ጉድ ተመልከቱ በከተማችን ቤት እየተከራየ በአከራዮቹ ላይ አስደንጋጭ ጉድ ሲፈፅም የተያዘው ግለሰብ ከዚ ጉድ ተጠንቀቁ | Fiker Media |

  Рет қаралды 149,426

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Күн бұрын

🔴This program is one of the programs of Fiker Media This program name is | Crime ወንጀል | it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
In this video watching -ጉድ ተመልከቱ በከተማችን ቤት እየተከራየ በአከራዮቹ ላይ አስደንጋጭ ጉድ ሲፈፅም የተያዘው ግለሰብ ከዚ ጉድ ተጠንቀቁ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZbin - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
********************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 83
@ወሎዬነኝእንደምነሽደሴ
@ወሎዬነኝእንደምነሽደሴ Жыл бұрын
ክብር ለፓሊሶች። ሰው እኮ ሰርቶ መብላት ጠላ ክብር ለመዳም ሸቃሎች
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
ለምንድነው ወጀለኞችን ፊታቸ ውን የ ማታሳዩን ቢዋረዱ ሁለተኛ አይሰርቁም ነበር
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 жыл бұрын
ትክክል ወጀል ሲሰሩ ያላፈሩ እነሱ
@ZelalemMamoMekonnen
@ZelalemMamoMekonnen Жыл бұрын
እረባካችሁ የተደበቀ የማይገለጥ ነገር የለምና ፊት አትሸፍኑ ሃገር ይየው እንጂ ነው ስላልተፈረደበት ነው ፖሊሶቻችን ለማንኛውም በርቱልን፤፤
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
የኔናት መልካም ነሽ አይዞሽ ሰውማመን ከባድ ነው ልቦና ይስጠው
@melkamuzena259
@melkamuzena259 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሰራነውን ሰራ አስተማሪ ነው ብላችሁ ስላጋራችሁት
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
ልጂሺን ካልነካ አለሀምዲላ
@dinkydinky683
@dinkydinky683 2 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ፍቱን አሰዩ አለበለዛ ምንም ትርጉም የሌውም ምክኒየቱም የበሰ ይሰፈፍል ቢታሰዩ ግን ለሁሉም ት/ት ይሆናል
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ያረብ አቴዉ ከክፉ ነገር ጣብቀን በጣም የሰዝነል አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን🇪🇹
@agazigg6499
@agazigg6499 2 жыл бұрын
ሌባ እንዳይጠፋ ፍላጎት ያለ ነው የሚመስለው ማጋለጥ ሲገባው መሸፋፈን ለምን ያስፈልጋል ለነገሩ ሌባ ከለየለ ሰራ ጠፋ ማለት ነው ለማንኛው እናመሰግናለን።
@ephremadege8245
@ephremadege8245 2 жыл бұрын
ወንጀል መስራቱ የተረጋገጠበት ወንጀለኛ ለምን ፊቱ አይታይም ያ ቢደረግ በእርግጠኛነት ወንጀል ይቀንሳል
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ብልፅግና ነው ያሰማራቸው
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 жыл бұрын
ይሆናል አዲስአበባ ላይ ያለው ብልጽግና ከገባ በኋላ ህዝቡ ተመሮ ከተማውን እንዲለቅላቸው ይሆናል
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ደቼ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
መልኩን ብታሳዩ ጥሩ ነበር አሁን ታስሮ ቢወጣ ድርጊቱን ይቀጥላል ፎቶው በየቦታ ተለጥፎ ሌባ መሆኑ ቢገለፅ ህብረተሰቡ ከመሰረቅ ይድናል::
@gossagossa2350
@gossagossa2350 2 жыл бұрын
ፖሊሶቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ
@alamuae8939
@alamuae8939 2 жыл бұрын
Igzabiheer yiixebiqachuu police ch
@buratube266
@buratube266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ
@ruterute3445
@ruterute3445 2 жыл бұрын
ሌባ ሌባ እንደሆነ ፊቱን አሳይቶ መዋረድ አለበት ለሌላውም ጥንቃቄ ማነቱ አሳይቶ ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ።በዛውም ልክ ጥሩ ተከራዮችም አሉ ። ፖሊሶቹ ይደነቃሉ በርቱ ።
@zetube21
@zetube21 2 жыл бұрын
መቸስ ዘንድሮ ያልተፈጠረ ነገር የለ …..
@Mulworkhogas386
@Mulworkhogas386 2 жыл бұрын
ይውሽት እመራር ይህ ነው ውጥየቱ።
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
ሰዉ ግን ምን ሆኖ ነው እንደዚህ ክፉናጨካኝ የሆነው እግዚአብሔር ሆይ የሰላም ጊዜ አምጣልን
@abeneteshetu6218
@abeneteshetu6218 2 жыл бұрын
Anibesochi nachiu inate! Lelawim hibiratasab kanasu timirit wasido akababiwin metabak alebet Betam korichebachiwalahu 👍💪💪
@טרווקאישטח
@טרווקאישטח 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 ነፍስዋን ይማርው
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ 2 жыл бұрын
በተማረው መሠረት ለዩንቨርሲቲው መመረቂያ ፕራክቲስ እያደረገ ነው።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ጉድ
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
This is normal every country is the same
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 2 жыл бұрын
Why don't you post his picture????
@seadahesen4564
@seadahesen4564 2 жыл бұрын
አይ. የኛ ሀግር
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
ድሮ ነው ሰውሁሉ በእውነት ለህሊናው በሚሰራበት ጊዜ አንድ ሌባ በግ ሰርቆ እያረደ ሲያዝ ቤቱ የጉርጓድ ሽንትቤት ነበርና ጀግናው ለሀገሩ ዘብ የቆመ ፖሊስ ሲደርስበት ስጋውን ሽንትቤት ጨመረው ፖሊሱም ርብራቡን አስነስቶ አሶጥቶት በሁለቱም ትከሻው አሸክሞ ዝንብ እየወረረው ሆ……እየተባለ ገቢያ ሜዳ ሲዞር አይቻለሁ አሁን ግን😤😥
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
የሌባውን ፎቶ እያሳያችው ብታወሩ ለህብረተሰቡ ጥንቃቄ ይሆናል ሌባም እየፈራ ሌብነት ይቆማል ሌቦቹን አሳዩ።
@bbbb462
@bbbb462 2 жыл бұрын
yewunet gen lemendenewu fetachewu yemeshefenewu mengest men asebo nw......?
@fanotube6056
@fanotube6056 2 жыл бұрын
አይ አገሬ እደው ወደትይሆን ያለሽው እምዩ ሀገሬ አይ ቤተሰብሁኑኝ በናታችሁ ስደት ሰለቸኝ
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu Жыл бұрын
ልጂቱ ሳት ተኛ ቤት ማዘረፏ አይምሮዋ አይሰራም ሲ ስብር እሪአትልም
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
Jegna 👍🖐🖐🖐🖐🖐🖐💐
@azzammohamme7387
@azzammohamme7387 2 жыл бұрын
ም/ሳጅን ፈጠነ ዮሐንስን "የግል ተበዳይ" ብላችሁ የፃፋችሁት በስሕተት መሆን አለበት።
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
Lejetewa bet siseber eyayech endet zem alech.. rasewam leba nech..
@sonimamo9895
@sonimamo9895 Жыл бұрын
እኔ ኦኮ የሚደንቀኝ ሌባውን ፊቱ የምትሸፍኑት ለምንድነው መርማሪው ከሰራው አንዱ ይሄ አሠራር ልክ አይደለም ሲሰርቅ ያላፈረ የእናንተ መሸሸግ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 2 жыл бұрын
ከብልፅግና የከፋ አስደንጋጭና የኢትዮጵያ ስጋት በዚህ ምድር ተፈልጎ አይገኝም !!
@chirolodge5317
@chirolodge5317 2 жыл бұрын
ጠማማ ጥላቻህ በአፍንጫህ ወጣ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
@@chirolodge5317 ሰገጤ ምን አይባች አንቺ ላይ አልደረሰም እራስ ወዳጀ ሰው ጀብ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 2 жыл бұрын
@@chirolodge5317 ገበቴ አቃፊ !!ይህን ዘረኛና ኋላቀር ስብስብ("ብል*ግናን") ያልጠላሁ ማንን ልጥላ ?😂😂😂😂
@chirolodge5317
@chirolodge5317 2 жыл бұрын
@@teshuadon2197 የጁንታ ተላላኪ
@teshuadon2197
@teshuadon2197 2 жыл бұрын
@@chirolodge5317 ቁሞ ቀር ካድሬ !! አለቃህም/አብይ አመዱ ጁንታ ብሎ መጥራቱን እንዳቆመ እንኳ አታውቅም ?ለነገሩ ጅልና ወረቀት ያስያዙትን አይለቅም።😂😂
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ሕግ የለም
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 жыл бұрын
ህግማ ቢኖር ነው የተያዘውና ፖሊስ ጣቢያ የቀረበው ባይሆን የላላ ነው በል
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
ፖሊስ መቼ አለ
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 жыл бұрын
ፖሊስ በየበራፋችን ይቁሙልን ነው እያልሽ ያለሺው ? ሁላችንም ሰፈራችንን እንጠብቅ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
@@netsereabmengifteab741 😂😂
@wendawenda1164
@wendawenda1164 2 жыл бұрын
ተፈርዶበት ወህኒ ቤት ይወርዳል የመንግስት እንጀራ እየበላ ጊዜዉን ይጨርሳል ሌላ ምን ይሆናል ህጉ ወንጀለኛን የሚቀጣ አይደለም ሌባን ወደ ህግ ከመወሰድ እንደ ዶሮ እጁን ገነጣጥሎ መልቀቅ ነው
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
ፍርዱ በቂ አይደለም ይሄን ጨቅላ ገና ምንም ያለየን ታዳጊ ኑሮን አሸንፎ ለመኖር ሲፍጨረጨር ለምን ይገድሉታል?ምን አጥፍቶ ታዲታ እንደገሉ ቢገደሉሰ? አለዚያማ ወንጀሉ ይቀጥላል!!!
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Sejemer yemetasegebuten sewe manenetune atentachehu newe weye ? metawekeyas alewe weye? Degemose ke tekerayewe kefele wechi mene lisera esewe kefele wesete geba ? Ye erasachehu dekemet newe . Tekeray gebi wesete kale ande ye erasachehu ye metamenuten sewe masekemete alebachehu kefelachehume behone . Lelawe birr lemen ebet tasekemetalachehu ? Bank atasekemetume. Erasachehum tenekake yelachehume. Endayedegeme ke ezehe temaru. Enamesegenalene. 🤔
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Atifred yiferedibihal, genzeb bet wusti yalew ye ekub birr new wey lemekfel wey demo dersuachew. Endet wede bet endegeba policu yalewun adamti bedenbi. Tinikake madreg tegebi new neger gin antem abezahew, antem enkuan ebetih wusti kisih wusti sigebubih tiredawaleh.
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 жыл бұрын
Weyine Betam new Miyasazinew
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Lelawe ye University temare hone ,Bechegha hone ye enanete business aydeleme . Betachehun metebeke newe.
@Lovebk98
@Lovebk98 2 жыл бұрын
Lebochn fetachewn asyu
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 2 жыл бұрын
Hege yeleme ethiopia hulume leba nw
@Jocy939
@Jocy939 2 жыл бұрын
እንዴት 18 ሺ ብር እቤት ይቀመጣል? ትልቅ ስህተት
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ላድቀን ገበያ አይበቃም እኮ የኢቶ ኑሮ
@happya-r4i
@happya-r4i 2 жыл бұрын
Melkam 18 ሺ ብር ምንድናት በአሁኑ ኑሮ ውድነት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ሳይለንት እንግሊዝኛው ይታረም!!!
@akirabella4060
@akirabella4060 2 жыл бұрын
ምን ይሁን ታዲያ? የግድ ትክክለኛውን ማስቀመጥ አለብክ።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ሌባውን ነበር ማሳየት ያለባችሁ ሰው ሁላ አይተዋቸው እዲጠነቀቁ ። የተበደሉትን ለምድንነው እሚታዩት። you hiding the criminals😂 but you exposing the innocent people.
@jamila3850
@jamila3850 2 жыл бұрын
እኔም።ተዘርፌለሁ።የቤትማብራትገመድበሙሉ።እድሻጣልብስ።የጂማብራት።የበርቁልፍ።በርእኮስት።አስበየድኩ።እናምለፓሊስአመልክተናን።ግንሌላስውምተዘርፈው።ፍርጂ።ቴሌብዚን።እናብዙነገር።ተዘርፈዋን።ግንመፍቲሄየለምእኛአካባቢይ
@lailadani5955
@lailadani5955 2 жыл бұрын
Police genzeb yetekal metekiyayelelatchwen kids yemigluten yilk ferd situ tadagi attasatu hagerituan..
@hewadebebe3519
@hewadebebe3519 2 жыл бұрын
Fetachewn ateshefenew weradewech yetgnawen kebrachew nw
@seadayoutube3908
@seadayoutube3908 2 жыл бұрын
Gudi
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Lijituwa minew fezezech asmategna mehon alebet
@Mulworkhogas386
@Mulworkhogas386 2 жыл бұрын
ስትጵድ ነገ እንተ ጸግረለወጥ የምትሆንበት ርቅ እደለም የእጅ ይደርሳል።
@selamabhagerka
@selamabhagerka Жыл бұрын
የሌባ ፊት እየሸፈናቹ ሞራል እየተሰማቸው ነው።
@Mulworkhogas386
@Mulworkhogas386 2 жыл бұрын
ማነው ጸግረለው ትግራይ ናት እትየጵያ የፈጠረችው እድር ባይ ውሽታሞች።
@lidukiyalidukiya590
@lidukiyalidukiya590 Жыл бұрын
Kolikole
@edendak5588
@edendak5588 2 жыл бұрын
Ewnet new Americanoch erasachw police silehoni new yeah ye alem hizbi bedlam yeminorew. Eyandadu erasunina alababiwin metebek alebet.
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ሌባው ይመቸው መለቀቅ አለበት ታዲያ ምን ይስራ መንግስት በርገር እየበላ እኛ በርሀብ አለቅንኮ
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Hido mengistin yizrefa dihawin lemin
@hewadebebe3519
@hewadebebe3519 2 жыл бұрын
Ayebalem anetem (ancheme) laba kalhunke
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН