Gospel Singer Koki Alemayehu ስላንተ ብቻ Selante Becha

  Рет қаралды 32,211

KoKi 💫

KoKi 💫

Күн бұрын

Gospel Singer Koki Alemayehu ስላንተ ብቻ Selante Becha
#koki #kokialemayehu

Пікірлер: 159
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 2 жыл бұрын
ኮኪዬ ተወዳጅ እህቴ በጣም ተባርኪያለሁ በዝማሬሽ 'ስላንተ ብቻ' ይወራ ብለሽ ስለ ኢየሱስ ብቻ በዘመናችን እንድናወራ አሳሰበሽናል እና እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዚህም በላይ ይጠቀምብሽ
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
አሜን የኔ የምወድህ ወንድሜ ጓደኛዬ መካሪዬ ወድሀለሁ በረከቴ ነህ አንተ
@prophetsolomonassefa6240
@prophetsolomonassefa6240 Жыл бұрын
ኮኪዬ ሌሎቹ ሰበር ዜና ብለው ልብ የሚሰብር ዜና ነው የሚነግሩን አንቺ ግን ስለምስራቻችን የሞተልን ኢየሱስ አውርተሽናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 3 ай бұрын
ማምለክ ካንቺ ጋር ነው ኮኪዬ እርጋታሽ ዋው ትለያለሽ ያብዛልሽ ፀጋሽን ተባረኪ ❤❤❤❤
@user-dz9xb6wr3q
@user-dz9xb6wr3q 7 ай бұрын
የተነካ ሰው ቅኔ ዘመንሽ ይለምልም
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ በብዙ ፀጋ ፈጽሞ በእውነት ይባርክሽ
@nigatuarido6595
@nigatuarido6595 2 жыл бұрын
መታደል ነው ከሀገር ጋር አብሮ ጌታን ማመስገን. ቀሪም ዘመንሽ በማመሥገን በመቀኘት ይለቅ በቤቱ .👏
@yemesrachmesfin4143
@yemesrachmesfin4143 2 жыл бұрын
አሜን ኮኪዬ የተወደድሽ እህቴ ከእየሱስ ውጭ ሌላው ሰበር ዜና ያስደነግጣል ጌታ ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ሌሎችንም በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽 የ እግዚአብሄር ሴት ❤
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 2 ай бұрын
ኮኪ በጅጉ ተባረኪልን፥ ድንቅ ነው። በጣሙን ይባርካል።
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Ай бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤ስላንተ ብቻ ይዉራ ስላንተ ብቻ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስላንተ ብቻ ይወራ ይወራ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 9 ай бұрын
❤ መልአክቶች ቅዱስስስስ ቅዱስስስ ይሉታል ፊቱ ሰግደው በዚህ ዝማሬ እኛም ቅዱስስስ ቅዱስስስ እንበለው ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
ለምልሚልኝ ኮኪዬ
@fevenhailu7383
@fevenhailu7383 Ай бұрын
ኮኪዬ እንዴት እንደሚየምርብሽ ኢየሱስ
@meseretzerihun7168
@meseretzerihun7168 10 ай бұрын
በጣም ውስጥን !!! ይነካል ሁሌም እየሱስን ዘምሪ መለክትሽን እዳትቀይሪ እህቴ በመልክትሽ፡ ቀጥይ። ❤❤❤
@biniam425
@biniam425 10 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ብየ ዘልኣለሜ እሰብካለው ኣሜን❤
@beruktitsmartfashion5936
@beruktitsmartfashion5936 Жыл бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እንች ታላቅ ሴት🎉❤❤❤
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ ኮኪዬ በደሙ ይሸፍንሽ
@alemtsehay279
@alemtsehay279 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭 ፍቅሩ ወረት የለዉም ተባረኪ ኮከቢዬ ጌታ መርጦሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@BekiSolution
@BekiSolution 5 ай бұрын
Tebarekilgn... Miskrenetishn semiche ...iyanebahu nbr..Praise the Lord
@mahlethailemariam7576
@mahlethailemariam7576 2 жыл бұрын
Kokiya gerum zemare besemut kuter west yegebal tebareki !!!
@lidutemam6237
@lidutemam6237 10 ай бұрын
ተባረኪልኝ ኩኪዬ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ እንወድሻለን ።
@abnerendtimeglory5755
@abnerendtimeglory5755 Ай бұрын
አረ አንተ መልካምነህ ተባረኪ ኮኪዬ
@emusha
@emusha Жыл бұрын
አ ሜ ን ሃ ሌ ሉ ያ ኮኪዬ ዝማሬሽን መስማቴን ማቆም አቃተኝ ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረኪልኝ እህቴ እውነት ነው ከእሱ ሌላ ምን ሰበር ዜና አለን ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ
@samriadoniyas6169
@samriadoniyas6169 10 ай бұрын
omg eskahun endet alesemahutem ere rerere geta yebarekesh kokiyee endezi endet new new yemiyamrebsh eyesusn setabrariw wow eyesus geta new yene seber zene yene konjo amlake eysusye sewedh eko
@tsedaleayeleofficial5581
@tsedaleayeleofficial5581 2 жыл бұрын
ልዩ ነው ለፀጋው ክብር ይሁን እህቴ ተባረኪልኝ ውድድድ❤❤❤❤
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኪልኝ
@jemo5716
@jemo5716 9 ай бұрын
መታደል ለእግዚአብሔር መሠጠት።።።።።።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሕን ድምፅሽን ጌታ ባርኮታል።በጣምምምም❤❤❤❤🙏🙏🙏
@mariakadesse5188
@mariakadesse5188 6 ай бұрын
የኔ ውድ ኩኪዬ ጌታ ዘመንሽን ይባከዉ❤
@wubjmberie
@wubjmberie 10 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ትውልድሽ የአንች የሆነው ሁሉ ይባረክ
@tirsitbekele
@tirsitbekele 2 ай бұрын
ኮኪዬ ይብዛልሽ ይጨምርልሽ!!!
@leahaw1194
@leahaw1194 10 ай бұрын
Tebarkesh keri le geta eysesus becha hunesh Keri !
@genesistube9114
@genesistube9114 2 жыл бұрын
tebareki ehete tsegawn yabzalesh yemenfes kidus abronet ayleysh
@user-rw6hw2pi2j
@user-rw6hw2pi2j 9 ай бұрын
ኮኪዬ ጌታ ድንቅ ነው። በጌታ የተወደድሽ እህቴ እሰይ እልልልልልልል
@simegnmatiwos3179
@simegnmatiwos3179 2 жыл бұрын
እንዲ ብዬ አልኩኝ አንተ...........መልካም ነህ እኔ እንዲ ብዬ አልኩኝ አንተ........አባት ነህ " " " " "...........ወዳጅ ነህ ኮኪዬ የኔ ድንቅ ሴት ብርክ በይልኝ ይሄንን ስንኝ ስታንጎራጉሪው አውቅ ነበር ተሟልቶ መዝሙር ሆኖ ስሰማው እጅግ ነው ደስ ያለኝ
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽
@user-mm9il3uf1m
@user-mm9il3uf1m 9 ай бұрын
ኮኪዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ በዚሁ ቀጥይ
@mariakadesse5188
@mariakadesse5188 6 ай бұрын
በምስክር ነትሽ ጌታ ልቤን ለውጦታል
@almazgutema9679
@almazgutema9679 7 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ❤❤❤❤❤❤እየሱሰ ጌታ ነው::
@user-kj9xt5uf6p
@user-kj9xt5uf6p 9 ай бұрын
ገብቶሽነው የዘመርሽው እህቴ ዘልቆ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረኪልኝ ❤❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 10 ай бұрын
እንቁ ነሽ ምርጥ❤🎉
@hanaebi1685
@hanaebi1685 Жыл бұрын
❤❤❤❤ bexam libin yeminka zimare nw altagibim samiche geta yebarkish
@sileshigetachew9457
@sileshigetachew9457 8 ай бұрын
ጌታ ፀጋሽን ይብዛልሽ ድንቅ ዝማሪ ጌታ ሆይ ለመስግንህ
@rahelbahru6540
@rahelbahru6540 2 жыл бұрын
Kokeye tebarki yenehett .
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 2 жыл бұрын
በጣጣጣጣጣጣምምምም፤ እጅግ በጣጣጣጣጣጣጣጣምምምምምም ደስ የሚል ድንቅ መዝሙር ነው። ግሩም ዜማ፤ ድንቅ ግጥም፤ በጣምምምምምምም የሚለሰልስ እና catchy ድምፅ......ኮኪዬ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤
@getedirba905
@getedirba905 8 ай бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ኮክዬ
@andebetmersha
@andebetmersha 2 жыл бұрын
Ohhh Kokiye Tsega yibzalish betam dink zimare new 🙏🙏🙏😭😭
@aziebaande530
@aziebaande530 9 ай бұрын
Abzto ybarksh I love you so much ❤❤🌷🌹🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿
@hidatrussom6072
@hidatrussom6072 Ай бұрын
Tebareki kokiye
@ghjtg6229
@ghjtg6229 9 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋው ይብዝልሽ
@mesimesi5216
@mesimesi5216 10 ай бұрын
ተባረኪ koki ❤️❤️❤️ውድድድድድድድድ
@TsegansheTeganshe-lu9po
@TsegansheTeganshe-lu9po 10 ай бұрын
Koki Geta yebarakish tabaraki❤👏
@ana8712
@ana8712 2 жыл бұрын
konjo demthe alshe ye eyesus lege eyesus geta newe tebareke
@romanrobel3366
@romanrobel3366 2 жыл бұрын
Selam Koki, what a blessed song. Yes, you are right there is no good news better than Jesus Christ breaking news. God willing I would like to hear more songs from you. Stay blessed.
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
Amen you are blessed !
@genettesfay8780
@genettesfay8780 9 ай бұрын
Congratulation beautiful I’m glad he met you King Jesus
@emushkebede2649
@emushkebede2649 2 жыл бұрын
Your silver Hair 😍
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
ከደከምኩበት እንደነሳ አርጎኛል።😢😢😢
@helendsm
@helendsm 10 ай бұрын
Be blessed!!!
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በጠዋት የተባረኩበት መዝሙር ተባረኪልኝ 🥰🙏
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Nebese Yemiyasarefe mezemur......beruke hugni ehete....❤
@soffonyasargaw1864
@soffonyasargaw1864 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጣም ረዳሽ ለርሱ ክብር ይገባዋል ለእኛም በረከታችን ነሽ
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 29 күн бұрын
Koki , ብሩክ እኮ ነሽ !!!
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu 9 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ያብዛልሽ
@metasebyatesfaye2777
@metasebyatesfaye2777 Жыл бұрын
Amen Amen kokiye, "Tebarki"
@hsjjsh8229
@hsjjsh8229 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ቅንብር ነው እህቴ ይጨምርልሽ በብዙ ተባረኪልኝ
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽
@Giftifenet
@Giftifenet 7 ай бұрын
Silante bicha yiwera❤
@mishobekalo5235
@mishobekalo5235 2 жыл бұрын
Egzaber yibarkish, Amen silante bicha yiwora hallelujah.
@judyyordanos1849
@judyyordanos1849 2 жыл бұрын
ጌታ ፀጋው ያብዛልሸ ኪኮዬ ተባርከንበታል
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@prophetsolomonassefa6240
@prophetsolomonassefa6240 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@Sammywandeofficial
@Sammywandeofficial 6 ай бұрын
Praise God🤗
@ttbedore2642
@ttbedore2642 2 жыл бұрын
Tebareki my sis
@banchibisu8352
@banchibisu8352 10 ай бұрын
ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤😭😭😭❤
@feaaef5243
@feaaef5243 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ወርቅ ተባረኪልን እንወድሻለን
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y 2 ай бұрын
😢😢😢😢 weye endat😢 koki tabarki eysus tabarki
@itsfinished4753
@itsfinished4753 2 жыл бұрын
Kokiya tebareki 🙋❤️
@banchayehutemesgen8793
@banchayehutemesgen8793 Жыл бұрын
Abaten amesegenku sila anchim cimir
@tigisttadesse9382
@tigisttadesse9382 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኮክዬ ተባረኪ እህታለም❤❤❤❤❤
@mitkutesema4322
@mitkutesema4322 6 ай бұрын
Amennnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤
@selihommesfin9561
@selihommesfin9561 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው🥰🥰 ኮኪዬ ተባረኪልኝ
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@nebyusolomon9659
@nebyusolomon9659 9 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙏
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 9 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ
@bereketalemuofficialchanne1345
@bereketalemuofficialchanne1345 2 жыл бұрын
Kukishaye blessed what a blessed song thank you 🙏🏻 keep going
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
Bekiye my blessing 🙏🏽 glory be to almighty God !
@jesusismylord1352
@jesusismylord1352 9 ай бұрын
Abundant blessing ,heavenly voice 🙏🙏🙏.
@Ephremalemuofficial_
@Ephremalemuofficial_ 2 жыл бұрын
You are blessed Koki ya amazing sound amazing song A amazing video
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
Ephiye my blessing 🙏🏽 all glory to God ! Thank you
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
አንቺ ብሩክ ነሽ😪😪😪😪😪
@AdinawDana
@AdinawDana 8 ай бұрын
ኮክዬ ዉድ ታባረክህ
@nigisti1253
@nigisti1253 4 ай бұрын
Gott segne dich 🙏💗🙏
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q 8 ай бұрын
ተባርክ ❤❤❤❤❤
@bekiethio5363
@bekiethio5363 Жыл бұрын
Wow tebareki
@sintayehuasres2930
@sintayehuasres2930 9 ай бұрын
አሜን
@tsnataynalem3647
@tsnataynalem3647 9 ай бұрын
Stay blessed..koki
@ZufanTsegaeye
@ZufanTsegaeye 10 ай бұрын
Edet edawudkut yhn mazemur😢❤ tabreklng❤
@yodit1953
@yodit1953 9 ай бұрын
Bless you,sis❤❤❤❤❤
@abeltadese6343
@abeltadese6343 Жыл бұрын
ላላ ምን እረእሰ አለ ከሱ ውጪ 😢ተባረኪ
@ethiobeki8202
@ethiobeki8202 Жыл бұрын
What an amazing grace❤❤ bicha tebareke i can’t stop 🎧
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll kiber misigan kiber misigan kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune be Tikekel wudi ye Abate Buruki mamey Geta Eyesus fatsimo chariso yibarekesh zamenesh yelamalem 🗣🗣🗣🗣👏🏼👏🏼👏🏼💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽 አሜን
@fikruolani2734
@fikruolani2734 11 ай бұрын
Amazing!!! May God bless you more !!!
@lidiyagetahun3
@lidiyagetahun3 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@annarecabberhane6584
@annarecabberhane6584 2 жыл бұрын
tebarki sister🌿💕🌿
@mulugetabezuwork8713
@mulugetabezuwork8713 2 ай бұрын
ኮኪዬ ተባረኪ
@debegessesse7577
@debegessesse7577 10 ай бұрын
God bless you our lovely sister in Christ. You are a bold servant of Jesus Christ's bless you!
@Uzer-4131
@Uzer-4131 Жыл бұрын
ዋው ተባረኪ❤❤❤
@edenaraya8849
@edenaraya8849 9 ай бұрын
Amen amen Getayesus bbzuybarekshe eysusGeta newu❤
@bestallwaysful
@bestallwaysful 2 жыл бұрын
Your powerful above this world The universe is under Your command Your glory shines a holy light That leads our hearts to praise Your holy name is on our lips Jesus, Jesus, jesus!! kokiye you're so blessd my sister ❤
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
🙏🏽 all glory to God !
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
ጋዜጠኛ ሳትሆን ነውረኛ ነህ❗📌September 7, 2024
18:58
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 53 М.
እኔ እሱን የማውቀው  singer Mehret Eteffa
8:09
MEHRET ETEFFA OFFICIAL
Рет қаралды 161 М.
Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ
6:27
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 2,1 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН