ጎሳዬ ተስፋዬ - ዝም | Gossaye Tesfaye - Zim - New Ethiopian Music 2017/2024 (Official Video)

  Рет қаралды 48,513

Gossaye Tesfaye

Gossaye Tesfaye

Күн бұрын

Пікірлер: 467
@derejemekonon6705
@derejemekonon6705 28 минут бұрын
ከ ሙዚቃ ከዋክብት ጀርባ ወቅታዊ ጉዳይን በማንሳትህ እና የህዝቡን ሀዘን በመጠቆምህ ክብር ይገባሀል ❤
@Belay-g5s
@Belay-g5s Сағат бұрын
" ቤት ይቁጠረው እንጂ ሆድ ብዙ እንደቻለ የዘመኑ ክፋት የመታው ስንት አለ " 😢
@geberu899
@geberu899 21 минут бұрын
ጎስዬ እውነትም ዝም ምን እንበል ተባረክ ብዙ አስታውስከኝ ውስጤን ሰረሰረው።
@BelaynehLake
@BelaynehLake 2 сағат бұрын
❤ ሙዙቃው ግሩም ነው ማስታወሻነቱ እኔ ግን ከ4:43ደቂቃ በኋላ ያለውን ነው የሳበኝ አይዞህ ወገን እንዲህ እንደ እባብ እንደተሳደድ ስትገደል አትኖርም 💪 ድል በማንነታችን ተለይተን ለምንገደል አምሖራዊያን ህዝቦች
@maelafeproduction8301
@maelafeproduction8301 Сағат бұрын
እውነትም ዝም 😔😔😔
@jmelkg
@jmelkg 4 сағат бұрын
ሰምተን ሳንጨርሰው ደግመነው ዳዊትን፣ ነጋ ባልን ቅፅበት ምነው የመሸብን ለገባው መልዕክቱ ይህ ነው
@phiroumsa
@phiroumsa 4 сағат бұрын
Ezaw gonder quchblachu nuru hagerun balager yizotal ezaw bagerachu ok 😅😅
@kumneger6418
@kumneger6418 3 сағат бұрын
@@phiroumsaጥምብ ላጋ አገር የለውም
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 2 сағат бұрын
መስሎሻል ማሞ ቂሎ​@@phiroumsa
@abelaweke4961
@abelaweke4961 2 сағат бұрын
​@@phiroumsa Imagine እንግዴ 1 ትልቅ Ethiopia ሀገር ውስጥ እንደዚ መከፋፈልን መበታተንን እንዴ እውቀት ሚያዩ ሰዎች ይዘን ነው ሀገር እንቀይራለን ብለን ምናስበው 😢😢
@jmelkg
@jmelkg 2 сағат бұрын
@@phiroumsa Maal jette obboleesso? Dhuguma jiruun Goondar qofatti dukkanaahee?
@birukseleshi2640
@birukseleshi2640 5 минут бұрын
ኮመንቶቹ ላይ የሚታየው ፍቅር የተለየ ነው ❤ ፈጣሪ አንድ ያርገን!
@habtewoldmelesse8443
@habtewoldmelesse8443 4 сағат бұрын
ይድረስ በገፍ ለሚገደሉ ሰዎች ሀብት ንብረት ለወደመባቸው !!!
@WEDI_MK
@WEDI_MK 10 минут бұрын
የ ሰላም ዋጋ ምናውቀው ሰላም ሲጠፋ ነው እና ሀገራችን ስለ ያርግልን
@ghiontube4138
@ghiontube4138 6 минут бұрын
የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ 🥺🥺
@dessalegnteshome290
@dessalegnteshome290 3 сағат бұрын
ምን አይነት ልብ የሚገዛ ግጥም ነው ምን አይነትስ ልብ የሚረብሽ ዜማ ነው
@AddisInsight21
@AddisInsight21 2 минут бұрын
ተስፋ አለኝ ፈጣሪ የሀገሬን ሰላምና የህዝቦቿን አንድነት እንደሚመልስ🙏
@Rob-gt1mm
@Rob-gt1mm 44 минут бұрын
ስሙ አይሆን አፈር
@Wossen-ep8ob
@Wossen-ep8ob 35 минут бұрын
ይናገራል ሙዚቃ ❤
@MikiyasSeyfe
@MikiyasSeyfe 3 сағат бұрын
ጊዜውን የዋጀ የሃገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ የቃኘ ያለፉትን የጥበብ ሰዎች ያወሳ ድንቅ ሙዚቃ።
@DinaMoaa
@DinaMoaa Сағат бұрын
አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ።አርቲስት እንደዚህ ነው የሁሉንም ችግር ነው የገለጥከው ❤❤❤
@BasrtWerku
@BasrtWerku 58 минут бұрын
እግዚያብሔር የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@YemaneTade
@YemaneTade Сағат бұрын
ተባረክ ለአንተ ያለኝ ክብር እጅጉን ጨምሯል
@ours9874
@ours9874 2 сағат бұрын
not agood time to realize this kind of music bc ethiopa ምጥ ላይ ነች........... እኛ ትላንት ካለፉት ይልቅ ዛሬ ስለሚያልፉት እያነባን ነው
@freeart-4128
@freeart-4128 Сағат бұрын
Gobez!
@ab-on1ev
@ab-on1ev 54 минут бұрын
also included 4:50 listen
@tigetad5649
@tigetad5649 44 минут бұрын
መጀመሪያ ትርጉሙ ካልገባችሁ ጠይቁ ይሄ አሁን ያለንቡትን የሚገልፅ ነው ለገባው ይገባዋል
@neju748
@neju748 22 минут бұрын
Aserdugi 🙏🙏​@@tigetad5649
@AyTeketel-ly3es
@AyTeketel-ly3es 3 сағат бұрын
ሁሌም ታስደምመኛልክ ጎስሽ እናመሰግናለን 🙏 እወድሃለው በርታልኝ እድሜ ይስጥህ 🙏🙏
@abiy7266
@abiy7266 25 минут бұрын
ግፍ ሠርቶ ከፈጣሪ የቅጣት በትር ያመለጠ የለም። አዳሜ የዛሬ ተረኞች ነን ባይ ሁላ ሁልህም የእጅህን ታገኛለህ። እናመሰግናለን ጎስሽ!!!
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 4 сағат бұрын
ዘፈኑን ጨርሼ አስተያየት መስጠት አቃተኝ😢። ጎስሽ ዘመን ይባረክ እንወድሀለን ❤ ሚገርም ነው።ሌላ ምን ይባላል
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 5 сағат бұрын
በጣም ሀዛናችን በዝቷል ፈጣሪ ያስበን
@RahelAlemu-m3k
@RahelAlemu-m3k 6 сағат бұрын
ጎሳዬን የምትወዱ አስኪ like አድርጉ
@sew_mikiyas
@sew_mikiyas Сағат бұрын
ጎስሽ ሠላም ላንተ ! የድምፅህን ልዩነት ማንም አይክደውም ። ከናትናኤል ግርማቸው ጋር በዚህ መልኩ በመጀመርህ ደስተኛ ነኝ ። ከዚህ በኋላም ያሉት ስራዎችህ አንዲህ ካሉ ጎበዝ ባለሙያዎች ጋር ይሁን !!!
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 4 сағат бұрын
ምንም ሳልል በሕይወት አቆይቶ እንዲህ ያለፉትን ማውሳትና ነባራዊ እውነታን በዚህ ባማረ መልኩ ስላቀረብክልን ውዱ ወንድሜ ጎስሽዬ እናመሰግናለን ረጅሙን እድሜ ተመኘው🙏🙏🙏
@eshaiY
@eshaiY Сағат бұрын
በ21 ክ/ዘ ለእህል የተገባውን ሰው ወርሶት በዘር ምክንያት ለተሳደዱ ለተገደሉ ከሀብት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ውድ መከራ የማያጣው ኢትዮጵያውያን ይሁንልኝ:: ተጠባቂ ዜማ ነው ጎስሽ!!! ❤❤❤
@tsehaydawit2261
@tsehaydawit2261 43 минут бұрын
ትችላለህ ጎሲ 🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️✌️✌️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ሀዘናችንን ነው የተናገርክልን ትለያለህ ትለያለህ 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐 ዝም እውነትም 😢😢😢😢😢😢
@Abdsu947
@Abdsu947 Сағат бұрын
ዝምታ ነዉ እንክትክት አድርጎ የበላን !!!
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Сағат бұрын
ህህህህህህ ነው ዝም እያል ነው ዝም አይነ ቅዝም ይባላል ተረቱም በዚህ ሰአትማ ዝም ይሻላል እግዚአብሔር ይመልከተን ብቻ በጣም አደነኩ አከበርኩ ጎስሽ ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ዝምምምም ለሁሉም ቀን አለው በተለይ በዚህ ዘመን
@SewmehonTamiru-q5f
@SewmehonTamiru-q5f Сағат бұрын
እንዲህ ነው ዘፈን እናመሰግናለን
@themane9894
@themane9894 4 сағат бұрын
ጎስሽ በቃ ሰራህው ዘመን ተሻጋሬ ስራ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ሰላሙን ፈጣሪ አምላካችን በቃ ይበለን ።እንወድሃለን
@abelgirma4220
@abelgirma4220 4 сағат бұрын
ጥልቅ መልዕክት ፈጣሪ ዘመናችንን ከተማችንን ጓደኞቻችንን ማህበራዊ ህይወታችንን ለነጠቁን ላይ ፍርድ የሰጥ ጎስሽ እናመሰግናለን
@Jbi-x1y
@Jbi-x1y Сағат бұрын
ሀዘንን ያውቀዋልል ሀዘን ያዘለ አንጀት👍
@mesereteshete9342
@mesereteshete9342 3 сағат бұрын
ልክ ነህ ጎሳዬ ሀዘናችን መቆምያ አጣ ግዜውን የዋጀ ሙዚቃ ያለፉትን ማስታወስ እግዜር በሰጠው ፀጋ መታደል ነው ❤❤❤
@FETIAHUSSIEN
@FETIAHUSSIEN 3 сағат бұрын
የእውነት መርጥ አገላለፅነው ጎሳዬ ያራዳልጅ አስለቀስከኝ😭😭😭😭😭
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 сағат бұрын
ጎስሽ የሰፈሬ የመርኬ ልጅ ስወድህ ሳደንቅህ🎉🎉🎉🎉
@amharahero
@amharahero 52 минут бұрын
ድንቅ ነው ጎስሽ እንወድሃለን
@TesfayTesfayddd
@TesfayTesfayddd 5 сағат бұрын
መጣ መጣ መጣ ድምፀ መረዋው 90ዎቹፈርጥ
@User1987-z1i
@User1987-z1i 37 минут бұрын
ዝምታ ግን ከሞት ከመፈናቀል አያድንም😢
@IntisaarAhmed-p2f
@IntisaarAhmed-p2f Сағат бұрын
ጎሰሸ😢😢😢😢😢እናመሰግናለን❤❤❤❤🙏🙏
@paranoidykid
@paranoidykid 27 секунд бұрын
shout out to ናትናኤል ግርማቸው one of talented young poet🔥❤
@Tesfegnaw21
@Tesfegnaw21 4 сағат бұрын
እስቲ እንደኔ ጎስሽን ምትወዱት የት ናቹ👏
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 4 сағат бұрын
እናመሠግናለን አዘንን የሚያውቀው የደረሰበት ነው እውነትም ዝም መልክቱ ግልፅ ነው ለገባው ሰው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@HappyCurling-mq1mn
@HappyCurling-mq1mn 3 сағат бұрын
ወይኔ ጎስሽ የልጅነት ሕልሜን ነው የሰራህብኝ ቀደምከኝ ምርጥ ስራ ነው ታሪክህን አሳርፈሀል በርታ የጥበብ አባቴ❤❤❤❤
@yordanossisay9282
@yordanossisay9282 19 минут бұрын
❤❤❤❤❤ l love ethiopian singers!!!!
@ThomasKinfu-e2l
@ThomasKinfu-e2l Сағат бұрын
Wow ገራሚ ስራ ነው።
@ramadan1707
@ramadan1707 5 сағат бұрын
የኔ አንደኛ ማዲጎ ሁለተኛ ለናተ ልዩ ክብር አለኝ ጎስሽ ስወድህ ትችላለህ ዋው ዋው ❤❤🤔
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 4 сағат бұрын
ዝም💚💛❤ መለስከን ወደኋላ.... ያን መልካም ዘመን ዘር ሳንመርጥ የተደማመጥንበትን ዝም ነው እውነት ዝም ከዛስ በላይ የት አለን አቅም😪💚💛❤
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 2 сағат бұрын
የእውነት ማህሌት ድርሰት የሚናገር በጠፋበት ዘመን ይህን ምረጥ ያሬዳዊ ዘማ የሚመስል የድምፅ ስዕል የሳለ የጥበብ መቃ ድምፅ መረዋ አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ እድሜ ዘመንክ ድንግል ማሪያም ትባርክልህ የእማማን ድንግቅ ልጆች በድንቅ ጣዕም ዜማ ያዜመ ምርጥ ሰው
@52645u
@52645u Сағат бұрын
ሁሉም ያልፋል።!
@sipara8333
@sipara8333 3 сағат бұрын
ጎስሽ የኔ ጌታ በጣም ልብ የሚነካ እና ያማረ ስራ ነው!!!! ሁሉም አንጀቴን ቢያንሰፈስፉትም በተለይ ያለ እድሜያቸው ያጣናቸው ባለሞያወች በጣም ነው ልቤን የሚሰብሩት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት💔 የልቤን ነው የሰራህልኝ የኔ ወንድም እናመሰግናለን ጎስሽ!!!!!
@kumneger6418
@kumneger6418 5 сағат бұрын
ጎስሽ በአንድ ዘፈን ሁለት ወፍ ቅኔህ ህመምህ ገብቶኛል እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው ፈጣሪ መከራችንን በቃ ይበለን 🙏🏻
@dagnetefera
@dagnetefera Сағат бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 3 сағат бұрын
አንተ ትለያለህ በተለይ በ90ዎቹ ተወዳጅ ነህ🥰
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 3 сағат бұрын
WOW!!! ቤት ይቁጠረው እንጅ ሆድ ብዙ እንደቻለ የዘመኑ እንቅፋት የመታው ስንት አለ😭😭😭😭
@addisababatube1012
@addisababatube1012 3 сағат бұрын
ቤት ይቁጠረዉ እንጂ ሆድ ብዙ እንደቻለ የዘመኑ እንቅፋት የመታዉ ስንት አለ ዘመኑን የሚመጥን የእልፋ አዕላፋት ኢትዮጵያዊያን በተለይ የአማራዊያን ሰቆቃና ጩሀት ዋይታ….💔💔💔💔 ጐሳይ ለዚህ ሁሉ ግፍና መከራ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን
@Irondome-g4f
@Irondome-g4f 2 сағат бұрын
እኔ የምለው እከሌ ትግሬ ነው እያሉ ያሳሰሩን ግን ሊያፍሩ ግን ይገባችዋል የደበቁንም ሳናደቅ አናልፍም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 сағат бұрын
ወሎ ላይ ከኃላ ተደብቃችሁ ህዝቡን ስታስጨፈጭፉ ስለተያዛችሁ ነው በየቦታው እንድትለቀሙ ምክንያት የሆነው። እናንተ ስትገድሉ ጭፈራ የእጃችሁን ስንሰጣችሁ ለቅሶ።😂😂😂😁
@weyni24
@weyni24 2 сағат бұрын
​@@Irondome-g4f ለዚህ ሁሉ ለመፈራረስ ተጠያቂው ማን ሆነና
@-A.Kind.Person.
@-A.Kind.Person. 4 сағат бұрын
ጎስሽየ ማርያምን እንዴት እንደምወህ! እስኪ በዚህ ሁለመናው ጥበብ በሆነው ድምጽህ ጠንከር ያሉ፣ ሃገራዊ አንድነታችንን የሚመልሱ ሙዚቃዎችን ጀባ በለን።
@nafkot_music
@nafkot_music Сағат бұрын
ሰምተን ሳንጨርሰው ደግመነው ዳዊትን ነጋ ባልን ቅፅበት ምነው የመሸብን ድምፅ ወይን ቃና ዜማ መምህሬ ባደመጥህ ሙሉ ቀን አልጠግብ እስከዛሬ 🤔
@GaleeLove
@GaleeLove 3 сағат бұрын
😢ቃልም የለኝም ትችላለክ❤❤❤
@Hiwot.M
@Hiwot.M 3 сағат бұрын
Thank you gossesh for bringing those legend musicians. RIP all
@ሸባብ
@ሸባብ 22 минут бұрын
ዋውውው ብራቮ
@KIdstKidst-e9w
@KIdstKidst-e9w 4 сағат бұрын
እስከመጨረሻው ማየቴ ጠቀመኝ
@YeshGeta
@YeshGeta 56 минут бұрын
ጥበብ በጠቢባን ስትቀርብ ምድር ሀሴት ታደርጋለች የተጠማች ነፍስ ትረካለች ፍቅር የጥላቻን ደመና ገፍ ብርሀኖን ትረጫለች የሰው ልጆች የሰላም አየር ይተነፍሳሉ የሙታን ነፍስም ስለጥበብ መኖርና መገለጥ በሰማይ ደስ ይላቸዋል። ጎሳየ❤
@sisaybihon
@sisaybihon 4 сағат бұрын
ነጋ ባልን ቅፅበት ምነው የመሸብን😢 የዘመኑ ክፋት የመታው ስንት አለ😢
@dasashtigabu1116
@dasashtigabu1116 4 сағат бұрын
ሀዘንን ያውቀዋ ሀዘን ያዘነ አንጀት 😢 ዝም ዝም 😢 ያለንበትን እሚገልፅ መልእክት ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢💚💛❤️
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 4 сағат бұрын
አስታዋሽ አያሳጣህ ጎስሽ❤
@ramadan1707
@ramadan1707 5 сағат бұрын
ሃጩ ሃጩ ቃል የለኝም የልቤ ንጉስ ወይ ዛሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BirhanuAbraham
@BirhanuAbraham 4 сағат бұрын
Kesu ga gedel gebi shele
@ajufix9320
@ajufix9320 Сағат бұрын
አንተ ጥንብ የዘረኛ ልጅ ውጣ ከዚ ጮማ ራስ ​@@BirhanuAbraham
@sanimane3073
@sanimane3073 9 сағат бұрын
የአንተ ሙዚቃ የትዝታየ ሀሉ መጀመሪያ ብቻ ዝም ❤ 😢
@sipara8333
@sipara8333 2 сағат бұрын
ሁሉንም ህመማችን ነው የነካኸው ጎስሽ እናመሰግናለን 💔
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 Сағат бұрын
Wow
@meskineway4162
@meskineway4162 4 сағат бұрын
ጎሰዬ አንተ እኮ ልዮ ነህ እንደኔ ማነው ቸኩሎ የዘፈኑን ጣእም ደግሞ ደግሞ ያጣጣመው
@yehulalaeshetabule2599
@yehulalaeshetabule2599 Сағат бұрын
u have discharged ur respo.......thank u!!
@gosadibaba
@gosadibaba Сағат бұрын
ሀዘንን ያዉቀዋል ሀዘን ያዘለ አንጀት። ዝም😢
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 4 сағат бұрын
እናመሰግናለን ጎስሽ!
@tigetad5649
@tigetad5649 43 минут бұрын
ለሚገባው ይገበዋል እናመሰግናለን!!!
@NathanSolomon-e2p
@NathanSolomon-e2p 2 сағат бұрын
oh my God, I didn't expect such music from you Gossish, thank you for being voice to voiceless Ethiopian I've no word to your work, I just want to say thank you again, much love, may God give us peace
@Lancyluna
@Lancyluna 2 сағат бұрын
ጎስዬ የኔ ወርቅ አላህ ይጠቡቅህ
@tewodrosguay6607
@tewodrosguay6607 4 сағат бұрын
ያማል ቅኔው❤ስንቱ እንዳለቀና እንደተቸገረ ለማሳየት የሄድክበት መንገድ....👌👌👌፣እናመስግናለን።
@Love-n9d7i
@Love-n9d7i 3 сағат бұрын
በግ 😅
@Mera-v2g
@Mera-v2g Сағат бұрын
ወይ ቅኔ እንዴት አረገህ ብትፈታው ነው
@legese103
@legese103 2 сағат бұрын
በጣም ደሰ ይላል❤❤❤ እንደዋዛ ሰንቱ ረገፈ ይችም ኑሮ ተብላ ተበላላን😢
@anwaralemseged7884
@anwaralemseged7884 3 сағат бұрын
አሰተማሩ ዜማ ጥሩ ሙዚቃ ኢትዪዸያ ❤ ዘ ሀበሻ ፩
@Addis948
@Addis948 5 сағат бұрын
ጎስሽ ፡ አሪፍ ፡ ነው ፡ በጣም 🙏🏽፡ የጠበቅነው ፡ ግን ፡ ሀገራችን ፡ ላይ ፡ እየወረደ ፡ ያለው ፡ መከራ ፡ ከተማችንን ፡ እያፈናቀሉ ፡ በደረሰው ፡ መከራ ፡ መስሎን ፡ ነበር ፡ ግን.........ይሁና ፡ ዝም!
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 3 сағат бұрын
ለከተማው ደግሞ አንተ ዝፈን 😂😂😂
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e 3 сағат бұрын
Ketemawn eyaferesu adis yamare bet serubet adel enezi kfuoch😂. ላም
@Addis948
@Addis948 3 сағат бұрын
 አይ ፡ ከብት ፡ ስድብህ ፡ ሁሉ🤣🤣😁
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 3 сағат бұрын
@@Addis948 አቤት ሁለት ነጥብ የዛሬ ስንት አመት ነበር ያየሁት አንተ ጋር ግን እስከአሁን አለ ?? እርግጠኛ ነኝ ከቄስ ት/ቤት ነው ያቋረጥከው ።😂😂😂
@teddy6326
@teddy6326 2 сағат бұрын
Mote le abey ahmed
@befkadulegesse8135
@befkadulegesse8135 20 минут бұрын
ናትናኤል ግርማቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
@fekerteh974
@fekerteh974 3 сағат бұрын
ዋዉ በቃ ምን ብዬ ልገር ሌኔ አስታውስካቸው ነው የምለው ጎሳዬ
@henoktamiru1394
@henoktamiru1394 3 сағат бұрын
ጎስሽ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን በጣም ከፍቶናል ደብሮናል በሙዚቃ እኳን ነፍሣችንን እናድሣት
@jagisokidflix2630
@jagisokidflix2630 5 сағат бұрын
እድለኛ ነኝ ይሄን ቆሜ በመስማቴ🎉🎉❤❤
@wassabek
@wassabek Сағат бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጎስሽ ከዚህ የሚበልጥ ወቅታዊ ሁኔታን መፈናቀልን መገደልን የሚገልፅ ስራ 'ሰላም ይስጠን' በሚለው ስራህ አሰምተኸናል(ሰውዬውንም አፉ ቅዱስ ሰው ምግባሩ ሌላ ብለህ በትክክል ተረድተኸዋል) በርታ ወዳጄ እኛንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘን ከዚህ መአት ይመልሰን
@Mera-v2g
@Mera-v2g Сағат бұрын
አንተን ነው
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 2 сағат бұрын
ጎሳዬ ፥ ምንድነው????ልደስት ልዘን??? ኡህ!!!! ለሁልም ድንቅ ነው ተባረክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ 😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 сағат бұрын
ይህ ነው የህዝብ ልጅ ጎሳዬ በርታ 😭
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 3 сағат бұрын
Bravo. I listened to it twice already
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 сағат бұрын
ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ የተገደለውን ልጅ አለመጨመርህ አሳዝኖኛል። በተረፈ ግን ልብ ይሰብራል። ሙዚቃው ብዙ ያሳያል ያስተምራልም።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@btbt4487
@btbt4487 Сағат бұрын
ዜማ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@dawitnigussie
@dawitnigussie 4 сағат бұрын
ጎስሽ❤❤ እናመሰግናለን
@SurafelAcham
@SurafelAcham 4 сағат бұрын
ጎስሽ ትለያለህ እንኳንም ያንተ ዘመን ሆንኩ❤❤❤
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 3 сағат бұрын
ዛሬ ገና የማይረሳ ስራ ሰራህ። እንኳውን ደስያለህ ጎሳዬ!!!! የማይታምነ ትልቅ ስራ ሰራህ። ለማንኛውም ተጠንቀቅ ከዚህ አማራ በላ መንግስት። ታመህ መርፌ እንዳትወጋ
@keyamamo7562
@keyamamo7562 2 сағат бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደስት ሙዚቃ ጎስዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 3 сағат бұрын
ነጋ ባልን ቅጽበት ምነው የመሸብን💔 ወቅቱን የጠበቀ እናመስግናለን
@Shigeza-ru5qs
@Shigeza-ru5qs 2 сағат бұрын
Thank you!
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጎስሽ።
@kalutube5895
@kalutube5895 3 сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ምንም አልልህም
@loudestbeat
@loudestbeat 3 сағат бұрын
Thank you Goss, You r one of a kind
@mgd4319
@mgd4319 4 сағат бұрын
legends ሲታወሱ ይኖራሉ
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Yene Neger
5:45
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 392 М.
Zim
5:46
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 1,1 МЛН
Koya Babo
5:53
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 254 М.
ከማሂ ጋር ጀርመን ገባን - ምርጥ ጊዜ !
16:04
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 12 М.
Man Benegerese
5:51
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 134 М.
Enateye
5:30
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 540 М.
Konjiye
5:46
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 421 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН