KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 2
53:33
ሚስጥሩ ሲመረመር❗️ከግንኙነቱ ጀርባ⁉️ የወርቁ ነገር ሲፈተሽ❗️
54:16
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
01:00
Миллионер | 2 - серия
16:04
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
ጉድ ፈላ‼️ ዐብይ ዋሸ?! ወይስ ነጮቹ?!
Рет қаралды 22,482
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 145 М.
Hasab Meda
Күн бұрын
Пікірлер
@SUNSHINEMULU
4 ай бұрын
እኛ ከመሪያችን እንጂ ከአባቱ አይደለም ጉዳያችን 🎉🎉🎉🎉
@GodisGoodallthetime-u3b
4 ай бұрын
ጆዬ በርታልን የኛ ጀግና
@Hulem_Tesfa_Ale
4 ай бұрын
አብችዬ ፈጣሪም ቤተሰቦቹም የመረቁት የእኛ በረከት ጀግናችን እንቅልፍ አልባዉ መሪያችን ሎሬታችን መቼም መቼም አብቹን አመደገፍ ወደኋላ አንልም አብቹ እዉነተኛ ሀቀኛ አገር ወዳድ ስለሆነ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@HannaTeGi
4 ай бұрын
በርታ የኢትዮጵያ ጀግና ድቁርና ና ጥላቻ ቀለም አይመርጥም እነዚሕ ኢትዮጵያ ጠሎችን መታገል ኢትዮጵያዊ ግዴታችን ነው ኢትዮጵያ አሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Samitrghh
4 ай бұрын
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😢😮
@Hulem_Tesfa_Ale
4 ай бұрын
ዮሀንስዬ አንበሳችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@RahelZ-u6q
4 ай бұрын
ለነጩ ለጥቁሩ ራሰምታት ሆነባቸው እኮ አብቹ ጀግና ❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
4 ай бұрын
አብቹ ፍቅር ነዉ የሰላም የይቅርታ ሰዉ ቅን ሰዉ አስታራቂ ሰዉ የደሀ አባት ለዚህ ነዉ በሁሉ ስራዉ ዉስጥ ስኬትን እየተጎናጸፈ ባንዳን እያቃጠለ ያለዉ
@GetyeMulye
4 ай бұрын
አባቴ ምራባውያን መሪን አምርረው ሲጠሉ ; ታላቅ መሪ እንዳለን ማወቅ አለብን። ረጅም እድሜ ለታላቁ መሪያችን!!!
@abebayelema5176
4 ай бұрын
የአለም ልዩ ፈርጥ ድንቅ አስተዋይ እሩህሩህ በጥበብ የተሞላ ውብ የኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጥ ብርቅዬ ስጦታ። የሌቦች መርዝ ማጥፊያ መድሀኒት። ዶር አብይ በርታልን አይዞህ ክትንሽ ሰው ጋር እውነትን ይዘህ እንደእርሾዋ ታሸንፋለህ፣ እንደጽጌረዳዋ ፈንድቀህ ትወጣለህ ከጫፍ ደርሰሀል። ጠላቶችህ ከእግርህ ስር ይወድቃሉ። እንወድሀለን።
@bslentaabebe8878
4 ай бұрын
አብይ ስራው ይመሰክርለታል ማንም የፈለገውን ያውራ ቅናት አሳበደቸው
@bslentaabebe8878
4 ай бұрын
ትክክል ብለሀል አብይ እንቆቅልሽ ሆኖባቸዋል
@mekdesbekele2867
4 ай бұрын
ማንም ይውለደው እንቁ ለኢትዮጵያ ተወልዳል የተም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ኢትዮጵያ ን እማማ ላይ የሚያወጣ መሪ ተወልዶልናል የተባረከ ኢትዮጰያዊ ❤
@ZaharaAhmed-fp9yi
4 ай бұрын
እውነትም ጉድ!! እና ምን ይጥበስ አሉ!? አልወድቅ ስላላቸው ና ስላቃታቸው ምን ያውሩ? ምድረ ገንገበት ሁላ!! ጆሮ የሚሰጣቸው የለም!!
@degitushachachew4708
4 ай бұрын
የማንም ነጫጬባ ምኖ አግብቶት ነዉ የሚፈተፍተዉ👎👎👎
@tirsitlammatessema3519
4 ай бұрын
ያለፈው አለፈ ምንም ቢሆንም አይመለከተንም!!እኛ አሁን ምድነው እያየን ያለነው ይሄንን ነው የምናምነው አይናችንን ነው ‼️
@aregashchibessa1749
4 ай бұрын
አብችዬ: ገና ሕፃን እያለ የዛሬው:የደርስበትን:ያውቅ ነበር እግዚአብሔር:ይመስግን::
@የሽዋው
4 ай бұрын
የተገዛ ስው ነው ስለዚህ አይደንቅም ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏
@emebetbeshahe7029
4 ай бұрын
የማንም ልጅ ይሁን እኛ እንወደዋለን ❤❤❤❤❤መሪያችን ነው አንተ ነጭ ነህ ምን አገባህ ሌባ ነጫጭባ 😂😂😂😂😂እኛ ተስማምቶናል 🌹🌹🌹🌹
@bayisagada684
4 ай бұрын
በቃ Dr Abiy ኢትዮጵያዊ ባይሆንም እቀበላለሁ :: ከማንም በላይ ለሀገር እየሰራ ነው ::
@Hulem_Tesfa_Ale
4 ай бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ አሜን 🙏🙏🙏
@SenaitHundie
4 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@meskiyerosen
4 ай бұрын
Amen!🤲🤲🤲
@addisualemayehu278
4 ай бұрын
Amen Amen
@ZdKebede
4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@tarikuwoldesemayat
4 ай бұрын
ዛሬ እንደው ሀሳብ ልስጥ ብዬ እንጂ በጣም በሳል ነህ ሁሌ ነው የምከታተልህ በርታ አንበሳው ፖለቲካው በጣም የገባህ የሀይል አስተላለፉ ግልፅ ነው ለኛ ለሳይለንት ማጆሪቲዎች
@argaasefa1146
4 ай бұрын
ዐለምን ያስደነቀ መሪ ሠላም ነሳቸው
@Hulem_Tesfa_Ale
4 ай бұрын
ደንቆሮ ባንዳ ሁላ በዶክተር አብይ አህመድ ስኬት ቀንተዉ ተቃጥለዉ ሊሞቱ ነዉ አላህ ይድፋቸዉ አሜን 🙏🙏🙏
@ChrisTad-cl9xc
4 ай бұрын
😂😂the best comment
@kediribrahim789
4 ай бұрын
ዋናው ተግባሩ ነው አባቱ ካልሆኑ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅሙ ምንድን ነው??
@biniyamasefa8494
4 ай бұрын
አይወራ የለ ጆሮ አይሞላ እንሰማለን ፓለቲካው ወደ አብያችን የሚወረውረውን ድንጋይ ጨርሶ አየነው ስቀን እናልፋለን😢😢
@deehope9477
4 ай бұрын
Lol, you're absolutely right! The book is just for entertainment purposes!! Don't take it seriously!!
@amethiopiaethiopia8098
4 ай бұрын
የአብቹ ስኬት ያቃጠላቸው ገና ሌላም ያወራሉ ያውሩ ሰውዬው ስራ ላይ ነው ምድረ የአይምሮ ደሀዎች ያውሩ እግዚአብሔር ሆይ መሪዬን በክፉ የሚያዩትን አይናቸውን ያጥፋቸው ☝️
@tirsitlammatessema3519
4 ай бұрын
ንግስ እና አልወረሰ እኛ ምን ቸገረን አባቱ ማንም ቢሆን!????የዛሬው ይብሳ!!
@shoaafrassa6263
4 ай бұрын
እብቹ አባ መላ ዮሐንስ በርታ:: ቶም ጋርድነር የዌስተርን ተላላኪ ነው ❤❤❤
@ayelebedane2655
4 ай бұрын
እውነትም የበከተው ፖሎቲካኛች በአንድ ላይ በከቱ።
@Sane-mf4ux
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉😮😮😮😮
@chichi2468
4 ай бұрын
Great Analysis 👍
@wardewarde9415
4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@GodisGoodallthetime-u3b
4 ай бұрын
ወይ አብቹ አብስታክት ሆነባቸውኮ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ 😂😂😂😂
@SUNSHINEMULU
4 ай бұрын
በአለም ላይ እንዲህ አይነት ድንቅ መሪ አይተው አያውቁም ቅናት ነው
@socb5642
4 ай бұрын
ጆ እነዚህ ሰዎች አበዱ እንዴ😂😂😂ጭራሽሽ ሆ ጉድ መፂሁ
@AminMohammed-k9w
4 ай бұрын
ቆይ ይህን ያህል ለምን ተጨነቁበት፡ ሥለ ሀገር መሪ ወላጅ ሥለ ሀይማኖቱ ደርሶ መፈላፈል ለምን፥?
@haroracho4568
4 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ብቻ ይሁን ከ አባቱ እና ከብሄሩ ደንታ የለንም።
@million7109
4 ай бұрын
ሰላም ነው
@bashirsalh4817
4 ай бұрын
ከኢትዮጵያ በማስረጃ የተባረረ ጋዜጤኛ ምን ይጠበቃል ?
@AhmedinHusenRameto
4 ай бұрын
እንደዚህ አጋልጥልን
@RugaEbeno23
4 ай бұрын
Be Eshoh amekelam wuset Dr Abiy Yashenfal❤❤❤
@argaasefa1146
4 ай бұрын
ሳጥናኤል በሐበሻ ሲያቅተው በፈረንጅ መጣ ወይ አብቹ ናላቸውን አዞራቸው
@AbdulIha-qc2px
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geze.burayu2946
4 ай бұрын
ድንቁርና እዉነትም የቆዳ ቀለም አይለይም፣ደግሞም ፆታም አይለይም እንዲሁም ዘርን ጭምር።
@telahuntadesse2168
4 ай бұрын
ሠላም ወዳጀ
@RugaEbeno23
4 ай бұрын
Dr. Abiy is an Engel ❤❤❤❤❤
@marryjesus-g3v
4 ай бұрын
Selamehi yebeza
@ከአቢላኦኪሎ
4 ай бұрын
ጉድ ፈላ
@mulumebetconte5813
4 ай бұрын
Lord, please help our leaders in the Name of Jesus.
@Shalom77979
4 ай бұрын
Amen 🙏
@BlenAraya-v5x
4 ай бұрын
ሰላም
@Sane-mf4ux
4 ай бұрын
yesssssssssss🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😮😮😮😮😮
@halemtessema9256
4 ай бұрын
ይቺን አመትና ሰሞን ትንፋሽ እያሰባሰቡ ነው።
@ReshadAbafita-ty7kj
4 ай бұрын
YONI Your are VIP
@canaanabate9354
4 ай бұрын
አዑዙቢላሂ
@alemteshayoryeon2865
4 ай бұрын
ተባርክ
@endalekumsa
4 ай бұрын
ቶም ጋርድነር የባንዳዎች ሎቢ መሆኑ ነዉ
@selamawitberhanu1563
4 ай бұрын
አቢቹ የአለም ብርቅዬ ተጽእኖ ፈጣሪ!! መንገድህ ይቅናልህ፣ በአንተ ላይ ሚነሱ ሁሉ ሰልፉ የእግዚአብሔር እንደሆነ ስላልገባቸው ተዋቸው፣ ይታገሉ
@argaasefa1146
4 ай бұрын
ነጩ ያየ ሰው አረ ምን ነካው ቶም ጋርድነር ዛሬም ሲያሴር አጦ ክብር ፈረንጅ ሲቀባጥር በነገር ሲሠክር ሲፈጥር ግርግር ቶም ጋርድነር ወራዳም ነበር ሊያጠፋ ሀገር ያ ያየ ሰው ቀን የካደው ደም የጠማው ልበ ጠማማው ሰው ሁሉ ናቀው አንቅሮ ተፋው።
@eliaskebede547
4 ай бұрын
ክፉ መንፈስ እያንጫጫቸው ነው ወደው አይደለም
@samibekele-sc6px
4 ай бұрын
ምነው ነጭ ጥቁሩ በዐቢዬ ላይ እንዲህ ሥራ ፈቱ ? ምን ቢቀኑበት የእርሱን ጭንቅላት ሊደርሱበት አይችሉም ። አሁን ይህ አባባል አሁን ባለው ትውልድ ባይታወቅም በድሮ የሥራቤት የሚባሉ ነበሩ እነኚህ ሰዎች እንደዚያ ናቸው የመንደር ወሬኞች ። ዐቢዬ ለእኔና እንደእኔ ለሚወዱህ ዕንቁአችን ነህ ።
@yirgeduchekole5106
4 ай бұрын
የኛ ውድ ምን ያድርጉ ብለህ ነው? በለጣቸው ጭንቅላታቸው ውስጥ ያለው ንፍጥ ታየባቸው፣ ለዚህ ነው የሚያብዱት!!!
@edekumakodeko7767
4 ай бұрын
ዶክተር አብይ የአህመድ አሊ ልጅ ባይሆንም : ችግር የለዉም:: ስራዉ ጥ ሩ ነዉ ::
@hanhn7623
4 ай бұрын
አሳብ.ሜዳ.እናመሰግናለን
@meseratbayisa4120
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@christianeshale6621
4 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ደግሞ በዚህ መጡ ምንም ይሁን ምንም አባቱ ማንይሁን ዶክተር አብይ አገሩን ለመምራት ኢትዮጵያዊ መሆኑ ብቻ በቂ ነው::የአብይ ኢትዮጵያዊ ነው የኢትዮጵያ መሪ ነው በቃ የፈለጉትን ቢሉ መሪያችን ለወሬ ግዚ የሚስጥ አይደለም እናም ወዲ ቶም ወይንም አቦይ ቶም ግደፍ ማለት ነው::✍️
@GodisGoodallthetime-u3b
4 ай бұрын
ወቸጉድ ብሎ 50 ብር ሰጠኝ አለ አቤ😂😂😂
@SadikAli-no6br
4 ай бұрын
እነ : ቶም : ጋርድነር : አይነት : ሰዎች : እኮ : የሚፅፉትና : የሚያስተጋቡት : በሙሉ : ውሽት : መሆኑን : ጠንቅቀው : ያውቃሉ :: የሚከተላቸውና : የሚያደምጣቸው : እስካለ : ድረስ ÷ ገንዘብ : ለመስራት : ስለሆነ : ውዥንብር : ከመንዛት : አያቆሙም!!! መስራት : የሚገባው : አድማጭና : ተከታይ : እንዳይኖራቸው : ማድረግ : ነው ::
@mekdeskifetew7426
4 ай бұрын
Abatu manem hone manem, lejenetu menem hone men, enkwan tewoledelen. Egziabeher ahunem yirdaw yittekemebet.
@belayweldemariam1438
4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ።
@bashirsalh4817
4 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ዓይን ያወጣ ውሸታም ነው በጣም አሳፋሪ ሰው ነው
@YohannisLiknaw
4 ай бұрын
ያየሠው የሚገርም ጋዜጣኛ ነው ባልድግፈውም።
@meseretfufa5190
4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የውሃንስ አቤት አብቹ ምቀኛ በበዛ ቁጥር እሱም እያደገ እየተመነደገ ነው እንዳው ምን ይሻላቸው ይሆን???❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤
@bslentaabebe8878
4 ай бұрын
ምን አይነት ማፈሪያ ነው
@adugna2835
4 ай бұрын
በአብይ በቅናት መቃጠል ባህር ማዶ ተሻግሮ ነጮቹንም እያተራመሰ ነው እንኳን አብያችን የኛ መሪ ሆንክልን
@argaasefa1146
4 ай бұрын
ድንቁርና ቀለም አይመርጥም የፈረንጅ እባብ መቼም አይነድፍም የባንዳው ያየ ሰው ወሬ እያቀበለው ይህንንም ነጫ ጭባ አሳበደው።
@woinishetchabbert6195
4 ай бұрын
You are Great Analysis ‚ we love you!!!
@Anumma572
4 ай бұрын
ምቀኞች በላቸው ልጄ
@birkeyimer1993
4 ай бұрын
ጭነንቅለቱን ምንአባቱ አገባው።
@ZdKebede
4 ай бұрын
❤❤❤❤አንድ ለናቱ አብቹ
@sintayehubelihu2120
4 ай бұрын
ሰይጣን ነጭ ጥቁር አይልም በተመቸው ላይ ተቀምጦ ነው የሚጋልበው የነመሳይ ጓደኛ ነው።አብይ በልማት ስራ ተጠምዷል ዝም አረፋ መድፈቅ ባጠቃል ለንደዚህ አይነት ሰዎች ጊዜ ማጥፋት አይጠቅምም አሁን እኛ የምንፈልገው አብቹ ዛሬ ምን ሰራ የሚለውን በናፍቆት እንጠባበቃለን ስራውም እንዲከናወንለት እንፀልያለን።
@bayisagada684
4 ай бұрын
Abadula Oromo አይደላም ሲሉ ነበር ከ አባዱላ በላይ ለኦሮሞ ህዝብ የሰራ አለ? አሁንም Dr Abiy ስም የሚያጠፉት አናሱ ማን ናቸው? Dr Abiy ሳናቀው ብያዋሩ ጥሩ ነበር አሁን ለማነው የምያዋሩት??
@mulumebetconte5813
4 ай бұрын
The European countries and America never liked any African leader who works hard for his country his people. So it is never new thing so let us ignore them and
@ethiomaintenance
4 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ በእንግሊዘኛ ቋንቋም ይሰራና ይሰራጭ ። ጎበዝ በርታልን
@argaasefa1146
4 ай бұрын
የያየ ሰው ቅሌቱ የባንዳ ማነነቱ ጠንቋይ አስማቱ መድገም ክፋቱ ያየ ሰው ጠንቋይ አብዷአል በአብይ የቅናት ስቃይ የመተት ሲሳይ ያ ያየ ሰው ቀን ያቀለለው ዘር ያቃጠለው ሁሉም ሰው ናቀው።
@melatcode4111
4 ай бұрын
እምትገርም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ክበርልን
@RugaEbeno23
4 ай бұрын
Wendme aristun ayche sedenegit, ante mehonien sesema libe yarfal. Jonye yeweregnan af metalin ❤❤❤❤❤❤
@nabilteha4432
4 ай бұрын
It is all about money, financed by cia and egypt
@bedriashifa4581
4 ай бұрын
Yohnes Good You know About genet ferdose Ahira It is very nice to know/respect About other religion Ty
@Black-2024
4 ай бұрын
▪️▫️#ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@GazahengAman-qb9lo
4 ай бұрын
ወይኔ ይሄን አጀንዳ ተጥሏል እኮ ውይ ሞኞች በልልኝ ወዳጄ ሰውዬው የፖለቲካ ታክቲክ ቀይሮታል እኮ ፈዛዛዎች አልሰሙም እንዴ ?እንዴት ይስሙ ውስጣቸው መጥፎ በሽታ አለቻ
@ahmedfanochuriso7777
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@miliyon938
4 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fekadukumssa4883
4 ай бұрын
ቅጥረኞች ኢትዮጵያን ለማዳከም መቼም አይተኙም፣ሀገራችንን እግዚአብሔር የባርክ✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎈🎈🎈
@abebayelema5176
4 ай бұрын
ምንአባቱ አገባው ስለኢትዮጵያ የውሸት ዶንያውን የሚቀደው? ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰይፉ ይቅሰፈው። ብዙ ያወራሉ አብይ ወደፊት ይጓዛል። ከአብይ ውጭ ወደውጭ። 🎉🎉🎉😂😂😂 ጀለሶች ይሞታሉ። አብይዬ ሺ አመት ንገሥ።
@EmanAbdurezak-li1lb
4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mekdesgebra5662
4 ай бұрын
ምድረ ስራ ፈት የፈለጉ ሲቀባጥሩ ቢኖር መስማትም ማየትም አንፈልግም የማይረቡ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እጅግ ይበዛባችዋል !!
@Keryihun
4 ай бұрын
ክቡር ዮኒ !!! የፈጣሪ ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ በእጅጉ ይብዛልህ !!! ክቡር ጆን ይህ ነጭ ግለሰብና መሰሎቹ በድቅድቅ ጭለማ ዉስጥ ያሉ የጭለማዉ ገዢ የዲያብሎስ ሀሳብ አስፈጻሚ ጭፍራዎች ስለሆኑ እነዚህ አእምሮ ቢሶች ምንም ቢቃዡ አይደንቀንም ። ክቡር ዮሐንስ !!! በመጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ጌታችን መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ በእርሱ ያመኑትንና የተከተሉትን ደቀመዛሙርት እናንተ የዓለም ብርሃን የምድር ጨዉ ናችሁ ብሎአቸዋል ። ንጉሣችንም ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በወንጌል ያመነና በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ክርስቲያን ነዉ ። የፈጣሪ ቃል እንዳለን መሪያችንም የዓለም ብርሃን የምድር ጨዉ ነዉ ። አሁን እነዚህ በጭለማ ዉስጥ ያሉትን ቡድኖች መሪያችን በብርሃኑ ጭለማዉን እየገላለጠ ስለሆነ እነዚህን የተጠናዎታቸዉ እርኩሱ ዲያብሎስ የሚይዙትን የሚጨብጡትን አሣጥቶአቸዉ የሚያደርጉትን አያዉቁምና አሁንም ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ ጭለማዉን በብርሃኑ ይግፈፍላቸዉ ብለን ጸልየናል !!! አሜን
@FrehiwotAssefa-v9i
4 ай бұрын
ጆንዬ አቢቹ እኮ ሞገሳም ነዉ ምን ይደረግ
@ME_K_1
4 ай бұрын
Joye are live tefahbn eko mnden nw esu 🙌🎉
@UnlockCyber
4 ай бұрын
ጠህ እኳ ይዮኒሤ
@y2ነኝ
4 ай бұрын
አረ ሱማሌ ሆነው በ ድሬዳዋ ከተማ ላይ ማለት አሁን ጴንጤ የሆኑ አሉ ።ይህ እንደ ኖርማል ነው ። እኛ በዲምክራሲ ነው የምንኖረው ።
53:33
ከአቃቂ እስከ ጫካ -ክፍል 2
Fana Television
Рет қаралды 62 М.
54:16
ሚስጥሩ ሲመረመር❗️ከግንኙነቱ ጀርባ⁉️ የወርቁ ነገር ሲፈተሽ❗️
Hasab Meda
Рет қаралды 3,3 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
01:00
Подумай ДВАЖДЫ, прежде чем провоцировать КАЗАХА😈😈😈 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
16:04
Миллионер | 2 - серия
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:32
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
MasomkaMagic
Рет қаралды 29 МЛН
34:34
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
Fana Television
Рет қаралды 116 М.
58:51
የአሜሪካ ድምፅ የቀጥታ ሥርጭት ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም
VOA Amharic
Рет қаралды 9 М.
33:12
የኛሰው በአሜሪካ ማንን እንደሚመርጡ ነገሩን
Chebe Media
Рет қаралды 15 М.
18:59
ዐብይ እና ግድያ‼️4 ቱ አሳዛኝ ሰዎች‼️ አስደናቂው ገጠመኝ‼️
Hasab Meda
Рет қаралды 37 М.
53:00
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 2
AddisWalta - AW
Рет қаралды 80 М.
1:08:21
1.4 ቢሊየን ብሩን ማን አዘዋወረው? እንዴት የ1,496 ቀን ዓበል ለአንድ ሰው? - ፋና ምርመራ
Fana Television
Рет қаралды 170 М.
1:47:14
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ ማብራሪያ‼️ ለታሪክ ይቀመጥ‼️
Hasab Meda
Рет қаралды 3,5 М.
1:12:09
ለመብላት ለመጠጣት ፋብሪካ መክፈት አይጠበቅብንም! || ካሳነሽ አያሌው || የኛ ዶሮ እና HK Business Group | Impact Podcast
Impact Seminars
Рет қаралды 7 М.
1:29:01
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 57 М.
18:51
ሰው መፍጠር‼️ አስደናቂው የዐብይ መንገድ‼️
Hasab Meda
Рет қаралды 18 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН