እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films

  Рет қаралды 17,610,487

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

Күн бұрын

Пікірлер: 9 700
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms Жыл бұрын
የሲኒማ ፊልሞችን ብቻ የምታገኙበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ kzbin.info/door/EPcsTOYImrARzNOV0I2iPQ
@eyayutafere5182
@eyayutafere5182 Жыл бұрын
😢😮፧😢🎉
@negashassefa9763
@negashassefa9763 Жыл бұрын
😊
@Tsegatemyet
@Tsegatemyet Жыл бұрын
My hero k do keep c
@Tsegatemyet
@Tsegatemyet Жыл бұрын
i 😅😅 ??h! Q@A. 😢😮ĵo #
@MumbuyMuna-iy2mr
@MumbuyMuna-iy2mr Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር የሚሊሊክ አገር ድል ለዋርካው ድል ለፋኖ
@muldafuta7708
@muldafuta7708 Жыл бұрын
እኔ ከኦሮሞ እናት ና አባት ብወለድም አማራ የኢትዮጵያውያን ምሶሶ ነው። ፈጣሪ ሆይ ጎንደርን ጠብቃት 💚💛❤️
@sharaandaregi2176
@sharaandaregi2176 Жыл бұрын
Amen yene wed😘
@ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
@ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ Жыл бұрын
እናተማ ሰራችሁኮ መቸም ይቅር አንላችሁ በአማራ ላይላይ የሰራችሁት ግፍ እህህ አሁን አደለ የምኖቅሳችሁ አብረን እንኑር ባላችሁ ይህን ሁሉ በደል ቀን ሲጥልና ውሀ ሲጎል አድነው ይባላል ቀንም የጣለውን መልሶ ያነሳ ውሀም በጊዜው ይሞላል ትግስት ብቻነው ያለናት ያላባት ያስቀራችሁዋቸው ህጻናቶችስ
@asefa12
@asefa12 Жыл бұрын
አንድ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ክበርልን ወድማችን
@zelalemgetnet2081
@zelalemgetnet2081 Жыл бұрын
እኔ ዘላለም ጌትነት የተባልኩ አማራ ነኝ! አማራ እንደማንኛውም የሰው ዘር ሰው ነው!:: ከማንም አያንስም ከማንም አይበልጥም! ይህን እውነት እስከሞት እንቀበላለን
@dohaqtr2962
@dohaqtr2962 Жыл бұрын
እንዳተ አይነቱን ያብዚልን
@ethiopiaeritrea
@ethiopiaeritrea Жыл бұрын
ኤርትራ ነኝ ኢትዮጵያ ጎንደር ፍቅር ናችሁ እንወዳችሁዓለን የጎንደር ልጆች የት ናችሁ ወንድማችሁ ከ ኤርትራውያን ነኝ 🇪🇷🇪🇹🇬🇧⚘
@take12344
@take12344 Жыл бұрын
We toooooo !!!
@tesbest9941
@tesbest9941 Жыл бұрын
Aleklaki eka
@abrahamdebebe1367
@abrahamdebebe1367 Жыл бұрын
Juntawe Kenashe ende
@fentahunmekashaw4178
@fentahunmekashaw4178 Жыл бұрын
We love you too our Eritreans. ጥጋበኛዉ የትግሬ ዲያስፖራ እጅግ ቅስሙ ተሰብሯል። ሞራሉ ረግፏል። ተስፋዉ ጨልሟል። የታላቋ ሃገረ ትግራይ ምስረታም አፈር-ድሜ በልቷል። በአሸባሪዉ ትህነግ ፖሮፖጋንዳ ሲነዛ የነበረዉ ጀብደኝነት እና 4ኪሎን የመቆጣጠሩ ህልም ቅጅት ሆኖ ቀርቷል። #ጎንደርን ከታሪክ ማህደር ለመፋቅ እና ለማዋረድ እንዲሁም ሽንፈት የወለደዉን ብቀላቸዉን ለመወጣት የነበራቸዉ ጉጉት እና ቁንጣን ረግፏል። የትግሬን ስነ-ብልልት(internal anatomy) እና ስነ-ልቦና(Psychological make up) #ከኤርትራ እና #ጎንደር ዉጭ በሚገባ የሚረዳዉ ህዝብ ይኖራል ብየ አላስብም፤ በዚህም ምክንያት #ለጎንደር እና #ኤርትራ ያላቸዉ ጥላቻ ለየት ይላል። #የአማራን_ህዝብ አንገት አስደፍቶ ፣ ህዝቡን ጨፍጭፎ ፣ መሬቱን እና ርስቱን ለመዉረስ የነበረዉ ፅኑ ፍላጎት ላይመለስ ተቀብሯል። አሁን ያለዉ ትንሽየ ተስፋ እና ምኞት #በኦነግ እና በመንጋነት በሚነዳዉ oroሞ ነዉ:: የትግሬ ዲያስፖራ ስራ እና activism ካሁን በኋላ የሚሆነዉ ለመንጋዉ እና ለተነጅዉ #oroሞ ዘብ የቆሙ መስለዉ በተቃራኒዉ ደግሞ የማያቋርጥ ጥላቻ፣ የሃሰት ልብወለድ እና ዘመቻን #በአማራ_ኤርትራ ላይ መንዛት ነዉ::
@betisha
@betisha Жыл бұрын
Ignam betam inwedachuhalen
@beme6339
@beme6339 Жыл бұрын
የዚ ዘፈን ትልቁ ችግሩ ማለቁ ነዉ ❤❤
@kalebassefa
@kalebassefa Жыл бұрын
Degemek semawa🤔
@sofyaeshitu2755
@sofyaeshitu2755 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mekdelawittaye7784
@mekdelawittaye7784 Жыл бұрын
Haha betam
@take12344
@take12344 Жыл бұрын
Same here too
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Жыл бұрын
እውነት ነው ብሰማው ብሰማ አልጠገብው አልኩ❤❤❤❤
@jobmike5449
@jobmike5449 11 ай бұрын
ትግሬ ነኝ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ። ሚስቴ ጎንደር ሰርጌ ጎንደር ከተማ የጎንደር ህዝብ ደግሶ ከቤቱ በክብር ያወጣኝ ነኝ። ለጎንደር ደግነት ፍቅር እና ጀግንነት ጥልቅ ክብር አለኝ። ከኔ ወዲያ ኢትዮጵያዊ ከየትአባታቹ ታመጣላቹ ዘረኛ ሁላ😅
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 8 ай бұрын
መጨረሻ ስድቡን ምን አመጣዉ
@EdenR-d8c
@EdenR-d8c 7 ай бұрын
🤣🤣🤣 ደባሪ መርዘኛ እባብ ከፋፋይ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 5 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ቅን የዋህ ለወደደው ሟች ነው ... እኛም እንወዳሁአለን ❤❤ ... ሞታችሁ ሞታችን ደስታችሁ ደስታችን ነው
@dawitgirmay3135
@dawitgirmay3135 3 ай бұрын
​@@ናታንፍቅር-ፐ2ገወረኛ
@agaretube2103
@agaretube2103 2 ай бұрын
የመጨርሻዋ ስድብ
@atsedegebremedhin1278
@atsedegebremedhin1278 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ድምፅ ባህል ሙዚቃ ዋው። ከ ትግራወይቲ እህታቹ 🇪🇹 የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን። እወዳችኋለሁ
@ermiwsenbet
@ermiwsenbet Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ይመለሳል
@meftihe6612
@meftihe6612 Жыл бұрын
Ayzosh ehte ymelesal egna hulem enwedachuhlen!!!
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Жыл бұрын
@@meftihe6612 አትቹኩሩ የአማራ ልጆች ዋ
@teferaworkumekonnen2985
@teferaworkumekonnen2985 Жыл бұрын
እይዞሽ አንድ ህዝብ ነነ!
@maledatube332
@maledatube332 Жыл бұрын
የትግሬ ፍቅር ይቅርብን. ማይካድራን መቼም አንረሳም ::
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ ዘፈኑ ግን ውሰጤን ነው የነካው ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር በጀግንነት የሚቆም የሀገር ባለውለታ ህዝብ ፍቅርና ክብር የሚገባው ህዝብ ነሩልን💪🇪🇹🙏❤
@solomonbone6148
@solomonbone6148 Жыл бұрын
እኛ ምንም አንል የእናንተ ነገር ያሳስበናል
@mesobwerkkelemewerk8061
@mesobwerkkelemewerk8061 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ከየት ናችሁ ሲባል ሁሌም ከኡትዮጵያ
@mesobwerkkelemewerk8061
@mesobwerkkelemewerk8061 Жыл бұрын
@abdulsultan8175
@abdulsultan8175 Жыл бұрын
አለን የሸገሮች ልጆች ዋው ጎንደር
@zerihun2177
@zerihun2177 Жыл бұрын
Wow belenali ke A,A I love gonder Errr babeye babeyi tenesa wow
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Жыл бұрын
ወሎዬ አማራ ነኝ እናትዋ ጎንደር እማምዬ🇨🇬❤
@mantegvoshteshager4628
@mantegvoshteshager4628 Жыл бұрын
amesegŋalewu
@getachewgoshu7719
@getachewgoshu7719 Жыл бұрын
ጀግናው ወሎ አንዴ ተፈትኖ በአንዴ የጀግንነቱን ጥግ ያሳየ ዛሬ ላይ የአማራዊ አንድነት መመኪያ ሁናቹህናልና እንወዳቹሃለን
@Mimipaulos
@Mimipaulos Жыл бұрын
Yes my gonder ❤️❤️❤️one love amhara🦁💪💚💛❤️
@borkboi3147
@borkboi3147 Жыл бұрын
AMHARA 1 new min wello minamin malet yasfelgal???? New woyes☝️ye BADEN WESHA mehonesh new? Woyes? ☝️ye DEDDEBBIT DIYABILOS?
@gebrikidanabraha7437
@gebrikidanabraha7437 Жыл бұрын
ለጎንደር መሞት ኩራት ነው በቃ ገለፃቹኋት እኮ እናትዋ ጎንደር የኢትዮጲያ እንብርት
@aberaberhanu297
@aberaberhanu297 Жыл бұрын
ቤታችን በሙሉ ኦሮሞ ነው።በቤታችን ከዚህ ሙዚቃ ውጪ መከፈት ካቆመ ሳምንት አልፎታል ።ጎንደር በሁሉም ኢትዮጵያ ልብ ውስጥ ናት። ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 11 ай бұрын
ፍቅር ይብዛልልን፡፡🙏
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 11 ай бұрын
እኔም ኦሮሞ ነኝ አማራ ውስጤ ነው ... በጣም የሚያሳዝን ህዝብ በሃሰት ታሪክ የሚገደል ግን ኢትዮጵያ ብሎ ሙጭጭ ያለ ምርጥ ህዝብ ... አስባችሁታል አማራ ባይኖር ... በቃ የጠፋ አገር ማለት ያኔ ነው
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 11 ай бұрын
አላህ ይባርካችሁ
@selamawitbekele4001
@selamawitbekele4001 11 ай бұрын
Same here. Politics just ruined our country.
@keburmekonnen1022
@keburmekonnen1022 10 ай бұрын
Zegiyitom bihon Himemachin ina bedelachin yemireda bemenoru Egziabher yimesgen !!
@barafow.malabo7131
@barafow.malabo7131 Жыл бұрын
ግጥም -100 /100 ዜማ-100/100 ዳይሬክቲንግ- 100/100 ቅንብር-100/100 ቀረፃ _100/100 ተባረኩ እጅግ በጣም ደስ እሚል ስራ ነው ያስደመጣችሁን (ያስመለከታችሁን ) በርቱ ❤😍
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
Don't forget the vocalist.
@zemigraphics
@zemigraphics Жыл бұрын
Music 20000%
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Жыл бұрын
ሰውመሆን ይስማው ስራ ሁሌ የተዋጣለት ነው
@senayitsenayit640
@senayitsenayit640 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@ጸዓዳአስመሪና
@ጸዓዳአስመሪና Жыл бұрын
ኤራትራዊ ነኝ ። ጎንደሬዎች ሞቼ ነው እምወዳቹ!!! ኣምሓሩ ፍቅር ኽዝቢ ነው። ለዕምነታችሁ እና ለሓገራችሁ ያላችሁ ፍቅር 👍👍
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ❤ 👏
@sarahmiller9655
@sarahmiller9655 Жыл бұрын
ትርጉሙ ራሱ ኣይገባሽም ኣርፈሽ ቁጭ በይ ኣገራችንን በጠበጣቹ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
@@sarahmiller9655 አማርኛ ጽፍለች እኮ አይታይሽም 🤔 ሲቀጥል የሀገራችን መሪዎች እንጂ ሀገር በጥባጪ ሌላው አይደለም ። በራሳችን ድክመት ሰዎች ላይ ጣት አንቀስር🙄
@EastAfrican918
@EastAfrican918 Жыл бұрын
እኛም እንወዳቹሀለን። በነገራችሁ ላይ እንደ ኤርትራ እና ጎንደር አንድ ሁኖ የሚታገል የሚኖር አታገኙም።
@EastAfrican918
@EastAfrican918 Жыл бұрын
የቕንየለይ. ብሓባር ኢና እንነብር፡ ኣብ ቅድሚ ጸላኢና ኩሉ ግዜ ተጠርኒፍና ኢና።
@abyssinia8533
@abyssinia8533 Жыл бұрын
ከ 30 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ግዜ ከልብ ለጎንደር የተዘፈነላት ጥበብ ❤ ጣፍጭ ማር ህዝብ ጎንደርዬ እወድሻለሁ 😘
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Жыл бұрын
Teddy inkuan alsema... "mushra nesh gonder"..😳😯
@abenezerhailu4934
@abenezerhailu4934 Жыл бұрын
Ye teddy kezi 100 etef yibeltal
@abrhamasmare4353
@abrhamasmare4353 Жыл бұрын
Neylne le temeket ,thanks 😍😍
@yordanosadigo
@yordanosadigo Жыл бұрын
​@@abenezerhailu4934 atibelitim ewunet! Yihe yibeltal
@abrahamtsegaye9220
@abrahamtsegaye9220 Жыл бұрын
@@abenezerhailu4934 yamehal ere yhie new 100 etif yemibelt ataskegn teddy slehone aydelem sle tibeb enawra
@damtew8363
@damtew8363 8 ай бұрын
ከመቐለ ነኝ ጎንደርን አውቃታለሁ ፍቅር የሆነ ህዝብ ከቅዳሜ ገበያ እስከ ብልኮ ከአዘዞ እስከ አምባ ጊወርጊስ ወይኔ ትዝታ አረመኔ መንግስት መጥቶ social fabricationun ሰባበረው እንጅ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ።
@emebetmeharuemu7491
@emebetmeharuemu7491 3 ай бұрын
እናመሠግናለን በእውነት ሰላሙን ይመልስልን😢
@destagatu5063
@destagatu5063 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጎንደሮች ፍቅር ነን
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 Жыл бұрын
ጎንደሮች የጀግኖች ሀገር በጣም ነው ምወዳችሁ ደቡብ እህታቹ ነኝ 💖💖💖💖💖💖💖
@mነኝየእናቴናፋቂ
@mነኝየእናቴናፋቂ Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን ማማየ ❤️❤️❤️
@eliasfikir12
@eliasfikir12 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች ማማራቸው::
@kiwait9295
@kiwait9295 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@abrhamasmare4353
@abrhamasmare4353 Жыл бұрын
Egnam enewodeshalen ehtachen
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
Sefer ena ager ley kemeche wedih newu gonder ager yehonewu
@eyobapapi1947
@eyobapapi1947 Жыл бұрын
❤️🇪🇹🇪🇹#አማራ_ብትሆንም ባትሆንም ልብክ ውስጥ የሚገባ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ዘፈን!!!😢❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sydey2181
@sydey2181 Жыл бұрын
በትክክል 💚💛❤️ አንድ ነን!
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ትክክል
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 9 ай бұрын
የቻግኒ ተወላጅ ነው!!
@feta1
@feta1 Жыл бұрын
ቱባ ባህላዊ ሙዚቃ ይሉሃል ይሄ ነው አባቴ❤❤❤ ኧረ ዳማይ ዳማይ . . . . እናትዋ ጎንደር ❤ ባህላዊውን ከዘመናዊ የምትቀላቅሉ የባህል ዘፋኝ ነኝ ባይ ባህል በራዦች እባካችሁ ጫ ብላችሁ አድምጡት።
@hanamaraki6034
@hanamaraki6034 Жыл бұрын
Ewenet new aref sera new bro
@fmwhatsup
@fmwhatsup Жыл бұрын
ሁሉም አይነት አርቲስት ያስፈልጋል ። ቀላቃዩም። ባህላዊውም። ዘመናዊውም። ጥበብ እንደዛ ነው ሚያድገው። የሚበዛው። አንድ አይነት ነገር መስማት ሚፈልግ ብዙ እውቀት ሚያጥረው ነው።
@abdellaedris3284
@abdellaedris3284 Жыл бұрын
youtube.com/@abdellaedrispasha
@selamlimena7902
@selamlimena7902 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 Жыл бұрын
No words to say thank you for this incredible gift.
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Жыл бұрын
ከ 20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት ሊወጣልኝ አልቻለም ጎንደሬ ሆነህ ነው እንዳትሉኝ ጎንደርንም አላውቀውም ምን ያደርጋል ዕድሜያቸው ይታጠር በዘር አጠሩን!!!
@Hayatbahiru-m4g
@Hayatbahiru-m4g 7 күн бұрын
ሰላሙን ያምጣልን እና እንገናኛለን
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
ሳላያት በጣም የወደድኩት ሀገር ጎንደር እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን እመጣለሁ 💚💛❤🙏😥 ቁጥር ሁለት እናትዬ ጎንደር በቅርቡ ይደገምልን የምትሉ 👍👏
@mahisew2279
@mahisew2279 Жыл бұрын
you will be welcomed dear 😍😍😍
@ZEMEN469
@ZEMEN469 Жыл бұрын
እኔ አለዉ ወንድም/እህት ይደግምልን
@abrhamasmare4353
@abrhamasmare4353 Жыл бұрын
Ande ken letemeket na/ney tru akebable enadergalen
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
@@abrhamasmare4353 እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣለሁ ከስደት መልስ
@FanaGadane
@FanaGadane Ай бұрын
አሰተናግድሀለው ያባጃሌው ሰሌ ብለህና
@ሰብለጎንደሪዋ
@ሰብለጎንደሪዋ Жыл бұрын
ሙዚቃኮ ብዙም አልሰማም ነበር ይህን ግን እየነዘረኝ ነው የሰማውት መልካም እድል ላይክም አድርጉ ሸርም የመጀመሪያዋ ነኝ ሸር አድርጌለሁ
@abdellaedris3284
@abdellaedris3284 Жыл бұрын
youtube.com/@abdellaedrispasha
@daveadam8397
@daveadam8397 Жыл бұрын
ውስጤ ተረበሸ ጭራሽ እናትዋ ጎንደር ሲልማ የለውም!!
@tesfayebezabih5640
@tesfayebezabih5640 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል። የአባቶቻችን ዘፈን ይኽ ነው።
@tesfayebezabih5640
@tesfayebezabih5640 Жыл бұрын
1966 ዓ.ም አባቴ፣ አጎቶቼና ጓደኞቻቸው "አይዋ፣ ዋ...፣ አጎትዋ፣ ዋ..." ይባባሉ ነበር። የጎንደሬዎችና የወሎየወች የፍቅር መጠሪያ ነው ዋ።
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ Жыл бұрын
@@tesfayebezabih5640 እሯ አለ ጎጃሜ ደግሞ ዋን ዘረኛ አጉት
@Ethiopia184
@Ethiopia184 Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ የኢትዮጵያ ልጆች የጎንደር በጌምድር ልጆች አላህ ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላም ትሁን 🇪🇹🙏
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ Жыл бұрын
አሚንን 🤲🤲🤲
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
አሜን ደምሩኝ ውዶች
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu Жыл бұрын
እንኳንም ከእናንተ ዘር ተፈጠርኩኩ። እንኳንም ጎኖደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ሸዋ ኣማኻራ ሆኜ ተፈጠርኩ። አይ ጎንደሬ የነካችሁት ሁሉ የሚያምር። አማራ ክርስቲያንና እስላም ነው ሁሌም እየሞተ ሀገሩን የሚያስቀጥል የጀግና ዘር።
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 Жыл бұрын
Amennn😘🙏🙏
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 9 ай бұрын
የተሰጡ አስተያየቶችን አየሁ:: ይህ ሙዚቃ ሰው በበጎ ነገርና በፍቅር እንጂ በጦር እንደማይሸነፍ ያሳየ ምርጥ ስራ መሆኑን ተረዳሁ:: ክፉን በመልካምነት በቆራጥነት እናሸንፍ:: አማራ አይደለሁም:: የአማራ መሳደድ በፍጥነት ይቁም::
@ብርቴሀበሻዊት
@ብርቴሀበሻዊት 6 ай бұрын
😢😢Thanks bro
@WondmagegnYeenatu-pg3wz
@WondmagegnYeenatu-pg3wz Жыл бұрын
ከደቡብ ነኝ ከሀቀኞቹ ጋሞ ድል ለአማራው በእውነት ባልተጣራ የፈጠራ የጥላቻ ታሪክ ተገፍተው በግፍ ተገድለው ላልወደቁት እውነትም ተራራ የኢትዮጵያ ምሰሶ ከዘረኝነት የፀዱ ፈጣሪ ያብዛቹ
@snr9054
@snr9054 Жыл бұрын
😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን ድል ለመላው አማራ ህዝብ
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 Жыл бұрын
ጋሞ ጋሞ የጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ክብር ባህልና ወግ ሀይማኖት ጠባቂወች ናችሁ የታዋቂው ታሪክ ጸሀፊ የአባ ባህርይ ሀገር ከፍ ያለ ክብር ለናንተ ይገባችሁዋል
@MarWa-oq5uc
@MarWa-oq5uc Жыл бұрын
❤❤
@drwubetualebachew8541
@drwubetualebachew8541 Жыл бұрын
ያለ ፕሮግራሜ በዚህ ዘፈን ምክንያት ወደ ጎንደር ለመሄድ ትኬት ቆርጫለሁ❤❤❤❤❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ሂድ ወንድሜ ትወዳታለህ በተለይ ወደ ገጠሩ ብትወጣ ሰርግም ካለ መልካም ነው ያልተበረዘ ማንነት ባህል ወግ ስርአት በዘፈኑ ያየህውን ፈገግታ ፍቅር በእጥፍ ታገኘዋለህ ስለሱ ምኑን ልንገርህ ስለፍቅራቸው ስለዋህነታቸው ሰው መውደድ አብሮ መብላት ለሁሉም ሰርአት አለው ለንግግር ለአበላል ከመጀመርያው እስከመጨርሳው ስትበላ ቀድመህ በቃኝ ካላልክ ጉርሻው ሲጨምር አትችለውም ብላለኝ አፈር ስሆን እያሉ ሁሉንም ሂድ እና መልስልኝ በእውነት
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx Жыл бұрын
❤❤🥰
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
@ ዶ/ር መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ እኛንም ያሰቡን ዘና ሲሉ 🙏
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
😂🙈ያዛሬ አመት ይወሰዱኝ ዶክተር 🙈
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 Жыл бұрын
ጎንደር እንገናኝ
@thomaszemikael8587
@thomaszemikael8587 Жыл бұрын
ከዘፈኑ በላይ በክሊፑ ላይ ያሉት እናቶች በፊታቸው ላይ የሚታየው የደግነት ስሜት የየዋህ እነት ፊት እዴት አንጀት ይበላሉ ፡ማማዬ ኢትዮጰያ አገራችንን የነዚህ ምስኪን እናት አባቶችን ፀሎት እግዚአብሔር ሰምቶ ወደቀደመው ፍቅራችን ይመልሰን። በዚህ የፍቅርን ጥግ በሚያሳይ መልካም ስራ ላይ የተካፈላችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ማን እንደ አማራ የሰው ማሮች እዴት እደምወዳቹ ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤
@fafibore7814
@fafibore7814 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር መልክቱ ይህ ልቤን ነክቶታል፣ሁላችንም በቀን አንዴ ስለ እናቶቻችን ብንስብ እኮ ፍቅርና መተሳሰብ ይነግስ ነበር
@bloobloo402
@bloobloo402 Жыл бұрын
Eyedegagemku eyesemahut New. Salwedew yekerehu aymeslegnim. So refreshing. Thank you Somick
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Жыл бұрын
Amen!
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 Жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔም የተሰማኝ እንደዚሁ ነው። አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ ይሄ እንጉርጉሮ ይዘት ያለው ዘፈን ግን በዚያው ቀዬ ያደኩ የኖርኩ ያህል ወዘወዘኝ። ድንቅ ስራ። እጅ ነስተናል ድምፃዊው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Tikikil ayatoche enaten ......... tikikil!!!!!!! Degina anbesa NACHEW !!!!!!❤️❤️❤️
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
ብልፅግና ሆይ እነዚህን ምስኪኖች ነው በከባድ መሳሪያና በእውሮፕላንም የምትወጋው በክፉ ቀን ድረሱልኝ ብለህ የተዋደቁልህን
@berhanu2368
@berhanu2368 7 ай бұрын
'ብልፅግና' ሳይሆን የአሸባሪ ፀረ አማራ የውሮበላ ሥብሥብ ነው!! የአማራ ሕዝብ ለዚህ ለሙታን ሥብብሥብ ይቅርና ለወራሪው ጣሊያን አልተንበረከከም። ውዳቂ ኋላ ቀር ቁርዛም ሁላ!!
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም አማራዎችን ስወዳችው አቦ ሰላማችሁ ይብዛላችው በጣም በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነው የሃገር ማገርና ዋልታ ለሆናችሁ እየሞታችው እየተገደላችው ለዕምነታችው ለሃገራችው ያላችውን ፍቅር የጸናን ማንነት ሳየው ያስደንቀኛል Proud to Be Ethiopian_Abiseneya 🇪🇹 💚💛❤
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን😘😘
@haileabcitron6395
@haileabcitron6395 Жыл бұрын
#ኤደን እንዳለችው እኛም እንወድአቹሀለን ...ግን ያው የአ.አ ልጅ ዘር ብሔር የለውም የምትሉት ነገር ነው እንጂ አ .አም አማራ ነው
@ananiayimenu4291
@ananiayimenu4291 Жыл бұрын
Reading your kind comment made me cry... God bless you
@ፅዬንንባ
@ፅዬንንባ Жыл бұрын
ልብጥ ማንነት
@sarahana7929
@sarahana7929 Жыл бұрын
@@haileabcitron6395 100% እማ የአዲስ አበባ ልጆች ከዘር የጸዱ ናቸው ይሄንን ማንም ያውቃል
@kiflegoitom687
@kiflegoitom687 Жыл бұрын
እኔ ከትግራይ ቤተሰብ ነው ወደዚህ ቀፋፊ ምድር የመጣሁት አንድም ቀን ቤተሰቦቼ ሰለ አምሓራ ህዝብ መጥፎ ነገር ሳይነግሩን መልካምነቱን ሀገር ወዳድ መሆኑን እየሰበኩ ነው ያሳደጉን የ ፖለቲካ ነገር ሆኖ እንጂ ሁሉም ተጋሩ ይውዳቸሁአል ❤️❤️❤️ ምርጥ ሙዚቃ ነው 👌👌👌
@mulatuayele5168
@mulatuayele5168 Жыл бұрын
"ሁሉም ተጋሩ ይወዳቸኋል" ያልከውን ተወውና ያንተን ሃሳብና አድናቆት ግን ከጥቂቶቹ መሃል ብትሆንም እንቀበልሃለን !!
@loading-pu1fu
@loading-pu1fu Жыл бұрын
Thanks 🙏
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 Жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ወንድማለም የትግራይ ህዝብ አማራን እንደማይጠላ ሁሉ አማራም ለእናንተ ክፋ አይመኝም ።
@ab6488
@ab6488 Жыл бұрын
ቆይ ፈጣሪ ግን 10 ዘረኞችን አጥፍቶ እንዳንተ አይነቱን 1 ቢፈጥርልን ምናለ።አቦ ሁላችንም እንዳንተ ያድርገን
@መክሊትአሳዬ
@መክሊትአሳዬ Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
እየሞተ ሀገሬን የሚል እንቁ ህዝብ አማራ ብቻ ንው በዚህ ሁል ግዜ ከእናንተ ጋነን አማራዎች 🙏
@mariamawitabeje5405
@mariamawitabeje5405 Жыл бұрын
Tinifashiwa Gondor🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 i just can't stop watching...How amazing
@menztube6207
@menztube6207 Жыл бұрын
!!
@tesfayeabate1554
@tesfayeabate1554 Жыл бұрын
Betam Arif musica new Berta Aschalew
@girmayalabash4658
@girmayalabash4658 Жыл бұрын
Gondar💕
@Ethiopian_music74
@Ethiopian_music74 Жыл бұрын
music 100+ ነው Clip 60 እሰጠዋለሁ በጣም ነው የወደድኩት!😓 ጎንደር❤❤❤❤❤❤
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 Жыл бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር 💚💛❤️🌹🌹🌹
@melkamkesete
@melkamkesete Жыл бұрын
@danielayenew8599
@danielayenew8599 Жыл бұрын
ትናንትን ዛሬ ላይ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
ZERGNA
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ቤተሰብ አርጉኝ🙏😍
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ጎንደር ብቻ አደለም የኢትዮጵያ ዋልታ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
ግጥም 👉100% ዜማ 👉👉100% ባህል 👉100% ማንነት ፣ እውነት ህይወት አማራነት ❤
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
ጅግና💪❤️🥰
@jahjahjah5468
@jahjahjah5468 Жыл бұрын
@@saray4418 .........lll
@gbe4715
@gbe4715 Жыл бұрын
@Ahmed Kamel wow new
@melakubasazinew4312
@melakubasazinew4312 Жыл бұрын
@@saray4418 cg
@meseratbelay3521
@meseratbelay3521 Жыл бұрын
Adeqshalew
@habtamualebachew4360
@habtamualebachew4360 Жыл бұрын
እየሞተ ሀገሬ የሚል ስልጡን ዜጋ የሚመች ሙዚቃ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Tikikil!!!!!!!!!!💕💕💕 Awaqi HIZB Be anatu alfo tigray mebrat sigeba hegeren bilo Zim Yale tiliq HIZB new m!!!!!!! Nechachba yemaymesitew!!!!!!!!!!!!
@bkethio1876
@bkethio1876 11 ай бұрын
የዚህ ድንቅ ሙዚቃ አቀናባሪ እስራኤል መስፍን ምንም እንኳን በህይወት ብትለየንም ይሄን የመሰለ ድንቅ ስራ ትተህልን አልፈሀልና ስምህ ከመቃብር በላይ ሲጠራ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል ። እስራኤል ወንድሜ ልጅህን ለቁምነገር ፈጣሪ ያብቃልህ 🙏🙏😭😭
@AlemituAlem-u1p
@AlemituAlem-u1p 7 ай бұрын
Min Hono Mote? Nefs Yimar
@geemayle7969
@geemayle7969 6 ай бұрын
Soooo sad to hear😭
@sirajmohammed9842
@sirajmohammed9842 Жыл бұрын
"እንኳን እናቴ ሙታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል" አለ ያገሬ ሰው። በየቦታው የተበተንክ ሁሉ ይህን እየሰማህ አልቅስ እንግዲህ😭 እያነቡ እስክስታ can't stop crying ..... እያለሽ ያጣሁሽ ጎንደርዬ
@mikiyasmelsew9549
@mikiyasmelsew9549 Жыл бұрын
yehun eski
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 Жыл бұрын
Sirag እንባዉስ ከየት ይምጣ አልቅሰን ደርቀናል ብቻ አማራዬ ያንገቴ ሐብሎች ደሞቼ ፀልዪ ዱአም አድርጉ እንደ ጥንቱ ተመልሰን ስልጣኔን ማስተማር መጭዉ ትዉልድ አንገቱን ቀና እንዲያደርግ መደራጀት አለብን
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 Жыл бұрын
እራቤ ሃገሬ እውነት ነው ብስንቱ ተፈተነች ሃገር እናት ናት ዞሮ መግቢያ ❤️
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 Жыл бұрын
GONDER 🥺🥺❣⛪❣🙏
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 Жыл бұрын
ሲራጅዬ አብሽር ሁሉም ነገር በፈጣሪ ይስተካከላል፡፡ ጎንደር የሁሉም ተምሳሌት ናት አይዞን
@yegnatube7556
@yegnatube7556 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር እናትዋ ጎጃም እናትዋ ወሎ እናትዋ ሸዋ እናትዋ አማራዬ 💚💛❤ አንድ አማራ 💒🕌💟 አቤት ውበት ምርጥ ስራ ነው 😍 ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
በጣም ሁሉን የሰጠው ህዝብ ነው አማራ ይህንን ስለሚቁና ስለሚቀኑ ሊጠፉት ተዘጋጅተው አለ እንድ እንሁን እንደራጅ
@abyssinia8533
@abyssinia8533 Жыл бұрын
በጣም እኛ አማራዎች ዥንጉርጉር ነን። ለዛ እኮ ነዉ ሰዉ የሚቀናብን😂
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Жыл бұрын
በጣም ሁሉን ያደለን
@መህቡባኢትዮጵያ
@መህቡባኢትዮጵያ Жыл бұрын
ትክክል
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@makdj8803
@makdj8803 Жыл бұрын
ኦርጅናል ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ አይኖች ይሰውር እህልዋ ጎንደር በሰው ሀገር ያለን ልጆችሽ አይንሽን ለማየት ያብቃን 🙏!!!
@abdellaedris3284
@abdellaedris3284 Жыл бұрын
youtube.com/@abdellaedrispasha
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
አሜን(3)🙏🙏❤❤😍
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ቅብጥርስ አትበል እጭ
@kindyou4768
@kindyou4768 Жыл бұрын
@@teninetwuletaw7228 አንቺ አትቀባጥሪ
@Muluneh
@Muluneh Жыл бұрын
@@teninetwuletaw7228 Minew Akateleh
@Rakb553
@Rakb553 11 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር ውይይይ ልቤን ነው የሚወስደው በእውነት እኔ ሰላሌ ነኝ ግን ጎንደርን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሕዝቡን ቀዬውን የሰው ዘር መፍለቂያ ጎንደር👌👌👌👌❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ፋሲልውስጤነው
@ፋሲልውስጤነው Жыл бұрын
ጎንደሮች አላችሁ በላይክ ጎንደሬ በመሆኔ 💪💪💪 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@mekdelawittaye7784
@mekdelawittaye7784 Жыл бұрын
Kelal gojajamiwochem alen
@asmegech7524
@asmegech7524 Жыл бұрын
ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎዬ አለን አማራ
@hasena436
@hasena436 Жыл бұрын
Yzera mnsah gonder twlda Harar
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
አለን ውዴ ደሜ
@habtamu1221
@habtamu1221 Жыл бұрын
አለን አለን ከሸዋ.......እምዬ ጎንደር❤
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Жыл бұрын
በሰመአብ ዐማራው እኮ የኢትዮጵያ ኩራት ነው እድሜ ልኩን ለኢትዮጵያ የሚሞት የኔ ውዶች 😍😍😍
@zeharaer4043
@zeharaer4043 Жыл бұрын
እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጎደሬወችን በጣም ነው የምወዳችሁ አንድ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@amenamen4616
@amenamen4616 Жыл бұрын
ወሎየ ሳትሆን አንተ ባንዳ ነህ ምስጥ ተባኖባችኋል ከፋፋዮች
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Жыл бұрын
አንድን አካል ለስንት ነው የምትከፍይ በቃ አማራ ነኝ ካልሽ በቂ ነው
@rioson3686
@rioson3686 Жыл бұрын
ጎንደሬም ወሎም አማራ ነው ምን ማለት ነው ልክ ሱዳኒ ይመስል እኔ ወሎ ነኝ ግን ጎንደሬን እወዳለው😏 አንድ አማራ!!!
@HW5353
@HW5353 Жыл бұрын
Amen🙏🏽
@SOLOMONHAILEMARIAMSHSH
@SOLOMONHAILEMARIAMSHSH 5 ай бұрын
የደቡብ ልጅ ነኝ ጥንታዊቷ ጎንደር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ዘመናዊ ሀገር ምስረታ መሰረት የጣለች ናት ብዬ አምናለሁ። ጎንደር ለዘላለም ትኑር❤
@ETBeMore
@ETBeMore 4 ай бұрын
❤ Love Debub Proud Ethiopians
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 3 ай бұрын
@@ETBeMore yetemaru sewoch endante aynet eyta alachew. positive thinkers!
@winterethiopia7129
@winterethiopia7129 Жыл бұрын
የ8አመት ሙጫ ልጅ እያለሁ ነበር ወገራ ጉራሬ የሚባል ገጠር ለሰርግ የሄድኩት …ባህርዛፍ ላይ ተነጥፎ የበላሁት እንጀራ በሰጋ መረቅ አሁን አስገሳኝ🖤 🖤 ትንፍሽዋ ጎንደር 🖤 አካልዋ ጎንደር🖤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ክክክክ እኔም ትዝ የሚለኝ የቅጠሉ እንጀራ ሽታው ኡፍፍፍፍ
@sirajmohammed9842
@sirajmohammed9842 Жыл бұрын
የሙዚቃው እንዳይበቃኝ አንችም ጉራሬን አንስተሽ ሆድ አስባስሽኝ። ወገራ/ዳባት ጉራሬ ማሪያም ። እነቴቴ ጉርሻ፣ እነዋዋ ጉርሻ እንደምን አላችሁ.......አፈር ልብላላችሁ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
@@sirajmohammed9842 ክክክክክ አይዞን አንድ ቀን አገራችን ስላም ይሆንና እንብላለን
@መቲግሩም
@መቲግሩም Жыл бұрын
እኔም አያቶቸ ሰርግና ተዝካር ሲኖር በሙዝ ቅጠል ካልተሳሳትኩ ኮባ ወይም ጉናጉና ይሉታል ለ አንድ ሰው 5 እንጀራ እየተሰጠ ያየሁትን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየኝ ብቻ ቃልልልል የለኝም
@winterethiopia7129
@winterethiopia7129 Жыл бұрын
@@መቲግሩም የት አካባቢ ነው❤️
@kidstoysreviews1143
@kidstoysreviews1143 Жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ነኝ ከአዲሳባና ከአሜራካ ዉጪ ሌላ ሀገር አላዉቅም ግን የአማራ ህዝብ ሺ አመት ኢትዬ አገሬን ቢገዛ በጣም ደስተኛ ነኝ
@bad87875
@bad87875 Жыл бұрын
Same here
@habtumersha
@habtumersha Жыл бұрын
መምራቱን ይምሩን መርጠው ባልገደሉን 💔💔💔
@hayatousman25
@hayatousman25 Жыл бұрын
ወላሂ የኔም ምኞት ነው: ሁሌ የምለው ነው:: የሀረር ልጅ ነኝ( ሱማሌ+ሀረሪ+ኦሮሞ):: ሰው መባል በቂዬ ነው:: አማራ ሺህ አመት ይግዛ!
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
​@@hayatousman25 የኔ ማር እናመሰግናለን ሃገራችን የድሮ አንድነታችን ያምጣልን❤❤❤
@kiflemandefro4594
@kiflemandefro4594 Жыл бұрын
ክበሪልኝ የኔ እህት
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
እየሞትክ እንኳን ኢትዮጵያ የምትል ያማራህዝብ ሆይ ክበር ልኝ
@negeseyirsaw5353
@negeseyirsaw5353 Жыл бұрын
Love you❤❤❤❤❤
@negeseyirsaw5353
@negeseyirsaw5353 Жыл бұрын
Respect ❤❤❤
@tzitab8961
@tzitab8961 11 ай бұрын
​@@negeseyirsaw5353me too😘😘
@tzitab8961
@tzitab8961 11 ай бұрын
​@@negeseyirsaw5353tnx 😘
@جابرالشرعبيالشرعبي-ض1ي
@جابرالشرعبيالشرعبي-ض1ي Жыл бұрын
I am from Yemen, married to an Ethiopian woman, Amhara, gender, and I am proud of you because you are part of Yemen and the Kingdom of Sheba Axum I love you, you are from us and we are from you
@tobisha4703
@tobisha4703 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@dawitgirmay3135
@dawitgirmay3135 11 ай бұрын
We are not part of Yemen maybe Yemen was once part of ethiopia. Ethiopia is to big to be part of yemen
@Hewhogreetswithfjre
@Hewhogreetswithfjre 11 ай бұрын
@@dawitgirmay3135🙄
@AdmeAdme-g5h
@AdmeAdme-g5h 10 ай бұрын
kzbin.info6jLpA6o6rBM?si=hXxRBAEHGtzbeTOe
@NoheEske
@NoheEske 10 ай бұрын
Bro don't be racist 😢
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 Жыл бұрын
የጎንደር ልጅ ነኝ የልደታ ሰፈር ልጅ .....!!!!!😥 ስለእውነት በእንባየ ልክ እወዳታለሁ ኑርልኝ ያገሬ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝቤ ወገኔ ክፉህን አያሳየኝ
@Sara-oi5em
@Sara-oi5em Жыл бұрын
Enem eza negne🇪🇹♥️😭
@melshealem6630
@melshealem6630 Жыл бұрын
የቸቸላ ነኝ
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 Жыл бұрын
ዋው እሰይ ኑርልኝ በሰላም 🥰🥰❤🇪🇹 እናፍቃችኋለው
@ቆንጆሰዎች
@ቆንጆሰዎች 8 ай бұрын
Enem keldeta negni ❤selam new😊
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 8 ай бұрын
@@ቆንጆሰዎች የውነት ???? ልደታ የት ??? እኔ ልደታ ፈለገአብዮት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ነኝ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጎረቤት በዋናው በር በኩል ያሉ ሰፈሮች ላይ በርግጥ አሁን ሌላ ሀገር ነኝ
@sanimane3073
@sanimane3073 Жыл бұрын
እንዲህ ልብ ውስጥ የሚገባ ዘፈን ብቻ ያልሆነ ትዝታ ባህል ••• የሚዘፍን አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር 💚💛❤
@Yonasራያ
@Yonasራያ Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋ
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
ስሰማው ውርርርርርርርር ነው ያደረገኝ
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 Жыл бұрын
Gondar, my mother, my blood
@mearg83
@mearg83 Жыл бұрын
ትግራዋይ ነኝ በዚ ዘፈን መላ ሰውነቴን ተንቀጠቀጠ ደጋግሜው ስሰማውም አልጠግበው አልኩ !ምንኛ ጥበብ ነው የሰጣቹ በፈጣሪ ? የአማራ ህዝብ ኩፉ አይንካቹ ሰላማቹ ይብዛ ! ለእኔ እንዲህ ካሳበደኝ ለናንተው እንዴት ይሆን የሚሰማቹ ? ግጥምም እርጋታውም ባህሉም የሚደንቅ ነው ! ውድ ድ ድ ድ ድ
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 10 ай бұрын
❤❤❤💖💖
@NardosBegi
@NardosBegi 10 ай бұрын
😍😍❤❤
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale 8 ай бұрын
እኛም በጣም ነው የምንወዳቹሁ ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን ሰሜን የማይነጣጠል ህዝብ ነው!!!
@ehionaruto
@ehionaruto 8 ай бұрын
ሰሜን አንድ ነን ወንድም እንወዳችዋለን ትግራዋይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeshiTefera-n4r
@YeshiTefera-n4r Жыл бұрын
እየሞተ እየታረደ እየተፈናቀለ እየተሰደደ እየተሰደበ ሀገሩን የሚወድ ህዝብ አማራ አንድ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሀል
@AzmachRecords
@AzmachRecords Жыл бұрын
ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ኩሩ ህዝብ፡ አሁንም ድረስ ያልተለወጠ ድንቅ ህዝብ፡ በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ባለሙያዎች የአውነት ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ ምንም ቃል የለኝም::
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu Жыл бұрын
እንኳንም ከእናንተ ዘር ተፈጠርኩኩ። እንኳንም ጎኖደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ሸዋ ኣማኻራ ሆኜ ተፈጠርኩ። አይ ጎንደሬ የነካችሁት ሁሉ የሚያምር። አማራ ክርስቲያንና እስላም ነው ሁሌም እየሞተ ሀገሩን የሚያስቀጥል የጀግና ዘር።
@maretodesta8470
@maretodesta8470 Жыл бұрын
I love ❤️ from 🇮🇱
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 Жыл бұрын
በስምአብ የምር ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነዉ....😥 ሳላያት የምወዳት ሀገር #ጎንደር ማርያምን ስለ ጎንደር ሲዘፈን ደስ ይለኛል👑 #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤
@ethiopiaethiopia3836
@ethiopiaethiopia3836 Жыл бұрын
Most of them my village people
@tigestayanawefenta4760
@tigestayanawefenta4760 Жыл бұрын
ነይ
@betisha
@betisha Жыл бұрын
Yene wd 🥰 stakiyat betam kemlsh belay twejatalesh
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
Nye enastdngdshalen
@kalmes2007
@kalmes2007 Жыл бұрын
" ሳላያት የምወዳት " ቆንጆ አገላለፅ ነው :::
@yetnayetnigussie
@yetnayetnigussie Жыл бұрын
እኔ ገና ከሮውን ስሰማ የአማራ እናቶች ደግነታቸው የዋህነታቸው በአጠቃላይ ገራገርነታቸው ፈቴ ድቅን ይልብኝና አልቅሽ አልቅሺ ይለኛል ብቻ የነዚ የደጋጎቹ አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት እኔ አፈር ልብላላቹ አንጀቴ ተላወሰላቹ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
@ጠረፍ
@ጠረፍ Жыл бұрын
I am from 🇪🇷 Eritrea. I am simply amzed by the richness and depth of the Ahmara cultural collections. The Amharas stood at first when it comes to loyality, honesty and integrity. Truly addicted to the Amhara's traditional songs and dances. Love you beautiful people. This music made me feel proud of my African and Ethiopian origin. Love for the people of 🇪🇷and 🇪🇹
@wubshetbante2222
@wubshetbante2222 Жыл бұрын
Love you eritrean brothers from shoa
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ
@እየሩሳሌም-ቀ6ለ Жыл бұрын
Thank you so much! Much love☺️🇪🇷♥️🇪🇹
@ytm6798
@ytm6798 Жыл бұрын
Yeah Many know that Eritreans are from Gonder
@habtumengsha1409
@habtumengsha1409 Жыл бұрын
The same Eritreans
@berhanea3798
@berhanea3798 Жыл бұрын
We thank you for your support to your Habesha brothers from south of the Tekezie river in Amhara land! Eritrea & Dembya region of central Gonder share ethnic connection! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️
@solomongidey8026
@solomongidey8026 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንደምንም ደረሰ አርብ የሚባል ቀን ረዝሞብኝ ነበር እኔ የ ትግራይ ልጅ ነኝ እንዴት እንደወደድኩት አጠይቁኝ እናትዋ ጎንደርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
@endegenaabera1534
@endegenaabera1534 Жыл бұрын
መስሎን ነው እንጂ ቀልብ ህሊናችን እኮ አንድ ነው!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
በጣም እንጅ ልዩ ነው
@take12344
@take12344 Жыл бұрын
One love
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
😥
@senaittadesse7754
@senaittadesse7754 Жыл бұрын
amlak lib biseten lehulum. Biyanse be kirstose ande nebern webdemie
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እኔም በናቴም ባባቴም ወላይታነው ትውልዴ ሸገር አማር የኢትዮጵያ ነት መሰረት ሰላሙን ያምጣልን እናትዋ ጎንደር💚💛❤️🙏
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
ወላይታ የጥበብ የጠንካራ ሰራተኞች አገር እንወዳችሁአለን .. ❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ወላይታ የፍቅር ሀገር ነው
@ksanetteame3563
@ksanetteame3563 11 ай бұрын
I’m tigrawyti ❤️💛🇪🇹just love this song and people 🫶agrchen selam yargln 😢
@Black-lioness
@Black-lioness 9 ай бұрын
Peaceful for all suffering silently👏🏾🕊️🥰beloved
@ekramtube3331
@ekramtube3331 Жыл бұрын
እህልዋ ጎንደር 💔💔❣️❣️❣️ደጉ የአማራ ህዝብ ፈጣሪ ይህን የጨለማ ዘመን ይግፈፉልን🤲ድንቅ ስራ👌👏
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Жыл бұрын
አሜን አማራን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@kenean92
@kenean92 Жыл бұрын
አሜን
@bezaassfa3384
@bezaassfa3384 Жыл бұрын
ደስሲል አይ ጎንደር🌷 አስናፈቀኝ ይባሥ ጎንደርን እኔ ግን ጎንደሬ አይደለሁም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ😁
@betisha
@betisha Жыл бұрын
Amen yene asabi indafsh yargln amennnn
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
አሜንንን
@tigistzoe6133
@tigistzoe6133 Жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ብሆንም አማራ ለኢትዮጲያ ዋልታና ማገር ነው አማራዬ ውድድ ነው የማረጋቹ ❤ የጎንደር ናፍቆት እንዴት ያረጉታል
@egrimekel7054
@egrimekel7054 Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ጎንደሬዎች ኣማራ ❤️ ❤️🇪🇷🇪🇹❤️ ሰላም ለቀንድ ኣፍሪቃ ❤️🇪🇷🇪🇹🇸🇴❤️
@ghirmaymebrahtu3921
@ghirmaymebrahtu3921 10 ай бұрын
እኔ ያስመራ ልጅ ብሆንም የኣማራ ሙዚቃ እና ባህል በጥልቀት የሚገባኝ እና በደንብ ማጣጣም የምችል ተረትና ምሳሌ በለው ሰምና ወርቁ ሳይቀር በደንብ የሚገባኝ በመሆኔ ዘፈኑ እንደዘፈን ብቻ ኣደለም የማዳምጠው ከዘፈኑ በስተጀርባ ያለው ጥልቅ መልእክት ሁሉ ይገባኛል ክሊፑ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ክሊፕ ነው በ real life እና በ real ppl የተሰራ ስለሆነ ከሙዚቃው ባልተናነሰ ትልቅ ውበት ሰጥቶታል እላለሁኝ ለምሳሌ የቴዲ ኣፍሮ ማር እስከ ጥዋፍ የሚለው ዘፈን ፍቅር እስከ መቃብር ያነበበ ሰው ሲያዳምጠው እና መጽሓፉን ያላነበበ ሰው ሲሰማው ሊኖር የሚቺለው ልዩነት እጂግ በጣም ትልቅ እንደሚሆን ከወዲሁ መገንዘብ ኣያዳግትም ።
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 10 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ❤🙏 ሰም ና ወርቅ ከቻልክ ይህንን ህብረ ቃል አውጣልኝ ቅኔውን ፍታልኝ🙏 ደምቢያና ፎገራ የላም አገር ሞልቶ ወተት ወተት ይላል ሰው ከተማ ገብቶ ህብረ ቃል:- ሰም:- ወርቅ :-=?
@ghirmaymebrahtu3921
@ghirmaymebrahtu3921 9 ай бұрын
ህብረ ቃል=የላም እና ወተት ወተት። ሰሙ ከብት ሲሆን ወርቁ የተሳለ ያልላመ ለምሳሌ የላመ ቢላዋ ወተት ወተት የሚጠጣ የላምዋ ውጤት ሲሆን ወርቁ ደግሞ ስራፈት ወይም ወኔ ኣልባ ልፍስፍ ደካማ ወዘተ ይመስለኛል ፍቺው በማጥበቅ እና በማላላት።
@ghirmaymebrahtu3921
@ghirmaymebrahtu3921 9 ай бұрын
ይቅርታ ያልተሳለ=የላመ
@Hora-c8r
@Hora-c8r 11 күн бұрын
Tnx❤
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 Жыл бұрын
ትክክለኛውን ማንነት የያዘ ገራሚ ሙዚቃ ከዘፋኙ ባሻገር እዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችዋል እናመሰግናለን 🥰 እናትዋ ጎንደር 🟩🟨🟥
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Жыл бұрын
ዘፋኙስ ምን አጠፋ? ዘፋኙም ክብር ይገባዋል እናመሰግነዋለን❤
@Ghp7657
@Ghp7657 Жыл бұрын
@@ethiopiahagera5623 zegagnu endale hono lelochum memesgen alebachew maletuwa new
@hamzamolla-qz4of
@hamzamolla-qz4of Жыл бұрын
ere afer beye zerega
@lionking5779
@lionking5779 Жыл бұрын
ይሄን የሚመስል ባህል ሸዋ ውስጥ አለ የሸዋ መነሻ ጎንደር ነው የሚባለው እውነት ነው !!
@ephremmekasha8735
@ephremmekasha8735 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም:: ይኸው ዝም ብዬ እያየሁት ፡ ዝም ብዬ እያለከስኩ ነው :: የማላቃት ጎንደር ናፈቀችኝ😪 እናትዎ ጎንደር💚 እህልዎ ጎንደር💛 ትንፉሽዎ ጎንደር❤
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Ayzosh !!!!!
@tamratabebe6664
@tamratabebe6664 Жыл бұрын
you are right !
@tamratabebe6664
@tamratabebe6664 Жыл бұрын
You are right !!!
@dhaabaacaalaa2020
@dhaabaacaalaa2020 Жыл бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ከሀሮሞ ቤተሰብ ብገኝም አማራ ወገኖቼ የኢትዮጵያ በረከቶች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁህ የማከብራችሁ ኑሩልኝ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤ለዛውም የባሌ ተወላጅ ግን ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ።ለጀግንነታችሁ ለፍቅራችሁ ጎንደሬዎች ሞቼ ነው እምወዳቹ
@yordanosadigo
@yordanosadigo Жыл бұрын
We love you too...abo shene titifalin !
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bekateshale8699
@bekateshale8699 Жыл бұрын
@@yordanosadigo አሜን
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
'ሞቼ ነው የምወዳችሁ' ማለት ምን ማለት ነው? በሕይወት እያለህ ሕዝቡን ውደድ።
@tsegat21
@tsegat21 Жыл бұрын
እንዳን አይነቱን ቅን አሳቢ ያብዛልን ተባረክ!!
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ጥበብ የተሞላበት። ጥልዬ ሁሌም ሕያው ሆኖ ይኖራል በስራው በንዳንተ ባለ ድንቅ ጥበበኞች።
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 Жыл бұрын
የጎንደርን ሙዚቃ አድናቂና ተከታታይ ነኝ። የዛን ትልቅ ህዝብ ድንቅ ባህል እንዲህ ንፁህ እና ማራኪ አድርጎ ያቀረበ የሙዚቃ ሥራ እስካሁን አላየሁም። ድንቅ ነው! በርቱ!!
@tazebtsega1847
@tazebtsega1847 Жыл бұрын
አስተያየትህ በጣም ደስ ይላል
@abebaabay
@abebaabay Жыл бұрын
እኔ ትግርኛ ተናጋሪ ነኝ ፡፡ ዝፈኑ አብዝቼ ከመውደዴ የተነሳ ቢያንስ በቀን ሶስቴ አዳምጠዋለሁ፡፡ በእውነት እጅግ ልዩ ነው ፡፡ ለካ ፍፁም ባህላዊም ፍፁም ዘመናዊ ማድረግ ይችላል ይገርማል
@LondonNazu
@LondonNazu Жыл бұрын
🎉❤
@GHKD2491
@GHKD2491 Жыл бұрын
You are right. It’s amazing song.
@sofiafaris9080
@sofiafaris9080 Жыл бұрын
😙😙😙😙
@myownoasis
@myownoasis Жыл бұрын
እባዕ! ንበይነይ ኣይኮንኩን ማለት:እቲ ኣምሓርኛ comment ከይጽሕፍ ዘይክእሎ ግን በዛ ደርፊ እዚኣ ባጣዕሚ ተተንኪፈ... I wish, if I could write my comment in Amharic. I would like to express my Love to our amhara people. Oh no more dirty politics that thought us only hatred against each others..we Eritreans can't deny that Gonder is Part of our history equally as Axum. After the fall of Axumite kingdom our great great parents were under the rule of Gonder's Kingdom. Peace to the Land of Habesha and It's people
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
​@@myownoasis ❤❤❤❤❤
@ጃሩልየማርያም
@ጃሩልየማርያም Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ከዘመናዊነት በላይ ባህላችንን እንድንወድ ስለምታረጉን እናመሰግናለን ከጠላትም ከባህድ አገር መጣሽ ወረርሽኝ ስለምጠብቁን 💚💛❤
@riftvalleytube-rvtv8666
@riftvalleytube-rvtv8666 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g3uqlJ-Ifs-mqNk ትዝታ
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m Жыл бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ስልጡንነ መጀመሪያ ሀገርን መዉደድ ነው ።
@solomonashagrie2777
@solomonashagrie2777 11 ай бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 specially amharic music i love so much and also honest peoples ❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
❤❤❤❤ Ilove 🇪🇷
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር 😪 በእምባም በደስታም አዳመጥኩት ❤❤🙏 አስቻለው ፈጠነ እናመሰግናለን።። አማራየ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤️ ሰላም ን ፈጣሪ ይስጠን ወገኔ
@dagi27ab78
@dagi27ab78 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭የደስታ ይሁን የናፍቆት ጎንደርየ በለቅሶ ጨረስኩት እንዲህ በልኳ የሚገልፃት ስራ ስትሰሩ ትመሠገናላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ውለታችሁን ይክፈላችሁ ተባረኩ 😍😍😍😍😘😘😘
@tymae1
@tymae1 Жыл бұрын
Enem endanch 😭😭😭😭😭😭😭
@saleamlakalemu1205
@saleamlakalemu1205 Жыл бұрын
When He side " ere Ebabey Tenesa " in the background that was me said when i was young when my father stand for eskesta on family Wedding.
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Жыл бұрын
ወላሂ እኔም በእባነው የጨረሥኩት 😭😭
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 Жыл бұрын
ከምር አለቀሰኩ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Effff betam
@abrh_am
@abrh_am Жыл бұрын
ባህል ወጉን የጠበቀ ሙዚቃ እስኪ እንደኔ የተመቸው ❤
@JustinFreedom33
@JustinFreedom33 9 ай бұрын
From Lithuania 🇱🇹 lots of ❤
@mogesaddis169
@mogesaddis169 Жыл бұрын
በእውነት የገጠሩን የጎንደር ቱባ ባህል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ሙዚቃ ነው። እስኪ የገጠር ትዝታ ያለባችሁ❤️🙏
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 Жыл бұрын
ትዝታየ አመመኝ
@tgfk4224
@tgfk4224 Жыл бұрын
እኔ
@shumettezera4746
@shumettezera4746 Жыл бұрын
ይህ የገጠር የከተማ የምትለው አይደለም ሰፋ አድርገህ ተመልከተው አትጥበብ
@meazawondsen2841
@meazawondsen2841 Жыл бұрын
እፎይ አንጀት የሚያርስ ሙዚቃ አማራዬዬዬ የኢትዮጵያ ኩራት ጌታዬ አማራ አርገህ ስለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ይገባሀል አማራዬዬ የኔ ኩሩ ህዝብ😘😘🙏👍
@bereketprinting114
@bereketprinting114 Жыл бұрын
ፎከታም
@hananegash316
@hananegash316 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሰዉ አድርጎ ነዉ የፈጠርሽ
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
@@bereketprinting114 አተ ደግሞ እከካም😏😂😂
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
@@hananegash316 ውቢቷ አማራ ላይ እንድንፈጠር ያደረገንም እግዚአብሔር እጅ መችስ እኛ አደለንም አደል ገለቴ😏
@hananegash316
@hananegash316 Жыл бұрын
@@alamadan717 ጀዝባ ነሽ
@tesfahunaraga5719
@tesfahunaraga5719 Жыл бұрын
እኔ ደቡብ ነኝ ግን አማራን በጣምም ነው የምወዳው የስልጣኔ መሪ ና ሀገር ወዳድ ናቸው ምን አለፋችሁ i like amhara❤❤❤
@YasinWahed-u8j
@YasinWahed-u8j Жыл бұрын
እናመሰግናለን እትና ወንድሞቻችን ሰውስትሆን ሁሉን ትወዳለህ
@YasinWahed-u8j
@YasinWahed-u8j Жыл бұрын
@YasinWahed-u8j
@YasinWahed-u8j Жыл бұрын
እኛም እንወዳችሆለን❤
@YeshambelZewale
@YeshambelZewale Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሰሜኖችን አንድ አድርግልን አማራና ትግራይ አንድ ሁኖ በጋራ የማይበት ቀን የምንግዜም ህልሜ ሁኗል። ጎንደርየ❤❤❤ ተጋሩዎች ወንድሞቻችን ሰላማቹሁ እጥፍ ሁኖ ይመለስ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@haylmaryamhayle7971
@haylmaryamhayle7971 Жыл бұрын
‹‹‹የእዉነት እንዴት አዳስለቀሰኝ ይሄ ዘፈን ኤዞን ነገ የተሸለ ይሆናል መለካም ቀን ይመጣል››››› ክብር ለባላግሩ እሞትም እየተገደለም ተመስገን ለሜለው
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
እኔ ኦሮም ነኝ አማራ በተለይ ጐንደሬ ደስ ሲለኝ ኢትዮጵያችን ሰላም ትሁንልን 💚💛❤️🤍🖤
@eliasderese8590
@eliasderese8590 Жыл бұрын
ያንተ አይነቱን ያብዛልን💚💛❤
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
@@eliasderese8590 አሜን እህትአለሜ ደሜ የአንድ እናት የኢትዮጵያ ልጆች ነን ተባረኪልኝ
@Huda-nm7jv
@Huda-nm7jv Жыл бұрын
እኛም ኦሮሞ ያሰደገን ደግ የሚሰጥ ግን አሁን የዘር ካንሰር መጣብን አላህ ያንሳልን
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
@@Huda-nm7jv ሁሉም ኦሮም ዘረኛ አይደለም ጥቂት በሽተኞች በቀር አብዛኘዉ የኦሮም ህዝብ ምስኪን የዋህ ትሁት እንዳልክ/ሽዉ ሰጪ ደግ ነው የአማራም ህዝብ ልክ እንደ ኦሮም አማራም ደግ ሰጪ ምስኪን ከወደደህ ህይወቱን ሚሰጥህ አንድ ቀን የዋልክ ከአማራ ጋር ፈፅሞ የሚያምንህ እንደዉም ያንተን ልዩ ልዩ ቋንቋ ሊማርልህ ሚፈልግ በጣም ደግ ህዝብ ነው ትግራም እንደዚሁ ጦሙን ዉሎ ሚያበላህ ሳይኖረው ለራሱ አንተን አጥግቦ ሚያድር እንግዳ ለመቀበል የሚሽቀዳደም እኔ ቤት እደር እኔ ቤት እደር ሚልህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከመቀሌ እስከሞያሌ መልካም ነው ህዝቡ ከጊዳሜ እስከሃረርጌ ከሃዋሳ እስከ በለሳ ሁሉም የኢትዮጵያዊ ህዝቦች ምስኪን እና የዋህ መልካም ህዝብ ነው ችግሩ ጥቂት ግለሰቦች ለይ ነው ጥቂት ግለሰቦች ደግሞ ህዝብ አልወከላቸውም እራሳቸውን ወክለው ነው የገቡት የኢትዮጵያ ህዝብ ማለትኮ አንድ የኦሮም እናት ገበያ ስትወጣ ለአማራ ጐረቤትዋ ልጁዋን አደራ ጥላ ትሄድና ያየኦሮም ልጅ የአማራ ጐረቤቱን ጡት ጠብቶ ነው ያደገው እንደዚሁ አንድ የአማራ እናት ገበያ ስትወጣ ለኦሮም ጐረቤትዋ ነው ልጁዋን አደራ ትታ የምትሄደው ያየአማራ ልጅ የኦሮሞ ጐረቤቱን ጡት ጠብቶ ነው ያደገው ስለዚህም ለእዉነተኛ ኦሮም አማራ እናቱ ነች ለእዉነተኛ አማራ ኦሮም እናቱ ነች ይህንን ያህል የተዛመድንባት አገር ነች ኢትዮጵያ ማለት አገራችንን ሰላም ያድርግልን አመሰግናለል መልካም እድሜ ወንድሜ ወይንም እህቴ
@SolomonBekalu
@SolomonBekalu Жыл бұрын
@@DW-wq2vn Can't agree more.
@samiyoutube9287
@samiyoutube9287 Жыл бұрын
ወግና ባህሉን የጠበቀ በባህል የተሰራ ትክክለኛ የጎንደር ያልተበረዘ ባህል በዚህ ዜማ አይቻለሁ ደስም ብሎኛል ጎንደር ጎጃም ሽዋ ወሎ አንድ ቤት አማራ ሰላም ለኢትዮጽያ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@atenadessie8434
@atenadessie8434 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ ጎንደረኛ
@dave_tube_21
@dave_tube_21 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር 🥹🎧🎧🎧 My Amhara people 💞💞 አምሓራዬ ቃል የለኝም 🥹💚💛❤️
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay Жыл бұрын
"ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሲከልላት የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት" "የበሽታን ነገር ለሀኪም ይሰጡታል የአጋንንትን ነገር ፀበል ይገቡታል የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያደርጉታል!?" 👏👏👏❤
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
የተወደደ ግጥም እጅጉን ድንቅ ይላል። በሰመአብ እንዲህ አይነት ዜማና የተዋጣላት እውነት የሆነ ግጥም በዚህ ዘመን አልሰማውም። "ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሲከልላት "የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት ድንቅ ነው ብቻ
@abdellaedris3284
@abdellaedris3284 Жыл бұрын
youtube.com/@abdellaedrispasha
@Mekdes-ur9kn5xm9o
@Mekdes-ur9kn5xm9o Жыл бұрын
እኔ እንጃ ሀገሬን ሳስብ እንባየ ሳልፈቅድለት ይፈሳል
@seniwota2270
@seniwota2270 Жыл бұрын
😘😘
@tymae1
@tymae1 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Melke_A
@Melke_A Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ስራ Unique ይባላል። ከተለመደው ዘፈን ፍጹም የተለየ እና ሀገርኛ በመሆኑ መስጦኛ። Justice for እናትዋ ጎንደር and the whole Amhara
@mube8885
@mube8885 Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕💕
@merhawitesfay7160
@merhawitesfay7160 Жыл бұрын
I’m Eritrean in love this song, please say no racism let say one united Africa
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 Жыл бұрын
No, you're still Ethiopian , Eritrea will be back to Mother Land mark my word +!
@abrenkante4989
@abrenkante4989 Жыл бұрын
I hope will be together one day
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
👌👌
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ Жыл бұрын
That is what we want!
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Жыл бұрын
Yes yes no to racism we love you too one love☝️
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 9 ай бұрын
እኔ ከአዲስ አበባ ነኝ ዘር የለኝም!!! ኢትዮጵያዊ ሁሉም ምርጥ ነው!!! ጎንደርን የጎበኘሁ እለት በጣም ደስ የሚል ስሜት ነበር የተሰማኝ!!! ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ!!!
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 3 ай бұрын
ዘር የለኝም አይባልም ዘር የሌለዉ ትዉልድ የለም አይዞህ ኢዲያ ልፍስፍስ የሆነ ትዉልድ
@halidtube8750
@halidtube8750 Жыл бұрын
እኔ ኦሮሞ ብሆንም አማራንሞቼ ነው እምዎዳችሁ ጀግንነታቺሁ ሀገር ወዳድነታችሁ 💚💛❤️
@abelcrazy6472
@abelcrazy6472 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሆዳም ፖለቲከኞችን አጥፍተን ወደድሮ ፍቅራችን እንመለሳለን
@Sarbet888
@Sarbet888 Жыл бұрын
There is no animosity to the people of Oromo and Tigre; Amhara clearly knows OPP and TPLF are the killers; they did disgusting things, even to children. Every crime those two committed will come out soon for the world to see.
@pinkboxpbx7813
@pinkboxpbx7813 Жыл бұрын
Snitch
@sebleyilma9172
@sebleyilma9172 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉
@AdmeAdme-g5h
@AdmeAdme-g5h 10 ай бұрын
kzbin.info6jLpA6o6rBM?si=hXxRBAEHGtzbeTOe
@ፀሀይሳህሌ
@ፀሀይሳህሌ Жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ አማሮችን ሞቼ ነው ምወዳቹ ያሀር ምሰሶች ምንም ብትገፉ ብትገደሉ ሀገር ያልካዳቹ ምርጥ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ዘራቹ ብዝት ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤
@wondubtbt6367
@wondubtbt6367 Жыл бұрын
enam amhara negn ....gin le hagere andinet gurage rasuuuu yemitebikewn yemitemamnibet ye hager misesowoch nachu be ewunet new yemilew
@almazmekonnen9069
@almazmekonnen9069 Жыл бұрын
Amennnnnnnn
@ermias2859
@ermias2859 Жыл бұрын
Did u read who is" yeked" ppl. dedeb "read" they r the one "yekedu " zeregna ppl teach us but music nice .
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጉራጌወች ወንድምና እቶቻችን እናመሰግናለን 💚💛❤🇩🇪
@zahraibrahim3298
@zahraibrahim3298 Жыл бұрын
Amenn ❤❤
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ከሚገባው በላይ ሲበዛ ጀግና ልጅ ነው በማንኛውም ነገር ቢታገዝ መስራት የሚችል ነው ።
@Selam-h1i
@Selam-h1i Жыл бұрын
l Oromo but l love Aamahar people ብቻ ምን አልፋቹ ሞቼ ነው እምወዳቼዉ ሠላማቹ ቢዚት ይበልልኝ😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍
@meron7534
@meron7534 Жыл бұрын
አይ አማራዬ የኢትዮጵያ ውሃ ልክ እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤
@batiabayi7420
@batiabayi7420 Жыл бұрын
ትክክል አማራ በመሆኔ በጣም ያሥኮሪል በሀይማኖት በአገረ የማይደሪደር አማራ ብቻ ነዉ
@tigestteklu6314
@tigestteklu6314 Жыл бұрын
መከራው ቢበረታባቹም ዛሬም ኢትዮጵያን አልካዳቹም ድንቅ ህዝብ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው የምወዳቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@abrham2962
@abrham2962 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kassahunmeaza963
@kassahunmeaza963 Жыл бұрын
አሜን አሜን እናመሰግናለን እኛም ኤርትራዊያንን እንወዳለን ልባችሁ ንጱህነው💚💚💛❤🇩🇪
@limenhagmuas695
@limenhagmuas695 Жыл бұрын
@adambirhanu952
@adambirhanu952 Жыл бұрын
We love u too bro!
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
መቼም አንክድ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
እኔ ወለየዋ እንዲህ የነዘረኝ ጎንደሬዎች እንዴት ሆናችሁት ይሆንንንን ገራሚ ስራ ነው አማራዬ 😊❤❤❤❤
@duratube
@duratube Жыл бұрын
Demachin and new mamaye
@ፍላጎትጎንደሬዋ
@ፍላጎትጎንደሬዋ Жыл бұрын
ልዩነት የለውም ደማችን አንድ ነው 🥰
@hanaleweyehu3429
@hanaleweyehu3429 Жыл бұрын
አንድ ነን እናት አንድ አማራ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
እኔስ ብሰማው ብሰማው አልጠግበወ አልኩ
@tymae1
@tymae1 Жыл бұрын
Huger tez algn malkes bech
@classicsonic2055
@classicsonic2055 11 ай бұрын
May the Lord “God”, bless the “Amhara” people forever. Amen! Amen! Amen!
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ Жыл бұрын
አለች አለች ታተይ ሙሽሪት አማራዩ ደጉ ህዝቤ ክፉ አይንካህ 💖💖🥰🥰
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Жыл бұрын
አለሁልሽ ደሜ
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 Жыл бұрын
💚💛❤️👍👍👍🌹🌹🌹
@edomawitbelachew1069
@edomawitbelachew1069 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥲
@semuretube4499
@semuretube4499 Жыл бұрын
Alene alene 💚💛❤️
@Ethiopian_music74
@Ethiopian_music74 Жыл бұрын
music 100+ ነው Clip 60 እሰጠዋለሁ በጣም ነው የወደድኩት!😓 ጎንደር❤❤❤❤❤❤
@bereketblack288
@bereketblack288 Жыл бұрын
የወለድከው ይባረክልህ የሰራህው ሁሉ ይሳካልህ የረገጥከው ይለምልምልህ የዘራሀው ይብቀልልህ የፀለይከው ይስመርልህ ስራህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ ጤና ይስጥህ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ ላንተ ትችላለክ በቃ❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nebu8025
@nebu8025 Жыл бұрын
I Am from eritrean but my family lived in Gonder chechela for 50 yrs my grandmother hear this song she tell me this is the original song Gonder ancient l love gonder b/c my parents borns one day l hope come to Gonder 😘😘😘
@berhanea3798
@berhanea3798 Жыл бұрын
God bless your parents for passing their positive experience living in Chechela Gonder I know where exactly that is! The people of Gonder always love their Eritrean cousins from across the Tekezie river! ❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው የኔ ውድ💓
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf Жыл бұрын
❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤️
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 Жыл бұрын
Eritrea and Ethiopia are one country. Greedy politicians have divided our country, and Eritrea 🇪🇷 will be back to Mother's land, Ethiopia 🇪🇹
@Kassabantelay
@Kassabantelay Жыл бұрын
Brother you will be welcomed!
@vibe_one
@vibe_one 10 ай бұрын
I am from Zanzibar i love Amhara Ethiopia music❤
@Bummm-n4u
@Bummm-n4u 10 ай бұрын
እንወዳሀለን(we love you)🎉🎉❤❤
@surafelme1690
@surafelme1690 Жыл бұрын
ከሙዚቃው ጀርባ ያሉት ማጀቢያ ንግንሮች እና አድማቂው የሙዚቃው ድምቀት ነው ትልቅ ክብር አለኝ .... አረ ባበይ ባበይ ተነሳ ፤ ታትዬ ፤ ናንዬ ፤ እታባ 🔥🔥🔥
@jonytesfaye723
@jonytesfaye723 Жыл бұрын
Exactly
@zewengelayalew5875
@zewengelayalew5875 Жыл бұрын
💚💛❤🥰🥰
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
I swear That part is the one it makes me cry 😭😭😭 tatey alargechim eko kelal meslhalchi , ebabyi tensa 😢😢😢 etaba tensachi ufffff I don’t have word for this music Egzaber edeme ena tena abzto yistachew
@demekehaileengidashet6016
@demekehaileengidashet6016 Жыл бұрын
ere ebabeyy😍😍😍😍😍
@dawitnigussieatklabachew8042
@dawitnigussieatklabachew8042 Жыл бұрын
@@memevlog586 ❤️❤️❤️❤️❤️
@እሙጋልተዋህዶ
@እሙጋልተዋህዶ Жыл бұрын
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ በጣም እወደችሁ ኣለሁ ኣማራዎች ሰምየናዊያን 💙💙💛💛🌹እናትዋ ጎንደር❤❤❤🥰
@Zahra-fi2hc
@Zahra-fi2hc Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን❤❤❤❤ማዓረይ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ሰላሙን ይመልስልን😊😊
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa Жыл бұрын
እኛም በጣም እንወዳችዃለን ትግራዋይ ወገኖቼ ❤
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
😢❤
@abelab8545
@abelab8545 Жыл бұрын
ግጥም 👉100% ዜማ 👉👉100% ባህል 👉100% ቀለም👉100% ዉበት👉100% ማንነት ፣ እውነት ህይወት አማራነት ❤
@eyualbogale8931
@eyualbogale8931 Жыл бұрын
ሌላም እንጠብቃለን በርታልን
@belayneshabebe6877
@belayneshabebe6877 Жыл бұрын
❤️🤣
@belayneshabebe6877
@belayneshabebe6877 Жыл бұрын
@@eyualbogale8931 w
@MelisewAyalneh
@MelisewAyalneh Күн бұрын
❤❤❤ እናትዋ ጎንደር ራቤን ጥማቴን አንችው ታውቂዋለሽ ፍቅር እመቤቴ!!!…… ቅድስት ልደታ ቅድስቲቱ ቁስቋም … የህይወት ምስክር ፍቅር መመስከሪያ የነገስታት ምድር …………
@Deju-Aya
@Deju-Aya Жыл бұрын
እዚ ዘፈን ውስጥ የእናቴ ገፅ ደጋግሞ ይታየኛል ትዝታዋም ትንሳኤዋም አለማድነቅ አይቻልም 🙏🙏🙏
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 20 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)
5:40
Dawit Tsige
Рет қаралды 1,9 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 20 МЛН