ጒንጒን ሙሉ ትረካ

  Рет қаралды 60,521

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 ай бұрын
ዮኒዬ የምር የአንተን ድምፅ በብዙ ትረካዎች ሰምቼ ሌሎች ተራኪዎችን ድምፅ መልመድ እስኪያቅተኝ በፍፁም ፍቅርና ክብር ደስ እያለኝ አደምጥሃለሁ😊
@kalkal5842
@kalkal5842 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሚያምር ትረካ❤
@BerituAshenafi-wn6zu
@BerituAshenafi-wn6zu 5 ай бұрын
ድንቅ ነዉ ፊልም የመሰለ መፀሀፍ እጅህ ይባረክ።
@እምቢተኛውጋይንት
@እምቢተኛውጋይንት 3 жыл бұрын
ዋው!!! እሚገርም ድርስት በሚገርም ትረካ የማላቀውን ሽዋን በጎንደር ቀይሬ ባሳደገኝ አማርኛ ስለተተረከ ሙሉ አካሌን ተቆጣጥሮት ነው የጨረስኩት ።ምስጋና ለጋሼም ለእነ እዮባም።መገን ምንዳ ገላግሌ ትህትናን ና ጀግንነትን እስከ ጥግ የተሽለመ ገፀ ባህርይ ነው ።እናመሰግናለን በተለይ በመጨረሻም የጋሼን ሀሳብ ስላካፈልከን።
@yaki4449
@yaki4449 7 ай бұрын
ምርጥ ትረካ ምርጥ መፅሀፍ ከልብ እናመሰግናለን
@adaneeshetu5891
@adaneeshetu5891 Жыл бұрын
መፀሀፉ መቼም ድንቅ መሆኑ የታወቅነው ተራኪዊ ድንቅ ነው እራሳቸውን ሀይለመለኮትን ድምፅ የምሰማ ነው የመሰልኝ በርታልን
@AszraAsk
@AszraAsk 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን
@hayatab5501
@hayatab5501 Жыл бұрын
በ5ቀን ጨረስኩት ዋውውው ገራሜ መፃፍ ደራሲ እስከ ተራኪ ማሻ አላህ ናቹ
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ደራሲውም ድንቅ አርገው ጻፉት አንተም ውብ አድርገህ ተረከው ጉንጉን ከአስራ አምስት አመት በፊት ባነበውም አሁን ትረካውን እንደ አዲስ በጉጉት ነው የሰማሁት ተባረክ ወንድሜ ዘግይቼም ቢሆንም አዳመጥኩት በዚህ ድብርታም ሰአት ጠቅሞኛል እዛ ዩቲይብ ፖለቲከኞች ሰፈር እንዳልንከላውስ ያንተ ትረካዎች ጠቅመውኛል በርታ ብያለሁ
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
አቤት ባህላችን ማማሩ ጉንጉን ትልቅ ሀገር ባህልና ወግ ትልቅ ማሕበረሰብ የሞራል ስንቃችን መሆኑን አሳምኖኛል ደራሲዎቻችን በንደዚህ ያለ ከፍታ ላይ ወጥታችሁ የሀገራችንን እንቁ ቱባ ባሕሎቻችንን ብትጽፋ ምንኛ መልካም ነበር።
@heranibekele
@heranibekele Жыл бұрын
ወድሜ ኢዮብ ዮናስ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሀገራችን ታሪክ እድናቅ ስላረከን እያነበብ ስላሰማከን በጣም ደስ ብሎና እያለቀስሁ በናፍቆት ጨረስሁት መጨረሻው ግን ያማል ቀኘ አማይ መማረካቸው😢😢ከጉንጉን በጣም የወደድኳቸው ልኬ ምዳዬ ቸርነት ፍቅራቸው በጣም ያስቀናል ጓደኝነት አዬ ፍቅር ሀገሬ እወድሻለሁ💖💖💖💖💚💛💗
@tadman8501
@tadman8501 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ መፅሀፍ እና አተራረክ ነው እናመሰግናለን🤩🤩👍👍👍
@titililiya3096
@titililiya3096 10 ай бұрын
ዋው የሚገርም መጽሐፍ ነው እስክምጨርሰው በጣም ጎጎው❤❤❤❤
@shambelbirhanu6070
@shambelbirhanu6070 2 жыл бұрын
የዛሬ 10 ዓመት ገደማ መጽሐፉን ባነበውም አሁንም ድጋሚ ትረካውን በጉጉት ጀምሬ ጨረስኩት ለደራሲውም ለእናንተም እግዚአብሔር ይስጥልኝ: ጸጋውን ያብዛላችሁ አክባሪያችሁ ነኝ👏
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 9 ай бұрын
ጀግና ተራኪ ተባረክ እድሜህን ያርዝመው አቦ
@fikir1627
@fikir1627 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው አተራረኩም ማራኪ ነው እናመሰግናለን 👏
@redaitkebede2630
@redaitkebede2630 Жыл бұрын
የቁጥር አጠራር ደስ ይላል የገጠር አተራረክህ ገራሚ ነው
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚመስጥ ትረካ ነው እናመሰግናለን በርታ❤️💞❤️
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው የስላም ህሊናን የጥንት የድሮ የአገራችንን ፍቅር ያስታውሳል የአሁኑን ትርምሳችንን ያስራሳል ። እግዚአብሔር አምላክ የጥንቱን አገሪቱ ኢትዮጵያ ን ይመልስልን።አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስጥልን በርቱ በርቱ በርቱ ይህ ሊቆረጥ አይገባም አደራችሁንቀጥሉበት ዓይናችን ሲደክም ለማንበብ ሲሳነን እናንተን እንስማለን ማለት ነው እግዚአብሄር ይስጣችሁ ወገኖቼ።
@fhhv1552
@fhhv1552 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን እዮብ ያተራረክህ ዘደ ተመቸኝ ደስም እያለኝ አደየ ስስቅ አደየ ስመሰጥ ልጨርስ ትንሽ ቀረኝ❤
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያስጨርሰኝ 22ሰአት ጀመርኩት😅ስጨርስ እኮምታለሁ
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ወንድማችን እዮብ ዮናስ❤❤❤😍
@kal-fe4ow
@kal-fe4ow Ай бұрын
ክበርማ እዴት ደስ እደሚል👏
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 3 жыл бұрын
እስገዛሬ ባለመስማቴ በጣም እያዘንኩ ነው ስለ ሃገሬ ለምለሙዋ ማጀቴ ብዙ የማላውቀውን አሳወቀኝ በራሴም አፈርኩ እስከዛሬ ባለማንበቤ እናመሰግናለን እዬባ
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 11 ай бұрын
በእጅጉ ምርጥ ነው ሙሉ መጽሀፍትን ሳይቆራርጡ ተርኮ ማቅረብን እንደእናንተ የተካነበት የለምና በርቱ እላለሁ
@rere9059
@rere9059 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ሀገሬ ማጀቴ
@bettytub9976
@bettytub9976 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም መፀሀፍ ነው እዮብና ሌሎቹ ተራኪዮቹ ደግሞ ነፍስ ዘርታችሁበታል ተባረኩ። ኃይለመለኮት መዋዕል በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙ መድረክ ላይ ንግግራቸውን አዳምጫለሁ ልዩ ሰው ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ትረካ ደስ ይለኛል በለይ ካዳመጥኳቸው መካከል በቀዳሚነት ያልተኖረው ልጅነት፣ፍቅር እስከመቃብር፣ የጭን ቁስል፣አቦቸር የጨርቆስልጅ፣ኦሮማይ ፣የመሳሰሉት የመሰጡኝ ታሪኮች ናቸው
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
እመጓ ዦጓራ እዲሁም መርበብት በጣም ልዩ ናቸዉ በተለይ እመጓና ዥጓራአዳምጫቸዉ
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ደራሲ! His father is from Eritrea, wow. An amazing Ethiopian, looking forward to meeting him.
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 жыл бұрын
ብዙ ነገር ልንማርበት የምንችልበት መፅሀፍ:: አመሰግናለሁ::
@MakaTaha-sg7jw
@MakaTaha-sg7jw Жыл бұрын
በጣምነዉ የሚያምር
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 2 жыл бұрын
ከደራሲው የተራኪዎቹ እፁብ ድንቅ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
በስመአብ ባያልቅ ብዬ የተመኘሁት ትረካ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
ጨረስኩኝ ተመስገን የምዳየ ለዉጥ ደስ ብሎኛል
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
ተመስገን ጨረስኩት በጣም እናመሰግናል ወንድማችን እዮብ እግዚአብሔር ጥሩ የድምፅ ፀጋ ሰቶሃል አብራክ የተረከችልንም እህታችን ጎበዝ ነች የሸዋን ዘየ በደንብ ብላዋለች በርቱ
@tsegagab7644
@tsegagab7644 Жыл бұрын
ቆንጆ አተራረክ ነው
@weldrufwase733
@weldrufwase733 2 жыл бұрын
Akerarbh Betam Des Ylali. Bepart Batikfil Tiru New Tekileli Adirgeh Bitilkew Yeteshal New.💯
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 жыл бұрын
እናመስግናለን የማይጠገብ ምቹ አድርገህ አቀረብክልን እስከነ ዋሽንቱ እዮብ ምርጥ ስው እንወድኻለን
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Oh my God I love it this is amazing and historical book and the way you read it you guys are very talented l give you gold star for your amazing book reading and the righter of the book is so gifted and amazingly blessed l have so much respect for him for giving us this historical book to our generation it takes me 10 days to finish it l stop watching television after I get home from work I lessen to your Narration until l feel sleep my husband was asking me are you in love with Amahra radio kkkk he is not Ethiopian that’s why he said that sending love from Japan
@AjLema-qd5cd
@AjLema-qd5cd Жыл бұрын
አይ ማጀቴ🎉🎉🎉
@eyhfuj77
@eyhfuj77 2 жыл бұрын
betam harif treka new wendmachn le Derasiwu Gashem lehulachum enamesegnalen eyoba manbeb yemnfelg neger gn mexhaf maGgnet yemanchlm be sdet alem yemnor selealen lilam trkawech etebkalen amesegnalehu
@alemitugoshe804
@alemitugoshe804 2 жыл бұрын
Wawww betam des yemil terka new ❤️
@yeneneshbirhanu1993
@yeneneshbirhanu1993 3 жыл бұрын
Wow Amazing story I love it thank you so much..
@endryasyeheyes3146
@endryasyeheyes3146 2 жыл бұрын
በጣም ደረሰ አለኝ ከዛየበለጠ እወደዋለው ግን አፍራሽ ነው አማክሩኝ
@hilnamolla1511
@hilnamolla1511 2 жыл бұрын
Amesgenalhu gobeze
@genetmohammed9459
@genetmohammed9459 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen dess yemil mexhaf gerami Aterarek kberuln nuruln
@የፍቅርምንጭነኝ
@የፍቅርምንጭነኝ 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነበር በተጨማሪም ቢዠነስ ነክ መጻፎችንም ብታቀርብልን👍👍👍👍
@genettekilu8812
@genettekilu8812 3 жыл бұрын
ኢዮባ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ያተራረክ ብቃትህ ሳልሰለች በጉጉት እንድጨርስ እረድቶኛል ኑርልኝ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሳካልህ ጋሼ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
በሌላ ትእካ እንጠብቅሃል
@kasahunakalewelde8886
@kasahunakalewelde8886 2 жыл бұрын
Des yemel 🇪🇹 ethiopiawe derset new .yederasew gorebet bemehone yebelt akoragne terakewechum htwot setewetal enamesegenalen bertu
@besratteshome6658
@besratteshome6658 Жыл бұрын
I really enjoyed it! Thank you very much !!!👏👏👏
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 жыл бұрын
Eyobaye thank you betam በ part የለቀከውም ተመችቶን ሰምተነዋል ግን ተጨንቀህ በአንድ ላይ ስላመጣህልን እናመሰግናለን
@zortebo
@zortebo 2 жыл бұрын
ግሩም ነው እንደሁልጊዜው!
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 2 жыл бұрын
I’m enjoying this book after a year for the second time again thanks Eyoba
@ethiopiahagere8433
@ethiopiahagere8433 3 жыл бұрын
Wow amazing story 😍 thank you guys
@FLYZ007
@FLYZ007 Жыл бұрын
You guys working hard to make this beautiful book reading listenable … I appreciate you. Greetings from Seattle,WA
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ጨረስኩት
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
ከነ ደራሲው ከነ ተራኪዎቹ በስመአብ ብያለው ጀግና ❤❤❤❤❤እዮባ በርታልን
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ድጋሚ እየሰማነው ነው። አንተስ አንተ ነህ ኢዮባ ድምጽህ አንዴ ለዚህ የተቀባ ነው። የሴቷም ድምጽ ግን በጣም ነው ሚጣፍጠው በእውነት ለዛዋ ራሱ እናመስግናለን ማምዬ❤❤
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 Жыл бұрын
ተራኪዉ የመፅሐፉን ጣዕም አበላሸዉ!
@mastewalamsal9282
@mastewalamsal9282 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቱ
@በላይነሽ-ቸ3ኰ
@በላይነሽ-ቸ3ኰ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ የሚል ታሪክ ነው ተራኪዎቹም በሚስብ መልክ ነው የተረኩት ምስጋና ይገባቹሀል
@makanasmith5647
@makanasmith5647 2 жыл бұрын
Teru tarkena terka newe ka southafrica
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ግሩምትረካነበር ተባረኩልን።ሁላችሁም
@ShalomEthiopia
@ShalomEthiopia 3 ай бұрын
ምርጥ ድርሰት ውብ አቀራረብ! ሁለት ነገሮች:-የደራሲው ቃለመጠይቅ አላለቀም:: የሴት አንባቢዋ ስም አልተጠቀሰም:: ሁለታችሁም ድንቅ ስራ ሰርታችዋል! እናመሰግናቸዋለ!!
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 9 ай бұрын
ሁላችሁም ትችላላችሁ አይገልፀውም ጀግኖች
@gersamb4548
@gersamb4548 3 жыл бұрын
The most interesting fiction book i have ever read
@Hadushomsaeed
@Hadushomsaeed 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@binyamdawitassefa3430
@binyamdawitassefa3430 3 жыл бұрын
THANKS GOD BLESS YOU
@bedruhamid4914
@bedruhamid4914 Жыл бұрын
thank u a lot
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 3 жыл бұрын
ከኔው ሰፈር
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 3 жыл бұрын
Thank you Eyoba keep it up! 💚💛❤️
@msraklove3006
@msraklove3006 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
10k likes Much respect to the author and narrators. God bless you all!!!
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ 2 жыл бұрын
ትችላለህ
@yalewazanaw5417
@yalewazanaw5417 2 жыл бұрын
yemigerm new bertu!
@linaethio30
@linaethio30 2 жыл бұрын
ኢዮባ ደራሲው ግን እንደምን ይረካ እንደምንስ ይደሰት በእውነቱ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tatekwosenyeleh7086
@tatekwosenyeleh7086 16 күн бұрын
Amazing...
@salamkasaye294
@salamkasaye294 2 жыл бұрын
ሰበዝን
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 2 жыл бұрын
Barta wendme
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
መጽሓፉን ድሮ አንቢቤዋለው ተራኪው ግን የሚተርክ ሳይሆን አዋጅ የሚያነብ ነው የሚመስለው
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 8 ай бұрын
አዋጅ ትወጃለሽ ማለት ነው?
@tsegalegesse1467
@tsegalegesse1467 2 жыл бұрын
.😍😍😍
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 3 жыл бұрын
በልጅነቴ ያነበብኩትን አሁን ደግሞ ከግንዛቤ ጋር አደመጥኩትና ደስ አለኝ አመሰግናለሁ♥
@meronberhan2395
@meronberhan2395 3 жыл бұрын
Merx comment
@sarasa8962
@sarasa8962 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 жыл бұрын
💗💗💗
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 3 жыл бұрын
ምስጋና ለ ደራሲ መምህር ኃይለመለኮት መዋዕል የተዋጣለት መፅሃፍ በጉጉት ነው ያለቀብኝ። እዮብ ዮናስ የውበት በውበት አጎናፀፋችሁት።
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
@የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@mesimesi8923
@mesimesi8923 2 жыл бұрын
ሚገርም መጸሀፍ ነው ተራኪው እ.በጣ ም ነው
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 жыл бұрын
እሚገርም ድርሰት ጥዑም አቀራረብ ምስጋና ለሁለታችሁም 🙏🏾
@mishu372
@mishu372 3 жыл бұрын
ተራኪዎቹ ይደነቃሉ
@endryasyeheyes3146
@endryasyeheyes3146 2 жыл бұрын
ጋሼ እባኮ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
አረ ቂጥ አትበል በናትህ እንዴ መቀመጫ ዳሌ በል እንደ ወረደ ኮ አይተረክም ጸሃፊው ቂጥ ቢል እንኳን አንተ መቀመጫ እያልክ ተርክ ለወደፊቱ ባህልህን አትርሳ ህጻናት እንደሚያዳምጡህ አትርሳ ...
@lameesmob3719
@lameesmob3719 6 ай бұрын
ልዩነቱ ምድነው ጉድ 😂😂😂😂
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 6 ай бұрын
@@lameesmob3719 ልዩነቱ ባህል ወግ ነውር በሚዲያ የማይቀርብ ህፃናት ሊሰሙት የማይገባ መሆኑ ነው
@BerituAshenafi-wn6zu
@BerituAshenafi-wn6zu 5 ай бұрын
ምነዉ እዚህ ላይ አተኮርክ
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 3 ай бұрын
@@BerituAshenafi-wn6zu እኮ
የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:51:32
ዱብዕዳ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አብዱ ራህመቶ
1:09:13
ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Рет қаралды 23 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 3,9 МЛН
ኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ሙሉ ትረካ ከዲ. ሄኖክ ኃይሌ በኢዮብ ዮናስ
3:15:44
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 25 М.
ዝጎራ ሙሉ ትረካ
10:47:35
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 158 М.
የወዲያነሽ ሙሉ
16:54:14
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 9 М.
የአራዳው ታደሰ l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:42:25
መጽሐፉ ሙሉ ትረካ ደራሲ ሰብለወንጌል ጸጋ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ
12:01:02
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 12 М.
የኔዎቹ ገረዶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:25:08
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 3,9 МЛН