ኦፕሬሽን በምትደረግበት ቀን በተአምር ከማሕፀን ካንሰር የተፈወሰችው የእህታችን ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)

  Рет қаралды 69,426

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

#ethiopia #orthodox #fnoteabriham

Пікірлер: 556
@fnoteabriham
@fnoteabriham Жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
በደስታ ሰፕስክራፕ አድርጌያለሁ ብዙ እደምማርበት አምናለሁ ♥️ ቀጥልበት
@Atifra1532
@Atifra1532 Жыл бұрын
@@enatyekonhye894 z
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ገብረ ስላሴ እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ሐዋርያው
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ስራዉ እኮ አምላክ ሰዉ ሆነ የሚገርም ተአምር
@rtf4317
@rtf4317 Жыл бұрын
እሽ ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏✝️
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት ያመነ ይድናል ቀጣይ ባልሽም ይዘሽው እንደምትቀርቢ አልጠራጠርም እመቤቴ ትርዳው🙏
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ከኑየ ስሞትልህ የወንድማችን ቻናል በቴክቶክ አስተዋውቅለት በማርያም
@zinabaa728
@zinabaa728 Жыл бұрын
@@user-fu9ix4lc3z betkkl
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын
@@user-fu9ix4lc3z እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ብዙ ፈለወር ያላቸው የተዋህዶ ልጆች አሉ እና ብያስተዋውቅት እውነት ማባራታት ያለበት ቻናል ነው
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
@@user-vl9xm1bu4m ብዙ እህቶቻችን ሀይማኖታቸውን ያጠነክራሉ እና ደሞየሌላ እምነት ተከታዮችም ሊመጡ ይችላሉ ማንያቃል
@saramulatu7945
@saramulatu7945 Жыл бұрын
@@user-fu9ix4lc3z ልክ ብለሻል የኔም ሀሳብ ነበር
@selamalemu9723
@selamalemu9723 Жыл бұрын
እኔም ጀርመን ስመጣ አቡነ ሃብተማርያም ሄጄ ስመለስ ከጀርመን ቪዛ ተፈቅዶልሻል መተሽ ውሰጂ አሉኝ ዛሬም የአቡነ ሃብተማርያም ውለታ አ ለብኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@mintesnot
@mintesnot Жыл бұрын
ተአምረ ማርያም ልክ እንደ እህታችን ሁሉ በህይወታችን ውስጥ እንዲገለጥ በእምነት ጠንካራ እንሁን ።
@ribkazeneberibkazenebe5078
@ribkazeneberibkazenebe5078 Жыл бұрын
እናታችን ኪዳነ ምሕረት ሁላችንንም ትፈዉሰን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እንኳንም ወደ ትክክለኛዉ መንገድ እግዚአብሔር መራሽ በቤቱ ያጽናሽ
@mahletmolla8
@mahletmolla8 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ቅዱስ አማኑኤል ከናቱ ጋር ክብር ይግባው አሜን
@user-kq7dg4cj5y
@user-kq7dg4cj5y Жыл бұрын
የእግዚአብሔርይቅርታናምህረት የእመቢታችንአማላጅነቶከሁላችንጋርይሁንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@addiszewde8858
@addiszewde8858 Жыл бұрын
መፀሀፈ ቄደር ይባላ
@zenashfantahun922
@zenashfantahun922 Жыл бұрын
አቤት መታደልሽ ላንችም የደረሠች እመቤታችን ለእኛም ትድረሥንን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እኔስ የቀናሁ ምን አይነት ልቦና እዳላቸው ስላሞች ወዴው ነው መልስ የሚገኙ
@tizazuashagrie6326
@tizazuashagrie6326 Жыл бұрын
አሜን
@Tube-gb8se
@Tube-gb8se Жыл бұрын
አሜን😥🙏
@tgchane405
@tgchane405 Жыл бұрын
Amen
@dubaidubai-cn4qu
@dubaidubai-cn4qu Жыл бұрын
Ameen 3😍😍😍😍
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
እማምላክ ወላድት አምላክ ልጁ በሰጣት ቃል ኪዳን ሁሉን ማረግ ትችላለች የኔ እናት ለኔም ብዙ ነገር አርጋልኛለች
@tsigeredagedam154
@tsigeredagedam154 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን!!! በአንተ ምክንያት ነውና ይህን የሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ይጠብቅልን!!!
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እውነተኛው በሰላም መጣሽ ህወትም መንገድም እየሱስ ብቻ ነው።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ልቤ በደስታ ተሞላ❤️🤲እግዘብሔርን አመሰገንኩ🤲 እመቤቴ ማሪያም ድንግል አማላጇ🤲 ክብር ይግባት🤲
@yodittameru6981
@yodittameru6981 Жыл бұрын
አቤት ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዴት ውብ ናት❤!!!እመብርሃን ከነ ልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት የምለው ጠፋብኝ ከአእምሮ በላይ ነው ❤ቃላት ያጥረኛል ተመስገን ቸሩ መደሀኔአለም 🙏🙏🙏
@hermelatemesgen5992
@hermelatemesgen5992 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ቤተክርስቲያናችን ሌላ እምነት ካለው ሰው ጋር በጋብቻ መጣመርን ብትከለክልም አንድ ጊዜ ጋብቻ ውስጥ ከተገባ በኋላ ግን ተስፉ ሳይቆርጡ በፀሎት ሌላኛውን ወገን ወደ ሀይማኖታችን ማምጣት እንጂ ተፋቱ አትልም። እህታችን አንቺ በፀሎት ከበረታሽ እንኳን እርሱን ቤተሰቦቹንም ወደ እምነቱ ማምጣት ትችያለሽ ብዬ አምናለው። ከነገርሽን መልካም ሰው መሆኑን ተረድተናል እግዚአብሔርም ስለወደደው ስለመረጠው ወደ ቤቱ ሊጠራው ይሆናል ካንቺ ጋር ያገናኘው። ብቻ በርቺ ስለነብሱ መመለስ አንቺም በሰማይ ዋጋ ታገኛለሽ። ስለምትወጂው መልካምም ሰው ስለሆነ በርትተሽ ስለነብሱ ፀልይ ይመለሳል ወንድማችን። እና ደግሞ መንፈሳዊ ትምህርቶች ስብከቶችን ተከታተይ መፅሀፍ ቅዱስንም አንብቢ ልጆችሽን በደምብ ኦርቶዶክሳዊ ሀይማኖትን አስተምሪያቸው ፀሎት መዝሙር አስጠኛቸው እነርሱ በሀይማኖት ከበረቱ የበለጠ ያግዙሻል አባታቸውንም ይመልሱታል። እኔ ናይጄሪያ ነው ምኖረው እና ሙስሊም ናይጄሪያዊ አግብታ የወለደች ኢትዮጵያዊት አለች። ልጆቿን ኢትዮጵያም ትንሽ ኖረዋል ቋንቋ ፀሎት መዝሙር መፅሀፍ ቅዱስ እያስተማረች ጎበዝ ሆኑላትና አባታቸው እሁድ ሲመጣ ቤተክርስቲያን ሲያመጣቸው ስንዘምር እየን አባቢ ሲሉት እየገባ እየተከታተለ አሁን መጠመቅ እፈልጋለሁ አለ። እና አንቺም በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@marwamengesha9612
@marwamengesha9612 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን እጅግ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው እህታችንየ እንኳን ወደተቀደሰችው እምነትሽ በሰላም መጣሽ ላንች የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን 🙏ወንድማችንየ ለቤትህ አድስ ነኝ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ከዚህም በላይ እንድታገለግል የእርሱ ቅድስ ፍቃድ ይሁን ፀጋ የአብርሃምን እድሜ የማቱሳላን ያድልልን አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ምን ልበል እመቤቴ እልልልልልልልልል ትዉልድ ሁሉ ብፅይት ነሽ ብሎሻል ብሎታል ስትመሰገን ትኖራለች በሰጣት ቃልኪዳን የገባላትን አምላክ አላጠፈባትም እመ ብርሀን እመ ብዙሀን ልጅሽ በልባችን የእዉነት ፍቅር እንዳንቺ ይስጠን::::
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
በይበልጥ የማደንቃቸዉ የወንድ ሙስሊሞች ምቾታቸዉን ሳይበግራቸዉ የነፍሳቸዉን መምርጣችሁ በሙስሊም ለወንዶቹ ሴቶቹን አመቻችቶ የሚኖር ሀይማኖት ነው ጥንካሪያቹሁ ያንን በሙሉ ትታችሁ አምላክን መረጥክ አደንቅሀለሁ አሁንም ይግለፅልህ ::;;
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
በስላሴ ስም የሚገርም ታሪክ ነው ኦ ድንግል ማርያም
@user-er5zk7vh8n
@user-er5zk7vh8n Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እግዚ አብሔር ይመስገን እግዚ አብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእናትየ ቅድስት ወላድተ ኣምላክ አሜን እንኮን ማረችሽ😍
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 24፡(25)። 12፤#እግዚአብሔርን፡የሚፈራ፡ሰው፡ማን፡ነው፧#በሚመርጠው፡#መንገድ፡#ያስተምረዋል። 13፤ነፍሱ፡በመልካም፡ታድራለች፥ዘሩም፡ምድርን፡ይወርሳል። 14፤እግዚአብሔር፡ለሚፈሩት፡ኀይላቸው፡ነው፥ቃል፡ኪዳኑንም፡ያስታውቃቸዋል። እልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️💐🙏🙏💐✝️💐
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋሕዶ ለዘላለም ይንገስ
@mhgfg8364
@mhgfg8364 Жыл бұрын
በእውነት የእመቤታችን ተአምር ግሩምነው ለህታችን የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ለሁላችንም ትጠብቀን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ክብር ይግባት ለድንግል ማርያም
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣ እህታችን እጅግ ታድለሽ ሳይነጋ እመ ብርሃን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መለሰቺሽ ክብር ለልዑል እግዚአብሔር እና ለእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን ✝️
@mekdibayu1874
@mekdibayu1874 Жыл бұрын
ስራዉ ድንቅ አምላክ የሆነ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአንቺ የደረሠች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን❤🙏🌹
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
🥺🥺🥺ኡፍ ማነው እንደኔ ያለቀሰው ሰምቶ ሳይጨርሸ ያለቅሰዉ 🥺🥺እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የእኔ ዉድ 💒☦️ክርስቲያን የሖነዉ ተመርጠን እንጂ መረጠን አይደለም 🥺
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለናትና ልጅ ይሁን ❤️🙏 እግዚአብሄር ሚሳነው የለም ባለቤትሽም ወደ ብርሃን ይጠራዋል አንቺ ብቻ ፀልዪ ❤
@chd44444
@chd44444 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰች እመአምላክ ለሁላቺን ትድረስ እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ በእስልምና እምነት ብዙ አመት ቆይቼ አሁን ግን ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ የህይወት አጋሬ ግን ሙስሊምነው ወደእኔ ቢመጣ ምኞቴ ነው እግዚአብሄር ከረዳኝ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ስለ ሁሉም ነገር አቤት መታደል የተዋህዶልጅ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እሱን የወለደቹ የታቀፈቹ ያጠባቹ አብራ የተሰደደቹ ስለኛ ሲል መከራን ሲቀበል ያተለየቹ እናቱን ለእኛ እናት አጎ ሰጠን ክብርና ምስጋና የግባዉ እመቤታችንን ስለሰጠን እልልልልልልልል
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ወንድማች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እሚገርም ነው እኛ ሀይማኖቱ ውስጥ ያለነው ምዕመናን እንዳንተ መፅሐፍ ቅዱስን መግለፅ አንችልም አንተን ስሰማ እኔ አፈርኩ በራሴ እግዚአብሔር ለቅዱስ ጳውሎስ የሰጠውን የወንጌል ፀጋ ይስጥህ እኛም ኦርቶዶክስዊን ወንድማችንን እናበረታታው ሺር ላይክ እናድርግ
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Жыл бұрын
ክብር ለ ድንግል ማርያም ⛪️😭❤️🙏🙏
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እልልልልልልልልተመሰገነ እንኳን ወደ እውነተኛ እምነት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ወንድማችንን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃልህ ወት ያሰማልን እዉነት እመቤታችን ቅድስት ድን ግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ አሜን👏
@mahisara3206
@mahisara3206 Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እህታችን እንኳንም ወደቤቱ ጠራሽ የድንግል ማርያም ታርምሯን ገለጸችልሽ
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын
እዲህ ነዉ የሷን አማላጅነት ያመነ በወላዲተ ቃል እንዳች ታምር የተደረገለት አለ ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ ይገርማል ግብፅ ዉስጥ የተፈጸመውን የሷ የጡት ካሰር ነዉ አድኝም ተብላ አኪም ቤት ሆና ነገ ወብራሼኖ ትሆኛለሺ ተብላ እመቤታችን አዳሯን መጥታ አጥባ ወብራሼን አድርጋ አድናት ሔዳ ሐኪሞች ደግጠዉ እየመሰከረች ወደቤቷ ሔደች ። እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ይግባሺ😭
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
አቤት ቸሩ መድሀኒአለም ጊዜ ቦታ የማይወስንህ የፍቅር አምላክ የሰውን ነፃ ፍቃድ ብቻ የምትሻ እውነተኛው ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ስምህ ይባረክ እህቴ ታሪክሽደጋግሜ ሰማሁት ለብዙዋች ትምህርት የሚሆን ነው ኩክየለሽ ማሪያም አንችን እንደሰማች ሁላችንንም ትስማን 🙏🙏🙏
@destistories767
@destistories767 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ አለማት ቅድስት ሥላሴ ይመስገን የፈጣሪ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን ክብር ምስጋና ይገባት! እንኳን ወደ አባትሽ ቤት ተመለሽ ክብሩ ይስፋ የባለቤትሽንም ልብ እግዚአብሔር ወደ እውነት ይመልሰው🤲🤲🤲☦️❤️
@uaesara8261
@uaesara8261 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ፈጡሩን የማይረሳ እግዜአብሄር ምሰጋና ከአጰናፈ አለም እሰከ አጰናፈ አለም ለእሱ ይሁን ለአንች የደርሰች እማ ፈቅር እማ አምላክ እማ በርከት አማላጄነቱ በእኛም ላይ ይሁን
@grummulatu8614
@grummulatu8614 Жыл бұрын
ምንም ምን የሚሳነው የሌለ አምላክ ይክበር ይመስገን ። እህታችንን እንኳን በምሕረቱ ጎበኛት፤ ደስ የሚል ምስክርነት ! ወንድማችንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ምን ቃል አለን አቤቱ አፅናን ከመዋዠቅ በእምነታችን አፅናን 😭😭😭 ወድማችን ተባረክ ይሄ ለምንዋልለውም ተግሳፅም ትምህርትም ነው
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን በሰላም በጤና ያቆየን ይክበር ይመሰገን እህቴ በርቺ በጣም ምርጥ ጠንካራ የሆነ ባል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠው ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜና ቀን አለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ ይላል
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት የአምላክ እናት ምን ይሳናታል ከተወዳጅ ልጇ ምታገናኘን መሰላላችን ናት እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እሁንም ጎዶሎሽን ትሙላልሽ ለአንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ይህን ዝግጅት ያቀረብክልን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን::
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 Жыл бұрын
ልብሽ ንፁህ ስለሆነ እግዛብሔር እረድቶሻል ክብር ለምየ ማርያም ላች የደረሰ እግዛቤር ለኛም ይድረስልን በህመም በአዛብ ቤት እስኪ እኔንም ሁለት ተማርያም እያላችሁ 3አመቴ በህመም 😥
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
እመብራሐን. ትድከስልሽ. አይዛሽ. ማማየ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ እህቴ
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት እህታችን በቡቱ ያፅንሽ ውንድምየ እንወዳሃለን እግዚአብሔር አምላክ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ገራሚ ታርክ ነው እህታችን በርቻ ባለበትሽም ወደዚህ ይመጣል እግዚአብሔር ይቀይረዋል ሁሉም ነገር
@user-gy2uk5vn1u
@user-gy2uk5vn1u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን 👏💕💖💕እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን እንኳን ከጨለማ ወድ ዘላለማዊ ብርሃን ኣመጣሽ በቤቱ ያፅናሽ 🌿👏 እመ አምላክ ትጠብቅሽ
@alzemtube5249
@alzemtube5249 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል 😥በእውነት በእንባ ነው የሰማሁሽ እህቴ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ 🙏 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅቷ እናቴ ላንቺ የደረሰች ለተቸገረ ሁሉ ቅርብ ናትና ክብር ሁሉ ለእርሷ ይሁን🙏🙏🙏
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
*_በእውነት ድንቅ ምስክርነት ለአንች የደርሰች እመቤታችን ለእኛም ትድርስልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ልጆችሽን አደራ በደንብ አስተምሪ በደንብ እህት_*
@gena15
@gena15 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ ይሁን💒💚💛❤️አሁንም የጠፉትን ወገኖችን ወደ እወነተኛዋ ተወህዶ ሀይማኖት ይመልሳችሁ! ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ብዙ የጠፉ አሉና እንዳንቺ ይመልስልን እመብርሐን💗💗💗😢😢😢 የኛ እመቤት ምን ይሳናታል እሷ እናት አድርጎ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እህታችን ድንግል ማርያም እንኳን ደረሰችልሽ
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 Жыл бұрын
በእውነት ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር አለን ይህንን ላደረገልሽ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው ካንች ህይወት በእውነቱ አንችን የረዳሽ አምላክ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ለስም አጠራራቸው ክብርና ምስጋና ይድረሳቸው እያልኩ እንደ አምላክ ፈቃድና እንደእመቤታችን ምልጃ እኔም ባለቤትሽ ወደ አንች ሃይማኖት እንደሚመለስ በእርግጠኝነት እየተናገርኩ አንችን የረዳሽ አምላክ እና እመቤቴ ኪዳነምህረት እሱንም ትርዳው እያልኩ ዘውትር በፀሎቴ አስብሻለሁ እህቴ እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ እኔም በባእድ አገር በስደት ነው የምኖረው ድንግል ሁላችንንም በያለንበት ትድረስልን ትርዳን አሜን!!!❤❤❤
@mintesnot
@mintesnot Жыл бұрын
እንደዚህ ነው የተዋሕዶ ልጆች
@user-nv6gg4ml4q
@user-nv6gg4ml4q Жыл бұрын
በሀይማኖታችን እንፅና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የናታችን የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አሜን
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ እፁብ ድንቅ የሆነ ታሪክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ🥰🥰🥰🥰
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
እሶዋ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኝቶዋ ለሁላችንም ለተጨነቅነው ትድረስልን ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን
@53067
@53067 Жыл бұрын
የብርሃን እናት የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ በፀሎት አትለይሽ የኔ ልዩ እናት ታምሯን ደጋግማ ትግለፅልሽ ልቦናውን አብርታው እሱም ልጇ ይሆን ዘንድ ሁላችንም እንፀልይላቸው ለሷ የደረሰች የጌታዬ ያምላክ እናት ለኛም በየቤታችን ታምሯን ትግለፅልን እኔም የምሰራባት ሴትዮ ታማ ሆስፒታል ናት መዳን ጓጉታለች ስለሷ ልቤ እየተሰቃየነው ድንግል እናቴ ትደርስላት ዘድ ይህንን ኮመንት የምታነቡ የናቴ ልጆች እማምላክን በፀሎት ጠይቁልኝ ስትሰቃይ እያየዋት ልቤ አልችል ብሎኛል ድንግል እናቴ ምልጃሽን ታደርጊላት ዘንድ እማፀንሻለው መዳም ሚሼል እግዚአብሔር ይማርሽ በሎልኝ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
የሚደንቅ ታሪክ ነዉ የድንግል ማረያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት
@yesus_goytayu1233
@yesus_goytayu1233 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏✝️ቃለ ህይወት ይሰማልን🙏❤️ ዉድ እህታችን ደሞ በርቺ እግዚአብሔር ባለ ቤትሽ ወደ ክርስትና ያመጠዋል 🙏✝️❤️
@user-cz1zz2gk2g
@user-cz1zz2gk2g Жыл бұрын
ክብር ለሕያዉ እግዛብሔር ይሁን ።።።ክብር ለወላዲት አምላክ ✝️🤲⛪️💒
@user-bm2ft6kh4v
@user-bm2ft6kh4v 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር!! ክብር ለድንግል ማርያም!!!በቤቱ ያፅናሽ።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ባለቤትሽም ተመልሶ ሙሉ ሰው ትሆኚ ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
@abebaberh6123
@abebaberh6123 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ሁላችንም ትድረስልን!!!!እህታችን በጣም ዕድለኛ ነሽ!!!
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት
@abebayehuyirdaw1803
@abebayehuyirdaw1803 Жыл бұрын
አንቺን መርጦ አስተማሪ ያደረገ አምላክ ለኛም ይድረስልን ። አለም ያልተረዳት እናት የኛ እናት እመ አምላክ እመቤታችን ድንግል መርያም ከብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን
@henokhailu3095
@henokhailu3095 Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ተአምር ነው የሰማነው እህቴ በርትተሽ ፀልይ
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ። የኔ ባለቤትም ከሀይለኛ እስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰብ የተገኘች ነበረች አሁን እግዚአብሔር ፈቅዶ እመቤታችን ወዳት ወደ ክርስትና መጥታ የስላሴ ልጅነት አግኝታለች። እሷም ለመማሪያ ታሪኳን ብትነግር ደስ ለኛል።
@user-yl2qb1xs4k
@user-yl2qb1xs4k Жыл бұрын
እሚሣት የለም ክብር ለእናችን ለድንግል ማርያም
@redetalula6311
@redetalula6311 Жыл бұрын
የመብርሀን ተአምር ስነገር አልችልም በእምባ ነው የምሰማው ክብር ይግባት እናቴ ቃላት የለኝም 😢😢😢
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ያሳዳገኝ መላክ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እህታችን ባሊሽንም ልዑል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ እንዲአመጣ አጥበቀሽ ፀልይ ያላማኔ ባል ዋይም ሚስት ካላችሁ አትፋቱ ይላል እግዚአብሔር በቃሉ እና በርቺ ጎበዝ ነሽ ✝️
@tigray1463
@tigray1463 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ክብርና ምስጋና ለእሩሱ ይሁን
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ ነው አመብርሀን እንክዋን ደረሰችልሽ ኮኬልሽ ማርያም ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልኝ
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏እንኳን ደሀና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏 ወንድሜ ገ/ስላሴ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏
@Martha71
@Martha71 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 🙏 እኔም እንዳንቺ ባመጣሁት ሀጥያት በጣም ታምሜ ለመቤታችን ቅድስት ማርያም ( ለቁስቋም ማርያም ) ፀልዬ ጭረስክና ዝም አልኩ ከአይንቅፅፈት በሯጮች ተመስላ ከሁዋላዋ ወጣቶች ተከታትለው ምጥና እሷ ሀጥያት ስለሰራሁ ፊቷን አዙራ ዳበሰኝና በሩጫ ተመለሰች ሌሎቹም እይነኩኝ ተመለሱ ከዛአላውቀውም እንቅልፍ ይዞኝ አደረ ስነሳ መታመሜን እረስቼ በሁዋላ ነው ትዝ ያለኝ እምቤቴ ከልብ ከለመኑዋት ፈጥና ደራሽ ነች !!!! እግዚአብሔር ይምስገን !!!🙏🙏🙏
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Жыл бұрын
እመቤቴ ፈጥኖ ደራሽ ክብር ምስጋና ይገባሻል ጌታየ ሆይ ለኔ ለሃጥኣተኛ ልጅህም ኣይነ ልቦናየን ክፈትልኛ ይቅርም በለኝ😔 እመቤቴ እናቴ የጌታየ እናት እወድሻለው ለኛ ለስደተኞች እግዚአብሔር በሰላም በጤና ወደ ሃገራችን ይመልሰን አሜን በሉ ሁላችሁም🙏💒
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
እመአምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እውነት ክርስትናህ ያስቀናል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ያፅናህ 🙏
@bartocanbb7142
@bartocanbb7142 Жыл бұрын
ትክበረልን ኪዳነምረት ምሰጋና ይግባት 💚💛❤️
@habtam3689
@habtam3689 Жыл бұрын
በእውነት ለአንቺ የደረሰችልኝ እመምአምላክ እመብርሃን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን በጭቀታችን ጊዜ ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ሁላችሁንም እህታችን ባለቤትሽ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ተዋህዶ እንዲመጣ አሁንም የኩኬለሻ ማርያም የዘርያ ያዕቆብ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
በነገረች ሁሉ እግዛብሔር ድቅነው ይገርማል ህህቴ የፈጣራስራ ባቺ ድቅአርጋል በርቺ
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ የሚሳነዉ ነገር ምን አለ🙏
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት
@binchb5694
@binchb5694 Жыл бұрын
ከብር ይግባውና እግዚአብሔር የናቱን ምልጃ ድህነት መዳህኒት የሰጠን እህት የሰማችሽ እናት የቃልኪዳነምህረት ታስበን ተባረክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን
@user-hn4rw8kz7n
@user-hn4rw8kz7n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሥራው ድንቅ ነው። አምላኬ ታሪኬን ቀይረው (2) ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው(2)
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
እልልልልልል ለእናታችን ለእመብረሃን ከነልጇዋ ክብር ክብር ምስጋና ይግባታ ምን ይሳናታል ለእርሷዋ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እልልልልል
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ወይ ተአምር ጉድ ልብሽ እንዴት ንፁሁ ነዉ ልባቸዉ ንፁህ ሰዎች የታደሉ ::
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ተአምር ነው። ባለቤትሽንም ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር ያምጣው።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እንኳን የአምላክ እናት እመቤራሀን በምጃዋ ረዳችሽ በተሰጣት ፀጋዋ እንካን ማረችሽ ለሁላችንም ትደረስልን እናትነታን ላመነዉ ለተቀበነዉ እማ ፍቅር የጌታዬ እናት እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ ብፂት የሆሽ ትዉልድ ሁሉ ብፂት የምልሽ የጌታዬ እናት ክርና ምስጋና ይድረሰሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarawelde9726
@sarawelde9726 Жыл бұрын
ወንድሜ የባለቤ ነገር አንተ ያዘው እና አስተምረው እግዚአብሔር ይረዳሀል፡
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኺድ በሉኝ ግዜ ደስ አለኝ መዝሙር(121) እህታችን እንኳን ደህና መጣሺልን እልልልልልል ብለን ተቀብለንሻን ወንድማችን እንደህም እህቴችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በቤቱ ያፅናቹህ ያፅናንን አሜን 👏👏👏
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
እፁብ እፁብ የእግዚአብሔር ስራ ባለቤትሽንም እደ እምነትሽ ይመልስልሻል አይዝሽ እግዚአብሔር ይመስገን🍀🍀🍀💒💒💒
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እናታችን እንኳን በነፍስም በስጋ ዳንሽ ክብር ለመደሀኒያለም
@yosephabdulkerim6194
@yosephabdulkerim6194 Жыл бұрын
አሜን እሙዬ እግዚአብሔር እንኾን ምሮ ለዚህቀን አበቃሽ ።ክብሩ ይስፋ ለመድሐኒያለም።
@senaitfeleke7920
@senaitfeleke7920 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ወይ እንዴት እንደማመሰግንህ አ፯ናታችን ድንግል ማርያም የኩኬለሽ ማርያመ፯ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እኔ ሰፈሪ ቅዱስ እሩፋኤል ነዉ እና በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አማለ፯ከ እሩፋኤል ክብር ይግባዉ አንቺንም የሰማችሽ ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 እህቴ እንኳን ደስ ያለሸ🙏 ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለጭንቅ አማላጅዋ አሜን🤲🙏✝️አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🤲🙏✝️ አንቺም የሚጠበቅብሽን አድርጊ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Жыл бұрын
በእውነት እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ክብር ምስጋና ይገባሻል እናታችን ንጹሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክርብና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ፫ 💒🙏
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን
@fanosgemechu6580
@fanosgemechu6580 Жыл бұрын
Uffff bo,een dhagefaadhe dhugaa waqaa galataa waqaayo
@rucha6231
@rucha6231 6 ай бұрын
እህቴ እጅግ ደስየሚል ምስክርነት ነው ባልሽ ደግሞ ወደክርስትና ካልመጣ ፀልይለት እግዚአብሔር ያስተምረዋልበተእእምር አባታችን እግዚአብሔር ወደቤቱ ያመጣዋል በርትተሽ ፀልይለት እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እንካን እመቤቴ ማረትሽ እህታችን ብጹእ ድንቅ ነው ተመስገን🙏 ለኛም ትልቅ ት/ት ነው ለፍቅር ለጥቅም ለገንዘብ ብለን ሃይማኖታችን እንዳንክድ አደራ እግዚአብሔር ይጠብቀን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን⛪✅🍃
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
የኔውድ ወንድም በርታ እመብርሀን ትጠብቅህ እህታችን ከባሏጋ በድጋሜ እደምትመጣ ባለሙሉ ተስፋነኝ እመብርሀን ትርዳችሁ
@Ggg-ne6pc
@Ggg-ne6pc Жыл бұрын
እማምላክ እመቤቴእናቴ መመኬያዬ ክብር ላንችና ለልጂሽ
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
ጤና ይስኣጥልኝ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢና አድማጭ በጣም አስተማሪና ወደ ራሳችን እንድናይ ያደርገናል ይህን ፕሮግራም በደንብ እከታተላለው እንኳንም ለዚህ አደረሰሽ እላለው እህታችን በሀይማኖታችን ጠንካራ አቋም ሊኖረን ይገባል ባይ ነኝ እግዚያብሄር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢም በርታ ጎበዝ ስራህን እግዚያብሄር ይባርክ አሜን
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ሁላችንም ከሀጢያት ይመልሰን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አችን ያጓበኘች የኩኬለሽ ኪዳነምህረት
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤት ያጽነሽእመብዚሀን ድግል ድግል ወላዲተ ቃል
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 71 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 124 М.
#አላህን ፈለኩት #ኢየሱስን አገኘሁት # ክፍል አንድ(1) ትረካ || እውነተኛ ታሪክ
33:28
Zemarit fikrte feleke ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ
Рет қаралды 45 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 71 МЛН