ፀጉራችን የሚወደው ለእድገት ለድርቀት ለሚበጣጠስ/// how to moisturize hair

  Рет қаралды 115,668

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 505
@እኔየማርያምልጅነኝ
@እኔየማርያምልጅነኝ 3 жыл бұрын
በገብርኤል ማህተብሽ እዴት ደስ ይላል በነገራችን ላይ የማህተብ ሱስ አለብኝ ለዛ ነሉ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
ታድለሽ በድንግል
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
እኔም በጣምነው የምውድው ውይይይ ማህተብ አንገታቸውላይ ሳይ ድስስስይለኛል
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 жыл бұрын
እኔም
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
እኔም እህታችን በጣም ነው የምወደው
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 3 жыл бұрын
😂😂😂እኔም ሰው ሳይ መጀመሪያ ማህተም ነው እማይ ማህተሜ ከሌለኝ ምግብ እራሱ ብበላ አልጠግብም❤️❤️❤️🙏
@sofiya6409
@sofiya6409 3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ውብነሽ ፀባይሽ ደግሞ ያለሽ መረጋጋት ልዮነው 🌹🌹
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 жыл бұрын
ፀጉር አንደኛ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ሁለተኛ ዉስጣችን ጤነኛ መሆን ነዉ ሶስተኛ የተመቻቸ ኑሮ ሲኖር ነዉ እኛ የመዳም ታዛዥ የማበጥርበት ጊዜ ባገኝሁ መስይ ለማንኛዉም ይመችሽ
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 3 жыл бұрын
Hy
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
Toyba Mohammed ትክክል የፈጣሪ ስጦታ ነው ማንኛውም አይነት ፀጉር ስጦታውን ግን መንከባከብ ጥሩ ነው
@tsehaybogale4389
@tsehaybogale4389 3 жыл бұрын
Yeni mare enam endanechi madam ebat new meseraw ewenet kebad new yeni ema tebetateso alek
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 3 жыл бұрын
@@meskitube16 ሰለም መስዬ ቀጥይበት በጠም ደስ ይለል
@user-hf7jn5kw2t
@user-hf7jn5kw2t 3 жыл бұрын
ትክክክል ግን ከተከባከነውም ያድጋል
@buzebelay6830
@buzebelay6830 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቅንጆ እንደምን ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የፊት ፀጉርን ለማብዛት ምን እናድርግ በተላይ ለግንባራም ሰው መፍትሄው ምንድነው
@batiyaenatwanafaki1919
@batiyaenatwanafaki1919 3 жыл бұрын
Bekise tekibee
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
መስኪ ልክ ነሽ ፅጉር ወሳኝ ነው አጭርም ሆነ ረጅም ዋናው ውበቱ ነው፡
@mekdesbezabhi8600
@mekdesbezabhi8600 Жыл бұрын
መስክ የምር በጣም ነዉ የምወድሽ ፈጣር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ❤❤
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ስከባከበው ከለሩ እርዝመቱም ደህና ነው ግን ትንሽ ከቆየሁበት እዳለ ይረግፋል ቶሎ ቶሎ ሰቀባው እና ከሁለት እሰራዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ያንቺን እያያሁ ትንሽ ተመልሷል
@ethioselampage7920
@ethioselampage7920 3 жыл бұрын
Yene tsegur yiregifal betam ebakachihu tebaberugni
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 3 жыл бұрын
@@ethioselampage7920 ከመታጠብሽ በፊት በደንብ በውሃ እያፍታታሽ የሙዝ እና አቮካዶ እንቁላል ኦሊቭ ኦይል አድርገሽ ትሪትመንት ሰርተሽ ተጠቀሚ በያንስ በሀለት ስሳምንት ስትታጠቢ ሻፖ አትደጋግሚበት በከድሽነር አፋታተሽ ለቅለቅ አድርገሽ በርጥቢ ያለሽን ኦይል ሞቅ አድረገሽ ከሁለት ቦታ ስሪው በማግስቱ ማሳጅ አድርጊው ለውጥ ታያለሽ
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 3 жыл бұрын
የኔ ማር እናመስግናለን እርጋታሽን ስወድልሽ ባለችበት ስላምሽ ይብዛልሽ!!!
@radetrita8590
@radetrita8590 3 жыл бұрын
መሰኪዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ሚጣ ደና ነች ሳሚልኝ ውዴ እኔ የእውነት እግዚያብሄር በሚያውቀው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት ያንቺን ቪዲዮ አይቼ ነው አንድ አመት ሆነኝ ሰንከባከበው ጥሩ ለውጥ አለው ግን ጫፍ ጫፉ ይደርቃል ደሞ አሁን አሁን እየተበጣጠሰ አሰቸገረኝ መሰኪዬ ምርር ነው ያለኝ የጫፉ ድርቀት ምን ትመክሪኛለሽ ምን ባደርገው ይለሰልሳል ጫፉ??
@user-cb9oo7zd6o
@user-cb9oo7zd6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።መስኪዬ ሰላም ላቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ 3ቀን ለይላዬን አላየኋትም ናፍቃኛለች ደናናት ሳሚልኝ😍😍😍😍😍😍
@azizahassen4901
@azizahassen4901 3 жыл бұрын
Hi meski እኔን የጠቀመኝ የተሞቀ ቅባት ፀጉሬን ታጥቤ በእርጥቡ እንዳሳየሽን መጠቀም ከጀመርኩ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው በጣም ለስልሷል ምክንያቱም የኔ ፀጉር እንጨት በይው በጣም ደረቅ ነው ለውጡን ማመን አይቻልም በጣም ለስላሳ ሆኗልየሞቀ ቅባት በጣም ጠቃሚ ነው
@user-pu1hj3xz5d
@user-pu1hj3xz5d 3 жыл бұрын
እናመስግናለን መስኪ ማር ምታሳይያቸው በጣም ተመችቶኛል በርቺልን ወላዲተ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን
@fatumavergnia4347
@fatumavergnia4347 3 жыл бұрын
የኔ ብዛቱ ያንችን ግማሽ ነው ሚያክለው ርዝመቱ መቀመጫየ ሊደርስ በጣም ጥቂት ነው የቀረው እንዳልሽው ፀጉር እንክብካቤ ይወዳል ለፀጉሬ የማልሆነው የለም ስለምንከባከበውም በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ በርቺ
@user-st7wr4os7n
@user-st7wr4os7n 3 жыл бұрын
ምንድን ነው እምትጠቀሚው እህት
@mesiyejesus494
@mesiyejesus494 3 жыл бұрын
are ehite min eyetekebashi new
@tij8051
@tij8051 3 жыл бұрын
የኔ ውዴ ስኦድሽ ኮ ማህቴብሽ ሳዬው ውስጥ በሃስት ትሞላለቼኝ የኔ ውብ እመቤቴ ትጠብቅሽ አስተዋህ ሴት ነሽ የሀገሬ ልጆ በያላቹሁበት የጌታ ሰላምና ፀጋ ከእኔ ናከናንተ ጋር ይሁን ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለሀገራቸን
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
ትክክል ፀጉር ተፈጥሮ የምያድግ ነው ግን እንክብካቤ የበለጠ ይወዳል ትዕግስትም ይፈልጋል መስዬ ሀቢቢቴ አመሰግናለሁ
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽን እወደዋለው💓💓
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
የምትሰሪያቸው ሁሉ በጣም ጠቅሞኛል💕💕💕
@user-dd6ih9ck5e
@user-dd6ih9ck5e 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ እኔም እንደዚህ ሳደርገው ሲይምር ስፈታው ወዝ ይይዛል ቀጥ ያለ ይሆናል
@masarathyassat7638
@masarathyassat7638 3 жыл бұрын
Wawwwww bayesa bareda waqayon sii yaa ebisu ebifa obbbolti
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ፀጉሬ መንከባከብ ከጀመርኩ በኋላ እድገቱ ለውጥ አለው ግን በጣም ይያያዛል ይበጣጠሳል ይደርቃል
@fasikaabedom3057
@fasikaabedom3057 3 жыл бұрын
መስኪ አመሰግናለሁ በመመለስሽ ደስ ብሎኛል አሁንም ለስስ እና በጣም ለስላሳ ለሆነ ፀጉር እባክሽ ስሪልን አችን እያየን እንበረታለን
@alefumekele3184
@alefumekele3184 3 жыл бұрын
እህት በርቺ አሪፍ ነው የተቀላቀለ ዘይት ተቀብተን ሁለት ሰወስት ቀን ብቆይ ችግር አለው
@mesemese1352
@mesemese1352 3 жыл бұрын
መስክየ እኔ ስፈጠር ጀምሮ እስካሁን አለ ምንም አያድግም በዛላይ ብዛቱ ደግሞ በጣም ደረቅ ነዉ በነካሁት ቁጥር ይረግፋል ይበጣጠሳል ከመዳም ስራ ጋር አስቸገረኝ እሰኪ እሚያለሰልስና እሚያሳድግ መላ በሉኝ
@enat37
@enat37 3 жыл бұрын
እኔ ናባር ያልኩት እና በታማሰሰይ ፀጉሬ በዛን ቀን ልክ እንደች ታያይዞብኝ ናባር ሰሩት እና ደስ አለኝ አለህ አብዝቶ ይባርክሽ ውዴ
@samiralencho4568
@samiralencho4568 3 жыл бұрын
Bilixiginaa 👎👎👎👎👎
@user-fv1ej2rd4r
@user-fv1ej2rd4r 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ❤
@ase8005
@ase8005 3 жыл бұрын
የኔማ መሃሉ በጣም የተጎዳዉ አይመለስም ቆዳዬ እራሱ ተየተደፈነ ነዉ
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 3 жыл бұрын
ማርያምን እኔም አንቺን መከተል አቁሜአለው ምክንያቱም ስለፀጉር ማስተማር ካቆምሽ በኃላ ባታቆሚ አሪፍ ነው
@adiyamdemissie2809
@adiyamdemissie2809 3 жыл бұрын
መስኪየ አንቺ ምትይውን ማድረግ ከጀመርኩ በኋላ ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል ፈጣሪ ይባርክሽ አመሰግናለሁ
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
የኔ ፀባዬ ሸጋ እርጋታሽ ደስ ይለኛል መስኪዬ ለፀጉሬም ካንች ሳይ ነው ለውጥ የማዬው በርቺልኝ
@jxjdbdndn1552
@jxjdbdndn1552 2 жыл бұрын
መስዬ ፀጉሪነ ጨቃወፍር ያል ቅባት ስጠቀም በጣም ይነቃቀላል ደሞ ቀጠን ያልቅባት ስጠቃም ተሎ ይደርቃል መፍቴው ምንይሆነ እባክሺ ነግሪይ ምን እደማደርክ
@ሀናንአላህይጨምርልህኡስታ
@ሀናንአላህይጨምርልህኡስታ 3 жыл бұрын
Yene konjo anchin seketatel betam lewut amtche neber ahun gin welje babeterkut kutr eyeweta techegerku min madreg alebign coconat kibat lakilin min shampos litekem conditiners kayeshiw melshilign wude
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@angansh5671
@angansh5671 3 жыл бұрын
ሁሉንም እከታተላለሁ በጣም የምወደው ሁሉንም ምክርሽም ሁሉንም ነገርሽ የኔ ውድ
@kmrkmr9087
@kmrkmr9087 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ማሬ እኔ ጭቅላቴን በጣም ነው የሚያሳክከኝ ፍሮፎር የለብኝም ግን የበላያል እጄን ከራሴላይ አላነሳም ቅርብ ጊዜ ነው የጀመረኝ መላ ካላቹ መላ በሉኝኝኝኝ ያአላህ
@lili7665
@lili7665 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስክዬዬዬ ውብብብብብ ነሽ"ኮ😘😘
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
ቀላል ታበረታቻለሽ ቆንጆ ካልጋየ ተኝቸ እያየሁሽ ለምን እንደሷ እየሰራሁ አላያትም ብየ ተነስቸ እየሰራሁ የማይሽ 🙏
@seblesewale2655
@seblesewale2655 3 жыл бұрын
ባለፈው ካስተር ኦይል ከሌላ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ ስትቀቢ ነው ያየውሽ አሁን ደም ሌላ ቅባት እየተቀባሽ ነው በየ ጊዜው ቅባት መቀያየሩ ለቆዳ እና ፀጉርሽ ጥሩ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ተቸግሬ ነበር የልጄ ፀጉር ብዛቱ ልነግርሽ አልችልም ርዝመቱ በጣም ትልቅ ነው ደረቅና ይበጣጠሳል እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ።
@foteyenmezegbo3862
@foteyenmezegbo3862 5 ай бұрын
የኔ ቅመም እመቤት ትጠብቅሽ 🙏♥️
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 3 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ያምራል ጰጉርሺ እስኪ እሞክርዋለሁ እስከ ዛሬ ቁጥር ጥር ነው የምስራው ግን በጣም አሪፍ ነው አመስግናለሁ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 3 жыл бұрын
የኔ ፀጉር በጭራሽ እንክብካቤ አይወድም ግራ ገብቶኛል መሲየ በተለይ የሙዝ ትሪትመንት ስጠቀም በጣም ውልቅ ነው የማለው
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 3 жыл бұрын
ሲጀመር አሪፍ ጸጉር ነው ያለሽ አንች መስኪ
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924
@jemeilabintlemmaalhmdulill1924 3 жыл бұрын
መስኪ እኔ ፀጉሬ በጣም ነው የሚያስችግረኝ ዳርዳሩ ለስላሳ መሀሉ ደረቅ ይሆናል አልፎም ጫፉጫፉ በጣም ይደርቃል በውሀ እንጂ እንደፈለኩ ማበጠር አልችልም አይለሰልስልኝም በሳምንት ሁሌተ መታጠብ ደሞ እኔ የራስ ድርቀት አለብኝ አልችልም !? ፈሰሽ ቅባት ስታጠበው ካልሆነ በቀር በውሀ እርጤቤ ፈሳሽም ይሁን ኬራም ቅባት ብቀባው እንዳለ ይረግፉል /ይሰባበርብኛል
@selamayalew5104
@selamayalew5104 3 жыл бұрын
መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ ካንች ብዙ አትርፊያለሁ🙏😍
@user-og9zb8ml5z
@user-og9zb8ml5z 3 жыл бұрын
መሲ አረ አንድ በይኝ ፀጉሬ በጠም አሽቸገረኝ መንተ አለዉ ስቆርጠዉ ረሱ ነዉ ሚበቅለዉ ስበጥረዉ አዘ ግን የን የክል ደረቅ አይደለም
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 3 жыл бұрын
Payestra atseriw be sefafi mabexeriya qeyri mabexeriyashin moisturize argi segureshin ke chalsh leave in conditioner texeqemi bet wusx ymiseru wuhidochin dgmo be samint ande biyans le 2 ena 3 wor texeqmesh mokriw lewuxun tayalesh be esat teqaxlo alyam dgmo be mabexiriya ena be qibat cigir new yenem segur endanchi nbr 😍😍😍
@fhgrjhf5066
@fhgrjhf5066 3 жыл бұрын
እኔ ምልሺ መስኪ ቅባት ተቀብተሺ ስትተይው አይሽትብሺም በተለይ ኮኳነቶ
@user-kg6cz5dv4h
@user-kg6cz5dv4h 3 жыл бұрын
መስኪዬ እስኪ ላስቸግርሽ የግባሬ ፅጉር አለቀ እስኪ መላ ካለሽ ካላችሁ ኮሜተሮችም ካስተር ኦይል ይሄው አራት ወሬ ለውጥ የለውም
@teybaa8422
@teybaa8422 3 жыл бұрын
ለኔም አስረዱኝ ተላጭቸዋለሁ ምን ልቀባዉ በስታመትስ ያድጋል
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 3 жыл бұрын
እህቶቺ ነጪ ሺንኩርቱን። ለሁለት ከፈል አርጋቺሁ ቀንበቀን ፈግፈጉት
@jasminea4147
@jasminea4147 3 жыл бұрын
አመጋገብ ማስተካከልም ያስፈልጋል እንደ አይረን ፕሮቲን ዳይታችን ሲያንሰው ፀጉራችን ይነቃቀላል
@netsanettekeste1751
@netsanettekeste1751 3 жыл бұрын
Hi meskiye videowochishin eketatelalehu u have a beautiful hair. Yene tsegur kedrom sis new ahun degmo keweledku 4 wor honognal enam tsegura yinekelal betam betam min ladrg meskiye
@tinahailu412
@tinahailu412 3 жыл бұрын
Thank you so very much for the excellent tips & tricks !You're absolutely my inspiration .Thanks again for the amount of time and creativity .God bless & protect you / your family !sending you immense love !
@firehiwottakele916
@firehiwottakele916 2 жыл бұрын
Mesky ene axis teketaysh negn Ena tebarekey ligishim tdeglish melkam set been.
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 3 жыл бұрын
Thank you Meski after I watch your video every time I go to bathroom I check my hair coming moisturizer and you name it thank you for giving me energy to take care of my hair😍🙏
@daymendtube6349
@daymendtube6349 3 жыл бұрын
መሲየ ሁለ እከታተልሻሎ እወድሻሎ ጥሩ ነገሮች ትሠሪያለሽ
@tegesttegest6046
@tegesttegest6046 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ እኔ ከፊት ያለዉ ፀጉሬ በጣም እየሳሳ አስቸገረኝ ብዙ ነገር ሞክሬያለዉ ግን ምን እየባሰ ነዉ የሚሄደዉ እስኪ አንቺ አንድ የተሻለ ነገር ካለ ንገሪኝ ሴት ልጅ ከፊት ፀጉር ሲገባ እንዴት እደሚደብር
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 3 жыл бұрын
Xibiq yale shuruba atseri qey shinkurt zinjibil ye ruz wuha texeqemi ye nathan enat tube eyi mare bxm tigist yifelgal be ande lewux atxebqi betedegagami mokresh lewuxun 1 qen ngerign
@tiktokvideos1579
@tiktokvideos1579 3 жыл бұрын
መስኪዬ ለሽበት የሚሆን በተፈጥሮ የምናጠፋበት ነገር ብትነግሪኝ
@user-og9zb8ml5z
@user-og9zb8ml5z 3 жыл бұрын
እንኮን በሁለት ልሰረዉ በሶስት ብሰረዉ ይፈተል
@yeshinigussie1054
@yeshinigussie1054 3 жыл бұрын
የፀጉር ጫፍ ወይም መንታ የፀጉር እድገትን ይገድባል ወይ
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 жыл бұрын
መስክዬ vitamin E አጠቃቀሙን ንጋርኝ እማ
@AsAs-im9qp
@AsAs-im9qp 3 жыл бұрын
መስኪየ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ከዛ ላይ ድቅቅ አለብኝ ምን ላድርግ ፀጉሬ በጣም ያምር ነበር አሁን ግን ምንም ብጠቀመው አይመለስም
@hannabogale1295
@hannabogale1295 3 жыл бұрын
መሰኪዬ እነዴት አደረሽ እኔ ደህና ነኝ ፀጉሬን አንቺ በነገርሺኝ እስካሁን የሙዝና አቦካዶ ትሪትመንት እጠቀማለው ለወጥም አለው መሰኪ በፊት ፀጉሬ ልክ እንዳቺ በጣም ብዙ ነበር አሁን ግን ብዛቱ ቀንሶአል ብዛቱን ለማምጣት የሚጠቅም ነገር ካለሽ እባክሽ ንገሪኝ እና እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ትክክለኛ አለመንድ እና ካስተር ኦይል የለም ማግኘኘት አልቻልኩም አማራጭ ካለ ብትነግሪኝ መልካሙን ሁሉ ላንቺ እመኛለሁ።
@officaldavestudio8198
@officaldavestudio8198 3 жыл бұрын
acne በጣም አስቸግሮኛል ሚገርምሽ እና እባክሽ ምጠቁሚኝ ነገር ካለ እንደ black head እየሆነብኝ ተቸግሬአለሁ ሲጠፋ ማለት ነው ለሁለቱም ነገር መጠቀም ያለብኝን ነገር እባክሽ ጠቁሚኝ እስኪ meskiee
@bontubayissa1237
@bontubayissa1237 3 жыл бұрын
Yemir meskiye anchin sayi ine irasu ye segur menkebakeb morale yimetal nurilign yene konjo btm nw miwedish fetari lijishin yasadigilish.....
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው 3 жыл бұрын
እንደው መስኪዬ ባገኝሽ ያለ የሌለ ስጦታ ነበር የምሰጥሽ የኔ እንቁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 жыл бұрын
Love ur hair thickness. My haiŕ was so thick After my 2nd baby it start falling off😒 any suggestion? keep going girl!!
@maregneshgezaw2359
@maregneshgezaw2359 3 жыл бұрын
ፀጉሬ ተበጣጥሶዋል ምን ትመክሪ ኛለሽ እባክሽ
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 3 жыл бұрын
Mn texeqmesh
@teejaay585
@teejaay585 3 жыл бұрын
መሲ የኔ ውብ የኔ ጸጉር በፊት በጣም ቆጆ የሚባል ጸጉር ነበር ለብዙ አመታት ግን የሚያወቁኝ ምን ሁኖ ነዉ ይሉኝ ነበር የማያውቁኝ ደግሞ ጸጉርሺ ሲያዩት ጥቁር ነዉ የሜያድግ ይመስላል ግን ሁልጊዜ አጭር ነዉ ይሉኝ ነብር አሁን ግን ኮኮናት ብቻ እየተቀባሁ በጣም ለውጥ አለው በጣም አደገ አሁን ሥለዚህ አመስግናለሁ እናንተን እያየሁ ልቤ ተነሳሽነት አለው
@sasaa6587
@sasaa6587 3 жыл бұрын
ምን አይነት ኮኮናት እህት እቃው የግዛዝ ወይስ የብላቲክ
@dasashbenega5234
@dasashbenega5234 3 жыл бұрын
. O
@teejaay585
@teejaay585 3 жыл бұрын
@@sasaa6587 የግዛዝ ነዉ የኔ ቆጆ
@sasaa6587
@sasaa6587 3 жыл бұрын
እሽ እህት እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ሁሌ ቪዶ ስሪልን ...እኔ ፀጉሬ ረጅም ነበር አሁን ግን የ ግንባሬ እየሸሸ ነው ሽንጉርት እናም የኔም ቅጠል ከ ኦሊቭ ኦይል እየተጠቀምኩ ነው ጥሩ ከሆነ ንገሪኝ እማ
@hdidydud7535
@hdidydud7535 3 жыл бұрын
ለፀጉር በጣም እቀናለው ግን ምን ላድርግ ዋውውው ፀጉርሽ ሲያምር ደስስ ስትይ
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ (የወይራ ዘይት በዛ ከተባለ 1ሰአት በላይ ማቆየት ለፅጉር ጥሩ አይደለም ይላሉ አንች ምንትያለሽ)
@samuelmekureyasurafel3055
@samuelmekureyasurafel3055 2 жыл бұрын
Meski. Ewedshalehu cegure betam. Tru honolgnal. Amesegnalehu
@ferehiwotmekonnen9745
@ferehiwotmekonnen9745 3 жыл бұрын
Lemin melese atesechm yene segure kumet rezemoal gen sese newe endewefereleji mene laderegew?
@user-td8dp7ym5o
@user-td8dp7ym5o 3 жыл бұрын
Yene tsegur betam yinekakelal min eshiegnal ena ankebakibalew gin minm lawat Ayassyegnim
@adu1083
@adu1083 3 жыл бұрын
መሲዮ እኔ የፀጉሬ ጉዳይ ኣያሳስበኝም የፊቴን ነገር ግን በጣም ያባድደኛል እባጅሽ መላ በይኝ ማድያት ወረረው ፊቴ
@user-re5kj3ou3p
@user-re5kj3ou3p 3 жыл бұрын
የኔና ያንቺ ዘጉር አንድ አይነት ከሁሉም ሰውነቴ ፀጉሬን እወደዋለሁ በጣምም እንከባከበዋለሁ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 жыл бұрын
ውድ የ መሰኪ ቤተሰቦች ,ጎራ ብላችሁ 5 ደቂቃ ቪዲዮ የዮጉርት ኬክ ሰርቻለሁ እንድትመለከቱ በትህትና እጠይቃለሁ።
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 3 жыл бұрын
Subscribe argelshalehu mare berchi
@fireweynigoitom5709
@fireweynigoitom5709 3 жыл бұрын
ለልጆች ፀጉር ምን እንጠቀም
@medinamohammed6324
@medinamohammed6324 3 жыл бұрын
መስኪ እኔ ፎረፎር ሊገለኝ ነዉ እና ፊቴ በጣም ተበላሸ እባክሺ በቤት ዉስጥ የሚዘጋጂ ማስክ ስሪልን
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
የሚታሳይንን ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ almond oil and olive oil የምግብ ፀጉራችን ላይ ብንቀባ ችግር አለው ወይ?please meleshligne
@sihammohammed4944
@sihammohammed4944 3 жыл бұрын
Chger yalewem tatekemew
@kalwolda9385
@kalwolda9385 3 жыл бұрын
ካስክስ ለሚሰራስ እንዴት እናረገዋልን ቅባት አያበላሸውም ወይ meski
@yeshalemakele7516
@yeshalemakele7516 3 жыл бұрын
Selam Maski gene ehit ebaksh yefitea zegure eytenekakeleby new keweldehugn behuala ebaksh yezih mefthea kalesh ?
@እሙነኚእሙነኚ
@እሙነኚእሙነኚ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማዬ ተባረኪልኚ❤❤
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 3 жыл бұрын
እኔ አች ካልሽው ሙዝ መጠቀም ከጀመርኩ አንድ አመት መላይ ፅጉሬ ቁመት ባይጨምርም ወዙ ተመልሶልኛል ከፐርም ጉድቸው ነበር እና የኔ ፀጉር ፈሳሽ ቅባት በፍፅም አቀበልም ፈሶ ይሄዳል ሜላ ብል ማማይ
@halimethalimet7749
@halimethalimet7749 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጸጉርሺ የሌለ ሁኖል እያየነው አደገ
@user-xe9by2us7z
@user-xe9by2us7z 3 жыл бұрын
አኔሰ ፅጉሬ ላይ ወጥ መሰራት ብቻ ነው የቀረኝ
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 жыл бұрын
😪😂
@user-gi1gw1yx5v
@user-gi1gw1yx5v 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሳሰለች ተንከባከቢው
@ekyiyout4765
@ekyiyout4765 3 жыл бұрын
Kkkkk enem
@azebwudeitaw9745
@azebwudeitaw9745 3 жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@hananalzzani7550
@hananalzzani7550 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂enaeme
@zahroup6129
@zahroup6129 3 жыл бұрын
Yene wud keanch bizu timirt wosijalew betam ameseginishalew kitiyibet ibakish beteley siile tsegur
@godisgood6389
@godisgood6389 3 жыл бұрын
Thankyou meskiye u are amazing
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 3 жыл бұрын
Thanks meski batam sagura arif honelng edanchi marge kejamrku sagura leke edanchi miyamre new bekelm godechw nber temlese tebarkilng
@jamilayasin2557
@jamilayasin2557 3 жыл бұрын
እንካን ደህናመጥሽ እህት ስወድሽ እኮ
@user-sm6hi6pn6v
@user-sm6hi6pn6v 3 жыл бұрын
እሽ መስኪ በናትሽ ሻፖስ ምድነው ምትጠቀሚው ሊስማማኝ አልቻለም ሾቦ ይሆናል ፀጉሬ
@mesisweetyeshitla4782
@mesisweetyeshitla4782 3 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን ቆንጆ 🙏🙏🙏
@mihretmihret3603
@mihretmihret3603 3 жыл бұрын
መስየ እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬደህና ነበረ።ግን አሁን ኮሃላ አጭር ከርዳዳ ሆነው ይበጣጠስብኛል ደሞም አጭር ነው ምን ላድርግ እህቴ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 3 жыл бұрын
መስክ እንዴት ነሸ አሞኝ ነበር የጠፋሁት ግን ሙዝ ስጠቀመዉ በጣም ይዉጣል ይርግፍል እና ምንም ብጠቀም ይወጣል ዝጅብል ሸኩር ብለዉኝ አንዴ ስጠቀም ይሸታል ንገሪ እባክሸ አምስት አሠት ምንም አይቀሳቀስም
@eyeartaser3773
@eyeartaser3773 3 жыл бұрын
ውይ ማበጠርያውን ወድጄው ልሞት ነው።ውይ አንቺ ማዳም ብቻ ሀገሬ ስገባ የመጀመርያው እሱን ነው ምገዛው በተረፈ በርቺልኝ
@ነኝተማር
@ነኝተማር 3 жыл бұрын
እናመሠግናል በርች አትጥፊ
@user-tw4ww7qy9v
@user-tw4ww7qy9v 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ የኔም በጣም አጪር ነዉ የመሀሉ ብቻ
@hikmayoutoube4336
@hikmayoutoube4336 3 жыл бұрын
እህቴ አንድ ጥያቄልጠይቅሽ ከወለድኩ ቡሀላ በጣም ነው ፀጉሬ የሚነቃቀለው እናም መፍተሄ ካለሽ ያንች ፀጉር ደህናነው እናም ምንእደምትጠ ቀሚ ብነግሪኝ ደስ ይለኛል?
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 3 жыл бұрын
Ye nathan enat tube iyi mare bizu mela alat
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
መስኪዮ ቆንጆ ጎበዝ
@musemasaid6241
@musemasaid6241 3 жыл бұрын
Mashalah tgursh btam yamral gn yna tgur dar dru zuhryaw achr naw
@tadesuworki6291
@tadesuworki6291 3 жыл бұрын
መስዬ ስወድሽ እኮ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@keyihte4966
@keyihte4966 3 жыл бұрын
መሲ እንዴት ነሽ መሲዬ እስቲ ጥሩ ቅባት ንገሪኝ
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 32 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН
HOW TO SILK PRESS YOUR HAIR AND AVOID DAMAGE AND BREAKAGE  *DETAILED*
14:10
THE REAL WAY to do the Rice Water Hair Rinse | Yao Women's Recipe
13:26
Isabella Demarko
Рет қаралды 4 МЛН
DIY DOUBLE UNICORN HAIR CUT -  HOW TO GET LAYERS IN CURLY HAIR
10:18
Vanessa Ferran
Рет қаралды 2,3 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 32 МЛН