#ጉዞ

  Рет қаралды 404

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 2 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ዉዴ ጓዶኞቸ መልካም ምኞታችሁን ስለገለፃችሁልኚ አመሰግናለሁ 😍🙏 ሁላችሁም ፈጣሪ ላገራችሁ 🇪🇹ያብቃችሁ 😍🙏
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 Жыл бұрын
አሜን(3)💚💛❤️
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን💐💐💐 ፀሀይ የኔ ውድ በሰላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ በሰላም ግቢ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ እንወድሻለን💐💐💐🌹🌹🌹💐💐🌹💐💐
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ውድ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ፈጠሪ ስወድሽ ሰዎም ይወድሸል በርቺልኝ የኔ መልካም አላህ ሀሰብሽን ሁሉ ይሙለልሽ ሀገርም ገብታሽ በደሰሸታ በፍቅር ከቤተሰብሽ የኑርሽ መልካም ጉዞ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጽሀየ የኔ ውድ መልካም ጉዙ. በሰላም ግቢ. በመገድሽ. ሁሉ እመብረሀን ትከተልሽ. በጣም ደስ ይላ. በሰላም በጤና. ለእናት ሀገር መብቃት 🌹🌹🎁🎁🎁🙏
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ፀሀይዬ በሰላም ለምትናፍቂው ገርሽን ያብቃሽ ለናፈቅሻቸው ቤተሰቦችሽን በሰላም ያገናኝሽ በጣም አዝናለሁ ግን ቢከፋኝም ድለይዝ በእባ ስንፍናን በአበባ ነው በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ✈✈✈✈✈✈✈✈✈🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 2 жыл бұрын
_እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ለቤተሰቦሽ ለቅድስት አገርሽ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ታስገባሽ_ _ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከጎንሽ ይሁኑ_ _በጣም ደስ ይላል ለዚች ቀን ያልበቁ ብዙ አሉ ግን ከዛ ውስጥ ደሞ የተመረጠ ለዝች ቀን ይበቃል መልካም ጉዞ በሰላም ግቢልን_
@ፋክት123
@ፋክት123 2 жыл бұрын
ፀሀይየ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ በጣም ደስስ ይላል የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ እቅፋት ሳይመታሽ እሾህ ሳይወጋሽ በሰላም ለቅድስት ሀገርሽ ታብቃሽ በሰላም ከናፈቅሻቸው ቤተሰቦችሽ ትቀላቅልኝ መልካም ጉዞ ፀሀይዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
እህታችን እንኳን ለዝች ቀን አደረሰሽ በሰላም ለገርሽና ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ ሀጉርሽ ሰርተሽ የምትለወጭ ያርግሽ ድጋሚ ወደ ስደት የማታስቢ ያርግሽ የራስሽን ሂወት የምትኖሪ ያርግሽ እግዚአብሔር አይለይሽ መልካም ጉዞ መልካም ጉዞ 😘😘👈
@Zgoratube
@Zgoratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ፍቅሩን ያብዛላቹ ፀሐይ ውዴ መልካም ጉዞ የኔ መልካም የኔ ጣፋጭ የኔ ቆንጆ ቸሩ መድኃኒዓለም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እወድሻለሁ😘
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
ሠላም ወድ ኢትዮጵያ በያላቸሁ በት ሰላማቸሁ ይብዛ ፀሀይዩ❤የኔ ቆንጆ ሰላም ግቢ እኔም እከተልሻለሁ❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
ሠላመረ ሠላምየምወድሽ እህቼ አንኳን ደልና መጣሽልኝ የምወድሽ እህቴ ፈቅሪ ለሀገራችንንን ኢትዮጵያ ይሁንልን የምወድ እህት ፈቅሪ ሠላም አንድነት የብዛልን የምወድ መልካም ጊዞ ይሁንልሽ ውዴ በሪችልኝማማማየውዴ
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ዋውው የኔ እህት. በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀሀዬ እንኳን ደህና መጣሽ በሰላም ለቅድስት ሀገርሽ ኢትዮዺያ ያብቃሽ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ መልካም ጉዞ😍😍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@abayneshbrhanu
@abayneshbrhanu 2 жыл бұрын
ፀሀይዬ የኔ ውድ በሰላም ግቢልን የኔ ውድ እመቤቴ ትከተልሽ የኔ ትሁት ቅዱስ ገብርኤል ይከተልሽ የኔ እህት ልክ እንደ ስሟ ናት ፀሀይዬ በርችልኝ በሀገርሽ ገብተሽ ደግሞ ወልደሽ የምትስሚ ያድርግሽ የኔ ውድ😍😍✈✈✈✈✈✈✈😍😍😍💕💕💕💞💞💞💞
@Kdisttube
@Kdisttube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ መልካም ፀሀይ እንኳን ደስ አለሽ ለዚች ለተቀደሰች ቀን ስላደረሰሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ 🛫🛫🛫🛫🛫🛫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tititube9079
@tititube9079 2 жыл бұрын
አህለን የኔ ዉድ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነቱ ያብዛልን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን 😍😍😍😍🙏🙏
@roman_roman
@roman_roman 2 жыл бұрын
መልካም መንገድ ብያለሁ ለሀገርችሁ በስላም ያብቀሽ የናፍቅሹ ሁሉም ቤተስቦችን በስላም አገኝ
@jameelatube782
@jameelatube782 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህታችንፅሀይዬመልካምጎዝብያለሁ እኑመጣምነዉደስያለኛማዬአገራችንሠላም ያሩግልን 🌹🌹🌹🌹👍👍🌹
@astubtube
@astubtube 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ያንስብሻል ፅሀይዬ በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ከሁሉም ጋር ተግባብተሽ የምትኖሪ በምትቸ ሁሉ ሰዎችን የምትረጂ የምታግዢ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ እመብርሀን ትከተልሽ
@MrsHawa
@MrsHawa 2 жыл бұрын
ሰላም ፀሀዬ የኔ መልካም ባለሽበት ሰላምሺይበዛልኚ በሰላምልሀገርሽ ያብቃሺ ሁሉ በደስታ ኖሬ ልኚ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ፀሀየ መልካም ጉዞ በውነት እድለኛ ነሽ ለዚህ ቀንኳ ማሰብሽ መድርስሽ መታደል ነውና እግዚአብሔር ይመስገን በውነቱ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እቅፋ ድግፋ አድርጎ ለሀገርሽ ያብቃሽ እዛ ስትደርሽ እዳትጠፊ አደራ ነው እምለው በውነቱ❤
@Degsewtube
@Degsewtube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችሁ ይሁን መልካም ጉዞ እህታችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በመንገድሺ ሁሉ ያሥብሺ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀሐዬዬ በሰላም ግቢልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጉዞሽ የተቃና መንገድሽ የሰመረ ያድርግልሽ ፈጣሪ 👍👍👍
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ የኔ ውድ ፅሀዬ የኔ ቅን በስላም ግቢልኝ የኔ መልካም በስላም ቤተስባችሽን በስላም እና በጤና እደምታገኛቸው ተስፍ አለኝ የኔ ልዬ መልካም ጓዥ ውድ
@emu-yenata-lig-negn
@emu-yenata-lig-negn 2 жыл бұрын
ሰላም ፀሀይየ እንኳን ደና መጣሽ የኔ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ግቢልኝ ቤተሰቦችሽንም ሰላም ያቆይልሽ አንችንም ሰላም ነገር ይግጠምሽ ስል ተመኘሁልሽ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ
@sumeyamediah7963
@sumeyamediah7963 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለም ሁለቱንም ሰላምብያለሁ እንዴት ናቸው ሰላምን ሰላም እያለች ባለችበት በጣም ደስ የሚል ነው ቪዲዮው በጣም ደስ ይላል አንድ ያለ ጊዜ በጥሩም በደስታም በሐዘንም አበራው የሚሆን ሰዎች ማመስገን በጣም ደስ ይላል ይሆናል እሳቸው እንደ ሀገራት ይብቃ
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ደገለ ልጆችን ናቸው ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ግን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያብዛልን በርቺ ዉዴ
@borenatube2379
@borenatube2379 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ በሰላም ያስገባሺ እህታችን ሀገራችን ሰላም ያድረግልን በዱአ በፆለት ሀገራችን እናስባት🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅👍
@Hayati-f8h
@Hayati-f8h 2 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን አሪፍ አቀራረብ ነው ያቀረብሽልን ነገር አስፈላጊ ነገር ነው በርችልን እህቴ ስለመጣሽ እድሁም ስላየሁሽ ደስታየ ከልብ የመነጨ ነው ሁላችሁም የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልላችሁ በርችልን ከዝህ በበለጠ ነገር ወደፊት በሊላ ጡሩጡሩ ስራ እጠብቅሻለን በርችልን እታችን ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን በርች
@ሰላምነኝወሎየዋ
@ሰላምነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የፀሐይ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ መልካም ገቢ ውድ እናመሰግናለን በርችልን
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
እሽ እህትችን እደት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ማማየ በሰላም ለቅድስት አገርሽ ያብቃሽ እህትችን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 👍👍
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የኔ ምልካም ጉዞ ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ ይብቃሽ ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ነው የኔ ውዴ በጣም አውድሻለሁ ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ
@Genet8983
@Genet8983 2 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ፀሐይዬ በሠላም ለእናት ሀገርሽ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሰላም ግቢ እመብረሐን ትከተልሽ
@fanostube15
@fanostube15 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ፅሀየ በሰላም ላገርሽ ለመላው ቤተሰቦችሽ ያብቃሽ ውደ አላህ ለሁላችነም ይችን ቀን ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ አንችም መልካም ጉዞ ያድርግልሽ የኔውድ መሽአላህ ከምር እህቶች መሰከሩልሽ ይቅናሽ የኔ ውድ
@senirich399
@senirich399 2 жыл бұрын
ስላም እህታችን እንኳን በስላም መጣሽ ብያለው እህታችን መልካም ጉዞ እውንትነ በጣም ደስ ይላል ውድ ስላም ግቢልኝ ማማዬ ስላም ፍቅር ለሀገሬችን የኢትዮጵያ ለሰው ልጅ ስላም ነው እና ምስረታ ስላም ይስጠን
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ፅሀየየ አላህ ለሀገሯ ለእናት አባቷ በሰላም ይደብልቃት እንድህ ይሃን ያክል አመት ኑሮ እንድህ በፍቅር መሄድ ደስ ይላል ማሻአላህ
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚብሔር በሰላም ግቢልን በሰላም ለናት ሀገርሽ ያብቃሽ ደስ ይላል ከሰደት ወደናት ሀገር መግባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኛም ለሀገራችን ያብቃን
@hanitube6617
@hanitube6617 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም ግቢ
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብቃ የመወድሽ የውነት በጣም መልካም ሰው ነሽ ማትቀየሪ እህታችን እና በሰላም ግቢልን የኔ ውድ የመውድሽ በጣም ነው ማክብርሽና የመውድሽ እዳጠፊብን እግር ስግቢ ውዴ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ። ፀሐይዬ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሁንም መንገድሽ የተቃና ይሁን እመብርሃን ትከተልሽ ከፊት ከኃላ በቀኝ በግራ።💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@ETENESH
@ETENESH 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን ለሁሉም ስደስደት ላይ የምትኖሩ እህት ወድሞች ሁላችሁም ፋጣርለሃገራችሁ ያብቃችሁ
@Jemilatube628
@Jemilatube628 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች ሁላችሁንም ሠላም ብያለሁ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቆንጆ ቆይታ ነበር በርች ውዴ
@Tezatatube
@Tezatatube 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የፀሐይ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ለዝህ ቀን አበቃሽ ውድ በሰላም ገቢ እናመሰግናለን በርችልን
@batitube3367
@batitube3367 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ፀሀዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ከሞላው ቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ በሀገርሽ ሰርተሽ የምትለወጭ ያድርግሽ የሀገሬ ልጅ ሀገሬን ሰላም በይልኝ እንደምነው ወሎ
@KiyaየኔTube
@KiyaየኔTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን ፀሀይ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይከተልሽ እማ እመብርሃን ከፊትሽ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብሬል ከፊት ከኋላሽ ይቅዱሙ አሜን መልካም ጉዜ እህቴ እንኳን ለዚህ ለደስታ ቀንሽ አደረሽ በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይሰጠን አሜን በድጋሜ መልካም ጉዞ እህቴ በሰላም ለቤተሰቦችሽ ለዓይነ ስጋ ያብቃሽ እህቴ ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤✈️✈️✈️✈️🛬🛬🛬🛬🛬✈️✈️✈️🛬🛬🛬👈🇪🇹❤👏መልካም ጉዞ
@onelove21
@onelove21 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ ውድ ኢትዮጲያዊያን ሰላማቹ በክርስቶስ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አስቱዬ በጣም ደስ ይላል ፀሀዬ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር መልካም ጉዞ ያድርግልሽ በሰላም ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር መንገድሽን ይባርክልሽ የኔ የዋህ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን በሀገርሽ ተደስተሽ ረክተሽ እንድትኖሪ ይርዳሽ እግዚአብሔር መልካም ጉዞ የኔ ውድ ሁሌም እወድሻለው የኔ ውድ🌹🌹❤❤🌹🙏🙏🙏🙏
@madina0955
@madina0955 2 жыл бұрын
ሰላም ጸሃዩየ የኔውድ ለሃገርሺ በሰላም በጤና ለሃገርሺ ግቢ ውዴ
@biraek
@biraek 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔአላምነም የምርሸነው ውይኔ እማ በሰላምግቤይ
@mamIOfficialflavour6
@mamIOfficialflavour6 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህታችን እኳን ደስ አለሽ በሰላም ግቢ እማ። ስደተኛ እህትሽ ወጣ ገባ ብዬ ሥንቅ አልቋጥርልሽቁጭ ብድግ ብዬ አቅፌ ሥሜም አልሸኘሁሽለምን ሄድሽ ብዬ አምርሬም አልወቅሥሽመልካም ጉዞ ብዬ መርቄ ልሸኝሽ።በሠላም ግቢልኝ ድንግል ትከተልሽእመሪ ድመቂ የሠው ወጉ ይንካሽሣቂ ተጫወቺ ናፍቆቱ ይውጣልሽ ታሪክ ሆኖ ይቅር የሥደቱ ኑሮሽ።
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 жыл бұрын
እያንዳንዷን ደቂቃ እና ሰዓትህን በአግባቡ ተጠቀምባት ፣ ካለፈ በኋላ ወይኔ ለምን ማለቱ አያዋጣም ምክንያቱም ልንመልሰው አንችልም ስለዚህ ከዛሬዋ ቀን ከዚህች ደቂቃ ጀምሮ ራስህን በደንብ ንገረው ያለ አግባብ የሚባክን ግዜ የለም !✈️✈️✈️✈️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌹መልካም ጉዞ ይሁንልሽ
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 2 жыл бұрын
Wowww Baxami daselea wudi yene weddd bashe mar wudi yene mar Ethiopia yzenale basalam gibi wowww yene mar 💞💞💞💕💋💋💋👍
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
መግባትሸን ሳልሰማ
@elisabethtube9461
@elisabethtube9461 2 жыл бұрын
Selamish yebezalig wude berichilg betam arf koyita nebere Egziabher Agerachin selam yaderigelen bewunet wawoo Egziabher beselam lagerish yabekash
@Gadiseetube
@Gadiseetube 2 жыл бұрын
Nagenyii Waqayyoo siif Yaa baay'aatu bagaa nagan dhuftee noor Waqayyoo biyyaa kenyaaf nagenyaa jalalaa tokkuma araraa Nuuf Yaa kenu amen 🙏😍 wow baay'ee namattii tolaa Mani Kee jabadhu ✅
@askelachitube23
@askelachitube23 2 жыл бұрын
haatii keenyaa dubaroo mariyaam karaa dheeraa gababa Sif haa tasiftuu duraaf dubaa kee haa tatuu ergamooni waqayyoo si duukkaa yaa ta'an deemsaa garii sif haa ta'uu koodee teenyaa bayeen sii jaladhaa💕💕✈✈✈✈🌹🌹🌹
@METITUBE
@METITUBE 2 жыл бұрын
Yene wude hete melkam guzo yihunilesh maree baselm wada betashib yidarashi hode aref koyita nabare betam inamaseginalen geta kanchi gera yihu melkam mengad
@enaenaqale
@enaenaqale 2 жыл бұрын
ፅሀይ ገራገሯ selamesh bezere yebel betam new des melew beselam wedagresh yasegbash melkam guzo beselam yasegebash selam tana yehunelesh selam kebeteseb yeqlaqlesh des yelale
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 2 жыл бұрын
Salem salem lechi yewn inken besalem meteshi sileyewshi betam desi blonyel wawww batem arifi nager new berchi silkelbishilin negar inmaseginelan bechi buzu nagar intebikelan melikem guzo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️
@romanethiopia
@romanethiopia 2 жыл бұрын
Egziyabhar ymesgen ehta enkan selam metashilgn bewunetu betam des yemil agelalet new yesew lji wanaw fikir new beselam gbiln ehtachi💞💞💞💞💞
@AsnuTube
@AsnuTube 2 жыл бұрын
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte Wow bayye namati toltu ijjolle wali bira bula hiriyaa dhugaa akkasiti jirachuun baredaa kara gari fi hawa 🥰
@sarainfo84
@sarainfo84 2 жыл бұрын
Tsahay ba Salem gibi dahna bet ye moka bet gibi ba Salem betasaboches agkngu mangadun charki yadargilish konjo malkam guzoo ❤️❤️🙏
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 2 жыл бұрын
Wowww Baxami yamerle tagore seraaaa like share hi Selma salami Selma share like share hi Selma Amen Amen Baxami barchee azoshe yene fiker wude hi Selma Amen Amen Baxami daselea ysegale kkkkkkkk wowww chwo wude wdeshalwo yene mar 💞💞💕💋💋🙏🙏🙏🙏
@GaniiFiche
@GaniiFiche 2 жыл бұрын
Selam selam wude ehetachin enkwan dana metashi melkam guzii wudee egziahber ka anchi gare yinu naga galii koodee waaqayoo si dukkaa yaa ta,uu✈️✈️✈️✈️😍😍😍😍
@emunuradistube304
@emunuradistube304 2 жыл бұрын
selamshi ybza thayye ekon selam metashi mamaye mekam guziyhunlshi kebitesebshigar selam yagenagnshi mamaye hulachinm lelat lehagerachin beselam yabkan yene mekam selam fikr lehagerachin adinetn lehzbachin aminnn
@sifaantube1230
@sifaantube1230 2 жыл бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti bagaa nagaa waqayyoo sin galhu matii ketii biyyi nagaa galii karaa garii
@GADISETUBE1
@GADISETUBE1 2 жыл бұрын
Ana dhufuu bagaa nagan dhuftee tsehay waqayyoo biyya nagaa fii matii nagatti sii haa galchuu hatii tenyaa qulqulletti dubaro mareyam duraa kee haa batuu amalaa qabetti wayii warri ishii jajabessatinis yadaa kessanin ishii gegessa jirtanis galatoma
@keruboactress
@keruboactress 2 жыл бұрын
Safe flight ✈️ ✈️ ✈️ ✈️ 🕘 the dear
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН
አዲስ ነገር አለ😍---
1:09:19
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 196
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 543 М.
አስተሪዮ ማሪያም
12:04
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 181
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН