ባለቤቷን ፍራቻ ልጇን ሽንት ቤት ጨመረቻት! እልህ አስጨራሹ የህይወት አድን ሙከራ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 464,021

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወላጆቿ ቢጨክኑባትም እሱ ግን የፈጠረውን ፍጥረት አይዘንጋም ይክበር ይመስገን።
@SabaSintayehu
@SabaSintayehu Ай бұрын
በጣም
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር Ай бұрын
አሜን ሕግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Ай бұрын
በጣም አላህ ምን ይሳነዋል
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Ай бұрын
ሰው ልጅ አጥቶ ይሰቃያል የነዚህ አጂብ ነው
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa Ай бұрын
@@ዘ-ታቦር አሜን የእግዚአብሔር ተአምር አየው 😥🤲
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Ай бұрын
ይሄ ሰው ሊሸለም ይገባል ጀግና🙏🙏
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 Ай бұрын
ምስጋና እናመሰግንሀለን ባልደረቦችህንም እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MeremJemal-r6w
@MeremJemal-r6w Ай бұрын
አው መሸለም አለበት ከልቡ ጀግና ነው
@MeremJemal-r6w
@MeremJemal-r6w Ай бұрын
የህፃኗ መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን
@yabuyab927
@yabuyab927 Ай бұрын
ምስጋና የህፃኗን ሒወት እንዳተረፍከው አንተንም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Ай бұрын
Betame ❤❤❤❤
@Lijeyassu
@Lijeyassu Ай бұрын
Amen 🙏!!!
@Martaethio363
@Martaethio363 Ай бұрын
አሜን 🙏
@onelove2401
@onelove2401 Ай бұрын
Yeah yatrfat saw besu seem betara dass yelginal entyaw gen laferd makrab albat saweya ondgiwen setan malt ayglsawem maskal now badbabi
@ebejp88
@ebejp88 Ай бұрын
God bless you more👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Ай бұрын
የአላህ ስራ ድንቅ ነው ❤ መፀዳጃ ውስጥ ገብቶ ያወጣት የእውነት በጣም ቅን ሰው ነው ሽልማት ያስፈልገዋል ebs አቅርቡትና እኛም እንርዳው
@SemiraHasen-l5u
@SemiraHasen-l5u 29 күн бұрын
ይሄ ልጅ የቤት ወይም የመኪና ሽልማት ይገባዋል 🎉🎉🎉🎉🎉የሚደነቅ እጅግ ጐበዝ ወጣት ነው ሂወቱን መስዋእት አድርጓል
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa Ай бұрын
ጌታዬ ታርኬን ቀይረው የሚለው መዝሙር ለዚህች ህፃን 😢😢 እሷማ ታሪክ ትሰራለች ወደፊት🙏
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Ай бұрын
💔😢😢🙏🕊😇🕊
@hanamelese1997
@hanamelese1997 Ай бұрын
😢😢😢
@EduEdu-jd8vg
@EduEdu-jd8vg Ай бұрын
Bwtam 😢😢😢😢
@Elshu254
@Elshu254 Ай бұрын
በጣም
@MareMare-fq4ow
@MareMare-fq4ow 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢በጣምእ ፍፍፍ😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
በተለይ መፀዳጃ ውስጡ ገብቶ ያወጣው ስሙ ምስጋና ሊመሰገን ይገባል በአጠቃላይ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ጭምር
@shewachevallier5014
@shewachevallier5014 Ай бұрын
Tebareku
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ሸዋቸቫልሊእር፶፻፲፬ ​@@shewachevallier5014
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Ай бұрын
የማይሰማ ጉድ የለም ይኸንን ያሕል ጭካኔ ተዘቅዝቆ ገብቶ ያተረፋት ጀግና በሰይፉ ሾ እንግዳ ሆኖ ክብር ሊሠጠዉ ይገባል እንላለን
@MeriEthi
@MeriEthi Ай бұрын
በትክክል
@user-Nezhia
@user-Nezhia Ай бұрын
ትክክል
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
እውነትነው
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie Ай бұрын
በትክክል
@Meron-lo3bn
@Meron-lo3bn 27 күн бұрын
እውነት ነው
@Kidist136
@Kidist136 Ай бұрын
ልጅትዋ አድጋ * አባትዋ ሊሆን የሚገባው ከጉድጉዋድ ያወጣት ልጅ ወንድሙዋ ሊሆን የሚገባው ቀድሞ ድምፁዋን የሰማው ልጅ አክስት አጎት የእሳት አደጋ ሰራተኞች ብቻ ናቸው ሌላ ወላጅ አያስፈልጋትም ❣️
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 26 күн бұрын
Tikikil ema
@SadiahHassan-h6l
@SadiahHassan-h6l 18 күн бұрын
በትክክል
@MuluTeka-i6d
@MuluTeka-i6d Ай бұрын
ህፃኗን ያወጣሃት ወጣት ግን ፈጣሪ አምላካችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በልጆች ይባርክህ በጣም ቀና ሰው ነህ
@سينكا
@سينكا Ай бұрын
ህፃኑዋን ያዳክ ድቅ ሃያል ልዑል እግዚአብሔር ስምህ የተመገነ ይሁን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Ай бұрын
አሜን ማስተዋሉን ስጠን 😢
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Alahwaki
@Alahwaki Ай бұрын
Yegna hager hig betammmm yasazinal wellahi abatuwa tefeto bet new Enat Esrbet huletum metaser alebachew😢😢
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k Ай бұрын
amen
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንፈጣሪይቅርይበለን
@mekyamekya
@mekyamekya Ай бұрын
ምስጋናው ተዘቅዝቀህ ገብተክ ልጅቱን ያተረፈ ጀግና ፈጣሪ ይባርክህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SofiaSyoum
@SofiaSyoum Ай бұрын
ምስጋናው እግዚአብሔር አግዚአብሔር ዘመንህ ዘርህ የተባረከ ይሁን ይቺ ልጅ እግዚአብሔር ድንቅ ስራውን እዩ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ናት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋት❤❤❤
@sipara8333
@sipara8333 Ай бұрын
በነገራችን ላይ የእሳት አደጋወች ከመድረሳቸው በፊት የሚችለውን ነገር ሁሉ ሲሞክር የነበረው የሰፈር ልጅ በጣም ሊመሰገን ይገባል🙏🙏🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
ለህፃኗ ያተረፍ እመቤቴ በህይወትህ ሙሉ ትጠብቅህ።
@mahder-p6r
@mahder-p6r Ай бұрын
ምስጋነው ተባብረን እንሸልመው
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Ай бұрын
ያወጣት ልጂ መሸለም አለበት እምትሉ👍👍
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Ай бұрын
እኔ እራሴ በግሌ ባገኘው እሸልመዋለሁ
@TenayeWoldemariam
@TenayeWoldemariam Ай бұрын
😮​@@zinashzeleke5038
@EBJ-w4b
@EBJ-w4b Ай бұрын
በጣም
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 29 күн бұрын
አድራሸው ይሰጠን😢😢😢
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 29 күн бұрын
​@@EBJ-w4bእሸልመው አዎተን
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Ай бұрын
የኔ ወንደም ጀግና ነህ የደግነት ጥግ ነው ያየሁብህ። የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞችና ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@Han21604
@Han21604 Ай бұрын
በጣም ማርያምን ድንገተኛ አደጋዎች ላይ እና ሀኪሞች እግዚአብሔር በታች ታላቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
ይህች ልጅ ለወደፊት ተአምረኛና ተአምር የምትሰራ ትሆናለች በእውነት፣ እግዚአብሔር ለተአምር ነው ያተረፋት፣ ለቤተሰብዋ አትስጡዋት፣
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
That was I'm gonna say 👍
@adman492
@adman492 Ай бұрын
ለቤተሰብ አትስጧት😂 እናቷ እኮ ነች ሽንት ቤት የጨመረቻት እንዴት ነው የምታስቢው ቤተሰብ አይባሉም ነፍሰ ገዳዬች ናቸው በህግ ሊጠየቁ ይገባል
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@adman492 ሁለት ሚስትም አግብቶ መኖር ሕገወጥ ስለሆነ ፡ በዚህም ወንጀል ሊከሰሱ ይገባል። 😡
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
@adman492 ምን ለማለት ይግይባችሃል መቼን እንደው በተንኮል ካልተረጎምነው በስተቀር? እኔ ትናንትና ፖሊሱ ሲጠየቅ ለቤተሰቦችዋ ተመልሳ ትሰጣለች ወይስ እንዴት ነው? ያለው ገና አላወቀውም ነው፣ ስለዚህ ያንን ተመርኩዤነው እንደዛ ያልኩት፣of occurs ነብስ በላ ናቸው እንደዛ ስለሆኑ መሰለኝ እንደዛ ያልኩት???? እባካችሁ በቅን እናስብ ወገን፣
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Ай бұрын
ሞስሊም ሊሆን ይችላል በሀይማኖታቸው ይፈቀዳል ​@@TruthEz
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ምርጥ የአመቱ ተሸላሚ ምስጋናው እና አብረውት ያሉት የልጅቷ ስም ምስጋናው ይባል የምትሉ ድምፅ አሰሙ please ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት ግሩም አባት እግዚአብሔር ያሳድጋት እናቷንም ጤናዋን ይመልስላት
@hannatesfaye3899
@hannatesfaye3899 Ай бұрын
በመጀመሪያ ትረፊ ብሎ ነብሳን ያተረፈው ጌታ ስሙ ይባረክ🙏 ሲቀጥል እራሳችሁን መስዋዕትነት ከፍላችሁ ለደረሳችሁት ጀግኖች በብዙ ተባረኩ!! ግን እናትዬዎ በምን አስችሎሽ ነው? 😢😢 አረ ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን እህ 😢😢
@ועח
@ועח Ай бұрын
የኔ እናት ስንት ልጅ የሚፈልጉ ሰዎች እኮ አሉ ምንአለ ለነሱ እንኳን ብትሰጭ 😥😥🇪🇷
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ትክክል 😢😢😢
@KadjaAhmad
@KadjaAhmad Ай бұрын
ሳህ
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Ай бұрын
እኮ
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb Ай бұрын
በጣም
@nonenone3420
@nonenone3420 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ደግ ሀገር እድሜ ለናንተ ሀገራችን ገብታቹ ምን አባታቹ ይዛቹ እንደመጣቹ እግዚአብሔር ይወቅ።
@GenetUrge-r4f
@GenetUrge-r4f Ай бұрын
በመጀመሪ ያ እድትተርፍ ፈቀደ እግዚአብሔር የይመሰገን ቀጥሎ በአረመኔና በጨካኝ እናት የተጣለችውን ልጅ ለማውጣት በጭንቅላቱ ተደፍቶ ያንን መጥፎ ጠረን በአፍንጫው እያሸተተ በአይኑም እያየ ያወጣት ወንድማችን ና አብረውት የተባበሩ ሁሉ ዘመናቸው ይባረክ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
I say thankyou for firefighters 🚒 🚒 thank you 😊 🙏
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ Ай бұрын
ህይወቷን ያተረፍከው ሕፃን አድጋ ትጡርህ ፦ አንተንም እሷንም እግዚሐብሔር ለዚያ ያብቃቹ 🙏🏿.
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🙏🙏
@TigaryLove
@TigaryLove Ай бұрын
አሜን❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ትጡርህ እረ አታስቂን😂😂😂😂
@muluabera2379
@muluabera2379 Ай бұрын
@@peacelove4778why is that funny?
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
@@muluabera2379 ዘንድሮ መቼም የወንድ ነገረኛ በዝተዋል እኔን ያሳቀኘ ልጅታ ትጡርህ ባለችው ነው በሌላ አይደለም አታነካካ
@f-io7sj
@f-io7sj 26 күн бұрын
ስብሀን አላህ ያላህ ሥራ ታአምር አጅብ 😢😢😢😢😢ባቄሌ ክፍላት ያወጣል ይባላል 😢😢😢ያማል እእእፍፍፍ ወድም አላህ ይጭምርልህ የኔውድም መልካምንት ለራሥ ነው ቀጥሎበት ❤❤❤
@CovbjDhdhdn
@CovbjDhdhdn Ай бұрын
እኔ ልጄ ወልጄ በ 2 ወር አጣኃት ይህው 7 አመት ሆነኝ አልወለድከን ለእንደዝ አይነቱ ይስጣል😢😢😢😢 መዳኒያለም እባክህ ለሚፈልጉ ስዎች አድለን😢😢
@delilaalem3914
@delilaalem3914 Ай бұрын
አቡየ ግብር መንፈስ ቅዱስ በልጂ ይባርኩሽ
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Ай бұрын
አላህ ይስጥሽ እህቴ
@Sirage111d
@Sirage111d Ай бұрын
Allah manta manta yasaqifish ayizosh salih farari yisatishal . .yeqoyebishim labogonaw ishi ehite ayzosh
@CovbjDhdhdn
@CovbjDhdhdn Ай бұрын
@@delilaalem3914 አሜን
@CovbjDhdhdn
@CovbjDhdhdn Ай бұрын
@@nejatmohamedamin9206 አሚን
@elsaayalew
@elsaayalew Ай бұрын
ይሄ ልጅ ሊሸለም ግድ ነው የእውነት ጀግናነህ
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Ай бұрын
በዚህ ደረጃ ትልቅ ሰብዕና ላለው የኢትዮጵያ እሳት አደጋ ሰራተኛ ቃላት የለኝም የልጅቷ መትረፍ አሰደሰቶኛል ፈጣሪ ደጋግ ሀላፊዎችን ያብዛልን
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 Ай бұрын
ይሄ የክርስቶስ ታምራት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 እግዚአብሔር ዓላማው ትልቅ ነው❤️❤️
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
እዉነት ነዉ አሜን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Ай бұрын
ትረፊ ያላት ነብስ የኔ ምስኪን እኔ ልጄ ትንሽዬ እሾክ ሲወጋው እንዴት እንደሚያንገበግበኝ እኮ ምን አይነት ጭካኔ ነው ኡፍፍፍፍ እኔን እኔን ውይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ህፃኗን ለማዳን የተረባረባችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ እድሜአችሁ ይርዘም❤❤❤❤
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Ай бұрын
ወላሂ ለአይን የሚሳሱ ህፀን ልጂ ለዛውም በናት 😢😢😢 እጂ
@TomiHodiye
@TomiHodiye Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እማ
@NuhaminTeshome-ou5rb
@NuhaminTeshome-ou5rb 29 күн бұрын
ውይይይይይ ተኝተው እንኳ ትንፋሻቸውን ስንቆጥር እንደምናድር የወለደ ያቀዋል እግዚአብሔር ግን ሁሉንም ነገር ሲያደርግ ለክብሩ መገለጫ ነውና እልልልልልልል ክብር ምስጋና ለመድኃኒታችን ❤
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Ай бұрын
እግዚአብሄር ለተዓምር ያተረፋት ነብስ ክብር ለሱ ይሁን ለእሳት አደጋ ባለሙያዎች እና በዚህ ጉዳይ ለተባበሩ ሁሉ ክብር ይገባቸዋል 🙏
@mentwabseifu
@mentwabseifu Ай бұрын
ከእናት ከአባት የሚበልጥ የማይሰለች ግሩም ሰለሁላችንም የሚያስበው እግዚአብሔር በድንቅ አድኖ በሕይወት እንድትኖር ያደረጋት አምላክ የላቀ ምሰሰጋና ይገባዋል፣ ተመስገን ተመስገን !!!!!!!!!
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
የህፃኗን ትንፋሽ ያተረፍክ እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይገባኻል ❤❤❤ ወይኔ ይቺ እንቁ ህፃን ታሪከኛ ናት በስመአብ እንኳን ተረፈች ደስ ይላል ደሞ ሁለት ሚስት አንድ ቤት ጉድ ነው
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ወንጀል በየአይነቱ የሚፈፅሙ ቤተሰቦች ናቸው።
@uaeuae2428
@uaeuae2428 Ай бұрын
መሸለም አለበት ይሄ ቅን ልብ ያለዉ ወድማችን አሥባችሁታል ሺትቤትዉስጥ በጪቅላቱ መግባት ማለት ምን ያህል እደሚከብድ😢😢 እድህያለ ሰዉ ያብዛልን 🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
😢😢😢betam
@elloradanieltaye7751
@elloradanieltaye7751 Ай бұрын
እውነት ነው መሸለም አለበት
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
It's part of he's job all the firefighter 🚒 is doing great 👍 They have to involving life and property or the environment .we said tankyou for them
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 26 күн бұрын
Amen Amen Amen
@kebabush2119
@kebabush2119 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ስሰማ እራሱ ሰቀጠጠኝ በስላሴ ስም በእውነት የእነዚህ የተረባረቡበት ሰዎች ምስጋና ይጋባቸዋል በተለይ ምስጋና የምባለው ወንድማችን ልሸለም ይገባዋል እራሱን ምስዋት አድርጎ ነው ያዳናት ልጅቷ ስሟ ምስጋና ብትባል ማስታወሻ ናት 🎉
@EhitemariamSlitanu
@EhitemariamSlitanu 27 күн бұрын
ምስጋናውን ለእግዚአብሔር ነው ራሱን አደጋ ውስጥ ከቶ ያወጣት ልጅ ግን ይለያል አዳነች ያንቺ ውጤት ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ይህን ሰው ምስጋናዉ እግዚአብሔር ስለዚህች ህፃን የከፈልከዉን መስዋእትነት ብድራት አይጥልብህም እኛ እንኳን እንደሰው ደስ ብሎኛል
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa Ай бұрын
ይቺ እናት አደለችም ለወንድ ብላ ይቺ አረመኔ 👹👹👹:: እሳት አደጋ ሰራተኞች ክብር ይገባቸዋል 👏👏👏 ልጅቱዋን እግዚያብሄር እንኩዋን አተረፋት 🙏🙏🙏
@hayutu
@hayutu 23 күн бұрын
እውነት ብልሻል
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile Ай бұрын
ፈጣሪ ይችን ህፃን ያተረፋት ምናልባትም አድጋ ለሀገሯ ተአምር የምትሰራ ለሰው የምትተርፍ ልትሆን ነው እና እሳትአደጋ ሰራተኞች እናመሠግናለን ይህን ሺዲዮ አስቀምጡ ቢቻል ከፈጠራት በታች በናንተ እርዳታ ስለተረፈች ከቻላችሁ የልጅቷን ጉዳይ ተከታተሉ የናንተ ልጅ ናት ወደፊት ታሪክ የምትሰራ እናት ትሆናለች ❤
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ Ай бұрын
መጀመር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በምርጫ የሚሆነን ነገር የለም እረ በፈጣሪ ስራ እየገባን እግዚአብሔር አናሳዝን
@SemiraShibru
@SemiraShibru Ай бұрын
ይህ ቪዲዮ አበርክቶቱ በህይወት ተስፉ ለቆረጡ ሁላ አላህ እንዲ ነው ከጉድጋድ አውጥቶ ህይወት ይሠጣል፡፡
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፥ በቀዳሚው ክርስትና የታነፁ ቤተሰቦች ከሆኑ ፡ የሚቀጥለውን አንቀፅ ማስታወስ ነበረባቸው ፥ - “እንሆ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ፥ የሆድም ፍሬ የርሱ ዋጋ ነው።” ይላል {መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፳፮ (፩፻፳፯) ቁ. ፫}። 👉🏾📖 ‘አሏህ’ስ … ፧ 🤔
@SemiraShibru
@SemiraShibru Ай бұрын
አልተረዱኝም እኔ የመጣሁት ሀይማኖቴን ለመስበክ ይደለም የት ማስተማር እንዳለብኝ አውቃለው ምክንያቱ ደግሞ ቀሽም ስላሎንኝ፡፡አላህ የሚለው ቃል ከቆረቆረክ እግዚሀብሔር የሚለውን ቃል ተክተክ ሀሣብን ሙላ እኔ ሙስሊም ስለሆንኩኝ አላህ ብያለው፡፡
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@SemiraShibru ነገር ግን ፡ እግዚአብሔር የፍቅር አባት አምላክ ስለሆነ ከ’አሏህ’ ጋር አንድ ስላልሆኑ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና ብትመለሱ መልካም ነው።
@SemiraShibru
@SemiraShibru Ай бұрын
ለዚ እኮ ነው እስልምና የምወደው የአላህ ስም ሲነሣ ሴጣን መለፍለፍ ይጀምራል፡፡
@maranata1484
@maranata1484 25 күн бұрын
እውነት ነው አሜን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
ምስጋናውንና የተቀሩትን የእሳት አደጋ ሰራተኞች የአመቱ ምርጥ ሰዎች ተብለው እንዲሸለሙ የሚፈልግ ላይክን ይጫነኝ እስቲ???❤
@Skanat-l8t
@Skanat-l8t 28 күн бұрын
ተመስጌን ፈጣሪ ያወጣት ወጣት መሸለም አለበት ዋናው መትረፍነው እንጂ መንግስት አለ ይቺ ልጅ ታምረኛ ናት ፈጣሪ ያሳድጋት መንግስት አትበሉ 😢😢😢😢😢😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Ай бұрын
ምነው ግን ብዙ አማራጭ ድርጅቶች ግለሰቦች አሉ ኡፍ ወንድሜ መስዋአት ከፍለህ ከጌታ ጋር አዳንካት ዘመናችሁ ይባረክ የእሳት አደጋዎች እናመሰግናለን❤❤😢😢😢😢😢😢
@jermiyaweyni
@jermiyaweyni Ай бұрын
የእሳት አደጋ ሰራተኞችን የሚከፍሉትን ዋጋ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያውቅ እና ሊገነዘብ ይገባል እሳት አደጋ ከተመሰረተበት አመተ ምህረት ጀምሮ ከዚህ በላይ ዋጋ እና መስዋትነት ከፍሎአል ሊመሰገን እና ሊከበር ይገባል አንዳንድ ግለሰቦች የተቋሙን ስም ለማጥፋት ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ ይሰማሉ እባካችሁ ልቦና ይስጣችሁ ሌሎችም ይህንን ቪድዮ የምታዩ ክብር ለእሳት አደጋ ሰራተኞች በማለት የአገልግሎት ምስጋናችሁን አድርሱ
@GanetGanet-bw9cm
@GanetGanet-bw9cm Ай бұрын
የእወነት እነዚህ ጀግና ሰራተኞች ብር መከፍል ያሳቸዋል እመቤቴን እፍፍፍፍፍ እኩል ስራ ይባላል 😢😢
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Ай бұрын
But what if you could not afford? You better just say "great salary to them​@@GanetGanet-bw9cm
@tomk5529
@tomk5529 Ай бұрын
እዮሀ ሚዲያ ይህንን አሳዛኝ ታሪክና በነፍስ አድኑ ላይ የተሳተፉትን ሰዎች በዶክመንተሪ መልክ ቀርፆ ማቅረቡ ያስመሰግነዋል::❤
@EtalemMulu
@EtalemMulu Ай бұрын
እግዚአብሄር ክብሩን ሙሉ ይውሠድ አሜን አሜን አሜን ተዘቅዝቆ ያወጣው ልጅ ሣላደንቀው አላልፍም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥክ
@SiscoGobena
@SiscoGobena Ай бұрын
ሕጻናትን ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ያለው የእየሡሥ ክርስቶስ ቃሉ ስለሆነ ፍጥረቱን አድኗታል ስሙ ይባረክ❤
@AssaAbit
@AssaAbit 24 күн бұрын
አሜን
@BccgHcgc
@BccgHcgc Ай бұрын
ልጅቶ እንኮንም አተረፋት እሶንም ለማውጣት የተባበሩት ሊመሰገኑ ይገባል በጣም 😢😢😢
@elsabethbirhanu3603
@elsabethbirhanu3603 Ай бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገር የምትጠቅሚ የአምላክሽን ትዕዛዝ የምትጠብቂ አድርጎ ያሳድግሽ የኔ ውድ
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d Ай бұрын
Amen Amen Amen Egzyanehre Heywtone. Holu ksza yawotate fantasies hulu basu tewatawche
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon Ай бұрын
ጌታ ድንቅ ነገር ስላደረገ ክብሩን ይውሰድ ወንድማችን ምስጋና ሌሎችም የእሳት አደጋ ሰራተኞችም ፈጥናችው ደርሳችው ህፃንዋን በህይወት እንድትተርፍ የረዳችው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ክብር ይገባቸዋል !!!
@HuzeyifahJemal
@HuzeyifahJemal 28 күн бұрын
እውነት እሳት አደጋዎች በጣም ምስጋና ይገባችህኋል ወንድማችንም በጣም እናመሰግናል ራስህን ሰተህ ስላወጣሀት ክብር ይገባሀል
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጉድጓድ ዉስጥ ገብተህ ህፃን ያወጣኸዉ❤❤❤❤❤ ወንድም ምስጋና::
@Kihnet33
@Kihnet33 Ай бұрын
አቤቱ እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 🙏🙏 የእናትም ጨካኝ አለ እንዴ ?ኧረ ሰዎች ተው !💔
@SannorizEthio
@SannorizEthio Ай бұрын
😢😢😢😢
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p Ай бұрын
እኔ ልጄን ይዠ የትም ብን ብዬ እጠፋለሁ እንጂ ልጄን አልገድልም አኡዙቢላህ 😢 ይሄ አባት አንደት ህፃን እፍኖ እንደገደለ ብቻ ሳይሆ የአንድ ቀን ህፃን በደፈረ ሰው ወንጀል የጠየቅ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
እናትየዋ ናት እንጅ እሱማ መቼም ሠዉ አይደለም
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Ай бұрын
እኔም ያልኩት ይህንን ነው😢😢😢
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Ай бұрын
መውለድዋ ነው ሚይፈልገው ምክንያቱም እሱ ፍላጎቱ ወሲብ ብቻ ነው ለምክንያት ነው አንደኛ ከሌላ ሚስት አሉ እነዚህ በድብቅ የጀመሩት ህይወት ኑው ያላት ሁሉ እሺ እያለች ነው
@alemteshay8799
@alemteshay8799 Ай бұрын
ምስጋና የምትባለው ተዘቅዝቀህ ልጅቷን ያወጣኀው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ይባረክ ሁላችሁንም ጌታ ዋጋችሁን ይክፈላቹው
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 Ай бұрын
ውይ !!!!!!!!የተባረከ ልጅ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
@SamreaMama
@SamreaMama 29 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ እማን ሰማው ነገር የለም እኛ ሀገር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@BizunehMebratu-p3q
@BizunehMebratu-p3q 26 күн бұрын
እግዛቤር ይመስገን እንደናተ አይነት ትውልድ ፈጣሪ ያብዛልን ለእናትየውም እግዛቤር ልቧና ይስጣት
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ምንም የማታቅ ህፃን ልጅ በዚልክ ጭካኔ በሞላበት ማሰቃየት በልበላ አጀቷ እኳንም አላህ አተረፈሽ የኔ ትንሽዬ ልጅ
@BilAloo-k2o
@BilAloo-k2o Ай бұрын
ባልየዉ የፈለገዉን ይበል ግን እናት እንደት ጨከነች ልጅቷንስ ማን ሊያሳድጋት ነዉ
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq Ай бұрын
😢😢😢😢😢 የገረመኝ ይሔ ነው
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Ай бұрын
አበበች ጎበና ህፃናት ማሳደጊያ ተወስዳለች ብለዋል
@TigistWeleteslase-o1l
@TigistWeleteslase-o1l Ай бұрын
​@@selamawetketema4257የኔም ጥያቄነው ኡፍፍፍፍፍ😢😢
@misramesqan8067
@misramesqan8067 Ай бұрын
እኔ. ራሱ እሱ. ነው. የገረመኝ. ማሳደግ. ካልቻለች ለድርጅት. አትሰጥም. ሽንት. ቤት ከምትጥላት.
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ላንተ ይሁን ይህችን ብላቴና ያተረፍካት ልትገለገልባት ልትመሰገንበት ያደረከው ነው ክበር ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
እዉነት ነዉ የህፃን ልጅ ጩኸት በጣም ያማል የአረቦች ልጆች እንኳ ሲያለቅሱ አልወድም።
@MekdesAdane-yh8vi
@MekdesAdane-yh8vi 29 күн бұрын
ድንቅ የሆነው እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እናት ግን ምን ያክል ብትጨክኝ ነው እኔ እናት ነኝ የሆናችሁ ታቁታላችሁ ሲታመሙ እንዴት እንደምንሆን ብቻ አላውቅም !
@sadakadira3267
@sadakadira3267 Ай бұрын
ሚድያ ላይ በጣም ብዙ ነገሮችን ሰምተናል እንደዚህ ግን የዘገነነኝ የለም እናት እንዴት ነው በዚህ ልክ የምጨክነው ?? ያረቢ ወንጀላችንን ማረን
@gizegizea
@gizegizea Ай бұрын
የሰሚት እሳት አደጋ ሰራተኞች ምስጋና ይገባችኋል። Good job. ሆኖም መርካቶ ተፈጠረ ከተባለው ነገር ጋር ምን ያገናኘዋል? እሱን ማንሳትስ ለምን አስፈለገ? ይልቅ ፈስ ያለበት አስመሰላችሁት። ምስጋናው የሰራሀውን ስራ ፈጣሪ ይቁጠርልህ ። መሸለምም ይገባሃል
@hayuumer278
@hayuumer278 Ай бұрын
ያአላህ ምን ይባላል ይሄ በሱ ስራ መግባት ይች መሬት ያልዋጠችን ሰማይ ያልተደረመሰብን አላህ ጥሩ ሰዎችን አይቶ ነው ልጅቷን ግን እንሱ ማሳደግ የለባቸውም ወላሂ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ሳህ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ማሳዴግ የለባቸውም
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t Ай бұрын
አንተ እግዚያብሄር ትእግስትህ ብዙ ምህረትህ ብዙ 😭 እግዚያብሄር በምህረትህ አስበን
@SebeleAden
@SebeleAden 29 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ ምስጋናው ዘመንክ ይባረክ ሊሸለም ይገባካል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Ай бұрын
የሚሰማሁ ሁሉ ጆሮን ጭውው የሚያደርግ እባክህ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢 የህፃኗን ነፍስ ያተረፍክ ጌታ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን🙏 እሳት አደጋ ከልብ እናመሰግናለን ወጣቱ ተባረክ ኡፍፍፍ🙏
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 Ай бұрын
ህጻናትን የሚጠብቅ መልአክ አለ ❤እግዚአብሔር እንኳን በሕይወት ተገኘች አሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋት።ምስጋና ሕይወትን ለተረፋችሁ ሁለ ይሁን። በወሊድ ግዜ ድብርት የሚባል ሴቶችን ያጠቃል ልጅን አልፈልግም ይላሉ። ህክምና ያሰፈልጋታል። ሰውየው ግን በሕግ ይጠይቅ ለዚህ ያበቃት እሱ ነው።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ሴቶች ደራርቦ በማግባትም ተጠያቂ መሆን አለበት።
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
የእሳት አደጋ አባሎች የሀገር ኩራት ናችሁ ክብር ይገባችኋል የአካባቢውም ሰዎች ተባረኩ በተለይ መጨረሻ ላይ መልክት ያስተላለፍሽው እህታችን አደነኩሽ ❤🎉❤🎉
@marta6786
@marta6786 27 күн бұрын
ያማኛል የአማኛል 😢😢😭😭💔💔 ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል። ይሄ መልካም ስራ እየሰራችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባረካቸው እመልካምነት ቀጥሎ 🙇‍♀️📖🙇‍♀️📖🙏🙏 ሁላችሁም ተባረኩልኝ
@abebechserke5039
@abebechserke5039 Ай бұрын
እሳት አደጋ ሰራተኞች በተለይ ምስጋናዉን በጣም እናመሰግናለ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ይባረክ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ህፃንዋ የተረፈችው ለሁሉም የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል የእሱን ፍርድ እጠብቃለሁ
@liyaabebe53
@liyaabebe53 Ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ተዓምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ምስጋናውም መቼም ስምን መልዓክ ያወጣዋል የተባለው አንተ ላይ ሰርቷል እድሜና ጤና ይስጥህ ። ሌላው በጣም የገረመኝ በባህላችን በአንድ ቤት ሁለት ሚስት የሚባል ትዳር አለ እንዴ ? ሰውየውም ሴቶቹም ጤነኞች አይደሉም🙆‍♀️
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 Ай бұрын
ከአላህ በታች ተባብራችሁ ያተረፋችኋት አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Ай бұрын
ምን አለ እህቴ የሰው ቤት በር ላይ ብታስቀምጫት ካልቻልሽ😢😢 ሽንት ቤት ከምትጥያት😢😢😢
@NajateNajate-112
@NajateNajate-112 15 күн бұрын
ስንት ሀብታም አለ ድህነት ከፈራች ሳትሞት የሞተች ናት ይች አላህ የህድሁ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Ай бұрын
ምን አጀት አስቻለሽ እናት ያባርሽ ውሻ እንኮን ክብር አላት በሰው ሀገር እንዴት እንደምትያዝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lula6977
@lula6977 Ай бұрын
እውነት ቃል አጣውለት ተዘቅዝቆ የገባው መሸለም አለበት👏🏼💪🏻
@joaquimpereira8646
@joaquimpereira8646 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናትየው የጆአን ማግኘት አለባት ያተረፋካት ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ ባጠቃላይ የተባበራችሁ ሁሉ እድሜ ይስጥልን
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d Ай бұрын
Egzyabehre Dave nawu dabelosene base laye Adro nawu Mekieal basayefu anytime yekuratawi
@AlemeMom-k7b
@AlemeMom-k7b Ай бұрын
ያወጣት ልጅ ጀግና ነክ ሁላቹም ተባረኩ እውነት በጣም ከባድ ነው ምናለ ለሰው ብትሰጥ ስንት ልጅ የሚፈልግ አለ😢
@BezaBeza-gn7hg
@BezaBeza-gn7hg 25 күн бұрын
ጌታ ሆይ ማርን ምን አይነት እናት ነሺ ምን ልብሺ ጨካኝ ብሆን ነው በልጅሺ ትጨክኛለሺ እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድ ህፃኗን ያተርፋችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን ይስጣችሁ 👏👏👏🥺🥺🥺🥺🥺
@WoynshetAbebe-fu3mg
@WoynshetAbebe-fu3mg Ай бұрын
የማይጥለው እግ / ር ይመስገን አዎን እናት ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አረሳሽም ይላል እግ/ር ይህን ህዝብ ያነሳሳ እግ/ር ይመስገን!!!!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
እግዚአብሔር ✅
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 Ай бұрын
ትረፊ ያላት ነብስ ትተርፋለች ተባረኩ!!!!!!!
@AassddAassdf-w8l
@AassddAassdf-w8l Ай бұрын
የአላህ ያረቢ ይቅር በለን በኛ ወጀል ልጆቻችንን ጠብቅልን ያረብ ይቅር በለን
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ Ай бұрын
ህግ ቢኖር ሴትዮዋ ከባድ ቅጣት እርምጃ ሊወሰድባት ይገባል አረመኔ ናት ለህፃን ልጇ ያልሆነች ለማ ትሆናለች በእውነት አብ ይሰብራል ድርጊቷ ቃላት የለም ለሷ የሚበቃ አረመኔ ያንሳል 😢
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ Ай бұрын
ሴትዬዋ ብቻ ሳትሆን ባሏም ጭምር
@rodasteklargay7108
@rodasteklargay7108 Ай бұрын
😭😭😭😭
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 Ай бұрын
18 አመት ቢፈረድባቸው ፌር ነው
@dagijimma240
@dagijimma240 Ай бұрын
ያማል ያማል 😢😢😢 የጭካኔ ጥግ ኢትዮጲያን እሳት አደጋ ክብር ይገባችዋል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏. ህፃኗን ያወጣት ጀግና ሊሽለም ይገባል🙏🙏 Thank you Thank you
@FireTesfaye-y8t
@FireTesfaye-y8t 28 күн бұрын
አቤት የጌታ እንዴት ቸር ነህ እንኳን ተረፈች ገብቶ ያተረፋትን ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዉ የተባበሩትን ሁሉ እግዚአብሔር የባርኳቸዉ.የፃና እናት እና አባት ፈጣሪ የጠይቃቸዉ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ Ай бұрын
ከሰውየው የናትየው ጉድ ነው ዘንድሮ ምን አይሰማ ጆሮ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ Ай бұрын
አይ አቺ አለም አዱ ልጅ አጥቶ በየቤተክርስቲያኑ 😢ልጅ ስጠኝ እያለ ያለቅሳል ሌላው ደግሞ ሽት ቤት ይከታል 😭ሕፃኗን ለማውጣት ጭቅላቱ ወደታች ተዘቅዝቆ ልጅቷን ያተረፈው ጀግና መሸለም አለበት
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr Ай бұрын
መሸለም አለበት የእኔ ሀሳብ ነው
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ Ай бұрын
@@fatumamohammed-ye1rr ማርያምን 😥
@speedcall6806
@speedcall6806 Ай бұрын
😭😭😭😭😭የአላህ ምን አይነት ጊዜ ደረስን እባክህ ጌታዬ ይቅር በለን እንደኛ ስህተት ሳይሆን እንዳተ እዝነት እዘንልን
@ZeyinebHamid
@ZeyinebHamid 26 күн бұрын
ማሻላህ የኔ ምርጥ ሰው አላህ 😢😢😢 በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ክብር ይገባሀልልል❤
@Mikiman-cr7
@Mikiman-cr7 27 күн бұрын
ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ያወጣትንም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx Ай бұрын
አቤቱ እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን
@user-nu4us5wl5v
@user-nu4us5wl5v Ай бұрын
እዲህም አይነት እናት ገአለ እዴ በጣም ይገርማል ልጅቷን ፈጣሪ ይማራት የእሳት አደጋዎችን ፈጣሪ እድሜአቸውን ያርዝመው
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
አላህ ዋክበር😢😢 እነሊላሂ ወነሊላሂ😢😢😢😢 ራእጁን
@yodittilahun7853
@yodittilahun7853 Ай бұрын
ምስጋናው እንደስሙ ሊመሰገን ሊሸለም ይገባዋል ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው ነገር በሙሉ ይዘገንናል::😩😩😩
@Bewket-lp6vw
@Bewket-lp6vw Ай бұрын
ህይወቷን ለማዳን የተረባረባችሁ ሁሉ ክብር ይገባችኋል
@hanaayelehanaayele1999
@hanaayelehanaayele1999 Ай бұрын
የአብ ስራ ድንቅ ናዉ😢😢😢😢 ufffffእናትዬዉ መገረፋ አለባት የምትሉ አላቹ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
በአራስ ልጅ የግድያ ሙከራ እና ድርብ ሚስት በመሆን ወንጀሎች ልትከሰስ ይገባል።
@derartuali1960
@derartuali1960 Ай бұрын
Shinti betu wusxt masgabat naw
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Ай бұрын
ቢቻል እሷን ነበር ሽንት ቤቱ ውስጥ መወርወር
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ደራርቱ ፲፱፻፷ @@derartuali1960
@NuhaminTeshome-ou5rb
@NuhaminTeshome-ou5rb 29 күн бұрын
ወይ መገረፍ 🙄🙄🙄 በማርያም መገደል ማለት ነው 🥺
@foziya9615
@foziya9615 Ай бұрын
ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምን አይነት ጉድ ነው
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat Ай бұрын
ማዳን የማይሳን እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን አንተ ብቻ ውሰድ። የዚህችን ህፃን ሕይወት ለማዳን የተረባረባችሁ ሁሉ በጌታ በኢየሱሰ ሰም ተባረኩ። ልጅ የእግዚአብሔር ትልቁ ስጦታ ነው ባለማወቅ ላደረገችው እናት እግዚአብሔር ምህረትን ይሰጥሸ።
@AlemDebele-v3v
@AlemDebele-v3v 21 күн бұрын
በጣም ጀግናነው ጌታአምላክ ዘመንህን ይባርክ ሰው በተጨካከነበት ጊዜ ነብስ ማትረፍ የእግዚአብሔር ርህራሔ ስላለህ ነው ብርክበል አዎ በደንብ መሸለም አለበት!!!
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 44 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 66 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН