ጉራጌ እንሞርና ኤነር ወረዳ ከተወዳጁዋ አርቲስት ጋዜጠኛ አዜብ ወርቁ ጋር

  Рет қаралды 42,033

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

#seifuonebs #Chebemedia#seifufantahun

Пікірлер: 47
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ ስም!! የልጆቹና የእናቶቻቸዉን ደስታ ሳይ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ!! በዚህ በጎ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።በጣም እናመሰግናለን Chebe Media
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ Жыл бұрын
የጉራጌ ማህበረሰብ ምስኪን ነው ትንሽ የሚያስደስተው ብዙ መከራ ስቃይ የደረሰበት ማህበረሰብ ቢኖር ጉራጌ ቢቻ ነው 😥😥😥 ክልል የምንጠይቀው በምክኒያት ነው
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 9 ай бұрын
Ahune gurage mene chegere alebet? Ketenete jemero bemelawe hageritu teneserafeto yeminore maheresebe new. Akababiweme bellemare maheberachew silema yenore new. Betam yemiyasekena akababi eko new. Yehene addis rebesha keyet enedametute alawekemme. Tebarek chebe!
@belaybeneda4802
@belaybeneda4802 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቼቤ እናመሰግናለን ፕሮግራሙን ስላሳየህን ።።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Жыл бұрын
❤❤❤ተባርካችሁ ቅሩ አምባሳደር ዘርህ ይባረክ የበለጠ በረከት ያግኝህና ለወገንህ በረከት ሁን የጉራጌ ማህበረሰብ የዋህ ስራወዳድ ክብር ምስጋና ለረዳቸዉ አምላክ
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Жыл бұрын
ምስጋና ይገባቸዋል ወደገጠራማው ያለው ደግሞ ያስለቅሳል በማልማት ወደኋላ የቀረ ነው ጉራጌ
@tsehaykemal4067
@tsehaykemal4067 Жыл бұрын
በጣም ነው ወደኃላ የቀረው ያሳዝናል ግን አሁን ጥሩ ጅማሮ ነው ተመስገን
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Жыл бұрын
ብራቮ ብራቮ ምርጥ ሰው!!❤❤ ገነንዳ ኧርች ነረና እንም የጉራጌ ዴንጋ ገነንዳ ናልማነ የወጠቀ የአባና ቅበት ንጥብጥነ ኧጀኛ አአፈር ኧህር ንቃር ሳረይ ሶሬሳ የሶሬሳ እርጅ ።ተኢን ተአንፉ ትረፍና አዶታኸ አ.አ አበባ ተወልጄ አ.አ ውስጥ ነው ያደግሁት ሆኖም ግን የጉራጌን ባህልና እሴት ልቅም አድርጌ ነው የማውቀው ምክንያቱም ቤታችን ከሐገር ቤት በሚመጡ እንግዶች ሁሌ ሙሉ ስለነበር ባጠቃላይ ቤታችን የጉራጌ ኤንባሲ ነበር ብል ይቀለኛል ከመሁር ሌላ ሁሉንም የጉራጌ አነጋገሮች እሰማለሁ መታደል አይደል ታዲያ ? ሐገር ቤት ውስጤ ነው ❤❤❤❤
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
shimelis Abdisa min yiseral eza. kililu wust hizb eyasarede degmo endedehna sew eza ekul kesew ga kuchi bilo yibelal? web alemafer. meches zemenu yeAchebchabiwech new remeta kehedew ga eyachebechebachihu hager eyasferesachihu new. yeAhunu demo yebase yekefa new. chirash mojo merited metekos jemirewal. eyandandih yidersihal.
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ጉራጌ እንም ጌ ከፍ በር ዘራኸ የትሰከት ❤️❤️❤️
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ወደ ገጠር ማንም ማያየው ቦታ ሂዳቹ በመስራቹ❤❤
@WelduTekle-o5u
@WelduTekle-o5u Жыл бұрын
የእናቶችና የልጆቹ ደስታ ሲታይ ማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz Жыл бұрын
Meseganu Goyeta yeyeh Esemogna🥰 😊 🙏 you chebe for sharing this with us ❤️ 💖
@Fikirt-bn1hy
@Fikirt-bn1hy 6 ай бұрын
Biwnet. Bkdmeiya yegurage lezh yabekan amlak kbrna msgana lezelalem amen seketl leabatochchn taenana idmae ystachw inamesegnalen
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Жыл бұрын
እንዲህ ሁሉም ቢተባበር ሐገራችን ደሃ አትሆንም ነበር። አሁንም አረፈደብንም።
@zeytonahelile3161
@zeytonahelile3161 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ከአ.አ ውጭ ጉራጌ ክልል ነበር የሄድኩት የሰዉ ፍቅር ቃላት አይገልፀዉም ስለናንተ ለማዉራት ቃላት የለኝም
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
አቦየቤቶቻቸው ውበት. እና በመስመር ቀጥብሎየተሰራው የቤቶቻቸውአሰላለፍናመንገዳቸው ይማርከኛል ማሻአላ
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
አዙቲ እኮ ጉራጌ ናት
@selamweldegiorgis1272
@selamweldegiorgis1272 Жыл бұрын
Betam dese yelal egzabher yerdachu betam zerf bezu cheer ale ebakachu yegurage muhuran ena bale habet tebaberachu seru menged,hospital Wuha lelamlelam bezu cheger selal ebakachu bezu ketelubet egzabher kenant ga yehun 🎉
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
ይምጣብኝ ብራብራት
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 6 ай бұрын
ባለሀብት እደዚህ ነው
@endashawbekele6271
@endashawbekele6271 Жыл бұрын
Great job
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
የችግራቸው ብዛት ሲያወሩ ሳለቀው እባዬ መጣ አይዞህ ህዝቤ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Ambassador MESGANAWE EGZABHER YEBARKHE❤❤❤❤❤
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
ቸቤ እናመሠግናለን አባሳደር ምስጋኑ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።
@EphraimLife
@EphraimLife Жыл бұрын
Nice job showing this brought back good memories. 🙌
@solomonabebe8766
@solomonabebe8766 Жыл бұрын
Ere sent Ethiopia tekesetek dese yelale yane wenedeme
@WelduTekle-o5u
@WelduTekle-o5u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@neymafishki6236
@neymafishki6236 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክልል ይሰጠን መብታችን ይከበር ❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ Жыл бұрын
ትዝታ ይላል የትና የት ደርሼ መጣሁ እዉነት ነው መነሻችን እንድናስታዉስ እግዚአብሔር ይፈቀድልን የአንድ ሰአት መንገድ ነበር የምጓዘዉ
@yordi6701
@yordi6701 Жыл бұрын
ኢዮ ኢቻኽነማ ይሽረማኸ❤
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
This is what Ethiopia need’s now a days
@siti7205
@siti7205 Жыл бұрын
Wow batam yamerl barta wandm
@abametyub501
@abametyub501 Жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ቻቤ ❤
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 5 ай бұрын
original ጉሬክስ
@samiabera9766
@samiabera9766 Жыл бұрын
ምንድን ነው ሚለው ሰውየው ደሞ በኦሮሚያ ያላችሁ ይላል እንዴ!?
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት Жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች ከብር ለእንተ እናመሰግናለን
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
😍😍😘😘😘❤❤❤❤❤😘
@moonhijab6824
@moonhijab6824 Жыл бұрын
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
Eski eda kid Ethiopia kum neger sera bet. Min?....
@Adiss27
@Adiss27 Жыл бұрын
Shemeles abedesa 🤔🤔🤔🤔
@mazahagos3913
@mazahagos3913 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 Жыл бұрын
የጉራጊ ቋንቋ ምንይባልል
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Жыл бұрын
ጉራግኛ ነዋ
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
የአባቴ አገር...ኤነር
@tsehaykemal4067
@tsehaykemal4067 Жыл бұрын
የኔም👍
@jared5958
@jared5958 Жыл бұрын
Chombe you don't really know Brabra? I
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 48 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
ለመስቀል ወደ አገና እንሂድ/ let's go to gurage
12:09
ERBAN እርባን Media
Рет қаралды 746
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 48 МЛН