Gossaye Tesfaye እንዴት አርጎሻል - Endet Argoshal (እሱ ያለ ቀን) With Lyrics 2023 (Official Video)

  Рет қаралды 2,494

Natinael Shibru

Natinael Shibru

Жыл бұрын

እንዴት አርጎሻል አንቺስ ናፍቆት
አይታይሽም ወይ አብሮ መብላት
ጤንነት አጣሁ ደስታ እንደ ጥንቱ
ጎዳኝ ናፍቆቱ
ካንቺ ጋር ብኖር እኔን ደስ ይለኛል
መለየት እኔን አንገላቶኛል
ሳላይሽ ወዬ ሳድር በጣም ከፍቶኛል
ሳቅሽ ናፍቆኛል
ሁሌ አስብሻለሁ በህልሜ ትመጪያለሽ
በየደቂቃው ትዝ ትይኝያለሽ
መለየት ክፉ ግን መሃላችን ሰፍሯል
በእንባችን ብቻ ጠግቦ ማደር ይዞዋል
ምንም ቢመጣ እንጋፈጠዉ
ሞት አይምጣ እንጂ ይገናኛል ሰው
ፍቅርዬ በርቺ ትዕግስት ይኑረን
እሱ ያለ ቀን እንገናኛለን
እንባዬ ስፈስ አንቺን በማጣት
እሱን እለዋለሁ አጠገቤ አርጋታ
አንቺስ በቦታሽ ምን ተሰምቶሻል
ለኔ ያለሽ ፍቅር እንዴት አርጎሻል
..............................................................................
..............................................................................
እንዴት አርጎሻል አንቺስ ናፍቆት
አይታይሽም ወይ አብሮ መብላት
ጤንነት አጣሁ ደስታ እንደ ጥንቱ
ጎዳኝ ናፍቆቱ
ካንቺ ጋር ብኖር እኔን ደስ ይለኛል
መለየት እኔን አንገላቶኛል
ሳላይሽ ወዬ ሳድር በጣም ከፍቶኛል
ሳቅሽ ናፍቆኛል
ሀሳብ ሲበረታ ስታይሽ የድሮው
አይክፋሽ ፍቅርዬ አይክበድሽ ኑሮው
ጠንከር እንበልና በተስፋ እንኑር
ምንም ቢለያየን የሩቅ ለሩቅ ፍቅር
ምንም ቢመጣ እንጋፈጠዉ
ሞት አይምጣ እንጂ ይገናኛል ሰው
ፍቅርዬ በርቺ ትዕግስት ይኑረን
እሱ ያለ ቀን እንገናኛለን
እንባዬ ስፈስ አንቺን በማጣት
እሱን እለዋለሁ አጠገቤ አርጋታ
አንቺስ በቦታሽ ምን ተሰምቶሻል
ለኔ ያለሽ ፍቅር እንዴት አርጎሻል
‪@evan_music‬
©copyright

Пікірлер: 8
@ErasuNasu
@ErasuNasu 10 ай бұрын
great job😍❤
@Creedtubee
@Creedtubee 6 ай бұрын
keep up
@djagmoviceag
@djagmoviceag 9 ай бұрын
yamral
@tamanshabdirahman355
@tamanshabdirahman355 Ай бұрын
Malabo ku xiisay
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial Жыл бұрын
Keep up በሉኝ
@MezmurLyricsHDOfficial
@MezmurLyricsHDOfficial 11 ай бұрын
🎉🎉
@AbushAdaneOfficial
@AbushAdaneOfficial Жыл бұрын
🎉🎉
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial Жыл бұрын
Tafa
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 129 МЛН
Gossaye Tesfaye Sew Telamdo ( Lyrics )
5:59
John Studio 24
Рет қаралды 1,4 МЛН
Tamrat Desta Sewdat - ስወዳት - Lyrics 2023 (Official Video)
6:04
Natinael Shibru
Рет қаралды 1,9 М.
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН