ጉዞ ወደ ሚስጥራዊው ገዳም ክፍል አራት

  Рет қаралды 43,250

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@nardostekle8705
@nardostekle8705 3 жыл бұрын
ዋው ሀገሬ እናት እና አባቴ ከዚህ አካባቢ ነው የተወለዱት አባቴ ካህን ስለሆኑ አብዛኞች አባቶች ለስራ ጉዳይ አባቴን ፈልገው ሲመጡ መኮሬታ የሚባለውን የገዳሙ ምግብ ለበረከት ይዘውልን ይየጡ ነበር ሲያዩት የሚያስደስት ሲበሉት ግን እጅግ በጣም ይጣፍጣል ለአባቶቼ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ በረከታቹሁ ይደርብን አሜን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ 2 жыл бұрын
አማራ ቲቢ እናመስግናለን በዚህ ቀጥሉበት 💞💞💞💘💚💛❤
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 3 жыл бұрын
እንዲህ ነፍስንም ስጋንም የሚያስደስት በረከት ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ያክብርልን::
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 9 ай бұрын
እደት መታደል ነዉ በእዉነት ሲያስቀና እግዚአብሔር አምላክ የሐገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ረ4ኈ
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ረ4ኈ 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ያጥረኛል በመጀመሪያ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶ አድርጎ የፈጠረኝ አምላኬ ይመስገን እጹብ ድንቅ የሆነ ስራውን ተአምሩን በረከቱን እድናይ /እድንካፈል/ ላደረጋችሁን አማራ ሚዲያ- ጋዜጠኛው ካሜራ ማኖች አብረዋችሁ የተጓዙ በየደረሳችሁበት ላስተናገዷችሁ ደጉ ህብረተሰብ በሙሉ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እማያልቀውን እድሜውን በረከቱን ያጎናጽፋች አሜን ከምንም በላይ የማህበረ ስላሴ ገዳም አባቶች ከእግር እስከ እራሳቸው በእግዚአብሔር ፀጋ በረከት የተመሉ እንዴት እደሚማርኩ በረከታቸው ይድረሰን የመጣብን መከራ በነሱ ፀሎት ድል ይነሳ ተዋህዶ እምነቴ ምድራዊት ገነት አቤት እንዴት ደስ እዳለኝ ተመስገን አምላኬ!!!
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 жыл бұрын
ውይ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን አምላከ እስራኤል እኛም ሄደን በረከት እድናገኝ ይርዳን እዳው ጥሎብኝ አረጓዴ ውስጤ ነው መገድም ከመኪና ይልቅ በእግር መሄድ እወዳለሁ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
አባቶቻችን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣችዉ የናተ ፆለትነዉ የቆምነዉ በረከታችዉ ይዲረሰን አሜን
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 5 жыл бұрын
አሜን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
አማራ ማስ ሚዲያ እናመሰግናለን እፉ እንዴት ደስ እንደሚል የንፍስ ምግብ ነው የሚያረካው
@mulugetaadamu3494
@mulugetaadamu3494 5 жыл бұрын
ውይ በ መደሓኔአለም ተዋሕዶ እኾ እጹብ ድንቅ ናት እኛ አልኖርባት አልን እጅ በ ዚሕ መኖር እንደት ደስ ይላል🧡💚🧡🧡🧡🧡💛💛💛💛💚💚💚💚
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 5 жыл бұрын
አቤት መታደል አቤት ኢትዮጵያዊ መሆኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እንደነዚህ አይነት አባቶች ስላሉኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እነመሰግነለን
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተፈጥሮ ፀጋው እጅግ ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም ስለሁሉም ነገር የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ተመስገን እናመሰግናለን ተባረኩ
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ 5 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ማንነትሽን ሳላውቅ በሰው ሀገር እንከራተታለሁ መልሽኝ እማምየ እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ሁሉም ነገር የእንስሳቶቹን ማደሪያ የማፀዳ ሰራተኛ ቡሆን እድሉን አግኘቸ ከሀገሬ ብገባ አባቶቸ እናቶቸ በጸሎት አስቡኝ ምነው አረም የማርም ሁኘ በቤተ እግዚአብሔር በኖርሁ ከዚህ ከተመሳቀሉ በኃጢአት ከሚኖር ሂወቴ መቸ እወጣ ይሆን እመቤቴ ማርያም እርጅኝ መልሽ ደስ በሚልሽ አንችን አኑሪኝ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን የማልጠቅም ሲሆን ያንተ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ የቅዱሳኑ በርከት ጸሎት ይደርብን አዘጋጆች እግዚአብሄር ይስጣችሁ ጌታ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 5 жыл бұрын
ሥላሴዎች ይባርኾችሁ !!! እኔ ግን ቀናሁ! ምነዉ ከነሱ አንዱ በሆንኩ ብዬ ተመኝዉ የዓለም ነገር ትቶ ለሁሌም አይደለም ለደቂቃ እዚያ መሆን ገነት በትንሹ እንደማየት ነዉና እኔም ከናተ ጋርብሆን ብዬ ተመኝዉ ነገር ግን በመንፈስ ከእናንተ ጋር አብሬ ስጎዝ ነበርና ተጽናናሁ ።በተለይ ከገዳሙ ስትመለሱ የነበረዉ ጉዞ ያስፈራ ነበር። የሳሩ ማደግ ለጉዞ አለመመቸት በተለይ የእንሶቹ የመዉጫ ሰዓት ስለነበር ከአሁን ከአሁን የሆነ ነገር መጣ ተፈጠረ በማለት ሰቀቀን ዉስጥ ነበርኩ በተለይ ዘንዶ !!!የሚል ቃል ሥሰማ አትጠይቁኝ የሆንኩትን ሆኖም ግን ሥላሴሆች ነበሩና መንገዳችሁን በሰላም ተጠናቀቀ። እንደነዚህ አይነት ገዳሞች ለኢትዮጵያ አይደልም ለአለም ቅርስና መዳኛ ናቸዉ መሸለም ያንሳቸዋል!!! የዓለማየዉ ዋሴ እሽቴ ዝጎራ የተባልዉ መሐፍ አንቢበዉ ስለነበር ገዳሙን ይበልጥ ማየቴ እጅግ ደስ አለ! እኔ ደስ እንዳለኝ ደስታችሁ ይብዛላቸሁ!
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
እፁብ እፁብ የአንተ ስራ ለዚህ ገዳም ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር በረከታችውን ያሳድርብን እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለህይወት ያድርግላችሁ አቤት መታደል እኮ ነው
@ምሀተቤውበቴነው
@ምሀተቤውበቴነው 5 жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ የድግል ልጅ ይመስገን
@tedted8833
@tedted8833 5 жыл бұрын
ይሄ አካባቢ በጣም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ባታ ነው ብዙ የተፈጥሮ ሀብት እንዳለው ያስታውቃል በይበልጥ መንገድ ቢሰራለት
@helutube9259
@helutube9259 5 жыл бұрын
አቤት ውበት ኢትዮጵያዊነት መታደል እኮ ለዛውም ተዋህዶ አባቶቻችን ፀለት ልመናችሁ በኛ ላይ ይደር አሜን
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። እስካሁን ኢትዮጵኖች የማያውቁት ካሜራ ሚባል ያላየዉ አንድ እጅግ ታሪካዊ ገዳም አለ ። በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ በኮኮራ ቀበሌ ። ደብረ ሞጊና ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳምን እንድታስጎበኙን እንፈልጋለን ።
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 5 жыл бұрын
እስኪ አድራሻውን ወዲህ በል ወንድም
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 5 жыл бұрын
አድራሻው እንግዲህ እስከማውቀው ድረስ በሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ በቀበሌ ኮኮራ ጎሎጎታ ከምትባል ገጠር አካባቢ ነው ። ግን ይበልጥ ደግሞ ሳንጃ ከተማ የመንግስት አካል ማናገር ጠቃሚ ነው ። ሙሉ መረጃውን እዛው ያገኛሉ
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 жыл бұрын
አቤት ሀገሬ እዉነትም ምድራዊ ገነት ነሽ እኮ በለቅሶ ነዉ የጨረስኩት እነዚህ ግዙፍ የመንፈስ አባቶች እያሉን ኢትዮጵያዬ አይዞሽ ምንም አትሆኚም ኢትዮጵያ ተዋሕዶ አድርገ ወደዝች ምድር ስለፈጠርከኝ ፈጣሪዬ ሁሌም አመሰግንሀለሁኝ ይሔንንም ዝግጅት ስላቀረባቹልን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ እናመሰግናለን።
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አብራችሁ ሄጃ እዛው ተመስጨ ቀረሁ ግሩም። ነው። ይህንን ዝግጅት ለማዘጋጀት የለፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ 👏👏👏
@matiasfikera2322
@matiasfikera2322 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ማህበረ ስላሴ ሁሌም በምናቤ አስበው ነበር በዚህ መልኩ ማየት ቢያስደስተኝም አምላክ ደጁን እንድረግጥ እንደሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደርሱ ይቅር ባይነትና ቸርነት መልካም ፍቃዱ ይሁንልኝ።። ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ብዙ ተአምራትንና ታሪክን በውስጧ ይዛለች።ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።እግዛቤር አገራችንን ይባርክ።
@zahraz9080
@zahraz9080 3 жыл бұрын
አቤት አቤት ድንቅ ሀገር መታደል በረከታችሁ ይደርብን ለነፍስ ደስታ እርካታ ነው ሁሉም ነገር
@እህተገብርኤልእህተገብርኤ
@እህተገብርኤልእህተገብርኤ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምን አለ እንደከብቶቹ መግባባት ለእኛም በዚህ አለም ለላነው ከእንሠሣት አንሠን መግባባት አቅቶን ሥንቅበዘበዝ የምንግባበትን መንፈሥ ብትሠጠን
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 5 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል የሚባርክ የሚያድር እውነትም ሚስጥ በእውነት ተባረኩ ይህን ሁሉ የተደበቀ ሚስጥር ተሰቃይታችሁ ለእኛ እንድናውቀው ማድረጋችሁ በጣም እድሜው ይርዘም የአማራ ሚዲያ እናንተ ግን ፀደቃችሁ ተባረኩ ደስ ብሎኛል አብሬ ነው የተጓዝኩ ደስ የሚል ስሜት ፈጠረልች ተባረኩ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 5 жыл бұрын
በእውነት እኔም ከናተጋ ሄጀ መጣሁ በልቤ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ላቀረባችሁልን ግሩም ድቅ ነው
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
ያባቶቻችን።ፆም።ፀሎት ለሀገራችንም ለኛም ይደርብን አሜን
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ
@ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ 5 жыл бұрын
አሜን
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚል ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአላም ለናተም እግዚአብሔር ይስጥልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን እድለኞች ነን ኢትዮጵያን እናመሰግናለን
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 3 ай бұрын
(በቅድስት ሥላሴ ገዳም ) በራሳቸው አካኤድ ለማራመድ የምገፉ አሉና የዘመድ ባድ አለና አደራ ወገን
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ያለሽ ክብር ግርማሽ ምናይነት መወደድ ምን አይነት ጸጋነው የምታምኑት የምታከብሩት አምላካችሁ እቺን ሀገር እንዲጠብቃት ጸሎታችሁ ይድረስ በእውነት በረከታችሁ ይደርብን ይሄ እጅ መንሳት ይህን ጎንበስ ማለት ትተን ነው በረከት ጸጋ የራቀን እግዚአብሔር ያስበን
@etyopyawetemanenatekerate9357
@etyopyawetemanenatekerate9357 5 жыл бұрын
ይሄ ሀብት አባቶቻችን ለገዳማት ሢሉ እራሣቸውን ከአለም አግልለው የጠበቁት ደን ስለሆነ የመንግሥት ሣይሆን የቤተክርስትያን ሀብት ነው ሥለዚህ ክብር ለተዋህዶ እንደ አንድ የምነቱ ተከታይ የምናገረው እኔ ይሄ ሀብት የኛ የቤተክርሥትያናችን የገዳማት ሀብት ነው መንግሥት ምን አገባው የቤተክርሥትያን አባቶቻችን በእውነት በረከታችሁ ይድረሠን አሜን....
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አዎ የቤተክርስቲያን ሀብት ነው መንግስት አያገባውም እድሜ ጤና ለአባቶቻችን በረከት ያለው ገዳም
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
ትክክል እሄ ሁሉ ሀብት የአባቶች የቤተክርስቲያኑ ነው የመንግስት ቢሆንማ ኖሮ ተመልሶ ይቀበላቸው ነበር አብይ ፀረ ኦርቶዶክስ ስለሆነ እሱን እዚህ አስመጥቶ ከብቶች ነበር ማስጠበቅ በትክክል ማሰብ እንዲችል
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 hhhhhh
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
@@getenetgirma2435 ትስቂያለሽ አደል እኔኮ አንጀቴ አሮ ነው እሄንን የመሰለ ሀብት ንብረት አብይ ቢኖረውማ ጠቅላይ ሚንስተር አይሆንም ነው እሄ ድንጋይ እራስ አስፈጀን እኮ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 እውነትሽነው ኧረ ካየው እራሱ የገዳሙ ንብረት በዝቷል ይቀነስ ማለቱም አይቀር
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 жыл бұрын
አይደለም በአይኔ አይቼው አደለም በዝጎራ መጽሐፍ ላይ እንኳን ሳነበው እንዴት ያለ ለቤተክቲያኗን ሀያልነት በፍርሀት በደስታም ነበር ያነበብኩት ያባቶችን ጸጋ በህሊናዬ እየሳልኩ ነበር ያነበብኩት ስሜቱ በጣም ልዩ ነበር
@እርጅኝድንግልማርያም
@እርጅኝድንግልማርያም 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሃፍታም የተትረፈረፈለት ገዳም ደስ ሲል በርቱልን በፀሎታችሁም አስቡን ሃገራችንም ሰላምዋን ታገኝ ዘንድ
@todtod5393
@todtod5393 5 жыл бұрын
Egziooo Kebtochuu Symeruuu !! such a blessed place !!! OMG ..Thanku Lord made me Orthodox !!!
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 5 жыл бұрын
ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን እንኳንም ከናተ ተፈጠርኩኝ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ፡፡ አማራና አዴፓ ትኩረት በመስጠት እንደዚህ ያሉ ቦታዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ልማት ይገቡ ዘንድ በጥናትና ምርምር ላይ ተመስርቶ በእርብርቦሽ ሁሉም ስራ መሰራት አለበት፡፡ በሰው መሰራት ያለበት ስራ አንድም በጥራትና በአይነት ባልተሰራበት ቦታ ስራ አጥ መኖር ውርደትና ከሰው በታች መሆን ነው እና ቦዘኔውና ጫታሙ በየስራው ቦታ መሰማራትና በስራ ውጤት ሰው መሆን አለበት፡፡ ወንዞች ተገድበው፣ መንገድ ተሰርቶ፣ የጸሀይ ሀይል መብራት ተዳርሶ፣ አመቱን ሙሉ ማምረት ተችሎ፣ እጽዋትና እንስሳት ጥቅማቸው ላይ በማተኮር ተመርጠውና ተባዝተው የምናይበት ቀን ሩቅ አይደለም፡፡ ይህ ግን የሚሆን በተፈጥሮ ሳይሆን ተፈጥሮ የሰጠን በሰው መልካም አስተሳሰብና ትለቅ ስራ በጥራት ሁል ጊዜ በርትቶ በመስራት ነው፡፡ 55 ሺህ ሄክታር ስፋት ያለው ውሃ ማማ/ጋን ጮቄ በዘመናዊ መልክ ተሰርቶ ለልማት ቢገባ የሚሰጠው ጥቅም ሁለንተኛዊና አስተማማን ነው፡፡ ሌሎችም ተፈጥሮ የነገሰባቸው በጣም ብዙ ቦታዎች በመላው የአማራ ታሪካዊ እርስትና ጥንታዊ ግዛት የሚያለማቸው እየተጠባበቁ ይገኛሉ፡፡ አንድ የጃፓን ቱሪስት በቅርቡ ሰሜን ተራሮችን በጎበኘችበት ወቅት "ጃፓን ይህ ቦታ ቢኖረው ኖሮ ቶዮታ መኪና ፋብሪክን ለመገንባት መቻል ቀርቶ አታስብም ነበር፡፡ ምክንያቱም በተፈጥሮ የተገነባን ሰሜን ተራሮች በሰው በሚገባ ቢለማ በጃፓን ደረጃ በሀገር ከሚገኙ ከፍተኛውና አስተማማኙ ሀብት ሆኖ በተገኘ ነበር" ብላልች፡፡ እና ተፈጥሮ አብልጦ የሰጠን መንከባከብ ብቻ ሳይሆን ለመለጠ ጥቅም መገንባት ያስፈልጋል፡፡
@papael416
@papael416 5 жыл бұрын
አማራ መገናኛ ብዙሃን ቲv እንዲሁ ይህን ድንቅ ገዳም በግሩም አቀራረብ ያስጎበኘኸን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን።በእውነት። በናታችሁ እስኪ ሌሎችንም ገዳማትእንዲህ በጉጉት በሚጠበቁ ቪዲዮ አስጎብኙን።በነካ እጃችሁ።ጋዜጠኛው አዝናናኸን።በርታ።
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 5 жыл бұрын
ማየት ማመን ነዉ የዝጎራ መጸሐፍ ያነበበ ይህ የሥላሴ ዶክመንቴሪ ፊልም እንዳያመልጠዉ ። ገጽ 85 የዝጎራ መጸሐፍ ያንብቡ ስለገዳሙ የበለጠ ሚስጥሮች ያዉቃሉ። ያነበብነዉ በዓይናች እንድናይ ይደረጉን የጋዜጠኛ ባለሞያዎች በገዳሙ የሚኖሩት ጠዋትና ማታ ስለኢትዮጵያ እና ስለ ሕዝቦቻ የሚጸልዩትን ያብዛልን እድሜና ጸጋ ይስጥልን። በሚቀጥለዉ ስራችሁ እሙጎ ኡራኤልን እንደምታስጎበኙን አልጠራጠርም።ሰላሙ ይብዛላቸሁ!
@ወለተኪዳን-ጨ4ጰ
@ወለተኪዳን-ጨ4ጰ 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን በርከታቸው ይድረሰን ህልም እስኪመስለኝ ድረስተመስጥኩ
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም መሰዋዕትነት ከፍላችሁ ነው የሰራችሁት በተለይ cameramanu.
@bero431
@bero431 5 жыл бұрын
Amazing!!!!!!
@semretaddis2460
@semretaddis2460 3 жыл бұрын
Egziabher istlen tebareku enamesegnalen
@182960la
@182960la 4 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚመስጥ የመንፈስ ቅዱስ ጉዞ ነው ::
@misrakalagachew1086
@misrakalagachew1086 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አማራ ቲቪ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ታአምርህ ብዙ ነው እንኳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ልጅ አድርገህ መረጥከኝ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏🙏
@merrymerry2790
@merrymerry2790 5 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም ድንቅ የሄነ ቦታ ነው ያሳያትሁን በእውነት!!!
@brhanenegede7898
@brhanenegede7898 3 жыл бұрын
Ye abatochachin aba selama kesate berhan Bereketachom readiatachom ayleyen amen amen amen
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 3 жыл бұрын
Egzeabeher yebarkachu. You are lucky.
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 2 жыл бұрын
እውነትም የበረሀ ገነት
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 5 жыл бұрын
እምየ ተዋህዶ አምላክሽ ይጠብቅሽ አቤት ውበት
@bayobayo782
@bayobayo782 5 жыл бұрын
ሀይሉን እና ብርታቱን ይስጣቹ ፈጣሪ
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 5 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen betam des ylal Egzihabher ytebkachu🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@aynalemdeme2550
@aynalemdeme2550 5 жыл бұрын
መሄድ ባልችል እንኳን ቦታዉ ላይ የሆንኩኝ ያህል እንዲሰማኝ ስላደረጋቹኝ አመሰግናለሁ በልብሱ ዉሀ የጠጣዉ ልጅ ዘና አድርጎኛል ወንዙንም ሲሻገር የነበረዉ ነገር አስቆኛል ዱላዉን የያዘዉ እኮ ዝም ብሎ ነዉ የሚመስለዉ ብቻ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለዉ
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 4 жыл бұрын
Tadelahewe emeye eteuopa qedamateshe teneke tarekeshe ewenete yetemesekereleshe selameshe yebeza beqedame yalwote abatwohahene eqezyabere yetebekelene 🙏 🙏 🙏 amene 🙏 🙏 🙏 amene 🙏 🙏 🙏 ♥ ❤ amene
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
ያታዋይዶ ልጆች ደስ ስትሉ ደብብ ክልልማ ማናፍቅ ወሮሃል ፀልሁልን በሃይማኖት እንድንፀና
@hasetbitew7799
@hasetbitew7799 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@መልካም-ጰ1ቸ
@መልካም-ጰ1ቸ 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዉይ እንዴት ደስሲል እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል
@henokgebremariam7010
@henokgebremariam7010 5 жыл бұрын
Wow betam des ylall Thanks gays
@saraabebe5829
@saraabebe5829 5 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነህ ጋዜጠኛው
@saradegi8945
@saradegi8945 5 жыл бұрын
😍😍😍😍💓💓💔በጣም ጥሮነው እናመሰገንላነለን አገራችንን ሰላም ያድረግልን
@ክርስቶስአምላኬድንግልአማ
@ክርስቶስአምላኬድንግልአማ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን ውብ እና ቅድስት ሀገር እግዚአብሔር ዘ ኢትዮጲያን አስቃኛችሁን ከልብ እናመስግናለን
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 жыл бұрын
ምርጥ ዘገባ
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
ዋውውውውው በእውነት ደስ ነው ያለኝ እንዴት ስጠብቀው እንዴ ነበር ክፍል ፬ትን እነመስግናለን
@ቅድስትአርሴማደጓእና-ዘ1ከ
@ቅድስትአርሴማደጓእና-ዘ1ከ 5 жыл бұрын
ተዋህዶ እምነት የኢትዮጵያ ውበት
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው እግዚለብሄር ይመስገን
@mulugetaadamu3494
@mulugetaadamu3494 5 жыл бұрын
god bless u presenter's it is heaven on earth
@DfA4795E3
@DfA4795E3 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስስስስስስ. ይላል!!!!
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 5 жыл бұрын
አቤት ደስሲል
@etyopyawetemanenatekerate9357
@etyopyawetemanenatekerate9357 5 жыл бұрын
ማለቅ የሌለበት ፕሮግራም ነው በእውነተ አማራ ማሥ ሚድያ በእውነት ጋዜጠኛውም እዲሁም አባሎች እናመሠግናለን ሌላም እጠብቃለን ሥላለቅ ቅር ብሎኛል እርግጠኛ ነኝ እጠብቃለን ሌላ የተዋህዶ የሆነ የገዳማት ጉዞ እባካችሁ ተከታታይ የሆነ ፕርግራም ይሁን ...............? ት
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
አዎ ይቅረብልን በፕሮግራም መልክ ብዙ ገዳሞች አሉ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
እኔም ባላልቅ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ኦርቶዶክስ ብዙ ብዙ ያልታየላት ቦታዎች ገዳማት ስላሏት እነሱንም ትንሽ ትንሽ ቢያሳዩን ጥሩ ነበር ባይ ነኝ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
ታምረነዉ ሀገራችን ባረክልን ኢትዮጵያ ባረክልን ደስ ሲል
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Silemayneger sitotaw Egziabher yimesgen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
ልፁል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እቺቀን እዳይ የፈቀክልኝ አምላኬ
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደስ ብሎኛልስለመጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@tilesolomon147
@tilesolomon147 4 жыл бұрын
ደስ ሲል ቦታው እግዝአብሔር ይመስገን
@ሞገስብርሀኑ
@ሞገስብርሀኑ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብአዴንን እና ካድሬዎችን ያጥፋልን ሲታይ ጥሩ እየተናገሩ ይመስላሉ ግን ገዳሙ በመንግስት እጅ ያለ እና ለነጭ የተሸጠ እንደ ሆነ ነው የተገነዘብኩ እግዚአብሔር አምላክ ይመልከተን ይየን እንዲሁም አማራዬ እና ሀገር ወዳድ ህዝቦች ሀገራችን በሰለጠሉ ካዴሬ እና እምነት በሌላቸው ሰወች እየተመራች እንደሆነ በመገንዘብ በፀሎት እና በነፍጥ ልንታገል ይገባል
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 5 жыл бұрын
የእባቡብ ቀንድ ላይ ያደረኩት ሙከራ ዋውው ሚገርም ምርምር ነው ።
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
@እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@ቅድስትአርሴማደጓእና-ዘ1ከ
@ቅድስትአርሴማደጓእና-ዘ1ከ 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 2 жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መታደላችሁ ቸር ተመለሱ
@amanuelfeyisa5733
@amanuelfeyisa5733 2 жыл бұрын
woooooow betam desylsle
@kassahunabate7259
@kassahunabate7259 2 жыл бұрын
betam des yemil program new ameasegenalhu
@somali3266
@somali3266 5 жыл бұрын
በረከታችሁይደርብንአሜን
@kegnazmachtube8047
@kegnazmachtube8047 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም ነው ያደነቁት
@וורקהאסאייה
@וורקהאסאייה 3 жыл бұрын
ዘንዶው መገደል አልነበረበትም
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
@@וורקהאסאייה ማን ገደለው
@ሳቁቀልድነው
@ሳቁቀልድነው 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@godisgood9793
@godisgood9793 5 жыл бұрын
Kali heyewet yasemalien 🙏
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር:: ላቀረባችሁልን ድንቅ ትእይንት እግዚአብሔር ይስጥልን:: እዚህ ብዙ ሃብት አለ:: እባካችሁ እዚህ ያሉ ሌላቦታግን የማይገኙ ወይም የጠፉትን እፅዋት እንደ ዞቤና ባርካና የመሰሉት እየተባዙ በዚህ አካባቢም ቢሆን በሌሎች ቦታዎች :ገዳማት እንደአየር ንብረት ሁኔታ ቢተከሉ ቢባዙ በጣም ጥሩ ነው:: በዚህ ረገድ ቀጣይ ፕሮግራም ብታዘጋጁ ጥሩ ይመስለኛል:: እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ:: እንዲህ አስተማሪ ስራዎችን ብዙ እንጠብቃለን::
@bayobayo782
@bayobayo782 5 жыл бұрын
ከብቶቹ እራሱ እዴት እደሚያምሩ አባቶቻችን የናተ ልመና ፀሎት እና ተማፅኖ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abuabu4096
@abuabu4096 5 жыл бұрын
ዋው
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 жыл бұрын
ቱሪስት ኤንዳይገባ የቀረን ገዳም እሱ ነው እነሱ ሊሰርቁ ሊያጠፉ ነው የሚመጡት ያዉ እኛም ለማሰረቅ እንተባበራለን ።
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 жыл бұрын
አቤት ዉበት አቤት ቅድስና ግሩም ነዉ ዝጎራን ዩቲዉብ ላይ አዳምጡለት የዶክተር አለምአየሁ ዋሴን
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 5 жыл бұрын
Eski linkun lakilgn
@ተመስገንአሜን
@ተመስገንአሜን 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድርብን መቸምልቤ ከናተ ጋር ነው
@lamesgin5202
@lamesgin5202 5 жыл бұрын
ሁሌም ሳምንት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
@shewalove6943
@shewalove6943 5 жыл бұрын
አይቼ ሳልጠግብ ሰምቼ ሳልጠግብ አለቀብኝ። እናመሰግናለን እቅነት እኛ እንደዚህ በቪዲዮ አይተን በደስታ እንባ የፈሰስን የረካን በቦታው መገኘትማ ምንኛ መታደል ነው
@Sasa-lf2es
@Sasa-lf2es 3 жыл бұрын
ተመስገን፡አምላኬ፡እቦታዉ፡ላይ፡ባልሄድም፡የነዚህን፡የቅዱሳን፡አባቶች፡ቦታ፡ማየቴ፡በቂነዉ፡አባቶቻችን፡በረከታችሁ፡ይደርብን
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 жыл бұрын
በስማም በጉጉት ነበር የምጠብቀው በጣም ደስ ይላል በተለይ የከብቶቹ መግባቢያ በጣም አስገርሞኛል ግን ዘዶውን ሳይ እኔ እደዚህ የደነገጥኩኝ እናተ ምን እደምትሆኑ ታየኝ በስማም ደግሞ ያሳቀኝ ነገር ሲዋኙ ታንት ሳያደርጉ እቃቸው ክክክእ እረ በሳቅ ሞትኩኝ
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መንገዱ ግን አስፈሪ ነው
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 5 жыл бұрын
እጡብ እጡብ እጡብድቅነው
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 жыл бұрын
በነካ እጃችሁ ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤልንም አሳዩን የበረሀው መናኝ ያቀኑትን ገዳም ታሪኩን ንገሩን
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሦስት
33:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 68 М.
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
ጉዞ ኢትዮጵያ - Travel Ethiopia
30:13
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 12 М.
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል አንድ
35:04
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 113 М.