ያሳዝናል አለልኝ አዘነ በሚስቱ ነው የተገደለው ዛሬ ከፍርድ ቤት አስደንጋጭ ነገር ተሰማ Guramayle Ethiopian Daily News

  Рет қаралды 126,728

Guramayle ጉራማይሌ

Guramayle ጉራማይሌ

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Ай бұрын
እግዚአብሄር ነፋስህን ባፀደገነት ያኑረዉ ወድሜ በጣምአሳዘከኝ ታሪክህንሥሠማ የባሰ ዉስጤደማ 😢😢😢ፋርድ የማያጓድልአምላክ ይፋረድልህ አተን የገደሉ ሁሉ ኑሮቸዉ እደቃየል ይሁን 😢😢😢
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
አቤቱ መደሀኒያለም 💔💔😭😭😭
@MilkaHaile-j3t
@MilkaHaile-j3t 2 ай бұрын
ኡኡኡ እግዚአብሄር ይፍረድ
@BizuyeTefera
@BizuyeTefera Ай бұрын
ፈጣሪ ያችን ይፍረድ ወጣቱን የገደለ ዘሩ አይባረክ
@GirmaKebede-z6j
@GirmaKebede-z6j 2 ай бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ያዛዝናል
@workjoozil
@workjoozil 2 ай бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭
@eshetetareke4862
@eshetetareke4862 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@negestnegest1416
@negestnegest1416 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርድ እፍ ወንድሜይ😢😢😢😢
@AlemBelaye
@AlemBelaye 2 ай бұрын
እዉነቱን እግዚያብሔር ያዉጣለት
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do Ай бұрын
ፈጣሪ ደምህን ያውጣልህ !አፉ ለወላጅ እናትህ አዘንኩ !
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 ай бұрын
እርሷም እውነት ከሆነ በቁሟ ሞታለች። ወላድ እናት ብቻ ሳይሆን እናት ኢትዮጵያም ድንቅዬ ልጅዋን አጥታለች። እውነት ይወጣል።
@yaredmatheos2465
@yaredmatheos2465 Ай бұрын
ነፍስ ይማር።
@Mesert-f2g
@Mesert-f2g Ай бұрын
በጣም ያማል 😢😢😢😢😢
@Emu1414
@Emu1414 2 ай бұрын
ለገዘብና ለእግዚአብሔር አትገዙ ይላል ቃሉ ምንም ያህል ሀብታም ብሆን ለምወልዱት ልጆች ነው ንብረታቸው ይፍረድ የንፁው ደም አምላክ የአቤል ደም ወደ እኔ እየጨሄ ነው አለ እግዚአብሔር ቃየንን
@JamilaAbuarebo
@JamilaAbuarebo 2 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥ያሳዝናል
@Mohammed-e9w9h
@Mohammed-e9w9h Ай бұрын
አይ የኔ አባት ፈጣሪ ነፍስህን ይማረዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AlemTesfaye-mb3qb
@AlemTesfaye-mb3qb 3 күн бұрын
ምን አድርጓት ግን እውነት ከሆነ ያሳዝናል😢
@Yosafe-ke5qh
@Yosafe-ke5qh Ай бұрын
እግዚያብሔር እውነቱን ያውጣለት ፈጣሪ ይፈረድ አደራ
@RozaAbebe-y1v
@RozaAbebe-y1v Ай бұрын
ደምህን እግዚአብሄር ያውጣልህ
@ENIYATWELDE
@ENIYATWELDE Ай бұрын
እግዛብሔር እዉነቱን ያዉጣ የእናት እንባ የንጹህ ደም ፈሳ አትቀርም ከእግዛብሔር እጅ በላይ ረጅም የለም
@EmebetAdane
@EmebetAdane Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ከዚህ አለም በሞት የተለየን ወድማችን ወድማችን ነፍሱን ይማርልን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላዉ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ያድልልን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢
@tsik914
@tsik914 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ
@HanagedefawBezabh
@HanagedefawBezabh Ай бұрын
ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርህ😊
@Yeneneshdjsvhaykxud
@Yeneneshdjsvhaykxud Ай бұрын
ሰነፍስ ይማር
@HilinaFekadu
@HilinaFekadu 18 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ በል ኢትዮፒያ አይባልም
@Monaniz
@Monaniz 2 ай бұрын
😢😢😢ያማል በጣም😢
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 2 ай бұрын
ነብሱን ይማር።
@yordibekele6990
@yordibekele6990 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዪፋረዳል
@YdnekachewBeyeneYdna
@YdnekachewBeyeneYdna 17 күн бұрын
አምላክ ፍርዱን ይስጥ ያሳዝናል ነፍስ ይማር
@Weloyewa-g6o
@Weloyewa-g6o 2 ай бұрын
በጣምያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@serekebirhan-m6u
@serekebirhan-m6u Ай бұрын
ያማል
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 2 ай бұрын
አቤት እግዚኦ😢
@SelamawitSibhat
@SelamawitSibhat Ай бұрын
ነፍሱን ይማረዉ።ለገዳዮችም መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ ለቤተሰቦችም መፅናናቱን ይስጣቸዉ።
@ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
@ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@KalebAsmelash
@KalebAsmelash 2 ай бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
@YoditRyh
@YoditRyh 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@ElenniAnjulo
@ElenniAnjulo Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ejegi betam yasazenale uuuuuufffff
@WeWee-hj8gv
@WeWee-hj8gv Ай бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@Bemnetabebawbemne
@Bemnetabebawbemne 2 ай бұрын
ጌታይፍረድ
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn Ай бұрын
ይችን ሰይጣን ከነአባሪዋ ትሰቀል ላጃችንን ነብስ ይማር
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
ፍርድ ለጌታ ይሔ አልሠማም እውነት በግዜዋ ትውጣ ነፍስሕ በሠላም ትረፍ 😭😭😭
@alemneshbefirdu8166
@alemneshbefirdu8166 Ай бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢አቤት ገንዘብ ስንት ጉድ አሳየን ያሳየናልም ፈጣሪ ይፍረድ ትንኘን መግደል ያሳዝናል አይደለም ይሔን የመሰለ ወጣትና ቆንጆ ልጅ እንዴት ያማል😢😢😢
@AlemBelaye
@AlemBelaye 2 ай бұрын
@@peacelove4778 እዉነት አይመስልም ለገዘብላእዳይባልእሱምቢኖር የበለጥ ተጠቃሚነች እጂ ገዘብን አታጣዉምእንዲሁም የሱመኖር ሞገሷነበር የሱን ደም መደሃኒያለም ያዉጣለት እማይመስል ነገርነዉ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
ሚስቱን አልወነጀልኩም ገንዘብ እንዴት እንደነገሰ በሐገራችን ባጠቃላይ ነው የተናገርኩት
@TrshomeDesta
@TrshomeDesta Ай бұрын
ይገርማራል
@hellenayele1137
@hellenayele1137 2 ай бұрын
አቤት ጭቃኔሽ እግዜር ያፅናሽ እናቱ
@yosefegebremedn898
@yosefegebremedn898 17 күн бұрын
ሚስት እንደዚ ካደረገች እግዝአብሔር እውነቱን ያወጣዋል
@አያንቱ
@አያንቱ Ай бұрын
😢😢😢ፊትህ
@SAds-r6c
@SAds-r6c Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይፍርድ
@yoditmesganaw1275
@yoditmesganaw1275 Ай бұрын
እግዚሀብዬር መልስ ይስጥ
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 Ай бұрын
አላህዬ የዚህን ወጣህ ገዳዮች አጋልጽለት 😭😭😭😭😭😭😭
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh Ай бұрын
Uff betam Yamal
@Melkam-y9g
@Melkam-y9g 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@tigistabebebekele
@tigistabebebekele Ай бұрын
መጀመሪያውም ብያለው ምን ጎሎት ነው እራሱን ሚያጠፋው ? ሰው እደገደለው እርግጠኛ ነበርኩ ሚሰቱን ግን በፍፁም አላሰብኩም አልጠራጠርም እሱዋም በተክሊል ያገባችውን ባሉዋን ያውም ታዋቂውን ሰት ተሰፋ ያለውን በተጋቡ በወራቶች ለምን ታሰገድለዋለች ንብረቱ በእጁዋ ተደላድላ መኖር እየቻለች ለምን ታሰገድለዋለች ካረገችው ጨካኝ ናት ።ይሔንን የመሰለ ወጣት ባጭር አሰቀሩት😢😢😢😢😢
@nardi3585
@nardi3585 2 ай бұрын
መጀመሪያም በሰው እጅ ካልሆነ አያሳምንም አሟሟቱ ።
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 Ай бұрын
Iwenet fetari yfred😢😢😢😢
@alemayehu8764
@alemayehu8764 Ай бұрын
ትክክለኛው ፍርድ እና ፍትህ ያስፈልጋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረትን ስለወሰደ ትክክለኛውን ፍትህ ለተጎዱ ቤተሰቡ፣ ለሌላው ግለሰብ አስተመሰሪ ሊሆን የሚችል በሕጉ መሰረት ቅጣት መጣል፣ እናቱ የልጇ ንብረት ከሆነው የማይንቀሳቀስ እና ተንቀሳቃሽ እንድተከፈል ማድርግ ፣ 8:14
@BettyvEfrata
@BettyvEfrata Ай бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ
@etalembasha9565
@etalembasha9565 2 ай бұрын
Betame Yasazenal.
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 Ай бұрын
የእህቷ ባል
@Sinaan-h8l
@Sinaan-h8l 18 күн бұрын
😮😮😮😮
@Lily-zo6jd
@Lily-zo6jd Ай бұрын
😢😢😢
@SrhirutGetachew
@SrhirutGetachew Ай бұрын
ሰላም አግኝተሽ ትኖሪያለሽ
@HanaZene-w3j
@HanaZene-w3j 7 күн бұрын
Yemir new gin yemir eska awun almenem mestu endate balani uuuffee yemir yamal😭😭😭😭😭😭😭😭
@TemesgenWondu-z3i
@TemesgenWondu-z3i 7 күн бұрын
አሰን 2:24
@hannaasfaw8478
@hannaasfaw8478 Ай бұрын
ሚስቱ በፍፁም አታደርግም
@MesayDebebe-p7g
@MesayDebebe-p7g 2 ай бұрын
እግዞ ሚስቱ ከሆነች በጣም አስፈሪ ነው ለመናገር ይከብዳል።
@TadeseNigate
@TadeseNigate 17 күн бұрын
እህህህህህህ እሱን አታሱብኝ በቃ ያመኛል ድሮም አውቄዋለሁ እራሱን እንደማያጠፋ
@abdullahd630
@abdullahd630 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@maps1572
@maps1572 Ай бұрын
ኢትየፒያ የት ነው ?
@meseretworkneh5077
@meseretworkneh5077 Ай бұрын
ፋትህ ለዝህ ያገር ሐብት
@ShewayeeyasuShewayeeyasu
@ShewayeeyasuShewayeeyasu 2 ай бұрын
አረ በጣም ያሳዝናል እውነት ሚስቱ እንዲ ካደረገች እውነት በጣም ይከብዳል ምን ሲጣን አሳሳቶት ከሆነ እንጀ እኔ እንጃ ብቻ ፈጣሪ ለሞችም ለእሷም ፍርዱን ይስጥ የሠው ደም በሰማይ ይካስሳል በጣም በጣም ለማመን ይከብዳል እንግዲህ እውነት ከእግዚአብሔር ነው ያለው አቤቱ ፈጣሪ ማረን
@Fifi-q6d
@Fifi-q6d Ай бұрын
ምንድነው ሠይጣን አሳስቷት ነው ማለት ? እሷ እራሱ የሠይጣኑ ማደሪያ ናት ? ነጠላ አለባበሷ እራሱ ያስታውቃል ሙልጭ ያለች ዱርዬ ናት ሲጀመር ቆራቢ ሱሪ አይለብስም ? ፈጣሪ የልጁ ዕድሜህ ይቺ ናት ብሎ ነው እንጂ ገዳዩ እንደሆነች ቢያውቅ ኖሮ ይቺን ጭራቅ ባላገባ ኖሮ ? ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው ለቤተሠቦቹም መፅናናትን ይስጥ አሜን ።
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Ай бұрын
አሌ እኮ የኢትዪጵያ ሃብት ነዉ ሃብታችንን ገደለችብን ፍትህ. ለአሌ
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 Ай бұрын
የእዉነት አምላክ በደኞች አድሮ ትክክለኛ ፍርድ እንዲፈርዱ ይርዳቸዉ ፈርዓ እግዚአብሔር በልባቸዉ ይደር ፍርድ ማዛባት ለዘር ዘር ስለሚተርፍ ማስተዋልን ይስጣቸዉ
@Sislema
@Sislema Ай бұрын
Nefsik beselam tiref 😢😢😢😢
@Sarah-ch2cn
@Sarah-ch2cn Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 Ай бұрын
ፍትህ ለአለልኝ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genethaile9003
@genethaile9003 26 күн бұрын
ሚስቱን ተዋት ወንድሙን ይጠየቅበት ከወንድም ጋር ልትመሳጠር አትችልም
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j Ай бұрын
Egizabehre amelake maren yekir bilene betam yasazenale
@MeselechGutule
@MeselechGutule 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@SeklawiCell-w5v
@SeklawiCell-w5v Ай бұрын
😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@FritunaTeshome
@FritunaTeshome Ай бұрын
አቤት ኮሜታተሮች ግን ምን ሆናችሁነውእዴት ነው ቤተሰብ ሚገለው አረወገን ወዴትእየሄድንነውገንዘብምንማያረገውአለመዳኒአለም ፍርድ ይስጠው ፍትህለአለልኝ አቤትኮሜታተሮችግንምንሆናችሁነውእዴትነውቤተሰብሚገለውአረወገንወዴትእየሄድንነውገንዘብምንማያረገውአለመዳኒአለምፍርድይስጠውፍትህለአለልኝ 😢
@ingidaworkwasihun2813
@ingidaworkwasihun2813 Ай бұрын
ምንድነው እምትለን ? የሱ ቤተሰቦች ተጠርጣሪውን በደንብ እንኩዋን አያውቅትም በእህትዋ ባል በለን በእህቱ ባል አይደለም
@HayiluFantaw
@HayiluFantaw Ай бұрын
አይ ሴት ማመን
@HelenAberha-ur1rc
@HelenAberha-ur1rc Ай бұрын
Ysznal betam feteh lala
@YoditAssefa-te1eu
@YoditAssefa-te1eu Ай бұрын
ክስ እኮ ፍርድ አይደለም። ፍ/ቤት እስኪ ውስን ድረስ ብንጠብቅ መልካም ነው።
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
ኢትዮፒያ ማፈሪያ ተምርሃል ምክንያቱም እያነበብክ ነው። ግን አገርህን በአግባቡ መጥራት አትችልም።
@FairouseJafar
@FairouseJafar 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Betam lebe yesebral mamen aktojal
@YonasSime-d7l
@YonasSime-d7l Ай бұрын
ለምን ?
@SoleMobile
@SoleMobile Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@KibneshDerecha
@KibneshDerecha Ай бұрын
እና ዛሬ ምናሰቀባጠረህ የ21ዱ እንደምትነግረን መሠለህ ሼር እና ኳፕ ሊክ ለመሰብሰብ የለፈውን ትቀባጥራላቹ የተዋቂ ሞት ለእነተ ምቹ ነው ብቻ ታሳዝናላቹ
@abyssinia23
@abyssinia23 2 ай бұрын
misetu bekuteter ser wula metarat alebet
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg Ай бұрын
ወይልጄን ከሞትሕ አማማትህ ወይእናትሕ እኔን እኔን ምን አይነት መከራ ነው
@genettsegaye9942
@genettsegaye9942 2 ай бұрын
betam yasazeal nebs year
@BettyvEfrata
@BettyvEfrata Ай бұрын
እኔ ይሔን ያህል የተሰማኝ ያቺ ገዳይ አስገዳይ ምንም አልተሰማትም ወንድ ቢኖርማ እህል በልታ አታድርም
@tilahunmenn
@tilahunmenn 2 ай бұрын
አሌ በጣም የምወድው ጓደኛዬ ነው በሰው እንዴ ሞተማ ጠንቅቀን እናዋቃለን
@buzazewde8499
@buzazewde8499 Ай бұрын
እዉነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ግን ምን አደረገ ካልተግባቡ በሰላም መለያየት ሲቻል ሞት ለምን ወሰነችበት ከሚወዳቸዉ ቤተሰብ ለምን መለየት ተፈለገ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ
@מסיטאריק
@מסיטאריק 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@hanaDani-q9n
@hanaDani-q9n Ай бұрын
አቤት ፍቅር ጠፍ ገንዘብ ሆነ በጠም ያሳዝናል ፈጣሪ ይፈዳል
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 2 ай бұрын
Rip😢😢😢
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН