🔴ጉድ ነው‼️👉🏾የ2017 ትንቢት በቀደሙ አባቶች|| ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 257,626

Rama Media  ራማ ሚዲያ

Rama Media ራማ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 673
@meskeremgebreyes3201
@meskeremgebreyes3201 Ай бұрын
እግዚአብሔር መቼም አይተወንም ንፁህ የሆኖ አባቶችን ቶልናል አባታችን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን
@ururur6108
@ururur6108 28 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምለክ ያማቱሳለ እድሜ ያድልልን ተስፋ በልበችን አኖር እግዚአብሔር እንደ ቻርናቱ❤❤❤
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 19 күн бұрын
😢😢😢❤
@werkneshnessibu5430
@werkneshnessibu5430 Ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት በእግዚአብሔር ቃል የታነጹ አባቶችን አያሳጣን። በረከትዎ ይድረሰን።
@FgCf-hq9sq
@FgCf-hq9sq 25 күн бұрын
@@werkneshnessibu5430 አሜን አሜን አሜን
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው። ከፈጣሪ የሆነ ነገር ዘር የለውም፣ በረከትዎ ይደረብኝ፣ ፈጣሪ እንደ እርሶ አይነት ፈጣሪ በቤተክርስቲያናችን ያብዛልን። አሜን።
@asfaw96
@asfaw96 22 күн бұрын
አሜን
@fretakfle-u4n
@fretakfle-u4n 11 күн бұрын
ዘአባና እድመን ጥእና ይሐበልና
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን እውነተኛ አባታችን ያብዛልን አሜን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን መድሃኒአለም🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️
@jesusking3536
@jesusking3536 Ай бұрын
Lergmanna lezeregnanet new qalehiwet yemasemalh Egzho meharenea krstos kenantea gorebat mehon yama
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 Ай бұрын
❤❤❤❤❤የኛ የዋህ አባት በረከቱት ይደርብን እውነት ብለዋል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን ድክም ብሎናል ስለሀገራችን😢
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Hagerachu selam yalhonew ewnet wishet silemitaregu new beewnet teguazu maninim satiferu ewnetin teredu enante tilacha gura zirfia minkegninet tenkol endie sitiwashu new yemitiwilut kinu meri atiwedu zerafiba sekaram ashkabach silehonachu new megemeria enante nachu zeregna lemin bitilegn Tigray selamin betam weda selam sitil kosqusachu quosqu sachu yitfulin yimutol8n enezih setan nachèw tarikachew enqua mastawes yelebinim eyalachu ahun memetsadek hatyat new yatefanew tifat bilachu nisiha gibu enante beteley Christian nen bayoch Tigray 2 amet keniba lielit yaleereft atefachuhat egna kezih belay min liaison anitefam mechem zim bilen keahun bohala sileTigray and kal mawtat liasafirachu yigebal.
@bogaledesu3840
@bogaledesu3840 26 күн бұрын
Amen bewunet ende semayi yerake selam egzabher yemisanewu yelem
@hanaabebe2872
@hanaabebe2872 Ай бұрын
ጣፋጭ ትምህርት ከጣፋች አንደበት እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርኮት
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie Ай бұрын
በስት ጊዜየ መልካም ነገር ሰማሁ ተመስገን ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛልን
@Bacitize
@Bacitize Ай бұрын
እንደርስዎ አይነት አባት በዚህ ጊዜ በዚህ ዘመን በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ይኑሩልኝ አባ ይፍቱኝ😢
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 29 күн бұрын
@@Bacitize እጅግ በጣም ደስ የሚሉ አባት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን🙏🙏🙏
@ራሄልጓልቀሺ
@ራሄልጓልቀሺ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ይስምዓልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦና እግዚአብሔር ኣምላክ ሰላሙን የሃበና ናብ ፅድቂ ይምራሓና❤
@frezghiokube3241
@frezghiokube3241 Ай бұрын
100% ትክክል ኣባ።ብፍላይ ኣብከተማን ኣብ ሃገረሰብን ዘሎ ኣገልግሎት ብትኽክል ኢዮም ገሊጾሞ።ኣገልግሎት ኣብ ገጠር ኢዩ ጽቡቕ ዘሎ።
@Ytom-m8n
@Ytom-m8n 29 күн бұрын
Beloved father ❤❤❤ what an honorable father
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኢትዮጲያ በእግዚአብሔር የተመረጡ አባቶች አሁንም አላሳጣንም
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Ай бұрын
እደረሶ ያሉትን እውነተኛና ሀቀኛ ዘረኝነት የሌላቸው አባቶች ያብዛልን የማይሰለች ትምህርት ከአንደበታቼው ማር ጠብ ይላል እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ ሢዘምሩ እንዴትደስ እደሚሉ❤❤❤
@TkinesheYalew
@TkinesheYalew Ай бұрын
በድሜ ና በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጡብቅዎት በረከትዎ አለየን👏👏👏❤❤❤
@vdxdd5782
@vdxdd5782 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💕👏
@hymitegegn1781
@hymitegegn1781 Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen bereketo yedereben❤🤲
@CocoCoco-x5f
@CocoCoco-x5f Ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ቃሌ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አረደት በረከትዎ አይሌየን ለዘላለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nurbilquis4006
@nurbilquis4006 26 күн бұрын
I'm blown away by his wisdom. I could listen to him all day. Let's bring him back for another talk again pls soo ❣️🙏
@Non-e8j
@Non-e8j 29 күн бұрын
What a blessing to listen to genuine priest that really love god. I’m so grateful to hear him speaking against division. Thank you 🙏🏼 father please 🙏🏼 pray for Ethiopian 🙏🏼
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 28 күн бұрын
Of course he is Ethiopian and does?!
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩልን ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤❤❤
@ሰውመሆንበራሱፈትናነው
@ሰውመሆንበራሱፈትናነው Ай бұрын
እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስስስ ብሎኝ አዳመጥሁት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemneshGebremichael
@AlemneshGebremichael Ай бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ ኖት አባቴ እግዚአብሔረ በዚህ ክፉ ዘመን መፅናኛ ይሰጣል እድሜዎት ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤
@SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ
@SamrikushinaShowሳምሪኩሽናሾ Ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን አባታችን የዘመናችን ምርጥ አዋሪያ ባለ ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ዕድሜና ጸጋውን ያብዛልዎት እንወዶታለን
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 19 күн бұрын
እውነት ነው የአዋሪያ መጉሰ ያላቸው አባት ናቸው አቤቴ አግዚአብሄር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን ኣሜን አቤቴ ብራኬዊ ይደርብን 🙏🇪🇹❤️👏
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 Ай бұрын
እንህን አባት ዶርቃ ሚዲያ ላይ አየዋቸው እናም በጣም ገረመኝ የሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው ። ፈጣሪ ሆይ አስበን ሀገራችንን ማርልን ማረን
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 28 күн бұрын
ሁለት ግዜ ሰማሁት ሶስተኛ እሰመዋለሁኝ ምን ወርቅ የሆኑ አባት ናቸው 💯 ሙሉ ናቸው አባቴ በረከትዎ እና የ እመቤቴ ፍቅር ከርሶ ወደ እኔ ይለፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Liyatube929
@Liyatube929 23 күн бұрын
Amen lenem
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 19 күн бұрын
Amen amen amen 😢
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም
@ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስግን በውነት የተደበቀ እንቁ አባቶች አሉን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ቸሩ አምላካችን አባቶቻችን ጠብቅልን አሜን
@BrishBrish-bi8so
@BrishBrish-bi8so Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።የአርስዎን አይነቶችን ብናከብርና ብንሰማ ኖሮ አገራችን የነዚህ ነጫጭባ ተንኮል ማስፈፀሚያ አትሆንም ነበር
@MamitAlemu
@MamitAlemu 29 күн бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ ያሳጥርልን ትንሴውን ያቅርብልን በቃ ይበለን ከደጉ ንጉሥ ከደጉ ጳጳስ ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜንንን!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Robelataklti-r7m
@Robelataklti-r7m 28 күн бұрын
👍👍👍👍።
@EleniDama-b6y
@EleniDama-b6y 27 күн бұрын
@@Robelataklti-r7m አሜን አሜን አሜን💚💛❤️
@Mesiymaryamlij1991
@Mesiymaryamlij1991 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NATANEM-Tube21
@NATANEM-Tube21 27 күн бұрын
ኣንድ የሃይማኖት ኣባት መሆን ያለበት እንደዚህ ነው ሌሎችንም ከንዚህ ኣባት መማር ኣለባቸው ፡ከዘር ከብሄር የፀዳ ሰማያዊ ሃሳብ የሚያስብ ለማንም ሳያዳላ ልጆቹን የሚሰበስብ ኣባት ነው የሚያስፈልገን፡ ኣምላክ ይመስገን ለኤልያስ የተነገረው ቅዱስ ቃል ብቻህን ኣይደለህም እግዝኣብሄር ሰው ኣለው የተባለው ፡ሰው ስላየን ዛሬ ፈጣሪያችንን እናመሰግናለን፡እድሜና ጤና ይስጠዎት ኑርልን ኣባ።
@Ethio-fg3xe
@Ethio-fg3xe 25 күн бұрын
ሃሰተኛ ነብይ ማድነቅ የናንተ ነው ወያነ ባያነሳ አታደንቀዉም ነበር
@adisudiko6393
@adisudiko6393 21 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእድሜዬ ከዘረኝነት የፀዱ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ አባት ነዎት እና ቃለህይወት የያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን !!
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 16 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለቅድስቲታ እናት ኢትዮጵያ ተንሳኤ ያድርሠን
@DghFgh-d7o
@DghFgh-d7o Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንደነዚህ አይነትን አባቶችን በእድሜ በጤና ይጠብቃልን አሜን አሜን አሜን
@AbiyYohanes-28
@AbiyYohanes-28 Ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን ወደሰላሳ አመት እማቆ የመንፈስቅዱስ ፀጋ የበዛበት አደበቶ ሁሌ እየመረመረ ያስለቅሰኛል ረጅም አድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት ውድድ ነው የማደርጎት ኡፋ❤❤❤❤❤❤
@BettyAssefa-u9r
@BettyAssefa-u9r Ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት እናተን አያሳጣን ቀሪውን ዘመናቸውን ትውልዱን ቢያስተምሩ ። አባታችን እድሜ ይስጦት
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 Ай бұрын
❤ታሪካችን እየተበላሸ እና እየጠፈያለው ሊቃንና አዋቂዎች ዝም እያሉ ትንሽ እውቀትያላቸው አላዋቂያን ቦታውን አጨናንቀው ስላሉነው እንደናንተ ያልውን አባቶች ታሪክ አውቂ ያብዛልን ትውልዱን ከጠፋበት የሚመልስ ያስፈልጋል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@مريممريم-ح7ي
@مريممريم-ح7ي Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የኔ አባት እድሜሜና ጤና ይስጥልን
@Haylemaryam-k4b
@Haylemaryam-k4b 23 күн бұрын
ትላልቅ አባቶች ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር በእኔ ስገምተው የት የትነው ያለኹት አቤቱ አምላኬ ሆይ እዳባቶቸ የሀገሬን ፍቅር በልቤ ሳልልኝ
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 3 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድስማየፈቀድክ ይመስገን
@asd-hi5wb
@asd-hi5wb Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን አባቶች አሉን ብለን እድናምን ተስፋ እንዳንቆርጥ እንሆናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትሁን🎉❤❤❤
@walethanwesen1164
@walethanwesen1164 Ай бұрын
የኔኛ አባት ስወዳቸዉ እኮ እድሜ ደሰጥልን አባታችን ❤❤
@WebeteErgasa
@WebeteErgasa 29 күн бұрын
አባታችን እናመሰግናለን እን ደርሶ አይነት አባት ከይት ይገኛል በዚህ ዘመን በረከትዎ ይድረሰን
@Feven-v7q
@Feven-v7q Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ አንደእነዚህ ከባቶችን ያብዛላት
@menaayimut-y3r
@menaayimut-y3r 11 күн бұрын
ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና ሙሉእ ዕድመይ ጥዕናን ይሃበልና❤
@AsterZelke
@AsterZelke 12 күн бұрын
የአባቶቻችንን በረከት ያሳድርብን። አሜን አሜን አሜን
@Eyeruskiya-x8j
@Eyeruskiya-x8j Ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በልን እደኛ ኃጢያት ሳይሆን እድ ምህረት ማረን🙏🙏🙏🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
@@Eyeruskiya-x8j Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@habenbrhane4402
@habenbrhane4402 Ай бұрын
Amen amen amen
@Aynadis-ce4jv
@Aynadis-ce4jv Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@SamriTesfaye-f3m
@SamriTesfaye-f3m 18 күн бұрын
ዬኔ መልካም ደግ አባት አደበቶት ሲጣፍጥ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው ይድርስብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emyspiller7059
@emyspiller7059 29 күн бұрын
እባታችን ሙሉቀን ብታሰተምሩን እይሰለቸኝም ንግግሮትሁሉ ለዛይለው ነው ። በርቱልን እረጅም እድሜከጤናጋር ይሰጦት
@YeMariamlijMariamenate
@YeMariamlijMariamenate Ай бұрын
እድሜና ጠና ይስጦት አባታችን በርከቶትን ያሳድራብን❤❤❤❤❤
@genetgenet8862
@genetgenet8862 29 күн бұрын
ቅዱስ ያሬድ በአካል አለባበሳቸው ጥምጥማቸው ፂማችው የፉታቻቸው አወራረድ ❤❤❤❤❤❤❤ !!!
@abijabishaw6371
@abijabishaw6371 Ай бұрын
የኔ አባት በረከተዉ ይደርብን እዴም ይስጥልኝ
@user-abebaw
@user-abebaw 20 күн бұрын
የእኔ አባት ደስ ሲሉ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆን ዘር አይታይም ❤❤❤
@nafkot8202
@nafkot8202 26 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ድንቅ አባቶቻችን ጠብቅልን ! ❤ እንዴት ይጣፍጣሉ ! የገረመኝ የአለም አይን ወደ ኢትዮጵያ እውነት ነው አባታችን
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 29 күн бұрын
አባታችን እመቤቴ ማርያም እጥፍ ያሉበትን እድሜ ትጨምርልወት ወላዲተ አምላክ ጸጋውን ታብዛልወት ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Kokebe-o3l
@Kokebe-o3l 29 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥዎ ለሀገራችን ትንሳኤና ሰላም ይስጠን
@WonshitWorkafes-ys2es
@WonshitWorkafes-ys2es 22 күн бұрын
አባታችን የረገጡት ገዳም በሙሉ በረከቱና ቃልኪዳኑ ይደርብን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
አባታችን የከበረች በረት ይደርብን በፀሎትዎ ያስብን ወለተ ሥላሴ ብለው ያስቡኝ ፀጋዎት ይደርብን አሜን ❤❤❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw Ай бұрын
የኔውድ አባት እድሜ ከጤጋገር ይስጥልን እደእናተ አይነት አባት አብዝቶ ይስጥን ፈጣሬአቺን
@AsniGetahun
@AsniGetahun Ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መአላአክት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን በርከተወ ይደርብኝ
@solomonbelew7571
@solomonbelew7571 Ай бұрын
ፈጣሪ እንደናተ ያሉ አባቶቻችንን ይጠብቅልን!!!ተተኪ ትውልድ ይስጠን!!!ቃለሒወት ያሰማልን!!!የማቱስሀላን እድሜ ይሰጥልን!!! ለኛም ቸሩ መድሀኒያለም ወደ ሰውነታችን ይመልሰን!!!
@Habtamyimer-d7m
@Habtamyimer-d7m Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን እመቤቴ ትጠብቅዎት! ራማ ሚዲያን እናመሰግናለን
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 Ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቤተክርስቲያኗን በአስፀያፊ ስራ ተሠግስገው የሚያበላሿትን ያፅዳልን።
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከተወት ይደርበን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@HIYOTGetu
@HIYOTGetu 29 күн бұрын
ዬኔ አባት ስዎዶት እዲሜና ጥና ይስቶት ዬሃጋልግሎት ዛማኖን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏
@SelaseSelestu
@SelaseSelestu 16 күн бұрын
እንዴት የተባረከ አንደበት ነው ይህን ለመስማት ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
@እህተሚካኤል
@እህተሚካኤል Ай бұрын
ደሥሢሉ በረከትወይደርብን እግዚአብሔር ፍቅርነውደዝህአይነትአባቶች ምናለሁሉደሣቸውበሆኑ
@joaquimpereira8646
@joaquimpereira8646 21 күн бұрын
ነብስ አባት ለመያዝ በተቸገርንበት ጊዜ እንደርሱ እውነተኛ አባት በማየቴ እግዚያብሄር ይመስገን አባቴ በፀሉቱዎ አስቦኝ ሰብለ ወንጌል ብለው
@MartaAylawe
@MartaAylawe 21 күн бұрын
እግዚአብሔር
@abbanahusenay
@abbanahusenay Ай бұрын
እንኳንም በአካለ ሥጋ ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን በመስቀለ በረከትዎ ተባረኩኝ ... !! ከአዲስ አበባ ኤርፖርት በ29/12/2017 ዓ/ም
@eyilachewgete1641
@eyilachewgete1641 Ай бұрын
ያንተስ የከፋ ነው
@dejenasfaw5123
@dejenasfaw5123 22 күн бұрын
አባታችን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ዕድሜወትንም ዘለግ ያድርግልን ። አሜን ! እንዲህ ፈተናችን የበዛውም ሆነ እግዚአብሔር ልመናችንን ፈጥኖ አልሰማን ያለው እንደዚህ ያሉት እውነተኛ አባቶች ቁጥር በማነሱና ሀሰተኛ ካህናት በመብዛታቸው ነው ።
@semhar9652
@semhar9652 13 күн бұрын
የኔ አባት ጥዑመ ልሳን ቃለ ህይወትና ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን!!!
@አሮናይ
@አሮናይ Ай бұрын
አሜን አምላክ ሰላማችንን መልሶ ከ መናፍቃን ነፃ የሆነች ዲያብሎስ እጅግ የሚፈራት የ አባቶቻችን ሀገር እና በ ደሙ የዋጃት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ያፅናልን አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@EyoelEyu-s8e
@EyoelEyu-s8e 28 күн бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት ያስተማሩን ደጋግሜ ነው የሰማሁት እረጅም እድሜ ይስጦት
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ክብር ያብዛልህ በረከተውት ይደርብን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@RahelDubero
@RahelDubero 18 күн бұрын
እረ ፈጣሪዬ እንደነዚህ ያሉ ንፁህ አባቶችን እብዛልን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@EmuWoldiye
@EmuWoldiye 26 күн бұрын
በረከትዎይደርብን ጣፋጭ የሆነ ትምህርትና ብዙ እውቀትን አሥጨብጠዉናል አድሜናጤና ይስጥልን
@alemalem7462
@alemalem7462 20 күн бұрын
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን አባታችን በረከቶክህ ይድረሰን🙏🙏🙏
@dawitmekonen8462
@dawitmekonen8462 Ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kenzmobile3414
@kenzmobile3414 Ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማለን እግዚሃቤሔር ብደሜ ብጢና የጥብቅለን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏💔💔💔👍👍👍💒💒💒🤲🤲🤲
@abebayelema5176
@abebayelema5176 25 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እንድምን ጤናውን ከበረከት ጋር ያድሎት። የዋሆች የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው። ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ብሎ የኢትዮጵያና የኤርቶዶክስን ጽዳት ያሳየን።
@SamrawitTadesse-n5q
@SamrawitTadesse-n5q Ай бұрын
ደስ የሚሉ የተዋህዶ ቅርስ ኖዎት አባታችን ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@GgRg-l8r
@GgRg-l8r Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@YgjGjb
@YgjGjb Ай бұрын
የኔ አባት እደሜ ከጤና ጋይሰጦት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemisol5934
@yemisol5934 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ላይ እንደዚህ ያሉ አባቶች እንዳሉን በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፍ አለን እውነት ዊይይይ ቃል የለኝም ለኒህ አባት
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube 16 күн бұрын
አቅራቢውንም እርሶንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።በረከቶት ይደርብን በጣም ግሩም ትምህርት ነው።ክበሩልን።
@Shewayewubshet
@Shewayewubshet Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን👏🌹🌹 ለኛም ማስተዋልና ጥበቡን ይግለፅልን😢🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 күн бұрын
እሳቸዉ ሲዘምሩ እመቤታችን ደስ ሲላት ከዉስጤ ይሰማኛል የድሮ ንፁህ ሆኘ በቤቷ በልጅነቴ በሰንበት ት/ቤት የዘመርነዉን ይመልሱኛል አቤት ጌታየ ሲገርም እንዲህ አይነት ካህን ካየሁ ቆየሁ በልጅነቴ ነበር
@MeseretGirma-n5d
@MeseretGirma-n5d 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤
@yeneyene5999
@yeneyene5999 29 күн бұрын
በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ቃላት የለኝም የማመሰግንበት በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
@mesfinachewakassa4583
@mesfinachewakassa4583 27 күн бұрын
እንደ እርስዎ ዐይነት አባቶች ፀሎት የእባቦቹን መርዝ አርክሶ ሀገሪቱዋን ይጠብቅ::
@ፅጌማርያምየስላሴባርያ
@ፅጌማርያምየስላሴባርያ 29 күн бұрын
አባቴ ሃገራችንን ስለናን መልካምና የዋህ ደግ አባቶች ሲል ከነ እናቱ ይማረን😭😭😭😭እናንተን አያሳጣን🙏🙏🙏የእኛማ ምኑ ይነገራል😩😩😩
@meazameaza8379
@meazameaza8379 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባ
@yodittameru6981
@yodittameru6981 26 күн бұрын
መታደል ነው እውነት ተናጋሪ አያሳጣን የሚናፍቁትን መልካም ዘመን ያሳይዎት የድንግል ማርያም ልጅ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው ተገኝተዋልና በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ🙏 💚💛❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 27 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን🌷🌷🙏🙏በረከተዎ ይደርብን
@martayeshawgebrtsadik
@martayeshawgebrtsadik 29 күн бұрын
ነፍሴ ሆይ ስሚ!በረከትዎ ይደርብን አባታችን።
@berhe4910
@berhe4910 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፡ እንደእርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን
@belayaraya983
@belayaraya983 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በእድሜና በፀጋ ያቆይልን።በረከቶ ይደርብን።
@danielworku4883
@danielworku4883 18 күн бұрын
አባታችን እንደቃሎ ይፈፀምልን። ቃለህይወት ያሰማልን። በረከቶ ይደርብኝ አሜን።
@tewodroskebede1812
@tewodroskebede1812 Ай бұрын
እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጡብቅዎት በረከትዎ አይለየን👏👏👏❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Ай бұрын
ሰላም አባታችን በረከትዎ ይደርብን ድንቅ መልእክት ❤❤❤
@AzebTsegaye-t2k
@AzebTsegaye-t2k 27 күн бұрын
የእኔ አባት በጊዜው እግዚአብሔር የተመረጡት አባቶች ያስነሳል ተመስገን
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,3 МЛН
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
♦️ ማጭድ መጥቶልሃል እንግዲህ ♦️ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ♦️
57:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 70 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,3 МЛН