KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስታራቂ የቅኔ ፍች
22:01
ለምን ይሆን የሔኖክን መፅሐፍ ለማንበብ የማይገፋፋን ? ስንል ሚስጥር ስላለው ነው
1:41:33
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
0:41
ጎሱን ካላረሙ ዘሩንመለየት አይቻልም።
Рет қаралды 6,054
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 89
@ወለተኪዳን-ጘ3ዘ
3 жыл бұрын
የት ጠፋህ???
@እመቤትጉግሳ
4 жыл бұрын
እንዳልክ ወንድማችን ኑርልን!! በእውነት ለኛ ለንፁህ ኢትዮጵያውያን ታስፍልገናለህ እኛ ስለኢትዮጵያ ምን እናውቃለን ብለህ ነው ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
@senaitkidane3450
2 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ጎበዝ ተመራማሪ ነህ በርታልን እግዚያንሄር ይጠብቅህ ከክፎች ሁሉ
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
3 жыл бұрын
የት ጠፋ?
@hiwatweyena8592
3 жыл бұрын
በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን!!!! ውድ ወንድማችን እንደምን አለህ ቸሩ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይውን በሰላም ነው የጠፋከው ? ሰላምክ ይብዛ ::
@truejoy5272
4 жыл бұрын
እንዳልህ በጣም ግሩም ተመራማሪ ወንድማችን ነህ። በርታልን።
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
3 жыл бұрын
ጠፋህ በሰላም ነው።???
@yaeltekele9737
3 жыл бұрын
ወንድሜ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ
@leyutube414
3 жыл бұрын
እረ እንዳልክየ የት ገባህብን አለው በለን በጣም ጠፋህ 💚💚💛💛❤️❤️🙏ድንግል ማርያም ትጠብቅልን። ቁዱስ ሚካኤል ድምፅህን ያሰማን። አሜን 3
@moij5962
3 жыл бұрын
yeት ሄደሀል? 🙏🙏🙏
@tsehaykenfat4862
4 жыл бұрын
Sorry my brother. Where is that it say boaz is Ethiopian. Can you please tell me the page .I don't think I seen this .no disrespect just wanna learn. We are learning. I also like your teaching.
@Nwlulu
3 жыл бұрын
ሠላም ነህ ወገናችን በሠላም ነዉ የጠፋኸዉ አምላክ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ
@Abc-zl6ts
4 жыл бұрын
ወንድማችን ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው ለራስህ ሳትማር እኛን ማስተማር አትችልም እግዚአብሔርን አትፈታተን የሰይጣን መልእክተኛ ነህ ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ ባይይይይ
@ገጠሬዋነኝአዲስ
3 жыл бұрын
ሁልጊዜም ባፍጢማቸው ድፍት የሚሉት ትንሽ የሚያውቁ ሰዎች ናቸው፡፡ ካወቁ በደንብ ማወቅ አለዚያ አለማወቅ የመሰለ ነገር የለም አላዋቂዎች አይዳፈሩም ፡፡ ትንሽ እናዉቃለን የሚሉ ሰዎች ሲፈላሰፉ ሲፈላሰፉ የራሳቸው ማንነት ይጠፋቸዋል
@solomehenoke6985
3 жыл бұрын
ጠፋህ በሰላም ነው?
@meseretsilshi9821
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማርያም እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@rahmarahma2379
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsehaykenfat4862
4 жыл бұрын
Thanks we love you .keep teaching.
@tzm6910
4 жыл бұрын
Amazing!!! The most provocative thoughts . I found the story.
@mariagebrial8395
2 жыл бұрын
Selam wendem I just saw you in yeneta tube and I did like you. You sound very good man. Take care. With God help.
@sabllass1239
2 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይጠብቅ እዳልክ
@nestiethiohabeshatube7243
3 жыл бұрын
ኧረ እንዳልክ የት ጠፋህ የት ሂደህ ነው የምታውቁ የት ገባ በሰላም ነው? እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት
@henokkebede6801
3 жыл бұрын
So nice view
@freweinigebremicheal9515
4 жыл бұрын
Amen Egziyabhear Fkrin yiste
@kiyaloc6137
4 жыл бұрын
ወይ እንዳለልክ ያ ሁሉ ለዛክ የት ገባ በምድራዊ ነገር በድክመትህ ዳቢሎስ ገባ
@HiruteSlase
4 жыл бұрын
እትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር እትዮጵያ ሀገረ ድንግል ማሪያም እትዮጵያ ስውር እየሩሳሌም እትዮጵያ የአስራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል መገኛ ምድር እትዮጵያ የ፲፪ ደቀመዛሙርት መገኛ ምድር እትዮጵያ ገነት ምድር እትዮጵያ ቅድስት ምድር እትዮጵያ እስራኤል የተባለች ምድር እትዮጵያ የዘሌዋውያን ምድር እትዮጵያ የታቦተ ጽዮን ምድር እትዮጵያ የቀስተ ደመና ምድር እትዮጵያ የይሁዳ አንበሳ ምድር እትዮጵያ የነገስታት ምድር እትዮጵያ የፈርድ ምድር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ💙💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🔯🔯🔯🔯🔯🔯🔯💙💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙💚💛❤ 🔯🔯🔯
@addisonline3947
4 жыл бұрын
ክርስቶስ ስለተሰቀለበት ቦታና ቤተልሄም አገናኝተህ ሙሉ ቪዲዮ ስራልን እስኪ።
@ethiopiaenatehagerea5038
4 жыл бұрын
Enkone metahe, berta Leule Egezabhere teleke ye ewkete Sega barko, endetastemerene setohale
@untitled2834
2 жыл бұрын
God bless you and all people of God
@helenhalen6926
4 жыл бұрын
በጣም ምሁር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንዳልክ
@aliyahsime1229
3 жыл бұрын
What happened to you
@haimanottezera3336
4 жыл бұрын
Enamesgnalen
@amanueleyassu6841
4 жыл бұрын
ጥበበኛ ነኝ ብለ ታስባለህ ወይ?
@benawagash244
4 жыл бұрын
እንዳልካቸው ወንድሜ!አንተ ራስህ ተጠንቀቅ በአድናቆት የተጠጋሃቸው መሠሪ ሰዎች አይጠፉም:: በአክብሮትና በመገረም ከሩቅ ያየሁትን አምኘ ተጠግቼ ሳስተውለው እንዳሰብኩት ሆኖ አላገኘሁትም:: አንተም በየዋህነት እንደኔ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!!! ይኼኔ ጸጋህን ለመስለብ ተሞክሮ ይሆናል!!!
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
በእዉኑ ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት ቡዙ ተምሬብህ ነበር ቅዱሳን አባቶችን ስትሳደብ ግን አመመኝ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
4 жыл бұрын
ለምሳሌ ማንን ተሳደበ ???
@kiyaloc6137
4 жыл бұрын
አረ እኔ ፈራሁት እንጃ ኖርማል አልመሰለኝም
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
@@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ አባታችን ፃድቁ አቡነ አረጋዊ በእባብ ላይ ተጠምጥሞ የሚታየዉን ስእል እናንተ ጣኦት አምላኪ እያለ ባለፈዉ ቪድዮ ተሳድቧ ል ስለ ዘረኝነትም ሲናገር ነበር ትግሬ አማራ እያለ የኛ ሃይማኖት ዘረኝነት አትስብክም
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
@@kiyaloc6137 በትክክል እኔም ተጠራጥሬዉ አለሁ ሲያወራ እራሱ በፍርሃት ነዉ የሆነ የደነገጠ ነዉ እሚመስለዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@senayselam1320
4 жыл бұрын
እንዳልክ ምርጥ ሰው ምርጥ መምህራችን
@Visithararaethiopia
3 жыл бұрын
We miss you bro we need new video
@alemmengesha8492
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን በጉጉት ስጠባበቅህ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ዸ3ጘ
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ፈጣሪ ልቦና ይስጥ ሰዉ በእጁ የሳለውን ምስል ይሰግድለታል ነው ያልከው የ ኛ ጌታ መሞኝነትና በየዋህነት የሚመለክ አምላክ ነው ሰውን ከጭቃ ሰርቶ እፍ ብሎ ሰዉ ያደረገን ብለን የምናምን ድንቅ እምነት ያለን ሰዎች ነን አዎ ሞኝ ነን ምስሉንም በእጃችን ስለን እንሰግድለታለን አይገርምህም እንዳልክ የመናፍቃን አካሄድ እየሄድክ ነው ፈጣሪ ፀጋህን ይመልስልህ ቀኑን ሙሉ ቅዱሳኑን ሲሰድቡ ታቦታቱን ጣኦት ሲሉ የሚውሉ መናፍቃን ምልቷል ከፈለግን እኮ እነሱን አንሰማ ነበር ከማይመስልህ ጋር አትሰማራ ስለተባለ ነውንጂ ለሁሉም Unsubscribe
@hodagerma2395
3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማርው
@tehamush5911
4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም ይሁን
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
3 жыл бұрын
እንዴ ይህ ልጅ በሰላም ነው ጠፍቴል ። ፈልጉት እድኪ
@ENTube-vi5km
3 жыл бұрын
እንዳልክ ጠፋህ ጦርነት ላይ ግጥም የሚገጥም ወታደር ሰምቼ ያንተ ድምፅ ነው አይደለም እያልኩ ልፅፍልህ አሰብኩ ዘመቻውን ተቀላቀልክዴ ????እግዚሐብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም!!
@Welaya9
4 жыл бұрын
እውነትሕን ነው ክፉ ሰዎች የጬለማ ቁራጭናቸው ሐገራችንም ፳፯ አመት ሙሉ በነሱ ስትመራ ኖራለች። ለዚሕነው በምድራችን ብዙ ደም ሲፈስየኖረው
@fikertbelete7663
4 жыл бұрын
ወንድሜ የተሰማህንና የምታውቀውን ተናገር መስማት አለመስማት የኛ ድርሻ ነው
@therelaxedguys1557
4 жыл бұрын
አረማሞ ይባላል
@chmmbel5236
2 жыл бұрын
እራሱ በሳለው ስእል አምላኬ ይህ ነው ብሎ ይስገዳል ያልከው አልገባኝም ስእል የሰማይ መስኮታችን እንጅ እሱ ራሱ ክርስቶስ ነው እሷ ራሷ ማርያም ናት ወይንም እሱ ራሱ ሚካኤል እና ገብረኤል ነው ብለን አይዴለም እድህ ብለህ ተሰቅለሀል እድህ አረገሽ አቅፈሽዋል እድህ አድረገህ ሰይጣንን አሸንፈሀል እድህ አድርገህ ድንግል ማርያምን አብስረሀል እያልን የምናነብበት አንድ አካል ነው ስእል ማለት እኔ የምረዳው እዴዚህ ነው
@asfawtamene9300
4 жыл бұрын
እዉነት ብልሃል ወንድም እንዳልካቸው አንተ ራሱ ጎስ ሁነሃል (መንፈሳዊ አስተማሪ መስለህ ዉሸታምና አስመሳይ ሁነሃል) ፈጣሪ ወደ ልቦናህ ይመለስህ
@aberezegeye9222
4 жыл бұрын
ሠላም እንዳልክ በዚህ ሰልክ ቁጥር ብደውልልኝ ደስ ይለኛል ላዋራህ እፈልግ አለሁ 0543825124 አበረ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
4 жыл бұрын
ካልተመቸሕ ምን ልትሰራ አደመጥከው ምን አይነት ጉድ ናችሁ ምንም ስሕተት የለውም ግን ከውስጣችሁ ያለው ከእናት እና ከባት የተወረሰው እውነቱን እንዳትቀበሉ ዘጋባችሁ ይሔ ግልፅነው
@sophiagualu1832
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
ምነዉ ግን ተቀየርክ እዳልካቸዉ ማለት እኮ ከእግዚአብሔር ጋር የሚሄድ ነበረ አሁን ግን የምትናገረዉን ሁላ አታዉቅም ባንተ ቡዙ ተምረን ነበር በዛዉ አንተነትህ ብቀጥል ስንቱ በተማረ ነበር አሁን ግን ተዉዉ ታመሃል
@mebratmebrat9715
4 жыл бұрын
ትክክል ነው እኮ የሚናገረው ምን አደረገ
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
አባታችን ፃድቁ አቡነ አረጋዊ ሲሳደብ ስምቸ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
4 жыл бұрын
@@ብንያምየወለላይቱየድንግል ውሸት አልተሳደበም
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
4 жыл бұрын
@@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ ባለፈው የላከዉን ቪድዮ ተመልከቱት እናንተ ጣኦት አምላኪ እያለ የተሳደበበትን እግዚአብሔር ያከበረዉን ማን ያረክሳል እዴት አቡነ አረጋዊ ጣኦት ይባላሉ በዞንዶዉ ላይ ተጠምጥሞ ወደ ገዳሙ ወጣ እንጅ ጣኦት አምላኪ ልንሆን የምንችለዉ እዴት ነዉ ትግሬ አማራ እያለ ይናገር ይከፋፍል ነበር ኦርቶዶክስ ዘረኝነት በእዉኑ ትስብካለችን?
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
@@ብንያምየወለላይቱየድንግል አልተሰደበም ውሸት ምን ያረገል ዘንዶ ምነምን ብሎ ተነገረ እንጂ
@ርትእትሃይማኖቶሙለቁዱሳን
4 жыл бұрын
አግዚኣብሄር ካንተ ጋ ነው ግን የህንን አውቀትህ. በጸሎት. በጾም በስግዳን በብርታት አርግ አና ያለሞቆረጥ. ከዚ ለበለጠ. አውቀት አና ጸጋ ተሰጥጦሕ ለሁሉም ሕዝብ ኣብነት ሁነህ አኛን ወደ አግዚኣብሄር ልታመጣን ትቺላለህ. ኣይዞህ በርታ
@prirsterjohn4234
4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም የተቀደሰ አዲስ አስተምህሮ ነው ። አትሰለሰች ። ዋጋው ከላይ ነው ።
@fekirfekir939
4 жыл бұрын
ተባረክ ወድማቸን
@lisamicheal8745
4 жыл бұрын
የዛሬው Video ደግሞ አርእሰት ልሰጠው እሰቲ ትንሺ ልቀላብድ!!!!ብየ ሰም ሰጥቸው አለሁ ለዚህ ቪድዬህ ምንም ፍሬ ነገር የሌለው ነገር ካንዱ አርእሰት ወደሌላ መዝለል ባለፈው ብየህ ነበር የአለም መድሀኒት እየሱሰ ክርሰቶሰ ጎንደሬ ነው ማለት ነው የቀረህ ብየ ነበር አሁን ኢትዮጵያዊ ነው ብለሀል በሚቀጥለው ደግሞ ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ ነው ትለን አለህ ፡ ቤቴሌሄም ድባርቅናት ያእቆብ ከአሙሲት ነው ወዘተ ። ምህረቱን ይላክልህ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
4 жыл бұрын
ካልተ መቸሽ ውልቅ በይ እናቱ
@kiyaloc6137
4 жыл бұрын
አሜን
@masima8754
4 жыл бұрын
Amirobikal wodime
@amanueleyassu6841
4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ ደስ ይላል ትምርትህ ሃሃሃሃሃሃ ያስቃልም
@sosetg1
3 жыл бұрын
እንዳልካቸው ምነው ጠፋህ ????????
@mazidebesay9066
4 жыл бұрын
ወንድሜ እንዳልክ ኢትዮጵያ ለካናዳ በሚኒልክ የስጠችው ስንዴ ኦንታሪው እግዚብሽን ውስጥ አለ በክብር ጠብቀውት እስቀምጠውታል።
@ኢትዮጵያ-ቐ3በ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistyemane7470
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሳራየማራምልጅ
2 жыл бұрын
አተ አትረባም
@martawledys5002
3 жыл бұрын
ጠፋህ በሰላም ነው
@tesematsegaye4192
4 жыл бұрын
እንዴት እስራኤል እና ኢትዮጵያን መለየት አቃተህ?
@ሄመን-ጸ4ፀ
4 жыл бұрын
አንንኩዋን በሰላም መጣክ!!!
@addisonline3947
4 жыл бұрын
ጎስን አውቀዋለሁ ፦ ጥቁር ሆኖ ይመራል!
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
እንካን ደሕና መጣሕ እንዳልካቸው
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
2 жыл бұрын
በቃ ተዘጋ ይህ ቻናል
@አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ጠፍተሀል ግን
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን
@temesgentesfay6588
4 жыл бұрын
Wendema bertaln...
@hafteaqq185
4 жыл бұрын
አረ ጠፋህብን መምህር
22:01
አስታራቂ የቅኔ ፍች
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
1:41:33
ለምን ይሆን የሔኖክን መፅሐፍ ለማንበብ የማይገፋፋን ? ስንል ሚስጥር ስላለው ነው
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
0:41
НОВЫЙ ХИТ ХАБИБА #тнт #shorts #юмор #казахи #казахстан #астана
ТНТ Shorts
Рет қаралды 2 МЛН
24:17
kutaa 36#Jechoota haasawa nuuf Salphisan @englishshool1
Basic English OC
Рет қаралды 38
16:45
እዞም መንእሰያት እንታይ'ዩ ኣጋጢምዎም? ካብዚ'ኸ እንታይ ንምሃር?
Aklilu H.michael
Рет қаралды 30 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,8 МЛН
12:03
How to think fast and speak fluent || improve your English || learn English English level 4
Emma English Practice
Рет қаралды 626
40:09
ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ዓለም ተጨነቀ
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
21:32
27 ዓመት በ21 ደቂቃ ...
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
23:05
ዛሬ የቅመሜ ቀን አይደለም | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 13 М.
25:46
Seenaa Gaddisiissaa Baay'ee Ulfaatu
Gemmechis Teshome
Рет қаралды 7 М.
46:50
አካዕ ቤቃ የደራሲው ትረካ ማንኛውም ሰው ሊሰማው የሚገባው
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
22:35
እግዚኦ ማህረነ
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 5 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН