ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሦስት

  Рет қаралды 68,467

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 195
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
እህህህ አባቶቻችን በናንተ ጸሎትነው እኛያለነው እድሜናጤና ይስጥልን አሜን ን
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ተባርካችሁ እኛንም አስባርካችሁን እግዚአብሔር ይመስገን መድኃኒአለም አገራችንን ቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ግንኮ ኦርቶዶክስመሆን መታደልነው ወገኖቸ በጸሎት እንበርታ በመከራ ሁሉ እንጽና ሁሉም ያልፋል ግን የእግዚያብሄር ቃል አያልፍምና በሀይማኖታችን እንጽና
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
አቤ አምለኬ አማሰግናሌሁ እርቶዶስ ታዋይዶ ያዳርከን አምለከችን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ትክክል መታደል ነው
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 4 ай бұрын
መመረጥም ነዉ❤❤❤❤❤
@etyopyawetemanenatekerate9357
@etyopyawetemanenatekerate9357 5 жыл бұрын
በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቀው ተዋህዶ የኔ ሀይማኖት እባካችሁ ቶሎቶሎ ልቀ ቁልን በእውነት የድንግል ልጅ በመሆኔ እደለኛ ነኝ ያባቶቻችን በረከት በያለንበት ይድረሠን አሜንንንንንንንንንንን
@tigitube9484
@tigitube9484 5 жыл бұрын
እቺን ልዩ ጥበብ ያላት ሀገራችንን አናውቃትምኮ ምርጥ ዝግጅት ነው በርቱ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ።
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
የነኝህ ቅዱሳን አባቶች አምላክ አተ ሀገራችንን ጠብቅልን እጅግ ውብ ነው መንፈስን አዳሽ ጋዜጠኞች የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በናተ አድሮ እኛንም ስላሳያቹን እግዚአብሔር ይስጥልን
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 5 жыл бұрын
አማራ ማስ ሚዲያ ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን-----የአቶቻችን በረከት ይደርብን
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ
@እናትየእግዚአብሔርባሪያ 5 жыл бұрын
የቅዱሳን የአባቶቻችን በረከት በህዝብ ክርስቲያኑ ላይ ይደርብን በስመ አብ በጣም ተመስጬ ነው የያሁት ለካ ዘማሪ ቴዎድሮስ የፀጋው ግምጃ ቤት ያላት ለዚህ ነው ሁሉ ነገር ያላት ቅድስት ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር ።💚💛❤
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን💟🙏
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክችሁ💒💒💒💒🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹
@selomonmussie1816
@selomonmussie1816 3 жыл бұрын
በተመስጦ የተከታተልኩት ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራም ነው ኢትዮጵያዬ ለዘለዓለም ኑሪ
@gashawbimrew7534
@gashawbimrew7534 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ ኢትዮጵያን ገና አናውቃትም ብዙ ሚስጥር አላት የቻላችሁትን እንዲህ እያደረጋችሁ አሳዩን እናንተም በረከትን እያገኛችሁ ነው እናመሰግናለን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
ዕፅ ሲና ግን የስላሴን ሰሶትነትን ይናገራል ድንቅ ነው ቅጠሉን ሳየዉ እንባዬ መጣ ጉድ ነው ጌታ ሆይ ድንቅ ነህ ኢትዮጵያ ዉስጥ እግዚአብሔር በግልፅ አለ ማለት ነው
@tasfainselemon242
@tasfainselemon242 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ያባቶች በረከት አይለያችሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ በዛው ብትኖሩ በጣም ነው የምታምሩት
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 5 жыл бұрын
አቀራረብ እጅግ የሚደነቅ ነዉ አሁንም ታሪክ ያላቸውን ገዳማት አሳዉቁን ዕድሜ ከጤና ይስጣቹ በጣም እናመሰግናለን።
@emebetdebele2908
@emebetdebele2908 5 жыл бұрын
ልጆች ፀጋቸውን ለአለም አታውሩባቸው ያፅናችሁ ብላችሁ ዝም ነው የሚባለው በረከታቸው ይደርብን
@sene5023
@sene5023 4 жыл бұрын
Amen Bereketachew Yiderbig Ke Lije Gar!! Ethiopian Ahunim Fetari Yitebikat Be Abatoch Tselot!!
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
በእውነት አባቶቼ የናንተ ፀሎት ይድረሰን🙌ኦርቶዶክሳዊ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን ምስጢርናቸው
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
ወይይይይይይ በእውነት እንዴት መታደል ነው ነፍስን ሀሴት ያደርጋል በእውነት አማራ ቲቪ በእውነት እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ይሄን የመሰለ የበረከት ቦታ ሰላካፈላችሁን እነስግናለን ለነፍስ ያድርግላችሁ እኛም እግዚአብሔር ይበረኩት ተካፈይ ያድርግን አምላካችን አሜን፫
@masikonjo2516
@masikonjo2516 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማል አሜን፫ ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባቶቻችን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 жыл бұрын
Egziybhar Yemesgen ! Amen (3) kale hiwet yasemalen Abatachin .
@adisalem1777
@adisalem1777 5 жыл бұрын
እጅግ የሚያስደንቅና ልብን ያሚማርክ ድንቅ ገዳም ነው። ከመነሻችሁ ጀምሮ በጉዟችሁ ሁሉ ያጋጠማችሁ ውጣ ውረድና የመንገዱ አስቸጋሪነት፤ የአካባቢው ተፈጥሮአዊ ውበት፤ እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪ እንግዳ ተቀባይነት ባጠቃላይ በመልካም ሁኔታ የቀረበ ነፍስን የሚያረሰርስና ታሪካችንን በጥሩ ሁኔታ የሚያስተዋውቅ ቅንብር ነው። ለአዘጋጅና አቅራቢው እንዲሁም በዚህ ዝግጅት ለተሳተፉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ። ክፍል አራትን በጉጉት እንጠብቃለን።
@habtamuebabu511
@habtamuebabu511 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ አቀራረብ በርቱ፣የአባቶቻችን በረከት አይለያችሁ…!!!
@ledetalemariam6440
@ledetalemariam6440 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ጸሎታቸው ከኢትዮጵያ አልፎ ለዓለም ይሆናል
@saradegi8945
@saradegi8945 5 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ቅድሰት ቤተክረሰቴያንን ሰላም ያድረግልን እናመሰግነለን በጣም💓
@henokab1493
@henokab1493 5 жыл бұрын
ያባቶች ፆለት ቡራኪያቸው ይድረሰን አዘጋጆቹም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን
@سعادهسعدون
@سعادهسعدون 3 жыл бұрын
ሀገሬ ብዙ የማናቃት ልዬ በጥበብ የምትመራ ሀገረ እግዚያብሔር መሆኑዋል ያሳያል የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የውጭ ጠላት በተነሱ ሰአት ቤተክርስቲያንን አባቶች ታሪካዊ ቦታዎችን የሚዋጉት ትልቁ የሀገሩቱ ምሶሶ ስለሆነ ነው በጣም የሚገርመኝ ነገር በየዘመኑ የሚነሱ የጠላት ጦር እርጦ ቤተክርስቲያንን የሚጎዱት ትልቁን የመጠበቂያችንን ቦታ ለማጥፍት ቢሞክሩም ግን ቤተክርስቲታን ዛሬም አለች ደምቃ በስተመጨረሻ አማረ ሚድያ እናመሰግናለን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@ክርስቶስአምላኬድንግልአማ
@ክርስቶስአምላኬድንግልአማ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጲያ የሃይማኖት ደሴት ሲባል ዝም ብሎ አይደለም በእውነት ይህ ስመለከት አለምን ንቄ ልቤ በሃሳብ ገዳም ይገባብኛል በጸሎት አስቡኝ በረከታችሁ ይድረሰን ጸሎታችሁ የቅዱሳን መፍለቂያ ለሆነችው ሀገር እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ያስብልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመስግናለን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም እንኳን ደህና መጣችሁ እሄንን ውብ ባህልንና እሄ ውብ የሀይማኖታችን ታሪካችን ቦታ ስላሳያችሁን እግዚአብሄር የወጣት ዘመናችሁን ይባርክልን የአባቶች በረከታቸው ይደርብን
@ተመስገንአሜን
@ተመስገንአሜን 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እማማ ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዩጲያንን በረታ ወንድማችን ብዙ አለ ገና
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 5 жыл бұрын
ነብሴ ለመለመ እግዚአብሔር ይስጥልን የአማራ ማሰ ሚዲያ
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በናንተ ልመና ፀሎት ምድሪቷን ይባርክ ልቦናም ይስጠን እኛ የምድሪቷ ጠላት ሆንባት በእውነት ይማረንም ይቅርም ይበለን ሕያው መድሐንያለም ቸሩ ጌታ ።
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brhanenegede7898
@brhanenegede7898 3 жыл бұрын
Ye abatochachin aba selama kesate berhan Bereketachom readiatachom ayleyen amen amen amen
@t.ht.n5727
@t.ht.n5727 5 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ሀይሉን ሰቷችሁ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ እንዴት ደስ እንዳስባላችሁኝ
@ምሀተቤውበቴነው
@ምሀተቤውበቴነው 5 жыл бұрын
ግሩም ነው ሀገሬ ልዪ ነሺ እመብርሀን ከመጣብን ነገር ከወጭው አርጊን ቀጣዪ ይፍጠን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
እጹብ ድቅ የገዳም ይይወት ለስጋም ለነፍስም እረፍት የሆነ ቦታ ገዳም....... ጥበብማ የ እግዚአብሔር ነው። በራሱ ጥበብ ከማድነቅ ውጭ ምን እንላለን። ማህበረ ስላሴን አድነት ገዳም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከጥፋት ሰዎች አባቶቻችን በፀሎታችን አስብን ልጆቻችሁ።
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሄር ይሥጥልን የአባቶቻችን ጾሎት አይለየን
@ወለተወልድ-በ1ቸ
@ወለተወልድ-በ1ቸ 5 жыл бұрын
ሀገራችንን እና ሀይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@ephihara6345
@ephihara6345 5 жыл бұрын
የአባቶች በረከት ይደርብን :: አሜን !
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
አርይይይይይ በቅናት ልሞት ነው። ስርአቱ በጣምልዩ ውይይይይ እግዝያብሄር ሆይ።አቤት።ያተ ድቅ።ስታወች ማለቂያ።የሌላቸው አባት ሆይ።ተመስገን። ተዋህዶ ለዘላለም።ትኑር።አሜን።አሜን።አሜን ወድሞቻችን።ይህን።ሁሉ ፈተና።አልፋችሁ ይህን ውብ።ነገር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በርከቱ ይደርባችሁ ይደርብን አሜን
@yheyismamo8249
@yheyismamo8249 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ምስጥሩን በእደራ ያስቀመጠበሽ የአልም ጠባቂ የፀሎተኞች ሀገር::
@bizuayehubizuayehu4208
@bizuayehubizuayehu4208 5 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እናመሰግናለን አማራ ቲቪ
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
አያቴ ወንድም አገኘሁ ዋልድባ ገዳም ገብተው አረጉ ሞቱ አናውቅም መቼም በሳቸው ፀሎት እስካሁን አለሁ ዋልድባ ገዳምን አንዴ ለማየት እንዲያበቃኝ እፀልያለሁ ፀሎት ለኢትዮጵያ ለመረዎቻችን አሜን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድለኛ ናችሁ ትልቅ በረከት ነው ያገኛችሁት
@salam5113
@salam5113 5 жыл бұрын
ወይ መታደል እንዴት ያለ ድንቅ ነው ስራህ ጌታ ሆይ በእውነት ለኔ ኃጥያተኛ በረከታቹ ይድረሰን እፀ ሲና ይገርማል እኔም በውንድማችን እዮብ ትረካው ሰመቼ ነበረ
@mulu6793
@mulu6793 4 жыл бұрын
ግሩም ድቅ ነው በሉ በርቱ ለደጁ ያብቃን ነጠላ ነገር ደግሞ ልበሱ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ሀገራችንን በእናተ የአባቶቻችን ፀሎት ይድረስልን በረከታችሁም ይድረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እየሞትን እንበዛለን ፈጣሪ ቤተክርስቲያናችንን 💒💒ይጠብቅልን🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስላስተላለፍችሁልን እናመስግናለን
@አፀዴለገሰ
@አፀዴለገሰ 3 жыл бұрын
አማራ ማሰሚዳያን ጋዜጠኛዎችን እግዚአብሔር ይባርክልን በርቱ
@አፀዴለገሰ
@አፀዴለገሰ 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በርከት ይደርብን አሜን
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@zewdituzegeye9122
@zewdituzegeye9122 3 жыл бұрын
ይህን ዝግጅት ያቀረባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእገሬችንን ገሞች አሳያችሁን
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 5 жыл бұрын
እግዚአቢሄር አባቶቻችን ያብዝልን ፆሎታችው አይለየን አሜን
@shahamsham3502
@shahamsham3502 5 жыл бұрын
ውድ አባቶቻችን በናንተ። ፆም ፀሎት ነው ያለነው እኛ። እግዝያብሄር እድሜያችሁን ያርዝምልን።አሜን 3
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 5 жыл бұрын
አቤት መታደል እናንተም ተባረኩ ለኛም ለስደተኞች በፀሎት አስቡን
@turungooturungoo556
@turungooturungoo556 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
ይህንን ድንቅ ስፍራ ስልሳ ይህን እናመስግንሀለ ተባርኩልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
አሜንንን በርከታችሁ ይድርስን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርር
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 5 жыл бұрын
ውቢቱ ሃገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥልቁዋ ተዋህዶ እግዚአብሔር ጥብቅ ያድርግልኝ :: አባቶቻችን መድሃኒአለም ይጠብቅልን !! በእናንተ ነው ኢትዮጵያ የቆመቺው ::ፀሎታችሁና በረከታችሁ አይለዬን !!
@ortokaortoka7225
@ortokaortoka7225 5 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ እግዚአብሔር ሆይያተስራ እጹብ ድንቅነው
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 5 жыл бұрын
ይህንን ድንቅ ገዳም ስላሳያችሁን ተባረኩ በርቱልን ይህን ድቅ ገዳም በማየታችሁ እድለኞችናናችሁ መንገዱ አድካሚናአስቸጋሪም ቢሆን በረከትእሚገኘው በመድከምነውና ግንግን እደዚህአይነት ቅዱስቦታ ስትሔዱ ነጠላብትለብሱ እምታገኙት በረከት ሙሉየሆንላችሗል እባካችሁ ይህንልመዱ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 5 жыл бұрын
ምንችግር አሉ አንተራስህ ከዚያዉ ትቀራለል
@saraz7897
@saraz7897 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ
@adishiwet3234
@adishiwet3234 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ የአባቶችን ዘመን አንተንየሚፈራ መሪንአምጣልን። ይህንን በሰማንበት ጆሮአችን። አሁን የምናየው በዓይናችን እንደምን ይከብዳል!!!!
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 5 жыл бұрын
ሀገሬ ይሄ ሁሉ ተራራው ደስ ሲል አረንጓዴ ቦታው ሰላማችሁ ይበዛ ደሞቸ
@kalbiruk1199
@kalbiruk1199 3 жыл бұрын
በረከታቸው አይለየን🙏🙏❤❤❤
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🤲
@lidyalidya9783
@lidyalidya9783 5 жыл бұрын
Weye metadel betam des yemil srhat new ejg betam new yetedesetkut fetari labatuchachn erejm edmi temegnewu amen wedmachn berta
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
እግዝያብሄር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልንን አሜንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@መክሊት21
@መክሊት21 5 жыл бұрын
እፁብ ድቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጋዜጠኞች ይከንን ሥላሣያችሁን
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tokkummaanhumna9908
@tokkummaanhumna9908 5 жыл бұрын
እኝ አባቶች በይኖሩ ምን ይውጠን ነበር በዝ ከንቱ ምድር ፀሎታችሁ ይደርብን
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
አሜን
@fanonews-247
@fanonews-247 5 жыл бұрын
It is very amazing documentary, I really appriciate the camera man and the journalist
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ጉልበታችሁ ይባረክ ለእኛም በርከት ደርሶናል
@haimanotaregahegn6911
@haimanotaregahegn6911 3 жыл бұрын
በሀይማኖታችን እንጽና እንጽና እንጽና!
@ቅድስትአርሴማደጓእና-ዘ1ከ
@ቅድስትአርሴማደጓእና-ዘ1ከ 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክ ተዋህዶ ታኮራለች! ማህበረ ስላሴ አንድነት ገዳም ምድራዊ ገነት ማለት ነው። እዚህ ገዳም የሚኖሩ ምን ያህል እድለና እና የተመረጡ ናቸዉ። እኔም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚያብሄር አመሰገንኩ ! በገዳሙ የምጸለየዉ ጸሎት ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቻ ይሁን አሜን ይሁን ይደረግልን ! ይህን የማህበረ ስላሴ አንድነት ገዳም ዘጋቢ ፊልም ያቀረባችሁት ስላሴዎች ይባርኾችሁ የአገልግሎት የእድሜ ዘመናችሁ ያብዛላችሁ! አሜን ! ምክንያቱም እኛ በገዳሙ መግባትም መሄድም የማንችል ሰዎች ይህን በማየታችን ወደ ገዳሙ እንደሄድን እና ስለ ሀይማኖታቸ ያለን ግንዛቤና እዉቀት ይጨምራል ስለዚ ስራችሁ በዚሁ እንዳይቆም በሌላ ገዳማትም ላይ ይቀጥል። የገዳሙ በረከት ይደርብን አሜን ይሁን ይደረግልን!!!!!!!
@wesenasnakew8013
@wesenasnakew8013 5 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ብሮግራምነው በረከታቸው ይደርብን
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 5 жыл бұрын
Egziyabhar ybarcahu Yeabatoch telot ena bereket ydresen
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏 enmamesegenalen.. Yebatochachen berketachew yedereben🙏
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን
@liyagebretsadik8778
@liyagebretsadik8778 5 жыл бұрын
አምላኬ ለዚህ ያበቃኸኝ እኔ ማን ነኝ? ክብር ለጌትነትህ ይሁን።አይኖቼ ድንቅ ስራህን አይተዋልና አመሰግናለሁ
@godisgood9793
@godisgood9793 5 жыл бұрын
Enamesgenalen kali heyewet yasemalien 🙏💒
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 5 жыл бұрын
Bereketachewu yderbn
@ድንግልማርያምእናቴአንችጠ
@ድንግልማርያምእናቴአንችጠ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጠብቃለን
@sophiaalmu9204
@sophiaalmu9204 5 жыл бұрын
በረከታችሁይድሠኝ በፀሎትአሥብኝ ወለተሥላሴ
@mdsaudi569
@mdsaudi569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እንጥብቃልን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
ኣድንቄዋለሁ ፕሮግራሙ በጣም ያምራል በርቱ ለካ እስካሁን ቅኝ ግዛት ያልገዛት ምርጥዬ ኢ.ያችን እነኚህ የተደበቁ አባቶች እኛ የማናውቃቸው እግዚአብሔር ግን የምያውቃቸው ስለሉን ነው ። ምን ይሳነዋል አምላክ #!
@fatumafatuma7211
@fatumafatuma7211 5 жыл бұрын
አሥለናተ ብሎ ይማረን እግዚአብሄር የኢትዮጵያ ወታደሮች እናንተ ናችሁ
@adyame4735
@adyame4735 5 жыл бұрын
እጹብ ደንቅ ነው ስራዉ እግዚያብሔር ለይ እትዮጰያ ያደረገዉ ።!!!!!!!!"ዝጎራ" ስትል የልቤ ትርታየ ጨመረብኝ እጸ- ሲና ልቤን አንጠልጥሎ ለ2ጌዜ አነበብኩት ለመጻፍ ቃላቶች የሉኝም!በደራሲዉ ምክንያት ገዳሙን ጎብኝቻለሁ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 5 жыл бұрын
እምዬ ኦረትወዶክስ ተዋህዲወ ከአችዉ ጋ ሁኘ ነፋሴ እልም ትበል አበባዋ ሀይማኖቴ 💛💚💜
@zewdituzegeye9122
@zewdituzegeye9122 3 жыл бұрын
በረከቱ ይድረስን ኑሩልን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
በነዚህ አባቶችኮነዉ ፆለትነዉ ያለነዉ እግዚአብሔር እረጂም እዲሜ ይስጣችዉ
@zewditugetachew1053
@zewditugetachew1053 5 жыл бұрын
የተዋህዶ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 5 жыл бұрын
ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን
@dbayehclasss5935
@dbayehclasss5935 5 жыл бұрын
የአባቶች በረከት አይለየን
@tigisttigist3168
@tigisttigist3168 5 жыл бұрын
በመፅሀፍ ያነበብኩትን በቪዲዬ አየሁት እንዴት ደስ እንዳለው እናመስግናለን በዚሁ ቀጥሉበት ሌሎችንም አሳዬን
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበር እንዴት ነፍስ ያረካል እግዝያብሄይ ይባርካችሁ ሌላም እንደዚህ አይነት በረከት እንጠብቃለን አገራችንን ሀይማኖታችንን እንገነዘባለን እናመሰግናለን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 5 жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት
@yeshewedeyohanse6563
@yeshewedeyohanse6563 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ወድማችን
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 5 жыл бұрын
Total serenity, des yilale metadele newe
@papael416
@papael416 5 жыл бұрын
ልዩዎች
ጉዞ ወደ ሚስጥራዊው ገዳም ክፍል አራት
40:17
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 43 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሁለት
26:48
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 82 М.
#ምንኩስና #ሕይወት/#አጀማመር  ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን
55:10
ዓለም ዘር ቲዩብ Alem Zer Tube
Рет қаралды 1,3 М.
ጉዞ ወደ ደብረ ብስራት አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም|Menfesawi Guzo Debre Bisrat Abune Zena Markos Gedam
34:27
ፈለገ ስብሐት ሰ/ት/ቤት Felege sibhat media
Рет қаралды 2,5 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН