ግን ውጭ ሀገር ነኝ ሙዚቃዎችህን ስሰማ አለቀስኩ ምክንያቱም ትዝታ አለብኝ የልጅነቴ በጣም አለቀስኩ ስፍስፍ አለ አንጀቴ።
@Ameleabebe-s3p
@Ameleabebe-s3p Жыл бұрын
😮
@mercynumerous9078
@mercynumerous9078 Жыл бұрын
የኔ ውድ❤
@haymanotgedefaw90
@haymanotgedefaw90 3 жыл бұрын
...am surprised of watching ma birth place... nice voice you have ... be courageous!!!
@misteryemane4749
@misteryemane4749 6 жыл бұрын
ማመኔ እንደጎዳኝ ውስጤ ቢረዳውም ስህተቷን እንኳን ባይ እኔ አልተከፋሁም! ተመቸ ንጉስ ያምራል ተሜ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
በሑሉም አድሎሐል ፈጣሪ ወንድም የኔ ጀግና ❤😘
@atalayyalew8093
@atalayyalew8093 2 жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ በርታልኝ
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 2 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ ስደት ሰለችኝ 💔💔💔 ተው ልጅነቴ ተመለስ ልቦርቅ ልጫወት🇪🇹 ያልተኖረ ልጅት ላልቅነው በስደት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ እናፍቅሽለሁ ሁለየም😭🇪🇹🇪🇹
@Zahra-np1jf
@Zahra-np1jf 4 ай бұрын
አይዞሽ😢😢ውድ
@SeadaDdd
@SeadaDdd 2 күн бұрын
ውይ ተመቸ ትለያለህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@saafosaafo7915
@saafosaafo7915 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድህ
@kedobelay2875
@kedobelay2875 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ወድማችን
@الاولالاخير-ق5ج
@الاولالاخير-ق5ج 6 жыл бұрын
Waw temuya yena marr betam dess elal Sariya yena wedd biritu
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 2 жыл бұрын
እንዴ በቅርርቶ ነበር የማቅህ በርታ የአማራ ልጅ ሼር አርጉ በረታ ወንድማችን
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Enem
@MekuanetDebebe-w1d
@MekuanetDebebe-w1d Ай бұрын
የአማራ ልጁ በሁሉም አይበገርም አማራነቴ ኩራቴ
@lubabaseid2901
@lubabaseid2901 Жыл бұрын
ጀግናው ያማራልጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ይመችህ ድልለአማራችን
@ageriatsega1507
@ageriatsega1507 3 жыл бұрын
በርታልን የኛ ጀግና
@fantansheasenake4257
@fantansheasenake4257 4 жыл бұрын
የኔ ልዩወች ስታምሩ
@nardosayele3465
@nardosayele3465 3 жыл бұрын
በርታ ቆንጆ ነው
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ
@ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ 3 жыл бұрын
ጀግናነህ ማፍቀረምትችላለህሀሀሀሀ
@TegstTegst-x4l
@TegstTegst-x4l Күн бұрын
ቅራርቶህን ሰምቼ አልጠግበዉም በጣም ነዉ የምወደዉ
@سعيدالنقبي-ظ6ن
@سعيدالنقبي-ظ6ن 3 жыл бұрын
አዳናቂውም አፍቃሪው ነኝ ሰላም ይብ
@habtamuayalew6750
@habtamuayalew6750 2 жыл бұрын
ሁሉም ያምርብሀል በርታልን
@TegstTegst-x4l
@TegstTegst-x4l Күн бұрын
ያገሬልጅ ❤❤❤❤❤ስወድህ የኔጀግና
@talitali3761
@talitali3761 2 жыл бұрын
ስወድህ የእኔ ቆንጆ!!!
@gdfghbfdxcsfgsdddfgg4339
@gdfghbfdxcsfgsdddfgg4339 2 жыл бұрын
እረኛየ
@semiragetachew1119
@semiragetachew1119 Жыл бұрын
ቅርርቶህ ነው የሚያምረው ወድሜ በርታ
@ትግስትጅ
@ትግስትጅ 5 ай бұрын
ወድሜኑርልኝበጣምነውየምወድልህ❤❤❤❤❤❤😂
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 8 ай бұрын
ልዩነህ ወንድም አይዞ ህበርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራ በመሆኔ ኮራሁባቸው በእናንተ❤❤❤❤❤ እኔማ ስ ደትያን ገላታኛል😢😢😢😢😢
@AlemYene-s1i
@AlemYene-s1i 7 сағат бұрын
የኔጀግናየ❤❤በርታልኝ❤የበላይትፋሽ❤❤❤❤❤
@werka9756
@werka9756 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ👍👍👍👍👍👍👍
@ghffvbhg6961
@ghffvbhg6961 2 жыл бұрын
ሠላም ነውየኔውድድድ
@BiniyamTamiru-g2j
@BiniyamTamiru-g2j Жыл бұрын
ተመቸ ንጉስ ኑርልኝ ወድሜ
@xpk5509
@xpk5509 Ай бұрын
የኔ ስስት ስወደው ❤❤❤❤
@EthioNas
@EthioNas 6 жыл бұрын
*የ golden music ቤተሰቦች ዮቱብን ለበጎ ነገር አንጠቀምበት መልካምነት ለራስ ነው አፖችን በማስተማር ላይ እገኛለው ቻናሌን ይጎብኙ አመሰግናለው🙏*
@ሞሚሚዲያወለጋዋ
@ሞሚሚዲያወለጋዋ 3 жыл бұрын
አህለን አህሜ እሺ እንመጣለን ኢንሻ አላህ👍👍👍👍
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
እውይ ጀግናዬ የኔ ፋኖ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@besttelecom8645
@besttelecom8645 6 жыл бұрын
በርታ ያምራል 👌👌
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 6 жыл бұрын
ያዝ ጎጃም😘😘ስወዳችሁ
@שלום-פ4ג
@שלום-פ4ג 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
የኔ ጀግና💪🇨🇬❤😘😘😘
@AynalemSiefu
@AynalemSiefu Жыл бұрын
ወንድሜኑርልኝ❤❤❤❤
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
ስወድህ ቅርርቶን ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠግብም ከንባጋር ካልተሳሳትኩ በቅርቡ የተለቀው የሱ መሰለኝ🇨🇬🙇
@ሞሚሚዲያወለጋዋ
@ሞሚሚዲያወለጋዋ 3 жыл бұрын
አወ ዬሱ ነዉ እኔ ራሱ ጫካ ያለሁ እስኪ መስለኝ ነዉ ያዳመጥኩት ወላሂ
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
@@ሞሚሚዲያወለጋዋ በጣም ማርያምን ደስስ ይላል የኢዮጵያ አምላክ ሀገራችን ያስብልን😢🇨🇬🙏
@ሞሚሚዲያወለጋዋ
@ሞሚሚዲያወለጋዋ 3 жыл бұрын
@@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ አወ አላህ ሰላም ያርግልን ዉዴዴ ያረቢቢቢ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ስወድህ ቅርርቶን ባዳምጠው ባዳምጠው እልጠግብም ከንባጋር ካልተሳሳትኩ በቅርቡ የተለቀው የተ. መስለኝ
@alemneshbekele5463
@alemneshbekele5463 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው 🇪🇹💓💓💓👍👍👍👍
@leenlook8213
@leenlook8213 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@Aimlte
@Aimlte 4 ай бұрын
ይመችህ ወዴድኩት
@بيادر-ت9س
@بيادر-ت9س 11 ай бұрын
በርታአሪፍነው❤❤❤❤❤❤
@mesretleyew1174
@mesretleyew1174 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚💔 አሪፍ ነው በርታ
@hayatazhari4426
@hayatazhari4426 2 жыл бұрын
ሽለላ ነው የሚያምርብህ
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 Жыл бұрын
በርታ❤❤❤
@berkiberki3647
@berkiberki3647 2 жыл бұрын
ዉይ አተለይ ሰወድህ
@BirukDeslge
@BirukDeslge Жыл бұрын
እወድለለሁ
@bethelkehali
@bethelkehali 3 жыл бұрын
በርታ አብሮ አደጌ
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 Жыл бұрын
ትችላለህ ተመቸ✔️
@abelalem1666
@abelalem1666 3 жыл бұрын
Teme kirartohn berasih copyright asimezigibew betam arif sira new Ena lela shilela bitazegaji Adnakih negn
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 3 жыл бұрын
ብቃት ያለውልጅነው በሁሉም ሙያወቹ👍👍🇪🇹🇪🇹
@alemstehayberehenu4291
@alemstehayberehenu4291 3 жыл бұрын
ወይድምፅእዴትነውየሚአምረውከክፉነገረይጠብቅህፈጣሪ
@torishtorish7655
@torishtorish7655 2 жыл бұрын
Wawwww temche yagere lij berita
@መሲሐበሻ
@መሲሐበሻ 6 жыл бұрын
ተሰፍሬ እና ታገሬ ብርቅም እና ታሳዬኛ አላቹህ
@AynalemSiefu
@AynalemSiefu Жыл бұрын
የኒጀግና😂😂😂😂❤
@RuriTiti
@RuriTiti 10 ай бұрын
አይዞህ በርታ
@AbejeaddisJemberi
@AbejeaddisJemberi 10 ай бұрын
ይመችህ
@enatacademy
@enatacademy 3 жыл бұрын
ሃገሬን አሞብኝ
@shaga833
@shaga833 2 жыл бұрын
የእኔ መረዋየ
@selam8130
@selam8130 3 жыл бұрын
wawww yamral 💃❤👍
@ሊዲያየማርያም
@ሊዲያየማርያም 6 жыл бұрын
😘😘😘😘 ገጠር ዉስጥ ነው
@getanehlikinaw703
@getanehlikinaw703 2 жыл бұрын
ይመችህ ፈጣሪ አድሎሀል
@degeswtaerkegn8837
@degeswtaerkegn8837 2 жыл бұрын
ጎራው ስትል ነው ሚያምርብህ
@AynalemSiefu
@AynalemSiefu Жыл бұрын
የኒጀግና😂😂😂😂❤ 5:13
@abnetmulatu611
@abnetmulatu611 2 жыл бұрын
Wowwww
@yenesewalemay6382
@yenesewalemay6382 3 жыл бұрын
Gemnanaw ,eyalik meshelel new bante emiyamrew
@Erimiyashoyiso
@Erimiyashoyiso 5 ай бұрын
Yamirali❤❤❤❤❤
@BellaBella-uc5lo
@BellaBella-uc5lo 3 жыл бұрын
Bella❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 2 жыл бұрын
ዋዉ ድምጥ ኣፈር ልብላለህ የኔ ቆጆ
@UuUu-rx4bp
@UuUu-rx4bp Жыл бұрын
በሌላ አባባል አለ፣፣ ዠየ፣፣የየ፣ነበ????
@hassanhakim5520
@hassanhakim5520 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ አተልጅ
@AbduAbdu-h3i
@AbduAbdu-h3i 5 ай бұрын
ዋው
@abiotanteneh9573
@abiotanteneh9573 5 жыл бұрын
temie I do not belive, you have a potential to be a popular musician. Great work no words to express my feeling. Never giveup dreming, continue
@marti5961
@marti5961 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ሰወድህ😘❤
@selamalemu4868
@selamalemu4868 3 жыл бұрын
የኔ ማር ታምራለህ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
My hero💚💛❤💪
@QwQw-e1g
@QwQw-e1g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tiruworkgedifew8653
@tiruworkgedifew8653 2 жыл бұрын
ቆንጅየ ስወድህ የተዋጣልህ ነህ
@berkahok1371
@berkahok1371 2 жыл бұрын
ዋውእውነትምይመቸውአቦይመችህውስጤነህ
@yetbarkyetbarek3798
@yetbarkyetbarek3798 2 жыл бұрын
ተመቸ
@elianatube1195
@elianatube1195 9 ай бұрын
Smetn mamek kebadi newu aznalehu
@SalamSalam-ip8sl
@SalamSalam-ip8sl 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@selamleethiopiayehun6506
@selamleethiopiayehun6506 6 жыл бұрын
ደሞ ነይ ነይ
@selamleethiopia3957
@selamleethiopia3957 5 жыл бұрын
እሙ ነይ ነይ
@mulomulo1211
@mulomulo1211 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@hayatazhari4426
@hayatazhari4426 2 жыл бұрын
በርታ በሽላው ግን ትለያለህ
Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ -  መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)
10:06
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 2,1 МЛН
"አገሬን አሞብኝ"
28:39
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 818 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Temeche Niguse - የሰው መጨረሻ| ተመቸ ንጉስ -Yesew Mechersha New Ethiopian Music 2024(Official music) #temche
8:28
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 422 М.
ደሞ ነይ Demo Ney Habtamu Shambel
5:46
Habtamu Yeshambel Official
Рет қаралды 88 М.
Temeche Nigusea - Yasayegnal | ተመቸ ንጉሴ  - ያሳየኛል New Ethiopian Music 2022(Official Music)
7:27
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 142 М.
Gojjam 1978
8:08
Getachew Beyene
Рет қаралды 5 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН