አካዕ ቤቃ የደራሲው ትረካ ማንኛውም ሰው ሊሰማው የሚገባው

  Рет қаралды 13,695

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 4 жыл бұрын
ግሩም ድርሰት ነው ። ቀጥልበት እንዳንተ ያለ እንቁ ኢትዮጵያዊ ባሁን ግዜ በጣም ያስፈልጋል። ቸሩ አምላካችን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ።
@ኦአዳምመሬት
@ኦአዳምመሬት 4 жыл бұрын
ዘቦ እዝን ሰምዐ ለይስማዕ ጆሮ ያለው ይስማ ጥሩ ምክር ነው
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ እባክህ አዲስ ልብ ስጠኝ ያለኝን ሃጢያት ሞልቶብኛል።
@synyetwork2279
@synyetwork2279 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድ አለም በረታ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏😪😪😪😪
@አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ
@አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ሁሉ ይግለፅልህ በርታ የኛ ጀግና
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያራዝምልን እንዴት መንፈስ የሚያለመልም መልክት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይጉለፃሎት።።
@emaadd4155
@emaadd4155 4 жыл бұрын
ወንድሜ አመሰግንሃለሁ፡ አስገራሚ የሕይወት ጉዞህን በየኔታ ቱዮብ ቀርበህ ስታስረዳ አዳምጫለሁ፡ ይህች የተቀደሰች ምድር ዛሬም እግዚአብሔር እንደማይተዋት ተገንዝቤ ደስ ብሎኛል፡፡ ከክብራችን ለማውረድ ደግሞ ጠላት አይተኛምና፡ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በረዳህ መጠን ብዙ ጥያቄ ውስጥ ተገኝተናልና ምክርህ ይድረሰን፡፡፡አገልግሎትህ ፍሬ ያፍራ፡ ዘመንህ ይባረክ፡
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 4 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝🕯⛪️ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🍀🌻🌸 #እኛም በሰማንው ቃል ሠላሳ ስልሳ መቶ ያማረ መልካም ፍሬ እድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን 🤲 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍል አሜን አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ለልደታ ማርያም ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛውልክ
@sarakasanhe5795
@sarakasanhe5795 4 жыл бұрын
ወድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከማያልቅበት ጥበቡ ጨምሮ ይስጥህ በየኔታ ይቱብ ገናዛሬ አየውህ እናም በተለይ ስለዋልድባ ገዳም እና ስለቅዱስ ላሊበላ የተናገርከው የልቤና ያጀቴን ሳስበው ስናደድበት የኖርኩን ነው ዛሬ የተናገርከው እና ሰሚጆሮ ያለው ህዝበክርስትያን ይሰማ ይውጣ ይናገር ይሰማ ድምፁ እስገመቼ ነው ዝምታው አባቶች ተነሱ ያለበለዛ አደዬ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር እስከዚች ሰሀት ድረስ ታገሰን ዝም አለን ተው ተነሱ ከመወረራችን በፊት ተነሱ ያማል ያማል
@ሳራወለየዋ-ወ3መ
@ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ።
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki 🙏🙏🙏
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
ግሩምነው ውንድሜ ይህን ማውቅ ነው ያቃተው የአሁኑ ትውልድ እድሜ ጤና ይስጥህ።
@yibzaliyu
@yibzaliyu 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስምዓና ኣሜንን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
እንዳልክዬ ግሩም ድንቅ ድርሰት ነው እውነት ነው ጥልቅ የሆነ ሚስጥር ትምህርት ነው ለገባው ትምህርት ሰጪ ስለ ሀገር ስለ ራሴ ስለ ኢትዮጵያ ነው ሚገልፀው እናስተውል ረጋብለን እናዳምጠው እንዳልክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርታ እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን እሚገርም ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@sabllass1239
@sabllass1239 2 жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያስማልን
@tenagnetilahun1524
@tenagnetilahun1524 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በጣም ረቂቅ ነው የምታቀርበው ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጥልን
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 4 жыл бұрын
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን
@mirafalemayehu7573
@mirafalemayehu7573 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ እኔ የምልህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ማንንም አትመን የጨለማው አሰራር ተከታዬች የትም አሉና ግባቸውም ኢችን አገርና ህዝብ ማፍረስ እነሱ እንደሚሉት ከበላዮ አካል ለኛ ደሞ ከፈጣሪያችን መነጠል ነውና በርታ ብርታቱና ጥቀቃው አይለይህ !
@asterassefa2714
@asterassefa2714 4 жыл бұрын
May God bless you with strength! You’re inspired me! My country needs more like you.
@ሞገስብርሀኑ
@ሞገስብርሀኑ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በወንድማችን ላይ አድሮ የሚያስተምርን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን በርታ ወንድማችን
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
በስማብ የምር በጣም ድንቅ ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስታዋሉን ልዑል እግዚአብሔር ያድለን
@sefemenegstu3092
@sefemenegstu3092 4 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልን 👏👏👏
@saraathubia9284
@saraathubia9284 4 жыл бұрын
Amen egzabhir kehulechega yihun wedemache kal yihute yasemal
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ረቂቅ ምስጢር ነው ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማችን አሜን ፫ ወገኖቼ በደንብ አዳምጡት ከልብ ሄናችሁ ብዙ ሚስጥር አለው በውስጡ !!!!!
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ዕረድዔቱን ያብዛልህ አገልግሎትህን ያስፋልን አምላክ አይነ ልቡናችንን ያብራልን😭😭😭
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@helu6737
@helu6737 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ግሩም ነው በርታ
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ትረካ ነው ባስተማርከን መሰረት ትንሽ ትንሽ እየገባኝ ነው የቃላት አተረጓጎምህ በጣም እጅግ ደስ፣የሚል፣ምርምር ነው ፣እውነት ነው እኮ ነጮች የኛን ወስደው የነሱን የከረፋ አስ ተሳሰብ እና የከፋ አለባበስ አወረሱን በርታ ወድማችን ማን ያውቃል ምን አልባት እሚለወጥ ሰው ይኖራል👏👏👏👏👏👏👏
@mirafalemayehu7573
@mirafalemayehu7573 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ እኔ የምልህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ማንንም አትመን የጨለማው አሰራር ተከታዬች የትም አሉና ግባቸውም ኢችን አገርና ህዝብ ማፍረስ እነሱ እንደሚሉት ከበላዮ አካል ለኛ ደሞ ከፈጣሪያችን መነጠል ነውና በርታ ብርታቱና ጥቀቃው አይለይህ
@MelatTadesse-bp3ir
@MelatTadesse-bp3ir 3 ай бұрын
እንዳተ ያለ ሙሁር እግዚአብሔ ያብዛልን
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማል ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፍቀድልን እና ሰምተተን ፍሬ እናፍራበት💚💛❤🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 4 жыл бұрын
ፀጋካ ይብዛሕልካ ዙትምርቲ እዙይ ልተረዶኦ ይረደኦዮ ክርደአና ተስፋ ይገብር
@enateyene365
@enateyene365 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጥበብን ይጨምርልህ የእናቴ ልጅ ወንድሜ ይቀጥል...
@jdnfbddhjdjdhbdd7250
@jdnfbddhjdjdhbdd7250 4 жыл бұрын
በኡነት የሚገረ ምነዉ በኡነ ትወዲ ማችን ቃለህ ይወት ያሰማ ልን
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን እንደናተ ያለዉን መምህሮቻችን እድሜ የማቶስላ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን በርታልን
@benawagash244
@benawagash244 4 жыл бұрын
ወንድም እንዳልካቸው!አሜን አሁንም እንዳልካቸው ይሁን!!! ለካ ብዙ አዳማቂ ቲፎዞ ዙሪያህን ከቦ ካላጨበጨበልህ ምን አዋቂ ብትሆን አዋቂነትህ ጎልቶ አይወጣም:: ከዚህ ከአንተ ጽሑፍ ጋር ተመሳሳይ ጽሁፍ ሲጽፉ ከማውቃቸው ኢትዮጵያዊያን ሎሬት ፀጋየ ናቸው::ይሁንና እርሳቸው እንኩአ ከአንተ ከጫፍህ አይደርሱም::ጭራሽ በዚህ ዘመን ያሉ ፍልስፍና ነው የተማርን የሚሉትማ የሚጠቀሙበትን ቁአንቁዋ እንኩዋ ጠንቅቀው የማያውቁ ግራ ተጋብተው ሰውን ግራለማጋባት የሚጥሩ ምንም የሚጨበጥ የረባ ነገር ያላቸው አይደሉም:: በል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!ራስክን ጠብቅ!!!
@tsionayele2663
@tsionayele2663 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው በርታ ወንድሜ እግዝአብሔር ምህረት ይላክልን
@የተሰቀለውንትመስላለች
@የተሰቀለውንትመስላለች 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ።
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ድንቅ ነው ተባረክ ወንድሜ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ካለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነትነው እኛ ኢትዮጲያዊያን የራሳችን ባሕል እያለ የሚያምረን ግን የምእራባዊያን ኮተትነው ማስተዋል ይስጠን
@GetEthioHabesha
@GetEthioHabesha 4 жыл бұрын
Wendmachin ye Ethiopia amlak ke ante ga yhun 🙏
@feven21tube21
@feven21tube21 4 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እውነትንፍለጋ በዚህላ ትኩረት ተመሪምረህ ሳላቀረብክልን ደስብሎናል እግዚአብሔር ፀጋጥበቡን ያብዛልህ
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@ቅዱስሚካኤል-ጘ9መ
@ቅዱስሚካኤል-ጘ9መ 2 жыл бұрын
የእውነት እውንነትን ፍለጋ የሚለው ምርምሬ ነበር የገንዘብ እርዳታ አያስፈልገኝም ነበር
@zemenyena5378
@zemenyena5378 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ረቂቁ ወንድሜ ሰላም ጤና ሁሉ ላንተ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ያበርታህ ☝️🙏 ፀጋውን ያብዛልህ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አለን እሺ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመሥገን እንኳን ደና መጣህ
@maryelove7751
@maryelove7751 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን
@tigabebe2863
@tigabebe2863 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
በርታልን ውድ ወድማችን ካተ ብዙ ሰው ይማርበታል ብየ አምናለሁ ግን ያተን መጸሀፍ ለማንበብ ትርጉም ያስፈልጋን ማለቴ መጀመሪያ ያተን አስተምህሮህን ያላዳመጠ ወይም ያልተማረ አይገባነም ለደኔ አይነቱ ማለተ ነው
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ እናመሰግንሃለን
@tadeethio4687
@tadeethio4687 4 жыл бұрын
I can't wait to hear you again
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ
@አለንበጌታሁሉንአልፈንበጌ 4 жыл бұрын
አንተ ብርቅየ የተቀደስክ እባክህ መጽሀፍክን ማንበብ እፈልጋለሁ እና እንዴት ማግኘት እንደምችል በራስህ በኩል እሚደርስበትን መንገድ ፈልግና መጽሐፍትህ ለትውልድ እንዲደርስ አድርግልን ።
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 жыл бұрын
Kaleheywet yasemalen wendmachn
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ደጋግሜ ሳዳምጠው ነውንጂ በእንዴ ሳዳምጠው ወይ ስራ እየሰራሁ ካዳመጥኩት አይገባኝ የጭንቅላቴ አምፖል ሳይላላ አይቀርም እንዳልክ አጥብቅልኝ በስለታሙ አንደበተ ተባረክልኝ አቦ
@moktad4491
@moktad4491 4 жыл бұрын
ሶስተኛው አይን የሚለው ፊልም ከእንዳልካቸው ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ፡፡ ሁለሉቱም ቅን ጠበቆች ናቸው ፣አይፈሩም ደፋሮች ናቸው ፣ ሁለቱም በንጽህናቸው አምላክ ከሰው በላይ የሆነ ሶስተኛ አይን ድብቁን የመናፍስት አለም የመመልከት ጥበብ ሰጥቷቸዋል ፣ ሁለቱም በእውነት ተፈትነዋል ፣ተሰቃይተዋል ፣ከሞት ድነዋል ፡፡ ምን አልባት ፊልሙ እንዲህ የሳበን ለዚህ ይሆን ???
@antenehhayelo3936
@antenehhayelo3936 4 жыл бұрын
መታደል ነው!
@yalezerfabera8228
@yalezerfabera8228 4 жыл бұрын
qale hiowt yasemalng wondme tsegawn yabzalh wendme
@ሶልያናነይእመቤቴነይ
@ሶልያናነይእመቤቴነይ 4 жыл бұрын
EGZABIHRE YMESIGEN wudi. Wondimachin. Kalehywotin yasemaln. Edime. Tsegawun. Yabizalih
@temesgentesfay6588
@temesgentesfay6588 4 жыл бұрын
Yebzalk(ከዚህ በላይ ሁሉ ነገር ይብዛልክ)
@samidagu
@samidagu 4 жыл бұрын
መፅሐፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል በጣም የሚገርም የአፃፃፍ አይነት ነው
@lamyordi9734
@lamyordi9734 4 жыл бұрын
Yetbew ymengegnew
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne yhun Enkane danah metah Kale hiwet yasamaln memherachn
@saraathubia9284
@saraathubia9284 4 жыл бұрын
Egzabhir yimesge wedemache enkw dena metak
@selamzeri5096
@selamzeri5096 4 жыл бұрын
P1iu8777u777ý76
@asterkasasunh8428
@asterkasasunh8428 4 жыл бұрын
Enkan dena metaki wedemach
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 kale hiwet yasamaln memherachn
@eliasdesalegn-fl6ni
@eliasdesalegn-fl6ni 6 ай бұрын
እረ መጽሐፍ የት ነው እማገኘው
@seembesulove4360
@seembesulove4360 4 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያዳመጥኩህ ወንድሜ በርታ ከክፉ አይን ይሠውርህ በርታ ወሬህ አይሠለችም
@eyerusalemdesta5605
@eyerusalemdesta5605 4 жыл бұрын
Ftari yetebeqelen
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 жыл бұрын
ሙሉውን ትረካ የት ማግኘት ይቻላል?
@mintube7945
@mintube7945 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/oqfRoJawgNl6bbc አንተ ስራህን ስራ ሰው እንኳን አንተን ፈጣሪውን ሰቅሏል:: በርታ ካንተ መማር ምንፈልግ ስላለን:: መማር ለሚፈልግ አስተማሪ መሆን እንጂ መማር ማይፈልግ አስተማሪ መሆን ከባድ ነው::
@tadlucky
@tadlucky Жыл бұрын
Ante ewyw gen man neh eski viral wuta. endiii lemnden new yetdbek? er benateh plese
@enateyene365
@enateyene365 4 жыл бұрын
መጸሀፉ በገባያ ላይ ውሏል ወይ?
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 4 жыл бұрын
መጽሃፍህን የት መግዛት ይቻላል?
@mirafalemayehu7573
@mirafalemayehu7573 4 жыл бұрын
J Tv ላይ ከቀረብክ ጀምሮ አውርጄው ለስንቱ አሳየሁ ግን አያምኑም በጣም ነው የሚመቸኝ ሁሌ በአይምሮዬ እፈልግህ ነበር ምን ሆኖ ይሆን አሜሪካ እሄዳለው እውቅና ለማግኝት ብለህ ስለነበር ባሰብኩህ ቁጥር ምን ሆኖ ይሆን አዳፈኑት አጠፉት እል ነበር
@getachewaddisie9588
@getachewaddisie9588 4 жыл бұрын
Yet new migegnew
@elloraellora6173
@elloraellora6173 4 жыл бұрын
እሽ ሰላም ነህ ወንድም እባክህ ማግኔት እፈልጋለዉ 973 ካየሀዉ ደዉልልኝ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 жыл бұрын
በሰምና ወርቅ የተጠቀጠቀ ፅሁፍ ነው ። በዚህ ሰላሳ አመታት በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ውስጥ የሰምና ወርቅ (ስነ ፅሁፍ )ትምህርት ይሰጥ ነበር እንዴ ? ፍልስፍና እራሱ ከባድ ነው የተጠቀምክበት ቋንቋ ይበልጥ ከባድ ያደርገዋል ።
@asmamawdagnaw3575
@asmamawdagnaw3575 4 жыл бұрын
metafun yet yigegnalll
@lovelyethiopia6668
@lovelyethiopia6668 4 жыл бұрын
bro how R you long time see you ps contact me I am wuletaw K.
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
ደብረታቦር ይሆን
@lovelyethiopia6668
@lovelyethiopia6668 4 жыл бұрын
@@endalkachewbekatube4656 give me ur address
@mirafalemayehu7573
@mirafalemayehu7573 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ እኔ የምልህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ማንንም አትመን የጨለማው አሰራር ተከታዬች የትም አሉና ግባቸውም ኢችን አገርና ህዝብ ማፍረስ እነሱ እንደሚሉት ከበላዮ አካል ለኛ ደሞ ከፈጣሪያችን መነጠል ነውና በርታ ብርታቱና ጥቀቃው አይለይህ !
ለምን ይሆን የሔኖክን መፅሐፍ ለማንበብ የማይገፋፋን ? ስንል ሚስጥር ስላለው ነው
1:41:33
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
Girum Podcast - ስለታላቁ ሳይንቲስት ሪቻርድ ፌይማን ያልተሰሙ - ግሩም እና ኤልዳ Girum & Elda - #ግሩምፖድካስት
58:20
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ምድር የእግሬ መረገጫ ነት እንጅ የጫማየ መረገጫ አይደለችም
15:18
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
መንዱባን/መከረኞቹ ዣን ቫልዣ @Mesi21 @-alimehdiofficial @drrodastadeseandromeda9034
5:47
ትረካ እና የተመረጡ አጫጭር ወሬዎች
Рет қаралды 43
የምእራባዊያን ጉድ
21:02
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
ከ7000 በላይ ያሉ ቋንቋወች ከ "ቃ "
1:02:07
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
መደመጥ የሚገባው የህይወት ታሪክ
59:06
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
ዋናው ትልቁን የምርምሬን መግቢያ እዩት
56:36
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
ጆሮዬ አለቀሰ
37:32
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ዓለም ተጨነቀ
40:09
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.