No video

ጎረድ ጎረድ እና ጥብስ አሰራር- How to cook beef tibs-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 60,768

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

#Bahlietube #Ethiopianfood #tibs

Пікірлер: 74
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 жыл бұрын
ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ ግን ባለ ሞያ ነሽ ባልሽ ታድሎ ይጂሽ ይባረክ በርች ግዜ ባይኖረኝም ካች ብዙ ተምሬያለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም እጅሽ ይባረክ
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ነሽ በርቺ እህቴ
@selamambaye9329
@selamambaye9329 Жыл бұрын
Meaziye ergatash betam des yilal...ergata ke mulu muya gar. Ejochish yibareku
@samrawithailemichael8071
@samrawithailemichael8071 2 жыл бұрын
Hi Meazy good to see you. nice work.
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
Nice work
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ ጥብስና ጉረድ ጉረድ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን ፍቅርዬ
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 2 жыл бұрын
ዋው መዓዚ የሚያሽ ነገር አይነገር ነው
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ።
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 2 жыл бұрын
I like how you roll... thanks. Always loved how you make home.
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice sis👍👍
@christinasoliyana5882
@christinasoliyana5882 2 жыл бұрын
Egzihabhar ejishin yebark
@bettyalex7922
@bettyalex7922 2 жыл бұрын
1st Selam Meaza
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
looks nice.not only your food.I like everything of you sister.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@godisgoodallthetime3198
@godisgoodallthetime3198 2 жыл бұрын
Thank you.
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 2 жыл бұрын
ያሁኑ ኮቪድ ማንንም አላለፈም አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ምግቡም አሪፍ ነው በጣም
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@zabiba3445
@zabiba3445 11 ай бұрын
Mirx
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አድሥ ነኝ ማሻ አላህ
@hiwettube3006
@hiwettube3006 2 жыл бұрын
Igziabher yimarish. Kes bekes new hulu neger yemimelesew. Betiigist hulum indedirow yimelesal.
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን እሽ ውዴ
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እግዚዓብሔር ይማርሽ፡፡ በጣም የምወዳቸው ምግቦች ናቸው ያው እንደሁል ጊዜው ያንቺ ምግብ በጣም ጣፋጭ ነው፡፡
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 жыл бұрын
መአዚ እግዚአበሔር ጨርሶ የማርሽ አዞሽ ጅንጅብል፣ ሎሚ ፣ነጭ ሽንኩርት፣እርድ አብረሽ አፍልተሽ ጠጪ በጣም ጥሩ ነው ሎሚውን 4ቦታ ቁረጭው ትልቅ ከሆነ 1/2ይበቃሻል ላንቺ ብቻ ከሆነ እመቤቴ ትዳብስሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን እሽ ውዴ
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Tye tye meazi ho ene seraligeba transport eyexebeku yemen jored gored tezeta meqeseqes new 😃yenebalemuy qedame emokerewalew❤💯
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
አሰራርሽን ሁሉ ወድጄዋለው የእውነት ከልብሽ ነው የምትሰሪው የእኔ አመጋገብ እንደዚህ ነው የሚያቃ እወዳለው ተባረኪ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
አይዞን መአዚዬ እግዚአብሄር ይማርሽ 🙏 ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@rahelseble8764
@rahelseble8764 2 жыл бұрын
Zinc helps with gaining back ur test. It worked for me!
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@omeradem2125
@omeradem2125 2 жыл бұрын
እናቴ ይመችሽ
@zedted1368
@zedted1368 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም የሚጣፍጥ አርገሽ ነው የሰራሽውመአዚ እግዚአብሔር ይማርሽ::❤️🙏🏽
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የሠናፍጩን አሠራር ብነግሪኝ ውዴ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ሰርቻለሁ ሰናፍጭ አሰራር ባህሌ ብለሽ ሰርች አርጊ ይመጣልሻል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 እሺ አመሠግናለሁ እማ
@genethabte2142
@genethabte2142 2 жыл бұрын
ጎረድ ጌረድ ልይ ሽንኩርት ይገባል እንዴ መልሱን ንገሪኝ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አወ በሽንኩርት ሲሆን የሚወድ አለ ይሰራል
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
It looks delicious as usual sister you really know how to cook and I'm glad that you feel better trust me we all went through that
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ❤👏 እግዚአብሔር ይማርሸ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
እፍንፍን እንዴት እንደሚሠራ አሳይኝ
@selamawitnegash1449
@selamawitnegash1449 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችንም አሞን ነበር እኔም ሽታም ጠአምም አላውቅም ነበር ይሻ ልሻል ቀስ በቀስ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
እስቲ እናንተም የምታውቁትን ላልሽው ካንቺ ባይበልጥም ጥብስ ስሰራ የምቀምመው የድንብላል ቅጠል፣ የስጋ መጥበሻ ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ማጂ ፣ ጨው ፣ ትንሽ ዘይት ፣ ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት ፣ ቃርያ እድርጌ የጥብሱን ስጋ ቀላቅዬ ትንሽ አቆይቼ ጠብሰዋለው በጣም ደስ የሚል ጣእም ይሰጣል
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እሽ እሞክረዋለሁ ውዴ አመሰግናለሁ
@woyneshetabera2116
@woyneshetabera2116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መአዚ ሁሌም እንደምለው የምር ባለሞያ ነሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@tadewosassefs7815
@tadewosassefs7815 2 жыл бұрын
አይዛኝ ማዚና አምላክ ይማርሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ታዲ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እማ በጣም ሞያሽን ሳላደቅ አላልፍም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ካቺ ቀጣም ብዙ ተምሬ አለሁ ካረብ አገር ስራ ጋር እየተጋፋሁ ቢሆንም ግን ቆሜ እየሠራሁ ነው እማይሽ በጣም ስለምወድሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ነው አቅጂ እና በጊዜ ወደአገርሽ ግቢ ትንሽ ብር ከያዝሽ እንደዚህ እንደምትለፍው በግማሽ እዛ ከለፋሽ ይሳካል በርች
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 በጣም አመሠግናለሁ ክበሪልን እማ አወ 9አመቴ ነው እማ አሁን ወስኛለሁ ከሁለት ወር በሗላ እገባለሁ ልክ ነሽ
@wgirmat7129
@wgirmat7129 2 жыл бұрын
ያንች ፍቅር ነው ጥብስ አርጎ የገደለኝ
@rihanakedir2607
@rihanakedir2607 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ይማርሽ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ መሀዝዬ እኔን የረዳኝ ነጭ ሽንኩርት፣ ፌጦ፣ ኦሊቭ ዘይት አንድ ላይ ተደባልቆ መብላት ወይም ከምግብሽ ጋር አብሮ እያጣቀሱ መብላት ፍቱን መድሀኒት። አንቺ ያልሻቸውንም ጨምሮ። vitaminc C
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
እሽ አሁን ሰርቸ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 የኛ ብርቱ እግዚአብሔር ይፈውስሽ ጨርሶ።
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ባለሙያ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 እኔም አመሰግናለሁ መዓዚዬ አክብረሽ መልስ ስለምትሰጪም በጣም እናመሰግናለን በተመልካቾችሽ ስም
@sinnithm.6972
@sinnithm.6972 2 жыл бұрын
እንዳንቺ ባለ ምያ ሴት ይስጠኝ በምግብ ቤት ገንዘቤ ኣለቀ ማዚ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ጸልይ ሚስት ከእግዚአብሔር ናት እናም ጥሩ ሚስት ጥሩ ባል እንዳንተው ስለምትፈልግ ጥሩ ለመሆን ትጋ ትመጣለች ጥሩን የማይፈልግ የለም
@saragoitom5738
@saragoitom5738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ መአዚ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@genethabte2142
@genethabte2142 2 жыл бұрын
ይቅርታ ጎረድ ጎረድ ስላልሽ ነው ጥብስ መሆኑን አላወቅሁም
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 78 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 369 М.
የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet)  - The Best Ethiopian Lamb Stew
17:31
HowTo Cook Beef Tibs ምርጥ ጥብስ Ethiopian food
9:52
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 85 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 78 МЛН