Пікірлер
@user-hk3xk8oz6p
@user-hk3xk8oz6p 11 сағат бұрын
ቸቤ አንበሳው በርታልን እንዲህ በሰው ሃገር ሰዎቻችን ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል👍🏿
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 11 сағат бұрын
ውይ ደስ ስትሉ መልካም ጋብቻ
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤እምዬ ኢትዮጵያ
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 12 сағат бұрын
Long live the great Ethiopian culture and blessed values.
@AmeenaKonju-eg4xg
@AmeenaKonju-eg4xg 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🫶🫶🫶🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 12 сағат бұрын
ዋው የኢትዮጵያን 💚💛❤ድምቀት ዋው!ኢትዮጵያን በደንብ ተገለጠች በባአድ ሃገር👏👏👏👏👏
@user-gl8on4sn2q
@user-gl8on4sn2q 12 сағат бұрын
Wow nice wedding 🎉
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 13 сағат бұрын
Good job, brother. Happy birthday, Father. Thank you for showing.
@tsion3656
@tsion3656 13 сағат бұрын
ጨቤ 1ኛ chebe #1💚💛❤
@tsion3656
@tsion3656 13 сағат бұрын
ዘረኞቹን ሳይ አመመኝ አይከለከሉ ነገር ልጆቹ ትዳራችሁ ይባረክ ቆንጆ ሠርግ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ 💚💛❤
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 13 сағат бұрын
Thanks for sharing wondmachin
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 14 сағат бұрын
ከመድረክ የጠፋውንና በትግል ውስጥ ከባድ ሚና የተጫወተውን ፣ አሁን ግን አማራ ሲጨፈጨፍ ፣ አያገባኝም ብሎ ሰጥ ብሎ የተቀመጠውን ፣ ታማኝ በየነን ማየቴ ገርሞኛል። አይ የኢትዮጵያ አር-ቲስቶች!!
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 14 сағат бұрын
ከመድረክ የጠፋውንና በትግል ውስጥ ከባድ ሚና የተጫወተውን ፣ አሁን ግን አማራ ሲጨፈጨፍ ፣ አያገባኝም ብሎ ሰጥ ብሎ የተቀመጠውን ፣ ታማኝ በየነን ማየቴ ገርሞኛል። አይ የኢትዮጵያ አር-ቲስቶች!!
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 14 сағат бұрын
ይሁኔሲነሳ:ሞቅደመቅለ፣:ረጀምእድሜ:ይስጥህ:ሁላችሁም:ስታምሩ:ሙሽሮች:አልካምጋብቻ:እልልልልልል
@smdn13
@smdn13 14 сағат бұрын
የተባረከ ይሁን
@user-og7hu7zg9y
@user-og7hu7zg9y 14 сағат бұрын
Betam des tilalachihu Egzabher yitebkachihu gobezoch bizu temrenal tsebayachihu betam des sitlu
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 15 сағат бұрын
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 15 сағат бұрын
🎉🎉❤❤❤
@redeityilma6635
@redeityilma6635 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 16 сағат бұрын
ወይ ቸቤ ጉራጌኛውን ሰፍ ብዬ ስጠብቅ ቸብ ቸብ አርገሀት አለፍካትሳ ለማንኛውም ጥሩ ነው ሀራራችንን ተወጣንበት።
@NafeesaSiraj
@NafeesaSiraj 16 сағат бұрын
ኢትዮጲያ ይች ነች ።አልሚ ቆጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቅድመ አያት ለመሆን ያብቃሽ ሠውን በሠውነቱ ሥምታከብሪ አላህ በሒዳያ መከበርን ይሥጥሽ መልካም ሠው ነሺ
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 16 сағат бұрын
Enkune dese alachu betame dese yelale❤❤❤❤❤ Thank you so much chebe ❤❤🙏🙏
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 16 сағат бұрын
ይሁኔ❤❤❤
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 17 сағат бұрын
ቻቤ መቸ ነው ስንስለት ድራማ ምቀጥለው በጣም ነው የናፈቃቹሁ ኝ ሁሉን ም ሰላም በልልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 17 сағат бұрын
አይ ቻቤ ሥጋ ቆረጣ ገብተህ ነው ስትጨ ፍ ር አላየሁም በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ እንካን ደስ አላቹሁ 🙏❤️🌹
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 17 сағат бұрын
Ye Aberham ena ye sara gabecha yadergew🙏🙏🙏
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 17 сағат бұрын
ለህብስት ጥሩነህ አለባበስ እና ቁመና ላይክ ።❤
@emebeteruma
@emebeteruma 18 сағат бұрын
በጣም ያምራል
@Abiyot-iz3jp
@Abiyot-iz3jp 18 сағат бұрын
ዱኩሬ የሰፈሬ ልጅ እዚ በመድረስ ኮራሁብክ
@MeseretBirhanu-re3vn
@MeseretBirhanu-re3vn 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊
@mintamir4333
@mintamir4333 19 сағат бұрын
ሰላም ሰላ ም እስቲ ውሰዱኝ እኔን
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 21 сағат бұрын
Keber le aregea
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 21 сағат бұрын
benatachehu annde enhun ega ethiopiawian nen polricegoch ayechawetuben
@kaldanademse5902
@kaldanademse5902 21 сағат бұрын
ስታምሩ ምችት ይበላችሁ 💚💛❤️
@seidamohammed
@seidamohammed 21 сағат бұрын
Wowwwww❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ehetewolde5351
@ehetewolde5351 22 сағат бұрын
Nice wading ytebrke yehune ❤❤❤❤
@jjcjcjcjcjncncnx3502
@jjcjcjcjcjncncnx3502 22 сағат бұрын
ጠንካራ ሴት ❤❤❤
@shewarega9289
@shewarega9289 22 сағат бұрын
To say the least , Stupid is stupid does
@akjulan7084
@akjulan7084 22 сағат бұрын
አቤት ውበት አቤት ድምቀት ኢትዮጲያዊነት ወላሂ ደጋግሜ ባየው ባየው አልጠገብክም ስታምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@shewarega9289
@shewarega9289 22 сағат бұрын
Bloody Habisha….tomorrow they will be doing go fund me divided on ethnic line to cash in on the suffering of displaced Ethiopian. For any one with peanut brain , if they donate half of the expense of this weeding to feed the displaced people in Gonder, Wollo, Gojam , Wolega ,Tigray, Gambrels, Elibabure, Arusi , Elibabure etc it will be a noble cause and a true reflection of ኢትዮጵያዊነት፡፡ ምድረ ነጋዴ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 23 сағат бұрын
የማን ሰርግ ነው? Wpw
@shewarega9289
@shewarega9289 23 сағат бұрын
Bloody Habisha….tomorrow they will be doing go fund me divided on ethnic line to cash in on the suffering of displaced Ethiopian. For any one with peanut brain , if they donate half of the expense of this weeding to feed the displaced people in Gonder, Wollo, Gojam , Wolega ,Tigray, Gambrels, Elibabure, Arusi , Elibabure etc it will be a noble cause and a true reflection of ኢትዮጵያዊነት፡፡ ምድረ ነጋዴ
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 23 сағат бұрын
👍Chebe Media፥ ኑሮ በአሜሪካ የተለያዩ ኢትዮጵያውያንን አኗኗር ለማሳየት የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው🙏 በርታ👍 🚩ነገር ግን፣ ይመስለኛል በአንድ ካሜራ፣ በስታንድ ወይም በትክሻ ላይ ሆኖ ስለተነሳ፣ በተለይ የዛሬው ቪዲዮ ምንም አልተዋጣልህም። 🚩ለቃለ መጠየቅና እየተዘዋወርክ በክሎዝ አፕ በምታነሳበት ጊዜ፣ በኤዲቲንግ ማስተካከል ስለምትችልና ብዙም ችግር ስለሌለው በስታንድ ወይም በትከሻ ላይ አድርጎ ቪዲዮ መጠቀም ይችላልን 🚩❗ሆኖም ግን፣ ለምሳሌ እንደ ዛሬ ያለ አይነት ሰርግ ለመቅረጽ ስታስብ፣ ሌላው ቢቀር (መቸም አንዳንድ ፊልም ሲሰራ አይተህ ይሆናል) *Excavator Machine* የመሰለ ለዚሁ አይነት ዝግጅት የተዘጋጀ በኪራይ ከአዳራሹ በአንድ ጫፍ በማስቀመጥ፣ ቪዲዮ ካሜራውን ከተዘጋጀለት ቦታ በማስቀመጥ፣ ካሜራ ማኑ አጠገቡ ባለው ሞኒተር እየተቆጣጠረ ህዝቡን ሆነ ዘፈኑን በደንብ ማየት ይቻል ነበር። 🚩ዛሬ ያሳየኸን የሴቶችን እራስና የአርትፊሻል ፀጉር ለምርጫ ሽያጭ ያቀረብክልን ማስታወቂያ የመሰለ ነው።
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 23 сағат бұрын
አርቲስቶቻችን ♥️ ሕብስት እንኳንም አየንሽ ሰላሚኖ ♥️
@nardostekle8705
@nardostekle8705 23 сағат бұрын
ሚቀጥለውስ
@AddisAbabaBete
@AddisAbabaBete 23 сағат бұрын
ውብ ሰርግ፣ ውብ ሕዝብ፣ ውብ ሙሽሮች፣ ውብ ባሕል ♥️♥️♥️♥️ አማራ ባለበት ሁሌም ኢቲዮጲያዊነት ይደምቃል 💎💎💎💎
@yamishalom3429
@yamishalom3429 23 сағат бұрын
በእድሜ ትልልቅ ሰዎች የተሰበሰቡበት ሰርግ ስለሆነ እንዴት ውበት ድፍት እንዳለበት
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Күн бұрын
ኢትዮጵያ የጠፋችብኝ አሜሪካ ገብታ ነው ለካ ዘረኝነት ጠፍቶ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በለምለሚቱ መሬት በሰላም ለመገኛት ያብቃን
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 14 сағат бұрын
አሜን አሜን 😢😢😢
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 13 сағат бұрын
ዘረኝነት ይብሳል የውሸት ነው ለማስመሰል የጎሪጥብነው የምንተያየው
@mariaemnet4218
@mariaemnet4218 Күн бұрын
Wow ❤❤❤