ይድረስ 'በተክሊል' ላገባውህ ውዱ ባሌ! የልጆቼን ጥያቄ መመለስ ከብዶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 327,665

Eyoha Media

Eyoha Media

11 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 800
@donaytroyal860
@donaytroyal860 11 ай бұрын
እረ ይሄ ጋዜጠኛ ምን አይነት ስብዕና ነው ያለው እስኪ ተባብረን ሰብራይዝ እናድርገው እምትሉ ላይክ አድርጉ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰው ልጃችሁን አብራቹ እድታሳድጉ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳቹ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 11 ай бұрын
6amet eko kelal aydelem....betam tenkara Nat..
@beletteayalew268
@beletteayalew268 11 ай бұрын
​@@zabibaali9470በጣም ጠንካራ እናት ናት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያጠንክራት
@asterinatube
@asterinatube 11 ай бұрын
አዎ በጣም ደስ ይላል
@biruktib4689
@biruktib4689 11 ай бұрын
Des yilenal @donaytroyal
@estifanosewoldemariame3376
@estifanosewoldemariame3376 11 ай бұрын
@@zabibaali9470 teeioeyyIoyixtrryytuuittttiuietyyutyrittut yeaZieyiayze
@saraabate1804
@saraabate1804 11 ай бұрын
የነዚህ ሕጻናት አምላክ ለቤቱ ያብቃው🙏ምንገጥሞት እንደሆነ አይታወቅም ፈጣሪ ቸር ያሰማችሁ🙏
@HayimFiker
@HayimFiker 11 ай бұрын
እኔ ፈራሁ ገለውት ይሆን እግዚአብሔር ቸር ያሰማን
@azizamohammed7
@azizamohammed7 11 ай бұрын
እንደ ዛሬ አልቅሸ አላውቅም😢😢 ይሄ ሀዘን ወዴ ዴስታ እንደሚቀየር ምኞቴ ነው
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 9 ай бұрын
እኔም ይኸው እያለቀስኩ
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 11 ай бұрын
ከተናገረችው ባህሪው አንፃር ገዳም ገብቶ ይሆን ወደዛ አፈላልጊው እመብርሐን ታውቃለች አይዞሽ የልጆቹ አምላክ ከክፉ ይጠብቀው
@sjjw8405
@sjjw8405 11 ай бұрын
ያረቢ የዚህን ቤተሰብ ደስታ መልስላቸው በሂወት እድትገኝ የሁልዚዜ ዱአየ ነው😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
አሜን እንደ እናት መልካም አሳቢ ያብዛልን❤❤❤
@Merhawit213
@Merhawit213 11 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል ልጆቹ አስለቀሱኝ እባክህ በሂወት ካለክ ለልጆክ ስትል ሂድላቾው😢😢😢
@tsehayfentaw6452
@tsehayfentaw6452 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ታአምርህንስራ ለልጆቹ ስትል ።ልብ ይነካል😢😢😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 11 ай бұрын
አብሳሪው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ብስራት ያሰማሽ ስለነዚህ ህፃናት ሲል😢😢😢😢😢 እናቴ አርሰማ በጤና በሰላም ያገናኝችሁ ልቤ ነው የተነካው በሂወታችን ፍላጎታችን ገደብ እንዳለው ነው የተማርኩት ባለው ነገር አመስግኖ መኖርን ነው የተማርኩት እኔ ለአብሳሪው መልአክ ስሰት ተስዬልሻለው ቸር ወሬ ያሰማን 😢
@bezaorku2149
@bezaorku2149 11 ай бұрын
እመቤቴ ለምኜሽ አፍሬ አላውቅም ለልጆቹ አባታቸውን ስጭልኝ የልጆቹን እንባ አብሽልን ድንግል ሆን የቤተሰቡን አገናኛቸው የአምላክ እናት ሆይ ላንቺ የማይታይ ነገር የለምና ልጆችን ከእንባ ከለቅሶ ወደ ነበረው ሳቃቸው መልሽልን ለእናታቸውም እረፍትን አድያት❤
@tigistaddisu369
@tigistaddisu369 11 ай бұрын
እውይ ያንቺ አለማመን ደግሞ አንጀት ይበላል አሜን እመቤቴ አባታቸውን ትስጥልን
@HsibHatun
@HsibHatun 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rt8fr3qm3n
@user-rt8fr3qm3n 11 ай бұрын
Eufff alchalkum e.r yerdah
@AzebbB74
@AzebbB74 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@tsegenettilahun3180
@tsegenettilahun3180 11 ай бұрын
አሜን
@addismyway64
@addismyway64 11 ай бұрын
አይ ሂወት በፈተና የታጨቀች የልጆቹ እንባ ፈሶ አይቅር😭😭😭😭😭አላህ በሰላም በጤና በሂወት ያገናኛቹ❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 11 ай бұрын
አሜን በጣም የኛ ሀገር ችግር ደግሞ ባሰ
@ekranmahdi230
@ekranmahdi230 11 ай бұрын
Amiin ya Rab
@kedejamanmmedkedejamanmmed1689
@kedejamanmmedkedejamanmmed1689 11 ай бұрын
😢😢😢
@user-fg5jw4kz6g
@user-fg5jw4kz6g 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Ya....rabi
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 11 ай бұрын
ሚስትህን ተዋት በሂዎት ካለህ እባክህ ለልጆችህ አለሁ በል የልጅህን እንባ አብስ ያረብ ለልጆችህ ስትል ተመለስ
@mrsa3706
@mrsa3706 11 ай бұрын
Mistu mene aderegech ?
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 11 ай бұрын
ሚስቱንስ ለምን ይተዋታል ልጆቹ ከሷ መሰለኝ የተገኙት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
ወይ አለ ወይ የለም ካለ ሌላ ህይወት ከጀመረ እራሱ ድብቅ ይሆናብ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 11 ай бұрын
እሷ በግድ አስራ ለኔ ብቻ አትለውም ትዳር ተሳስበሽ ተዛዝነሽ እንጂ በልመና አይሆንም የኔ ሀሳብ እሷን እንኳ ባይፈልግ ልጆቹን ይጠይቅ ነው እሷ አደረገች አላልኩም እንደውም ሰብረኛ ነች መጠበቋም እምነቷም ጥንካሬዋም ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነች ለኔ
@astershiferaw9245
@astershiferaw9245 11 ай бұрын
​@@user-px4hk8wl8vሁሀቨ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
የዛሬዋ ባለታሪክ በጣም ቅን ልብ ያላት ነች:: እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ::🙏🏽🥲
@user-id2yz5mx5k
@user-id2yz5mx5k 10 ай бұрын
Unet new😢
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 11 ай бұрын
ውይ እንደው ምን ገጥሞት ይሆን ፈጣሪዬ በምንም ህይወት ቢኖርም ለአይነ ስጋ አብቃልን ይሄን ቤተሰብ😭😭
@nininini20
@nininini20 11 ай бұрын
ፈጣሪ ፀሎትሽን ይመልስልሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Ethio215
@Ethio215 11 ай бұрын
ወንድ ልጅ ማፍቀር ሲያቆም እንደዚህ ነው በተክሊል ማግባቱና አንችን መካዱ ከብዶት ነው ተክሊሉ ነው ሀሳብ የሆነው እንደውም ሊደነቅ ይገባል አንችን ማክበሩ ግን በሰላም ከሆነ የጠፋው ልጆቹን መጠየቅ አለበት አግብቶም ከሆነ አይታወቅ የወንድ ነገር ብቻ
@nardip4999
@nardip4999 11 ай бұрын
@@Ethio215 አሁንማ የተጀመረው ሀይማኖተኝነትን እንደ ሽፋን አድርገው የሌለ ዝሙት መፈፀም.... እንደሚመስለኝ ሰውየው ከሌላ ሴት ጋር ቤተሰብ መስርቷል ለዚህ ነው የተደበቀው ፤ ከአዲሷ ሴት ጋር ኑሮ ሲደብረው ወደሌላ ሴት ይሄደል ። ዘላን ነገር ምንም ቁምነገር የላቸውም።
@Ethio215
@Ethio215 11 ай бұрын
​@@nardip4999አወ ከመጥፋቱ በፊትምኮ ርቆ ነበር እሚኖረው ቤት ሲመጣም ሶፋ ላይ የመተኛት የመደበር ነገር አለ ብላለች እና ቆይቷል ይመስለኛል ውጭ ማየት ከጀመረ
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 11 ай бұрын
💔
@tsigetube7178
@tsigetube7178 11 ай бұрын
የምንጃር ያገሬ ልጅ እኔን ይክፋኝ አይዞሽ ምንጃር ጠንካራ ነው አይዞሽ የሸንኮራው ዮሐንስ የሳማው ሰንበት ይርዳሽ አይዞሽ ለበጎ ነው😢😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
እንደፊልም ያዳመጥኩት አሳዛኝ ታሪክ ነው ልጆቹ ያስለቅሳሉ ባለቤቱም የወጣትነት ትዳሯን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስላት አሳዛኝ ታሪክ ነው ገዳም ገብቶ ሊሆን ይችላል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ያስገኘው ጋዜጠኛ አለምስገድ የአጠያየቅ ስርአትህና ጥሩ አዳማጭነትህ የሚደነቅ ነው ተባረክ 🙏🏾❤️
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህ ይሄ የልጆች አባት ክፉ ነገር ደርሶበት ብቻ እንዳይሆን እለምንሀለው🙏🙏🙏
@seblipomi3684
@seblipomi3684 11 ай бұрын
ወይኔ ስሟን ጠርታቹ ልጅ የሰጠቻቹ እናቴ ቅድስት አርሴማ በሰላም ታገናኛቹ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የነዚህ ህፃናት ልቦና እንዳይጎዳ አንተ ልባቸውንአጠንክረው 🙏
@halema9507
@halema9507 9 ай бұрын
በእባ ጨረስኩት እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ከሚስትህ እና ከልጆችህ ጋር ያገናኝህ❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 2 ай бұрын
አሚንን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
ልጅን የምትሰጠው አርሴማ ሳትሆን እግዚአብሔር ነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው ። ይላል ታላቁ መፅሃፍ
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
ይሄን ምርጥ ጋዜጠኛ ግን አለማድነቅ ይከብዳል❤❤❤
@liya7235
@liya7235 11 ай бұрын
ይከብዳል 😭😭😭 በህይወት ካለህ እባክህ ለልጆችህ ስትል ብቅ በል ቅድስት እርሴማ ስራሽን ስሪ
@avg4628
@avg4628 11 ай бұрын
አውነት ነው ቅድስት አርስማ ስራዎ ትስራ❤❤
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 11 ай бұрын
Amen amen amen
@wubanchiatugar-3001
@wubanchiatugar-3001 10 ай бұрын
እናቴን ትመስያለሽ😊ነፍሷን ይማረዉና እመብርሀን የልጆችሽን አባት በሰላም ያገናኛቹ ቸር ያሠማሽ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 10 ай бұрын
ውይይይ እንዴት ልብ እሚነካ ታሪክ ነው😢እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እንባሽን ያብስየኔ እናት ለልጆችሽ ሲል አምላክ ይርዳሽ😢❤
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j 11 ай бұрын
ወይኔ ቅዱስ እግዚአብሔር ለልጆቹ ሲል በሰላም ይመልሰው አምላከ ቅድስት አርሴማ ለልጆቹ ሲል ካለበት ድምፁን ያሰማቹ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም 😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 11 ай бұрын
በኃይታ ማርያም እና ዘይናመርቆስ ሆይ ለነዚህ ልጆች ብላችሁ አባታችሁን መልስላችሁ 😢😢😢
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 11 ай бұрын
እህቴ ልጆቹን ለተወሰነ ቀን ዘመዶችሽ ይጠብቁልሽ እና ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር መልስ አለው በህይወት ካለ ከሌለም ያሳውቅሻል ምናልባትም መንኖ ከሆነም ያሳውቅሻል ንስሐ ገብተሽ መልሱን እስክታገኚ ድረስ በእርምሞ ሱባኤ እግዚአብሔርን ተማፀኚ አምላከ ቅድስት አርሴማ ሰማእት ይርዳሽ
@eyerus2144
@eyerus2144 10 ай бұрын
are you serious, መመነን 2 ልጆች ወልዶ። ምነው ገዳም የሰነፎች ነው እንዴ። ልጆች አላፊነት አለበት አትቀልጅ
@babys7570
@babys7570 10 ай бұрын
​@@eyerus2144ትክክል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 11 ай бұрын
ይቅርታ አህቴ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን ጋንቤላ እሄዳለሁ ገባበት ታየበት የተባለበት ከእሱም ይሁን ከእራሴ ቤተሰብ አንድ ሰው ይዤ ልጆቼን አስቀምጨ እፈልገዋለሁ ። በህይወት ይኑር አይኑር ሳላረጋግጥ እንቅልፍ አይወስደኝም
@SamriKebede
@SamriKebede 4 күн бұрын
አህምሮው ቤተሰቡን እንድጠላ የተደረገ አለ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 11 ай бұрын
እህቴ ጠንከር በይና ልጆቺሽን አጠንክ ሪ 💪እንኩዋንም ልጆቺሽ ጤነኛ ሆኑ እግዚአብሔር በሞገስ ያሥድግልሽ 🙏
@maranatha391
@maranatha391 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው ደስ ስትል ለሁሉ ሰው የምትሰጠው ቦታ እኩል ነው
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 9 ай бұрын
እህቴ ሌላ ደሞ የምልሽ ሁሌም እኛ ሴቶች እናምናለን 1ኛ ብዙ መጓጓዝ ይወዳል 2ኛ ውጪ ሆኖ መኪናና በር በሰው ልኮ ወሰደ 3ኛ ቼኩን ሰውዬው እኔን ምክንያት አረገኝ አሉሽ ረጋ ብለሽ ካሰብሽ ሌሎችም ነገሮች ይኖራሉ ብዙ ጊዜ ፊልድ የሚወጡ ወንዶች እንኳን ለረጅም ጊዜ አጭርም ቢሆን ሊሳሳት ይችላል በፍፁም በዚህ አይነት ምንም የደረሰበት ነገር አይኖርም በርግጥ ይሄ ሰው ትዳሩን ልጆቹን ይወዳል በዚህ ላይ የቆረበ ለዚህም ነው ከተሳሳተ ቤቱን ቀና ብሎ ማየት ያቃተው አታላይማ ቢሆን አይጠፋም እዛም እዚም እያለ እያጭበረበረ ይኖር ነበር አሁን አንቺ ጥሩ ተናግረሻል እራስሽን አትጉጂ ለልጆቹ እንዲመጣ ፀልዪ ክፉ ነገር እያሰብሽ አትጨነቂ ልጆቹንም እንዲረሱ የሚያደርግ ነገር ፍጠሪ ስትከፊ ሊያዩሽ አይገባም እህቴ እንኳን ፊልድ የሚወጣ ፊታችን ላይ ለቤቱ የሚንሰፈሰፍ የሚመስል ግን ከአንዷ ወደአንዷ የሚገላበጥ እንድትጠነክሪ ምነግርሽ ጨዋ 10ፐርሰንት አይሆንሞ እኔ ብዙ ሰው አውቃለሁ ለጎረቤት ለዘመድ ለጓደኛ አንጀቴ ነው ሚቃጠለው ልጆችሽን በርትተሽ አሳድጊ እስከምትችዪ ፈልጊው እኔም የምለው ሆኖ ክፉ ሳይነካው ይገኝልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩልሽ ልጆችሽን ሳይ ለማየትም አልቻልኩም የኔ ቆንጆ ልጆች አይዟችሁ በርቱ😘😘
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 11 ай бұрын
😢😢😢 አይዞሽ የእኔ እናት ጠንከር በይ በህይወት ካለህ እባክህ አለሁ በላቸው 😭😭😭
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ሆኖ ያልፋል ክብርሽን ጠብቀሽ የምትጠብቂው ጌታ በክብር ይጎበኝሻል
@tigitk5795
@tigitk5795 11 ай бұрын
እውነት ነው ቅድሰት አርሴማ ታገናኛቹ አለው ይበላቹ አይዞሸ የልጆቹ አምላክ ይርዳሻል
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 11 ай бұрын
አሜን
@promobile9204
@promobile9204 11 ай бұрын
የእኔ እናት ፈገግታዋ እራሱ በዚህ ችግር ውስጥ ሁና እንኳን😢
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 11 ай бұрын
ምንገጥሞት ይሆን 😔😔😔የልጆቹ አምላክ ለቤቱ ያብቃው
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 11 ай бұрын
ሰላም የተከበራችሁ ተመልካቾች በጣም አን ጀት የሚበላ ታሪክነዉ ፈጣሪ በህይት አኑሮት ለልጆችና ለባለቤቱ ይመልስልን
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 11 ай бұрын
4 አመት ሙሉ ጠብቀሽ በ3ወር ባልሞላ ግዜውስጥ ልመናሽን የሰማች ቅድስት አርሴማ ትርዳሽ ችግር ውስጥ ሆኖ ይሆናል እና ቤተሰቦቹ እንዴት ሄደው አልፈለጉትም አንቺስ ልጅ ይዘሻል እነሱ እንዴት ፎቶውን አልበተኑም በተልይ ስልኩ የጠራበት አካባቢ ቴሌ አንዳንዴ ስልክ እረጅም ግዜ ከተዘጋ ለሰው ይሰጣሉ
@Mihiret855
@Mihiret855 11 ай бұрын
የኔ እናት ያመንሽዉ አምላክ አይረፍድበትም ትእግስትሽን አይቶ ይከፍልሻል: ባልሽን በሰላም መልሶልሽ በደስታ ያኖርሻል
@yonas9945
@yonas9945 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ የሚሰበር ታሪክ ነው እርግጠኛ ነኝ የሱ ቤተሰቦች ያለውን ነገርና የት ወይንም በምን ሆኔታ እንዳለ የሚያውቁ ይመስለኛል የኔ ግምት ነው !!!!
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 11 ай бұрын
ከንግግሯ አባትየው ጠንካራ አባት ይመስለኛል በተለይ ለልጆቹ ያለ ምክንያት አልጠፋም በህይወት ካለ ፈጣሪ ያገናኛችሁ ከምር ያሳዝናል
@rozarozina9539
@rozarozina9539 11 ай бұрын
አላህ እሱን ሰላም አርጎት ከቤተሰቦቹ ጋር በሰላም ያገኔኘው ያረብ🙏🏽
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 11 ай бұрын
የኔ ጌታ ምን ገጥሞት ይሆንንን😭😭😭 እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቀው ለልጆቹ ያኑረው ሰውዬው ተበሳጭቶበት ስለሆነ መጠቀሚያ አደረገኝ ስላለ የሆነ ነገር አስደርጎት ይሆናል (ገድሎት ወይ አስገድሎት )
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 11 ай бұрын
Ere edzhe ayebalme
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 11 ай бұрын
የኔም ጥርጣሬ እንደዛ ነዉ😢😢😢
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 11 ай бұрын
አዲስ አበባ ተመልሶ መቱዋል ብላለች ስለዚህ የሆነ ችግር ገጥሞት ይሆናል
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 11 ай бұрын
@@sisaysasa3204 የመጣው መኪናውን የተከራየው ነው
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 11 ай бұрын
@@hanafetsum5939 ሀገር እንዳሳየው ነው እዛ ድረስ ወስዶ መጠቀሚያ አደረገኝ ብሏል ስለዛ መጠርጠር አይሻል ብለሽ የተበሳጨ ሰው ምን እንደሚወስን አይታወቅም ይሄ የኔ እይታ ነው በህይወት ኖሮ 6 አመት ከሚወዳቸው ልጆቹ ተለይቶ ይኖራል ብዬ አላስብም
@ami1285
@ami1285 10 ай бұрын
ያረቢ በህይወት አኑሮ ያስገኝልሽ ለልጆችሽም ሲል 😢
@fanayehailu341
@fanayehailu341 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አነዚህን ልጆች የሰጠቻችሁ ቅድስት አርሴማ አባታቸውንም ከመጥፎ ነገር ጠብቃ ለመገናኘት ታብቃችሁ፡፡ አግዚአብሄር ፅናቱን እና ጥንካሬሁን ይስጣችሁ፡፡
@hikmahikma-bi4ty
@hikmahikma-bi4ty 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ልጅቹን ሳያ እንባውን መቆጣጠር ያቃደተው ያረቢይ 😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
እኔም 😢😢
@meazayemane4572
@meazayemane4572 10 ай бұрын
ሰውየው እራሱ አስገድሎት ይሆናል
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም😢😢
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 11 ай бұрын
የዛሬ አራት አመት በእርቅማህድ ፕሮግራም ቀርባ ደም እያለቀሰች ስታወራ ሰምቻታለው አብሪያት ደም አልቅሻለው የኔ እህት አንዳንዴ ትዝ ትይኝ ነበር የኔ ምስኪን አይዞሽ ጌታ በሰላም ያገናኛቹ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ።
@AskaleMamo-zq2mx
@AskaleMamo-zq2mx 11 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ፊልድ ሲሄድ ሌላ ህይወት ኖሮት ይሆናል ያለምክንያት አንቺን የመሰለች ሚስት ማን ያገኛል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ የልቦናሽንም እረፍት ይስጥሽ
@user-ol1me1fo7k
@user-ol1me1fo7k 10 ай бұрын
ትክክል። አዲስ ህይወት እየኖረ ይሆናል
@mesaymuleta
@mesaymuleta 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ ልጆቹ ብሎ ሰላም ያርገው: እውነት በጣም ያሳዝናሉ😢
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሰውን ከማመን አንተ ወደማመን ምራኝ🤲 ጌታ ይርዳሽ እህቴ😢
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 11 ай бұрын
አሜን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 11 ай бұрын
ትክክለኛ ፀሎት በሰው ላይ የሚደገፍ የተረገመ ነው ይላልና እውነት ልዮ ልብ አለሽ እህቴ ኮመንቱን ወደድኩት ልቤ ረሰረሰች❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@lensagudeta9766
@lensagudeta9766 11 ай бұрын
Amen 🙏🏼
@uaeuar8642
@uaeuar8642 11 ай бұрын
በህይወት ካለህ እባክህ ለልጆችህ ስትል ተመለስ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ቤተሰብ አይጠላም ከባድ ነው በህይወት እንድትኖር ተመኘው ለልጆችህ
@user-ki9zo6ff9i
@user-ki9zo6ff9i 10 ай бұрын
እፍፍፍ😢😢😢 የኔ እናት እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ከልጆቹ ጋ ያገናኝልሽ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 11 ай бұрын
እግዝያብሄር በህይወት አቆይቶ ከሚስትህ እና ከልጆችክ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ
@sehenyee
@sehenyee 11 ай бұрын
አይ ምን ገጥሞት ይሆን ብቻ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ለልጆችህ ስትል ብቻ ከባድ ነው
@rsdfzd9266
@rsdfzd9266 11 ай бұрын
እንዴት ቤተሰቦች ዝም አሉ እነሱ የሚቃቱ ነገር አለ እጂ ያፈላልጉት ነበር ግን ያቃሉ
@nuhamin
@nuhamin 11 ай бұрын
ነፍስ ያለው ኮመንት!
@raheltadese8983
@raheltadese8983 11 ай бұрын
እውነት ልብ ይሰብራ አርሴማዬ ለልጆቹ ስትይ በህይወት አኑሪው እመቤቴ ትጠብቅህ😢😢😢
@user-ie2cs7vx6u
@user-ie2cs7vx6u 11 ай бұрын
የልጆቹ አምላክ በሂወት ጠብቆ በሰላም ይመልሰው ኡፍፍፍ እመብርሀን እናቴ የህፃኖቹን ሳቅ መልሽላቸው አዛኝቶ🥺🥺
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል በህይወት ካለ ይጨክናል ብሎ ማሰብ ይከብዳል ያ አላህ ይህን ሰው በጤና ከልጆቹቹ ጋር አገናኘው😢😢😢
@mulukenassefa5945
@mulukenassefa5945 11 ай бұрын
ልብ ይሰብራ እህቴ ቃላት ያጥረኞል አርሴማ ትርዳሽ ጥሩ ዜና ያሰማሽ
@meazayemane4572
@meazayemane4572 10 ай бұрын
ስልኩ ከቴሌ አወጣው ያሉት ቄስ ትክክል ናቸው እኔም አንድ ዲዛይነር ልብስ ይዛብንን ጠፍታብን ቴሌፎን ቀይራ እኛ የምናቀውን ሌላ ሰው ከቴሌ አውጥቶ ይዘውታል
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 11 ай бұрын
ያለ አባት መዳግ የደርሰበት ያቀዋል 😢😢😢የኔ ቆንጆ የልጅ ንግግር አሰለቀሰኝ 😢😢😢
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 11 ай бұрын
እኔ የምገምተውና የሚሰማኝ ያለው ገዳም ነው እጎጃምአባቢ ያሉ ገዳሞች ፈልጉት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ቅድስት አርሴማ በምልጃዋ የእስካሁኑን እንደ ሰማእትነትዋ ታስብለትና በምልጃዋ ወደቤቱ ትመልስላችሁ 🙏እስቴ ሰማእቱዋቅድስት አርሴማ ስለቴን ለማግባት ታብቃኝ አሜን
@zenebmamo4766
@zenebmamo4766 11 ай бұрын
እንደዚህ ጋዜጠኛ ምስጊን ሲያለቅሱ የሚያላቅስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁል ጊዜ ነው የምከታተልህ ምርጥ የህዝብ ወንድም ፡፡ እህቴም እናቴ ድንግል ማርያም ትርዳሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው አይዞሽ፡፡
@emufamilytube
@emufamilytube 11 ай бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ወይዘድሮ ብሎ መዝፈን የነበረበት በዚ ጊዜ ነበር
@natalasafer3333
@natalasafer3333 11 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው እኔ በሕይወቴ ንግግሩ የተቀመመ ስነምግባር ያለው በተለይ እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑን የሚያከብር በጣም እወዳለሁ ጎበዝ በእምነት በስነምግባር በበጎ ምግባር ያጽናክ
@sasjjbxnxnxjxj951
@sasjjbxnxnxjxj951 11 ай бұрын
አላህ ያስገኝልሽ የኔ እህት ልጆች አጀቲን በሉኝ አስለቀሡኝ ወላሂ ያረብ አተ አይቸግርህም አገናኛዉ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 11 ай бұрын
ቅ/ግብሬኤል እና መዳኒያለም የዚህ ወንድም በህይወት ከመጣ ለቅዱስ ገብርኤል ስእለቴን እቅርባለሁ ብቃ በጣም እሳዛኝ ቤተስብ ናእቸው ። እዮሃ ሚድያ እደራ ብቻ እስሙን ምን እንደደረሣችሁ በህይውት ስለመኖሩ መስማት ብቻ ነው የምፈልገው እንድ የገጠመው ነገርማ እለ መእላኩ ቅ/ገብርኤል ዜና ብስራቱን ያስማን እሜን !!!
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
በለተ ቀንሽ ባታ ለማርያም እመቤቴ በህይወት ኖሮ ድምጹን አስሚን😢😢😢
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን 😥 የዘድሮው ይለያል 😢😢😢😢2016 በሰላም ናለን 😊😊😊😊😊😊
@bealembealem1224
@bealembealem1224 11 ай бұрын
ምናለ 2016 ተሰቃየን እኮ በሀዘን
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 11 ай бұрын
GYZWE MUN.ATFA.ZAREMU NAGAN.YTAKLU.WANWE.YGA.KFTUNAWE.AYZON.ZAREEGZABHIR.MKYRYCULALU.EGANAWEMKYRE.YKTAN
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z 11 ай бұрын
amen
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 9 ай бұрын
ምናልባት በብዙ ውጥረት ላይ ሆኖ ይሆናል የጠፋው እኔ ምመኘው ክፉ ሳይነካው በህይወት ኖሮ በሌላ ህይወትም ውስጥ ሆኖ በተገኘ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-ii5sb5ez3s
@user-ii5sb5ez3s 9 ай бұрын
አምላካችን ሆይ ተለመነን በህይወት አኑረህ ለነዚህ ህፃናት ብለህ አገናኝልን እናታችን ድንግል አማልጅን አይዞሽ የኔ እህት በርቺ እንባሽ ይታበሳል ቅን ልጅ ነሽ
@user-gb6cq6ml7h
@user-gb6cq6ml7h 11 ай бұрын
የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህና ያገናኝቹሁ እመቤታችን ትርዳሽ ያማል 😢😢😢😢😢😢😢
@mizankassa9854
@mizankassa9854 11 ай бұрын
ዓለምየ አንተ ብቻ ባለ ጉዳዮችን ኢንተርቪ አድርግ❤ አይዞሽ እህቴ EBS ላይ ቅረቢ
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 11 ай бұрын
እኔ እረዳሻለሁ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ አንችን የሚረዳሽ የደረሰበት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ግን ጠንክረሽ አሳድጊ የእሱን ነገር ለግዜ ተይው
@beletbelay6721
@beletbelay6721 11 ай бұрын
አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በእለተ ቀናቼው ያገናኙሽ የኔ እናት አይዞሽ እህቴ
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 11 ай бұрын
መልካም ነገር ያሰማቹ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ😢😢😢😢
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 11 ай бұрын
የምንሰማው ሁሎ ጀሮ ጭው የሚያደርግ ነው እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ ወንድሜ😢😢😢😢
@maheletmekonnen4235
@maheletmekonnen4235 11 ай бұрын
እህቴ ተረዳውሽ።
@speaktruth6124
@speaktruth6124 11 ай бұрын
@@Bt-Y2XLOyewend neger
@masreshakeleb-pq7eh
@masreshakeleb-pq7eh 11 ай бұрын
ጅሩ አርሴማ እኔም ለአንድ ቀን ከደጇ ሂጄ የዘወትር ህልሜን በአንዴ አሰማችልኝ ምልጃ በረከቷ ይድረሳችሁ ወገኖቼ ጅሩ አርሴማ አዳዲ ማርያም በምን ቃል ላመስግናችሁ ብቻ ምስጋና ይድረሳችሁ ምልጃ በረከታችሁ አይለየን
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 11 ай бұрын
እዳው በዚህ ሜዳ ብዙ ሰው አይቻለሁ እደዚች የተጎዳ አላየሁም ደሞ ጎበዝ ሴት ናት ጡሩ ሴት ባል አታገኝም ለምንድነው አላህ በሠላም ያገናኝሺ የኔቆጁ እዳች ያለውን ያብዛልን
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 11 ай бұрын
አለምሰገድ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ እንዲሁም ለኢዮሀ ሚዲያ ባለሙያዎች በሙሉ
@NatanEmebet
@NatanEmebet 11 ай бұрын
ስሟን ጠርታቹ ልጅ የሰጠቻቹ እናቴ ቅድስት አርሴማ በሰላም ታገናኛቹ
@kidist4624
@kidist4624 9 ай бұрын
አርሴማ ልጅ አትሰጥም አትሳሳቱ
@bellagetachew2605
@bellagetachew2605 9 ай бұрын
በሰላም እማ ይሄ ሁሉ አመት አይጠፋም 😢 የልጆቹ አምላክ እግዚአብሔር ያስገኝላቹ 😢😢
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 11 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ህመሙ እህቴ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ የአባት ፍቅር ከባድ ነው የማውቀው ያውቀዋል አብሶ የደረሰበት 😢😢😢💔💔💔
@rabimhammed119
@rabimhammed119 11 ай бұрын
እረ ወይኔ በአላህ ለልጆችህ ስትል ተመለስላቸው አላህየ የነኝህን ልጆች እንባ አንተ አብስላቸው ቢራህመቲህ
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 11 ай бұрын
Oh my God, I cannot control my tears I felt so broken inside. I hope my God help this children to have their dad back in their lives. She has done such a great job raising those children. They are well taken care of may God bless her.
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 11 ай бұрын
አተ የተባረክ አባት እንዴት ጨከንክባቸዉ በህይወት ካለህ ለልጆችህ ስትል ናላቸዉ ያነ መልካምነትህ የት ገባ መልካምና ምርጥ አባት ምርጥ ባል እደሆንክ ሚስትህ መስክራለች 😢😢😢እባክህ ተመለስ😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰው አምላክ መልካም መልካሙን ዜና የምንሰማበት ጊዜ ያምጣልን ብቻ 😢😢ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 11 ай бұрын
ጌታሆይ መጀመሪያዬን ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው የልጆች ጥያቄ ይበልጥ እደጎዳሽ ፊትሽ ይናገራል
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 11 ай бұрын
እመብርሀን እንባችሁን ታብስ የእነዚህ ህፃናት አምላክ ይርዳን አይዞሽ እህቴ በጣም ከባድ ነዉ ያሳለፍሽዉ ህይወት ቅድስት አርሴማ ትርዳችሁ
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 10 ай бұрын
😢😢😢በስመአብ የእግዚአብሔር ሰው ፈተናው ብዛቲ የኔ መልከአም አምላከ ቅዱሳን በሰላም ለቤትህ ያብቃህ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 11 ай бұрын
መቸም በሂወት ካለ በነዚህ ልጆች አይጨክንም ምናልባት እስር ቤት ወይ ስደት ላይ ይሆናል እና እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@temarebrahim
@temarebrahim 11 ай бұрын
እዳፍሸ ያድርገው ያረብ ብቻ በሂወት ይኑር
@fatia-qj1yf
@fatia-qj1yf 11 ай бұрын
ውይ አምላክ በጤና በሕይወት ወደ ቤቱ ይመልሰው በተክሊል የተጋባ ሰው በብዙ ነገር ይፈተናል እንደው አምላክ እረድቶት ወደቤቱ ይመልሰው
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 11 ай бұрын
የወጣ ሰው ሁሉ ጥሩ ይገጥመዋል ማለት አይደለም እና በምንም ይሁን በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ለልጆችህ ስትል ተሙለስ እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ሰቶህ ለመለስ ያብቃህ
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 11 ай бұрын
የዚህን ቤተሰብ እንባ ቅድስት አርሴማ የምታምኗት እስዋ ታብስላችሁ እኔ ግን አልቅሼ ሞትኩ
@user-vc9or6ui5r
@user-vc9or6ui5r 10 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው😭😭 የኔ እህት አይዙሽ በጣም ጠንካራ ስለሆንሽ ነው ልጆችሽን በአግባቦ ያሳደግሽው አመቤቴ ደግሞ ድምጹን ታሰማሽ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
የአለሜ እድናቂዎች የት ናቹሁ ወፍር ያል ሰላምታ ሰጡልኝ ።
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
እሺ❤❤❤
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 10 ай бұрын
ሰላም። ❤❤❤
@wesignlewsitetenlalidegime3006
@wesignlewsitetenlalidegime3006 10 ай бұрын
yena keritatat dehina nesh betam adinkew negne
@hirutgetachew8755
@hirutgetachew8755 9 ай бұрын
​@@mrkbemrkbe6748❤❤
@redyhailu1565
@redyhailu1565 11 ай бұрын
ኡፉፉፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንደው ምን ገጥሞት ይሆን እግዚአብሄር ለልጆችህ ሲል ደህና ያድርግህ እና ያስገኝክ
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 11 ай бұрын
ልጆች በዚህ እድሜያቸው መጎዳታቸው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማችሁ
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 11 ай бұрын
Ebs ላይ ብትቀርቢ ለብዙ ኢትዮጵያ ክፍል ስለሚደርስ ካለ ይገኛል።እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የኔ ማሮች ልጆቹ አንጀት ይበላሉ ያረብ አባታችሁን በህይወት አገናኛቸው
@seki1508
@seki1508 11 ай бұрын
መምህር ተሥፋዬን አግኚው እህቴ
@user-lp8lk4jm6o
@user-lp8lk4jm6o 11 ай бұрын
Yenam hasab new wuda❤😊😊
@selemawitberhe615
@selemawitberhe615 11 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ በ ህይወት ቢኖር ኑሮ በ እናንተ አይጨክንም ግን ፈጣሪ በ ህይወት እንዲያቆይልሽ እንፀልያለን ❤❤አይዞሽ
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከአቺ እኩል ቁጭ ብዬ ነው ያለቀሥኩት ታሪክሽ በጣም ልብ የሚሠብር ነው ቅድሥት አርሴማ ድምጹን ታሠማቹ የልጆችሽንም የአንችንም የልብ መሻት ተፈጽምላቹ 😥💔
@fatiya8477
@fatiya8477 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ልጆቹ ሲያሳዝኑ አባት በሰላም ከልጆችህ አላህ ያገናኝው😢😢ከባድነው
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,1 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН