Tefera Negash ተመለሺ - Temeleshi ተፈራ ነጋሽ 2023 (Official Video) WITH QUALITY LYRICS

  Рет қаралды 1,678

Natinael Shibru

Natinael Shibru

Жыл бұрын

Tefera Negash Temeleshi With Lyrics by ‪@NatinaelShibruOfficial‬
and ‪@BDFGLC‬ Music Lyrics Editor. #ethiopian #2023 #lyrics #video
ግፍ የዋልሽዉ በፍቅር ላይ አልዳኝም እምቢ ብለሽ
ጭንቅ ጥብብ ባር ባር ስለኝ በሃዘን እምባ የሸኜዉሽ
ኧረ ነይ ተመለሺ
ተይ ነይ
ከበደልኩሽ
ካስቀየምኩሽ
ይፈረድ ልካስሽ (2×)
ኧረ ነይ ዙሪያው ገደል ሆኖ ተስፋ በሌለበት ኑሮ እንዴት ይቻላል
አሁኑኑ ለመጪው ነው ማሰብ ያለፈውን ትተን መስማማት ይሻላል
እስኪ ፍቅሬ ነይ እንተማመን ከኔ ነው ወይስ ካንቺ ነው የትነው ያለው ስህተት
መሃላችን ፍቅር ሰላም ይውረድ በንፁህ ልባችን እንማከርበት
እኔማ ያላንቺ መቺ ይሆንልኛል
ሀሳብ እያጉላላ ያወዛውዘኛል
ርቀሽኝ ሄደሽ 2×
ጨንቆኛል
ጠቦኛል
ከፍቶኛል
..............................................................................
..............................................................................
አስኪ ተረጂው ካጀማመሩ በመሠረቱ
እንደሚለያይ በብዙ አይነቱ የሰው ፍጥረቱ
በዓለም የለም የማይሳሳት ልማፀንሽ
ብበድልሽም ይቅር በይና ነይ ተመለሽ
ተመለሺ ተይ ተይ (4×)
ግፍ የዋልሽዉ በፍቅር ላይ አልዳኝም እምቢ ብለሽ
ጭንቅ ጥብብ ባር ባር ስለኝ በሃዘን እምባ የሸኜዉሽ
ኧረ ነይ ተመለሺ
ተይ ነይ
ከበደልኩሽ
ካስቀየምኩሽ
ይፈረድ ልካስሽ (2×)
ኧረ ነይ ዉል አልይዝም አለኝ ኑሮዬ በሃሳብ ተመሰቃቀለ
ስትለይኝ ጎኔን ሀዘን ጎዳዉ አጎደለብኝ ገላየ አንቺን አለም
ያለፈዉን ትተን ተወቃቅሰን እንስማማ ይቅር እንባባልና
ተመለሺ ይዘሽ ደግ ደጉን እኔም አሜን ልበል የወደቀው ይቅና
እኔማ ያላንቺ መቺ ይሆንልኛል
ኑሮ እንደ ተራራ ገደል ሆኖብኛል
ስሰነባበት ርቀሽኝ ስትሄጂ
ጨንቆኛል
ጠቦኛል
ከፍቶኛል
ምትክም የለኝ አንቺ ጨክነሽ ሸኝቼሻለሁ
ብቸኝነትን እንደምን ብዬ እችለዋለሁ
ተመለሺ ተይ ተይ (4×)
©copyright #official #sewasewmultimedia #top

Пікірлер: 7
@ErasuNasu
@ErasuNasu 10 ай бұрын
Good job
@MebrahtomMiesho
@MebrahtomMiesho Ай бұрын
Nice❤
@MebrahtomMiesho
@MebrahtomMiesho Ай бұрын
❤❤❤
@hailuhayeso3272
@hailuhayeso3272 4 ай бұрын
❤❤
@user-qi5fx3qk1b
@user-qi5fx3qk1b 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@johannesfesseha2955
@johannesfesseha2955 11 ай бұрын
Good job 👍 but it's a lyric video no need to add your own photo in the video
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial 10 ай бұрын
Ok sorry❤
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 63 МЛН
Temelesh
5:59
Tefera Negash - Topic
Рет қаралды 905 М.
Tamrat Desta Sewdat - ስወዳት - Lyrics 2023 (Official Video)
6:04
Natinael Shibru
Рет қаралды 1,9 М.
tefera negash/ተፈራ ነጋሽ
24:00
sola tube(ሶላ ቲውብ)
Рет қаралды 10 М.