ጉድ ያስባለው የ ማሂ እና ኪድ ሰርግ MAHI&KID ETHIOPIAN WEDDING 💒

  Рет қаралды 242,668

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

ውድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን እና ተመልካቾቻችን ላለፉት አምስት ዓመታት በዩትዩብ ላካፈልነው አስደናቂ ጉዞ አብራችሁን ስለነበራቹ ያለንን ጥልቅ ምስጋና ለመግለጽ እንፈልጋለን። በሁለቱም ተግዳሮቶች ድሎች የተሞላ ጊዜ ነበር፣ እና የሁላችሁም የማይረሳ ድጋፍ ለእኛ የዓለምን ትርጉም ሰጥቶናል።
በነዚያ አምስት ዓመታት ውስጥ፣ እኔና ባለቤቴ በቃላት መግለጽ የሚከብዱ አንዳንድ በሚያስደንቅ ሁኔታ አስቸጋሪ ጊዜያት አጋጥሞናል። ግን፣ አንድ ላይ፣ ተስፋ አልቆረጥንም። ማዕበሉን ተቋቁመን ከችግራችን ተምረን ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክረን አልፈናቸዋል።
ዛሬ ከባዱ እና ፈታኙ ጊዜ አልፎ ለአዲስ ምእራፍ መብቃታችን ለመግለፅ እንፈልጋለን። ግላዊ እና የጋራ ድሎቻችንን ለማክበር ሁልጊዜ ሰርግ ለማድረግ እናስብ ነበር ,ምክንያቱም ያሳለፉነውን ጊዜ ከእኛ በቀር ማንም ስለማይረዳው , ለዚህም ድላችን ይህ ሰርግ እንደ ክብረ በዐላችን ይሆናል!
እናም ያ ህልማችን አሁን እውን ሆኗል!
ሰርጋችን በሰላም እና በፍቅር ተጠናቋል,ሰርጋችን በፍቅር እና በደስታ የተሞላ በህይወታችን የማይረሳ ጊዜ ነበር። ይህን ልዩ ቀን ለማክበር ብዙዎቻችሁ ከእኛ ጋር መቀላቀላችሁ ለዘላለሙ የምንወደው ትዝታ ነው።በሰርጋችን ላይ በመገኘት ሰርጋችንን ልዩ ላደረጋችሁት ለእያንዳንዳችሁ ልባዊ ምስጋናችንን ልንገልጽ እንፈልጋለን።
በእውነቱ በህይወታችን ካሉት ምርጥ ቀናት አንዱ ነበር፣ እና ያለናንተ ተመሳሳይ አይሆንም ነበር። በተጨማሪም የጉዟችን አካል ስለሆናችሁ ተከታዮቻችንን ማመስገን እንፈልጋለን። የናንተ ድጋፍ፣ ማበረታቻ ከልብ እናመሰግናቸዋለን::
ወደዚህ አዲስ የህይወታችን ምዕራፍ ስንገባ፣ የናንተን ፍቅር እና ድጋፍ ከእኛ ጋር ይዘናል። የታሪካችን አካል ስለሆናችሁ እና ሰርጋችንን ለዘላለም ወደ ልባችን የምንይዝበት ቀን ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከፍ እንዳደረጋችሁን ከፍ በሉልን
የናንተው
ማሂ እና ኪድ
#Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amharicmusicvideo #Ethiopianmodernmusic #habeshamusic #ethiopiantiktok #nahomrecords #nahomfavorites #ethiopianamharicmusic #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv #eritreanmusic #oromomusic #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #BESINTU_SITCOM #ኢቢኤስ #EBS
ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopianmovie,ebstv,amharicmovie2022,official,ethiopian

Пікірлер: 1 100
@MAHIKIDVLOGS
@MAHIKIDVLOGS 10 ай бұрын
ውድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን እና ተመልካቾቻችን ላለፉት አምስት ዓመታት በዩትዩብ ላካፈልነው አስደናቂ ጉዞ አብራችሁን ስለነበራቹ ያለንን ጥልቅ ምስጋና ለመግለጽ እንፈልጋለን። በሁለቱም ተግዳሮቶች ድሎች የተሞላ ጊዜ ነበር፣ እና የሁላችሁም የማይረሳ ድጋፍ ለእኛ የዓለምን ትርጉም ሰጥቶናል። በነዚያ አምስት ዓመታት ውስጥ፣ እኔና ባለቤቴ በቃላት መግለጽ የሚከብዱ አንዳንድ በሚያስደንቅ ሁኔታ አስቸጋሪ ጊዜያት አጋጥሞናል። ግን፣ አንድ ላይ፣ ተስፋ አልቆረጥንም። ማዕበሉን ተቋቁመን ከችግራችን ተምረን ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንክረን አልፈናቸዋል። ዛሬ ከባዱ እና ፈታኙ ጊዜ አልፎ ለአዲስ ምእራፍ መብቃታችን ለመግለፅ እንፈልጋለን። ግላዊ እና የጋራ ድሎቻችንን ለማክበር ሁልጊዜ ሰርግ ለማድረግ እናስብ ነበር ,ምክንያቱም ያሳለፉነውን ጊዜ ከእኛ በቀር ማንም ስለማይረዳው , ለዚህም ድላችን ይህ ሰርግ እንደ ክብረ በዐላችን ይሆናል! እናም ያ ህልማችን አሁን እውን ሆኗል! ሰርጋችን በሰላም እና በፍቅር ተጠናቋል,ሰርጋችን በፍቅር እና በደስታ የተሞላ በህይወታችን የማይረሳ ጊዜ ነበር። ይህን ልዩ ቀን ለማክበር ብዙዎቻችሁ ከእኛ ጋር መቀላቀላችሁ ለዘላለሙ የምንወደው ትዝታ ነው።በሰርጋችን ላይ በመገኘት ሰርጋችንን ልዩ ላደረጋችሁት ለእያንዳንዳችሁ ልባዊ ምስጋናችንን ልንገልጽ እንፈልጋለን። በእውነቱ በህይወታችን ካሉት ምርጥ ቀናት አንዱ ነበር፣ እና ያለናንተ ተመሳሳይ አይሆንም ነበር። በተጨማሪም የጉዟችን አካል ስለሆናችሁ ተከታዮቻችንን ማመስገን እንፈልጋለን። የናንተ ድጋፍ፣ ማበረታቻ ከልብ እናመሰግናቸዋለን:: ወደዚህ አዲስ የህይወታችን ምዕራፍ ስንገባ፣ የናንተን ፍቅር እና ድጋፍ ከእኛ ጋር ይዘናል። የታሪካችን አካል ስለሆናችሁ እና ሰርጋችንን ለዘላለም ወደ ልባችን የምንይዝበት ቀን ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከፍ እንዳደረጋችሁን ከፍ በሉልን የናንተው ማሂ እና ኪድ
@user-ll6bm2du2g
@user-ll6bm2du2g 10 ай бұрын
ይእናተም ጥርት አለበት እንኳን ደሰ አላቹ ልጆቻቹም ለቁም ነገር ያብቃላቹ🎉🎉
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 10 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ዪቲውብ ስትከፍቱ ጀምሬ እከታተላችሁዋለሁ በፍቅር እኔም በመዳም ቤት ብዙ ፈተና እያሳለፍኩ የኔም አንድ ቀን እንደናንተ እደሰት ይሆናል ሁሉም አልፎ ደስ ብሎኛል ውዶቸ መብሩክ ብያለሁ ነፍ አመት በፍቅር ኑሩ🎉🎉🎉
@asniit1199
@asniit1199 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉እግዚአብሔር ሁሌም ከፍ ያድርጋችሁ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ በድጋሜ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፍቅር ፀጋውን ብዝት አድርጓ ያኑራችሁ ❤
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 10 ай бұрын
Betaam des yemil meliekt new yefkr debdabe yemimesil yetemelchan fkr betam yemichemr melkt nebere enwedachuwalen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 congra
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 10 ай бұрын
የኔ ውዶች እነ ማሂን እና ኪድን ሚወድ ማነው እንደኔ ፍቅራችሁን ግለፁላቸው በላይክ ❤❤❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ደምሪኝ ሀያት
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞችም እምር ድምቅ ያለ ትዳር ይስጠን ከስደት መልስ ማሂ ኪድ እክዋን ደስ አላችሁ ❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@BizuuKetamaa
@BizuuKetamaa 10 ай бұрын
Amen
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 10 ай бұрын
አሚንንን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 10 ай бұрын
እስኪ እነዚህ ሁለት ጥንዶችን የምወዱ የት ናችሁ 👍👍👍 እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ስወዳችሁ ማሂ ኪድ ኢቫና ናታን ውድድድ😍😍😍😍😍😍
@KsaKsa-rj1tk
@KsaKsa-rj1tk 10 ай бұрын
❤🎉🎉
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 10 ай бұрын
❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
ማርያምን ደስታዬ ወደር የለውም እኔ ኢቫ ሳትወለድ ገና ነበር የምከተላችሁ ሀሳባችሁ ሰለተሳካ በጣም ደስ ብሎኛል የምትለዩብኝ ፍቅራችሁ ጥንካሬችሁ ተመሳሌት የምትሆኑ ወጣት ናችሁ አምላኬ ሆይ ተዳራቸውን ባርክ
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v 10 ай бұрын
ማሂዬ@ማኪዬ ወላሂ ለናታ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማነው የሠው ደስታ የሚያስደስተው በላኪ አሳዬኝ እስኪ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም 😢😢
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 10 ай бұрын
ሳይጋቡ ነውደ አብረው የኖሩት
@genettemesgen4111
@genettemesgen4111 10 ай бұрын
ማን እንዳ አገር ቻይና ቢሆን እንዲህ አያምር እና እንኳ እዚህ አበቃቹ ማሂ እና ቅዱስ መልካም ጋብቻ ይሁን ❤❤
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 10 ай бұрын
የኛ እንቁወች አላህ ከዚህ በላይ ይስጣችሁ ጨምሮ ጨማምሮ የልጂ ብስል እኮ ናችሁ ማህሌት የእኔ ልእልት ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሺ ቅዱስም ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ ጓደኛ ነህ. የልጂ ልጂ ልጂ ልጂ ልጂ እስከመዳር ያድርሳችሁ ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላሟን ፍቅሯንንና መከባበሯን ይመልስልንና ሰው ተከብሮ የሚኖርባት ሀገር ያድርግልን ያረብ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማማ
@bf7767
@bf7767 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኝንም ሹፈን😢 😂 እኝው አጣብሰን ሁለት አስወልደን እኝው ዳርነቸው ክብር ለመዳም ቅመሞች ጥንዶቹ ፍቅር እስከመቃብር በድጋሜ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 ай бұрын
ክክክክእዉነትነዉ ሥቱንደርነዉ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@user-tq6qm5xe7cዴምሪኝውዴ❤❤❤
@bezaalemt5612
@bezaalemt5612 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@bezaalemt5612 ዴምሪኝውዴ
@user-zr3hv8es6s
@user-zr3hv8es6s 10 ай бұрын
የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችን ድምፅ ሁኑ እንሁን ከሞት እናድናት የምስኪን ቤተሰቦችዋ እንባ እናብስ ኢትዮጵያዊያን ከተባበርን ምንም አያቅተንም ለይላን እንታደግ እህቴ እግዚአብሔር ይድረስልሽ 😢😢😢😢😢😢# እንኳን ደስ አላቹ ትዳራቹ የአብራሀም የሳራ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
መንኣርጋነዉ ሥትባሉ ኣትመልሡም እዴት እንርዳ 😢😢😢
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 10 ай бұрын
​@@mengsteabteklit-lm3xmአሰረዋ ሲደፍራት እሱን እማታለሁ ብላ ልጅ ገላ ነው ብለዋል አላህ ከዝህ ጭንቀት ይፈርጃት ቤተሰቦቿ በጣም ያሳዝናሉ😢😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
@@zeharahassen7810 በተሠቀለዉ ወይኔ ሞቷ ካልቀረሠዉየዉንም በገደለችዉ
@amhiara
@amhiara 10 ай бұрын
መስቀልሽን አታወልቂ ማሂየ ለእምነትሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር የኔ ውድ ድንግል ማርያም ከዚ በላይ ክብርና ሞገስ ትጨምርላቹ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ባለማተብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@user-ce6qm8nf3pዴምሪኝማሬ
@user-tx6ix4ji4d
@user-tx6ix4ji4d 10 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ጋቡቻ ባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪዘበናችሁን አምላክ ይባርከዉ❤❤❤❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 10 ай бұрын
ጎበዞች ለታናናሾቻችሁ ለልጆቻችሁ ከስኬት ብሀላ ሰርግ እደሚሆን ስኬት እደሚቀድም ያስተምራል
@user-qx8ec8ch6n
@user-qx8ec8ch6n 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት አባቱ ነው ደስስስ የሚለው በአላህ አላህ ሆይ እኛም ከስደት መልስ ይህ ደስታ ለኛም ይወፍቀን ያረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያቹ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
አሚንዴምሪኝውዴ
@lominaye-2251
@lominaye-2251 10 ай бұрын
ኪዲ አንተ አስተዋይ ቅን ሰው ማሂዬ የኔ የዋህ የኔ ብርቱ ሴት ለእናንተ ሁሉም መልካም ነገር ይገባችኋል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 10 ай бұрын
እኔም የዛሬ ሳምንት በስደት ቤተሰብ በሌለበት ሠርጌ ነው😢 እስቲ ሙብሩክ እያላቹ አፃናኑኝ😂 ለናንተም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ😍😘ደሞ በጣም ታምራላቹ
@user-tt6hh7hs7k
@user-tt6hh7hs7k 10 ай бұрын
አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልሽ የኔ ስደተኛ❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ማሻአላህዴምሪኝውዴ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 10 ай бұрын
Mebruk hagere setgbi dele yala serge targeylshe ❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@samiraomal2034 ዴምሪኝውዴ
@woynshethussen4943
@woynshethussen4943 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሲጨንቃቹ ሲከፋቹ ኪዳነምህረት አለውኝ ትበላቹ ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት 🙏🙏🙏❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetkonjo
@genetkonjo 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@bezidani7105
@bezidani7105 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንን❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 5 ай бұрын
አሜን
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ጨዋዎች ናችሁ ከአብራካችሁ የተፈጠሩትን ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ አሁን ልጆቻችሁን ኰትኩቶ ማሳደግ ነው ለሃያ አምስተኛውና ሃምሳኛውን ዓመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ።
@user-ll6bm2du2g
@user-ll6bm2du2g 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ❤❤ ማሻአላህ የማዳም ቅመሙችዬ እናተንም እንደዚህ ይመርባቹ❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ❤❤❤
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 3 ай бұрын
አሜንንን
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 10 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ እውነት ከወለዱ ቦሀላ ማግባት እንደውም ደስ ይላልል😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ ምርጦች
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 10 ай бұрын
የተወሰነ ቪድዮ አይቼ አውቃለሁ የናንተን ግን ሳያቹ ሁሌ ማስታውሰው አይኔ ላይ የቀረ አንዴ ወልዳ ሆስፒታል ተኝታ እሱ ደግሞ ምግብ አብስሎ ተጨናንቆ ሲሄድ ያአላህ ስፍስፍ ብላ ስትበላ ሳያት ወላሂ አይ የሰው ሀገር ብዬ በጣም አዘንኩኝ የአራስ ወግ ማእረጉ ግርግሩ ማን እንደ ሀገር በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ ሀገር በመግባታችሁም ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ !!❤❤❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 10 ай бұрын
ይህን ሁሉ ያደረገ ቸሩ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን❤❤❤❤ እኳን ለዚህ አበቃችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 10 ай бұрын
ከምንም በላይ ደስ ያለኝ አንገታቸው ላይ ብዙዎቹ መዕተብ አስረዋል እደት ደስ እደሚል
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 10 ай бұрын
እንደኔ ነሽ እኔም አንገት አያለው😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
😢 ምን ዋጋ አለው ባዶ ማዕ😂ተብ ማስር እህቴ ራቁት ሁነው
@bayleyegnasrat6975
@bayleyegnasrat6975 10 ай бұрын
እሳይ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ለተከበሩ እና ለውድ ቤተሰቦቻችሁም እንኳን ደስ አላቸው፡፡ ተመስገን ቀሪውን ጊዜ የተባረከና የተቀደሰ ያድርግላችሁ፡፡ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ይባርክላችሁ፡፡ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ፡፡ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 10 ай бұрын
የኔ ውዶች የታገሰ ፍሬዋን ይበላታል እሰይ ሞትና ሰርግ አንዴ ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በጣም አምሮባችኋል እድሜ ከፍቅር ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 ай бұрын
ያማር የስመር አላህ ያርግላችሁ ❤❤የልጅ አዋቂ ናችሁ መታደል ነው ልጆቻችሁን ታቅፋችሁ መጋባታችሁ ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል በውጭ ሀገር እምትዘናቀሉ ስርግ እያላችሁ😂😂 እኔስ በሀገሬ ሞቴንም ስርጌንም
@user-qh2vo4mk6q
@user-qh2vo4mk6q 10 ай бұрын
እምትዘናቆሉ አላልሽም😅😅😅😅
@user-wl5fj1op1w
@user-wl5fj1op1w 10 ай бұрын
ጎበዞች እኳን ደስ አላችሁ እውነት የሰው ሃሳብ ሲሳካለት ደስ ሲል አምላክ እደምድር አሸዋ ዘራችሁን ያብዛላችሁ ኪድ&ማሂ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
በጣም
@iddd-dr7su
@iddd-dr7su 10 ай бұрын
መልካም ሂወት ይሁንላችሁ እኔ እያየኋችሁ ወለዳችሁ ተዳራችሁ በጣም ደስስ ይላል❤❤እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ዛሬም እዛዉ ነን አንድ አይነት ኖሮ😢💔እስኪ ለበጎ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው።።
@saadas9954
@saadas9954 10 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አብሽሩልን እህቶች እኛም ለማዕረግ እንበቃለን ቢኢዝኒላህ
@yesibethigi
@yesibethigi 10 ай бұрын
የማሂ እና የኪዲ ቀና ልበ መልካም ውዳጆች ኑ የድስታቸው ተካፋይ ሁኑ❤❤❤ መልካም ጋብቻ።ያሁሉ የስደት ህይወት አልፎ እዚ ጋ ለመድራሳቸው ❤❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንንን❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማማማ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
ወይ የኔ ምርጦች የምትለዩብኝ ሀሳባችሁ ሰለተሳካ እኔ ለናተ በጣም ደስ ብሉኛል ተምሳሌት የምትሆኑ ወጣቶች ማሂ& ኪዲ እግዚአብሔር በፈቅር ያኑራችሁ በመገዳችሁ በሀሳባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ከፊት ይቅደምላችሁ❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ🎉🎉🎉
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 10 ай бұрын
ግን ለምድነው ማነውስ የሰርግ ልብስ የተገላለጠ ይሁን ብሎ ያዘዘው ውይይ ግንኮ የሰው አይን የሚበዛበትም ሰርግ ነው ይህ ሰውነትን ለቡዳ ማስበላት ነው እግዚአብሔር ሆይ የድሮዋን ኢትዮጲያን መልስልን😢😢
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 10 ай бұрын
ልብሣቸውሥ ያሥጠላል የሤቶቹ ሚዜ የለሊትልብሥ እደት ይለብሣል
@thufdudy9326
@thufdudy9326 10 ай бұрын
ለነዚህ ጥንዶች ላይክ ያንሳል ላይክ እያረጋቺሁ😢 እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ❤❤❤
@absalatabsalat4880
@absalatabsalat4880 10 ай бұрын
ውይይይይይ በደስታ አልቅሼ ሞትኩ ፈጣሪ እሰከ እድሜ ፍፃሜ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ እነሱንም እደዚህ ለወግ ማረግ ያብቃላችሁ🙏😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nl9mr7qj2t
@user-nl9mr7qj2t 10 ай бұрын
እንኳን በለናፈቃቿት ለዚህች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችው ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው እንዳለው ቅዱስ ቃሉ እንኳን ለዚህ ክቡር ጋብቻ በሰላም አደረሳችው እንኳን ደስ አላችው የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችው ከዚህ በላይ ውለዱ ክበዱ በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@Ethioselam445
@Ethioselam445 10 ай бұрын
የፍቄር ተምሳሌዎች ናቹ በአካል እንደማውቃቹ ያሀል ነው የሚሰማኝ ዘመናቹ ይባረክ ልጆቻቹ በበረከት ይደጉላቹ❤
@user-de2vd5oj4f
@user-de2vd5oj4f 10 ай бұрын
ተመኝቼ አላቅም ዛሬ ልመኝ የድደት እህቶቼ የመዳም ቅመሞች እኛንም ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ሰዎች ሰጥቶ. የተባረከ ትዳር ይባርከን ያሳርፈን አሜን በሉ❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsegaabera1851
@tsegaabera1851 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ሳም ና ሊሀን በማየቴ ደስ ብሎኛል
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 10 ай бұрын
መልካም ጋብቻ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ...ቤተሠቦቻችሁን ስላከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በልጆቻችሁ ተባረኩ ተደሰቱ ።🎉🎉🎉🎉
@eyeruskefela8255
@eyeruskefela8255 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ቪዲዮ አቀራረፃቹ እራሱ በስመአም ያየሁትን ሁሉ ወድጄዋለሁ እንኳን ለዚ በቃቹ አይለያቹ ዘራቹን ያብዛው መድሀኒያለም በጣም አስተዋይ ናቹ በተለይ ማሂ ለቤተስብሽ ክብር ሰተሽ ወግ ማረግ ስላሳየሻቸው አከብርሻለሁ ኪዱም እንደዛ ግን ለሴት ይበልጥ ክብሯ ነው❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 10 ай бұрын
መልካም ጋቢቻ ወልዳቹ ክበዱ ይባላል አደል የመዳም እመሞች እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@user-dz5rr1kp6q
@user-dz5rr1kp6q 10 ай бұрын
መብሩክ እኳን ደስአላችሁ በጣም ደስይላል ዋውወ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 10 ай бұрын
ማሂ ኪዲ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ የአብረሀብ የሳራ ያድርግልችሁ 🥰🥰
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ምንም ቢደረግ ለእናንተ ያንሳችሁል በጣም ጀግና ጥዶች ናቸው 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🥰🥰🥰🥰🥰
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በመጨረሻም ህልማችሁ ተሳካ ተመስገን ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል የእናንተን ሀሳብና ህልም ያሳካ አምላክ የኛንም ህልማችንን እና ሀሳባችን ያሳካልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@yhhggu1480
@yhhggu1480 10 ай бұрын
በእውነት እንዴት ደስ እዳለኝ ማሂና ኪድ ደስታችሁ ደስታየ ነው
@shita4992
@shita4992 10 ай бұрын
ኪድ እና ማሂ እንኳን ደሥ አላቹ መብሩክ የለይላ ጉዳይ ዝም አትበሉ እናንተም በቻላቹ አቅም ሼር አርጉት ለቤተሠቦቻቹ አሥተባብሉ ለኛ ለመዳም ቅመሞችም አሥደሥቱን
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 10 ай бұрын
🎉🎉እኩዋንደስስ አላችሁለዚህ ክብር🎉🎉 አበቃችሁማሂ&ኪዲ❤❤ድምቅ ፍክትያለ ሰርግ ቤተሰብን እደማስደሰትደስየሚልነገርምን አለ ልጆቻችሁን ያሳድግለችሁ❤❤❤❤❤
@amen4889
@amen4889 10 ай бұрын
ማሂ እና ኪድ እንዲሁም ኢቫዬ ናታንዬ መላ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ🎉👨‍⚖️👰🍾🥂
@emaema2263
@emaema2263 10 ай бұрын
እኔኳን ደስ አላቹ ምርጦቼ ገና ስጀምሩ ነበር የማውቃቹ ድቡሎቋ ሳትወለድ ኑርልን ሁሌም በፍቅር አርጁ እንደናተ ለእኛንም ያብቃን መታደላቺ ለኔ ብዙ ትምርት አግቼባችሀለው ኪዱ አቦ የወንድ ጀግና ነህ ማሂም ቅር አይበልሽ ነሽ❤❤❤ በምርኩዝ ሂዱ
@RahmaMohammed-q1n
@RahmaMohammed-q1n 10 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃቹ ልጆቻቹ አላህ ያሳድግልቹ ቤታቹ በፍቅር በደስታ ይሙላ
@user-ek9vb8qx8c
@user-ek9vb8qx8c 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminakonjooo220
@aminakonjooo220 10 ай бұрын
ማሂ የኔውብ ስየስሽ ጀግናእናትነሽ በሰውአገር ያለናት ሁለትልጀመውለድ ቀላልአደለም ወደች ከኪድ ታማሪ ኪድ ምርጥ ባል ምርጥአባት ደስታችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@Hafiferncher
@Hafiferncher 10 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን ሁላም ደስ ይበላቹ እኔም በቅረቡ ልሞሸረ ነዉ ተመስገን በፆሎት አስቡኝ❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@ሀዩቲወሎየዋ
@ሀዩቲወሎየዋ 10 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እንኳን ደስ አላችሁ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድምቼ ወቶከ መቅረት አላህ ይጠብቃችሁ🙏
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤ ፈጣሪ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያምጣልን
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ውዴ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 10 ай бұрын
ቃልየ ያንችም ሰርግ ናፍቆኛል
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
@@zuzutube6444 ጠብቂ በቅርብ ቀን😘😘😂
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 10 ай бұрын
ኪድሚዜዎቹ:ወድሞችናቸውዴ:አድአይነት:ስታምሩ:ማሒቆጆ:መልካምትዳር:እናምስደትመልስ:ለዚህቀንያብቃን:አሜን
@kasuwale9847
@kasuwale9847 10 ай бұрын
የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በደስታ በጤና ኑሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@user-fu6us5vy5f
@user-fu6us5vy5f 10 ай бұрын
የኔወቹ የኔ ውዶች ማሂ እና ኪድ አላህ ያማረ የሰመረ የሞቀ የደመቀ የደስታ የአለም ትዳር ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ የምር ለኔ ጀግና ናችሁ ኢቫና ሳትረገዝ ገና ዩቱፕ ስጀምሩ ጀምሬ ነው የምከታተላችሁ እያየኅችሁ አደጋችሁልኝ እሰይ እድህ ነው እንጂ ልጅ ጎበዞች ጠካሮች ናችሁ ለኔ ሁሌም እደምለው ከዩቱበሮች አንደኛ እናንተ ናችሁ በርቱ የማዳም ቅመሞች ለኛም መልካሙን ህይወት ይወፍቀን እኔ በስደት 12 አመቴ ስደት ከባድ ነው
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 10 ай бұрын
ከነ ሊያ እንዴት ታከገኙ እንኳን ደሲ አለቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-oz1yg1zb7q
@user-oz1yg1zb7q 10 ай бұрын
እንዴት አባታቸው ያምራሉ አቦ ደስታ በደስታ ሁኑ መልካም የትዳር ዘመን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
በሰላም ለሀገራቹ በቅታቹ ምኞታቹ በመስመሩ ማርያምን በጣም ደስስስ ያለኝ ስለ እናንተ❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 10 ай бұрын
በጣም
@ጎሳየጉራጌልጅ
@ጎሳየጉራጌልጅ 10 ай бұрын
mahi ና ቅዱስ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረከው ዋው አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው፣ለርዳችው እግዚአብሔር ዛሬላይ እንድትደርሱ የርዳችው እግዚአብሔር ነው ።ከእግዚአብሔር በበታች ስውች ናቸው ስለዚህ መጀመርያ ከጻፋችውት ላይ እግዚአብሔር ማመስገን ነበርባችው ከእግዚአብሔር በታች ስውችን ተመልካቾቻችውን ብቻ ነው ያመስገናችው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@JomjomEthiopian
@JomjomEthiopian 4 ай бұрын
ሁሌም በደታ ኑሩልኝ ምርጥ ባልናሚስት በናተ ይብቃ ትዳር😍😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 10 ай бұрын
የ 2016 የመጀመሪያ ወቹ ምርጥ ጥዶች ሰርግ 👍👍👍
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 10 ай бұрын
ደሥ ትላላችሁ እሥከመጨረሻው አይለያችሁ ከበፊቱ እጥፍ ድርብ የሆነ ፍቅር ይጨምርላችሁ ማሻ አላህ ድኮሩ 👌👍
@etagetag
@etagetag 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ይህን ጋቡቻ ባርከዉ እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማማማ
@user-rw4zf2os6g
@user-rw4zf2os6g 10 ай бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ ገና ዩትብ ስጀመሩ ነበረ የምከታተላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@samsom5524
@samsom5524 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ like ስጡኝ ለኛም ለዚህ ያብቃን❤
@Eyerus21
@Eyerus21 10 ай бұрын
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉congra mahi&kid❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Jerusalem-21
@Jerusalem-21 10 ай бұрын
ጉልበት መሳም ላይ የወንዱ ሚዜዎች👌👌👌👌
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 10 ай бұрын
ኦ ! አምላኬ እንደራሴ ሰርግ ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻ ነው ያየሁት ። እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግራችሁ አልችልም ! ❤ ፍቅራችሁ ይትረፍረፍ ፣ ዘራችሁ ይባረክ ፣ ድንግል እመቤቴ ማርያም በቤታችሁ ትግባ ረድኤት በረከትን ይዛ ። 👰🎁
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 10 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እና ግን ኢትዮጵያ ከገባችሁ በሗላ ጣልጣል አርጋችሁናል የቻይናው ፍቅር ናፍቆናል መልሱልን ልጆቹም ናፍቀውናል አቅርቡልን በተረፈ የተመኛችሁት ሁሉ ፍሬ ያፍራላችሁ ላገራችን ሰላም ለህዝባችን መረገጋት እና ጤና ፍቅርን ይስጠን ልኡል እግዚአብሄር ❤❤❤❤❤
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 10 ай бұрын
ማሂዬ ኪድ እኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ሚል የደመቀ ሰርግ ነው የሰረጋቹ በጣም ያምራል ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 ай бұрын
❤❤ደሞለልጆቻችሁ ሠራግ ለመብለት ያብቀችሁ ልዩነችሁ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ❤❤❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i ደምሪሸለሁ
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ወይኔ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ልጁን ይዞ ሳይ ኤባዬና ናቲ እንኳን ደስ ያላችሁ ለዚህ ቀን ያበቃችሁ ማሂ በኛ ጊዜ ኪድን በቀለበት ለምን ማሂን ፕራንክ አደረካት ብለን ስንጮህ ለካ < የእግዚአብሔር ቀን አለ > 🙏🙏🙏
@user-gw2kr5wq5k
@user-gw2kr5wq5k 10 ай бұрын
ለኛ ለመዳም ቅሞሞች እድቀን ሰንመለስ እንሞሸራለን መብሩክ መርጥ ጥዶይ❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 10 ай бұрын
በጊዜው ያወቁት ማሂ እና ኪድ 🌹🌹❤️❤️ሙሽርነት ከልጆቻቸው ጋር waw መልካም የፍቅር ዘመን እድሜ ከጤና ጋር ያኑራችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤ ዘመናችሁ ጌታ የከበረበት ይሁን 🎉🎉🎉🎉
@taybahtaybah4536
@taybahtaybah4536 10 ай бұрын
በጣምነው ደስ ያለኝ ማሳአላህ ብያለሁ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እስከ ህይወት ፍፃሜ አይለያያቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@temokrotube1159
@temokrotube1159 10 ай бұрын
ጉድ እና ድንቅ በስተሀኋላ ነው!አብረው እየኖሩ አግብቶ ወልዶ ከብዶ ሰርግ እያሉ መጃጃል ምን ይሉታል! አሁን አረብ ሀገር የምትኖር አዳማ ብትሆን የስድብ መአት ታወርዱባት ነበር። 🤔
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ❤❤ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃቹ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች የፍቅር ምሳሌ ናቸሁ ያብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤
@efrataaman7588
@efrataaman7588 10 ай бұрын
ከዚ በላይ በደስታ ኑሩ ለኛም ይሄን ቀን ያቅርብልን🎉
@ረድኤት
@ረድኤት 10 ай бұрын
ከስደ መልስ እደህ መደሰተችሁ ደስ ይላልውደች እንኳን ለዚህ ቀን አበቀችሁ💞💕😍
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 10 ай бұрын
እውነት ነው ብዙ አልፋችኋል በጣም ደስ ስላላችሁ እኛም ደስ ብሎናል ዘላለም ደስ ይበላችሁ ምርጥ የወጣት ምሳኔ ናችሁ ፈጣሪ ቤታችሁን ሁሌ ደስታና በረከት ያለበት ያድርግላችሁ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 10 ай бұрын
ማሻ አላህ የማሂ እናት እህቷ መስላኚ ነበር ሲያምሩ 🌹♥️♥️♥️♥️
@በሰውከመታመንይልቅበእግዚ
@በሰውከመታመንይልቅበእግዚ 10 ай бұрын
እንኳን ለዚኽ ክብር አበቃችኹ የኤቪ ቤተሰቦች በሀገራችኹ ላይ መኾኑ ደስስ ያሰኛል እሽ ጨማምሩ ብለናል ❤❤❤አንዳዴ ዓለማዊና መንፈሳዊ ነገሮችን ብንለይ መልካም ነው በሙዚቃ መሣሪያ ይትባረክ እንደአብርሃም ኧረ ነውር ነው በእውነት 😢
@MahiletTeshome-f5d
@MahiletTeshome-f5d 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ የምር ቀንቻለው 😊 ቢሳካልኝ እኔም በጣም የምመኘው ቀን ነዉ መልካም ጋብቻ
@MekdesNiguse-jf5rn
@MekdesNiguse-jf5rn 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@helymaru
@helymaru 10 ай бұрын
betam tameralachu erejem edeme kenelejochachu yesetachu fetare tebareku ayeleyachu
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 10 ай бұрын
እኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ እኮን ደስስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንልችሁ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ።
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
ማሂዬ ኪድ እኳን ደስአላቹ እኳን ለዚህ ለተባረከ ቀን አበቃቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ ልጆቻቹን ያሳድግላቹ በድጋሚ በልጂ በልጂ ይባርካቹ መልካም ትዳር መታገስ ዋጋ አለው ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛንም ከስደት መልስ ለዚች ቀን ያብቃን ሁላችንም ስደተኞች
@kasmiali5327
@kasmiali5327 10 ай бұрын
ወላሂ እንደት እንደምወዳችሁ ደስታችሁ ደስስስስስ ነው ያለኝ የኔ ምርጦች ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
@emebetdemse6170
@emebetdemse6170 10 ай бұрын
የኔ ውቦች ኪዲ እና ማሂ እማምላክን እደት እደምታምሩ ትዳራችሁን ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም እግዚ አብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 10 ай бұрын
የኔዉዶች ዩቱብ ስጀምሩ አስቼ እዚሄዉ መዳም ቤት ተገታታያቹህ እህታቹህነኝ በጣምነዉ የምወዳቹህ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ ሁለት ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤እኛንም ለዚልክብር ያብቃን አሜን
@merontube1135
@merontube1135 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር ክፉ አይን ይጠብቃችሁ ኪድ አንተን ከልቤ ነው የማደንቅህም የማከብርህም ለልጆችህ እናት ለሆነችው ሴት የሷን ዋጋዋን አውቀህ የሚገባትን ክብር ስለሰጠሀት እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ከዚህም በላይ ሰቶ በደስታ ያኑራችሁ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@kiwait9295
@kiwait9295 10 ай бұрын
ለዚያበቃችሁ የሰማይ አምላክ ቅዱስእግዚአብሄር ይባረክ❤ ማሂዬ ትዳርሽን በእግዚአብሄር ክንድላይ ጣይው እርሱእንዲያዘልቃችሁ ወንዶችኳን ለፀሎት ሰነፍናቸው ሴትግን ብልህነች አምላኳን ትደገፋለች ትፀልያለች ስለዚበርትተሽ ፀልይእናትዬ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e 10 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሂ&ኪድ ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን❤❤❤❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴበቅንነት
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 10 ай бұрын
ኪድ ምርጫ ነፀሩን ባትለብስ ጥሩ ነበር በጣም ደስ ይላል
እንዳላችሁት እርጉዝ ነኝ ወይ  ? MAHI&KID VLOG
24:49
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 177 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
ኪድ ጉዋደኛው እንዲማግጥ ገፋፋው ! PRANK VIDEO
27:09
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН