ጉልበተኛው ህግ የፀደቀበት ሚስጥር | ዶ/ር ደሳለኝ ፈቶ ታዬን ማሰር ዘረኝነት ነው | ለመንግስት ተጨማሪ ጉልበት መስጠት ስህተት ነው

  Рет қаралды 28,963

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 244
@fantahunifa5670
@fantahunifa5670 3 ай бұрын
ስዬ እንኳን ደስ አለህ ነፃነትን ፈጣሪ ሰጠህ እሱ በቸርነቱ ያሳድግልህ።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 3 ай бұрын
አንድ የአማራ ተወካይ በጥያቄ ስላፋጠጣችሁ ማለቃቀስ የዝንጀሮ ፓርላማ አጨብጭባችሁ ውጡ
@daadhigd893
@daadhigd893 3 ай бұрын
ስዩሜ የሀገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር። እውነተኛ ሰው ነህ!!! የአርሲ ልጅ የለውም አባይ!!! እውነትህን ነው። አንዳንዴ ዶ/ር አብይ ሆን ብሎ በቸልተኝነት ይሁን ወይንም ሳያውቅ በየዋህነት ... እባብን በጉያው አቅፎ የሚያደርገው አጉል ጨዋታ እኛን ወዳጆቹን ያበሳጫል። ተስፋም ያስቆርጣል። እንዴት ደመቀ መኮንንን የመሰለ የግርማ የሺጥላን ገዳይ ሴረኛ ዘንዶ አሁንም ዶር አብይ ታቅፎ ይታያል??? እንዴት ደሳለኝ ጫኔን የመሰለ ጽንፈኛ ጀውሳ በፓርላማ አስቀምጦ ቆሻሻ አፉን ያስከፍትብናል??? ይሄ ክሆን ታዬ ደንደዓ ለምን ይታሰራል??? ትክክለኛ ጥያቄ ነው ያነሳኅው! ይሄ የሁላችንም ጥያቄ ነው። እውነተኛ ልጅ ይወለድልህ! ተባረክ የሀገር ልጅ!
@babbiya9
@babbiya9 3 ай бұрын
ስዩም ጀዝባው ትንታኔህ ይመቸኛል ግን አንዳንዴ ትዘባርቃለህ ከታዬ ደንደአ ምን ያገናኘሃል ?ንግግሩ ምን ያህል ጉዳት እያመጣ እያል እንዴት ማገናዘብ አቃተህ ሸኔ እኮ የተዳከመው እሱ ሲታሰር ነው።አብቹን በሚገባ እንደተረዳህ አውቃለሁ ታድያ ዘንዶውን ይዞ ሽርሽር ይሄዳል ስትል ጀዝባነትህን ይገልፀዋል ሽርሽር እንዳልሄደ እራስህን ስታወራ መረዳት አይከብድም እባክህ እያሰብክ ተናገር አትጀዝብ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አናቱ የለቀቀዉ ዶጨሌም አርፎ ካልተቀመጠ እዛዉ እሰርቤት ይወረወራል ቀልድ የለም ኢሄ ውሻ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ታየ ጻፈ ተብሎ ሳይሆን አገር አፍራሽ ተከፋይ ባንዳ ስለሆነ የሸኔ ስራ አስፈጻሚ ስለሆነ ተንኮሉ ተነቅቶበት ነዉ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 3 ай бұрын
ሰላም ሲዬ እና ሮቤል ኢሚግሬሽን ማለት የአገሪቱ የማፊያ ምሽግ ነው፤ከክፋታቸው በላይ የአካባቢያቸው ግማት የባሰ ነው። አሁን ይሄን ነገር ነካክታቹ መተው ሳይሆን ለለውጠ ም መትጋት አለባቹ። ጠ/ሚንስትሩ አንድ ቀን በድንገት መስሪያቤቱን ሊጎበኙ እና የህዝብን እሮሮ ሊፈቱ ይገባል።
@nunishgetachew559
@nunishgetachew559 3 ай бұрын
አረ መሳቂያ አንተን ብሎ ተንታኝ ሰው ጥራ ቢሉት እርሱ መጣ መስሪያ ስለ ሰው አታውራ እድሜ የለውም አንተስ ሆዳም
@fab200
@fab200 3 ай бұрын
Basmaam denqoro
@netsanetalemu4816
@netsanetalemu4816 3 ай бұрын
ስዬ! ግን እኮ አቶ ታዬ ከታሠረ በኃላ ነው ሽኔ ብትንትኑ እየወጣ ያለው። ባጋጣሚ ሆኖ እንደሆነ አላውቅም።
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 3 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ምላሱ ብቻ ቀረ ሰው ብላቹ ስዩምን የምትጠይቁ ጋዜጠኞች ናችው ወይስ ስራ ፈቶች::
@MOHAMMED-h3j4u
@MOHAMMED-h3j4u 3 ай бұрын
ሥዩም በህገወጥየመሄዱ ዋናኛው ምክንያት የኢትዮጲያ መንግስትችግርነው ምክንያቱም ከሳውዲተይዘው ሲመለሱ አሻራይይዛቸዋል መንግስት አሻራውን ቢያስነሳው ማንም በህገወጥ የሚሄድአይኖርምነበር😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@abdurehmantilahun
@abdurehmantilahun 3 ай бұрын
የኢሚግሬሽ ሰራተኞችን መላ የሚል ጠፋ?
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
የነ መአዛ አጭበርባሪዎቹ የእርዳታ የፍንዳታ ድርጅትን መንግስት ማስቆም አለበት
@TeebeWoldemariam
@TeebeWoldemariam 3 ай бұрын
ሰዩም ለራስህ ትልቁ ሰይጣን ።ሰይጣን አሳሳተኝ ትላለህ ።
@berhanuteklu5564
@berhanuteklu5564 3 ай бұрын
ስዬ ዛሬ የልቤን ነው ያወራኸው በተለይ በሕወሓት አንፃር የሚያደርገው መልመጥመጥ ገና ዋጋ ያስከፍለናል።
@TeebeWoldemariam
@TeebeWoldemariam 3 ай бұрын
ስዩም ለፍላፊ
@ashenafimesfn3949youtub
@ashenafimesfn3949youtub 3 ай бұрын
ታዬ ከመንገድ አፈንግጦ ወጣ ኮ ጠ/ሚ ኒስትሩ ደም ደም እያለ በየ ሚዲያው አቢቹን አብካካ እንደኔ ይልቃልን ጨምሮ ቢታሠር ደስ ይለኛል
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 ай бұрын
ስዩም እናት አንተን ወለደች ስለ ኢሚግሬሽን ትክክል ነው ያልከው ቪዛን ብቻ በዋናው አድርጎ ፓስፓርትን እንደ ጋብቻ ወረቀት በየቀበሌው ቢደረግ ሌባና ጉቦኛን ያጠፋል እና በዚህ ጉዳይ ጥግ ድረስ ሂድ በጣም አብይ ያቃተው ይሄንን መቤት ማፍረስ ነው።ስለዚህ እባክህ በርታበት እናመሰግናለን በርታልን ሁለት አይደለም ሺ ውለድ ምክንያቱም ጀግና ስለሆንክ የጀግና ልጅ ጀግና ይሆናል
@dawitboru9027
@dawitboru9027 3 ай бұрын
ስየ የፕሮፌሰር ኤፍሬምን ፈጣጣነት እንዴት አየሕው ሲሳያችን አናዞአቸዋል
@ZND-SO2
@ZND-SO2 2 ай бұрын
ስዮሜ ዘረኝነት ሳይሆን ጎጠኛነት ነው። ለመሆኑ የትኛው ባለስልጣን ነው መንግሥት የሰጠውን መሳሪያ ክላሽ ብቻ ያለው? መትረየስ ቤታቸው ያስቀመጡ ሞልተዋል።
@abdurehmantilahun
@abdurehmantilahun 3 ай бұрын
የአጭበርባሪ እጅ ካልተቆረጠ ለማስቆም ይከብዳል
@eritreamassaw3059
@eritreamassaw3059 2 ай бұрын
ምን ይመስላል ፌቱ የተቀጠረ የበሶ ከረጢት የመሰለ ፌት ይዞከያፍርም በቁንዱፍቱ የተጨማደደ ፋትሕን በካውያ አሰቶኩሰው😢😅
@MOHAMMED-h3j4u
@MOHAMMED-h3j4u 3 ай бұрын
ሥማ ሥዩም ለምን ይመሥለሀል ወደሳውዲ ተመልሠው የሚሄዱት 1 ፓስፖርትለማውጣት አንድ አመትይጠብቃል 2 ምቹየሆነ ሥራ ፈጠራስሌለ 3 ደግሞ የአየርቶኬቱን የሚችለው የሳውዲመንግስትኮነው 😂 ግን ኮሜትየምታነብ አይመሥለኝም
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 3 ай бұрын
መንግስት እየከፈለ ዩቲዩበሮችን የሚያሠራ ከሆነ አንተም ተከፋይ ነህ ብዬ እንዳምን ያደርገኛል። ግን አይመስለኝም። እንኳን ሰው ሰይጣንም መዋሸት የማይችለውን ነገር አይዋሽም ውሸታምነታቸው እንዳይታወቅባቸው
@Yl9mb
@Yl9mb 3 ай бұрын
ስዩም አለምፀሃይ ቤተሰቧ የእርባምንጭ ቢሆንም እሷ አዲስ አበባ ተወልዳ ሽሮሜዳ ያደገች ናት
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 3 ай бұрын
የኢትዮጵያን ሕልዉና የሚገዳደር ሁኔታ ባለበት አማራ ኦሮሞ ትግሬ መባባል መቼ ይሆን የሚቆመዉ ባዕዳን በቁርጠኝነት በእጅ አዙር ኢትዮጵያን ወይ ለመግዛት ወይ ሌሎችን ታሪክ ያላቸዉን አገራት እንደበተኑ ለመበተን ሲጥሩ መንግሥት ቀዳዳዉን ሁሉ ለመድፈን ሕጋዊ መብትም ግዴታም አለበት ባዕዳን ምን ጊዜም የሚጠቀሙት በድኩማን ነዉ አማራ ክልል ግለኝነት በተጠናወታቸዉ የትግራይና የኦሮሞ ጀብደኞች ሲወረር ማአዛ የተባለችዉ የሞራል፣ የስብዕና፣ የዕውቀት ደሃና ለሆዷ ያደረች የደም ነጋዴ ወሎ ሂዶ ያላዝን ከነበረ ግበዜ ሲሳይ ከተባለ ወንዲላ ጋር ምን ትል እንደነበረ ልብ ያለዉ ልብ ይለዋል በዕርዳታ የሚኖር ሕዝብ ምን ጊዜም አያልፍለትም ፕረዘዳንት ኢስያስ አፈወርቂ ብዙ ዕንከን አለዉ ብዬ በሚያደርገዉ ባልስማማም ያ ደግሞ የኤርትራዊያን ጉዳይ ብዬ ለነሱ ልተዉና የሚድነቅ ስራ የሰራዉ ይህ ገብቶት ነው ግብረ ሰናይ የሚባል ድርጅት ከ ምደረ ኤርትራ ጥርጎ ያጥፋዉ የሚረዳዉ ሕዝብ መንገጃ ነዉ ባዕዱም ሆነ ያገሬዉ የነሱ ተቀጣሪ ለራሱ ስራ መፍጠሪያ ነዉ ከተመደበዉ ገንዘብ ለተረጂ የሚደርሰዉ አስር ፐርሰንት አይሆንም የህን ለመረዳት አሜሪካ ሚንሶታ ስቴት የሱማሌ ብልጣብልጦች የዘረፉትንና የሰሞኑ የሚዲያ ታርክ በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላላል ይህ እንግዲህ የሆነዉ ሕግና ጥብቅ የቁጥ ጥር ባሕል አለበት በተባለበት ምድር ነዉ ባዕዱ በሁለት ነገር ያተርፋል ለዜጋዉ የስራ ዕድል የፈጥራል አገር ለማበጣበጪያ ኔትወርክ ይዘረጋል የአገረኛዉ ሚና ለፍርፋሪ ብሎ አገሩን ሽጦ በበንዳነት ማገልገል ነዉ ባዕዳን አንድን አገር ሕግን በተከተለ መልኩ ለማበጣበጥ የሚጠቀሙበትን ዘዴ ጥሩ አድርጎ ያቀናጀዉ ሟቹ አንድሮፖቭ የተባለዉ በቀደምቲቱ ሶቭየት ሕብረት የኬጂቢ ኃላፊ የነበረው በስለላ የመጠቀ ዕውቀት የነበረዉ ሰዉ ነዉ ዘዴዉም አንድሮፖቭ ፕሮቶኮል ይባላል አንድሮፖቭ ሀንጋሪን በ አንድ ቀን ዉስጥ ያንበረከከ ጀግና ኬጂቢ ነዉ ስዩም በትክክል ተረድቶታል የሐይማኖት ዕኩልነት፣ ለዲሞክራሲ ግንባታ፤ ረሃብተኞችን ለመመገብ፤ ለሰዎች መብት መከበር፤ በሰዉም ሆነ በተፈጥሮ አደጋ የተፈናቀለን ሕብረተሰብ ለመዶገም ብሎ ባዕድ ስዉር አጀንዳ ይዞ ይቀርባል ፕሮቶኮሉ ይህን ተንተርሶ አገር ማተራመሻ ታክቲክን ያዝለ ነዉ በ፪፩ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ስብዕናዬ ኢትዮጵያዊነት ብቻና ብቻ ነዉ ብሎ መቀበል ማንን ያጎዳል አማርኛ፤ ትግርኛ ፤አፋን ኦሮሞ ከቇንቇነት ዘለዉ የዘር መገለጫ ባይሆኑ ምን አለ ትልቅ አገር ትልቅ ሕዝብ ተይዞ ባልበራላቸዉ መንደረተኞችና ከርሳቸዉን ለመሙላት ብለዉ የ አገርን ሕልዉና ለባዕዳን ሽጠዉ ሽርጉድ በሚሉ ሆድ አደሮች ተወናብዶ ለማንስ መንደፋደፍ አገርንና ሕዝብን ከምግደል ዉጪ የሚፈይደዉ የለም
@LijalemSeyoum
@LijalemSeyoum 3 ай бұрын
ያንተን መታሰር ስህተት ከሆነ የአንዳርጋቸው ፅጌ መታሰር እንዴት ትክክል ሊሆን ይችላል የሥራ ባልደረባ ሮቤል ለእስክድር ነጋ ምህረት ሲያደርግለት አንተ ደግሞ ሥጋውን ብላው
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 3 ай бұрын
ነውረኛ አንተ የየትኛው ሀብታም ልጅ ነህ:: ሁለተኛ ሁል ጊዜ አንድን ችግር ያለ ተጨባጭ ማስረጃ ወደ ምትጠላው ሰው ትወረውራለህ፡፡ የ 17 ተማሪዎች ዕገታ ጉዳይ ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው፡፡ ጊዜ መልስ ይሰጥበታል፡፡
@Solaries1
@Solaries1 3 ай бұрын
ስዬ በኤርትራ ኔትዎርክ እኔ አልስቅም የኛም ጉድ ብዙ ነው እኔ ምኖረው ደቡብ ም/ኢትዮጵያ አማን ከተማ ነው በጣም ያሳዝናል ይሄን የ 54ደቂቃ ቪዲዮ ለማየት 3 ሰዓት ፈጅቶብኛል እውነት ነው ምልህ ኢትዮ ቴሌኮም ያሳፍራል ለአንዱ 5g ለሌላው በትክክል ሚሰራ የ3g እንኳን የለውም ሳፋሪ ኮምን በጉጉት ምንጠብቀው እኛ ነበርን። ቴሌብቻ መብራት በው ከ10_12 ቀን በወር ይጠፋብናል ኢ ፍታዊ የሀብት ክፍፍል በዝቶዓል ቋሚ ተከታታይህ ነኝ በፈጣሪ ስም የምልህ ሁሉ እውነት ነው ከፈለክ የኔትዎርኩን ጉድ ግን ከፈለክ ስክሪን ካፕቸር አድርጌ ልልክልህ እችላለው ። ከተማችን በክላስተር ከክልሉ ከተሞች አንዷ ነች😮😮😮😮
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 3 ай бұрын
እምግሬሽን ጋ ከመኼድ አዞ ፊት መቆም ይሻላል ። ስዬ። እውነት ነው።በጥዋት የሰልፍ ወረፋ ለመያዝ መክፈል አለብህ። ቢያንስ ሙሉ የኢምግሬሽን ሰርቪስ የሚስጥ ቢሮ በየክፍለ ከተማ መቋቋም አለበት ችግሩን ለማቃለል
@amnontegegne6282
@amnontegegne6282 3 ай бұрын
ተው ስዮም ንግግርክን አስተካክል ሊጎዱህ እሚፈልጉ አሉ ያውም ማምለጥ ማትችልበት ምታወራበት የማን ነው ዩትዪብ የማነው ታውቀዋለህ ወንድሜ ንግግርክን አስተካክል መንግስት ይጨነቅበት አንተ ምስኪን ሰው አይዞህ እያሉ ያስለፈልፉሀል አንድ ጥብቅ መልክት ልገርህ ስለሰው ሀገር ስለላ ድርጆት አታውራ እኔ እምነግርክ ምሰጋበትን ነው
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 3 ай бұрын
ራሺድም ይሁን ሮቤልም ይሁን ማንም አብይ ሀገር መቀየር የሚችል ራእይ እንዳለው ያውቃሉ።ነገር ግን ብሔርንና ሐይማኖትን ከስልጣን ጋር እያያያዙት ነው።
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 3 ай бұрын
ቢፈታ ባይፈታ አማራ ራሱን ያሰከብራል ህግ መንግሥት ያሰቀይራል ተግባራዊ ያደርጋል ።እኔ አዲስ አበባ ቁጭ ብዬ ለፉኖ እየደገፍኩ ነው ።አንተን ብፈልግ እንደፈለግሁ አደርጋለሁ
@tilayekebede
@tilayekebede 3 ай бұрын
ስዩም ምን አናደህ ስለተፈታ ነው ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ታስሮ እንዲበሰብስ ነው ፍላጉትህ መሰለኝ አታብዛው እሽ መብቱ መሠለኝ ማውራት
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 3 ай бұрын
መከላክያ በሁለት ሳምንት ግረፍልኝ ፋኖን ብለክ መንግስትን ቅርቃር ውስጥ ከተትከው አሁንም አብቹዬ ምናምን ከምትል ወደሰላም ግባ በለው ደሞ ትወልዳለክ የስንቱን ቤተሰብ እየበተንክ
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 3 ай бұрын
ስዩም ሰሞኑን መቀዣበር ጀምረሃል! ታዬን አግባው
@yotoradvert7957
@yotoradvert7957 3 ай бұрын
Abraham taye metaser alnebrebetem
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 3 ай бұрын
ስዩም ተሾመ እንዴት ዓይነት ጭንቅላት ያለው ሰው ከዩኒቨርሲቲ አስተማሪነት መውጣት ያልነበረበት ሰው እሱን ከማይመጥነው ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ከሰውነት ተራ ወጣ መልኩ ሁሉ ጠፋ እባክህ አሁንም መንገድ ካለ ቀስ ብለህ ውጣ::
@ray-be-seen7495
@ray-be-seen7495 3 ай бұрын
ስዩሜ:ስልክ:ቁጥርህን:እባክህን:እፈልገዋለሁ:አሳውቀኝ::
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 3 ай бұрын
ኦቦ ስዩም ተሾመ እናንተን የተቃወመን በሙሉ አስራችሁ ትዘልቁታላችሁ ? በርቱ አንድ ቀን እስር ቤቶች የነፃነት መነሻ ይሆናሉ ።
@birhanub7108
@birhanub7108 3 ай бұрын
ፋኖ ሮቤል አ፡አ አሪፍ ሆኗል ብቻ ቀለል አድርገህ አትመስክር እንጂ በፊት ከነበረው 10 ሺ % ድንቅ ውብ ተለውጧል ብለህ መስክር ስዩሜ ስለ ረሺድ አለመቀበል ስትናገር የአገርህ ዜጋ አጠገብህ ያለው ፋኖ ሮቤልስ ምን ሊባል ነው የራሱን አገር ለውጥ እያነቀው የሚናገረው ???
@wedislas1
@wedislas1 3 ай бұрын
የዛሬ ይለያል ኣይንህ እስኪጠፋ ጥምብስ ብለሃል ለሽንትም ኣትነሳም እንዴ
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 3 ай бұрын
Seyume. Well presented!!! Immigration should transform itself.
@Fikru1948
@Fikru1948 3 ай бұрын
Ante - Assama 🐖Woyane Mexalh❗️ ARIHN - YaBelalegnal‼️
@davidyohanes4762
@davidyohanes4762 3 ай бұрын
ሰዩም አንተ ሰው ከውሻ በታች ተልከስካሽ መሆን እንደሚችል አሳይተህኛል።
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ነፃነት እንኳን ወደ እዚህ ምድር በእግዚአብሔር እርዳታ እንኳን መጣች ለሁሉም በቀን ብቻ ሳይሆን በማታም እንደማትተኛ አስመስክረሀል
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 19 күн бұрын
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️✔️
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ጃል ታየ የሸኔ ስምሪት ሰጪ ደም ጠጪ
@Tilahun-nx2pg
@Tilahun-nx2pg 3 ай бұрын
አቤት መዋርድ እንድዝህ መቅብዝብዝ ተው አንተ ሰው እረፍ ሞት አታብዛ. ምን አይነት ጋጥ ወጥ ሰው ነህ.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ብሊንከንና መአዛ 666 ናቸዉ
@berhanudema7487
@berhanudema7487 3 ай бұрын
SEYUME, you were very good with your problem-solving opinions, until your ridiculous opinion of making Ethiopia a member of the Arab League. You did not care about the severe repercussions that would come with it. You know better, Mr.
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 3 ай бұрын
ይህ አዋጅ የሚያስጨንቃቸው ሌቦችን ነው
@tegaredbiteweshetie7597
@tegaredbiteweshetie7597 3 ай бұрын
ዳዳቀ
@millites1495
@millites1495 3 ай бұрын
ቡቡጠ ድሪያ😂😂😂 ሀሪፍ ስም ነው:: ቡባጠ ድሬያ በሚለው ይስተካከልልን:: ይመችህ ስዬ
@woldefantu75
@woldefantu75 3 ай бұрын
ስዩም ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መታሰሩ ተወርቶ ነበር፣መፈታቱን ወዲያው ተነግሯል አልነበርክም እንዴ?
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ቢሌከን ይዘጋ አደለም ቻናሉ ወያኔ ቀጣሬ የምራቡ አለም አሜሪካ ይውደም
@tmoges1595
@tmoges1595 3 ай бұрын
ሴት ልጅ ወለድክ ጥሩ ነው :: ከዳሚህ ትሆናለች ::
@zekariasbein7970
@zekariasbein7970 3 ай бұрын
ኣንድ ጌዜ ኣህያ ሁሉ ግዜኣህያ ኣንተ የኣመሪካ ብችላ ።
@JoJo-uo9ep
@JoJo-uo9ep 3 ай бұрын
Yesntun lijoch aschresek antem lijochan bseilam asadegaliew blik endataseb blijochik tekitalik
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 3 ай бұрын
Terumbawe yiker yibelhe becha hulunem eynkeske mechershawen yasyegne
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 3 ай бұрын
ስያሜ ከሰፋ ይታያሉ ለመስረቅ አይመችም
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 ай бұрын
Teshalaleche salwerke ke abchu tedafawe mebereeeere
@meharibelay8689
@meharibelay8689 3 ай бұрын
"እቺ channel ዛሬ ተዘጋች "😂😂😂😂😂😂
@0000-t9t
@0000-t9t 3 ай бұрын
Seyume today you are complaining too much😢😢😢😢😢😢
@ZebBur-jv5wi
@ZebBur-jv5wi 3 ай бұрын
አረ ስልክ ለአክሉን እንሳተፋለን ከመቀለ ነኝ
@Isoloqmm2
@Isoloqmm2 3 ай бұрын
Mulu parlamawen ke enkelefu yemeyanekawen desalegn chanen yemetechet moralum akemum yelehem teacher seyoum
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 3 ай бұрын
ዶር ደሳለኝ የሚባል ድንክ ውሻ መጮሁን ጀምሮአል።
@Isoloqmm2
@Isoloqmm2 3 ай бұрын
Are seyoum teshome yantes kefa men ayenet mashkabet new abichuye yemetelew ante wend neh ahun
@teddyfiker679
@teddyfiker679 3 ай бұрын
robel andm ken sele amara enji sele oromo politicians sikeraker weym tebeka komo siteyk semche alawkem
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
መአዛ ንቅል ነች
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ ረሽድ አብዲ መቸም አይድንም
@HHK1977
@HHK1977 3 ай бұрын
Kedada
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 ай бұрын
Yelma merdasa berare samayu fetari m yegha new atfera yesw amlakochun atfa esu ke egha ga new wermet betn fetari amlake new belahe kulfu esu ga new yedafachewale
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 3 ай бұрын
ምንድን ነው የምትለው አንተ ጨርቦሌኮ በህዝብ ተመርጦ ነው።
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 ай бұрын
Ye panta amlake yemuslme amlake ganeale ena lusiw yedafalu elelele beluuuuu
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 3 ай бұрын
Emgerashen be ye werdaw e estandaredun te beko aykeftem men mengeste yehsmen yemyasbe ale zendo gerde telalami tuuuuui
@meharibelay8689
@meharibelay8689 3 ай бұрын
ይዘጋ ስዩማ ሌላ ትከፍታለህ
@TedyTeklu
@TedyTeklu 3 ай бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@user-ci9hq2gs6p
@user-ci9hq2gs6p 3 ай бұрын
Zendo zendo zendo hahahahahhaha hahahahahhaha seyume indazagauu channel kan
@etabuli6343
@etabuli6343 3 ай бұрын
ወይኔ "ዶጭሌ " የማትለው የለህ፣ ሃሃሃሃ
@peter-f7z
@peter-f7z 3 ай бұрын
Rashid Abid : Now on good track support him
@0000-t9t
@0000-t9t 3 ай бұрын
I disagree with you about Taye denda and demeke 😢😢😢
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب 3 ай бұрын
,ለምን..ጠየቀ..ነው..አልገባኚም
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ተከፍሎት ከሆነ ወይም ባይከፈለውም እረሽ ለስለላ ይመጣ
@helenh6930
@helenh6930 3 ай бұрын
ስዩሜ ዋዉ እንኮን ደስ አለህ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 3 ай бұрын
አስረሽ ሚቺዉ ትንተና
@viva8589
@viva8589 3 ай бұрын
የደሀ ልጅ አይባልም ቆጠብ
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 ай бұрын
ለሀጫም አሮጌ ጫማ አፍ 🤮🤮🤮
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 3 ай бұрын
Immigration Bureau should be dismantled totally from its miserable state and reconstructed
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ዶጭሌ ምነካው
@09op
@09op 3 ай бұрын
እርፍ በምርቃና አቃጣሪ
@AmirMohammed-k5j
@AmirMohammed-k5j 3 ай бұрын
ቡበጠ ድርያ 😅😅😅 ያሬድ ጠበቡ
@safuwassie-yc4kz
@safuwassie-yc4kz 3 ай бұрын
ጫቱ አጣመመህ ማነው ሰሙ
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 3 ай бұрын
ስዩሜ አንተ ከዶጭሌ የግል ችግር ነው ያለብህ። ምነው ታዬ ታዬ አልክሣ። አሁንስ ጥሬ አረህን አራህ።
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 3 ай бұрын
ትመቸኛለህ ስዩሜ ❤
@kidudest7893
@kidudest7893 3 ай бұрын
Seyume you are the liar person ever seen....
@Jusef-dw3ht
@Jusef-dw3ht 3 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ምግሬሽን 1amt 2amt ለአንድ ፖስፖርት ለማውጣት ይፈጃል ታዲያ ሰው እንዴት በባህር አይመጣ😢😢😢
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 3 ай бұрын
በአደጉ ሐገራት ያሉት ባንኮች አንድ ደንበኛ ወደ አካውንቱ ላይ ከወትሮው የተለየ የብር መጠን ከገባ ባንኮች ይሄንን የገንዘብ ዝውውር ለመንግስት የማሳውቅ ግዴታ አለባቸው።
@kelifabedir2727
@kelifabedir2727 3 ай бұрын
አቦ ማኛ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ትላንት ሲሳይ አጌ ላይ ሰምቸው ስለ ረሸድ አብዲ ሳኩኝ
@jirunega
@jirunega 3 ай бұрын
ስዬ
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Tigray Media Network ጉባኤ ጉጅለ ጌታቸው ረዳ Sep 30, 2024
58:32
አልፎ መሄድ ||ነብይ ሄኖክ ተሾመ ||Protestant Sibekt 2024
44:48
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 4,7 М.
የተፈቀዱ አመጾች! Legal Rebel.
52:40
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 2,9 М.