የወንዶች ዶርም ደብቄ አስገባት ነበር- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 377,897

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZbin channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZbin channels.
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: ...
TikTok: www.tiktok.com...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Пікірлер: 847
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ማሂ እና ኪድን የሚወዳችው ❤👍ምርጥ ጥንዶች 😍😍😍😍
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ❤❤❤
@anchormedia-sy1bl
@anchormedia-sy1bl Жыл бұрын
enem swedachew eyugn eyugn maylu masemesel yelebachew
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Жыл бұрын
እኔም የእውነት ነው የምወዳቸው።
@ffas4661
@ffas4661 Жыл бұрын
@ffas4661
@ffas4661 Жыл бұрын
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Жыл бұрын
ዋውውውው የምወዳቸው ጥንዶች መጡ ከምር ስጠብቅ ነበር ማሂ እና ኪድ ❤❤❤
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Жыл бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@እራህማይቱብ-ጰ9ጘደምሪኛ
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ጥንዶች ለኔ አንደኛ ማሒ ኪድ ስወዳቸው ኤቫዬ ናታንዬ እድግ ይበሉላችሑ እንኳን ለብርሃነ መሥቀሉ አደረሳችሁ ሰላም ለሐገራችን 🇪🇹🙏
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Жыл бұрын
ዴምሪኝማሬ
@anchormedia-sy1bl
@anchormedia-sy1bl Жыл бұрын
enem betam nw mewdachew masmesel eyugn eyugn yelelebachew😊
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Жыл бұрын
@@anchormedia-sy1bl ዴምሩኝ በቅንነት
@meserettilahun7036
@meserettilahun7036 Жыл бұрын
Me too i like it 👌
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Beza lagni yetemaru nachew 👍👍👍👍👍
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ገና ዛሬ በዚህ ሚዲያ የሚቀርቡ እተርቪው ሙሉውን አየሁ በጣም ነው የምወዳችሀ ማሂ & ኪድ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤️
@ሀይማኖት-የ6መ
@ሀይማኖት-የ6መ Жыл бұрын
እኔም ገና ዛሬ ጨርሼ አይሁ እምወዳቸው ስረአታቸው እርግት ማለታቸው ደስስስ ይሉኛል ❤
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
እኔም
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm Жыл бұрын
ከምር እኔም😔
@alemtsehayetateke9718
@alemtsehayetateke9718 Жыл бұрын
እሽ
@twededh
@twededh Жыл бұрын
Me too
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
ደሀከሆክ አግባ አግብተህም ካጣህ ውለድ ምክኒያቱም ወይበሚሥቱ ወይበልጁ እርዝቅ ይከፈታል ብለዋል ሠለላሁ አለይሂወሠለም❤
@assistanthome578
@assistanthome578 Жыл бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@assistanthome578ደምሪኛ
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
@@fatumawase እሺ
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
@@fatumawase ደምሬሻለሁ
@Rወሎየዋ-p8v
@Rወሎየዋ-p8v Жыл бұрын
የመጡበት መንገድ ግን አያችሁ😢ፍቅር ፅናት እምነት ጥንካሬ የተሞላበት ስወዳቸው ኤቫና ስትረገዝ ጀምሬ እከታታላቸው አለሁ❤
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 Жыл бұрын
ከመልክ እስከ ፀባይ ያደላችሁ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃችሁ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ ጥንዶች እንኳን ደስ አላቹ ማሮቼ የአብራሐምና የሳራ ያርግላቹ እነዛን ጣፋጭ ልጆቻችሑን ለወግ ለማረግ ያብቃላቹ ዉዶቼ ።❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🙏
@ElsaWubit-p7r
@ElsaWubit-p7r Жыл бұрын
እንደናተ አይነት ትዳር ይስጠን እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@mariam_sigma
@mariam_sigma Жыл бұрын
የነዚህ ልጆች ስርአት እዴት ይማርካል ውይ ማሻአላህ ተባረካላ ስታምሩ ብተለይ ስርአታቸው ❤መልካችሁ ቁመታችሁ አሟልቶ የሰጣችሁ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ገና ዛሬ ምርጥ ጥንዶች ቀርቡልን 🥰🥰🥰
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Жыл бұрын
ዴምሪኝማሬ በቅንነት
@anchormedia-sy1bl
@anchormedia-sy1bl Жыл бұрын
awo ewnet nw
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын
እስከዛሬስ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@anchormedia-sy1blደምሪኛ
@ጎንደርፋሲለደስ
@ጎንደርፋሲለደስ Жыл бұрын
ማሂዬ ወርቅ የሆንሽ ልጂ እንደት እደምወሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ደስ ትሉኛላችሁ❤❤
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ከና ዱቡለቃ ስትወለድጀምሮነው የምከታተላች ነበር የኔ የምንግዜም አንደኛ ናችሁ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
በመስቀሉ የምታምኑ ሁሉ እኳን አደረሳቹህ
@eyerusalemakalu6444
@eyerusalemakalu6444 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
አሜን ውዷ እህታችን እኳን አደረሰሽ አንቺም😘💒🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙአሚር-ደ2የ
@እሙአሚር-ደ2የ Жыл бұрын
ክክክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
@@እሙአሚር-ደ2የ ያስቃል
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ማያና ኪድ ጀግና ወጣቶች ለፍቅራቸው ለትዳራቸው የሚከፍሉት ዋጋ ለወጣቶች ተምሳሌት ናቸው በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ልጆቻችሁ ይባረኩ ማሂ ለፍቅር የምትከፍለው ዋጋ ቀላል አልነበረው ኪዲም ጎበዝ ወጣቶች ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ከቻይና መታቹ ወልዳቹ ከብዳቹ በልጅ ተባርካቹ በሰላም በጤና ለሀገራቹ መብቃት ቀላል አይደለምና እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ ያኔ የኮቪድ ጊዜ ከቻይና ሀገር ስለነበር የጀመረው በጣም ነበር ያሳዘናቹኝ ሐበሻም ስለሌለ አጠገባ😢 ብቻ ተመስገን❤
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Жыл бұрын
ዴምሪኝ ውዴ በቅንነቶ
@FatimaYousf-ro6wx
@FatimaYousf-ro6wx Жыл бұрын
ወልደዋል እኮ ሁለት ጎርምሶች አድረሰዋል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@FatimaYousf-ro6wx እኔስ ምን አልኩኝ እህቴ በደንብ አንብቢው አውቃለሁ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275እደዚህ እያሉነዉ ሀገር የሚያበሉት😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​@@መሲቲቲዩብ😂😂😂😂😂
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*እንደት እንደምወዳቸው በተለይ ማሂ ከሜካብ የፀዳች ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ቆንጅዬ ልጅ❤❤*
@yewollowakonjo
@yewollowakonjo Жыл бұрын
ማሂና ኪድ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማታሥመሥሉ በቃ እራሣችሁን ሁናችሁ የምትኖሩ ጀግኖች ሥወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Love-if4qjደምሪኛ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ኪድ ማሂ ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia Жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም❤
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ Жыл бұрын
አሚንያረብ አላህሀገራችንን ሠላምያድርግልን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshiyeshi2963
@yeshiyeshi2963 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@debirekewakibtsurakoyomediaደምሪኛ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
ማሂና ኪዲ ትዳራቹህ ይባረቅ ልጆቻቹህ ለቁምነገር ይብቁላቹህ😍😍
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያቆያችሁ የምወዳቸው ጥንዶች መጡ ማሂ እና ኪድ ❤❤❤
@sarragatu838
@sarragatu838 Жыл бұрын
ስወዳቸው ኪዲ ደሞ በጣም ነው ሚያስቀው 😂😂 ማሂዬ የኔ ምርጥ ሴት ❤❤❤❤
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
በጣም የሚወደዱ ባልና ሚስት youtuberዎች my favourite couple ❤❤❤❤
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ Жыл бұрын
ማሻላህ ፀባይ ስናይናቸው ልጆቻቸውን አላህ ያሳድግላችሁ
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ Жыл бұрын
እንኻን አብሮ አደረሰን ከወረ ወደወረ እያሸጋአገረ ከነቤተሰቦቻአቺን ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Жыл бұрын
ማሒና ኪዲ በጣምነዉ የምወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች
@wezam-e9z
@wezam-e9z Жыл бұрын
ኪድ እናማሂ ስወዳቸው በጣም ነው ምወዳችሁ ፍቅራችሁ ለዘልኣለም ይሁንላችሁ ረጅም አድመና ጤና ከነልጆቻችሁ ይሁን እወዳችዋለው ፎንቃዎቼ ♥️♥️♥️እኔ ምኞቴ እንደ ኪድ ኣይነት ባል እንድሰጠኝ ፈጣሪ😂
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ማሂየ እና ኪድየ የምወዳቸው ልጆች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@betimariedi4377
@betimariedi4377 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 Жыл бұрын
ቆንጂና ፀባይ አለባበት ሁሉ ነገራችሁ አንደኛ ናችሁ ናታንዬ እንዴት እደናፋቀኝ😘😘
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
በእውነት ከልቤ የምወዳቸው ጠንካራ ጥንዶች ከጅምሩ አንስቶ አያቸው ነበር ፅናት ልፋት ፍቅር ደስታ ስኬት ሁሉም በየሰአቱ አሳይተውናል❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463 Жыл бұрын
ለብዙዎች ምሳሌና ትምህርት የሚሆን የትዳር ሕይወት ነው ያላችሁ ተባረኩ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ ትጅዬ ስወዳት እኮ አንተ እራሱ amezing 🤣🤣🤣ማህዬ እና ኪዲ ምርጥ ካፕሎች 🥰🥰
@ሁዳመኮነን
@ሁዳመኮነን Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ዩቱበሮች በጣም ነው የምወዳቸው ሲጠፍ በጣም ነው የሚጨንቀኝ አላህ ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን የሰመረ ያማረ ያዲርግላችሁ በብዙው ውለዱ ክበዱ የኔ ውዶች ማሂየ የሴት ልክ ኪዲየ የወንዶች በላይ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@bruktawtmolla3018
@bruktawtmolla3018 11 ай бұрын
Tılawn gesese
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Жыл бұрын
ቲጂ እና ሀና ዮሀንስ ድምፃቸው አቀራረባቸው ሳቂነታቸው ለኔ ብቻ ነው የሚመሳሰልብኝ?
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ Жыл бұрын
አረ ቲጂየ ልቀቂው ስወዳቸው ኬድና ማሂ እናመሰግናለን ቲጅየ እንኳንም አቀረብሽልን
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын
ሀገራችንንን ኢትዮጵያ ከዘረኝነት ያጥፍልን የመዳም ቅመሞች ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ኢትዮጵያ በሰላም ለመግባት ያብቃችሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
እነኚን ጥንዶች ስወዳቸው ጌታ ፍቅር ሰላም ያብ ዛላቹ Tg ስወድሽ 😘😘😘😘
@mesitigabu6379
@mesitigabu6379 Жыл бұрын
ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይስጣችው ሙቸ እምወዳቸው ጥንዶች❤❤❤❤❤
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ዛሬ ምርጥ ልጆች ይዘሽ መጣሽ ቆንጅየዋ❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ማሂየ ሙሉ ሴት ኪድየ ሙሉ አባት ማሂየ ስወዳቹሁኮ ካች በፊት የማለቅሰው ነገር የምጡ ነገር ሲወራ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
ማሂ ኪድ የኔምርጦች በጣምነው የምወዳችሁ ፈጣሪ አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
My favourite couple ever ማሂ & ኪድ 😊😊😊😊😊😊😊 ከጥንዶች እናተን ብቻ ነው subscribe ያረኩት ወዳቹዋለው በጣም 😊😊
@saratimarga958
@saratimarga958 Жыл бұрын
Fani&samrim adise &kale alulshi
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
@@saratimarga958 አቃቸዋለው ግን subscribe no
@beshu__tube07
@beshu__tube07 Жыл бұрын
mase alesh enken edarsash
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
​@@beshu__tube07የኔ እናት በሽዬ እኩዋን አብሮ አደረሰን እናቴ 🥰🥰
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@saratimarga958ደምሪኛ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 8 ай бұрын
በጣምትምረትአለውየስው ልጅ በመከራ አልፎ ነው እዚህ የሚደረስው በጣም ደስ ይላል
@MermeAssegid
@MermeAssegid Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ የኔ ሳቂታ ስወድሽ እኮ የኔ ፋንዲሻ !!!በእድሜ እኩዮችሽ ለሚሆኑት ሁሉ እንደእናት የምትሆኝው ነገርስ እውነትም እናት ነሽ የኔ ውድ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽን የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ያሳይሽ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲሰጥሽ ፈጣሪ ምኞቴ ነው ውድድድድ ነው የማደርሽ ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@susumedia7109
@susumedia7109 Жыл бұрын
ሲታዩ ችግር ያሳለፉ አይመስልም ነበር 😢❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@etsegnetfanetahun7936
@etsegnetfanetahun7936 Жыл бұрын
እጅግ ❤በጣም ነው ❤የምወዳቹ ማሂ ❤ኪድ እግዚአብሔር እስከቤተሰቦአቹሁ ይጠብቃቹሁ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
Tg እንወድሻለን ካላመንሽ ፍትሽን እና ምርጥ ይቱበሮች እቀረብሽልን ግን ግን ዱኬት ተጠቀሚ ግን በስሱሱ❤❤❤❤
@teumayimen5881
@teumayimen5881 Жыл бұрын
እነዚህ ጥዶች በጣም እወዳቼዋለሁ ከነልጆቻቼው
@HeluuSeee
@HeluuSeee Жыл бұрын
ማሂ&ኪድ ከማቃቸው ዩቱብ በጣም አንደኛ የምወዳቸው ማርያምን ❤❤❤
@beza899
@beza899 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እንተሪቪዉ ሙሉዉን ያየሁት ትግስትኖረኝ ያየሁት ማሂ ስለምድሽነዉ
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ❤❤❤
@haderaandulemalik5718
@haderaandulemalik5718 Жыл бұрын
Enm
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu Жыл бұрын
እኔም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@Elham-gw7gmደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@haderaandulemalik5718ደምሪኛ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
የመጀመሪያ ጌዜ ከመጀመርያ እስከመጨረሻ የዳመጥኩትእተርቢ ማሂና ኪድ በጉጉት ያየሁት❤❤❤❤
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu እሽ ግን በአላህ አትበይ ለግዱሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረደምሪኛ
@Hali4127
@Hali4127 Жыл бұрын
ትዳራቹን ያሳምርላቹዉ ምርጥ ልጁች ናቸዉ
@loyedsemegnew7732
@loyedsemegnew7732 Жыл бұрын
ታምረኛ አምላክ ነው የረዳችሁ አምላክ ይመስገን በጣም ነው የምወዳችሁ የውነት ልጆቻችሁን ይሆዋ አምላክ ያሳድግላችሁ!❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@mimitaye-xf9ug
@mimitaye-xf9ug Жыл бұрын
እናትዬ ቲጂ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ ከነቤተሰብሽ አደረሰሽ በርቺልኝ እናት
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት❤❤❤❤
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ስወዳችዉ ምርጥ ጥዶች የኢቫና እናት አባት😊😊
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Жыл бұрын
ዋው ሁለት ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu እሺ አንችም ሰአዱ
@myharet1221
@myharet1221 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ የምወድሽ ማሂ እና ኪዲ ደግሞ ሰከላ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm Жыл бұрын
ምርጥ ጥዶች የትኛዉም ጥንድ እደናተ ኣይሆንም😘😘😘😍😍ሂወታችሁ የእ ዉነት ነዉ
@jeerrryu
@jeerrryu Жыл бұрын
ዛሬ ገና ይቱበርን የሚመጥኑ ጥንዶች ትለያላችሁ🥰🥰🥰
@Ayshamohammed-w5n
@Ayshamohammed-w5n Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እርዚቅ በአላህ እጅ ነዉ ስወዳችሁ❤
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ Жыл бұрын
ተሎ አለቀብኝ ኡፍፍፍ ስወዳቸው ማሂዬ የሴት ልክ❤
@Amharawit21
@Amharawit21 Жыл бұрын
የምወዳቼው ጥንዶች❤❤❤ትክክለኛ የህይወት ውጣ ውረድ ያለፋችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@Adres444
@Adres444 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም አርጌሻለሁ
@saadamuhammad1204
@saadamuhammad1204 11 ай бұрын
ወሰ ወራ ወበ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
የኛ ምርጦችዬ የምንወዳቹ ማኒና ኪድ በጣም ተናፍቃቹሃል❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Жыл бұрын
ዴምሪኝ ውዴዴ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ማሂና ኪድ ስወዳችሁ እርጋታ ፍቅር መከባበር ሁለነገር በናተ ውብነው❤❤❤❤
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu አድርጌሸለሁ ውደ😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@seadaseada-bb1ogደምሪኛ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ኪዲ ዛሬ ሲስቅና ጥርሱን አየሁት 😂😂ኮስታራ ነውኮ አይስቅም ወንዳወንዲ ማለት ይሄ ነው አቦ ማሂየ የኔ ፍልቅልፍ እወዳችሆለሁ ዩቱብ በናተ ግዜ ቀር የዛሬው ጆሮችን አደነቆረው በሚረባ በማይርባው
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ
@ህይወትነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@ህይወትነኝየልጄናፋቂደምሪኛ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk Жыл бұрын
በግድ ሳኩኝ አተ ነህ አለች አላለም 😂😂
@gadisageleta4220
@gadisageleta4220 Жыл бұрын
የድምጹ ጥራት በጣም የሞተ ነው ለመከታተል በግድ ነው ለወደፊት ይስተካከል
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂መጨረሻው ክክክክክክክክ ማሂዬ እኔን ደነገጠች አብሬ ጥዬው አላለችም😂
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
እኳንአደረሳችሁ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይወች በሙሉ በዱርገደሉ ጫካው በረሀው በጨላማቤቱ በስርለምትሰቃዩበሙሉ መልካም በአል ድል ለፋኖወቻችን ተመኘሁ
@adenategene101
@adenategene101 Жыл бұрын
Amen
@HadiyaUsman-y7w
@HadiyaUsman-y7w Жыл бұрын
ኧረ አይባልም. ተው ሙስሊሞች. ስለ እምነታችን. እንወቅ 😢😢😢
@adenategene101
@adenategene101 Жыл бұрын
@@HadiyaUsman-y7w atlkshe ehte iyzoshi 🙄
@Hikma-b2g
@Hikma-b2g Жыл бұрын
ሙሙሥሊም ተሆንሽ ክልክልነው አይባልም ደሞ ኒቃብ ፕስት ነው ፓሮፋይልሽ ድንሽን እወቂ በመጀመርያ
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ 🙏እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ❤❤አትበሉ የምትሉ ግን ጤናኛ ናቹ አያደርሳቹ ለትሉን ነው ታድያ ምን አይነት ግራኝ ምሐመድ የሆናቹ ናቹ 😂😂ሁለመናቹ ግራ 😏😏ኢትዮጴያ እያለሽ እኮ እያዳዳድ ትፍስ አትያተም 😂እዚህ መጥተሽ የሚትበጠረቂው እኳናቺ አረቦቹ ሙሲሊሞችእኳን አደረሳቹ ብለው ልብስ ይገዙሉናል ብር ይሰጡናል 🧐ምን አይነት ሰይጣን ግራኝ አሕመድ ነው የያዛቹ 🤔😏ልቦና ይስጣቹ 🙄
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነገርሽን ተባረኪ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ውይ እኔስ ሁለቴም ስወልድ ባሌ ካጠገቤ ነበር እኩል ተጨንቀን የእንግዴ ልጅ ቆርጧል እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ግዴታ ነው እዴ ማለቴ ወድልጅ መቁረጥ አለበት ስለማላቅ ነው
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ Жыл бұрын
እኔኮ ሜካቡን የሚያስተዋውቁት ነገር ከከከከከከከ መቸ ያምራል
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi Жыл бұрын
ስወዳቸውእኮ😂😂😂ምን አድርጌሽ ነው አላለም ረሳከው አልጋ ላይ ያደረከውን😅😅😅😅
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
በሚቀጥለዉ አዲስ ና ቃል ይቅረቡ የምትሉ ❤😊😊
@gjyvng738
@gjyvng738 4 ай бұрын
እነሡእኮአልረብምእንዴባለው
@YashiYashi-xi9qi
@YashiYashi-xi9qi Жыл бұрын
አዲስና ቃል ይቅረቡ
@እኔነኝከዛሰፈር
@እኔነኝከዛሰፈር Жыл бұрын
ድብሎቃ ስትረገዝ ጀመሮ ይሄው እስካሁን አብሬቸው አለሁ በፍቅር❤
@fatum1999
@fatum1999 Жыл бұрын
ታዳ እምን ላይ ነሽ አንች😂 ማለቴ ሁለት ሲወልዱ አንችስ
@እኔነኝከዛሰፈር
@እኔነኝከዛሰፈር Жыл бұрын
@@fatum1999 እስኪ የኔን ተይው መዳም ቤት ነኝ ግን አግብቻለሁ.
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
me too እስካሁን በማዳም ቤትነኝ😢
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
እኔም ወለሂ የራብ😊😊
@fatum1999
@fatum1999 Жыл бұрын
@@እኔነኝከዛሰፈር አብሽሪ ይሄውም ኸይር ነው
@ኑራነስሩመሀመድኑራ
@ኑራነስሩመሀመድኑራ Жыл бұрын
የተረጋጉ ካፕሎች በእውነቱ እውዳቸዋለሁ ትክክለኛ ትዳር የሚኖሩ ጥንዶች😊😊😊
@ገነት-ሰ3ወ
@ገነት-ሰ3ወ Жыл бұрын
የነሱ ድምፅ ብዙም አይሰማማ የቲጅ ግን❤😊
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
ስወዳቸው እኮ ከመውደዴ የተነሳ የልጃቸው ስም ለእህቴ ልጅ አውጥቻለው ኑሩልን
@Meseret_Ashagrie
@Meseret_Ashagrie 7 ай бұрын
Enya degmo.ljen evna alkwate❤
@Demekech21
@Demekech21 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ናታን እና ኢቫናን ያሳድግላችሁ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሩኛ🎉
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ሚሂ እና ኪድ በጣም ነው የምወዳችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤❤❤
@usjsis7022
@usjsis7022 Жыл бұрын
ወዪኔማነውእደኔየሚወዳቸው😍❤😍❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 Жыл бұрын
ማሂ እና ኪድ ምርጥ ጥንዶች
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ እኮ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤
@tigistfeleke3549
@tigistfeleke3549 Жыл бұрын
ቲጂዪ እንዴነሽ ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው ግን ድምጵ ያንሰዋል ቅጅውን አሰተካኪው
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ዋው ቲጂዬ በጣም የምወዳቸዉ ጥንዶች ነቸ የወጣቶች ተምሳሌቶች ናቸው❤❤❤❤
@merontangu4927
@merontangu4927 Жыл бұрын
Pablo Picasso once said that "Action is the Foundational Key to All Success." This means that, in order to get anything done, you have to do something about it. Dreaming and hoping will not get you the success you're looking for.
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ደስ የምሉ ጥንዶች እግዝአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
እህቱ ምን አለበት Dr አብይ የሚል ስም ባታነሽብን አቅለሸለሽን
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ማሂየ ከዱቄት ነፃ የሆነች የሴት ወ/ሮ ነሽኮ እናተን ብቻ አየሁ ከልጅነት እስከ እዚህ ሰአት በፍቅር የቆያችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው🎉🎉🎉🎉
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ማሂ ስታምር የሴት ወይዘሮ
@nebiyata332
@nebiyata332 Жыл бұрын
አንድ ትምህርት ቤት ተምረናል የዛሬን አያርገውና😊😊😊😊
@ሕልሚለኒዘይተግሀደ
@ሕልሚለኒዘይተግሀደ Жыл бұрын
አንተ ነህ አላለችም😂ማሂዬ ለኔ አንደኛ ስወዳቹ❤❤❤❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁየተዋህዶቤተሰቦች እንኳንለብርሀነመስቀሉበሰላምናበጤናአደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 tgyee😍😍 ማሂ&ቅዱስ😍😍
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ቲጂዬ.ለምን.ሳሙሔል.ማስረሻ አላቀረብሹም???
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ትክክል ይርብልን ከሚስቱጋ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ Жыл бұрын
አረ ተለያይተዋል የሚል ኮመንት አብቤ ደነገጥኩ🤔
@imutiiman6775
@imutiiman6775 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ😍😍
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 Жыл бұрын
ትጅ በናትሽ ሜካቡን ቀንሽው እንደ አውድማ ተለቀለቅሽውኮ እንወድሻለን ግን ደግሞ በሜካፕ ጎደልሽብን
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
በሳቅ ገደልከኝ አውድማ አላለም ዱቄቱ 😂
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 8 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 729 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,8 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 40 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 8 МЛН