ጎቲም ሲሞን አዲስ መፅሀፍ አዘጋጅ ያየሰዉ ሽመልስ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 68,423

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@meseret6947
@meseret6947 4 жыл бұрын
ያየሰዉ ምርጥ ጋዜጠኛ በሳል በተለይ ሌሎች ጋዜጠኞች ከሱ መማር አለባቸው ጠንካራና ለሆዱ የማይሰራ እድሜና ጤና እመኝልህአሎ
@user-mh9em3vk7y
@user-mh9em3vk7y 6 ай бұрын
ስለዚህ ሰው በደንብ አታውቀውም. የወያኔ አፈ ቀላጤ ነው. ለኢሃድግ እንዲህ አልኩ ብሎ የሚያወራው ከጌቶቹ ፍቃድ ወስዶ ነው የሚናገር. በሆዱ የተገዛ ሰው ነው
@Sk_Football-7
@Sk_Football-7 2 ай бұрын
አቤት ቀዳዳ​@@user-mh9em3vk7y
@mussie994
@mussie994 4 жыл бұрын
ያየ የኔ ምርጥ ሁሌ እንዳስገረምከኝና እንዳኮራሀኝ ነህ። ትተነትነዋለህ።
@majora895
@majora895 4 жыл бұрын
Yayesew is perfect and brilliant journalist we have in Ethiopia God bless you brother
@so2bk
@so2bk 4 жыл бұрын
Yes, I 💯 agree with you. Yeyesew Shimelis one of it kind. Best journalist by far in Ethiopia. However, because of others so called journalists ( but jealous & poisonous) such as ESAT journalists, & Abiy Ahmed's selfishness & intolerant behaviour, unfortunately Yayesew Shimelis will be imprisoned or get eliminated very, very soon.
@LeakeTeklehaimanot-fs5ol
@LeakeTeklehaimanot-fs5ol 4 жыл бұрын
Bravo Yayesew! no journalist in ethiopia is Confident enough like you!!
@solomonfishaye7255
@solomonfishaye7255 4 жыл бұрын
yayesew !!!! one of the few professionals and best journalist !!!
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
ያየሰዉ ጀግና ኣንተን እማ እዉነት ነህ በራስህ የመተማመን ኣቅምህ በጣም እኮራብሃለሁ። የህዝብህ ጠበቃ የሃገርህ ፈርቀዳጅ ጅግና ነህ..!እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@beletekifle2698
@beletekifle2698 4 жыл бұрын
አጎብዳጆችና ሆድ-አደሮች ሚድያውን በተቆጣጠሩበት ዘመን እውነትን ይዞ ለእውነት ብቻ የቆመ፣ ሁልጊዜ እውነትን ብቻ የሚናገር የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ብለው ያንስበታል ያየሰው ሽመልስ!! ያዬ በጣም እወድሀለሁ፣ አከብርሀለሁ።
@etgm5769
@etgm5769 4 жыл бұрын
belete kifle ከያየሰው በላይ ሆዳም በህወሓት ተቀላቢ አለ?
@kshgsnmzkg6072
@kshgsnmzkg6072 8 ай бұрын
​@@etgm5769አረ ተው ኣትሳሳት እውነትን መቀበል ኣቅቶህ ነው እውነት ውደድ
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 6 ай бұрын
እውነት ነው
@Sk_Football-7
@Sk_Football-7 2 ай бұрын
​@etgm5769 በቃ ብልፅግናን አለመደገፍ ...የህወሃት ተቀላቢ መሆን ማለት ነው?ደደብ
@Sk_Football-7
@Sk_Football-7 2 ай бұрын
​@etgm5769 በቃ ብልፅግናን አለመደገፍ ...የህወሃት ተቀላቢ መሆን ማለት ነው?ደደብ
@rahwahuluf9387
@rahwahuluf9387 4 жыл бұрын
ያየሰው ሺመልስ ለህልናው የምኖር ሙያዉን ኣክብሮ የ ጋዜጠኝነት ስነምግባር ኣሟልቶ የመሰለውን ኣቋም በድፍረት የሚያራምድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው.ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@mulatatadesse746
@mulatatadesse746 4 жыл бұрын
ያየ ሰው ያንተን ፕሮግራም ወይም አንተ የተናገርከው፣ የፃፍከው፣ ያዘጋጀኸው ነገር በሙሉ አሳድጀ ነው የምከታተለው; በዝህ ዘመን የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ነህ I can say the most investigator journalist of this time. I am also always wishing Ethiopia to have other 3/4 best journalists like you. Keep it my friend, believe me you are contributing most for your beloved country @the time of ........ ከሁሉም በላ ግን ጋዜጠኛ ዛሬ ነው ያልከው ንግግርህ በጣም ወድጀልሃለሁ ጎትም ሲሞን; አነበዋለሁ Thank you EBS ቅዳሜ ከሰአት for letting for Inviting Yaye sew in your program
@mrjohn5655
@mrjohn5655 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@bereqataryoutube8712
@bereqataryoutube8712 4 жыл бұрын
ያየ ሰው ይህን ብቃትህ እና ቆራጥነትክን በጊዛዊ ጥቅም እንዳትቀይረው ። በተረፈ ኣድናቅህ ነኝ
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
It’s amazing the depth analysis he is giving on the issues of east Africa
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
Well articulated young man who lives for Ethiopia and his profession not like other hodader journalists.
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
እንዴ! የት አባቴ ገብቼ ነው ይህን ጉምቱ ጋዜጠኛ ያላየሁት😢ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ keep It up ችሎታህ ይበል ያሰኛል ፖለቲክስ አይመቸኝም አንተ ግን ውስጤን ትናገራለህ !ጌታ ይጠብቅህ
@belaysimeon3237
@belaysimeon3237 4 жыл бұрын
Wow he is one of the the most brilliant journalist I have ever seen in his age
@ferefere1654
@ferefere1654 4 жыл бұрын
ጥሩ ጭቅላትና አስተሳስብና ብስለት አለህ በርታ እራስህም ጠብቅ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ
@raheld809
@raheld809 4 жыл бұрын
We love you a lot yayesew mirt ye Ethiopia lij ❤️😍
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 4 жыл бұрын
Yaye sew jegna. Betam denk yewhone jornalist man ende ante. Good Bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🌹🌹🌹🌹🌹
@መንከምትግራይ-ጀ7ቘ
@መንከምትግራይ-ጀ7ቘ 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
@maataddis5780
@maataddis5780 4 жыл бұрын
Nobody wants and live with woyane in Ethiopia .why
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 4 жыл бұрын
Brilliant Journalist !!!
@ideashare8887
@ideashare8887 4 жыл бұрын
Amazing Discussion , We need such professionals berta!!
@rayakobo9096
@rayakobo9096 4 жыл бұрын
ጀግና ጋዚጠና አፍረጠረጠው ጎበዝ
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 4 жыл бұрын
Yayesew mirt very Smart Gegna korat endane hakena Mizanawi neh betam new Yemadenkih👍
@janahjanah9619
@janahjanah9619 4 жыл бұрын
Amazing man
@abielyirgaakab9221
@abielyirgaakab9221 4 жыл бұрын
This man is Real journalist "Journalism is printing what someone else does not want printed: everything else is public relations."
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 4 жыл бұрын
ያየ ምርጥ ጋዜጠኛ ፣ምርጥ ፖለቲካ ተንታኝ።
@yrgalemgtr1355
@yrgalemgtr1355 4 жыл бұрын
ጅግና ጋዜጠኛ💪💪💪💪💪💪
@adrianoadry8754
@adrianoadry8754 4 жыл бұрын
#respect u yayesew ...im glad to c wise man...
@eleleta5821
@eleleta5821 4 жыл бұрын
ንግግርህ ደስ ይላል ያያሰው
@Nehemiah920
@Nehemiah920 6 ай бұрын
One of the most influential and intelligent journalist that I’ve ever seen in the history of Ethiopian politics
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ያየሰውዬ❤
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ እንዳተ ምርጥ ስው ኣላያሁም
@atakltimicheal7735
@atakltimicheal7735 4 жыл бұрын
ያየሰው ጥሩ በለ ሞያ ነህ ቅጥልበት ። ሌሎችም ኣስሬ ወያኔ ወያኔ ምናምን ስትሉ ምትውሉ ኣጎብዳጆት ከያየሰው እባካቹ ተማሩ።
@lovejoy1002
@lovejoy1002 4 жыл бұрын
Yayesew brilliant, intelligent, honest ... all Ethiopian should fight to free him!!!
@raheld809
@raheld809 4 жыл бұрын
Yene asteway meleke melkam
@bettybetty6542
@bettybetty6542 7 ай бұрын
ያየ ስው ❤ሽመልስ❤ ምርጥ ❤ጋዜጠኛ ሆዳሞች እና አሰመሳዮች የሆኑለሆዳቸው ያደሩት ጋዜጠኞችን እንገታቸውን ደሚያሰደፋ ነው❤ ይሄድንቅ ለውነት የቆመ ምሁር❤ ጋዜጠኛ 👍
@ibetmyaccountisolderthanur1552
@ibetmyaccountisolderthanur1552 4 жыл бұрын
Yayesew is intelligent journalist from Ethiopia.
@Sarahj962
@Sarahj962 24 күн бұрын
I have so much respect for Yayesew, a true professional and a leader
@messilio5357
@messilio5357 4 жыл бұрын
Bchagnaw yethiopia gazetegna respect.
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 4 жыл бұрын
Yayesew jegna Ethiopia👍🏼👍🏼😘😘
@meremomer7472
@meremomer7472 4 жыл бұрын
Good job!!!!
@AmbeluAderajewu
@AmbeluAderajewu 7 ай бұрын
እንደዚህ የሙያ ስነምግባር አክብሮ የሚሰራ ጋዜጠኛ በእኛ አገር ለመኖር ያስቸግራል ለማንኛዉም እድሜና ጤና ይስጥህ
@temesgensview807
@temesgensview807 8 ай бұрын
Who is here in 2024❤
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 Жыл бұрын
The most Elegant full of knowledge and self disciplined gentlemen of all journalists combined in Ethiopia "YAYESEW SHIMELIS"
@haqitisier8947
@haqitisier8947 4 жыл бұрын
ያየሰው እጅግ እጅግ ጎበዝ ኣገላለጽ ስለ ጠቕላላው መልስህ
@Gospel365
@Gospel365 4 жыл бұрын
Only Egyptians could be angry on this interview - Good explanation
@weyzendroagertefa1178
@weyzendroagertefa1178 4 жыл бұрын
ከአብይ ይጠብቅህ ገዳይ ነው
@JJ-xz2re
@JJ-xz2re 4 жыл бұрын
Intellectual intelligent professional journalist Ever Respect Yayesew shimels He risks his life as journalist right now The one and only
@Muma-of2jy
@Muma-of2jy 7 ай бұрын
የኔ ያየሰው ሽመልስ ጀግና
@እራዉዳወሎዬዋ
@እራዉዳወሎዬዋ 7 ай бұрын
አይ 😂 አሳቃችሁኝ ያያሰው ማለት ዋለልኝ ነው 60ዎቹ
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 6 ай бұрын
ቅዳሜ ከሰአትም ቀርበሀል?! የት ሄጄ ነበር! የኔ የምርጦች ምርጥ ያዬ 🙏
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 6 ай бұрын
Yayea ambesaw
@saratigray2995
@saratigray2995 4 жыл бұрын
ምርጥ ስው ስውድህ
@aderajwtadele6535
@aderajwtadele6535 4 жыл бұрын
intelligent men
@yareddebelee5049
@yareddebelee5049 4 жыл бұрын
YayehSew great and brilliant journalist 👍
@tsgehanafisshatedla5448
@tsgehanafisshatedla5448 4 жыл бұрын
The herotic Journalist yayesew
@TkdemAbera
@TkdemAbera 19 күн бұрын
ያየዋ ወኒጺመ ኢኒካነ ጸሱ ኣላህ
@mebrhitteklay6720
@mebrhitteklay6720 4 жыл бұрын
Yayeshew jegna
@ibetmyaccountisolderthanur1552
@ibetmyaccountisolderthanur1552 4 жыл бұрын
He talks based on the truth
@tranceworld4057
@tranceworld4057 4 жыл бұрын
አይ ያዬ ያራዳ ልጅ እኮ ነሽ!!
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 жыл бұрын
ጀግናው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ።
@yareddebelee5049
@yareddebelee5049 4 жыл бұрын
Where can we get the book?
@ibetmyaccountisolderthanur1552
@ibetmyaccountisolderthanur1552 4 жыл бұрын
yayesew where can we find your book?
@danielgebretsadik1918
@danielgebretsadik1918 4 жыл бұрын
Yaye Hero!
@shabishabi8036
@shabishabi8036 4 жыл бұрын
Yayesew mirt ewnetegna sew siwedh
@Fila2112
@Fila2112 4 жыл бұрын
nice journalist
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 11 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 4 жыл бұрын
በርታ ሺመልስ በርታ
@berihutadesse9549
@berihutadesse9549 4 жыл бұрын
I like this journalist, he is intelligent
@alemayotadele7390
@alemayotadele7390 4 жыл бұрын
this we want Ethiopia like yeysew
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
He is very true
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 4 жыл бұрын
Amazing
@gidash
@gidash 4 жыл бұрын
የመፅሃፉ ርዕስ ትርጉም ምንድን ነው ያልሽው ?
@estiphweldelassie4517
@estiphweldelassie4517 4 жыл бұрын
emwedew gazetegna
@negashfisseha9560
@negashfisseha9560 4 жыл бұрын
ጅግና ጋዜጠኛ
@Yorda-bw9zm
@Yorda-bw9zm 4 жыл бұрын
For the people taking sheets ( insults ) him if you have ideas sharing your own but l am sure you don’t have anything because the people they have knowledge they give not insult to other ideas 💡any way you like it or not he is doing great job 👏👏👏👏✍️✍️✍️keep going my brother.
@hailuassefa6646
@hailuassefa6646 4 жыл бұрын
All Ethiopian agree by Yeyesew 👏👏
@MesfinMekonnen-us3du
@MesfinMekonnen-us3du 4 ай бұрын
አንበሳዬ ኩሩ የእውነት ልጅ❤
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg Жыл бұрын
ያዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤
@birhanuredaie9565
@birhanuredaie9565 4 жыл бұрын
Yayesewu berta
@hira2125
@hira2125 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በርች አይዞሽ አብብሽሪ
@mohammedahmed9142
@mohammedahmed9142 4 жыл бұрын
Gobez Enwedahalen
@zereyakobtesema6543
@zereyakobtesema6543 4 жыл бұрын
Yaye betagm gerugm denk jornalist bereta mesehafhign gegn endat magegnt echilalewu wechi lalenewu sewochi endat newu mederesegn?
@daatube4619
@daatube4619 4 жыл бұрын
የሁሴን ሙባረክ ከሞት የተረፉበት የላዉንቸር ግርማይ አስመሮም ትልቅ አስተዋፅኦ ነበረዉ
@ftsumkebede6187
@ftsumkebede6187 4 жыл бұрын
Yaye 1gna 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👌🏻👌🏻
@SamiFan-or7jy
@SamiFan-or7jy 6 ай бұрын
yaye yileyal jigna neh ❤
@solomontadesse6065
@solomontadesse6065 4 жыл бұрын
As part of the Camp David agreement of 1987 , Egypt receives a military aid in the amount of $1.3 Billion every year.They use this money to cover the training of their personnel and to purchase US military equipment.Israel also receives foreign military aid of $3.8 Billion from US.
@zerabrukhagos4500
@zerabrukhagos4500 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ በተመጠነ ኣገገላለፅ ስለገለፅክልን በሚገርመው ኣንተ ነህ በድፍረት የገለፅከው ብቻ ግን ዋናዎቹ የምእራብዎቹ የዛዮኒስት ኮበሌ ወራሪዎች ሲሆኑ በበለጠ እንግሊዝ ኣና ወጣቷ የኣመሪካን መንግስት ናቸው እንደጠቀስከው በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በኤርትርያ ጀብሃ ሲባል ስሙ በኣረብኛ ሲሆን ቀጥሎም ሻዕብያ የሚለውም በኣረብኛ ሲሆን ዋናው በMI5 እና በCIA እየተጠናቀረ በተዛመድ በፔትሮ ከሚካል ወይም ነዳጅ ምኒራል የተሳሰረ በዛሬው ሳይሆን በጃንሆይ ሃጸይ ሃይለስላሴ ጊዜ ኢራቅ ሶርያ እና ሳዑዲን በማጠቃለል ብዙ የሰሜኑ የክርስቲያኑ ኣማኝ ወጣት በመመልመል ዓማ እያስባሉ በፀረ ኢትዮጵያ ከግብፅም ጋር ሲፈገፍጉን ስያባሉን የነበሩት እነ ኣመሪካ ሲሆኑ ቢቆጠር ከግርማሜ እና ወንድሙ መንግስቱ ቀጥለው ዘደርግ ግሩፕ የተመለመሉት በኣመሪካን ሲሆን ኢህኣፓም በሻእብያ ኣንቀልባ እንዲመለመል ወያኔም እንደዚሁ በበለጠ ወያነ በትግራይ በዋናዋ ከጥንት የተዋህዶ ደብር በሆነቺው ከኣበቃቀሏ በግንጠላ የተጠመቀች በኣንቀፅ 39 የተጠናቀረ እንመልከት ቀጥለውም የኢዲዩ የኦሮሞ ኣቦ ኦነግ የመለመሉት ምእራቦች ሲሆኑ በኢጓደንም የሱማሌ ወረራ ዝያድ ባረን በማስታጠቅ የተቆፈረው የተጠናቀረው በኣመሪካ እና በእንግሊዝ ሲሆን ግብፅ በእነርሱ መዳፍ የወደቀች ናት የምትተነፍሰው በዛዮኒስቶች ቱቦ ስትሆን የሚረዷት ኣዎን 3 ሚሊዮን ነው ብቻ ከሱማሌ ጀምሮ እስከ ሱዳን ኣፈራርሰው የእነርሱ ምድር ለማድረግ እየጣሩ ሲሆን በተለየ በዘመነኛው የኢቫን ጀሊካን ቅጥረኛ የጴንጤ ቆስጢል ምልምሎች ይኸው በወያነ ኢህኣደጋዊ ለ28 ዓመታት ፓርላማውን በመቆጣጠር የተዋህዶ ክርስትያንን እየጨፈጨፉ የእስላሙ ወንድም ኢትዮጵያዊውም እያነካኩ የሚያጨፋጭፉት እነዚሁ ናቸው ልበልህ
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 4 жыл бұрын
ብኣጭር ደቂቃ ውስጥ ብጥሩ ኣፍረጥረጠው የኔ ውድ ውንድሜ ኢትዮጵያዊው
@Abrehamyohanes
@Abrehamyohanes 2 ай бұрын
yaye sew 👂🙌
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 жыл бұрын
ያየሰው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ ግን የህውሀት ስተት አይታይህም
@cherusissay6240
@cherusissay6240 4 жыл бұрын
EBS studio endi Amrobet ayakim!
@joehatu7130
@joehatu7130 4 жыл бұрын
Yayesew Jegna sew 👍🏼👍🏼
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 6 ай бұрын
ታላቁ ያየሰው ሽመልስ ❤
@meargbrihanu8139
@meargbrihanu8139 4 жыл бұрын
11:27 that's Meles zenawi,s speech you should have quote it , beterefe its goog yaye
@kibreablegesse1430
@kibreablegesse1430 7 ай бұрын
ወጣች ካንተ ቡዙ መማር ይችላለሉ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 8 ай бұрын
እውነት ሓርነት ያወጣል እውነተኛ ስትሆን እንደዚህ ኮንፊደንስ ይኖርሃል እውነተኛ ጀግኖች ኢትዬጵያዊ ኢትዬ ፎረሞች
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
አባይ ፅሀየ በመተማ በኩል አስፈርሞ መሪስለሰጣት ለሱዳን በመለስ ዜናዊ የህታ የተከፈለ የመሪት ስጦታ
@eyobabay
@eyobabay 4 жыл бұрын
አንተ አጋሰስ ለምን ያለቦታህ ፋንድያ ትደፋለህ?
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 4 жыл бұрын
@@eyobabay እወነት እልሻለሁ አባይ ፅሀየ ወይም ወያኔወቺ ለወዳጂነት ብለዉ ከወደመተማ መሬት ሰጥተዋል በግልፅ በሚዲያ እኔ አይደለሁም ሲባባሉ አልሰማቺሁም ብአዴኖቺ እዉነትን አትጥሉ መረጃ አይናቅም ባይጠቅምም
@ኣባቴውስጤነውእናቴውስጤና
@ኣባቴውስጤነውእናቴውስጤና 4 жыл бұрын
Yayesew swedk andegnaye neh
@aderajwtadele6535
@aderajwtadele6535 4 жыл бұрын
yayesewu.shemeles.Good.man
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 жыл бұрын
ለ 200,000 ኢትዮጵያውያን ሞት ተመኝቶ ጉርጓድ እንዲቆፈር ጤና ጥብቃ አዟል ብሎ የዘገበ እንስሳ ነው መታሰር ሳያንሰው ነው።
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 4 жыл бұрын
Yayesew rashin tebik yeante aynet sew matt anfelihim
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,9 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 66 МЛН
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ  November 19, 2024
43:49
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 3,1 М.
День рождения скорпионов 😁
0:15
Калабаевы
Рет қаралды 1,7 МЛН
Кошкар дугис 🤣
0:39
ОХОТА И РЫБАЛКА В КАРАКАЛПАКСТАНЕ
Рет қаралды 3,3 МЛН
Когда ты на диете 😁😁😁
0:11
Башкирская Домохозяйка
Рет қаралды 1,1 МЛН
Как удивить мужа 😮
0:20
WORLD TOP
Рет қаралды 3,6 МЛН
Когда ты на диете 😁😁😁
0:11
Башкирская Домохозяйка
Рет қаралды 1,1 МЛН
ПЕРЕХОД С ДОЯРОЧКОЙ 😱
0:42
Pospik
Рет қаралды 4,9 МЛН