Gossaye Tesfaye - Ke Ehud Eske Ehud - ከእሁድ አስከ እሁድ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 4,851,316

Gossaye Tesfaye

Gossaye Tesfaye

Күн бұрын

Ethiopian Music : Gossaye Tesfaye | ከእሁድ አስከ እሁድ - Ke Ehud Eske Ehud - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
New Ethiopian music by Gossaye Tesfaye from his new album Siyamesh Yamegnal | ሲያምሽ ያመኛል
Video Clip by 16 Film Production
/ gosayetesfayemusic
#EthiopianMusic #Ethiopia #GossayeTesfaye
© All rights reserved to Gossaye Tesfaye. No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.

Пікірлер: 1 800
@dawitlisanework5132
@dawitlisanework5132 5 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ጎስዬ እረ ኡ በቃ ኡ ትችላለህ በቃ ኡ ጀግና ነህ ብሮ እሚገርም ስራ ነው ጎስዬ አንተ እና ቴዲ አፍሮ እምንወዳቹ በዘፈናቹ ብቻ አደለም። ሀገራቹን ስለምትወዱ እና በጥሩ ስብዕናችሁ በመሳሰሉትም ነው እንጂ። ጎስዬ ኑርልን እንወድሀለን ምርጥ ያራዳ ልጅ ኑርልን እስከ ቤተሰብህ። እስከ እሁድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@DANIELWEBRAHIM
@DANIELWEBRAHIM 5 жыл бұрын
ጎስሽ አንተ ራስህ «ኢትዮጵያ» ነህ፡፡ የንግስናን ዘውድ ስራህ ብቻ የጫነልህ የዚህ ዘመን ጥላሁናችን ነህ፡፡ እግዚአብሔር ልሳንህን አብዝቶ ይባርክልህ፡፡ ሃገርህን፣ባህልንና ህዝብህን የበለጠ እንድታገለግል እርሱ ይርዳህ፡፡ ነገም የተሻለ ካንተ እንጠብቃለን፡፡ ሽህ አመት ንገስ፡፡
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ድምፅ😍ደስ የሚል ኢትዮጲያዊነትን የተላበሰ ሙዚቃ ስለሰራህልን እናመሰግናለን ጎስሽ ድምፅህ እኮ ገዳይ ነው😍
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ዘፈኑ ብናዳምጠው የማይሰለች ጎሳዬ እወደዋለሁ ድምፅ የሌለ ነው
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
ጎሳዬ ያለውን የሚያካፈል ደግ ኢትዮጵያዊ ነው ኑር ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተ እውነት የዘመኑን ወሬ የጠላህ ይመስለኛል እቤት የምትውለው ብዙሁን ጊዜ ከጓደኞችህ ጋር ብትውል ዘረኛ ትሆን ነበር አንተን አላህ ይወድሀል በዚሁ ቀጥል ለዘረኞች ዱአይ አርግልን በዘርነት ተበላሸን እስኪ እንደአንተ እርፍ ብለን ለተቸገረ በሚያስፈልግበት ቦታ እየተገኘን የምንረዳ ያርገን ጎሳዬ የታደለ ጉራ የማያውቅ ወንድሜ ነህ እኔ ከእንተ ብዙ በትንሹ ለማድረግ ሞክራለው ግን ይቀረኛል ብዙ ሺዎች እድሜ ጤና ተመኘውልህ
@user-xi4wq2yr3s
@user-xi4wq2yr3s 5 жыл бұрын
ከሁድ፡እስከሁድ ብንሰማው፡እማይጠገብ ሙዚቃ ነው እምትሉ፡እስኪ በላይክ፡እንያችሁ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@melloTech1
@melloTech1 5 жыл бұрын
I’m here to remind y’all something Please stop commenting like “ I’m oromo, amara, tigre... but I love ...... 😭😭
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ
@melloTech1
@melloTech1 5 жыл бұрын
Here u go!
@meronzewdu8204
@meronzewdu8204 5 жыл бұрын
ከእሁድ እስከ እሁድ ብቻ ሳይሆን እንደው እረ አምላኬ ከአመት እስከ አመት ሰላማችንን ስጠን ውይ ስናምር እኮ እንዴት ልዩ በአል ነው ያለን ባካቹ !!! ልዩ ክሊፕ ነው ጎስሽ በርታ !!!
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ኮፒ ምትሉ ባህላችን አደል ቴዲ ኬት አመጣው 2 ቱም እኖዳቸዋለን ያገራችንን ባህል ነው ያሳዩን ቴዲም ጎሲሽም አልፈጠሩትም ባህላችንን አንፀባረቁ
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ካጀብ ተነጥሎ ከፈ የሚለው ጎሥሻ በጣም እሚገርም ሥራ ነው ብዙ እደለፋህበት ክሊፑ ያሥታውቃል ገኒ (ባለቤትህ) ካሜራ ትፈራ ነበር ሥላየናት ደሥ ብሎናል ልጆችህም በጣም ደሥ ይላሉ እመቤቴ በጥበብ ሞልታ ታሣድግልህ የለበሣችሁት የሸማ ልብሥ ለሥራው ውበት ሠቶታል የካሜራ ባለሙያዎችም ሊመሠገኑ ይገባቸዋል አሥተዋይ እና ብልሆች ናቸው
@Everythingeverything1
@Everythingeverything1 5 жыл бұрын
He has one of the best vocal curves in Ethiopian music history. Whether you like it or not Gossaye is one of the greatest artists of all time.
@ritalove2287
@ritalove2287 5 жыл бұрын
ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ ከእሁድ ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ እስከ እሁድ ሰውን መውደድ ከምን አርጎ ይሆን ልብሽን ያነጸው ለከበበሽ ሁሉ ፍቅር የሚለግሰው አንቺ ልጅ አቀልሽን ልብሽና ቤትሽን የማትደብቂው ፍቅር ካንቺ አፀድ ዳሱን ጥሎ ይኖራል ከእሁዱ እስከ እሁድ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ ምን እንደሚተካሽ … እስከ እሁድ ዳር ይደርሳል እጇ .. እስከ እሁድ የሁሉም ነው ደጇ .. እስከ እሁድ ከእሁዱ እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ እኔ እሷን መውደድ .. እስከ እሁድ ግብዣ ከሷ አፀድ .. እስከ እሁድ ለጉድ ነው ለጉድ .. እስከ እሁድ እስከ እሁድ.. እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ ከእሁድ ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ እስከ እሁድ ሰውን መውደድ ታናሽ እና ታላቅ ባይሰፍርም እቤቷ የሷን ትንሽነት ሰማው ካንደበቷ ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ከአጀብ ተነጥሎ ከፍ የሚለው እረ ያንቺስ ስራ ቀን ለሊሌ ይተጋል ፍቅርን ሲዘራ ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ ግብዣ ይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ ምን እንደሚተካሽ .. እስከ እሁድ ዳር ይደርሳል እጇ .. እስከ እሁድ የሁሉም ነው ደጇ .. እስከ እሁድ ከእሁዱ እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ እኔ እሷን መውደድ .. እስከ እሁድ ግብዣ ከሷ አጸድ .. እስከ እሁድ ለጉድ ነው ለጉድ .. እስከ እሁድ እስከ እሁድ.. እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
@etuyemaryamlij6527
@etuyemaryamlij6527 5 жыл бұрын
ጎስች የገጠር ትዝታችንን ቀሰቀስክብን የኢትዮ ባህል የጠበቀ የአመቱ ምርጥ ክሊፕነው ለኔ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
Waw የሀገሬ ልጆች ኑ ጎሳየ መጥቷል ዘና እንበል አብረን ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ ለኢድ አልፈጥር ሰላም ለሀገራችን ና ለውብ ህዝቧ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
meklite habshawit ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
@@mixlagend እሽ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 жыл бұрын
ይህ ቦታ የእኛ ስፈር መስለኝ በጣም ያምራል ከእሁድ እስከ እሁድ በደረታችን አታሞ እስክስታ የምንመታበት የክሳድ ቁልፍ የምንሽለምበት አወይ ትዝታ
@arsema1225
@arsema1225 5 жыл бұрын
ጎሲዬ ከጥሩ ክሊፕ ጋር እንኳን ደህና መጣህልን።
@777MK37
@777MK37 5 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው። ለምወዳት ታላቅ እህት የተዘፈነ ይመስለኝ። when I saw this video clip ,I was crying b/c it’s remember my sister. She doesn’t sleep very well ,also she is so busy Sunday to Sunday. ምንድ ነው ደግሞ የቴዲ ይመስላል የሚል አስተያየት የማየው። ሁለትም የጎጃም ለዛ ያልው ሙዚቃ ስለሆነ የግድ አንዱ በ አንዱ ይገልፃል። Good job Gossaye.
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 5 жыл бұрын
እኔም ምለው እሱን ነው ቢመስልም ያምራል ግን አይመስልም
@solfigaw2893
@solfigaw2893 5 жыл бұрын
ጎሳዬ ፅድት ልቅም ያለስራነው ምሰራው ሌሎቹ ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
@fekerabza4945
@fekerabza4945 5 жыл бұрын
ባህላችን እንደዚህ ሲጠበቅ እንዴት ደስ ይላል 😍😍
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
ፍቅር ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊን።
@samuelgishen7101
@samuelgishen7101 5 жыл бұрын
I'am really really proud to be an ethiopian this actually display our culture and who really we are and my people Please we must show some respect for artists work he dosn't copy from any one !!
@user-wk7rm9il1v
@user-wk7rm9il1v 5 жыл бұрын
እር ያንተስ ስራ ቀን ሌሊት ይታያል ፍቅርን ሲዘራ ጎሳዩ 💚💛💓👌
@user-tz7xj6tj5e
@user-tz7xj6tj5e 5 жыл бұрын
ከዘፋኞች በሙሉ እንደ ጎሳዬ እና አብነት አንጀት ውስጥ የሚገባ ዘፋኝ የለም ቴዲንም ቢሆን ይቦንሱታል
@jud2121
@jud2121 5 жыл бұрын
ethiopia lezelalem tinur 🤣🤣🤣🔥❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🤣🤣❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🙉🙈🙊Fikir Yashenefal ❤️🔥🔥🔥
@melatabebe8547
@melatabebe8547 5 жыл бұрын
@@jud2121 አይ የአጋሜ ነገር😂😂😂😂
@chufouchalo9002
@chufouchalo9002 5 жыл бұрын
Agama haha
@jud2121
@jud2121 5 жыл бұрын
Endae Zer menametaw yehe tibeb new
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ፍ ኪሊፕ ዋው ነው በቃ የኛ ባህል ይኤነው ምንም አርተፍሻል የሌለበት እራቁት የሌለበት ኑርልን ጎስሽ እስቲ ዛሬላይ ዘፋኝ ነኝ ባዩች በማሩ ቀረፃ አንዴ እርቃን አንዴ ውሃውስጥ መመናቀራቹን እረጋ አርጉት እንግዲ እረፍት ያላቹ የማዳም ሁለተኛ ልጆች ፈታ በሉበት እውድን ዘናበሉ እኛም በአሳብ አለን አብረናቹ😉😉
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 5 жыл бұрын
♥♥♥♥♥አንተ ያገር ሰው ሁሌም ለኛ በሚስማማ መልእክ በዚ አስገራሚ ድእምእጽ ለቀሀልእናል እኔ የማይሰለችእ ከአመት እስከአመት ጎስእሽ አንዳዴ የማዳም ኑሮ ሲሰለቸኝ ጭእር ካለው ሜዳ የሚለውእን እንዳው የልእብእስ መተኮስ ስእጀምእር ከሁድ እስከ እሁድ የሚለውን ሙሉ ያንተን ሙዚቃ በማቅንእቀንቀን በመወዛወዝ ሳላስእብ አጋር ሆኖኛል አድናቁክእክ ነኝ ኑርእልእን
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
ድምፃዉና ዘፍኝ ልዩነት አለው ጎሳዬ ድምፃዊነት ከፀጋ ከሽጋ አመል ጋር ምርጥስ ስራ እድሜ ይስጥልኝ አባቱ በብዙ ህሁዶች ጋ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 5 жыл бұрын
Wowwww, gossya yarada lij Antena teddy batnoru noro men yeweten neber👐👐👐
@nuhaminjaden7701
@nuhaminjaden7701 5 жыл бұрын
Ke Ethiopia zefagnoch letay letay yemayel demetsun semeto tedaseto yedaseta lakso yalaneba yelam Gosaye batam ewodehalaw lena tlk welata welahelegnal bzu nagar tameryalaw kaneta wedddd ye music king 🤴 of king
@user-cd1wn8cq9c
@user-cd1wn8cq9c 5 жыл бұрын
ግን ቴዲን እና ጎሳዬ ለምን የገጫሉ ለኔ ወለቱም ምርጥ ዘፋኝ ናቸው በኔ እይታ
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ ቀንኔን ነው ያሳመርክል ምርጥ ስራ ነው የኢትዮጵያነት ባህል የሚገልፅ ነው። ከዱቂት እና ከሂዊማን ሄር ያልተነካካ በመሆኑ በትልቁ ላይክ ያስፈልጋል።አንደኛየ
@fwsnsf
@fwsnsf 4 жыл бұрын
ከሙዚቃዉ ጀርባ ያሉ ጥሩ ሙዚቃ እንዲሆን ያደረጉት ባለሙያዎች አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና አለማየሁ ደመቀ ጎሳዬን ጨምሮ ጥሩ ስራ ነዉ እናመሰግናለን
@Madrid2112
@Madrid2112 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሁሌም በስራህ እንደተደሰትኩ ነው እወድሀለው ጎስሽ
@ephremkassa5249
@ephremkassa5249 5 жыл бұрын
ጎሳዬ ስወድህ አንተ ተፈጥሮ የለገሰችህ ምርጥ ችሎታና አቅም አለህ ጎሳዬ አንተ ዘመን የማይሽርህ ድንቅ አቀንቃኝ ነህ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ጎስሽ የተማሪነቴ ትዝታዬ ምርጥ ስራ ነው እባክህ ድምፅህን ተጠቀምበት ብዙ መስራት የምትችል ሰው ነህ ማራኪ ድምፅ አለክ ሁሌ የማይቀየር ምርጥ ተፈጥሮዋዊ ድምፅ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@fantishtefera5484
@fantishtefera5484 5 жыл бұрын
ሀበሻ ምቀኝነቱ በራሱ ዉበት አሪፍ አርጎ ሰርቶቷል ከቴዲ ኮርጀህ የምትሉ ምቀኞች ገደል ግቡ።
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
ዋውውውው ቃል የለኝም ምርጥ ስራነው አጀት አረስ ያዝ እግዲህ እስክስ
@Blaine1921
@Blaine1921 4 жыл бұрын
እናቴን ያስታወሰኝ ሙዚቃ ነው ለመጣው ለሄደው ከእሁድ እስከእሁድ መሶቧ ክፍት ነበር የኔ ደግ እናት❤
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አንዳንድ ሰወች ጎሳየን ከቴዲ ለማወዳደር ሲሞክሩ ነው ተውት ግዴላችሁም ጎሳየም ባለው ጥሩ ችሎታ ይስራበት አጉል ፉክክር የሰውን ደረጃ ያስታል አይደለም ጎሳየ ኢትዮጲያ ውስጥ ያለ ሁሉም ዘፍኝ ተደምሮ ቴዲጋ ሊደርስ አይችሉም ልጁ እኮ ብቻውን ተቆም ነው
@user-jq7ny6xf8e
@user-jq7ny6xf8e 5 жыл бұрын
በትክክል ጎስዬ ውድድ
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 5 жыл бұрын
እሱ እኮ።።።።።።።።።።።።።።
@user-oz8sh7rr7r
@user-oz8sh7rr7r 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1440ኛው ኢዳል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ all Ethiopia wumen's eid mubarek ብያለሁ ሙዚቃውም ያበደነው !!
@user-qr1xk2ck2z
@user-qr1xk2ck2z 5 жыл бұрын
ዋውውውው ጎስሽዬ ምርጡ አቤት እንዴት እንደምወድክኮ ከነቤተሰብክ ምርጥዬ ክሊፕ ነው የለቀክብን እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የኔ አንደኛ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዘመንክን ይባርከው ሰላምክ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ በጣም በጣም ወድጄዋለው ተመችቶኛል አቦ ይመችክ 😍😍😍
@hg6668
@hg6668 5 жыл бұрын
I am eritrean I dont really understand much amharic language but gossaye my all time amharic singer you dont need to understand the language to enjoy his singing voice ( to Eritrean who are not familiar with gossaye google to find his remix abraham afeworki "abela" song.
@SamanthaSigmoidfried-co5be
@SamanthaSigmoidfried-co5be Ай бұрын
Wushetam
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 5 жыл бұрын
አንደኛ ነው እኔ ግንልብአን አልፎ የሚለውን ቢሰራ ደስ ይለኝ ነበር ጎስሽ አሪፍ ነው።
@user-cn6sr4kv5p
@user-cn6sr4kv5p 5 жыл бұрын
አያቴ ግቢ መሰለኝ እናመሰግናለን ጎስሽ
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው የተፈጥሮ ድሜፅ ጎስሽ አንደኛ 😍😍👌 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አቦ😘
@AllMotivationHD
@AllMotivationHD 2 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ ሰው ለማይጠግቡት ለድሬድዋ ሰወች ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ጎስሽ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥስራ ነው ይመችህ አቦ ባህሉን የጠበቀ ስራ❤️❤️❤️❤️
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 5 жыл бұрын
Number one ❤️❤️❤️🎊🎊🎊🎉🎉🎉 ለመልካም ሴት እህቶች እናቶች ያለማጋነን የተዘፈነ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
ጉስሽዬ ለመጀመሪያ ግዚ የት ነው ያየውህ ? በቲቪ የአለቤ ሾ ላይ ተገብዘህ ደምጽህ አሁንም እንደዛው የሚምር ነው ደስ የሚለው ሁሌ በእንተ ሙዚቃ የሆነ ትዝታ ይኖረኛል እና ከዚህኛውም አልበምህም ትዝታ ሊኖርኝ አመስግናለው ለማይስለችው ሙዚቃህ
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
Nina Ethiopia ማር ሰይፍሻ ማለትሽ ነው?
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
@@tgtk7942 አይደለም አለቤ ሾ ቲቪ የለንም ነበር ጉረቤት ቤት ሄደን ሶፋ ስር ቁጭ ብለን ነው አይተን ያደግነው ይህ እኮ ሩቅ አይደለም 15 አመት ወይ 20 ቢሆነው ነው hahaha
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
Nina Ethiopia kkkkkkkkkk ነው እንዴ የኔ ማር እኔ ነኝ የተሳሳትኩት
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 5 жыл бұрын
አሁንስ ሁሉንም ጥሎ መሄድ አማረኝ ወደ ሀገሬ አደራህን አምላኬ ለሀገሬ አብቃኝ
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
Dehinnet konjo ሰብስክራይብ አድርጊን
@robelvalencia8416
@robelvalencia8416 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ሰው ብጉጉት ስጠብቅክ ነበር ዛሬ ቀኑ ደረሰና ተገናኘን ደስ ይላል
@zinashbelay4619
@zinashbelay4619 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ገራሚ ስራ ነው 😍 ኑርልን የኔ ምርጥ😍😘
@hanigossayeethiopia2372
@hanigossayeethiopia2372 5 жыл бұрын
አየሽ አ አባቴ እንዲ ነው 😜💪💪
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 жыл бұрын
❤️ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ እሁድ ዳስ ጥለሽበታል ለአንድ ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲህ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ከአንድ እሁድ እስከሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ከአንቺ አፀድ ሰው ለመውደድ ከምን አርጎ ይሆን ልብሽን ያረሰው ለከበበሽ ሁሉ ፍቅር ሚለገሰው አንቺ የልጅ አዋቂ ልብሽና ቤትሽን የማትደብቂ ፍቅር ካንቺ አፀድ ዳሱን ጥሎ ይኖራል ከእሁድ እስከ እሁድ እስከ እሁድ ሰው እንዲህ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ስስት ያልነካካው.............እስከ እሁድ ምንም የማይተካው.........እስከ እሁድ ዳር ይደርሳል እጇ.............እስከ እሁድ የሁሉም ነው ቤቷ.............እስከ እሁድ ከእሁድ እስከ እሁድ.........እስከ እሁድ እኔ እሷን መውደድ.............እስከ እሁድ ግብዣ ከእሷ አፀድ.............እስከ እሁድ ለጉድ ነው ለጉድ እስከ እሁድ(6x) ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ እሁድ ዳስ ጥለሽበታል ለአንድ ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲህ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ከአንድ እሁድ እስከሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ከአንቺ አፀድ ሰው ለመውደድ ታናሽን ታላቅ ባይሰፍርም እቤቷ የእሷን ትንሽነት ሰማሁ ከአንደበቷ ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ከአጀብ ተነጥሎ ከፍ የሚለው አረ ያንቺስ ስራ ቀን ሌሊት ይተጋል ፍቅርን ሲዘራ ከአንድ እሁድ እስከሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ከአንቺ አፀድ ስስት ያልነካካው.............እስከ እሁድ ምንም የማይተካው.........እስከ እሁድ ዳር ይደርሳል እጇ.............እስከ እሁድ የሁሉም ነው ቤቷ.............እስከ እሁድ ከእሁድ እስከ እሁድ.........እስከ እሁድ እኔ እሷን መውደድ.............እስከ እሁድ ግብዣ ከእሷ አፀድ.............እስከ እሁድ ለጉድ ነው ለጉድ እስከ እሁድ(6x)
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
Emanda Ye Maryam lij ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 жыл бұрын
ያያ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት ok
@haronhabesha8905
@haronhabesha8905 5 жыл бұрын
ጎስዬ ! እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ (አንደኛ ነው ክሊፑ)
@user-zo1xh7xm7g
@user-zo1xh7xm7g 5 жыл бұрын
ዋዉ ጎስሽ የኔ ምርጥ
@maqdala
@maqdala 5 жыл бұрын
ጎስሽ አንደኛ!! ሁሌ እሁድ ጠዋት ሳይሰለቸኝ የምሰማው ሙዚቃ ነው:: እሄው ሶስት ወር አለፈኝ:: የሙዚቃ ቅንብሩ(video) ግን ትንሽ ለዘፈኑ አይመጥንም!!
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
ጎስሽዬ አንደኛዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ ጀግና!!
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@T G from D C ምርጤ በትክክል ጋብዤሻለሁ
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
ያያ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት አመሰግናለሁ የኔ ማኛ ተቀብያለሁ😍😙😙😙😙😙♥
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋውውውው ስወደው ጎስሺ አንበሳ
@ritahyla4762
@ritahyla4762 5 жыл бұрын
ልታይ ልታይ ይማትል ምርጥ ሰው♥
@lijdawitapp3674
@lijdawitapp3674 5 жыл бұрын
ጎስሽ አልበምህ መጀመሪያ ስሰማው በጣም የተመቸኝ ዘፈን ነው ። ክሊፑ ደሞ ገራሚ ነው ደስ ይላል 👏
@hayathi8156
@hayathi8156 5 жыл бұрын
ያበደ ነው ጎስዬ
@user-fj7yr7yb3z
@user-fj7yr7yb3z 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ሰው ሙሉ ሰላም እና ጤና ተመኘውልክ ከሙሉ ቤተሰብክ ጋር ምርጥ ሰው ምርጥ ነው ስራው በርታልን
@weyzendiro3173
@weyzendiro3173 5 жыл бұрын
ምርጥ ክሊፕ ነዉ እምትሉ እስቲ የት ናቹ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ነው የብዙ እናቶችንም ባህሪ ያንፀባረቀ ነው ረጅም እድሜ ለ ሁሉም እናቶች እማ በምድር ባትኖሪም ትናፍቂኛለሽ 😢 አንዳንድ ሰዎች ትገርማላቹ ይሄ ከቲዲ ጋር ለምን አገናኛቹት🤔😏
@robelfekadu5068
@robelfekadu5068 5 жыл бұрын
wow አሪፋ ክሊፕ ነው ለዛውም ሀገርኛ ባህል ይመችክ በርታልን ጎስሽ
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
ዛሬ ከልብ ያዳመጥኩት በጣም የምወደው ፍቅሬ ከተለያየን ሶስት አመት ሆኖናል ግን ዛሬ ይህን ዘፈን ጋበዘኝ አመሰግናለው ውዴ ሁሌም ሳፈቅርህ እኖራለው ያንተን የሚተካ በዚች አለም የለ ለኔ
@abbyyene4048
@abbyyene4048 4 жыл бұрын
Yemechshi yashlkelshe
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
@@abbyyene4048 አሜን አሜን አሜን ውድ
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 3 жыл бұрын
Do live in your past! Live your today. Let go of your past so that you can fully enjoy today dear one.
@fafiozil7202
@fafiozil7202 2 жыл бұрын
ግን ዘፈኑን አዳምጠሽዋል???? ማለት ግጥሙን??
@princessmahi1802
@princessmahi1802 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ጎስሽ ስወድህ 😍ምርጥ ቢሠማ ቢሠማ የማይሠለች ስራ ❤❤ሁሌም አንደኛዬ❤❤
@officialseblezz6103
@officialseblezz6103 5 жыл бұрын
ከምርጥ ሰው ምርጥ ነገር እንደሚሰራ ጥርጥር የለዉም good work gosssh😘😘😘💜💜
@derejetegaw3855
@derejetegaw3855 5 жыл бұрын
በቃ የኔ ቤት እንዲህ ነው ከሁድ እሰከ ሁድ ሰው አይጠፋም ቤቴ 💕
@ermiasendalamaw4020
@ermiasendalamaw4020 2 жыл бұрын
በ 2014 በዚህ እየተዝናና ያለ እስቲ እንያችሁ
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሙሉ አልበም👌👌👌👌በረታ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ለኔ ከጎሳዬ የሚበልጥብኝ ዘፋኝ የለም የምንግዜም አክባሪህም አድናቂህም ነኝ አንድ ቀን ኮንሰርትህን እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-fu9sq9ps2u
@user-fu9sq9ps2u 5 жыл бұрын
Gossaye is one of my all time favorites its good to have you back after ten years or so keep going by the way he has one of the best voices ever 👍.
@lomisheta9077
@lomisheta9077 5 жыл бұрын
ከሁድ እስከ ሁድ እንዲህ እየደገሰች የምታበላ ጉድ አድራሻዋን ስጠኝ
@abrhamznabie2691
@abrhamznabie2691 5 жыл бұрын
Lomi Sheta ምርጥ ነው ደስይላል
@temesgenhagos5556
@temesgenhagos5556 5 жыл бұрын
ጎሳየ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ስራሕ
@mitikualemayehu3147
@mitikualemayehu3147 5 жыл бұрын
ጎስሽ በጣም ያምራል!!! ድምፅህ ይገርማል ሁሌም አንድ አይነት; ልጅ ሆኜ የማውቀው ድምፅ ዛሬም ያው ነው አልተለወጠም!!! በርታ እንደኔ ለሌሎች ጀማሪ ዘፋኞች አርአያ ነህ!!
@yebchayedubale7400
@yebchayedubale7400 5 жыл бұрын
Thank you, you really show the beautiful culture of Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🙏🤛🏾
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 5 жыл бұрын
ሚገርም ብቃት ድንቅ ትወና ተወዣዋዦቹ ብቃት ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም በፆም እኔም አዳመጥኩት እስቲ አልሰለች ያለው ??? ትላንት ጀምሮ ሳደምጠው
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 5 жыл бұрын
የዚህን ቆንጆ ሙዚቃ መንፈስ ዳይሬክተሮቹ በመጠኑ አምጥተውታል ነገር ግን ከዚህም በላይ መሰራት ይችል ነበር። "ዳስ" የሚለው ቃል በገጠር አካባቢ ላለው ሁኔታ መጠቀሚያ ሆነ እንጂ የከተማውን ድግስም ማስገባት ይቻል ነበር። ብቻ ግን ስራው ጥሩ ቢሆንም የሙዚቃውን ያህል ክሊፑ በደንብ ቢደምቅ ጥሩ ነበር። ብዙ ግብአት ጠብቄ ነበር።
@Q-hub.
@Q-hub. 4 жыл бұрын
A music that reflects Ethiopian amazing culture.
@selamamhara7524
@selamamhara7524 4 жыл бұрын
Exactly it hits different... though this is amhara culture
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@selamamhara7524 so what ? The Amhara are part of Ethiopia .the music is amharic but the message is in every culture that is how our mother's they use to love each other.stop being negative
@selamamhara7524
@selamamhara7524 4 жыл бұрын
Solian Solian 💀 the culture is amhara the music video Portrays amhara culture the outfit, the dance what are you talking about?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@selamamhara7524 do you understand what he is singeing ??
@selamamhara7524
@selamamhara7524 4 жыл бұрын
Solian Solian ik that ....but the whole video portrays Gojam
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 5 жыл бұрын
ጎስሽዬ አንደኛ ከምንም በላይ ለባለቤትህ ያለህ ፍቅር😘😘😘😘
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ጉስሽ ይሄን ምርጥ ዘፈን ክሊፕ መስራትህ ያስደስታል ዘመን የማይሽረው ስራውችህ
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ጎስሽ ስወድህ ክሊፒም ዘፈኑም ተዋቶልሀል የሀብታም ቢላ ቤት ማየት ሰልችቶን ነበር
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
ስደተኘዋ ውባለም የነ ውዴ እህት ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@elsabetsolomon4689
@elsabetsolomon4689 5 жыл бұрын
This makes me so proud to be Ethiopian. Love our food, music and culture!!! Thank you Gossaye
@sifansifan4490
@sifansifan4490 5 жыл бұрын
ዎው አርፈ ነው አሲኪ ጎሳዬ የሚተውዱ like ጊጭሁኚ 😍😍
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
እስከ እስሁድ ሰው እንዲህ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ በጣም ያምራል ሁሉም ነገር 👌👌👍
@lidiyaazerihun1064
@lidiyaazerihun1064 5 жыл бұрын
አምሳ ቢጫጫ ባንድ ሙቀጫ እሱ እደሆን ምርጥ አድርጎ ሰርቶታል አከተመመመመ።።።።።
@user-pj4mv6cm7x
@user-pj4mv6cm7x 5 жыл бұрын
ምንም ክሊብ እማያስፈልገው ምርጥ ስራ ነው ድምፅህ ብቻ ገራሚ ነው
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
Samiye ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን
@herestill3616
@herestill3616 5 жыл бұрын
Real legend I remember ur song when I was in Eritrea I used to copy it like everyday to sell it in 50 nakfa to ur beloved fans in Eritrea.... Sorry for copyright but u had made me rich on that time ....respect for your work Jossaye know in Germany but promise u to obey copyright anyways there are many to do such thing ....ur fan mk
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 5 жыл бұрын
Gossaye has asked me to trace your IP to file a copy right lawsuit against you. You should soon expect to receive a letter through the post.
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 5 жыл бұрын
ዋው ከእሁድ እስከ እሁድ አሪፍ ስራ ነው ጎስዬ ተስፍዬ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Hagere Lucy ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 5 жыл бұрын
@@mixlagend ሰብስክራይብ ለጎሲ ያልሆነ ለማን ይደረጋል እኔ ብቻ ሳልሆን ሰብስክራይብ ጓደኞቼ እንዲያደርጎ ሸር አደርጋለሁ
@fahmyayoob5775
@fahmyayoob5775 Жыл бұрын
With his melodious voice I think he's the best male Ethiopian singer ❤️❤️👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@thobekilenkosi1282
@thobekilenkosi1282 Жыл бұрын
Very nice song I just wonder manelish dibo child dancing with his son🤔
@lidiyaazerihun1064
@lidiyaazerihun1064 5 жыл бұрын
ጎስዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሀን ከነልጆ ትጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ!!!!!!!!!!!።።።።
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ስራ ነው በርታልን በጣም ነው ምወድክ
@brti3667
@brti3667 5 жыл бұрын
አንደበተ መልካም ጎሲየ እርዥም እድሜ ና ጤና ከመላ ቤትሰብህ ጋር ተባርክ ምችት ይበልህ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Brti יל ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@mizankassa2745
@mizankassa2745 5 жыл бұрын
ማራኪው የአማራ ባህል አማራነት ለዘላለም ይለምልም አማራየ ደሞቸ እወዳችሃለው
@jud2121
@jud2121 5 жыл бұрын
Kemen argo yehon Lebeshen Yanexew Lekebebeshe Hulu Fikir Yemilegesew ! ! ! Wetrom zek Yale new Ke ageb tenetilo kef Yemilew !!!!! Yefetari Sera Beziketa weste new tihtena Xegaw bezu new Good Job Goseshe
@user-io4ks8yy9u
@user-io4ks8yy9u 5 жыл бұрын
Beautiful Amara culture
@selamzewdu3552
@selamzewdu3552 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ስራ ነው ኢትዮጵያዊያነት በዓሉን ያለቀቀ እናመሰግናለን ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 5 жыл бұрын
ለእውነቱ ድምፅክ ከቴዲ ይበልጣል!!! ግጥምና ዜማ ዋው ነው!
@chufouchalo9002
@chufouchalo9002 5 жыл бұрын
Eri tewu ke tedima haha😁😁😁😁😁😋😋😋😋
@aliseaid
@aliseaid 5 жыл бұрын
Geltu
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 5 жыл бұрын
@@aliseaid የስድብ ቋጥ ናቹ!!!!!! ሀሳባችሁን እንኳን በመልካም መግለፅ የማትችሉ !!!!!!
@aliseaid
@aliseaid 5 жыл бұрын
@@user-wb2dl8br8x friend gosayen lemadnek yteddyn sem metrat aysfelghem
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 5 жыл бұрын
@@aliseaid የማንም አድናቂ አይደለሁም በድምፅ ደረጃ እንጂ በስራ አላልኩም!!!!!! ደግሞ የቴዲ ስም ቢጠራ ምንድነው ክፋቱ ትገርማላቹ!!!!
@user-kr2cp5kj3y
@user-kr2cp5kj3y 5 жыл бұрын
እንዳተ ያለ ዘፋኝ ይኑርልን የማንም ኮተት እየመጣ ያዘኝ ልቀቀኝ ማለት ጀመሩ ጎስሽን ምርጥ የኢትዮ ልጅ በርታልን ያንተን ሙዚቃ ሙሉውንም ብሰማ አልሰለቸው
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 5 жыл бұрын
እርጋታ ነክ አንተ ምርጤ ለቴዶና ላንተ ያለኝ ፍቅር ይለያል አቦ ይመችህ
@woyinsheteshetu9986
@woyinsheteshetu9986 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሥራ ነው ጎስሽ ትክክለኛ የኢትዮጵያን ባህል የሚያሳይ ሙዚቃ በርታልን የኔ አንደኛ
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 жыл бұрын
እባካቹ ብዙ አታውሩ ብዙ የደከመበት ስራ ነው
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Dawit Tsige - Demama l ዳዊት ፅጌ - ድማማ
7:29
Dawit Tsige
Рет қаралды 4,7 МЛН
Zim
5:46
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 1 МЛН
Gossaye Tesfaye - Selam Yisten - New Ethiopian Music 2019
6:01
Gossaye Tesfaye
Рет қаралды 345 М.
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН