KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ድርድር ጀምሯል የተባለው ፋኖ፣ የፍሬ ህይወትና ዶ/ር ደሳለኝ ፍጥጫ፣ አዲስ አበባን ያጋለጠው መረጃ፣ አዲሱ ጦር ስራ ጀመረ፣ አነጋጋሪው ግድያ
20:56
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 24 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:15
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
0:23
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
ከበቁ ባህታውያን የተላከ መልዕክት በታህሳስ ተጠንቀቁ ንስሀ ግቡ ደጉ ዘመን በፊት መከራ አለ ! | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 239,085
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 55 М.
ዶርቃ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@amitkahsay5154
2 ай бұрын
አባቴ ይባርኩኝ❤❤❤ እኔ ልጅ ሁኜ መቀለ በቤተክርስቲያን መደረክ ሲዘምሩ ነው እማቃቸው እሳቸው ሲዘምሩ እናቶች በእልልታ እግዚአብሔር ሲመሰገን አስታውሳለሁ ። የልጅነት ትዝታየ ነው ። አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@ine-h3
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምን መታደል ነዉ በእኔ አባት ማደግ
@selamawit-rw8vs
2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@EendashewDerso
2 ай бұрын
ግሩም ነዉ ያያጪሁ ሁሉ (የሰማጪሁ ንስሀ አንግባ ብራቄዉ ብቻ አየጠክመነም
@SimonAraya-eo3bm
2 ай бұрын
እእእ ኧረ እኔም ንሰሀ አባቴ ነበሩ በቅድስት አርሴማ ቅድስና የማይተማመኑ ናቸው 😢😢😢😢 አላዬ በየት ነው ያገኛቸውን ? ዛሬ ደስ አላለኝም እዚህ ሚድያ ላይ እኚህ አባት በመቅረባቸው
@TigestmogesMoges
2 ай бұрын
ምነው ቅድስት አርሴማን እያወደሱ ነበርኮ በለተ ቀኗ እያሉ ወይስ ምትይውን አልተረዳሁሽም ?
@tedlanegash9624
2 ай бұрын
በስማም ትምህርታቸው ደስ ሲል አይሰለቹም ማን ነው እንደኔ የተደሰተው ቃላቸው ውስጡን ያሰደሰተው በላይክ ግጩ 🤗👍🙏
@badreyanaga4292
2 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️WOOOOOOOOOOOOOOOOOW ደሥሥ ሥሥሥ ሢሉ እግዚአብሔር የዎረደ ነዉ የመሠለኝ
@Mirfa123-q3h
2 ай бұрын
በስመአብ ነው ሚባለው
@Mama-nu7it
2 ай бұрын
Business atsre ezeh hatyat nw
@ሰለሜ_Tube
Ай бұрын
❤❤
@milionephrem489
Ай бұрын
ደብተራ እና ጠንቋይ በበዛባት ሀገር ማነው ተረጋግቶ ተስማምቶ የሚኖር ይህንን ደብተራ አውልቆ ቀሚሱን ቂጡን መግረፍ ነበር ጠምዝዞ ቆለጡን። 😂😂😂 ጅላንፎ ሙንጣዝ ሁሉ። 😅😅😅
@meseretmelaku2745
2 ай бұрын
አባታችን በዚህ ዘረኝነት በበዛበት ዘመን እንዲህ አይነት አባት ማየት መታደል ነው እ/ር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@raheltechan1839
2 ай бұрын
ኣሜን
@aremushermecha1697
2 ай бұрын
ትክክል
@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እሚለዉ ባጥሩ አይፃፍም እህትነት
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
2 ай бұрын
የኔ ኣባት ❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢😢 በመቅዘፍት ከሚጠፉ ጋር ሳይሆን እችን ክፉ ዘመን ከምያልፉ ሰዎች ያድርገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ 😢😢😢ኣቤቱ ዘመኑ ስያስፈራ
@hanogg8115
2 ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn 🤲
@rozaeyob7828
2 ай бұрын
Amen
@Mama-nu7it
2 ай бұрын
Mane negerachew ende memotu Ato.melas ena Abunu
@Mama-nu7it
2 ай бұрын
Kayehachew degmo tigrYen nw yemwksu kesochen endate nw ? Betgraye Meskel werada tblo tsamto aytawkm Eneh Aba kesu huban khonu endate b berha gedam alnorum yalubet Bota yashverkea nw Getachen Eyasus b yohannes edge tatemkwal wofwa meskeral Aba gen yawerut Lela nw endate nw ? Algebanm Egzabhare yebarkehe thanks 🙏
@Mama-nu7it
2 ай бұрын
Lmn nesha Gebu temotalachu alalwachewum kawku endate nw era era ? Egzabhare yetabken ena akalew nw yemelut Egzabhare because nw yemyakew Donkoro sew yealm astasasebu nw enge egzabhare sefetren yetlayayea nw yetlye setota alen
@netsimesfin
2 ай бұрын
የኔ አባት በጉጉት ስጠብቀዎት ነበር እርጂም እድሜየ ይስጥዎት ወንድሜየ አላየ ስለምታቀርብልን እንግዶች እናመሠግናለን😍😍😍
@Abc-rk6ro
2 ай бұрын
Amenamen
@elmakebfanuel3372
2 ай бұрын
የማይጠገቡ አባት በእውነት እባክህ ድጋሜ አቅርብልን 🙏
@SaraAbadybj9dy
2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲
@mulumulu3608
2 ай бұрын
የነፍስ አባቴ ናቸው ማርያምን 🙏 ባጭሩ ንፁህ ግልፅ አባት ናቸው .ከሳቸው ጋር የማይረሳ ድንቅ ግዜ አሳልፊያለሁ 🙏 ኪዳነ ምህረትን ..መልካም አባት ናቸው ስልካቸውን ለሚፈልግ እሰጣለሁ ✝️
@veracity8968
2 ай бұрын
እኔ እፈልጋለው ቁጥራቸውን ! እባክሽ
@yemidemisi8458
2 ай бұрын
እባክሽን ስልካቸዉን ላኪልኝ ልጄ አሟታል እንደዚህ እዉነተኛ አባት ቢጸልዩላት ትድናለች
@RihaniT-mx6ey
2 ай бұрын
አረ ነይ ቴሌግራም እህቴ
@s.s8919
2 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ከቻልሸ ለኔም ላኪልኝ ።
@GenetKahesay-so2vg
2 ай бұрын
Ere ebakeshe lena setegne 😢😢 ebakeshe
@mulu1270
2 ай бұрын
ወንድማችን አላየ መምህር ተስፋዬ አበራ አቅርብልን🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@aldanatsgab6979
2 ай бұрын
❤❤❤
@AbrahamTaspo
2 ай бұрын
👍👍👍👍✅✅
@asegedechanbesso1399
2 ай бұрын
ክክክክክክክክ ቢያንስ የምትማሩትን የማታስታውሱ የከተማው አጭበርባሪ እኮ እራሱ ገጠመኝ እያለ ስለ ሰይጣን ዝሙት ዕጣ ፈንታ እያለ ጭንቅላታችሁን የሚበጠብጠው እናታችሁን እንዳታምኑ የሚያደርጋችሁ ለምን አትነቁም የእግዚአብሔር ቃል ነው እንዴ ተስፋዬ ሌባው ወንበዴው ዝሙተኛው ጎላ ሚካኤል ሲዘሙት ተገርፎ እኮ ነው የወጣው ወንጌሉን አትናፍቂም ቆሻሻዎች
@enatteshale
2 ай бұрын
አንፈልግም
@sipara9224
2 ай бұрын
እዛው
@saraamagreedavid6763
2 ай бұрын
ከዘረኝነት የፀዱ የእውነት አባት እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ ይሰጥልን🙏🙏🙏
@tigistwoldemichael1425
Ай бұрын
Amen Amen Amen ✔✔✔🇨🇬
@MonaMona-c6t
2 ай бұрын
የኔ አባት ምን አለበት ፈጣሪዬ እንደዚህ ያሉ አባቶችን ብታበዛልን ለእኛ ለቆሸሸን ልጆችክ
@tedlanegash9624
2 ай бұрын
ኦ ፈጣሪ አባ እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን በኢትዮጵያ ምድር አንደበቱ የማይጠገብ አባት ያብዛልን 🤲🤲🤲
@almekebedekebede6725
2 ай бұрын
እንደርሶ. አይነት. አባት እግዝቤር. ያብዛልን
@Sara-g4o2d
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጂም ያገልግሎት እድሜ ይጨምርለዎ ❤❤❤
@romange5198
2 ай бұрын
አላየ እባክህን በተመቻቸው ግዜ ጋብዝልን እሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሳቸውምእድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@hibretmulu2440
2 ай бұрын
በረከቶ በኛ በደካሞች ላይ ብድረስ አባታቻን በሀገሬ ተስፋ እቆርጥና እንደርሶ ያሉ እውነተኛ ንፁ ልብ ያለው አባት ሳይ ተስፋዬ ይመለሳል
@DawitSeyoum-vv5nd
2 ай бұрын
አባታች እጅግ ደስ የሚሉ አባት እደዝ የሚል አባት ነው የጠፍው እውነት እውነት ብለው ውሸት ውሸት ብለው ዘረኝነትን ተጠይፈው እጅጉን አስተምረውናል በድጋሚ ቢቀርብ ብዙ ትምርት ይሰጣታሉ ።
@hermelahaila
2 ай бұрын
እናመስግናለን ዶርቅ ሚዲያ እኝን የመስሉ አንደበታ ታፉጭ አባት ስላቀረባችሁልን አሁን ባለንበት ዘመን እንዲህ ያሉ አባቶች ናቸው የሚያስፈልጉን የያዙት የመስቀሉ ትርጉም የገባቸው።አባታችን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደግመው ደግመው እየመጡ ቃለ እግዝያብሔርን እንደሚመግቡን ተስፉ አለኝ🙏
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በፆሎት ያሰብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ ወጎኖቸ 🙏🙏🙏🙏
@meseretbefkadu8502
2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው የእግዚያብሔር በግ ናቸው ምስኪን ናቸው ወንጌል ቢያስተምሩን ስለጌታ ፍቅር ደስ ይለኛል
@tsehaaydagne2211
2 ай бұрын
እኔ አባት በርክታችው የኛ የደካሞች ይድርስልን አሜን ❤️
@mare7241
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mare7241
2 ай бұрын
❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mare7241
2 ай бұрын
Namsgnlan❤
@SaraMamu-f3k
2 ай бұрын
አፍ አፋቸውን ሳይ አለቀ ኢንተርፊው የኔ አባት ልክ አባቴን ነው የመሰሉኝ እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤አስተዋይ ልቦና ይስጠን😢😢😢
@arsemadesalegn439
Ай бұрын
Yenem abat new yemselugn melkachew temsaselebegn😢😢😢😢😢😢
@sebelwongelshiferaw5834
2 ай бұрын
እርስዎ የተቀደሱ ኢትዮጵያዊ ነዎት ሺህ አመት ኑሩልኝ ክፉ አይንካዎትአቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ከዚህ ክፍ ነገር አንተ በቸርነትህ ሰውረን !!!
@kassayewubbie7010
2 ай бұрын
አባታችን ይክበሩልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤
@ሰላም-ፀ3ቈ
2 ай бұрын
አባታችን በድጋሜ ይቅረቡልን ያስተሩንም🙏
@yeneneshdebashu2483
2 ай бұрын
እግዚያብሔር ሆይ አዎ_በድለናል፣ትዛዝህን ጥሰናል አንተ_ማረን; ይቅር በለን ስለናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ; ሀገሠ_እግዚያብሔር ኢትዮጵያን በፍፁም ሠላም አፅናልን።
@AssefaAlemayehu-vx1kr
2 ай бұрын
እንደዚ ያሉ አባቶች ነው የጠፉቡን እባካቹ አድሩሱልን
@selamselam7358
2 ай бұрын
አቦይ ማዓረይ ለዋህ አቦ ብጸሎትኩም ሐግዙና🙏🙏🙏
@sarasaragetachwe9732
2 ай бұрын
አሜን ፫
@zed8788
2 ай бұрын
ከምንም በላይ የዋህ ሰው ውሰጤ ነው ደስ የሚሉ አባት ;ጌታ ዘመነወትን ያለምልም አባ
@beletusetotaw
12 күн бұрын
አባታችን በረከተው ይደርብን እንደርሰወ አይነት አባት ያብዛልን ከዘረኝነት የፀዱ የተመረጡ አባት ነወት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@meazamamuye7400
2 ай бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክትን የሰማልን እረጅም እድሜን ከፀጋ ጋር ይስጥልን በጣም ተወዳጅ አባት ነዎት እናመሰግናለን
@meazisole3146
2 ай бұрын
ንፁህ አባት ደስ ሲሉ በረከትዎ ይደርብን
@YOHANNESGIRMAI
2 ай бұрын
አጥንት የሚለምለም ትምህርት አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ። ኑርልኝ ክፎ አይንኮት።
@bezuneshalemu9092
2 ай бұрын
እኝህን የመሠሉ አባት እድሜና ጤና ሰቶ እኛእንድን ማርበት ያደረገን አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባዉ እድሜና ጤና ይሥጥልን ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@Rakb553
2 ай бұрын
ክቡር አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰኝ በጣም ሐጢያተኛ ነኝ ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@Almas-y5g
25 күн бұрын
የበርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያሰብሽውን የልቦናሽን መሻት ያሳካልሽ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም
@ሻም
2 ай бұрын
በጣም የራሳቸው ነጻነት ያወጁ ደግ ቅስ ኖት ❤❤❤
@TsedaleShearega
2 ай бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን እንደርሶ ያሉ እውነትን በአደባባይ የሚመሰክሩ አባቶችን ያብዛልን አሜን ድጋሜ ይቅረቡልን
@gimyatgy3677
2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶች አጠን ነው ኢትዮጲያ መጥፎ ስራ የበዛው..!!
@emutides
2 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ስርቀ ብራሃንን የመስለ ዘርኛ ባየንበት እርስወን ያስየን ይመስገን እድሜ ይስተወት❤❤❤❤❤❤
@ArekebArku
Ай бұрын
አሜን
@chaltuaddisabebakegna265
Ай бұрын
ሰረቀ ብርሀን ማለት ራሱ ቤተሰብ አልቀጣሽም የሊቀ ቆሞስ ቤተሰብ ካህናት ድያቆናት ምእመናን የታቦት ፅዮን እንዘርፋለን ትዘርፋም ተብሎ ስንት ህዝብ ነው ያለው አ አ የነበሩ ቀሳውስት የታሰሩት እስከ አሁን ያልተመለሱ ለምን ዝም ዝም ዝም ብያንስ ዝም በትግራይ የደረሰው እሳላላሁ ለአንቺ ለቤተሶቦችሽ ያውርደው ያስለቅስሽ ህይወትሽ ሀዘን ይሁን
@MesfinTefera-g2b
24 күн бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ካህን ናቸው ። ፈጣሪ እንደ እነሱ ያሉትን ያብዛልን።
@enanu87tazeze5
2 ай бұрын
የኔ አባት እፍ ደስ ሲሉ ትምህርታቸዉ አይጠገብም በነገራችን ላይ ገና ዛሬ ነዉ ያየዋቸዉ
@hanaasfaw7262
2 ай бұрын
የኔ አባት እንዴት ደስ ሲሉ "ይፍቱኝ አባቴ"
@nyohannes6085
2 ай бұрын
በረኸትኩም ረድኤትኩም ምሳና ደቅኹም ይሕደር::ቕኑዕን ብንጽህና ኩሉ ሓቂ ገሊጽክምዎ:: ክብርን ምስጋና ንኣምላኽ::
@sarasaragetachwe9732
2 ай бұрын
አሜን ፫
@shemelesberhanu1985
2 ай бұрын
የነገር ሁሉ ፍጻሜ ፍቅር ነው
@sabaghumbot5485
2 ай бұрын
ትክክል
@BuzayehuBuze-bm5xl
2 ай бұрын
አባታችን እውነት ነው ንግግራቸው የፅጌ ድግስ የእመቤታችን የመከራዋን የስደቷን በማስታወስ ነው ያም ሲሆን የቤተክርስቲያን ልጆች የኔ ቢጦዎች የቆሎተማሪዎች መብላት ነው ያለባቸው እንጂ በሆቴል ጭራሽ አይታሰብም
@tigistaseged3757
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
8 күн бұрын
እባካችሁ ድጋሚ አቅርቡልን እኒህን አባት በረከትዎ ይድረሰን! 💚💛❤
@zinashsidamo4199
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን እንደርሶ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን በረከቶት ይድረሰን አባታችን ይመለሱልን ሊያስተምሩን ወንድማችን ተባረክልን
@AddisMersha-s1e
21 күн бұрын
እንደ አባታሽን የአሉትን አባቶኝ ያብዛልን በድጋሚ ቤቀርቡን
@nebyatgebretiensae9421
2 ай бұрын
አቡነ አረጋዊ ሳርስ አይቾት ነበር ዳግም ስላየሆት ደስ ብሎኛል ከክክፉ ያውጣን መዳኒአለም
@Dagim-e3o
29 күн бұрын
ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ተንሣኤዋን ያሳየን እንደነዚህ አይነት አባት ያብዛል አንደበታቸዉ ተናግረዉ አይሠለቹም በፀሎት ያስቡን በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@8october187
2 ай бұрын
ውይ በዚህ ዘመን ለካ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉን እግዚይብሔር ይመስገን:: አባታችን ኑሩልን ይባርኩን ይፍቱን እባክህ አላዬ እንደዚህ አይነት አባቶችን አቅርብልን ተስፋችን ናቸው:: አላዮን ለማበረታታት ሼር ላይክ አድርጉ ለሌላም ግዜ እንዲቀርቡልን:: ስራ ሁኜ ነበር ያየኽሗቸው ድብርቱ ሁሉ ለቀቀኝ በጣም በተስፋ ተሞላሁ በእውነት መንፈስቅዱስ ያደረባቸው አባት ናቸው::
@LeulAyenew
2 ай бұрын
አባቴ ይባርኩን ቃልአንደበትኦ ግብ ነው ደስስስ ይላል ይህንም ፀጋውን ያዛሎት❤❤❤
@LindaGashaw
2 ай бұрын
የኔ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ እድሜዎት ይርዘም
@makidaskidane9967
2 ай бұрын
ወይኔ እንደ እሪሷ ያአሉት አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን በእውነት ተስምቶ የመይጠገብት አባት ነቻው ሁለም ቢቀርብት ደስ ይለናል አባታችን ረእጅም እድሜ ከና ጤና ይስጥልን
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
2 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ያኑሮት ብዙ ነገር ተማሩክ
@abie790
2 ай бұрын
ፍቅር ስተነተን እግዚኣብሄር ፍቅር ነው ፍ->ፍፁም🙏🙏🙏🌹🌹🌹 ቅ->ቅዱስ💒💒💒💞💞💞 ር->ርህሩህ❤❤💛💛💚💚
@azmerakahisay
2 ай бұрын
ለዶርቃ ሚድያ ለሚትሰጡን ወርቃማ የሚያረኩ የማንቃ ትምህርትና ምክር እጀግ በጣም እናመሰግናለን አባታችንም በረከተዎ ይደርብን
@HirutSeyoum-c7p
Ай бұрын
አባታችን የዕድሜ ዘመነንዎን ያርዝምሎት ከክፉ ይጠብቆት ከታሰበውና ከሚመጣው መአት በኪነጥበቡ ይሰውረን በረከትዎ ይድረሰን
@AbeLove-t6x
2 ай бұрын
አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር እንደዝህ አይነት አባቶች ያቆይልን አሜን ❤🙏
@ArekebArku
Ай бұрын
አሜን
@yemisrachjenbere4932
Ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@frehiwet4437
2 ай бұрын
❤ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤ ሌላ ግዜ ይምጡልን ኣላየ ወንድማችን እና መስግናለን❤
@AsresashKumsa
20 күн бұрын
ይባሪኩኝ ኣባቴ ቃለ ህዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ኑሩልን
@HuIuAdiss
2 ай бұрын
እረ ሁሌ ያስተምሩን ለጠገቡትም ይምከሩል እድሜ ከጤና ይስጠወት አባታችን
@jamelahasan8626
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቻን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እወነት እወ ነት አባታችን በደጋሜ ይቅረብልን ት/ቲ በጣም ያፅናናል❤❤❤❤❤
@AbebaDagne-f5n
2 ай бұрын
የእኒ አባት ደስ ሲሉ ልቦና ይስጠን በማይረባ ቦታ እና የማይረባ ወሪ እያየን ተበላሽተናል እኮ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ብራኬወት ይድረሰኝ ይፍቱኝ በድሜ በጤና ያቆይልን
@hiwanKaliay
2 ай бұрын
አባ መድሀኔአለም እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን ❤❤ ይምከሩን ደግመህ አቅርብልን አላዬ
@emubekl46
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ስለሰጠን ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከት ይደርብን
@የማርያም-የማ
2 ай бұрын
የኔ አባት በረከቶዎ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይባርኩኝ አባታችን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@SebleMenbere
26 күн бұрын
ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ❤❤❤❤❤❤
@WerkituAyanu
2 ай бұрын
ሺ አመት ያኑሮት አባቴ አግዚአብሔር ይጠብቆት ወይኔ ማር የውነት አባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗
@Almas-y5g
25 күн бұрын
አባታችን ይባርኩን በረከትዎ ይድረሰን
@tru1614
2 ай бұрын
ልብን የሚረሰርስ ነፍስን ወደ ሰማይ ሰማያት የሚወስድ ዝማሬ አባታችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሚን
@Mesey-z1p
2 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@HannaHna-u2s
2 ай бұрын
የኔዉድ አባት ምንም ያጠፉት ነገር የለም አሜን ይፍቱኝ በሰራ ሀጥያቴ ኑሩልን አባታችን
@Azeb-yx8fx
2 ай бұрын
አውርተው የማይጠገቡ አባት ናችው🎉🎉
@kassayewubbie7010
2 ай бұрын
አባታችን ይክበሩልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤ ስማቸውን አስተዋውቀን
@tigi_habeshawit
2 ай бұрын
የኔ አባት ቃለህይወትን ያሰማዎት እድሜ ከጤና ተመኘሁ ደግ እውነተኛ አባት ፈጣሪ ያቆይዎት
@edenmeasho
2 ай бұрын
ንጹህ አባት በረከታቸው ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@FisehaMelaku-k9p
2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቅን አገልጋዮችን ያብዛልን
@ZozoZozo-vj8mn
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰመዕልና ፀጉኡ ይብዘሕ እግዚአብሔር ኣምላክ ዳሃገረና ሰላም ፍቅር ይብዘሕልና🙏❤🙏❤
@YewerdanosYewerdanos-z6l
Ай бұрын
የኔ አባት እደው እደት እደምወዳቹህ እግዚአብሔር እድሜን እና ጤና ይስጥልን
@TesfayKing
2 ай бұрын
በዝማሬ ብትጋብዝልን ቡዙ ትምረት ኣላቸው ሰለምናውቃቸው ኣባታችን ድሮ ብትሰሙት ድምፃቸውና ትምህርታቸው የተለየ ነበር ኣሁንም ብዘሙሩት ቡዙ ተከታታይ ታገኝላቹው ኢባካቹ በዜማ ኣምጣቸው ትምህሩቱ ኢዛነው ምኣምር ና ኣይዛቹ በርቱ ኢናመሰግናለን።
@Ahunnaw
Ай бұрын
የውነት አባት ነቸው በድሜ በጸጋ ያነርልን እዲህ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያኑርልን ላንተም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።
@abebayelema5176
2 ай бұрын
የኔ አባት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ዜማቸው መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነው። እጅግ ልብ ያረሰርሳል። እድሜውን ያድልልን። ጸጋውን ያልብስልን። እንደርሶ ያሉትን እውነትኞች ከደበቀበት ያውጣልንና ለቤትክርስቲያናችን ሰላሙን ያውርድልን። እኛንም ይቅር ይበለን። ለትንሳኤው ያብቃን።
@jeenajeena6909
2 ай бұрын
አሜን ፫ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለሂወትን ያሰማልን በጣምደስይላል አባታችን ሁሌም ቢመጡ ደስይለናል ይቅረቡልን አላየ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ ❤❤❤
@tinsaeshinyasayenethiopia917
2 ай бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@meskeremgebreyes3201
2 ай бұрын
ይፍቱን ይባርኩን እባታችን እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤️
@ZinashEndale-lv3op
2 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@meseretmulatlema4116
2 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለሕይወትን ያሰማልን❤ በእውነት ጣፋጭ አንደበት ንፁህ ልብ ያላቸው አባት እንደበዚህ አይነቶች አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤
@GenetBeyeneajelo
2 ай бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን በድጋሚ ይቅረብልን
@Almas-y5g
25 күн бұрын
ወንድማችን አላዬ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mulufetene6844
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝይባርኩኝ አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት የኔ አባት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
2 ай бұрын
የኔ አባት አደበታቸው እደት ይጣፍጣሉ እደእርሰወ ያሉትን ያብዛልን እማይጠገቡ ሀቀኛ ሁሌም ባያቸው እሚያገለግሉበትን ብትነግሩን❤❤❤
@AsA-kp1tm
2 ай бұрын
ደስ ሲሉ አባታችን ኑሩልን፡፡እድሜ ይስጥወት አባቶቻችን ኑሩልን፡፡
@TigsteFere
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እፎይ የእግዚአብሔር ሰው ለመጀመሪያ በምድያ አየሁ የቅዱሳን አምላክ ያቆይልን ።
@samrawittilahun-lm3et
2 ай бұрын
በረከቶት ይደርብን የሚያሳሱ አባት
@عليا-ظ2ح
Ай бұрын
የኔ አባት በድጋመ አቅርብልን እግዚአብሔር ረጅም እድመ ይስጥልና
@snkehsregass5041
2 ай бұрын
አባታችን እድሜጤና ይስጥልን ከደብር አይለዮት
20:56
Ethiopia - ድርድር ጀምሯል የተባለው ፋኖ፣ የፍሬ ህይወትና ዶ/ር ደሳለኝ ፍጥጫ፣ አዲስ አበባን ያጋለጠው መረጃ፣ አዲሱ ጦር ስራ ጀመረ፣ አነጋጋሪው ግድያ
Feta Daily News
Рет қаралды 18 М.
10:15
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 24 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 1,8 М.
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
12:35
Ethiopia - Esat Amharic Day Time News 02 January 2025
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 375
46:14
🔴 መስቀሉ በቶሎ ሊነሳ ግድ ይላል ❗️❗️ //መስቀል መርገጥ የኢሉምናቲ አሰራር ነው// ❗️❗️
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 111 М.
1:35:05
bermel Georgis 24 አመት በፖስተርነት ክርስቶስ በየት እንዳለ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
57:44
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 33 М.
21:36
ሰማያዊው መስቀል በአካል ያለበት ድንቅ ቦታ! #orthodox #comedianeshetu #ethiopia #bego
Donkey - በጎ
Рет қаралды 129 М.
44:48
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 206 М.
1:29:38
♦️ኢትዮጵያ በቅርቡ በወደብ ትጥለቀለቃለች! አንዲት ከተማ ሙሉ በሙሉ ትጠፋለች!
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.
1:02:11
🛑 Bermel Georgis እህቴን በመግደሌ አልፀፀትም/የእናቴ ጥንቆላ ህይወታችንን አመሠቃቀለው | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 22 М.
43:06
ጳጳሳትን ስትቀስፍ አይቻለው ጠባቂ ባህታውያን ጋር ስገባ በ3ሺ ፅላት መሀል ትገኛለች እሳት ናት | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ #orthodox #ህዳር ፅዮን 21
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
52:03
እስከ 6ተኛው ሰማይ የደረሱ መነኩሴ አግኝቼያለው የተሰወሩ ቦታዎችን አቃቸዋለው ! | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 86 М.
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН