ዝጎራ ሙሉ ትረካ

  Рет қаралды 158,845

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw Күн бұрын
ሰላም አባቴ በእዉነት እድሜ የስጥህ በጠም ጥሩነው ብርታ ።
@tibebuaskejay
@tibebuaskejay 3 ай бұрын
የ እዉነት ጆሮ ያለዉ ይስማ ኦርቶዶክስ ድንቅ ነች፡፡ፈጣሪየ እንኳን እዚች እተቀደሰች ምድር ፈጠርከኝ፡፡አለማየሁ ዋሴ ፡እዮብ ዮናስ እግዚያብሔር ዉለታችሁን ይክፈላችሁ
@fhhv1552
@fhhv1552 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በደስታም በሀዘንም ጨረስኩኝ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ለመንፈ ስም ለስጋም ምግብ የሆነ ድርሰት ነበር እናመሰግናለን ክቡር ዶእተር አለማየሁ ዋሴ ነፍስህ በሀሴት ትሞሌ ሰላምህ እደ ሰማይ ከዋክብት እደምር አሸዋ ይብዛልህ ብዕርህ አይንጠፍ አሜን ወድማችን እዮብ የድርሰቱን ነፍስ ዘርተህ አስደመምከኝ አቤት ከቦታ ቦታ በመውጣህ በመግባት አብሬህ ስነጉድ ስወርድ ስወጣ ነበር ከ አቦደቢ እስከ ሀገራችን ተራራወች ዋሻወች ደኖች ሌላው ይቅር አደይ ቤት ከህፃኖቹ ጋ ሁሉ የበላህ እስከሚመስለኝ ዋው ነው ባይገርምህ ማህበረ ስላሴ የማቀው ሰው ያየሁ ይመስለኝ ሲል ሲሳይ ዶክተር ክብርወም እደሚሆን ጠርጥሬ ነበር በመጀመሪያ ጉዞም ደብዳቤ ና የመኪና ቁልፍ ለቄስ ገዳሙ ባለቤት ሰቶ የደበት ቦታ እነሰ ጋ ነበር በመቀጠል የት እየጠፋህ ነው ሲለው የማርያምን ብቅል ልፈጭ ሲል ብቻ በያዳዱ ነገር ዶክተር እዳለበት ተስምቶኛል በመቀ ጠል ለሰርጉ እዳትቀር የሚለው ደብዳቤ ሲሳይ እፀዋቱን አግኝቶ ወደተቀደሰው ቦታ ሲወስድ ተሰብስበው ልክ እደሰርግ የሚያከብሩት ነበር የመሰለኝ እውነትም ሁሉም በ አንድ መንፈስ ተገናኙ በጣም ልዩ ጣፋጭ ነበር ወድሜ እዮብ እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይስጥህ ቤትህን በሰላም በፍቅር ይሙላልህ ሌላ ምን አለኝ እና ምን እላለሁ😢
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን የሀገራችንን እና የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ክብርና መፈራት ይመልስልን። የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤትና በረከት ይደርብን በእውነት ✝️❤️🥰👏 ይሄን የመሰለ ድንቅ መፅሐፍ ወልደው የሰጡንን ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን። መፅሐፉን ለመገበን ለወንድማችን እዮብ ዮናስም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍👏👏👏👏👏
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ ታዓምርህ ብዙ የኛ ጌታ 🙏 እናመሠግናለን ደራሲውንም አንባቢውንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱንም ጥበብንም ይስጣችሁ🙏
@asd-hi5wb
@asd-hi5wb Жыл бұрын
ድንቅ መጽሃፍ ድንቅ ትረካ ቃላቶቹ ነብስ ዘርተዉ የተተረኩ ግሩም ነዉ
@ethiopiamaleda-ማለዳ
@ethiopiamaleda-ማለዳ 2 жыл бұрын
የመፀሀፉ ደራሲ እና ተራኪ ሁልችሁንም እግዚአብሔር በፀጋና በበረከት ያኑራችሁ!!! የቅዱሳን አባቶቻችን በረከትና እረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! አሜን!!!
@yaredabebe2229
@yaredabebe2229 2 жыл бұрын
ትረካው በጣም ጥሩ ነው፤ በዚሁ ቀጥል፡፡ ለብዙ ዓይነት ሰዎች ጠቀሜታ አለው፡፡ ለምሳሌ እኔ ሥራዬ ብዙጊዜ በእጅ እና በዐይን በመሆኑ ጀሮዬ ነጻ የሚሆንብት ስለሆነ ጠቅሞኛል፡፡ እንደ አስተያየት የግእዝ ቃላትን ከማንበብህ በፊት አነባበቡን ግእዝ የሚችሉ ሊቃውንትን ብታማክር ጥሩ ነው፡፡ ለምሳሌ እዚህ ላይ፡ ግዘፍ የሚለውን፣ ኢትክስት፣ የመሳሰሉትን!
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
ደራሲውን ሰምቼ አልጠግበውም ነበር የበለጠ ደግሞ ያንተ ትረካጰየበለጠ ከልብ ሀሴት ያደርጋል እናመሰግናለን ተባረክልን
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 9 ай бұрын
እዮ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛልክ ስላምክ ይብዛ ከነቤተስብህ መርበብርት ስስማ እንዴት እንደተመስጥኩኝ ሲሳይን በጣም ነው የምውድው አውቀንም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 11 ай бұрын
ታሪክን በክፍል ባለመቆራረጥ እና ሙሉ መጽሀፉን በመተረክ ለአንባቢ በማቅረብ በፍጹም ይህን ቻናል የሚያህለው የለም፤ እጅጉን ምርጥ ነው። በርቱ
@HiwotMe
@HiwotMe 8 ай бұрын
ይህን ታላቅ እና ድንቅ የሆነን ታሪካዊ መፅሀፍን እንድሰማ የፈቀደልኝ የአባቶቸ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤ ምንም ማለት አቅም ባይኖረኝም ለታላቁ ደራሲ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እና ለተረከልን ወንድማችን እዮብ የወናስ ታላቅ አክብሮቴ ይድረስልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@makdesasrat7455
@makdesasrat7455 2 жыл бұрын
በእውነቱ እስከ ዛሬ ከነባብኩትም ሆነ በትረካ ከሰማሁት መጽሐፍ እንደዚህ የሚሰጠኝ ያሉም እየሰማውት ሰይሆን እኔ ሬሴ በቦታው የነበርኩና ታርኩን የኖርኩት የእል ነዉ የተሰማኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@EgzabherFikrnew
@EgzabherFikrnew 2 ай бұрын
በከንቱ ያባከንኩት ጊዜየ ፀፀተኝ በማይጠቅሙ ነገሮች ራሴን ወጥሬ
@mekdi1921
@mekdi1921 Жыл бұрын
እውነት እንጂ ድርሰት እኮ አይመስለኝም እንዲ አይነት ድርሰቶች😌🥰 እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ደራሲውንም እግዚአብሔር ያስብልን❤🙏
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅና የሚያስገርም ትረካ ከደራሲው እስከ ተራኪው በጣም ደስ የሚል ነው እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ
@ሀይልየእግዛብሔርነው
@ሀይልየእግዛብሔርነው 2 жыл бұрын
ደራሲውንም ተራኪውንም እናመሰግናለን ምርጥ ድርሰት ከምርጥ ተራኪ ጋር ሲዋህድ መንፈስን ያድሳል
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
ማንበቡን ከየት አምጥቼ አነባለሁ ያለሁበት አይመቾም አለማዳመጤ ንን ቆጨኝ ተባረክ እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ከደራሲው እስከ ተራኪው በምናብ ኢትዮጵያን ዞርኳት ይገርማል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@TigistTigistbazabeh
@TigistTigistbazabeh Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በእውነት ድምፅህ የንባብ ቅላፄህ ለጆሮ ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
ድንቅ መፀሀፍ ቃላቶቹን ሕይወት ዘርተህበት መስማት ብቻ ሳይሆን እንድናየው አድርገኸናል! እግዚአብሔር ይስጥህ!
@tarikmezgebu-id9vb
@tarikmezgebu-id9vb Жыл бұрын
ዋው በጣም አስገራሚ በደስታም በሀዘንም ጨረስኩት የመጽሐፍ ደራሲ እና ተራኪ እግዚአብሔር በበረከት በፀጋው ያኑራችሁ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ከኛም ከሀገራችን ኢትዮጵያ ጋር ይሁን !! አሜን🙏
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
ከቃልም በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዮብ ዮናስ ሁሌ ለምታቀርብልን የመፀሐፍ ትረካ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው🙏❤🙏❤
@Tsedya
@Tsedya Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@abilaksolomon1319
@abilaksolomon1319 2 жыл бұрын
ምርጥ ትረካ እግዚአብሔር ያክብርልን
@MeseretMeqninit
@MeseretMeqninit Жыл бұрын
አዉነት ለመናገረ ደራሲ አለማየዉ እሸቴ እድለኛ ሰዉነህ ቃል የለኝም በጣምደስየሚል እንደማር የሚጥም መፃፍ ነዉ ባያልቅ የሚስብል ነዉ 🙏🙏🙏
@geremewtegbaru5603
@geremewtegbaru5603 2 жыл бұрын
እዮብ ወንድሜ እድሜክን የአባቶቼ አምላክ አድሜክን ያርዝምልኝ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ደራሲ ድንቅ ተራኪ እዮቫ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እንደ እርሰዎ ያሉትን ያብዛልን አሜን፫
@sabellaro673
@sabellaro673 Жыл бұрын
በእጅጉ እናመስግናለንን ምርጥ ፅህፍ ከምርጥ አተረክና ግሩም ድምፅ : ልዩ ውበትን አላብሳታል ተባረኩ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን ::❤❤❤
@dpfsplandept5753
@dpfsplandept5753 3 жыл бұрын
አቶ እዮብ ምን ልል እችላለሁ ፤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፤መጽሐፉን ህይወት ነዉ የዘራህበት በጣም ግሩም ነዉ፤ በጣም አመሰግንሃለሁ፤አየህ እዮብ የዚህ ዘመን ወጣቶች አብዛኞቻችን ማየትና መስማት እንጂ ብዙም ለማንበብ ብርቱዎች አይደለንም
@kaschakonejo8322
@kaschakonejo8322 3 жыл бұрын
አጎጊና ልክ እንደእፁ ፍለጋ ትረካውንም መጨርስ አጎጊቢሆንም ወደመጨርሻውላይ ያለው ፍትጊያ ደስ ይላል መጨርሻውም እጅግ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አስተምሮኛል
@bethelhemayichew2251
@bethelhemayichew2251 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ የቅዱሳን አምላክ ቤተሰብህን ይበረክልህ
@tegesttekie1757
@tegesttekie1757 Жыл бұрын
አስደማሚ ታሪክ እና ትረካ: እናመሰግናለን🙏🙏
@qeranyo6741
@qeranyo6741 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ እንዴህ አይነት ታምራትን እንድናይ ለፈቀድክልን አምላክ ምስጋና ይግባህ 🙏🙏🙏
@ethi1231
@ethi1231 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ የሚገርም ተራኪ በስመአብ ልቤ እየወጣ እየወረደ እየተናጠ እንደምንም ጨረስኩት እፎፎፎይ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
ግሩም ነው ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቻላል በእውነት ድንቅ ነው አንዳንድ ቦታ ነደድ እያልኩ ብዙ ቦታዎች ላይ ሳቅ እያልኩ ደሞም እውነት ነው እያልኩ ነው የሰማሁት በእውነት በጣም የምናሳዝን ትውልዶች ነን ብቻ ይገርማል በጣም እናመሰግናለን👏
@tekluhailu8018
@tekluhailu8018 2 жыл бұрын
መንፈስን የምያድስ መፅሐፍ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@selammesitube
@selammesitube 3 жыл бұрын
ወንድማችን ኢዮብ በእውነት እድሜን ከጤና ጋ ያድልልን በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 3 жыл бұрын
አመሰገንኩ! እጅግ አስደሳች መፅሀፍ። እጅግ ማራኪና የማይሰለች አተራረክ። ልዪ ድምፅ። ምስጋና ለደራሲው እና ለአድራሹ።
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
ምርጥ ተራኪ ምርጥ ደራሲ።
@sebilenigatu409
@sebilenigatu409 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናት ይሁን ውድ የ ሀገሬ ልጆች 💚💛❤️ አናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ነው በርታልን ወንድማችን 👌❤
@netsanetmanaye6809
@netsanetmanaye6809 2 жыл бұрын
Wow 👌 Uffff endet dessssssss yelale weyeee Orthodox Emenete le zelalem nureleg 🙏 Thanks Brother 😃 😊 Ethiopia 🇪🇹 Lezelalem nureleg
@yonasabate2831
@yonasabate2831 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ነው🙏 አተረራረኩ ደግሞ እፁብ ድንቅ ነው እዬባ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድረስህ 🙏💚💛❤
@eliestaha7915
@eliestaha7915 2 жыл бұрын
የአነባበብ ስልትህ ትረካውን ትተህ አቁም የሚል ሃሳብ እንዲመጣብህ በፍፁም አያደርግም ይመቻል አመሰግንሃለሁ !!
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 3 жыл бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ወሬ ትቸ እንደዚህ ታሪክን ማውቅ እንዴት ደስ ይላል እመጎን ብቻ ነበር ያነበብኩ
@እምቢተኛውጋይንት
@እምቢተኛውጋይንት 3 жыл бұрын
ይህን ለሁለተኛ ጊዜ ሰማሁት። ሐሽማልን ተርክልን እስኪ።
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም እናመሰግናለን ደራሲውም ተራኪውም ድንቅ ናችሁ 🙏🙏🙏❤❤
@birhanendayehuyoutube6651
@birhanendayehuyoutube6651 Жыл бұрын
በእውነት እዮባ አንተኮ ካላይ መስጠት ከማያለቅበት ቸርነትን እና ርህራሄን ፀጋን ፀጋን እና ደግንትን ማደረግ ከማይሰለቸው ከኤልሻዳዩ ጌታነው ሁሉም ነገር የተበረከተልህ፡፡ በተፈጥሮ የተገኘ ነገር ደግሞ ከሁሉም በላይ እንቁ ነው እኛ የራሳችን ጥረት ስንጨምርበት ደግሞ የበለጠ ሙሉ እንሆናለን በርግጥ የሰው ልጅ በጣም ራስ ወዳድ ከመሆኑ የተነሳ በጎ ነገር ሲሰራ እራሱን ክፉ ነገር በህወቱ ወስጥ ሲከናወን ደግሞ ወይ ለሰይጣን አለበለዚያም ለፈጣሪ አሳልፎ ይሰጣል፡፡ እኔ ግን ይገርምሃል ሁሉም ነገር ለፍፃሜ የሚያበቃ እርሱ ፈጣሪ ቸሩ አምላካችን ቢሆንም ግን ደግሞ በየትኛውም የህወቱ ዘርፍ እና የስኬቱ ጫፍ ሰው የራሱን ድርሻ ሊወጣ የራሱንም ጠጠር ሊወረውር ይገባል በየ አምናለሁ ለማንማውም እዮባ ወዳጀ ዙሪያ ጥምጥም ሀድኩብህ መሰል ለማለጥ የፈለኩት ሃሳብ ምንም እንኳን ይህ ታላቅ መክሊት የተሰጠህ ከላይ ከፈጣሪ ቢሆንም ግን ደገሞ ለዚህ ፈርጣማ እና ጡንቻማ ለሆነ የጥበብ ደረጃ ላይ ያደርስከው አንተ ነህ ብየ ስለማስብ የማንበብ ክህሎትህን የመፀሃፍት ምርጫህን ዝቅ ብለህ ሰዎችን ለማገዝ የምትሄድበትን ርቅት አደንቃለሁ ለአንተም ትልቅ ክብር አለኝ ለማለት ነው፡፡ ለእኔም ሙያዊ ሂስ እና አስተያየጥህን ያለ ስስት በቅንነት እየሰጠህ በየጊዜው ከአለኝ ላይ ትንሽ ትንሽ ለውትጥ እያመጣሁ እንድሄድ ስለምታደርግልኝ መለካም ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ መስጠት የማያለቅበት ፈጣሪ ከዚህም በላይ ጨምሮ ሃብት እና ፀጋውን ይስጥልኝ አክባሪህ ብሩክ ነኝ፡፡ አመሰግናለሁ
@eyobyonas
@eyobyonas Жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ብሩኬ አንተም ጋር ትንሽ ብትንከባከበው ግሩም ነገር ስለሚታይ ነው በርታ ማለቴ ያክብርልኝ!
@NadiaNadia-cm1nk
@NadiaNadia-cm1nk 2 жыл бұрын
ዋውው ግሩም ንባባብ ግሩም ታሪክ እናመሰግናለት
@toybayoutube3285
@toybayoutube3285 2 жыл бұрын
እዪባየ የኔ ወንድም በጣም መልካም ስራ ነው ልብ የሚመርኩ መጽሄቶች ናቸው እዮባየ እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ ትምርት ይዘህ እንደምትመጣ ተስፍ አለን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
ይሄን መፅሐፍ እንዳነብ ምክንያት የሆነኝ ሚተራሊዮን የሚባል መፅሐፍ ነው ሚተራሊዮ'ንን ሰው ጋብዞኝ ላነብ ስገባ ሚተራሊዮን ደግሞ በመጀመሪያ ዝጎራን እንዳነብ ጋበዘኝ😍😍😍 ሚተራሊዮንን የጋበዘኝን ሰው በጣም አመሠግናለሁ ዝጎራን የጋበዘኝንም ሚተራሊዮን መፅሐፍ አመሠግናለሁ✝️❤️🥰👏
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 Жыл бұрын
እኔም ደግሞ በአንች ምክንያት ይሄን ጨርሼ ላነበው ዝግጁ ሆኛለሁ ሙሉውን ባለገኜውም በክፍል በክፍል አግኝቸዋለሁ። አመሰግናለሁ እህቴ
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
@@atsedeassefe3634 በክፍል በክፍል ነው ያለው ግን እስከመጨረሻው ተነቧል😍 መልካም ንባብ ይሁንልሽ የማይጠገብ መፅሐፍ ነው🥰
@edomedom4858
@edomedom4858 Жыл бұрын
Ke gizora befit degmo emeguan anbibiw
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
@@edomedom4858አመሠግናለሁ እህቴ አንብቤዋለሁ🥰
@edomedom4858
@edomedom4858 Жыл бұрын
@@genetchristian8222 Kehone eshi tiru😍
@yetewahdolji4577
@yetewahdolji4577 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል አቀራረብ በጣም የምወድክ ተራኪ ስለሆንክም ደስ እያለኝ ጨረስኩኝ እግዚአብሔር ጥበብ ማስታዋሉን ይግለፅልን ክበሩልን 🙏
@ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ
@ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ 3 жыл бұрын
እንደዚህ ሙሉውን በአንድ ስላደረግህልል ከልብ እናመሰግናለን ወላጆቼ ማንበብ አይችሉም ግን ትራካ በጣም ነው የሚወዱት ዳውሎድ አድርጌ በሚሞሪ ጭኜ ሀይማኖታዊ እና ሀገራዊ የሆኑ የታሪክ መፀሐፍቶችን ትረካ እንድልክላቸል ይፈልጋሉ ስለዚህ አንድላይ ስለሆነ ለማውረዱም ሚሞሩላይ ለመጫኑም ለነሱም ለማዳመጥ ይመቻቸዋል። የሬድዮኑ ሰአት ጠብቆ በፕሮግራሙ ብቻ ስለሆነ አያጠግብም የራድዮት ትረካ በዛላይ አንዴ ካመለጠ አመለጠ ነው ይሄግን በፈለጉበት ሰዓት እየደጋገሙ ማዳመጥ ስለሚቻል በጣም ደስ ይላል እኔም ትረካ ማዳመጥ ሱስ የሆነብኝ ከነሱጋር አዳምጥ ስለነበረ ነው ።
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
ዋውውው ድንቅ መፅሀፍ ስለተረክልንም እናመሰግናል ወንድማችን
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
እዬባ የሚገርም ትረካ ነው እጅግ በጣም እናምሰግናለን 🙏🙏🙏
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 4 ай бұрын
እስከዛሬ ይህንን ፔጂ አለማወቅ ነዉ የቆጨኝ ❤❤❤❤❤❤
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 2 жыл бұрын
ጉድ ያለው በመናም የሚያንሳፍፍ በቆንጆና የተቀደሰ ህልም የመሰለ ከአንባቢው ችሎታ ጋር ተደማምሮ እዛ እተቀደሰ ቦታ መሄድ አማረኝ እናመሰግናለን ለደራሲውም ለአዘጋጂና አቅራቢወቹም ክብረት ይስጥልኝ።
@amsaletaye8681
@amsaletaye8681 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተራኪ ነኽ እግዚሐብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ
@MrGesesew
@MrGesesew 2 жыл бұрын
tbarek eyoba endezih wub adirgeh slakerebkilin. You are doing a great job💗
@ሀብታምየናትዋውድ
@ሀብታምየናትዋውድ 3 жыл бұрын
መንፈሴ አብራ ነጎደች እፍ ባልነቃስ እናመሰግናለን
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 3 жыл бұрын
አለመኖር ን የሚያስረሳ ቆንጆ መፅሀፍ ጠቁሙኝ
@culturetube21
@culturetube21 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እግዚአብሄረ ይመሥገን እናመሠግናለን ዋውውውውውው እጂግ በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪይ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትረካ ነው። እኔም ስለ መጽሐፍት እሰራለሁ።ግን እኔ ሒስ እና ዳሰሳ ነው። አብረን እንደግ ወንድሜ
@nononononono3721
@nononononono3721 2 жыл бұрын
እዬባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@judieliab8383
@judieliab8383 2 жыл бұрын
ተባረክ❤
@selamselam2223
@selamselam2223 3 жыл бұрын
ድንቅ መጽሐፍ ከልብ እናመሰግናለን!!
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 3 жыл бұрын
እመጓ ዝጎራ መርበብት እና ሰበዝ የአማየሁ ዋሴ እሸቴ (ዶክተር )ድርሰቶች ናቸው የሚገርሙ እና በስሜት የሚነበብ እና የሚደመጡ ናቸው
@kalkal5842
@kalkal5842 2 жыл бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
እፎይ! ስንቱን ቦታ ተጏዝነው? ግሩም ነው በእውነት ወትሮም ትረካ እውዳለሁ:: ይህ አይነቱ ድንቅ ንባብ ደግሞ ነፍስ እየነጠቀ ስጋን እያራደ ብዙ ተምረንበት የመጀመሪያው መጨረሻ ደረስን:: ተመስገን:: በእውነት እናመሰግናለን::
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 3 жыл бұрын
ከፀሀፊው ተራኪው አድምጡኝ አድምጡኝ ይላል ኑሩልኝ የምየ ልጆች♥
@selamtube21
@selamtube21 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@KiyaየኔTube
@KiyaየኔTube 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እዮብ በእድሜና ጤና ከጥበብ ገር ያድለን
@eyobyonas
@eyobyonas 3 жыл бұрын
ያክብርልኝ
@mili1621
@mili1621 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አንባቢዎች ናችሁ። በርቱ
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው እስካሁን አለማወቄ አንተን ደነቀኝ
@titililiya3096
@titililiya3096 10 ай бұрын
ዋው የሚገርም መጽሐፍ ነው ❤❤❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ታሪክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@heyme-fm4es
@heyme-fm4es 11 ай бұрын
የመጀመሪያ መፅሀፌ ቢሆንም ተስማምቶኛል
@HanaTeju
@HanaTeju 9 ай бұрын
Ene mtshafun anbebawalhu des selalkgn. Semahut❤
@israeltilahunizzy8148
@israeltilahunizzy8148 8 ай бұрын
Betam des yelal egzihber tibebun yabezalik betam adinakih negn hulachunim egzihber yitebkachu
@sabahaile9239
@sabahaile9239 2 жыл бұрын
ድንቅ ደራሲ፣ ድንቅ ኣንባቢ። እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ኣብዝቶ ለደራሲና ኣንባቢ ይስጥልን።
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 3 жыл бұрын
እዬባ እንተ ደግሞ የመፀሀፍ ህይወት ነህ ብሮ ስለ ምታቀርብልን ሁሉ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏 ሰበዝ ሙሉውን እደምትለቀው ተስፋ አደርጋለሁ በዚያውም የልምዦትን አስብበት Thanks for all bro❤
@sabitube1097
@sabitube1097 2 жыл бұрын
selam leante yihun tewdeaju wendemeachin❤❤❤ wow wow betam des yemile tshuefe enea nibabe tebeareke
@ayaanmungani3739
@ayaanmungani3739 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት መፅሀፍ😇🥰
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ምርጥ መፅሐፍ ምርጥ ታራኪ ሳልካቸው እኮ ዋውው
@ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ
@ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከልብ በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይስጥህ
@MeseretMeqninit
@MeseretMeqninit Жыл бұрын
ተራኪ እዮብ ይወናስ እናመሠግናለን ቀተለይ ማንበብ ለማንወድሰወቺ ትልቅ እፎይታነዉ🙏🙏🙏
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ኪዮባ እናመሰግናለን🌾
@tesfayworku9235
@tesfayworku9235 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ድምጽ ነው በርታ
@munatubez8713
@munatubez8713 2 жыл бұрын
እዮባችን ምርጥትረካ
@lidiyademissie7405
@lidiyademissie7405 Жыл бұрын
በርቱ 👍👍👍
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 10 ай бұрын
በእዉነት ግሩም ነዉ እናመሠግናለን
@5423-e9i
@5423-e9i 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሰበዝ የምትለውንም መፅሀፍ ሙሉውን ብታቀርብልን
@muluderbie3260
@muluderbie3260 3 жыл бұрын
ዮባ 🙏🙏🙏🙏❤️
@sarabekele5938
@sarabekele5938 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@molukasou8963
@molukasou8963 3 жыл бұрын
ውንደሚ እዮብ በጣም እናመሰግናለን
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
መጠረሻዉ አስለቀሰኝ😭❤❤❤
@johnhabesa354
@johnhabesa354 Жыл бұрын
Fetari yesteln
@smu2237
@smu2237 Жыл бұрын
ፌላሊምልሞን መፅሀፍ ተርክልን
@amanueltemesgen4830
@amanueltemesgen4830 2 жыл бұрын
Thank you Eyoba 🙏
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 707 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
8:05:21
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 202 М.
ግሩም የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች!  ሙሉ መፅሐፍ ትረካ!  በግሩም ተበጀ  #GirumTebeje #Tereka #
8:07:36
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 29 М.
ቤርሙዳ ዘ ካዛንቺስ ( ሙሉ ክፍል )
7:29:20
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 150 М.
መርበብት ሙሉ ትረካ  መርበብት ( merbebt)
10:48:03
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 97 М.
ዴርቶ ጋዳ ሙሉ የመጻፍ ትረካ
11:47:31
ከደራስያን አለም
Рет қаралды 3,4 М.
ጒንጒን ሙሉ ትረካ
22:03:24
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 60 М.
የበቀል ስለት ( ሙሉ ክፍል)
4:49:57
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 100 М.
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН