Temeche Nigusea - Yasayegnal | ተመቸ ንጉሴ - ያሳየኛል New Ethiopian Music 2022(Official Music)

  Рет қаралды 140,885

Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት

Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ Жыл бұрын
አይ ቅኔዉ በጣም ያማል ተመቸ ንጉስ የዘመናችን ፋኖ❤❤❤❤
@የማዳምቅመሞችቤት
@የማዳምቅመሞችቤት 2 жыл бұрын
መለያየት ማንም አይፈልግም ግን የሆነ ግደታ ከሆነ በቃ 😔
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 5 ай бұрын
እሄ ሙዚቃ የፍቅረኘየ ማስታወሻ ነው ህመምምምምምምም ብቻ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😰😰
@halima6958
@halima6958 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ይምቻል በርታ በዙ ነገር እጠበቃለን አንተ ጠንከር ጀግና ነህ የሃገሬ ልጅ በርታ አይዞህ
@belgech-186
@belgech-186 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ ድንቅ ተሰጥዖ ፡ በርታ
@cell4844
@cell4844 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን የኔ ወንድም በጣም ይምራል
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ጥሩ ድምፅ ዐለህ።
@yabsrabantihun3669
@yabsrabantihun3669 Жыл бұрын
የኔ አባት በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን 👍👍👍👍👍
@גטנךנגוסה
@גטנךנגוסה 2 жыл бұрын
የኔ አባት በጣም ትችላለክ የሀገሪ ልጅ ትችላለክ በርታ
@MulukenNibret
@MulukenNibret Жыл бұрын
ተመቸ ወቅቱን እና ጊዜውን የሚመጥን ዜማ በርታልኝኝኝኝኝ
@מסגבובאוק
@מסגבובאוק Жыл бұрын
የኛ ጀግና።አርበኛ አክባሪህ እና አድናቄህ ነኝ የወቅቱን ሁኔታ ተገዝብህ ጥግ ያዝ ከይቅርታ ጋር
@tizulame8781
@tizulame8781 2 жыл бұрын
ተመቸዬ😍😍😍
@yehalaworki-ez7qz
@yehalaworki-ez7qz Жыл бұрын
Bertatrunewu
@LuluLuldua
@LuluLuldua Жыл бұрын
ዋውውው በተለይ ቅራሪቶው በጣም ነው ደሥ ይሚሉው በርጣ ምርጥ ስው
@aisa-rr6gy
@aisa-rr6gy Ай бұрын
የአማራይቱልጅ ሥለመተከል ይዘፈንልን ወንድሜ❤
@hayatazhari4426
@hayatazhari4426 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@AAa-z3k4s
@AAa-z3k4s 14 күн бұрын
እህህህህ❤❤❤❤ ልክ ይሄን ሲልክልኝ ከልቤ ነው እሺ ያልኩት ሁሉንም ትቼ ወሰኩ አብሬ ለመኖር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Naanal-df7qn
@Naanal-df7qn 2 ай бұрын
ዋዉ በርታ በጣም አሪፍ ነዉ
@mullunanny641
@mullunanny641 2 жыл бұрын
በጣም ትችላለህ በርታልን
@mimenoor3224
@mimenoor3224 2 жыл бұрын
ጎበዝአይ፣መለየትዝታቀሰቀስክብኝ፣በርታ
@ማሂአማራቱ
@ማሂአማራቱ Жыл бұрын
ወይኔ ባሌ ይቀር በለኝ መከራውን እኮ ነው የማሳየው ማርያም ን ይህን ሙዚቃ ካየ የሚጋብዝኝ ይመሰለኛል 😅😅 አኛ ሴቱች የሚወደነን አንወድም 😊😊
@DgHtef-gb3et
@DgHtef-gb3et 6 ай бұрын
ከገባችሁእራሱሀሪፍነዉ::
@BinyamChere
@BinyamChere 6 ай бұрын
አዎ ካወቃችሁት እማ እናተን ማጥፍት ነበር
@lijalemworkie7592
@lijalemworkie7592 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ተመቸ
@cell4844
@cell4844 2 жыл бұрын
በርታ
@lijnati4297
@lijnati4297 Жыл бұрын
ante lene liyu neh ishii berta
@የማርያምነኝአናኒያ
@የማርያምነኝአናኒያ 2 жыл бұрын
ዋው ምችት ይበልህ ደሜ
@מסגבובאוק
@מסגבובאוק Жыл бұрын
አርቲስት ተመቸ የቅኒ አዘራርፍ በቃ ተከተተ እኛ ጀግና አርበኛ በርታልኝ
@mekatubu4104
@mekatubu4104 2 жыл бұрын
ተመቸ ይመቻል በጣም
@tiruworkgedifew8653
@tiruworkgedifew8653 2 жыл бұрын
ወይይይይይይ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@RukeyaM
@RukeyaM 4 ай бұрын
የአማራ ጀግና ነህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ቅድስትቅድስት-ቐ6ኀ
@ቅድስትቅድስት-ቐ6ኀ Жыл бұрын
አይዞህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Tadilamiret
@Tadilamiret Жыл бұрын
ኑርልን የኔ ጌታ
@ትግስትጅ
@ትግስትጅ 3 ай бұрын
ጀግናወድምአለም🎉 🎉❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤
@mebetalipi
@mebetalipi 3 ай бұрын
አይይይይትዝታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ትግስትጅ
@ትግስትጅ 3 ай бұрын
በርታየኔጀግናአማርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:34 ጊ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HfDt-jk1mr
@HfDt-jk1mr 6 ай бұрын
ዋው🎉🎉❤❤❤
@mimek8968
@mimek8968 2 жыл бұрын
ማኛዬ ምችት ይበክ ስወክ ውይ ድምጽህ አልጠግበውም እኮ
@musemulugetamulugeta5335
@musemulugetamulugeta5335 2 жыл бұрын
አይ ድምፅ ስወድህ በርታ አይይይይ መለየት አይኑ ይጥፋ
@endeshaw9424
@endeshaw9424 Жыл бұрын
የደረጀን ዝፈንልኝ
@samiramajid-o2l
@samiramajid-o2l Жыл бұрын
ይሄንሙዚቃህንበጣምነዉእምወድልክ
@yehuluayenbiyalfew7091
@yehuluayenbiyalfew7091 Жыл бұрын
ይመችህ አቦ በጣም ያምራል
@GeteTesfie
@GeteTesfie 11 ай бұрын
የዚህን ቪዲዮውን ፈልጌ አጣሁት ፣ ከየት ላግኘው ?
@ትግስትጅ
@ትግስትጅ 5 ай бұрын
የእኔጀግናበርታልኝወድሜ❤❤❤❤
@TigistTade
@TigistTade 5 ай бұрын
ተዋት❤❤❤❤
@semawsisay12
@semawsisay12 6 ай бұрын
ተምየ ሀሪፍ
@ሀገሪይመመኪያየ
@ሀገሪይመመኪያየ 2 жыл бұрын
Wow ymelcheh
@wondimenehmunaye792
@wondimenehmunaye792 Жыл бұрын
ተምዩ ካንተ ጋር መዝፈን እፈልጋለሁ
@hxhjd7504
@hxhjd7504 Жыл бұрын
ይመቺህ
@selam518
@selam518 Жыл бұрын
ስወድልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@borena-saynt6732
@borena-saynt6732 2 жыл бұрын
betam des ylal
@yirgeduadmaw4547
@yirgeduadmaw4547 Жыл бұрын
NICE ABO DIMTSI ABESAYE
@TenagneBasha
@TenagneBasha Жыл бұрын
የኔኩሩ
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv 5 ай бұрын
ኧረ አባዩ የዘመኑን የጊዜውን ሁናቴ ቃኝተህ አዚመከዋል ሁሉ ሚስቱን ፍቅረኛውን ያሰደደ ስለሆነ ናፍቆት ፍቅር ያለበት በዛው ላይ በየቲክቶኩ ተዋውቀው የተረሳሱና የተቀየሩ ስላሉ በጣም ለብደት እዳይሰጥ ዘፈኖችህ ያስፈራሉ
@ገብርኤልአባቴ-ቘ7ኘ
@ገብርኤልአባቴ-ቘ7ኘ 6 ай бұрын
❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@sileshmola1887
@sileshmola1887 Жыл бұрын
I appreciate you
@አሙዩቱብ-ጀ4ዘ
@አሙዩቱብ-ጀ4ዘ Жыл бұрын
ተመቸ ይመቸልበ
@salmancell3467
@salmancell3467 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshtagele1890
@belayneshtagele1890 Жыл бұрын
@ፋኖስ-ኘ9ለ
@ፋኖስ-ኘ9ለ Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MsAisai33
@MsAisai33 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yehalaworki-ez7qz
@yehalaworki-ez7qz Жыл бұрын
Brta
@HwatiHwati
@HwatiHwati 10 ай бұрын
Betamtilyalhi beritawnidimayiniwdihalniyagrligamibsa
@lijnati4297
@lijnati4297 Жыл бұрын
lene mirtiye new
@abrhammengist7990
@abrhammengist7990 2 жыл бұрын
yemechih yenie wondim
@ቅድስትቅድስት-ቐ6ኀ
@ቅድስትቅድስት-ቐ6ኀ Жыл бұрын
አይዞህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@negestatmesafint-je8cq
@negestatmesafint-je8cq Жыл бұрын
😂
@dagnezelalem7564
@dagnezelalem7564 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ይምቻል በርታ በዙ ነገር እጠበቃለን አንተ ጠንከር ጀግና ነህ የሃገሬ ልጅ በርታ አይዞህ
@LuluLuldua
@LuluLuldua Жыл бұрын
@Hjcd-wi6oz
@Hjcd-wi6oz 8 ай бұрын
❤❤❤
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ Жыл бұрын
❤❤❤
@yonasTadele-l8s
@yonasTadele-l8s 6 ай бұрын
❤❤❤
@የለገደመለ
@የለገደመለ 3 ай бұрын
❤❤❤
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Temeche Niguse - የማይሆነው ላይሆን | ተመቸ ንጉስ -Yemahonew Layhon New Ethiopian Music 2024 (Official music)
9:37
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 92 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 12 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:59
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,2 М.
Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ -  መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)
10:06
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 2,1 МЛН
Aschilosh
6:50
Dawit Tsige - Topic
Рет қаралды 10 МЛН
Temeche Niguse - የሰው መጨረሻ| ተመቸ ንጉስ -Yesew Mechersha New Ethiopian Music 2024(Official music) #temche
8:28
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 411 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН