ጎረቤት ጉድ ሲል ተመልከቱ! 'ሚስቴ' ዘመዴ ነው ካለችው ጋር ስትማግጥ የቀርችፅኳት ቪዲዮ ይህ ነው! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 633,013

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 2 700
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እሚደንቅ ሰው ነው‼ በዛን ሰአት እርምጃ ያለመውሰዱ እጅግ አስተዋይ ነው‼ ፍርድ ለዚህ ወንድም ይሰጠው‼ ይህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ትክክለኛ ፍርድ ማግኘት አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ወንድም‼
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ቢወስድ ኖሮ ይሄን ግዜ እስር ቤት ታስሮ እየበሰበሰ ነበር:: ትልቅ ድል ነው ይህ ሰው የሰራው:: ምን በወጣውና ነው እስር ቤት አመንዝራዎችን ገድሎ የሚታሰረው? እድሜ ልካቸውን ተዋርደዋል:: እሱ ግን ነፃ ሆኗል:: ሌላ ሚስት አግብቶ በሰላም ይኖራል::
@mikaelasyoumetube1499
@mikaelasyoumetube1499 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ዶቦው ይመለስልት?
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 жыл бұрын
ፍርድ አልሽ መንግስት የለም ወጀለኛ ቀናብሎ የሚራመድ ፍርዱ ከላየሰ ይጣልን
@tdtadesse547
@tdtadesse547 2 жыл бұрын
ምንድነው ፍርዱ?
@eliatube8868
@eliatube8868 2 жыл бұрын
@@mikaelasyoumetube1499 ዳቦው ተቆርሶ ተበልትዋል🤣
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
በትዳር ላይ የሚማግጡ ሰዎችን ፈጣሪ ያጋልጣቸው አንተ ግን አስተዋይ ወንድ ነህ ጎበዝ ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ትክክል
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
አራ ጉድ ዘንድሮ የማይሳማ ነገር የላም ማቼም እድሜ ይስጣን ገና ብዙ እናያለን ፋጣሪ ለሁለችንም ልቦና ይስጣን 🤲🤲🙏😔😔😔
@adanechsweet
@adanechsweet 2 жыл бұрын
ትክክል መብያ ግዜ ላይ ነው የለንበት እንድ ውርዳርት ይጠብቃን
@mimikassa3433
@mimikassa3433 2 жыл бұрын
Egzabhere lyewhochu yeferdale fetari agaltate
@zemzemhussen1701
@zemzemhussen1701 2 жыл бұрын
አሚንንን ወላሂ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ዛሬ ኢንተርቪውን ሰምቼው ነበር ለካ ቀርጿታል አድነን ጌታዬ ጀግና ነክ ግን ምንም አለማድረግህ የሌባ አይነ ደረቅ መልሳ ከሰሰችክ ኢትዮጵያ ህግ የለ አንተ ግን ጎበዝ ነክ ዘመንህ ይባረክ👏👏
@lula6977
@lula6977 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ።ስሜትህን ተቆጣጥረህ እውነት ከህግ በላይ ነው የቀጣሀቸው ። ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው የተጨራረሱ ስንት አሉ ።ጀግና ነህ
@tikmudubale9003
@tikmudubale9003 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህት እንኳን ሌላ ሰው እኔም እራሴን እያደነኩ ነው
@gddfds520
@gddfds520 2 жыл бұрын
እንደዚህም እጅ ክፍጅ ተይዘው ህግ በአግባቡ ሚቀጣቸው አይመስለኝም ምክንያቱም የኛ አገር ህግ በዳይን ሳይሆን ተበዳይን ነው ሚቀጣው በጣም ይገርማል ይህ በሚስቱ የተበደለ ሰው በአሁኑ ሰአት በፍርድ ቤት ቀጠሮ ይከራተታል ስራውን ትቶ ሁለተኛ በደል ተበዳይ እጅ ከፍጅ ይዞል ስለዚህ በዛው ሰአት በነሱ ላይ ውሳኔ መስጠት ነው ያለበት ፍርድ ቤቱ ምክንያቱም ምንም የፍርድ ቤት ቀጠሮ አያስፈልገውም በሁለቱ ዝሙተኞች ላይ መወሰን ብቻ ነው
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ከዚህ በኋላ እራስህን ጠብቅ ህይወትህንም ለማጥፋት አይመለሱም ሀገራችን እንደው ህግ የለም
@layilalayila903
@layilalayila903 2 жыл бұрын
Awo betam😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@miserts7657
@miserts7657 2 жыл бұрын
Thikel
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ትክክል
@ጥቁርአዝሙድነኝ
@ጥቁርአዝሙድነኝ 2 жыл бұрын
_ይሄን ሰውዬ አለማድነቅ አይቻልም ትዕግስቱ ገራሚ ነው ዛሬ በትንሽ ነገር ሚስቶቻቸውን እየገደሉ ባሉበት ሀገር ይሄን የሚያክል ክህደትና ወንጀል ላይ አግኝቷቸው አለመግደሉ የእውነት የተገፋክ ሰው ነህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥህ አቤት ያለንበት ዘመን 😢😢 አሁን ድጋሜ ሌላን ሴት እደትስ አምኖ ይቀርባል ውይ ፈጣሪዬ ሰውረኝ_
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ እራስህን ጠብቅ የእውነት አንጀት የሚበላ ሰው ነው። አይዞህ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
መሞት ቀላል ነው ዞሮ ዞሮ ሞት ነው ይህ ጉድዋ ከታወቀ በሃላ በሰው እጅም ቢሞት ከእነሱ ውጭ ማንም ሊመጣ አይችልም
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
@@ተሽንፍአለው እግዚአብሔር ይጠብቀዋል እሱ በጣም እሩቅ ሀሳቢ ነው እውነት ነው እነሱን ቢገድል ከአምላኩም ይጣላ ነበር እሷ ግን በጣም ነው የምትገርመው የድፍረቷ ጥግ ወሰን የለውም። እሱን ጨዋ ኢንዮጲያዊ ብዬዋለሁ።
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ስብእና ያለው ሰው ነው ይህ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ጠንካራ እና አስተዋይ ሰው ነህ 🙏
@shaunalem4810
@shaunalem4810 2 жыл бұрын
This Guy deserves very high position or responsibility. He actually proved it how he can handle or overcome with very difficult situations or conditions with Great caution ⚠️ or pations !! Because anything could happen at that moment ! Very wise and blessed Man 👏👏
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 2 жыл бұрын
Totally agree! Such a gentleman!
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
ይገርማል አንተ ንፁህ ሰው ነህ ለዛም ነው እውነቱን ያጋለጠልህ ምንም ቢዘገይ እውነት ተደብቆ አይቀርም እውነትን ማንም ሊሸፍናት አይችልም
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ከእደዚህ አይነት ውርደት ቅሌት አላህ ይጠብቀን በጣም ያዛስናል ያሳፍራል
@ltube4656
@ltube4656 2 жыл бұрын
Batam yasfrali egziabher yetabikani
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
ሙስሊም መቼም ባል እያላት ሌላ የምትየዘ ካለች ይቺን መገደል ነው
@madenauieshetuaq2172
@madenauieshetuaq2172 2 жыл бұрын
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አሉ ሀያቲ ወላሂ እኔ አቃለሁ ሠዉ ልታጋዲል ነበር የባሌ ያጎት ሚሥት ባልየዉ ሳኡዲ ነዉ በሄዴ በወሩ እና አሉ ሰልሺ ነዉ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
@@madenauieshetuaq2172 አፈር ብየ ብያት ይቺን እሳት አገሉ መተኩሰ ነበር ወላሂ ይቺን መግደል ነው አተጠቀምም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ማስረጃ እያለ ሰው ደበደበ ብለው አቃቤ ሕግ እሱን ከሶ ጊዜውን ገንዘቡን ማባከን ማለት ምን ማለት ነው አቃቢ ሕግ ማለት የወንጀለኛ ተባባሪ ነው?
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ትክክል ተበዳይ ዝም ሲል ተከሳሺ ይሆናል አሉ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ይሔኔ ገንዘብ ተቀብሎ ይሆናል
@fedlumohammed5914
@fedlumohammed5914 2 жыл бұрын
በሳል እና አስተዋይ ሰው ነህ በዚህች አገር ፍትህ ማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው የፍትህ ነገር በዚህች አገር ህልም መሆኑን እወቀው እና በትግስት ለማለፍ ሞክር ፈጣሪም ከአንተ ጋር ይሁን
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
በጣም አስቅኝ አንተ ነሕ ባለቆለጡ። አማርኛውም እጅግ ያስቃል። የዋሕነቱ ፣አስተዋይነቱ፣ ለትዳር ያለው ክብር ሚስኪን የሚገርም ሰው ነው
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 жыл бұрын
ባለቆለጡ አላለም ባለቁ .. ነው ያለው😂
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
እያነበሁ ባለ....ሲል ሳቄ መጣ😥
@Amharizz
@Amharizz 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ።
@Amharizz
@Amharizz 2 жыл бұрын
በእዉነት ያሳዝናል።
@romiromina5003
@romiromina5003 2 жыл бұрын
Enem esu new betam yasakegn wey gud mn yebel yechegrew bezu negr yenqgral lju meskine new egzihabeher yeferdebachew ewnet
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 2 жыл бұрын
እንደዚህ በትዳር የሚማግጥ ኣላህ ያጋልጠው😭😭😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ሳህ
@rowdamuzeyin2944
@rowdamuzeyin2944 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hasitube2792
@hasitube2792 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@zuzutube3698
@zuzutube3698 2 жыл бұрын
ሰህ
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር የካሳ ዘመን አለው ተስፋ እንዳትቆርጥ ፈጣሪ ያንተ ያላትን መልካም ሴት ይስጥሀል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ከሁሉም የገረመኝ ይሄ ሁሉ ተበድሎ እየሳቀ ማውራቱ ነው .. 😀 አንተ ነህ #ባለቁላው ......😆😁😄😃😁 ጀግና ነህ ሁላችንም ችግር ሲገጥመን እንዳንተ ሁሉን ትተን ለፈጣሪ ሰጥተን ወደፊት መሄድ ነው ያለብን
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
በጣመ
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 2 жыл бұрын
አረ አንቺ ልጅ አታድቂኝ!!!!!አንተ ነህ ባለ ቁ- - - - -
@ሰብሊና-ሸ2ፀ
@ሰብሊና-ሸ2ፀ 2 жыл бұрын
ክክክክ ባለ ቁ
@abametyub501
@abametyub501 2 жыл бұрын
@@tesfaldetaklilu7726 kk ደምሪኝ ውዴ
@zebiminishjemal6948
@zebiminishjemal6948 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅ አይ ውረደት ግን እኮ እነዚህ ተገኘ እንጀ ብዙ በየ ቤት ሞልቶአል
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 2 жыл бұрын
አቤቱ በጎ ሰው ጠፍቶዋልና እኛን ለመርዳት ቶሎ ና 😭😭 ተረጋጉ ሰው መሆን በራሱ ፈተና ነው 😭😭😭😭
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ውርደት ጠብቀን ምን አይነት ዘልዛላ ነች ይሄ ሁሉ መረጃ እያለው ነው አቃቢ ሕግ ክስ የመሰረተበት ያሳዝናል በትዳራቸው ላይ የሚማግጡትን ፈጣሪ ያጋልጣቸው
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
ክርስቶስ እየሱስ ያለ ሀጥያቶ አይደል የሰቀሉት አለም እንደዚ ናት ወዳጂ ደስ የሚለው እግዚአብሔር አዋረዳችው። ህውህት ኢትዪጽያን እያደማ አለም ጠቅላላ ለ ህውህት አይደል የቆመው
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 2 жыл бұрын
አቃቢ. ደኞች. በጉቦ. የበሰበሱ. ናቸው ፍርዱን እግዚአብሔር. ይስጠው.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ወይኔ ንፁሁ ታማኙ ገሩ የዋሁ ታማኙ ወንድ ባል ንፁህ ኢትዬጵያዊ፣ በማንም አመንዝራ ልብህ ተሰበረ😭 ግን አንተ እኮ ጠንካራ ነህ። ትወጣዋለህ።
@amiranaeimi2202
@amiranaeimi2202 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ከእንዲዚህ አይነት ሰወሸ ሰውረን
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
ፖሊስ ከሆነ ህግን እያወቀ ህግን በመጣሱ ብቻ ከዛ በላይ ይታሰር ነበር አይ የኛ ሀገር ህግ እቃቃ ጭዋታ እኮ ነው
@tsyonmaryam1489
@tsyonmaryam1489 2 жыл бұрын
Betkkl kezi bewala rasu endemaygodaw mastemamegna yelem tetenkek wendma
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
በጣም
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህግ የለም ቢኖር እዲሜ ልክ ነበር ማሠር
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይኑር በኢትዮጵያ ውስጥ ይሰጥ ይህ ወንድም ፍትህ ያስፈልገዋል ወንድሜ ትግስቱን ያብዛልህ አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር የተሻለ ሕይወት ይስጥህ ብርታ በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏❤️
@dagimsenaye8410
@dagimsenaye8410 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰዉየዉ እኮ ሌላ ምስት አለችዉ።
@bettym5953
@bettym5953 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ኢትዮጵያ ውስጥ ህግም ፍርድም የለም እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጥህ። እራስህን መጠበቅ ነው እነዚህ አንተን ከማጥፋት አይመለሱም
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
#ብልታችወን እኔ ነኝ እኩ ይዥ ያለያየሆት 🙆😂🤣 #ጀግና ነህ አንተ💪👏 ይህን ቨድዪ እንድትቀርፃ ሀይልን የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን። ጌታ ተበቅሉልካል
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@yodittogo1374
@yodittogo1374 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
ቀላል ጀግና
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
ከ እንደዚህ አይነት ጉድ ያስመልጠን🙏🏾🙏🏾 አንተ ግን ጀግና ነህ!!
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 2 жыл бұрын
ልጆችህስ ያንተ ይሁኑ አይሁኑ በምን ታዉቃለህ
@tub4465
@tub4465 2 жыл бұрын
ውነትሽን ነው 🤔🤔
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 🙆‍♂️🙆‍♂️
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 2 жыл бұрын
አሁን ምን ችግር አለ DNA ማስመርመር ነው::
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ጨምሮ ይስጥክ👋👋👋
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
ከዚ ወድማችን ትልቅ ትምርት ነው የቀሰምኩት በጣም ነው የማደንቅህ እግዛብሄር አምላክ ፍትህን ይስጥህ እራስህን ጠብቅ
@zddd5746
@zddd5746 2 жыл бұрын
ከአእምሮ በላይ ሆነብኝ ወገኔ😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ቶሎ ውሰደኝ😭😭😭😭ሰውየው ግን በአለም ላይ እንደሱ አይነት አስተዋይ ሰው አይኖርም ☝😭😭😭😭
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
በጣም
@loveisawinner2541
@loveisawinner2541 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ማረን 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭ይቅር በለን በደላችን በዛ 😭😭😭
@evaedom
@evaedom 2 жыл бұрын
አንበሳ ነህ ትህግስትህ እራስህን መቆጣጠርህ እሚያስመሰግንህ ነው እንኩዋንም የሆነ ነገር አድርገህ እስር ቤት ያልወደክ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥልህ ወንድሜ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ በብዙ መንገድ ይክሳልለአንተ የሚሆን የበቃ የፀዳ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ።
@tigistwehrli37
@tigistwehrli37 2 жыл бұрын
This guy is so genuine .,,,, he deserves a better and loyal wife. Wish u lots of luck!
@mariamawits3689
@mariamawits3689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ። እጅግ መልካም ሰው ነህ። ላንተ እግዚአብሔር ያላትን መልካሟን ሴት ይስጥህ።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
ሳላደንቅህ አላልፍም ቪዲዮ ከመርቀርፅ ልግደላቸው አለማለትህ ተባርክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ ልጆችህ የአንተ መሆናቸውን አርጋግጥ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
የሰለጠነ ባል ነው ግንኮ ሲያሳዝን ፈጣሪ ልብ ይስጠን እንጅ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ቢገድላቸው ኖሮ ይሄን ግዜ እስር ቤት ነበር:: የእድሜ ልክ ተፈርዶበት:: እግዚአብሔር እረዳው::
@cicitawil3031
@cicitawil3031 2 жыл бұрын
Betam yemitgerm saw ye lijochun neger dna adera
@zenitendris4754
@zenitendris4754 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሱብሀን አላህ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ለመስማትም ይከብዳል
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 2 жыл бұрын
ኧረ ይች አገር ወደ እየተሄደ ነዉ አመንዝራ ሴት አጭበርባሪ ወንድ እና ሴት በ3ወር ከመፈታታቸዉ ብሶ ደግሞ በላይ ሁነዉ የሠዉየዉን ሀብት መቀማትና መካፈል ሰዉየዉ ሠርቶ እንዳይበላ ሰላም መንሳት የአገራችን ህግና ህዝብ እግዚአብሔር ይይላችሁ እናንተን ግን መዳህኒያለም የእጃችሁን ይስጣችሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 жыл бұрын
የዋህ ሰው ነክ መልካም ትዳር ይሰጥክ ላንተ ህይወት ይቀጥላል
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
አንተ እድለኛ ነህ እጅህ ላይ ጣለልህ። በትዳር ላይ የሚዘሙቱ ሰንት አሉ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ትዳር ይዛችው በትዳር ላይ የሚሞግጡት ስትም ወንድም እግዚአብሔር እንደዚህ ወደ አደባባይ ያውጣችው እውነቱ ተደብቆ አይኖርም ።የኔ አባት አንተ ጀግና የሆንክ ወንድ ነክ እውነት 😍
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ወይይይይ ሰው የዋህ ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ያጋለፀልክ በእውነት በስመ አብ ጎበዝ ነክ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭 ለንስሐ አብቃን ጌታ ሆይ 🙏🏿 ልጆቹ DNA ያድርጉ ለማንኛውም 😥 ግን ስንት ዓመት ልንኖር ነው? 🙆🏿‍♀️😒😒 ከንደዚህ አይነት ውርደት ጠብቀኝ ክርስቶስ ሆይ 😭😭😭😭😭
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tedrossamson1400
@tedrossamson1400 2 жыл бұрын
Wid eko nw DNA
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 2 жыл бұрын
EWENETE NEWE LEJOHWO DANA YEMEREMERWO YESWO MEHUONAHEWE BEMENE YETAMENALE YEHE SOSE YALEBATE SHEREMOTA KOSHASHA NEKERESA YEWETABATE WESHEMAWAME KOLESHE YAREGEWE AYESERALETE EKAWE BALEGE AZENEBALE ZEBELE ZEFETE YANESEBETALE SEDEBE MOTE NEBERE YEMEGEBAWE
@guldeyasguldeyas9906
@guldeyasguldeyas9906 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 жыл бұрын
😄😄😆😆😆😭
@Adomeye
@Adomeye 2 жыл бұрын
ጌታ ሲያዋርድ እኮ 🙌🏽
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
😔😔😔
@iscofe3968
@iscofe3968 2 жыл бұрын
"አንተ ነህ ባለቁላው" ሲል አልቻልኩም 😭😭😭 አይዞህ ወንድሜ
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 2 жыл бұрын
😄🤣🤣
@የነገንማንያቃን
@የነገንማንያቃን 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 Жыл бұрын
😂😂
@saadasaada7404
@saadasaada7404 Жыл бұрын
🤣
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ይህው ቀን አለፋ ተመስገን ሁሉ ለሱ ተወው እግዚአብሔር የትባረከውን ህይወት ይስጥህ
@maregugetnet4705
@maregugetnet4705 2 жыл бұрын
አንተ ሰው ፍጹም የዋህ ነህ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የየዋሀን ነው እሱ ፍትህን ይሰጠሀል።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምርልን !👏 እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ከፀሎት ስንርቅ ውድቀታችን ከዝሙት ይሆናል አቤት ድፍረት 👏 እግዚአብሔር የባረከህ ትእግስቱን የሰጠህ ነህ እንኩዋን ወንጀል ውስጥ አልገባህ ተመስገን 👏
@seaditube7269
@seaditube7269 2 жыл бұрын
ከንደዚህ አይነት ውርደት አላህ ይጠብቀን ልቦናም ይስጠን
@weynshetaychew7783
@weynshetaychew7783 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ሁሉን ያያል አንተ ምንንም አትሆንም ይብለኝ ለሷ ገና ልጆችህ ሲፈርዱ ታያለህ ይሀ ለሷ ትልቅ ኪሳራ ነው በርታ ቅንነትህ አይወሰድብህ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
በእውነት የአንተ የዋህነት ነው ያጋለጣቸው ሰው ባያይ እግዚአብሔር አምላክ ያያል አቤቱ የሰራዋት ጌታ እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ልጆች ካላችሁ ግን ዲኤንኤ አስመርምር በተረፈ በጣም ትዕግስተኛ ነህ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 2 жыл бұрын
ትደር ላይ የምትመግጡ ሁሉችሁም እግዚአብሔር እንደዝች ያዋርዳችሁም ወንድም ሴትም
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@molokbety6970
@molokbety6970 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 2 жыл бұрын
ኣሚን
@mcell1734
@mcell1734 2 жыл бұрын
@@ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 👍👍❤
@helengebremariam6713
@helengebremariam6713 2 жыл бұрын
Amen
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
ወላሂ የተወለዱት ልጆች እራሱ የእሱን መሆናቸው ያጠራጥራል። 🙈🙈😢😢😢😢😢
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
@@narditube4378 ናርዲ አትሳቂ በእዉነት ተበርቼ ሰላም😌
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት
@ዑሙአነስነኝየልጄእናት 2 жыл бұрын
ውይ ውርደት ነው ወላሂ ኡፍፍፍፍ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
እኮ የድብልቅ ልጆች 😃
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@Tube-tj9qe 🤣🤣🤣🤣 እግዚአ
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው ከመሬት ተነስቶ ሰውላይ አሲድ አይደፋም አይገድልም ለምንም ነገር መነሻ ይኖረዋል አንተ ግን በጣም ንፁህ ሰውነህ ለዛም ነው እግዚአብሄር በአይንህ ያሳየህ እናም ደግሞ ወንጀል ውስጥ እንዳትገባ የረዳህ የነሱን ፍርድ ከምድራዊ ህግ አትጠብቅ እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የፍትህ ስርአቱ ሙቶ ከተቀበረ ቆየ ህዝባችን ማውቅ ያለበት እራሱን መጠበቅ ነው እንጂ ፍርድ የለም ። አይዞህ ወድም በጣም ጎበዝ ነህ የመጨረሻዋን ሳቅ የምትስቅበት ጊዜ ይመጣል ። የ እግዚአብሄር ቃል ሜስትህ ካመነዘረች ወዲያው ፍታት ይላል !! እና ፈጣሪ ያንተ ያለውን ሂይወት ይሰጥሃል አንተብቻ ጠንክር
@GemechisEjeta
@GemechisEjeta 2 жыл бұрын
I really think this man needs Psychological support and also needs to be appreciated for his patience
@hayate4909
@hayate4909 2 жыл бұрын
ልጆቹ ልብህ እንዲያርፍልክ ዲኤን ምርመራ ይደርግላቸው ማለቴ ትንሽ ችላ ምትላቸው ከሆነ ይጎዳሉ ግን አላህ ከውርደት ይጠብቃቹ ልቤ ደነገጠኮ
@ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ
@ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ሰው አያየንም ብለን የምንሰራውን ሁሉ አላህ ያየዋል ከደዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን
@kalkidanmamuya759
@kalkidanmamuya759 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😥ማንም ብትነኩት አንላቀቅ😡🚫መንግስትም መጠበቅ አለብህ እነሱን አስራቹ ይሄ ሚሲኪን ሰውዬ አያሳዝናችሁም 😔ፈጣሪ ቅስማችሁን ይስበረው
@haregendale8488
@haregendale8488 2 жыл бұрын
ከማገጡት ይልቅ የህጉ መማገጥ ያሳዝናል ፍርድን ለፈጣሪህ ተወው እንኳን ገለህ ከእግዜር ያልተጣላህ ጠብቅ አይዞህ
@asterzeke4822
@asterzeke4822 2 жыл бұрын
ይህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ትክክለኛ ፍርድ ማግኘት አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ ወንድም‼
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ነው ያደነኩህ ምክንያቱም አንተው በግልህ እርምጃ ከመውስድ ይልቅ እንዲህ ባለ ሁኔታ ማጋለጥህ ለእነሱ የቁም ሞት ነው ውርደት ነው በዚህ አይነት ልጆችህንም ያንተ መሆናቸውን ማስመርምር ነው
@seblesime4126
@seblesime4126 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው! አይዞህ ጌታ ይረዳሀል። አይዞህ ተንኮላቸውን ተሟገታቸው።እ/ር ለተበደሉ ይፈርዳል። ፀልይ ፍርድህ እንዳይዛባ።
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
እኔኮ የገረመኝ የሠውየው እሳቀ ማውራቱ 😀😀😀 ወይ ትግሰት ወይ ችሎታ ምን አይነት ስጦታ ነው ከዚህ የበለጥ የሚናደድ አለደ ሆ ይመችክ 😀 ሴት ብኮን እንድህ የተደሰገባት አንድ ካሪቶን ሶፊት ትጨርስ ነበር በለቅሶ አንተ ትለያለህ💝💝
@alexotesfa7393
@alexotesfa7393 2 жыл бұрын
Sewuyew betam tenadual Akim silatanew nechi anchi algebashim besinelbonahulu nw Police silhone yeworegnal blo ferto neber... kedem bila Police nw silalechew angetenim anekegn ale eko, yehonew hono Wuy ene bihon 2tunim ezaw lay be Metrebia korareche yendetim bihon eytenketeketku emisek yemeslegnal
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 жыл бұрын
ለምን አይሳቅ እርሱ እኮ ነው ያላቀቃቸው🤣🤣🤣🤣
@እማምላክጠብቂኝ
@እማምላክጠብቂኝ 2 жыл бұрын
ሰውየው በጣም አስተዋይ ነው ልግደል አለመሠለቱ በጣም ገራሚ ነው እግዚአብሔር በትዳር ለሚማግጡ ፈጣሪ ፉርድ ሲሰጥ ደስ ይላል
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሡበሀንአላህ ይሄን ሠው ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም በጣም ትግሥተኛ ነህ አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው ጎበዝ ነህ እነሡ በቁማቸው ሙተዋል
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 2 жыл бұрын
መገፋት ጥሩ ነው አንተ ብቻ አትግፋ ብድራት የሚመልስ እ/ር አለ ፀልይ
@yenenshe7341
@yenenshe7341 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ለንስሐ ሞት አብቃኝ እንደኛ ሳይሆን እንደ ቸርነት ብዛት ማረን ይቅርብለን😥😥😥ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙇
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 жыл бұрын
እባክህን እራስክን ጠብቅ አንድ ነገር እንዳያደርጉህ 😭ፈራሁ
@tub4465
@tub4465 2 жыл бұрын
ትክክክ
@WGK4684
@WGK4684 2 жыл бұрын
የሚደነቅ ሰው ነው እውነት እንደዚህ አይነት ትእግስት ይገርማል በደልህን እግዚእሄር ይይልህ አይዞን
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te 2 жыл бұрын
ውይ በጣም፡የሚገርም ጊዜ ላይ ደረስን አላህዪ እዝነትህን ያረቢዋ!! በጣም ጨዋ ነህ ወንድማችን በጣም ጠንካራ ነህ የእውነት ……
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 2 жыл бұрын
በጣም የመገረም ነው እንዴት አይነት ዘመን ላይ ነው የሌ ነው። ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ እራስህን ከ እስርቤት አትርፈዋል እነሱ እግዚአብሔር ሰእየወሪደቸዉ ነው።
@elsabethd6299
@elsabethd6299 2 жыл бұрын
ወይኔ ድራማ መስሎኝ ነበር ከነውር ሁሉ እግዚአብሔር ይሰውራችሁ የዝሙት መንፈስ ያለ ማፈር መንፈስ
@ሳባውያን-ዠ2ቸ
@ሳባውያን-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
ከንደዚህ አይነት ቅሌት ይስውረን ወንድሜ አንተ ንፁህ ልብ አለህ ፈጣሪ የተባረከች ሚስት ይስጥህ
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
ለልጆችህም ለራስህም ትልቅ መስዋእትነት ነው የከፈልከው ለልጆችሕ ያኑርህ 🙏
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
እግዞኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረሰነው በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ፈጣሪ እረደቱህም ሰውየው አንተን ድንግት ብገልህስ አንተም እርምጃ አለመውሰድህ 👏👏 ጭሪሽ አንተ ትፋተኛ ተብለህ ትከሰሰለህ አይ የኢትዮጵያ ፍርድ ፈጣሪ ይጠብቀህ የኔ ጀግና
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው የሀገራችን ህግ ወንጀለኞችን ለምን እንዲታዩ አያደርጉም ሌላው እንዲማርበትይረዳል::
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ወላሒ በጣም ያሣዝናል እኔን ቀፈፈኝ ለነሡ አኡዙቢላህ እንዳው ልጆቹም የአንተ ልጆች መሆናቸው ያጠራጥራል አባቴ ብርታቱን ይስጥክ ፀያፊ ስራኮ ሁሌም ተጋላጭ ነው አንተ ግን በጣም ጠንካራና አስተዋይ ነክ ይህን ማሠብክ በራሡ ራስን ማሸነፍ የተማረ ይግደለኝ ጀግና ነክ
@kubraayalew7365
@kubraayalew7365 2 жыл бұрын
Gegna
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 2 жыл бұрын
ጊዜያዊ ግንኙነት ቢሆን ቢያንስ እሱም ይፀፅተው ነበረ እሷም ትፀፀት ነበረ እንዳልከውም የቆዩ ናቸው ለጥቅም እናም ልጆችህን አስመርምር
@kassahunayele2743
@kassahunayele2743 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ውርደት እና ክህደት ይጠብቀን አንተ ንፁህ ሰው ነህ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጥህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይካሰህ ።
@Allinone-wh6kq
@Allinone-wh6kq 2 жыл бұрын
ንዴት ብዙ ያናግራል እናም.... አንተ ነህ ባለ ቁላዉ!!!... ያለው በጣም አስቆኛል 😄😄😄
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
ሚስኪን ወንድም "የዋህ መሆን ጥሩ ነው" በጣም ፈጣሪ ረድቶሀል ንብረትህንና ህይወትህን አላህ ይጠብቅህ " ከሀዲ ሴት አያድርስ ነው"
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ሰውዬ በጣም ያስቃል እኔ ነኝ ብልታቸውን ያለያያቸው አንቴ ነ ባለ ቁላው ስል ያሳኩት ሳቅ ኡኡኡኡአኡአአአአኡ😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆ሆዴን
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እኔም በሳቅ ሞትኩ
@elisajobe9300
@elisajobe9300 2 жыл бұрын
WEY,WEY,ENEME BESAKE MOTKUGE, YESEWYEW ATEYYKE .
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
@@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 😆
@Femelumarketing
@Femelumarketing 2 жыл бұрын
Me too 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 жыл бұрын
አሁን ይችሴት ብትሞት አይሻላትም እደት ሁናነው ቁማር ስትሄድ ሰው የሚያያት እውነት አንተ ሰውይ አላህነው ንፁህ ልብህን አይቶ ያጋለጠልህ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
አሏህ ከዉርደት ይጠብቀን ማር
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 жыл бұрын
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ አሚን የኔውድ ደሞሪኝ በቅንነት እህቴ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
@@ጦይባወሎወግዲKZbin-u7i እሺ፣ዉደ
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
የለመደች ስለሆነች ምንም አይመስላትም
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
አቀዉ ገለዉኝ ነበር አለኮ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ይሄን ጉድ መቸ እንሰማ ነበር አተ አንድ ነገር ብትሆን ኑሮ አባቴ
@hubehube8599
@hubehube8599 2 жыл бұрын
አንተ በጣም አስተዋይ ሰው ነክ በትዳራቸው ላይ ሚማግጡትን ሁሉ አላህ እንደዚ ያጋልጣቸው ለትዳራቸው ታማኝ የሆኑ ሰዎች እየተታለሉ መኖር የለባቸውም
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ወይ መታደል በድጋሚ መጣሁ ሳላደንቅህ አላልፍም እዳንተ አይነቱን አስተዋይ ወንዶች ያብዛልን በእውነት በጣም አድናቂህነኝ የሚያናድደው ግን የኢትዮጵያ የፍትህ ሁኔታ
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 2 жыл бұрын
የኛ ሃገር ህግ የተጨማለቀ ስለሆነ እንጅ ሁሉቱም ተቀጥቅጠው መገደል ነበረባቸው አንድ ባለትዳል እንደት ከሌላ ሰው ጋር ይጨማለቃል አኡዙቢላህ
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
አይ ሀዩ እንካን እንድህ ያደረገ የገደለስ መች ይገደላል
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 2 жыл бұрын
@@zuzu...3825 ትክክል ዙዙየ ወደፊት አሏህ ፍትህ ያምጣልን አሁን ላይ የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል
@ሰኢዲሀበሽይ
@ሰኢዲሀበሽይ 2 жыл бұрын
የኛን አገር ህግ ታይው
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እዉነተኛ ስዉ ስለሆንክ ፈጣሪ እዉነታዉን አሳየህ አሁንም እራስህን ጠብቅ በስመ ፖሊስ እንዳያስጠቃህ ወይም በሌሎች ስዎች ካሁን በሃላ የበለጠ እራስህን ጠብቅ አንተን ለማጥፍትም ሆነ ወንጀለኛ እንዳያስደርጉህ በጣምምምም እራስህን ጠብቅ
@riverabayie7574
@riverabayie7574 2 жыл бұрын
This is real sad story. I feel sorry for the husband. The system has hurt him most. My advise for you is: if the law is not going work in your favour, please divorce this woman and live your life without her!
@aziaman463
@aziaman463 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር የህግ አፈጻጸም በጣም ከፋተኛ ክፋተት አለበት
@EthiopianMandafro
@EthiopianMandafro 2 жыл бұрын
ይገርማል የኢትዮጵያ ህግ ሰውን ወደ ወንጀል የሚገፋፋ ነው እሄ ሰውየ ለምን ወንጀል ኣልሰራም ብለው ከሰሱት ማለት ምን ዓይነት ጉድ አገር ነው ያውም ፖሊስ ህግ ኣስከባሪ ያሰዝናል የዝቺ ደሃ አገር ታኣምር
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ይሕ ሰው ግፍ ተፈጸመበት እንጂ ምንም ያደረገው ነገር የለም ፍርድቤቱ ፋይሉን ዘግቶ ለነሱ ፍርዳቸውን ማግኘት አለባቸው::
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ድርጊቱ እንደኔ በጣም ነው ያናደደኝ አላህ ብርታቱን ይስጥህ አሉ ፖሊሶች ገንዘብ ወዳዶች እነሱን የስራቸውን ያገኛሉ ግን የገራችን ህግ በፍትህ አይሰሩም
@Aboutusmediachannel
@Aboutusmediachannel 2 жыл бұрын
Sumay betsabbe hodde
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
አቤት ውርደት ፈጣሪ ሆይ አነተ ወንጀል ከመስራት አንተ ጠብቀኝ
@Aboutusmediachannel
@Aboutusmediachannel 2 жыл бұрын
@@zeebazeeba4081 betsabbe hunyii hodde
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ልጆቹን DNA ያስመርምር ይቺ ስድ ከሱ ላይሆንም ይችላል የወለደቻቸው
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 2 жыл бұрын
ሰውየው ያሳዚናል እባካችሁ ተባበሩት እና ለልጆቹ ድኤንኤ ያስመርምራቸው የሱ ላይሆኑ ስለሚችል
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 жыл бұрын
ከከከ ሰውየው ግን ያስቃል የኔ ሸርሙጣ ደህናነሽ ግን ይላታል
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ኢትይጲያ ለተበዳይ የማትቆም ወንጀለኞችን የምታበረታታ ሀገር ሆናለች እረ የፍትህ ያለ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
ባልየው ግን ሳላደንቅህ ባልፍ ንፉግነትነው የእውነት ትግስትህ ልዩነው የንፀሀን ሀቅ ቢቆይ እጂ ፈጣሪ አጋላጭነው ሱበሀን አላህ የኢትዮጲያ የእስራት ህግ ግን ከዚህ በላህ በደል አለ እዴ ለምን ባድ ወር ይለቀቃል ቆይ???
@semiratube9691
@semiratube9691 2 жыл бұрын
ወይኔ መጨርሻዉ ዘመን ጉዲዲዲዲዲዲ ሰዉየዉ ገን አሳዘንኚ ኡኡኡ አለ ሚሰኪን አይ ገን ለምን እዉነት ልጆቺ ካሉት የሱ መሖናቸዉ እደት ይታወቃል ቱቱቱቱቱቱ ማፈሪያ ናት ወላሒ አሑን ከሶ ልጆቹ ምን ይማሩ 🤔🤔
@annasmith3778
@annasmith3778 Жыл бұрын
Oh my GOD I’m so sorry for the pain Cheating is the most disrespectful thing one human being can do to another. If you aren't happy in a relationship, end it 💔😢🙏🏾
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
እግዚኦ ውርደት ሰውየው ጎበዝ ነው ስሜታዊ ሆኖ ከመግደል እንኳን አዋረዳቸው ለህግ አካል አሳልፎ ሠጣቸው ።ፈጣሪ ላንተ የተሻለውን ይስጥህ
@merketube7893
@merketube7893 2 жыл бұрын
Chirash ligedilut neber enji
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 6 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 30 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 224 МЛН
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
ማች አናደርግም አፍርብሻለሁ
18:10
Endalk Tube
Рет қаралды 9 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 30 МЛН