Рет қаралды 78,605
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ የጎመን በስጋ አሰራር ይዤ መጥቻለሁ የሚያስፈልጉት ግብዓቶች ጎመን ,ስጋ ,የስጋአጥንት ,ዘይት ,ቅቤ, ነጭ ሽንኩርት, ቀይ ሽንኩርት, ሚጥሚጣ ,ኮረሪማ, ጨው, ቃሪያ ናቸው ::ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ: ላይክ በማድረግ እንዲሁም ሁልጊዜ የምለቀው እንዲደርሳችሁ ኦል የምትለዋን የደወል ምልክቱን ንኩ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ:: መልካም ሳምንት: ቸር ሰንብቱ::