No video

ጉዞ ወደ ዱባይ ቻው ኢትዮጵያ (ተለያየን)

  Рет қаралды 55,574

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

2 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 641
@eyobeltube
@eyobeltube 2 ай бұрын
አብራቹን መስራት ለምትፈልጉ በ +251962491597 +251923248226
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 2 ай бұрын
አቤት ፍቅራችሁኮ ይለያል❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን በሰላም አድርሳ በሰላም ትመልሳችሁ መንገዳችሁ የቀና ይሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ ደስ ይላል ቃልዬ ናፍቃናለች ግን ደህና ናት አይደል እስቲ አሳዩን ❤❤❤❤❤❤
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 2 ай бұрын
ሙቀቱ47 ነዉ ይህንም አስቡበት😅😂❤በተርፈ እወዳችሀለሁ በሰላምኑልን😊
@Tube-ex7fl
@Tube-ex7fl 2 ай бұрын
😂😂😂😂 እኮ​@@user-mp6ms3xz6j
@user-td8bv4jv5k
@user-td8bv4jv5k 2 ай бұрын
Ene masrate Efelgalew
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 ай бұрын
የኔ ዊዶች ወንድማማቾ ብቻ ሳይሆን ጓደኛማቾችም ናችሁ ፍቅራችሁ አንዳችሁ ለአንዳችሁ ያላችሁ መተሳስብ መረዳዳት ትለያላችሁ ማርያምን በሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 2 ай бұрын
አባልን ናፍቆኝ ነበር ❤🎉🎉 የ አቤል አድናቂዎች 👍👍ግጩኝ🎉❤❤❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 ай бұрын
ሥትመጡ ፕሌን ውስጥ ቅረፁልን የአቤልን ሪያክሽን ማየት ደስ ይለኛል😂
@heniandtsi
@heniandtsi 2 ай бұрын
ዱባይ ልንመጣ ነው ሰላም ያገናኘን
@user-yp4nq8dy2n
@user-yp4nq8dy2n 2 ай бұрын
ባሰላም ኑ welcome 🎉🎉❤
@user-dz2rv6oz2c
@user-dz2rv6oz2c 2 ай бұрын
ኑሁ እንጠብቃቹሁ አለን በሠላም ግቡ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
ሄኖክና አቤል ግን ጥበብ ልታስተዋውቁ ነው ወይ?😊ሹ አዲስስ ይቀርፃል😊❤❤
@Asmiratu
@Asmiratu 2 ай бұрын
በሰላም ኑ
@Lijtofuk
@Lijtofuk 2 ай бұрын
Well come
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
አቤል በጣም ፈታ የምያረገን ወይኔ ፍቅረችሁ ይብዛ መልካም ቤተሰብ 😂❤❤😂😂
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq 2 ай бұрын
አቤት ውበት ❤❤❤❤❤ ማነው አዛኑን የሠማ የአላህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ያረብ መልካም የአረፋ በአል ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ❤❤❤❤
@BskHd-lp3hq
@BskHd-lp3hq 2 ай бұрын
እኔ ደስ ሲል አሚን መልካም በአል ለሁላችንም
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v 2 ай бұрын
እኔ አሚን ሠላም ያዲርግልን❤❤❤❤❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 2 ай бұрын
እኔ አሚንንን
@ferdosjuhar
@ferdosjuhar 2 ай бұрын
እኔ አሚን ያረብ
@alamalam9788
@alamalam9788 2 ай бұрын
አሚን እንኳን አደረስን አቤት አዛኑ ደስ ሲል❤
@SoaadaSd
@SoaadaSd 2 ай бұрын
አቤላ ቀልድ የሚመችው❤❤❤
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 2 ай бұрын
እዮባ እረዱን ይዞ ይምጣልን የምትሉ❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 2 ай бұрын
የአቤላ ቀልድ ዘና ነው የሚያረገኝሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@meryem1299
@meryem1299 2 ай бұрын
አቤላ ግን ለምን ኮሜዲ አይሆንም
@MarymA-hw4tq
@MarymA-hw4tq 2 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክብ ማሻአላህ አዛኑ ደስ ሲል ያረብ ሀገራችን የሰላም የተውሂድ ሀገር አርግልን ያአላህ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@user-ib1jt6vi3n
@user-ib1jt6vi3n 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ethiofamily-28
@ethiofamily-28 2 ай бұрын
ያችን እሣት የሆነች ሙቀት ትቀምሷታላችሁ ታየኝ ሙትት ሥትሉ ከዱባይ አየር ማረፊያ እዳትመለሱ በረሀ ነው ሀገሩ
@hawa8360
@hawa8360 2 ай бұрын
ማነው እደኔ አዛን ሲሠማ ደስ ያለው ያረብ ሀገራችንን ሠላምአድርግልን
@user-vu5hv1nl2j
@user-vu5hv1nl2j 2 ай бұрын
አዛኑን ሲሰማ ደስስ ያለው በላይክ ደስስስ ሲል
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው ።!!!
@user-yp4nq8dy2n
@user-yp4nq8dy2n 2 ай бұрын
አሜንንን 🥰🥰
@Tsige-pd2up
@Tsige-pd2up 2 ай бұрын
Ameen❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን
@user-fm4cr1qh1h
@user-fm4cr1qh1h 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d 2 ай бұрын
እዉነተኛ አምላክ አንድ አላህ ብቻ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉ሂዳ ይስጣችሁ
@አያፋ
@አያፋ 2 ай бұрын
እነዚ ቤተሰብ የምትወዱ 👍👍👍❤❤❤
@MiMo-uu2pc
@MiMo-uu2pc 2 ай бұрын
አለሁ አክበር አለሁ ክበር ለኢላሀ ኢለላህ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 2 ай бұрын
የዱባይ ሙቀት ከባድ ነው ግን አደራ ጀላብያ እዳትለብሱ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልኮ ግን እደሚስት ሳይሆን እደህት ነው የሚያዯት❤❤
@zainazaina7032
@zainazaina7032 2 ай бұрын
ምን ችግር አለው ቢለብሱ
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r 2 ай бұрын
ዱባይ መዋዉ ቅዱስ ሚካኤል ይንግሳል አጋጥሚው ድሴ ይላል አቡዳቢንም እንድትኅብኝ ዱባይ ብቻ አይደለም ከተማው
@SoaadaSd
@SoaadaSd 2 ай бұрын
ቃልን የሚውድ❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 2 ай бұрын
አቤት ፍቅርቹ ያስቃናል እግዚአብሔር ይባካችሁ ❤️❤️❤️❤️
@gultatube6696
@gultatube6696 2 ай бұрын
ማሸ አለህ አዘን
@zekiyatube954
@zekiyatube954 2 ай бұрын
በሰላም ደርሳችሁ ለመመለስ ያብቃችሁ *እህ አዛኑን ስሰማ እንዴት ደስ እዳለኝ* ባለፈው ረዱ ዛሬ ደግሞ እናንተ ስሰሩ ሰማን
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 2 ай бұрын
እዮባ እረዱንም ይዘሀት ና❤❤❤ስወዳት❤❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
አዲስ ዲስፖራ ማለት ምን ማለት ነዉ እኛ ለአገራችን ለመግባት እንጓጓለን እምዬ ኢትዮጵያን አልቀይራትም❤❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 2 ай бұрын
ዲያስፖራ ማለት ስደተኛ ነው
@almazreta9110
@almazreta9110 2 ай бұрын
@@user-jt4ud3ho5p አቃለሁ ማለት የፈለግኩት ምንም ማለት አይለም ለማለት ነዉ እና አገር ትበልጣለች ሳይሞላልን ሲቀር የጎደለዉን ለመሙላት ነው የወጣነዉ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 2 ай бұрын
ኑልን እረዱንም አምጡልኝ እቀበላታለሁ❤❤❤❤የኔ ውድ
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አዛኑ ደስስ ሲል
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ደሰ ሲሉ ለልጆቻቸዉ ያላቸው ፍቅር የኔ አለጂ እኔን ካልመሰለች የኔ አይደለችም ብሎ የካደን ከሀዲ ልጆች በልዳችሁ ልጆቻችሁን የምትክዱት ሰዎች ግን ሰዉ ያሳጣችሁ አይናችሁ የሰዉ ያለህ ይበል በባዶ ቅሩ
@NetsiNg
@NetsiNg 2 ай бұрын
ሙቀቱ ከባድ ነው በጣም ግን በየቦታው ኤሲይ ስለምከፈት ሙቀት ናቅዚቃዜ እንዳይጋጭባቹ ተጠቀቁ ያው ምግብ ነክ ነገሮች ሺቶ ሎሽን ጥፍርመቁረጫ የመሳስሉ ነገሮች አይፈቀድም ፕሌን ውስጥ ይዞ መግባት አይቻልም መላክ ይቻላል
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 2 ай бұрын
በደህና ኑልን ግን ያረብ ዲያስፖራ አለ ወይ ላላችሁት የመዳም ቅመሞች ዲያስፖራ ነን ሆ ተዉ እቺ ለራሳቸው አድገው እኛንም ሚያሳድጉንኮ አረቦች ናቸው ዋሸው እዴ ። ❤❤😂
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
አቤላ እኮ ሳይበሉ ያሣድራል ማርያምን😂ፈታ ነዉ የሚያደርገዉ❤❤
@user-in1sb3vc2x
@user-in1sb3vc2x 2 ай бұрын
ምርጥ ፋሚልዎች ❤❤❤❤
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 2 ай бұрын
ዲያስፖራ፣ማለትኮ ሀገር የሌለው ባዶ መጤ ማለት ነው ትርጉም ባለማወቅ የማይመጥነንን ስም እምንጠቀመው ምርጥ ኢትዮጵያ ሀገር እያለችን
@4Plus-ej8pb
@4Plus-ej8pb 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@mftube5344
@mftube5344 2 ай бұрын
ያሰላም የአዛኑን ድምፅ ሲሰማ ደስስስስ ያለው ብቻ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ መንድም አማቾቹ እነኳን ደስ አላችሁ ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d 2 ай бұрын
አዛኑ ደስ ሲል መሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉
@RebkaMusema
@RebkaMusema 2 ай бұрын
ወይኔ አዛኑ ማነው እንደኔ ሲሰማ ደስ ያለው♥️♥️
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj 2 ай бұрын
አቤል የምር በጣምነኮ ቀልድህ እሚመቸኅ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@shebrealameu9786
@shebrealameu9786 2 ай бұрын
የእዉነት ሰታምሩ እግዚብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 2 ай бұрын
በሥላም ወጥታችሁ በሥላም ተመለሱ እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ መልክም ጉዞ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@HirutMaru
@HirutMaru 2 ай бұрын
መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ ቤተሰብ 🙏
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 ай бұрын
አቤላእኮቀልዱአይጠገብም እናረዱእና እዮባ ሊለያዩነው ለትንሽጊዜምቢሆን😢❤❤❤❤በተረፈመልካምመገድ
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b 2 ай бұрын
የአዛኑ ድምፅ ሲማረክ❤
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 2 ай бұрын
Betam
@zafruzemzem5142
@zafruzemzem5142 2 ай бұрын
በጣም
@nunu-jv8er
@nunu-jv8er 2 ай бұрын
በጣም እስልምናዉበታችን አልሀምድሊላህ
@jhhfdhjrfhj
@jhhfdhjrfhj 2 ай бұрын
ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ቸሩ መድኀኒዓለሥ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 ай бұрын
ዋው ዱባይ ለትነቀነቅ ነዋ በሚቀጥለውማ አባት እናታችሁም ይመጣሉ ባላገኛቹሁም በሰላም ኑልን በመንገዳቹ ሁለ እማምላክ ትቅደምላቹ ምርጡ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉
@user-px1gc1co1u
@user-px1gc1co1u 2 ай бұрын
ዱባይ ውብ ሀገር ናት እኔ በጣም ነው እምወዳት ለኔ ሁለተኛ ሀገሬ ናት በተለይ በራሳቹ እንደፈለጋቹ ወታቹ ገብታቹ ስትኖሩ በቃ ሀገራቹ ትዝ አይላቹም ዘና ነው
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 2 ай бұрын
እኔን ውሰጂኝ ጆርደን ነኝ
@rossross6520
@rossross6520 2 ай бұрын
😂😂 እንደዛ ብለሽ የሰው ሀገር ስትናፉቂ ኑሪ ብልጭልጭ አፉቃሪ ኢትዮ ውስጥ ማን ወጥተሽ እንዳትገቢ ከለከለሽ እንዳንቺ አይነት ናቸው አገርን እየበጠበጡ የነበረንን ሰላም የነሱን
@user-px1gc1co1u
@user-px1gc1co1u 2 ай бұрын
@@rossross6520 እና አይዞሽ ገለቴ
@user-px1gc1co1u
@user-px1gc1co1u 2 ай бұрын
​@@rossross6520ለምን እናፍቃለው ብለሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የፈለኩበት ቦታ እንድኖር እግዚአብሔር ፈቅዶልኛል ለምን አልጓጓም እሺ ደሞ የተሳሳትሽው ነገር እኔ ለብልጭልጭ ዴንታም የለኝም ያው ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉንም ማረግ እደምትችይ ስትረጂ ደሞ ለብልጭልጭ ያንያክል ቦታ አኖርሽም የሰውን ማንነት ሳታቂ ደሞ እናተ ናቹ ሀገር ምታተራምሱት አይባልም ማንም ሰው ቢሆን ሰላም ያለበት ቦታ ነው እሚፈልገው አለቀ ኑሮ አልሞላ ባለሽ ቁጥርማ አትናደጂ ተረጋጊ እሺ
@miheretdana3527
@miheretdana3527 2 ай бұрын
ረዱ የኔ ቆንጆ
@mozaalmansoori6777
@mozaalmansoori6777 2 ай бұрын
አዛን የሰማ እደኔ አሏሁአክበር
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 2 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብችሁ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 ай бұрын
እኔ ግን 4 ታቹም መሄዳቹን አልደግፍም ወንዶች ቤት አንዳቹ ወይ ሁለታቹ መቅረት አለባቹ በዚህ በከፋ ዘመን ሴቶቹን ቤት ጥላቹ ኖ ብያለሁ😊አዲስና እዮብ ይሂዱ
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 2 ай бұрын
ቤተሰብ አጠቃላይ ቤት ጥሎ መሄድ እኔም አይመቸኝም
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 2 ай бұрын
ቤተሰብ አጠቃላይ ቤት ጥሎ መሄድ እኔም አይመቸኝም
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 2 ай бұрын
አቤት ያንች ቅንነት ይለኛል እህቴ በጣም ነው የምወድሽ ትክክል ነሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
@@user-ur7rr9wu3h በሰላም ይመልሳቸው ሁሉንም ከዘመኑ አንፃር ትንሽ ስለሚያስፈራ ነው❤️🙏❤️🥰
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 2 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@user-ex9cj5lu8l
@user-ex9cj5lu8l 2 ай бұрын
ሄኖክና አቤል ስወዳችሁ ሄኖክ አባት ታላቅ ወንድም መካሪ የሚለው ቃል ያንስብሃል እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ አቤል ቀልድህ አዝናኝነትህ ስወደው ጤናና ረጅም እድሜ መልካም ቤተሰብ ያሳደገውና ያነጸው ተወላጅ ምሳሌ ናችሁ ክብር ለቤተሰቦቻችሁ።
@user-zw5rp6cx9x
@user-zw5rp6cx9x 2 ай бұрын
አቤል ድምቀታችሁ ነው አላህ ይጠብቃችሁ አዛኑን ለ 2ተኛ ጊዜ ሰማሁት በናተ ቪዲዮ ማሻ አላህ አዛናችን የልብ ብርሀናች ነው አለሀምዱሊላህ
@user-eo3zk9vx4i
@user-eo3zk9vx4i 2 ай бұрын
የአላህ አዛኑ ደስሲል ❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 2 ай бұрын
ዱባይ አሁን ላይ በጣም ሙቀት ነዉ ለሙቀት የሚመች አለባበስ ልበሱ የሚካኤል እንገናኛለን መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube 2 ай бұрын
በደህና ምጡ በዛውም ሙቀቷን ሞክሯት ስወዳችሁ እኮ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 2 ай бұрын
አቤል ናፍቆን ነበር የምር እንኳን ደህና መጣቺሁልን
@user-sz2kl9he9v
@user-sz2kl9he9v 29 күн бұрын
አቤት ሲታምሩ አላህ ይጠብቃቸው ግን የዱባይ ሙቀት በጣም ከባድ ነው❤❤❤❤
@user-fq6dv1us1c
@user-fq6dv1us1c 2 ай бұрын
ወይ ፍቅራችሁ ሲያስቀና🥰🥰🥰❤❤ፈጣሪ የባረከው ቤተሰብ❤❤😊😊😊
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 ай бұрын
اللهُ اكبرُ،اللهُ اكبر،اللهُ اكبر اللهُ اكبرُ،اللهُ اكبر،اللهُ اكبر اللهُ اكبرُ،اللهُ اكبر،اللهُ اكبر اللهُ اكبرُ،اللهُ اكبر،اللهُ اكبر اللهُ اكبرُ،اللهُ اكبر،اللهُ اكبر ا አዛኑ ደስስስስስስስስስስስስስ ሲል😍
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h 2 ай бұрын
ምርጦች እረ በሄኖክም ቤት ኑልን እናሳድገው እንጂ ምርጥ ወንድም ምርጥ መካሪ አባትም ጭምር ነው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ ቃልና እረዱን አምጡልን❤❤❤ የዱባይን እሳት ኑና ቅመሱልን ሙቀቱን ውይይይይይይይ
@yasewchu
@yasewchu 2 ай бұрын
ወርቅ አልብሱልን ሄኖክን❤😂
@SinafikishUae
@SinafikishUae 2 ай бұрын
እረድዬን በናትህ ይዘሀት ና እዮባ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 ай бұрын
በዚህ ሰአት ባትሄዱ ጥሩነበር አሁንበጣም ይሞቃል እኛምየምንሄድበት አጥተነው
@Etho-if4rx
@Etho-if4rx 2 ай бұрын
ያአላህ አዛን ስሰማ እባ ተናነቀኝ😢😢😢😢ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 2 ай бұрын
አላሁ ክበር አዛኑን የሰማ 👍
@bezuayhuabera2914
@bezuayhuabera2914 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉waw entebekahualene eyoba eredune yezekelene na😂😂😂😂😂
@Aynalem749
@Aynalem749 2 ай бұрын
ተቀባይ ቲክቶከሯ ፍሲካ አለች የአገሯ ልጆች ሲሄድ የምትቀበል አለች
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 2 ай бұрын
ማሽ አላህ አዛኑን የሰማ ማነው እዴኔ
@ZemzemEthiopia
@ZemzemEthiopia 2 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@amhara74
@amhara74 2 ай бұрын
በሰላም መታችሁ በሰላም ተመለሱ ወደ እማማ ኢትዮጵያ💚💛❤
@Hebetam
@Hebetam 2 ай бұрын
በሰላም ኑ እመቤቴድግልማርያም በሰላም ታምጣችሑ እቅፍድግፍታርጋችሑ በሰላም አምጥታ ትመልሳችሑ ወድሞቸ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ob1br7uh6s
@user-ob1br7uh6s 2 ай бұрын
ማነው አዛኑን ሲሰማ ደስ ያለው😢😢😢
@ILhaM-md7dw
@ILhaM-md7dw 2 ай бұрын
እኔም ሰምቸዋለሁ 😢😢😢ድምፁን ቆርጠውታል😢😢
@user-ob1br7uh6s
@user-ob1br7uh6s 2 ай бұрын
@@ILhaM-md7dw ለምድነው የቆረጡት
@SeydAli5154
@SeydAli5154 2 ай бұрын
ማነዉ እንደእኔ አዛኑን ሲሰማ ደስያለዉ🙏🙏🙏🙏
@mesi972
@mesi972 2 ай бұрын
ወይኔ ሙቀቱን እንዴት ነው ሚችሉት መክንያቱም ኢትዮጵያ አሁን ላይ ብርድ ነው ከዚህ ደግሞ እሳት ነው
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n 2 ай бұрын
ሀቢቢ ካም ቱ ዱባይ እነዚህን ቤተሰብ የሚወድ 🥰❤️👍👍👍
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 2 ай бұрын
ስወዳችሁኮ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ያቤላ ቀልዲ አይጠገብ❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ አይለያያችሁ ❤❤ ዱባይ ስስ ቲሸርቶች ቢቻላችሁ ቁምጣ እንጂ ሙቀቱ ኡኡኡ ብሶበታልልልል ጥሩ ጊዜ እንደምታሳልፉ ተስፋ አለኝ ይመቻችሁ አገኛችሃለው video ስሩ ምትቆዩበት ስፍራ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 2 ай бұрын
ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤላየ የሳቄ ምንጭ😁😁
@user-bg6zx2cf3v
@user-bg6zx2cf3v 2 ай бұрын
ማነዉ እደኔ አዛኑን ሳስማ ደስያለዉ ላይክ ❤❤❤❤ አድርጉኝ ሀገሬ ናፍቀሽኛል በዚህ አጋጠሚ እክን አደረሳቹህ
@iiff3757
@iiff3757 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ወላሂ እኔም ወድሞቸ ንፍቅ ብለውኛል አላህ በሰላም እዳገናኘኝ ዱአ አድርጉልኝ ቅመሞችየ ❤❤❤❤❤❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሽፍንጫማ ባትለብሱ ይመረጣል ሙቀትነዉ በብርድወቅት ነዉ ሽፍን ጫማ የሚለበሰዉ ሲቀጥል ደግሞ ሳሳ ያለ ልብስ ብትለብሱ ይመረጣል ጃኬት ወፍራም ልብስ ባትለብሱ ጥሩነዉ
@trengogetachew1173
@trengogetachew1173 2 ай бұрын
በሰላምኑ ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉 ሙቀትነው ዱባይ
@Makmak123-mw8xp
@Makmak123-mw8xp 2 ай бұрын
መልካም ጉዞ 🙏🙏
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨርላችሁ
@LailaLaila-fw2xt
@LailaLaila-fw2xt 2 ай бұрын
አቤላን አይቼ ነዉ የመጣሁት😂❤❤❤❤
@user-dj7on8fp9c
@user-dj7on8fp9c 2 ай бұрын
እኮ ለምን 😂😂😂😂
@LailaLaila-fw2xt
@LailaLaila-fw2xt Ай бұрын
@@user-dj7on8fp9c ለማሳቅ ነዋ😜😂😂😂
@user-rz2uz3ff9o
@user-rz2uz3ff9o 2 ай бұрын
በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠብ እግዚአብሄር አይለያችሁ
@emano5974
@emano5974 2 ай бұрын
ፍቅራችሁን ወላድተ አምላክ ታብዛላችሁ እንደው በስስት ነው የማያችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j 2 ай бұрын
ላልቀመሠው ጌጡ ነው
@HirutMaru
@HirutMaru 2 ай бұрын
እረዱ የሌለችበት ቪዲዮ እንደኔ የደበረው 👉በ 👍
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 2 ай бұрын
ምንድነው ምደብርው ድሮ ርዱ ነበርች ሆ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 ай бұрын
ሙቀቱላይ ምነው ጃንዋሪ ቢሆን ምርጥ ነበር በሰላም ኑበጣም ሙቀት ነው የምቀት ልብስ ልበሱ
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች ወደ ዱባይ ለመምጣት በጭንቅላት ላይ በረዶ ይዛችሁ መሄድ አለባችሁ 😅ከሙቀቱ አንጻር ነው እንደውም ከኢትዮጵያ ያለው ሪፖርት ያለው ነገር የሚከብደው የዱባይ አይደለም በሰላም ኑ ብቻ ሀቢቢ come to Dubia🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️
@user-ml9yv9ut3v
@user-ml9yv9ut3v 2 ай бұрын
Aye dubay best sat hedhu edge calut
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 2 ай бұрын
Kal ena ehetachehun setwesdu lelochu mist Aydelum ? Sham on you betam new yastelachehugn asmesayoch tesh Ehe familye men yahel tekmegna endehone new yeteredahut
@Abayenesh21
@Abayenesh21 2 ай бұрын
ፍቅራቹህ ደስ ሲል ወንድማማቾች❤❤❤
@Yashi-ry8tv
@Yashi-ry8tv 2 ай бұрын
Woooowwwww .melkam guzo wedimoche beselam nun❤❤❤❤❤ Zare raduu yet nat❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeazaMeaza-bf1qk
@MeazaMeaza-bf1qk 2 ай бұрын
በጣም ነው ፈገግ የሚያስብሉት ተባረኩ ❤
@user-db5fn5he1w
@user-db5fn5he1w 2 ай бұрын
አይ አቤላ አብርሽ አይረሳህም የኛም ስት አመት ተቀምጠን አረሱን
@fikertekidane9526
@fikertekidane9526 2 ай бұрын
ደሰትላላችሁ ብችል ባገኛችሁ ደሰይለኝነበር ግን ኩንትራትነኝ ሰላም ገቡ ቀጣም እወዳችሃለው አይለያችሁ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@Wusisu
@Wusisu 2 ай бұрын
God bless Enoch! Yewah I think he feels responsible for his brothers. miskin Geta Amlak yibarkih. Tebareku 🙏🏽
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 2 ай бұрын
የኣቤልን ጨዋታ የምያዝናናው ላይክ ሳብስክራይብ ያርገኝ ስወዳቹ ❤❤❤❤
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 2 ай бұрын
እኔ መከራየን አይቸ ነው ሹክራንን ያወኩት ኢትዯ ተቀምጣችሁ ሹክራን ትላላችሁ 😂ተናፋቂ የሆኑ ቤተሰብ ወንድሞቸ በሆኑ ብየ ተመኘሁ ማርያምን በተለይ ታላቅ ወንድማቸው ስረአቱ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn4by1yd9e
@user-tn4by1yd9e 2 ай бұрын
ሰታምረ ረዲን አምጠልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Etho-if4rx
@Etho-if4rx 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ወላሂ የዛሬ 7. 8. አመትእኔም ከ3 እህቶቸ ጋር እደዚህ ነበር ፍቅራችን 😢😢😢😢አሁን ግን ስደትኡፍፍፍፍ❤❤
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 35 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
እዮብ ከ ወንድሞቹ ጋር ተጣላ
15:53
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 235 М.
ፕሮግራሙ ተበላሸ እርስ በ እርስ ተጋጨን
34:03
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 186 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
ቃል ዱባይ አብራን እደምንሄድ ነገርናት ( በደስታ አለቀሰች )
15:07
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 126 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 35 МЛН