No video

በጣም ቆንጆ እና ፈጣን የሆነ የጎመን በስጋ አሰራር በኢንስታንት ፖት /How to make Ethiopian food Gomen Besiga

  Рет қаралды 23,363

Merkamo Ethiopian

Merkamo Ethiopian

Күн бұрын

#howtocook #ethiopianfood #ethiopianrecipes
Stay Connected
Facebook : Merkamo Ethiopian Food
Instagram : Merkamoethiopianfood
Facebook Group የእናት ኩሽና : www.facebook.c...
TikTok : vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 85
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያግልን 🙏🏾 ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🏾
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሂውዬ ከአቀራረብሽ ቀጽዳትሽ ከድምጽሽ ምንም አይወጣልሽም የኔ ባለሙያ በርቺልኝ
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ሊሊዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾 እግዚአብሔር ያክብርልኝ😍😍😍😍🥰🥰🥰😘😘❤️❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
አሜን ወይኒዬ 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ😍😍❤️❤️
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ህይወትዬ እንኳን በደህና መጣሸ እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ልዩ ነው ከቆንጆ አቀራረብ ጋር የባህል ጠብቀሸ በጣም ባለሙያ ነሽ አትጥፊ በሌላ ምግብም ነይ አትጥፊ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ🙏👍👌💕💕💕
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ😍😍❤️❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾😍😍😍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ህይወትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ እኔ ይሄ ስራሽ ነበር የናፈቀኝ አያቴን አስታወሺኝ ጎመን እንደዚህ ነው የምትሰራልን ነበር ከሚጠበቀው በላይ ነው የሚጣፍጠው ጎበዝ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾😘😘😘😘🥰🥰🥰ሼር
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለምለምዬ 🙏🏾 እግዚአብሔር ያክብርልኝ😍😍❤️❤️😘😘🥰🥰
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
@@merkamoethiopian3458 I really miss u hiwotye stay safe 🥰🥰😘😘
@lm6133
@lm6133 3 жыл бұрын
Wish you were my neighbor, all the food you make looks delicious. God bless your hands
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾 thank you yene konjo 😊😍😍😍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow looks really delicious thank you for sharing 👍👍❤️👈❤️🥰የኔ ባለሞያ ሼር
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏾😍😍😍😍❤️❤️❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ😍
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🏾በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😘
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
I made this twice and it is delicious. Thank you for sharing your recipe🙏🏼
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar nw I love gomen besega with cocho thank you for sharing wede💗
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😍
@tsebaotgirma3934
@tsebaotgirma3934 3 жыл бұрын
This looks amazing. Can’t wait to try it.
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you Eluyee🙏🏾. Please go for it 😍😍😍
@negawegie5243
@negawegie5243 3 жыл бұрын
አቤት ሲያምር እጅሸ ይባረክ
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Welcome back hiwi! It looks so yummy! Thank you for sharing! Shared!
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾 I really appreciated 😍😍😍❤️❤️
@mekdesgirma1058
@mekdesgirma1058 7 ай бұрын
Hiwiye❤
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ !
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Hewiye techegnalehu .Gobez berechelegn !!! Wow , I will try it
@shewaethio-baking6923
@shewaethio-baking6923 3 жыл бұрын
Welcome back! Betam yasegomejal😋👌👌
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😍
@akalubale7843
@akalubale7843 3 жыл бұрын
It looks tasty.
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾😍
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👌❤👏 ሼር
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🏾😍😍😍😍❤️
@sisayworku9053
@sisayworku9053 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ትሬፍ
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾
@saeedalashary3646
@saeedalashary3646 2 жыл бұрын
Batam mirti sira inameseginalan distun Ethopia wusti magegnet ichelalew
@Sami-Tolessa
@Sami-Tolessa 3 жыл бұрын
Yummy!!! 😋 Thanks for sharing Hiwotina!
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🏾
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Well done...enamesegnalen share selaregeshen.like
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
Looks so yummy😋 and quick. Thank you for sharing!
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
My pleasure yene konjo 🙏🏾. Thank you for watching 😍
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መስሪያው እያለኝ ጎመን በስጋ ሰርቼበት አላውቅም እሞክረዋለው በተረፈ በርቺ ዛሪ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይፕ አድርጌለው እስኪ ወደኔም ብቅ በይ ፍቃድሽ ከሆነ ሌሎቻችሁም ብንቀላቀል ደስ ይለኛል
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ሞክሪው ትወጂዋለሽ 😍 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔😍
@febenbeyene798
@febenbeyene798 Жыл бұрын
Thank you good job!
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 3 жыл бұрын
Delicious! Thank You Hiwoteye.
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you for watching🙏🏾 😍😍
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
My favorite! Will try it
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 please do you will love it 😍😍😍
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Betam konjo 👌👌👌
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Betam amesegnalew🙏🏾
@elizabethzemedkun6224
@elizabethzemedkun6224 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 3 жыл бұрын
Good job Hiwety 😘👍🏼
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😘😘😘😍
@ስራ
@ስራ Жыл бұрын
ተዝረከረኩልሽ በይ ልሞክር
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
Watching!!
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
So beautiful !!!
@jerryhailu6820
@jerryhailu6820 3 жыл бұрын
Good Job 👏🏾 God Bless you!
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏾 thank you for watching
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks so yummy
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😍😍
@taju4812
@taju4812 3 жыл бұрын
myasewateshg merax yeferedeshy gefega
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow welcome hewiye ❤️
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😘😘👍🏾❤️
@user-vl4yd8iv7m
@user-vl4yd8iv7m 7 ай бұрын
የጉራጌ ጉመን ነው
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 5 ай бұрын
አሰራሩ ነው
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
ዋዉ የናፈቀኝ ምግብ 👌👌👌👌👌
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
Shinkurt yelelew?
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 5 ай бұрын
እኔ ስሰራ ሽንኩርት አልከትም
@Genettube
@Genettube 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ዛሬ ባንቺ አንድ ሙያ ለመድኩ ይሄን ማብሰያ ብረትድስት ሁሉም ቤት የለም ቢኖር ጥሩ ነበር ጊዜ አይፈጅም ግን ኮረሪማ ጨምረሻል ሲበላ ጣአም አይኖረውም የጎመኑን ጣእም አያበላሸውም ???
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ኮረሪማ የጎመን ጣእሙን አያበላሽም በጣም ቆንጆ ነው የሚያረገው በጎመን የሚዘጋጅ ምግቦች ላይ ኮረሪማ ይገባል ::ለምሳሌ ጎመን ክትፎ , ጎመን በአይብ ባጠቃላይ በኮረሪማ ነው የሚሰሩት ብትሞክሪው ትወጀዋለሽ ሌላ ደግሞ ሙሉ ቪዲዮን ካየሽ በድስት ለሚጠቀሙ ሰዎች እንዴት እንደሚደረግ ተናግሪያለው:: ሰላስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ::
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@bezas7edge190
@bezas7edge190 3 жыл бұрын
🙏👍
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
#1
@almazdewato5068
@almazdewato5068 3 жыл бұрын
ኢንስታ ፖቱ እስቶፉ ላይ እንዳታስቀምጡት ይላል
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
እህቴ የተናገርኩትን የተረዳሽኝ አልመሰለኛም እኔ ያልኩት ኢንስታንት ፖቱን እስቶቭ ላይ ያደረኩት የሽታ ማውጫ ( vent fan ) ለመጠቀም እንጂ በእስቶቭ ለመሰራት አይደለም ያም የሚጠቅመው ሽታው እቤት ውስጥ እንዳይቀር ስለሚረዳ ነው :: ሙሉ ቪዲዮን ካየሽ ኢንስታንት ፖቱን ሳበራና ሳጠፋ እስከ ድምጹ ነው ለማሳየት የሞከርኩት:: ስለ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ:: ግን አደራሽን በፍጹም እንዳትሞክሪው ::
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን😍
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ቤተሠብ ሆኛለው👍🏾🔔😍😍
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@Genettube
@Genettube 3 жыл бұрын
በዛውም የቆጮውም አሰራር ካለሽ አቅርቢልን
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
እሺ አደርጋለው
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,5 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
ጎመን በስጋ Gomen be Siga
8:08
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 77 М.
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 262 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН