ምርጥ የሀሪስ አሰራር 🤗👌 በመዳም ቤት አረቦች የሚወዱት ምግብ 👌

  Рет қаралды 9,277

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን የኔ ውድ. እህታችን በጣም ምርጥ የሀሪስ አሰራር አሳይተሽናል በጣም ነው የሚያደክመው ግን በድንብ መዘፍዘፍ ይኖርበታል ቶሎ እድበስል እናመሰግናለን በእችልኝ
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ እናመሰግናለን
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ጥሩና ቀለል ያለ አሠራር ነው እናመሠግናለን
@almazitesfay
@almazitesfay 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የምል አሰራር ነው እጅሽን ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ደስ የምል አቀራረብ ነው እጅን ያስቆረጥማል
@Madina-tt2xu
@Madina-tt2xu Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ETENESH
@ETENESH 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሺ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም የማምሪ ልዩ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለምያ ጎበዝ በሌላ ቢድዮ እጠብቅሻልን ላይክ ሼርር
@habitayetubi
@habitayetubi 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ እና ቆንጆየ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ ብይሽ አለውኝ እጆሽ ይባርክ
@ሪች1
@ሪች1 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ነሽልኝ ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ ዋ በደብ አርገሽ ነው የሰራሽላቸው እጅሽ ይባረክ ቆጆ የምግብ አሰራር ነው ውዴ
@astersimatube
@astersimatube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም አረፍ አሰራር ነው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ውድ
@seadatube9888
@seadatube9888 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩምእራሕመቱላሒ ወበረካትሁ አሕለን እሕት እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ የኔባለሙያ አላሕ ይጨምርልሽ በጣም ምርጥ አሰራርነው
@umsalhaden
@umsalhaden 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ የሚምር የሀሪስ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ካአንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ውድ😍👍👌🙏🏻
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube 2 жыл бұрын
ሠላምምም ቤተሠብ እንደት ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝኝ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልንን አሜንን ውደ ቀርቺ የኔ በለሙያ አሪፍ ቆይታ ናበር እናመሠግናለንን
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዚዛ እንኳን ደና መጣሽ🌷🌷🌷🌷🌷 ምርጥ እና ምጥን ያለ ስራ ሰላሳየሽን እናመሠግናለን የሀገር ቤት ገንፎ ነው የሚመስለው😋😋😋
@Zgoratube
@Zgoratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይበዛ ፀሐይ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ የምር በጣም ከባድ ስራ ነው ያደክማል ጎበዝ ነሽ አሰራሩን ስላጋራሽን እናመግናለን🙏🙏🙏
@MrsHawa
@MrsHawa 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፀሐይ ንእኳን ደህና መጣሽ ውብና ማራኪ የሆኑ ይሀራስ አስራርነዉ በጣም የሚያምረው ብያለሁ በሀገራችን የሳውዴ በጣም ብርቃቸው ምሀሪ በጣም የሚያመርትነው ያ የኔ ባለሙያ ዋዉዉ የኔ ባለሙያ
@susumedia7109
@susumedia7109 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ ፀሀይዬ እንኳን እንኳን ሰ ላም መጣሽልኝ ኡፍፍፍ የሀሪስ አሰራር በ ጣም ከባድ አሰራር ነው አሏህ ያግዝሽ ማሻ አሏህ አሰስራርሽ አሪፍ ነው
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ እውነት ነው ዋው በጣም ደሰ በሚል መልኩ ነው የሰራሸው እጅ ሸን ይባረክ
@emuesmailtube
@emuesmailtube 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዴ ደስ የሚል የሀሪስ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ማማዬ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን በየሰዉ ሀገር ያለነዉም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚን
@tube5396gamegame
@tube5396gamegame 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ላንቺ ማሬዋ ማሻ አላህ ሀሪስ እወዳለሀለ ልምጣ የተባረከ ይሁን
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ፀሀይዬ ዋው አሪፍ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልህ ፀሕይዬዬ ዋዉዉዉዉዉ ደስ የሚል አሰራር ነዉ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባለሙያ 👌👌👌
@Emebettube
@Emebettube 2 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ አስራር ባለሞያ ግባአቶችን አቀራርብሽ አረቦች ምን የማይወዱት ነገር አለ መቸም እኛን ጥሎላቸዋል እኛ ኢትዮጵያን በጣም በለሞያ ነን ደግሞ ለጉልበታችን አንሳስም ስንስራም ከልባችን ነዉ ስለዚህ እኛን ያመስግኑ አረቦች Wow, beautiful Asrar, you brought your professional achievements, what is there that Arabs don't like, they have abandoned us, we are very professional in Ethiopia, and when we lead and work for our energy, it is from our heart, so thank us Arabs.
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፃሐይ ሰላምሸን ብዝት ትርፈርፈ ይበልልኝ ዉዴ በርቺልኝ የእኔ ባለሙያ እጀሸ ይባርከ አሪፈ የምግብ አሰራር ነዉ ያሳየሸን❤❤
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
ሠላም እህትቸን ፀሀይየ የኔ መልካም ዋውውውው አራፍ ሀራሰ አሰራር ነው ያሳየሸን የኔ መልካም በር ኤሱ መገባ የማሰታወሰው እርመዳም ሱመጣነው
@jameelatube782
@jameelatube782 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን በሠላም መጣሽ እእህታችን ፅሀይዬ አሪፋ አሪስነዉ እዉነት በጣምነዉ ያምአምረዉ አሠራሽ ቆንጁናዉ እናመሠግናለን በርችልኝ
@ፋክት123
@ፋክት123 2 жыл бұрын
ፅሀይዬዬዬ. እንብላ ሄሪስስ ዋው እንዴት አባቱ ያምራል መሰለሽ እኔ በጣም ነው እምወደው ሄሪስ አረቦቺ ይሞቱለታል ብታይ የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን🍴🍽🍽🍽🍽🍽🍽🍯🍯
@achutube1688
@achutube1688 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ዋው ዋው ዋው ነው በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@madina0955
@madina0955 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛልኝ እህቴ በጣም የሚያምር አሰራር ነው በርችልኝ እህቴ
@ሰላምነኝወሎየዋ
@ሰላምነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የፀሀይ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው የኔ ባለሞያ ሳምር አሰራርሽ ውድ እናመሰግናለን በርችልን
@እናትዩቱብ-ጰ8አ
@እናትዩቱብ-ጰ8አ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፀሀይዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ የኔ መልኳም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውውውውው የኔ ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባረክ
@astubtube
@astubtube 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ፅሀይዬ የኔ ውብ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ጎበዝ እኔ እንደዚ ሰርቼ አላቅም ሰዋቼም ሲሰሩ አይቻቸው አላቅም በጣም አድካሚ ነው ለመስራት ግን በጣም የሚጣፍጥ ይመስለኛል አንደኛ በርችልኝ
@batitube3367
@batitube3367 2 жыл бұрын
ፀሀዬ በጣም ሀሪፍ ነው ያደክማል ጉልበት ይጠይቃል ግን ያው ሳይጣፍጥ አይቀርም እጅሽ ይባረክ እጅሸን ቁርጥማን አይካው እጅሽ ይባረክ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልንንንንንን
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ ቆይታ ነው ከልብ እናመስግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ የሀሪስ አሰራር ነው ዋውውው ጉልበት ግን ይጠይቃል የኔ እህት በርችልኝ
@emukal
@emukal 2 жыл бұрын
ፅሀይዬ የኔዋ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ውይ ይሄን ስራ መስራት ውይ ውይ በጣም ነው የሚያደክደው ጥንካሬውን ይስጥሽ የኔዎቹ እንግዳ ካልመጣ አይሰራም አይወዱም ገላግለውኛል
@selammesitube
@selammesitube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ፀሃይዬዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ገበዝነሽ አድካሚ ምግብ ቢኖር ይህነው
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ዋው የኔ ባለሙያ ገንፎ ይመስላል ውዴ በርች ይህንን እየበላሽ ነው ውበቱን የደፋብሽ አደል የኔ ከንቱ በርች ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነው ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን
@ሶፊ-up4ud
@ሶፊ-up4ud 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ ና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች የአላህ ሠላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ውቱ ተመቅረት ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ፍትህህህህ ለወገኖቻችን
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ሰላምሽ የብዛ እህታችን እደት ነሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 ዋው በጣም 👌😍ምርጥ አቀራረብ የኔ መልካም እህት እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን 😍👍 በቀጣይ የተሻለ የዘሽ ምደምትመጭ ተስፉ አለን በርችልኝ ውዲ 😍😍😍👍💯💯
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ሙያማ አለሽኮ ፀሀየ በለው በጣም ባለሙያ ነሽ ምርጥ ሀሪስ ነው የሰራሽው የምር እጂሽ ይባርክ የኔ ቆጆ ልዩነው ሐሪስ በአርቦቹ በጣም ተወዳጂ ምግብ ነው ብርቃቸው አደለዴ😂
@hamiyoutube8902
@hamiyoutube8902 2 жыл бұрын
_እግይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ግን ለምንድነው ኢትዬጲያ ውስ አርስ አይሰራም አሰራሩም አይመጣምያምራል_
@Yonimagna-io5gk
@Yonimagna-io5gk 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፀሀዬ እንኳን ደህና ጣሽ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የፀዬ ቤተሰብች ዋው ምርጥ ሙያ ነው እኔ በልቼ አላቅም አልወደውም ሽታው በጣም ያስጠላኛል ብዙ ምግቦችን መልመድ ከበዶኛል ድንች አበላለው ክክክክክ ምንም ማረግ አይቻልም ማዳሜ በጣም ነው የምትወደው
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ የሆነችው የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ የኔ በለሙያ ዋውውውውውው በርቺ አላህ ሀገራችንን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን አሚንንን
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 2 жыл бұрын
ሰላም በጤና በፍቅር በአንድነት መጣሽልኝ ሰላምሽ ዛሬ ባለችበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን የኔ ውዴ ዎውው ምርጥ ቆይታ
@mayunegethio
@mayunegethio 2 жыл бұрын
thayye selame krstos ybzalshi enkuwan dehna metashi waw endit endemiyamr gn eni alakewum serchin alak💓💓
@fnotelalibela6924
@fnotelalibela6924 2 жыл бұрын
ሠላምላችይሁን እህታችን እንኳንስኖላም መጣሽ ስለመጣሽደስብሎናልበርችልኝዉዴ
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
ሠላም ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ፀሀይ ሀሪስ በጣም እወዳለሁ ግን ልፋት አለው ማማሰሉ ከባድ ነው እጅ ያማል ጎበዝ ሙያ አለሽ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኛ አድ ከሆን ስኬታማ እንሆናለን ውዴ👍👍💐
@romanethiopia
@romanethiopia 2 жыл бұрын
Selamshi ybzalgn ehta enkan selam metashilgn egziyabhar ymesgen haris ybalal be Kuwait haris mesrat betam new yemiyadekmew yene balemoya ejishi ybarek
@obselove1156
@obselove1156 2 жыл бұрын
Bagaa nagahaa dhuftee qalii nama WOW nyaataa hojeechu bayyee jalaadha bareedaa nyaanii atii hojeete jabaadhu qalii tiyyaa
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እኔ በጣም ኑው የምወደው ቡተለይ ጨጓራ ላለበት ሰው ቆንጆ ነው እሚገርመው ግን አረብ ሀገርም አሰራር ይለያያል ብቻ ያምራል
@Emumubarek
@Emumubarek 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት እከሰን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ በጣም ያምራል እጁሺ ይባረክ እኔ ግን ያስጠላኛል ስጋው ጋር ሲጨመሰለቅ ግን ይጣፍጣል
@Aነኝየረሡልወዳጅ
@Aነኝየረሡልወዳጅ Жыл бұрын
Waaaooo ,so delicious
@onelove21
@onelove21 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ ውድ ኢትዮጲያዊ ሰላማቹ ብዝዝት ይበልልኝ ዋው በጣም ግሩም የሆነ የምግብ አሰራር ነው ያስተማርሽን ፀሀዬ የኔ ባለመያ የኔ አንደኛ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው በርቺልኝ እግዚአብሔር ብርታቱን ጤናውን ሰላሙን ሞገሱን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ባለችበት ይጠብቅልን ውድድ ነው ማደርፍሽ ሁሌም የኔ ውድ❤❤
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 2 жыл бұрын
ስላም ስላም እማ ዋዉዉዉዉዉዉ መሻአላህ እፕርቦች የውዱታል በጣም እዳውም በብርድ ስአት👍👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅
@fayaa2
@fayaa2 2 жыл бұрын
Anaaa dhufuu bagaa nagayani dhufitee naga waqayoo fi ararii waqayoo sifi yaa bayatuu Bayee namatii tolaa jabadhuu hojii garidhaa itti fufii bareduu koo share nuu gochuu ketifii gudaa galatomii ulifadhuu 🥰🥰✅
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን እንኳን ደና መጣሽ አህትችን selamesh ባለሽበት ቦታ ማጣሪያ የሰላም ያድርግልን
@METITUBE
@METITUBE 2 жыл бұрын
Selam selam hunkean beselam metash maree bearchii yene konjoo aref now betam desilal melkam sira hode aref akerarebnow
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የምወድሽ አህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም የምራል ጾሀይየ የኔ ባለሙያ🕊🙏🙏🙏🙏🙏
@fiqadeeyoutube
@fiqadeeyoutube 2 жыл бұрын
Nagaa mana kana yaa ta uu jirtuu ameen hundaa keenyaa baayyee namatii tollaa jabadhuu wowowowowowowo
@Tezatatube
@Tezatatube 2 жыл бұрын
Egezabehar yemasegen Enekan den metash Ehet selamash yebezalash Hrif ASerer new yesayeshun yun belamey EJash yberak
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 2 жыл бұрын
Selem lechi yew inken baselem mateshi sileywishi batem dasi bilenye beta tichiyelashi bawn betam arifi naw berchi agerchi saelm yedirigilin bizu nagaeri bachi intebikelin sher leyiki biyelaw 🥰😳🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲመሽአላህብለናልእጅሽይባረክሀያቲ
@GADISETUBE1
@GADISETUBE1 2 жыл бұрын
Anaa dhufuu bagaa nagan dhuftee dhugaa halli atii ittin hojatte bay'ee garidhaa✅✅ harkaa ketii fayya haa kennu itti fufii wan bay'ee akka nuuf fidde dhuftuu abdii sirra qabnaa 👌waqayyoo naga jalalaa tokkumma nuuf haa kennu biyya kenyafis nagaa haa godhuu ❤🙏
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽልይ የመወድሽ በውነት በጣም ዥግና ሴት ነሽ እሂን ምግብ መስራት ከቻልሽ በጣም ነው ስማሰል መከበደው የውነት አሪፊ አርገሽ ነው የሰራሽው አችድሞ ይኔ ባለማያ እናመስግናለን
@Almaaztube27
@Almaaztube27 2 жыл бұрын
Selam selam wudd Ethiachin selamish yebeza enkuan dehina matesh waw batem mirte Ye mageb Asarar new Asyeshen wudd tiru sira arif koyita neberen betam Enameseginalen Bektayim Belela astemarina Aznany Vedio entbikalen Eskezaw Melkam Koyita selam Feker Andent Bilitsigina Lewid Hagerachin Ethiopia yehun igzaber imasgen des yamel koyeta naber contenew more 🥰🥰🥰🥰
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tadelutube3500
@tadelutube3500 2 жыл бұрын
nagaan waqqayyoo manaa kanaaff haa baayyatuu baga nagaan dhuftee wawwwwwwoo baayyee namati tolaa jaabbadhuu itti fufiii😍😍😘😘😘
@jemaltube2405
@jemaltube2405 2 жыл бұрын
Nagaan isinifi haa tuu oboleyani koo wowo bayee namati tolaa jabaadhu qalli koo ♥️
@GADISETUBE1
@GADISETUBE1 2 жыл бұрын
Ana dhufuu bagaa nagan dhuftee tsehay dhugaa halli atii ittin hojatte bay'ee garidhaa harkaa ketii fayya haa kennu itti fufii wan bay'ee akka nuuf fidde dhuftuu abdii sirra qabnaa ✅✅waqayyoo naga jalalaa tokkumma nuuf haa kennu biyya kenyafis nagaa haa godhuu ❤
@elisabethtube9461
@elisabethtube9461 2 жыл бұрын
Selamish yebezalig wude berichilig yene liyu Egziabher Agerachin selam yaregilin bewunet desi yemil koyita nebere yene balemoyaye 😍😍😍❤
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 2 жыл бұрын
Wowww Baxami yamerle wude hi Selma new barchee azoshe thanks you arisa videos daselea like share aglate wowww yene mar Akkkkkk share aglate azoshe Baxami daselea barchee zarash mar ❤❤❤❤💗
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 2 жыл бұрын
Bagaa naganaa dhufatee kodee koo jabeessii bayee namatii tolaa dhugaa jababadhuu hojii bareeduu iraa jirataa jabbeessii waqayyoo SII Yaa dandesiauu SII Yaa qalalachuu hojii isaa kodee koo❤️❤️❤️❤️💚
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
Selamsh ybzalgn enkuan selam metash ehtalem betam yemiyamr aserar new ejochsh ybareku betam enamesegnalen 💚 selam lagerachn selam lehzbocha selam lealem yhun
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ። እጅሽ ይባረከ ለምታቀርቢልን መልካም ሀሳቦች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን ።💕💕🕊🕊 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያለችን እናታችን ዞሮ መግቢቻችን እሷ ናትና ።💚💛❤️💞💞💞💞
@AsnuTube
@AsnuTube 2 жыл бұрын
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte Wow bayye namati tola hojin kee dhugaa keti bayye nama dadhabsaa yeroo hunda hin godhu male nan hojedha ani
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 2 жыл бұрын
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Nyatyaa Adatii Obboleetti Teenyaa Ebbifamii Ogumaa isaa silii haa I Keennuu kanumaa calaa
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 жыл бұрын
ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ማሻላህ ባለሞያነሸ ሂደት ባለ መልኩ ነዉ የሠራሸዉ ማሻላህ እናትሸ አሳምራ ነዉ የወለደችሸ አሪፍ ቆይታነበር
@sifaantube1230
@sifaantube1230 2 жыл бұрын
Selam xenaa ysxlny selamchu yanzaa hulachum baylchubat arif qoytaa nbren bazuu nager anxbqaln barchi faxrii hagrchn selam yadrgln bagaa nagaa dhufte bareduu hojii bayyee bareduu hojii jabbadha qalii koo itti muddi qalii koo
@hanatube
@hanatube 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዷ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ። ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን። ሰላምና ፍቅር ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣት አሜን ።
@YegaTube
@YegaTube 2 жыл бұрын
Selam enkuwan dena metashi betam desi yelal slasayeshin enamesegnalen beketay adis ngen eskemngenag selam yakoyen melikam gize
@GORAAMEDIA
@GORAAMEDIA 2 жыл бұрын
Bagaa nagan dhufte jenee jiraa marqa jara fidee dhufteen wow namati toltu jajabadhaa Nagaa biyaa kenyaa Ethiopia haa ta'u
@roman_roman
@roman_roman 2 жыл бұрын
እንድ በጣም ይወዳሉ እንድ አይነት ምግብ በተለያ ርመዳን ላይ ነው እንጂ ሁሉም አፈልግም የኔ መደዬ አትወዳም ብዙም እንዚህ አሮክቶችን ነው እንደ የምዋዱት
@aberashtube5142
@aberashtube5142 2 жыл бұрын
ww nyaata Arabootaa keessaa nyaata kana qofan dadhabe yaalee yeroo hedduu galatoomi dhugaa waan ofii
@emunuradistube304
@emunuradistube304 2 жыл бұрын
selshi ybza ekonselammetashi mamaye selamfikr adinet lehagerachin yhunaminnnn desyemil koytaneber enamesegnalen💚💛❤
@fasiga
@fasiga 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሀገር ኢትዮጵያን በጣም አረፍ ነዉ መአዚ እሰሰትባክሸለእርጉዝ ሴትየሚሆንያንሸንኩርትየሚሰራለእራትና ለምየሚሆንነገርብታይኝበጣምሰለተቸገርኩኝነዉ
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e 2 ай бұрын
ጉልበትሽን ተማምነሽነው በሳምንት እምትሰሪው እኔ ስ አልሰራም ከመጣሁ አንዱ ግዜ ሴትየዋሰራች አምሰራም እወዳለሁ ይህንን ምግብ ለመስራት ጉልበት የለኝም ትናት ልስራብያትነበር ታውቂያለሽ አለችኝ
@lubabaseid808
@lubabaseid808 6 ай бұрын
ውደ የኔ ሰወች በጣም ይወዳሉ ግን እኔ ስሰራ 2ሰአት ነው የማቆየው የአንች አሰራር በጣም ቆንጆ ነው ስለሚደክመኝ በደንብ አላሸውም ብዙ ሰአት ቢቆይ ቶሎ ይፈርሳል ሁሌም ስሰራ ፍሬው እንደአንች አይፈርስልኝም በጣም ከባድ ነው ግን ድካሙ
@Gadiseetube
@Gadiseetube 2 жыл бұрын
Nagenyii jalali Waqayyoo siif Yaa baay'aatu bagaa nagan dhuftee noor Waqayyoo biyyaa kenyaaf nagenyaa jalalaa tokkuma araraa Nuuf Yaa kenu amen 🙏😍 wow arisaa arabaa kana dhuga baay'ee namattii tolaa biyyaas yoo galtaan hojedhaa baay'ee namattii tolaa jabadhu hojedhuu gobazi too 👏💞
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 8 ай бұрын
በፊት በጣም እጠላው ነበር አሁን ግን በጣም የምወደው ምግብ ሆኖ አረፈው
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي Жыл бұрын
እህቴ ነገ ስሪተብየ አላቅበት አችን አይቸ ልስራ አመሰግናለሁ❤
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 Жыл бұрын
ጎበዝ ስሪ 🥰👌ዉደ ሁላችንም የማልችልበትን አሰራር ሚዲያ እያየሁነዉ የምሰራዉ
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 2 жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa nyataa garii itti fufi jalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
Salam shaye incuwoi dahena matashe wow hers ico batam ytmal batam ydcmal gobazi nashe ine gin alchilm nowu yamlaw ifrawolhu gulbt yfaligl😂😂😂
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 жыл бұрын
አትጓጓ! ለነገሮች በጣም የምትጓጓ ከሆነ ያ ነገር እንዳይሳካ መንገድ እየከፈትክ ነው፤ ቢሳካ ራሱ እንደጠበከው አትደሰትም። በጓጓህ ቁጥር አይምሮህ ውስጥ የዛ ነገር ምስል አለመጠን ይገዝፍና የተግባር ሰው መሆን ይከብድሀል። ለህይወት ጣዕም እንድታጣ ያደረገህ መጓጓት ነው፤ አሁንም እየጓጓህ የሀሳብ ሰማይ ላይ መንሳፈፍ ካላቆምክ ብዙ ነገር ታጣለህ! ወዳጄ አጥብቀህ ፈልግ ግን አትጓጓ አለዚያ ስህተትህ በዝቶ ከመንገድ ትቀራለህ!
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 11 ай бұрын
ዉዴ ቅመም አይጨመረም
@HalemaHalema-mi9nv
@HalemaHalema-mi9nv Жыл бұрын
ማሻአላህ
@GADISETUBE1
@GADISETUBE1 2 жыл бұрын
Ana dhufuu bagaa nagan dhuftee tsehay dhugaa halli atii ittin hojatte bay'ee garidhaa harkaa ketii fayya haa kennu itti fufii wan bay'ee akka nuuf fidde dhuftuu abdii sirra qabnaa ✅✅waqayyoo naga jalalaa tokkumma nuuf haa kennu biyya kenyafis nagaa haa godhuu ❤
ሀሬስ በዳሮ Emirati Chicken Harees
10:38
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 15 М.
የአርቦች ተወዳጂ ምግብ ሀሪስ Harees አሠራርም
13:04
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,3 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
ቀላል #የሳቡሳ ቂጣ አሰራር
8:11
Gebat Tube ገባት ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
ጀሪሽ አሰራር ከቂንጨ የሚዘጋጅ jarishe yeareb yebahil migib
6:04
ጀርሽ አሠራር ዋውው ትወዱታላችው
15:33
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 16 М.
ጂሪሽ አሠራር በመዳም ቤት
9:28
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 8 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН