ጉዞ ወደ ዱባይ 😭

  Рет қаралды 27,008

Dawud Tube

Dawud Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 553
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
እር ውንድሞቸ እዛው ሀገራችሁ ሁኑ እውነት እካን ለውንድ ለኛ ለሴቶች አይሆን ስራህን ትተህ አትምጣ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 Жыл бұрын
ዱባይ ስራ የለም ለወድ ወላሂ 6/7/አንድም አመት ስራ ሳያገኙ የሚሠቃዩ ወድሞቺ አሉ ወላሂ እማቃቸው የሠፈሬ ልጆቺ
@Habebetoube
@Habebetoube Жыл бұрын
ሴትም አላ
@sofiaethiopia792
@sofiaethiopia792 Жыл бұрын
Kkkkkkmshalla jabadhuu
@meriametopia2978
@meriametopia2978 Жыл бұрын
ጁታዉ።መኪና።አይፈልግም።ዶሮ።ታለህ።ተጠቀቅ
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Жыл бұрын
አንተ ጀማል ወንድ ወንድ ሽተት ቱ ወንድ ልጂ አፋን ሲከፍት ያስጠላል ኮተት አህያ ብሽ ቅ ይባላል ሴትን አሁን እንድህ ብለህ ትሳደባለህ ሁሌ እያሞሰካህ የምትመጣው አህያም ተብለህ አልተሰደብክ ከሰው በላይ ነኝ አልክ መጀመሪያ ስርአት ተማር ምላስ አታብዛ
@sadaali3779
@sadaali3779 Жыл бұрын
እውነትሽንነው እህት ተቀደደእኮ ሆ
@user-ux3bi8cv1s
@user-ux3bi8cv1s Жыл бұрын
ትክክል እሱ አህያሁኖነው የሚቀደደው
@user-ni1mt6tc7n
@user-ni1mt6tc7n Жыл бұрын
ዳውድ ተጠቀቅ እኔ የማቃቸው ወድሞች ነበሩ ብዙ ተቸግረዋል እትብህ መኪና ለማያዝ ከሆነ ምናልባት አለዚያ ተጠቀቅ ለወንድ በፍፁም አይመችም
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኘ
@user-vb1jw8qe4u
@user-vb1jw8qe4u Жыл бұрын
Hager sra arife
@user-ii4qt7dz6o
@user-ii4qt7dz6o Жыл бұрын
ጀማል ግን ቻናልህን አጥፈቸዋለሁ ከሥልኬ አተ ንግግርህ ሥረአት የለው አተም ከሡ አትሻል ንግግራችሁን አሥተካክሉ ተመልካች አክብሩ ሀበሻ ከጠላ ጠላ ነው ።
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ስድ ነው
@kedobelay2875
@kedobelay2875 Жыл бұрын
ትክክል
@haya-7887
@haya-7887 Жыл бұрын
ያርግልህ ወድሜ
@bsbz836
@bsbz836 Жыл бұрын
Mashalah
@Hadirahassen1490
@Hadirahassen1490 Жыл бұрын
Mashaa Allah
@zahraaa8763
@zahraaa8763 Жыл бұрын
በሰላምህደህበሰላም ተመለሰ ዳዉድየ ሰወዳችሁ የኔምርጦች ጀምየ የኔፋዱሻእደትነህ
@ssuyuetub8306
@ssuyuetub8306 Жыл бұрын
ደዉድ አለህ በሰለም የስገበህ እና የኔ በል ለመሄድ አስቦነበር እና ስት ይጨርሰል እና እዴት መሄድ ይቸለል
@wwewwe5919
@wwewwe5919 Жыл бұрын
እእእ ማሻአላህ
@user-gy5fr1dv9g
@user-gy5fr1dv9g Жыл бұрын
ይቅርብህ ወድም ይቅርባችሁ ዱባይ ያለ ስራ ከባድ ነው ያለው ነው መዝናናት ይቻላል ግን መኒ በጣም ያስፈልጋል እደሌላው ሀገር አይደለችም
@kadeka2
@kadeka2 Жыл бұрын
ሠላም ግባ መልካም ጉዞወድም
@ammylife9831
@ammylife9831 Жыл бұрын
ትክክል እሄሶፍት የሽንትቤትንው
@kjdbhj1918
@kjdbhj1918 Жыл бұрын
ስወዳቸው ሁለት ፍልቅልቅ
@zabibamohammed9890
@zabibamohammed9890 Жыл бұрын
ጀሜ እሼቱ ወደኛላከው ዱባይ ታምራለች ኑ እንቀበላቹዋለን ወድሞቼ ስታምሩ አላህ አይለያቹ ዳውድ ሚስትክ እናልጅክ እዘካቸው ና
@jamilajamila4146
@jamilajamila4146 Жыл бұрын
👍👍👍
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍
@zmzm5651
@zmzm5651 Жыл бұрын
ከከከከከ
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Жыл бұрын
ክክክኮኮ
@user-xj8vc4ft7u
@user-xj8vc4ft7u Жыл бұрын
👍👍👍👍
@Fatma-tk7dk
@Fatma-tk7dk Жыл бұрын
ውይ እናንተ ልጆች ወላሂ ብሳቅ ገደላችሁኝ ሁሌ ሳቁልኝ
@umubilalkedija8366
@umubilalkedija8366 Жыл бұрын
ዱባይ ቤተኪራይ ከባድናዉ ኑሮዉም ከባድናዉ የመዳምን አሠቤዛ እኛዉናን የምንገዛዉ ወላሒ ሑሉም ናገረ ከባድ ናዉ በጣም ጨምሮል እንኳንለወንድ ለሴትም ከባድናዉ አረፋችሑ ተቀመጡ ጀማል ደግም ዛሬ ይሕንን በቀሎ እየበላሕ ጠገብክ ምን አሳደበሕ
@Max-qp5fe
@Max-qp5fe Жыл бұрын
👌👌👌👌
@ytyg6500
@ytyg6500 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ማሻላህ በጣም ደስትላላቺሁተፈታዘና ታረጋላቺሁ ጎደኝነት በናተ ያብቃ
@salimet2719
@salimet2719 Жыл бұрын
ጂል
@fatumasaid8083
@fatumasaid8083 Жыл бұрын
አህለን ናትሉ አብሽረ ደሞ ለመቀብል ነዉ አትጨንቀ
@aishaahmed752
@aishaahmed752 Жыл бұрын
Jamal ebiren inni bilaa
@mekat7003
@mekat7003 Жыл бұрын
በምንነው የምናገኛችሁ
@user-jj5xr4kk2n
@user-jj5xr4kk2n Жыл бұрын
ሀየያኩምአላህ
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 Жыл бұрын
እኛ ዱባዩች የሳውድ ጥረዝ አንፈልግም
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын
ክክክክክ የኔ አፍሮች
@sadasada8848
@sadasada8848 Жыл бұрын
ዳውድ ዱባይ ደስ የሚል አገር ነው ለወድ ስራ የለም ግን የምታቀው ሰው ስራ የሚያገኝልህ ሰው ያስፈልጋል ከመምጣት በፊት ስራ መፈለግ ያስፈልጋል
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 10 ай бұрын
ሀዋላ ለመሥራት ይመቻል
@user-sp4xb5ts4f
@user-sp4xb5ts4f Жыл бұрын
አብሽሩ፣፣፣ትመቹኛላቹሁ
@user-oi2tn4xp8u
@user-oi2tn4xp8u Жыл бұрын
አላህ የጠብቅቸህ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 Жыл бұрын
ወላሂ።ጀማል።ለሴትልከብረይህ።
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@madinhmhomed1789
@madinhmhomed1789 Жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ጀማአው። እደትናችሁ ወንድመች ሀገር ሁሉ ሠላም
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Жыл бұрын
ምንድን ነው እምታወሩት
@tamarahammad8431
@tamarahammad8431 Жыл бұрын
مشءللة تبرك الله
@aishaahmed752
@aishaahmed752 Жыл бұрын
Jamaal ante na dubai abireen inni sira
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ዱባይ አሪፍ ሰነስራት ያላት ሀገር ናት እንደ ሳውዲ መጨማለቅ የለም የጃዛ ቅብጥሲ እያሉ መጃል የለም ጠንካራ የስራ ሰው ነው የሚኖረባት ።
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i Жыл бұрын
ምን አዳደበህ ታዳ ጀማል መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉከሄዳችሁ ሂዱ እየመጣችሁ አትሳደቡ ስረአት ይኑራችሁ
@birka8920
@birka8920 Жыл бұрын
ናና አቦ እኔ ኤርፖርት ነው የምቀበልክ👍
@user-yi7sz3iz8x
@user-yi7sz3iz8x Жыл бұрын
ስታስቁ የምር 😂😂 ግን ደስ ትላላችሁ ምርጦቸ
@user-lt7nm7sf4q
@user-lt7nm7sf4q Жыл бұрын
Zd
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Жыл бұрын
ዜደየ በቅንነት ደምርኘ
@joymariegamas546
@joymariegamas546 Жыл бұрын
ዱባይ አሪፍነው ስራ ግን ብዙም አይድለም ትንሺ ትግስት ያስጨረሳል
@user-tz4yp9ub6b
@user-tz4yp9ub6b Жыл бұрын
ቆንጆአገርነው አህለን
@marammaram7082
@marammaram7082 Жыл бұрын
እሽአንቀበልሃለንላህብባለቤቴይቀበልሃል
@zabibaahmed8505
@zabibaahmed8505 Жыл бұрын
የኔማኛች
@tigiyemaiym3424
@tigiyemaiym3424 Жыл бұрын
ስታምሩ
@user-bj6to9mu1k
@user-bj6to9mu1k Жыл бұрын
በቅሎውን አካፍሉኝ ውድ ወንድሞቼ
@herodsamuel8835
@herodsamuel8835 Жыл бұрын
ክክክክክክ ሁሉ አማረኝ እንቀበልካለክ
@Aberostube3222
@Aberostube3222 Жыл бұрын
ኢሂሂሂሂ😁
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u Жыл бұрын
በቆሎ ደረሠዴ ማሻአላህ
@mohila123e7
@mohila123e7 Жыл бұрын
አላህአገራችንንሠላምያርግልን
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын
እናተ ሁለትልጆች ክክክክክ አፍሮች ዱባይ ስራየለም እዳኬዱ
@anshaansha1455
@anshaansha1455 Жыл бұрын
አህለንማሻአላህ
@habibahabi2122
@habibahabi2122 Жыл бұрын
🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@jamilajamila4146
@jamilajamila4146 Жыл бұрын
💖💖💞👌👌❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ጀማል ቦቆሎ ያስቀነል ድባይ ይመጣ እንቀበላለን ይጉብይት ያምራል የስራ ግን ያስጠላል እገር ይመስለ ነግር የለም እባጋቹ ባእገራቹ ብርትቶ መስራት ነው
@user-li2si8pl2p
@user-li2si8pl2p Жыл бұрын
ዱባይ አሪፍነው ያስመጣል ልሥራ ከሆኔ
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 10 ай бұрын
ለመዝናት ይመቻል
@zabibamohammed9890
@zabibamohammed9890 Жыл бұрын
ወላሒ እውነትክነው ወደዱባይ ትልካላቹ እዴ
@user-eg3kz7ro4r
@user-eg3kz7ro4r Жыл бұрын
ሳውዲ ማር ከላክ እንዴት ይመጣል እፈልግ ነበር
@user-zh9kj6tk1c
@user-zh9kj6tk1c Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሺኩራን መርጃውን ቤተስብ እንሁን
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Жыл бұрын
mesthwn shexat Emiret lamahed
@user-uc1ix7fb4u
@user-uc1ix7fb4u Жыл бұрын
እኮንአተንሌላም እንቀበላለንናቶሎ እሽውንድም
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 Жыл бұрын
ዱባይ ለመዝናናት ከሆነ ችግር የለም ለስራ ግን መጉላላት ነው ማን እንደሳኡድ ሴቶቹም ብዙ ብር ነው የሚስሩት
@samerahsemir48
@samerahsemir48 Жыл бұрын
ሳህ
@marymgamal6569
@marymgamal6569 Жыл бұрын
ስደትምንይሰራላችዋል እርግፍ ሀገር ተሟሟቁ
@zeblbjemal3198
@zeblbjemal3198 Жыл бұрын
አብሺርአለህይስክልኪ
@hawaumibrahim26
@hawaumibrahim26 Жыл бұрын
ماشا الله በቆሎ እሸት
@hdgd5767
@hdgd5767 Жыл бұрын
እኔእቀበለሀለዉ ጀማል አብሽር
@aregashwalearegashwale6130
@aregashwalearegashwale6130 Жыл бұрын
ምክርህ ❤❤❤
@madinhmhomed1789
@madinhmhomed1789 Жыл бұрын
ይብላበት
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
ለመዝናናት በጣም ጥሩ ናት ለስራ ከሆነ 0000 ለስራ ባህሬን ወይም ኳዋተር ነው
@zedmuhetube798
@zedmuhetube798 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@medianmedianaragawe137
@medianmedianaragawe137 Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምጀመአ እ
@zemzemjdjsjdbs9884
@zemzemjdjsjdbs9884 Жыл бұрын
አቡሳኪና እና ጀማል በጣምደስትላላች
@user-oe2ct5bn7l
@user-oe2ct5bn7l Жыл бұрын
ማሽአላህ በርቱ ይህ ጀማል ግን ጥራጥሬ ነገር ይወዳል ሸክሉ
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Жыл бұрын
መሬምየ በቅንነት ደምርኘ
@alnasr9224
@alnasr9224 Жыл бұрын
በአለም. አንደኛ. ነዉ. ዱባይ. ዳዉድ. ሳዉድ. ይበልጣል. ትላለህደ
@haya-7887
@haya-7887 Жыл бұрын
የኔ አባት ልጂህንአሳድግ አገርህቁጪብለክ
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ወዴት ነዉ ሽሽቱ እዛዉ ተጋፈጡ ወንድ አይደላችሁ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube Жыл бұрын
እኮ ጦርነት መጣ ሲሉዋቸዉ ሽሽት
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
የወንድ አልጫ ናቸዉ አያፍሩም ደሞ
@user-nx5zd6wc9w
@user-nx5zd6wc9w Жыл бұрын
አሠለመለኩም ሤቲም ሢረዬለም
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d Жыл бұрын
አንድከላስ ቤት ሁለትሽ በዱበይ በወር ነው በዛ ላይ ስራ የለም ከይትመቶነውእሚክፈልግ
@zharazhara5425
@zharazhara5425 Жыл бұрын
ውይ ጀማል ምን አለበት ዘወር ብለህ ብበላ እደት እዳማረኝ አጠይቁኝ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
አትዋሹ አላህን ፍረ አለቀል በእውነት ሥሩ እጭ
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b Жыл бұрын
ዱባይ በጣም ምርጥ ሀገር ናት
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw Жыл бұрын
አሏህይጠብቃችሁታስቁኝአላችሁ😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@fdeladela6669
@fdeladela6669 Жыл бұрын
ዱበይ ለዎድ ልጂ አዮኑም ወድሜ
@jujutube9888
@jujutube9888 Жыл бұрын
ዱባይ ካልሰሩ ምኖር አይቻልም ዱባይ ለመዝናናት አሪፍ ነው ግን ቦታ እሚሳያችሁ ያስፈልጋል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
ብር ካለ
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk
@seadas9415
@seadas9415 Жыл бұрын
😁😁
@Habebetoube
@Habebetoube Жыл бұрын
ትክክክል እኘም ተስቀያን ስራ አተን
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Жыл бұрын
no endatmatu yawandoch sra yelam
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 Жыл бұрын
ጀማል፡ትርፌ፡ሆንክ፡ዝብለህ፡ትበላነዉ፡የማይህ፡ማሻአላህ፡፡ድምፅህ፡ወፍሯል፡
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
ሣውድማ ላወቀበት ሀቢቢ ነው
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 Жыл бұрын
ለምን ትሳደባለህ ጀማል ምነው
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 Жыл бұрын
Samia samia
@jgggf515
@jgggf515 Жыл бұрын
እኔመቸም አትጣ ወላሂ ማለቴ ለክፍትሳይሁን ወላሂ ስራየለም ዳውድ እዛውሀገረህላይ ጠንክረህስራየሠራ ሠውነህ ጠንክረ አላህ ከባለቤትህና ከልጁችህጋ በሠላምለመግናኝትያብቃህ ስደትይብቃሀገራችንንአላህ ሠላሞንያወረድልን
@user-oo6uf1wr6j
@user-oo6uf1wr6j Жыл бұрын
ክክክክክ ምነውልብስ አጠባአደረከውአላለም
@alimatadam5215
@alimatadam5215 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍🤣👍
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🙆‍♂️
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
@user-jq4qb9bv7c
@user-jq4qb9bv7c Жыл бұрын
ሀድየ በቅንነት ደምርኘ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
ከዳባ ጎዞ ወደ ዱባይ የጉብ ይት ይሁን
@fatimahsid7376
@fatimahsid7376 Жыл бұрын
ይቅርባችሁ፣!!!!!!!
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 59 М.
መከራው በዛ ዛሬ ግና እቤታችን ግባን😭
8:54
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,9 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 10 МЛН