No video

ጓደኞቼ ከእስልምና ወደ ክርስትና እንደምመጣ ቀድመው በራዕይ አይተው ነበር🔴ክርስትናን በመቀበሌ ወዶጆቼ ጠላቶቼ ሆነው አሳደዱኝ🔴የናህድ ምስክርነት

  Рет қаралды 38,339

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

#ethiopia #orthodox #fnote

Пікірлер: 184
@fnoteabriham
@fnoteabriham Жыл бұрын
👉ይህ ቪዲዮ ክፍል አምስት ነው። የቀደመውን ክፍል ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ ክፍል አንድ👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/bKvTqXippcZ-qK8 ክፍል ሁለት👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/gZmolI2dpsmlpqM ክፍል ሦሥት👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/pJjMi5Z3gseDY7s ክፍል አራት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jHOve6KBjNaracU ቀጣዩን ክፍል በቅርቡ
@user-if8fk2ez5p
@user-if8fk2ez5p Жыл бұрын
እሺ ወንድማ
@marymikel565
@marymikel565 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@merawiadmasu7438
@merawiadmasu7438 Жыл бұрын
Entebkhalen
@askal5016
@askal5016 Жыл бұрын
Orthodox tnur lezelalem amen
@yerufael9487
@yerufael9487 Жыл бұрын
Tefa wedimachin we all miss your voice
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
በዚህ ፔጂ የሚቀርቡትን ጠንካራ እህቶችን ሳይ የኔ ክርስትና ምኑ ላይ እንደሆነ ግራ ገባኝ 😢 ደግሞ በራሴው ሀይማኖት የምቀናው ነገርስ 👉💒💒💞🙏 እናንተን ያበረታ ጌታ እኔንም ከዘረኝነት መንፈስ ኣውጥቶ በቤቱ ያፅናኝ 🙏🙏🙏 ደግሞ ኣዳምጬ እኮምታለሁ 😘😘😘😘
@tigi1438
@tigi1438 Жыл бұрын
Amen lehulum ethiopiawi
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
@@tigi1438 ኣሜን ፫ ያድርግልን ምን ይሳነዋን መድሀኒዓለም 😢🙏🙏🙏🙏
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Amene hulachenme egezbehre yiredane
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h Жыл бұрын
አሜን እኔም እንደ ኣንቺ ነው ምቀናው እህቴ😓
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ይህን ፔጅ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
እኔ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k Жыл бұрын
Enie
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እኛ የተዋሕዶ ልጆች ደካሞች ነን በእውነት ፊተኞች ኃሎኞች ኃሎኞች ፊተኞች የተባለው የእግዚአብሔር ቃል በዘመናችን እየተፈጸመ ነው የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር እንኳን ከጨለማው ህይወት ወደ ብርሃን መጣችሁ እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያኑራችሁ_*
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” - ሮሜ 8፥28 እምነትዋ እና ፅናትዋ አስደናቂ ነው መጨረሻችንን ያሳምረው
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ወንድሜ! በታሪኩ በጣም ተባርኬበታለሁ! የክርስቶስን ጥልቅ ፍቅር አይቼበታለሁ!❤ ለምታደርገው በሙሉ አመሰግናለሁ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!🥰
@nitsuhtesema3431
@nitsuhtesema3431 Жыл бұрын
እግዛቢሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ተመስጨ እያዳመጥሁ ነበር ታሪኩ ያቋረጠው መቸም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እደህልም ቅጀት አርጎ ችግሯን እደሚቀይር ቅጣት ያህል አልጠራጠርም ምክንያቱም በሱ የታመነ አይወድቅም ከልቧ አምና የተቀበለች ሴት ናት
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ፀጋ ነው ወንድማችን መፅሐፎችህም ድንቅ ናቸው
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በረጅም እድሜ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር 🤲🤲🤲
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ገብረ ሥላሴ ምን ልበልህ እግዚአብሔር በህድክበት ሁሉም ሞጎስ ይሁንህ ወንድማችን እንዴት እንደማከብርህ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
እስኪ ላድምጠው በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እንዲሁም ከአህዛብ የመጣሽ እንግዳችን እህታችን
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በእውነት ብዙ ጠንካራ ክርስቲያኖች አሉ እግዚአብሔር ከጠንካሮች ክርስቲያኖች ያድርገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@zinashgosaye6263
@zinashgosaye6263 Жыл бұрын
Uuuuuuuuffffffffff 😭😭😭😭 Egzaabher Amlaak kalehiyotn Yaasamalin Tabark Wadimachn Faxar Yee Barkih 👏❤️👏👏❤️👏👏⛪⛪⛪☝️☝️☝️✝️✝️✝️💐💐💐💐💯💯💯💯✅✅✅✅✅
@user-rf2tg3gm3b
@user-rf2tg3gm3b Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ልጆች በእውነት ለወድማችን ለገብር ስላሴ ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁ አለሁ ጎበዞች እናበረታ ተው ሸር ሸር አድርጉ ሁሉም ይድረስ በተለይ ወደ መንፈሳዊ ግሩብ ለማይሳተፊት ሸር ✝️
@bezawitwoldesenbet1378
@bezawitwoldesenbet1378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት ጥንካሬ ሽ ልዩ ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ ልጆች በዝዉ አጋጣሜ ሌላም እህታችን ከእስልምና የመጣች ጠንካራ እህት አልች ምስክርነቶን አዳምጡት የእዉነት ሚዛን ላይ።🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለናንተን ሁሌም ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ እልልልልልል እንኩዋን ደህና መጣችሁ በርቱ እኛንም አበርቱን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍😍😍😍እንጠብቃለን
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt Жыл бұрын
የናተን ልብየመለሰ እግዚአብሔር የኛንም አይነልቦናችንን ይፍትልን ወደሱይመልሰን ፀጋውንያብዛልህ ወንዲማችን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
የኔ ክርስትና ምኑ ላይ ነው በትንሽ ነገር ፈጣሪዬ የማማሪረው እንድህ ነው ፈጣሪ መውዴድ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን በጉጉት እጠብቃለን ሲለቀቅ
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቀጣዩን ሳትቆይ አቅርብልን☦️😍
@merawiadmasu7438
@merawiadmasu7438 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልንና ተናፋቂያችን
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እግዝያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Жыл бұрын
ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና ይህን ትረካ ለመጀመሪያ ጊዜ ካደመጥሁ ቡኃላ ልረሳው ያልቻልኩት መጽሐፍ ስራው ድንቅ የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረት አንደበት የከበረ የተመሰገነ ይሁን
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠህ ውድ ወንድማችን 🥰😍❤✝️⛪️🤲
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
በእውነት ከሆነ ይህንን ታምር ሳዳምጥ የእኔ የክርስትና እምነት በጣም ደካማና ባዶ መሆኑን ነው የሚስማኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Elelelelle Elelele Elelele egzabher yimasgen Emabete dingil meriyam misgana yidirasat 🙏💚💛❤️😍😍😍
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱስ አማኑኤል እሰይ እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሀይማኖት ወደ ሆነችው ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ መምህር ተስፋዬ ሊቭ ገብቶ አንድ ወንድማችን እንዴት ውድ ክርስትና እንደመጣ ሲመሰክር እየሰማሁ ነበር ወንድማችን ሙስሊም ነበረ በጣም ተመስጬ ነበር ስሰማው የቆየሁት የሚገርመው ከሌላ ሀይማኖት የመጡት በጣም ታእምርን ያያሉ እግዚአብሔር ብዙ ነገርን ያሳያቸዋል በእውነት በመንፈሳዊ ቅናት ነበር ስሰማው የቆየሁት
@otebeoo875
@otebeoo875 9 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሂር ይክበር ይመስግን ለዘላልም ከጨለማ አዎጥቱ ወደብርሀን ያመጣህኝ ተመስገን
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
ድንቅ ነዉ የእግዚያብሔር ስራ ጥንካሪያቸዉ እኔ የሰም ክርስትያን የሆንኩትን ያጠነክረኛል በዙ እየተማርኩ ነዉ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ !
@sadahsadah9364
@sadahsadah9364 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላች በረኢ የትገለፃዉ ለኝም ይገለፃልን እልልልልልልል
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
በርታ ቃለህይወት ያሰማልን የጠፉትንም ያለነዉንም ልቦና ሰእቶ በምህረቱ የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን ፫
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 8 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏
@AmlrAmle
@AmlrAmle 9 ай бұрын
ገብረሥላሤ ቃለ ሕይወት ያሠማለን ድምፅህ አሥተማሪ ነው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እማ
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው ሰላምሕ ይብዞ ወንድማችን
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጡህ ወንድማችን 🥰🥰 ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልህ
@jeromtekeste3406
@jeromtekeste3406 Жыл бұрын
ውይኔ ናህድዬ የኔ ቆንጆ ብሰማው የማልጠግበው ታሪክ ወንድም ገብረስላሴ ኣሁን Europe ውስጥ ኣለች ይባላል
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 9 ай бұрын
ምነው ወንድማችን የጠፋህው በሰላም ነው ኧረ ናልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት
@kirubeltsegaye7267
@kirubeltsegaye7267 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በአሁኑ ሰዓት መልክት በሰማሁት ቃል እለት እለት ይናፍቀኛል
@hiwetmengehsa2235
@hiwetmengehsa2235 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ውዴ ወንድም በቤቱ ያፅናህ 😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
በእውነት ፅእናታ እጅግ በጣም ይደንቃል መድኃኔዓለም ለእኛም እንደዚ ያለው ፅዕናትን ይስጠን ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ወንድማችን ✝️
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል ቃለህይወት ያሰማልን ወዲማችን በርታ
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክህ
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
እንጠብቃለን ኸንድሜ🙇‍♀️🙇‍♀️
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ገብረስላሴ እመነኝ ልዑል እግዚአብሔር ለጠፋነው ሁሉ አስተማሪ እንድትሆን ብሎ ነው። በርታ፣ በጸሎትህ ትጋ። የክፉዎችን ወሬ አትሰማ። የአማኑኤል እናት ድንግል ማርያም ከነልጇ ከአንተ ጋር ትሁን። በበረከት ላይ በረከት፣ በጠበብ ላይ ጥበብን፣ በዕውቀት ላይ ዕውቀትን ያብዛልህ። ገና ብዙዎችን የሳቱትን ትመልሳለህ፣ በጥበብ ተራመድ።
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ እባክህ ስትጀምር እንደ መጀመርያው ኢየሱስ ልበልህ ኢየሱስ የምል አስገባው ሁሌ
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 Жыл бұрын
ወንድማችን ገብረስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@gdfgej2580
@gdfgej2580 Жыл бұрын
ተረትተረትነዉ
@tybe2780
@tybe2780 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነ ው ወድማችን ቃለ ህወትን ያሰማልን 😥😥🙏😥😥😥
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@bezaasfaw4097
@bezaasfaw4097 10 ай бұрын
Geberesielase bedehenahe newe tefeahe Eko cheru geta yetebekehe
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ላይክ ላይክ ላይክ እባካችሁ ውዶቸ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለሂዌት ያሰማልን 💒👏👏🌾🌾🌾👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏🌾🌾
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️👂👈🙏🙏🙏
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 7 күн бұрын
ወድማችን ጠፋህ በሰላም ነዉተ
@tigisttegenu6018
@tigisttegenu6018 Жыл бұрын
በሰላም ነዉ የጠፋህዉ ወንድማችን
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
ወንድማችን ወዴት ጠፋህ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል መታደል ነው::😍😍😍😍😍😍
@bizachame7475
@bizachame7475 Жыл бұрын
tebarek wenedme
@user-us9zg7nz5r
@user-us9zg7nz5r Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መጨረሻውን እጠብቃለው
@mareyammareyam-gp4kl
@mareyammareyam-gp4kl Жыл бұрын
አለሁ በለን በጣም ጠፋህብን በሰላም ነው ወድሜ
@danadanadana9831
@danadanadana9831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yyy-hh3oz
@yyy-hh3oz Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀጣይ እንፈልጋለን ብሮ
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 4 ай бұрын
Egzabhre ymsgene orthodoxn mameni genite megebatiinew⛪🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@alainall6304
@alainall6304 10 ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚሀብሄርይመስገን❤❤❤❤❤
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ቀጣይ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህውተይሰመዕልን መምህረን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
የታደለች ነፍስ። ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ፊተኞችም ኋለኞች። የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት የወደዳቸዉን ወደ ሰርጉ አዳራሽ ከማስገባት ማንስ ሊያስቆመዉ ወይም ሊከለክለዉ ይችላል?? ተጠራጣሪዎች ከቤቱ ወተዉ ለአዉሬዉ እራት ሲሆኑ ሌሎች እንዲህ በዉጭ ያሉ ወደ ቤቱ ይገባሉ። ከንጉሱም ጋር እራት ይበላሉ። ለዚህ ድንቅ አምላክ ከምስጋና በስተቀር ምንስ ይከፈለዋል። ምስጋናና ክብር ለእርሱ ለታረደዉ በግ ስለ እኛ በደል ደሙን አፍስሶ በመስቀል ተሰቅሎ አዳምን ከነ ልጆቹ ከሲኦል ከጨለማ እጅግ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ላወጣዉ ለንጉሳችን ለመድሀኒታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋናና ክብር አምልኮና ዉዳሴ ለእርሱ ይሁን። አሜን አሜን አሜን!!
@sisayaredo9207
@sisayaredo9207 Жыл бұрын
የሚደንቅ ሀሳብ ነው የፃፍሽው በእውነት ይሄንን ፅሁፍ ስትፅፊ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ተሞልተሽ ነበር ላታስተውይ ይሆሃል እንጂ ድንቅ እውነታ ።አሜን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
@@sisayaredo9207 አሜን አሜን አሜን!
@misgemisganaw7627
@misgemisganaw7627 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሡ ያደረገኝ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 7 ай бұрын
እግዚአብሄርሆይሀገራችንሰላሟንአውርድላትበሰውሀገርየተሰደድናውንልጆችህንጠብቀንየሀይማኖታችንነገርአደራ🙏🙏🙏
@edenedu4580
@edenedu4580 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመሰገን 🙏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
EGZEYABEH YEMESGN 🤲AMEN ♥️♥️♥️
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen ba hunet Hunetagn mengad indi net Tawaahidoo tinur la zelalem Ameen Ameen Ameen
@Mulewewwww
@Mulewewwww 8 ай бұрын
ወንድማችን በሰላም ነዉ የጠፋህዉ ?
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን
@mes-pe3cp
@mes-pe3cp 11 ай бұрын
WONDIME TEFAH. BESELAM NEW? EGZIABHER SELAMUN YABZALIH.
@user-nj7lf7kg7c
@user-nj7lf7kg7c Жыл бұрын
tanks this video
@maryy852
@maryy852 Жыл бұрын
እግዝያብሔር ፀገውን ያብዛልህ ወድማችን
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 10 ай бұрын
እንዴት ነው የማገኛህ በውሰጥ መሰመረ ባክህ ተባባረኝ የኔ ውንድም
@user-mo1tx7mq5h
@user-mo1tx7mq5h 5 ай бұрын
ብቸኝነትይሰማንነበር
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@dawitbulebula9613
@dawitbulebula9613 Жыл бұрын
ወንድሜ ስልክህን እንዴት ላግኘው
@biruklakewe253
@biruklakewe253 Жыл бұрын
Tebarek abo
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Жыл бұрын
ታድለሻል! በዚህ ላይ አጠራርሽ ይገርማል! “የተጠሩት ብዙ ቢሆኑም የተመረጡት ግን፣ ጥቂቶች ናቸው” አንቺ ደግሞ ከጥቂቶቹ መካከል አንዷ በመሆንሽ ዕድለኛ ነሽ፡፡ በሚታይ ዓለም ውስጥ የማይታየውን የእግዚአብሔርን መንግስት እንድትናፍቂ ያነሳሳሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ስለፅናትሽ በማይነገር መቃተት ይታደግሻልና በፆም ፀሎት በርቺ?
@user-fb3xt8qb3k
@user-fb3xt8qb3k 9 ай бұрын
ጠቆይሁላ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
እግዚአብሔር አመስግኑ ርራው ድንቅ ነው
@misomiso5027
@misomiso5027 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን ሰላም መጣችሁ አምላክ ሆይ አፀናኝ አበረተኝ እሚገረምነዉ የድግል ማሪያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግበዉ አሜን
@NahomTube-pw6ew
@NahomTube-pw6ew Жыл бұрын
ወንድሜ ጠፋህ😔😥
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
ስል ሁሉም ንግር እግዚአብሔር ይምስግን❤❤❤❤❤❤
@TigstAschlo
@TigstAschlo 9 ай бұрын
እባክህ ቶሎ ልቀቅልን
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
እባክህ ስንተያ ክፍል እንደሆነ እላዩላይ ጽፍ እና ብጉጉት እየጠብቅን ስለሆን ቶሎቶሎ ልቀቀዉ
@hanaeshetu511
@hanaeshetu511 Жыл бұрын
⛪️☦️🥰ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቀር ነው
@sentayehumekonene236
@sentayehumekonene236 Жыл бұрын
ተባረኩ ቀሪውን ቶሎ ልቀቁልን
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 Жыл бұрын
ተመስገ ተልቀቀልን እንዴ ኣላየሁትም ነበር አቤቱ ልቤን ክፈትልኝ
@user-21m12A7
@user-21m12A7 Жыл бұрын
ቀጣዩን መቼ ትልክልናለህ ወንድም ዓለም
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 5 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 123 М.
#አላህን ፈለኩት #ኢየሱስን አገኘሁት # ክፍል አንድ(1) ትረካ || እውነተኛ ታሪክ
33:28
Zemarit fikrte feleke ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ
Рет қаралды 45 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН