KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም😱//በህይወቴ የማረሳዉ ቀን🥹
39:09
ብሩኬ እና ኤፍሬምን ቤቴ ጋበዝኳቸዉ☺️
21:33
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ጓደኞቼ መጣዉላችሁ ናፍቃችሁኛል🥰
Рет қаралды 32,495
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 109 М.
Jossey 27
Күн бұрын
Пікірлер: 842
@Sariy191-w8f
Ай бұрын
ጆሲን የምትወዱ like ግጩት❤
@GantAbaralmu
Ай бұрын
አንችንም በጣም እንዎዲሻለን❤
@modddvdbad4912
Ай бұрын
❤❤❤🙋
@reemEt-wn6th
Ай бұрын
Sari anechenem enwdeshalen
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤
@AminaAsd-t6g
Ай бұрын
❤🎉
@mubetube2
Ай бұрын
ጆሲ ምርጥ ሰዉ 100K እናስገባዉ እና እናስደስተዉ❤
@SelameSelame-h7u
Ай бұрын
የኔ ወድ አሳዘኑኝ ጓደኞቹ ኡኡኡ ጆሲ ግራ ገባዉ ከማንኛዎቹ ይሁን
@R-sr6co
Ай бұрын
አረ ሙቤ ተሻለህ ወንድሜ አላህ አፍያ ያረግህ
@wegayehumekonn-ln7xh
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመለሱ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyCougar-kp5cp
Ай бұрын
,እሱ አይደሌም@@R-sr6co
@kaamuusolutionTube
Ай бұрын
❤🎉❤❤ok you are mube i love you so much And you are ok
@Chereqa1357
Ай бұрын
በሉ ጆሲን 100k እናስገባው እስኪ ጆሲን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ😘👍
@RahmatMustefa
Ай бұрын
እኔንም ደምሪኝ ዉዴ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
Ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
Ай бұрын
ሙባ ቪደወ ስራ ደሴን አስጎብኘን ከቻልክ ሐይቅንም የናፈቃችሑ ላይክ አርጉ vlog ይስራልን ሙባንም እናበረታታዉ 👍👍👍👍ወሎየወች የትናችሑ?
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደመሪኝ🎉
@ያህያYahyawe-s1r
Ай бұрын
የጆሲ ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ like👍👍👈❤️❤️❤️🥰🥰
@ZamzamZamzam-ee1sw
Ай бұрын
ያህያ ደምረኝ በቅንነት
@حليمه-ه8س
Ай бұрын
ياحيا አረበኛ ስታወራ ማሻአላህ ያምራል
@طيبهمحمد-ظ8ف
Ай бұрын
@@حليمه-ه8سአረብ እኮነው።ምንሆነሽነው።
@حليمه-ه8س
Ай бұрын
@@طيبهمحمد-ظ8ف ጦይባየ እየቀለድሽ ነው አ
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደምሩኝ🎉በቅንነት
@አኢሻቢንትእስ
Ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላሂ ከአህሙ ከፈኪ ጋ ኑቶሎ ወላሂ ናፍቃችሁኛል 🎉🎉🎉
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
@@አኢሻቢንትእስ ውዴ ድምሪኝ❤
@AbdurohmanAli-rl4lz
Ай бұрын
ኧረ ወለየወች የት ናችሁ ይሄንን ድንቅ ወሎየ 100k አስገቡት
@حليمه-ه8س
Ай бұрын
ጆስ ትክክለኛውን መገዲ አለህ ይምራህ ሂዳ ይስጥህ. እውነት ጡሩ ሰዉ ነህ🎉
@aenameretu-jl5zu
Ай бұрын
አረ ባክሺ😮😮😮
@ቤዛዊት
Ай бұрын
ማለት አሁን ትክክል አይደለም እያልሽ ነዉ😏
@MeKDgetachew-h4y
Ай бұрын
ከቱ
@Akram-r3w
Ай бұрын
ሳህ
@selamselam1233
Ай бұрын
ትክክለኛው መጉድነው ወሬኛ
@UmFarahRukaei
Ай бұрын
ጆሲ የዋህ፣ቅን ለጓደኞቹ እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ የደሴው ጀግና
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@rawudasulman
Ай бұрын
ጆሲዬ ምርጥ ጓደኞች ነው የሉክ የምር ታድለሀል አለህ ይጠቢቃቹ ❤❤❤👍👍👍
@baniaychu7478
Ай бұрын
ጆሲ የዋህ ቅን ለጓደደኞቹ እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ የደሴው ጀግና ቀጥልበት
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@ZUMRATube152
Ай бұрын
ጆሲ ማለት ከራሱ ይልቅ የሰው ደስታ የሰው ለውጥ የሚስደስተው መልካም ልጀነው ፈጣሪ ይጠብቀው የልጀ አዋቂ ነው ፈጣሪ አላማውን ያሳካለት ጆዬን 100k እናስገባው
@Hawaahemeda-nz6ts
Ай бұрын
ጆየ ወደ 100k በቃ አንድ ጊዜ አቀነዋል ጥሩ ጥሩ አትቀሉ ስለ ጆየ እሳሳለሁ ብዙ ጊዜ ለመልካም ሰው እሳሳለሁ እኔጃ ጆየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከምትመኜው በላይ ያሳካልህ
@ZuzuAhmed8085
Ай бұрын
ጆዬ ምርጥ ሰው ወላሂ በአንድ ላይ ተመልሳችሁ እንደምትመጡ ተስፍ እናደርጋለን❤❤❤
@aster7876
Ай бұрын
ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው የሚሆነው አይዞህ ወንድሜ ሂወት ከባድ ነው ጠንካራ መሆን አለብህ
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@hadiass2781
Ай бұрын
ጆ መልካም ጉዞ😍😍😍 ወሎ ከመሄዱ በፊት በጭራሽ ወሎየነው ብየ አስቤ አላውቅም ነበር ማነው እደኔ እዳድሥ ያወቀ ወሎየነቱን😂😂
@الهام-ن5ر
Ай бұрын
እንደ ጆሲ ግን ጓደኞቹን አክባሪ አለ ጆስ ምርጥ ሰው ነህ እሱን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤❤❤❤❤❤
@FekerteWyohanes
Ай бұрын
ጆው የአለ አንተ ዩቲይብ በጣም ነው የሚያስጠላው ቡዙ ጊዜ አይቼ አላዉቅም እባክህ ተመለሰ ሰብስባቸዉ አንተ ማለት የልጅ አዋቂ ነህ እባክህ ተመለስ ❤❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
እንኮን ደና መጣችሁ ጆሲየን 100kማስገባት አለብን ግደታ ሸር ላይል እያደርግን ውድ ይሀግሬ ልጆች 👍👍👍
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
@HjsHd-v3o
Ай бұрын
ጆየደሴንአስጎብኝተህንነበር፡ችግርየለውም፡ምርጥወዲምአስተዋውቀህናል፡ያሥጎበኝናል፡ሙብ፡አተኛውምጠክሩ፡ኢሻአላህገፍተኛቦታደረሳችሁማየትእንፈልጋለን
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@naymaa2843
Ай бұрын
ግን ጆሲ የድሮ ኣንድነታቹ ደስ ይላል የምር በጉጉት ነበር የምጠብቃቹ ኣሁንም ተሰባስባቹ እንደምትመጡ ተስፋ እናደርጋላንA F M J ተናፍቃቹዋለል
@Somayube
Ай бұрын
ማነው እደኔ ፈኪ የናፈቀችው 😢ጆየ ፈኪን አምጣልን 😘👍👍
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
@@Somayube ውዴ ደምሪኝ❤
@JeneteAsfaw
Ай бұрын
ዉበት ሲለካ በወለዬችነዉ ለካ ዋዉ ዉበት አላህ ይጠብቃችሁ ጆየ ምርጥ ሰዉ❤❤❤
@Zade-h7p
Ай бұрын
ጆሲን 100 K እናስጋባው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉🎉🎉
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@fአላህወኪል
Ай бұрын
ጆዬ ፍኪዬ ናፍቃናልች አምጣልን ማነው እደኔ ፍኪዬን የናፍቅ
@Pnice-uq3gs
Ай бұрын
በጣም
@hawaHawa-o7p
Ай бұрын
እኔ😢😢
@family_v-k9x
Ай бұрын
ጆዬ ናልን ተናፍቀሀል🎉
@MdNajib-h8t
Ай бұрын
❤❤❤
@Fatma-p7t
Ай бұрын
ፈኪዬ የት ነሺ ጠፋሺብን እኮ ውዴ ከጆሲ ጋር ነይልን
@hawaHawa-o7p
Ай бұрын
ፍኪየ ተናፍቀሻል እኮ የትነሺ እረ ብቅ በይ 😢😢😢
@اااا-ل6ز1ظ
Ай бұрын
ፈኪየነይልነ❤❤❤
@MakahAhmed-f8o
Ай бұрын
ፈኪየ ነፈቅሸንእኮ😢 ለሰወብለሸ ለምን ትቀሪለሸ ዝብለሸ ስረሸን ስሪ የኔወድ😘
@utgj2354
Ай бұрын
በጣምደስ ይላል ጁሱየ የኛ ዉድወንድምአልሀምዱሊላህደስይላል
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውድ ደምሪኝ❤
@ekramekram4625
Ай бұрын
ጆዬ የኔ ዉድም ተመለስ መቅድ አዝና ኘበረ❤🎉
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@medinamohammed806
Ай бұрын
የኔ አባት ጓደኞቹ ሳሳዝኑ ሚስኪን😢😢😢 መለየት ኩፉ እጣ አብራችሁ የምትሰሩ ያርጋችሁ ሁላችሁም ተሰብስባችሁ 🙏🙏🙏🙏
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@hawaHawa-o7p
Ай бұрын
የኔ አባት ጎደኞቺህ አሳዘኑኚ 😢😢😢 ጆየ በስላም ግባልን ግን ጆየ ፍኪን አምጣልን እሶም ተናፍቃልቺ 😢😢😢😢
@junalynroquero-y1i
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኧረ ሁላቹም ተናፍቃቹሀል አህሙዬ መቅዲ በጣም ይቅረታ ጣይቃቸዉ በተረፈ በጣም እናዳቹሀለን👍👍👍👍👍
@halimahili1287
Ай бұрын
ሁሉም ፈጣሪ ያለለት ይሆናል አይዞህ❤❤❤❤
@fathimaahmed8304
Ай бұрын
ዉበት ሲለካ በወለየወች ነው ለካ አቤት ውበት አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@HavanHavan-k8q
Ай бұрын
Betam
@Sekina-d9b
Ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል ግን አብዝተህ የዋህ አትሁን እች አለም ለየወህ አትሆንም ብልጥ ሁን ብኩን አትሁን ቁጥብ ሁን እሽ ጆሲያችን
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
@@Sekina-d9b ውዴ ድምሪኝ❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
Ай бұрын
እነ ስም አይጠሬ በሉ መጣላችሁ አመላችሁን አሳምሩ አንድ ብስጭትና ጭንቀት ውስጥ ቢገባ ተጠያቂ ናችሁ😢😢😢❤❤❤
@madinafuj6125
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fadiah-r2b
Ай бұрын
አረ ጉድ እውነት ነው ክስ እናቀርባለን😂
@hawliitube
Ай бұрын
ቅመሞች ኧረ ይህንን ልጅ ወደ 100k እንወርዉረዉ አልነቃነቅ አለችኮ ይች 9ቁጥር
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ድምሪኝ❤
@hawliitube
Ай бұрын
@@Dronye-dr6to እሽ አችም መልሽ ሁቢ
@seadayoutube4052
Ай бұрын
ኢንሻ አላህ። ተሰባስባችሁ እምናይ ያድርገን
@MekiyaKedir-te3sd
Ай бұрын
ጆሲ በመመሐሱ ደስ ያለዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TememayemerRehana
Ай бұрын
ጆየ እኳን ተመለስክ ፈኪየ በጣም ናፍቃናለቺ እባክህ አሳየን ፈኪየ የኔናት ወላሂ በጣም ነው የምወዲሺ ነይ
@SameeraAsifa-p9y
Ай бұрын
ጆየ መልካም ሰው እግዚአብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ ጎደኞችህም ተደብርው ነበር በተለይ መቅድ መለየት ክፉ ነው❤❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@SamsungSamsing-un6rz
Ай бұрын
ጆየ የኔምስጊኖች ጎደኞቹ ሲያሳዝኑ መለየት ከባድነው ጆ ለማንኛውም ደስብሎናል❤❤❤❤
@UmmuAhmad-i2k
Ай бұрын
ጁሲየ ፈኩየን ና አህሙን አምጣልን አሥማማቸው
@ሁሉን
Ай бұрын
ጆሲየ. የኔ መክላም ሰው. ጆሲን የምቶዲ. እድኪበላይክ. ፍቅራችሁን አሳዩኝ።
@FaresAli-dc4og
Ай бұрын
ጆ ተነፍቀሀል ስቅ ጨወተህ ነፍቆነል ❤❤
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@sojoogoj6399
Ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም ጆዪ አንተኮ መልካም ስው ነህ ሁሉም ስው ይወድሀል የኔ ደግ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
@@sojoogoj6399 ውዴ ደምሪኝ
@Lila-i6t
Ай бұрын
ጆዬ፣በስለም፣ግበነ፣የድሮ፣አብሮነተች፣ነፊቆነል፣ፈክም፣በጠም፣ነፊቀኝለች
@sfhjtuio1425
Ай бұрын
ወለህ በጠም
@LUBABAAHMED-kd1uf
Ай бұрын
በጣም
@maryammohamed418
Ай бұрын
ጆየ ምርጥ ሰው ጉዞ ወደመቶሺ❤❤❤
@Siwedisheneralwenat
Ай бұрын
ጆዮመልካም ሶዉ ነው ምትሉ ላይ ግጩን❤❤❤❤❤
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@ekramekram4625
Ай бұрын
ዉሎየዉች ስኮን ዉበቱን ይድፋባሀል 🍬🦋❤
@አርዱልሀበሻ
Ай бұрын
ጆየ የኔ ገራገር እኳን ተመለስክ ❤❤❤❤❤❤ እነ ሙባም በርቱ ቪደው ሰራ ሰራ አድርጉ
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደምሩኝ🎉
@Hira-u6m3f
Ай бұрын
ጆየ መልካም ሠው❤
@Sara-iy6px
Ай бұрын
እፍፍፍ እዴት ደስ እዳለኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ👍👍✨
@ToOt-r7v
Ай бұрын
ጆስየ አላህ ካንተ ካሰብከው በላይ ያስሳካልህ የሰው ደስታ የማስደስትህ ነህና በሄድከው ሁሉ ይቅናህ አላህ እንትጋ ይሁን ወንድሜ
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
@@ToOt-r7v ውዴ ድምሪኝ
@LubabaNuru-r3k
Ай бұрын
ወሎየወች እስኪ እነዚህን ልጆች ጆንም ጨምራችሁ በአጫጭር ቪዶ አድርጋችሁ እያቀናበራችሁ በቲክቶክ ፕሮሞት አድርጓቼው እባካችሁ ሌላ መንደር ይዳች ከማሽቃበጥ አይ መብሸቄ
@neima5525
Ай бұрын
ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው መደጋገፍ አለብን ❤
@zinatzinat487
Ай бұрын
እወነት ነወ የኚወች ተወ እነሡ ባዲጉ ለኚም ይሚጠቀሙበት ቀን ያኑራል ተወ እናሳደጋችወ
@Myወሎ
Ай бұрын
እኔ በበኩሌ እየለኩኝ ነው❤❤❤❤
@Zeyneba-v5k
Ай бұрын
እክክክክክክ የኔ ቆንጆ
@MominaMomina88
Ай бұрын
ዋሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሙስሊም ዉንድሜ ጅሲ ምርጥ ስዉ አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤
@utgj2354
Ай бұрын
ጀሱየ አህለን የኛ ተናፉቂ እንኳን ደህና መጣህልንየኛወንድም
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@KelemEshetu-ju3pl
Ай бұрын
አህሙ እኩል ወጣችሁ እኩል ልትመለሱ ነው ጆየ እኳን ተመለስክ መቅድየ አሳዝነኝ ነበረ ደሞ አሁን እነዚህ አሳዘኑኝ የሰው መውደድ ይስጠኝ ነው እኔም በጣም ነው የምወድክ
@fhfh4670
Ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ ጆእኔ በፈኪ ነውበጣም የማቅህ
@BeautifulBea-c9m
Ай бұрын
ጆየ የኔዉድድ እኳን በሰላምተመለስክ ደስብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@hilamoo928
Ай бұрын
ጆ ይሳካልህ ያሰብከዉ ሁሉ
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@hilamoo928
Ай бұрын
@@Dronye-dr6to እሸ
@abdulhakimusman3036
Ай бұрын
ጆሲ የወርቅ መዝገብ የምትመዘገብ ሰው ነህ😍 በኔ በኩል ምርጥ ሰው
@WensyAdrese
Ай бұрын
ጆዬ የኔ ይዋህ አንት ጅግና ነክ የኔ ምልካም ሰው ጆዬ አንድዝ ስልይወህ ደስ ብልኛል ቡነት ሁለም ይስትክክላል ክፍትርጋ አሺ አንተ ደግሞ ጀግና ነክ ስልትምለስክ ደስ ብልኛል በጣም. ክፍቶኝ ንበር ግዴኞቼክ ስልቅሱ በጣም ድብሮኝ ንበር አሁን ገን ደስ ብልኛል አግዚአብሔር ይምስገን 💜💜💚💚💚💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💚💚💚💚
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
@@WensyAdrese ውዴ ደምሪኝ❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
ደምረኝ🎉
@فضيله-ب5ف
Ай бұрын
ያኔ ወድ ወንድሞች አብሽሩ የኔ ማልቀስ ምን ልሁን
@RozaS-l4f
Ай бұрын
ጥሩ መሆን ለረስ ነዉ ጆሲ ለሰዉ ጥሩ የሚየስብ አለህ ጥሩ ነገሮችን ሁሉ የሰከለታል
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@RozaS-l4f
Ай бұрын
@@Dronye-dr6to ደምሬሸለሁ
@hekmaahmed4792
Ай бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጆየ እንኳን ተመለስክ ደስ ብሎኛል
@mahi-yo6jb
Ай бұрын
ጆሲየ የኛምርጥ ወንዲም በጣም ደስብሎናል ልትመለስ ስለሆነ ማሪያምን ያንን ደስታችሁን ማየት በጣም ናፍቆናል
@NebiyatAwol
Ай бұрын
Manew indaane be gugut Jo sizabiq ye nabrre uuùuuuu walhii baxam desa bilonyaa isikii ye nafqachuu like❤🎉🎉🎉🎉
@Ara-cj3gd
Ай бұрын
Josiye nurilini yenanya jegna nek iko 💞💞
@mekiyamekiya2744
Ай бұрын
የልጅአዊቃ በጣም ጥሩነህ እንወድሀለን መለካመስው❤
@ZEBlDAR
Ай бұрын
ዋው ጆሲ ተመለስላቸው የምር እኛም ቅር ብሎን ነበር ዳይ ወደ መቶ ኮ 🎉🎉🎉
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ድምሪኝ❤
@Ruki-v3q
Ай бұрын
እኔካ ብትመለስ ደስ ይለኝ ነበር ወሎ እንድታጎበኘን 😂ለማንኛውም ሙባ እንደሚታስጎበኘን አልጠራጠትም
@Mariam-od7zc
Ай бұрын
ሙባ እኛም ሀገራችንን እድታሳየን እየጠበቅንነው ፈጠንበል ብዙ እጠብቃለን ካተ ሀገራችን ናፍቆናል የላ ሰብ አርጉት ሙባን ይደግልን የምትሉ🎉
@LubabaNuru-r3k
Ай бұрын
ያላህ እህቶች እናበረታታቼው መረዳዳት ከቤት ይጀምራል የሀገራችንን ልጆች የማንንም ውሸታም ተማበረታታት
@ሲ-s1s
Ай бұрын
ሙባየ video ቶሎቶሎ ልቀቅልን
@sofitube-hy1mp
Ай бұрын
ጆየ በሰላም ግባ አይዞህ ሁሉም ይሳካል ጠንከር በል
@IeruHeyususu
Ай бұрын
ማነዉ እዴኔ ጆሲዬን ከምንም በላይ የሚወድ የኔ መልካም የልጅ አዋቂ ጆዬ ካሰብከዉ በላይ አሏህ ይስጥህ
@habibahabib1019
Ай бұрын
ስጦታክንስ. እሻጣ አረካት ወይስ አስቀምጠህ እየሄሪክ ነዉ ጁየ
@meremwolloyewatube
Ай бұрын
ጆሲ ውብቷን ደሴ ስላሳየህን ደስብሎናል❤❤በርታ
@WensyAdrese
Ай бұрын
ፍጥር ይክብርህ ጆዬ የኔ ይዋህ አንተ ጀግና ሌጅ ነክ ጥቅራ ግበዝ ካንተ ብዙ ሰው ይምራል አንተ ጀግና ነክ ይንምርጥ ውደም ደስ ሲል 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💚💚
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@HaleemahHusin
Ай бұрын
ደስ ይላል ጆየ ምርጥሰዉ ወደ ጎደኝቸህ ስለትመለስክ ደስ ብሎኛል ጆየ ፈኪ ተና ፍቃለች እወዳቸለሁ❤❤❤❤
@Hay-bv4dp
Ай бұрын
የሥየ በጣም ናፍቀኋናል አህሙጋር ኑልንንንንን❤❤❤❤❤በጣም ደሥ ብሎናል ወሎን ስላሣየኋን❤❤❤
@workenesh4169
Ай бұрын
Jossss nama gaarii dha dhugaa rabbii ❤❤❤
@ShobraM-q8d
Ай бұрын
ጆየጠከረው፡ወንድሜ፡ምግዜም፡ከጎነህን፡በርታ፡በተጨመሪ፡ጎደኞቺህን፡ሠብስብ፡ጀግነው❤❤❤❤
@astergeberemichael7237
Ай бұрын
አይዞህ ጆሲ ቦታ ይያዝና ትመጣላችሁ እስከዛዉ በርቱ
@الحمدالله-ح7د9ه
Ай бұрын
ጆሲ ምርጥ ልጂ ነው ዬምትሉ👍👍
@ZbiraAli
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መለየት ከባድ ነዉ ጆዬ ፈጣሪ ሰወድህ የሠዉ መዉደድን ይሰጠሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ChxydNcgdhx
Ай бұрын
ጆሲየ የዋህና ለሰዉ ልጅ ቅን አሳቢ ነዉ❤❤❤
@Hawaahemeda-nz6ts
Ай бұрын
የኔ ሰው አክባሪ ወሎየወች የኔ ማልቀስ ሲለያቸው ሲያቅሱ😢😢😢
@HsbUsb-c4s
Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🎉🎉🎉 ጆየ አይክ መልካምነትክ በየህድህበት የከትልሀል ጓድጮችህ በየህድህበት ይመሰክሩልሀል መልካምነትህ ከፊትህ ይነበባል ማርያም በጣም ነዉ እምወድክ ስደተኛቶ እህትክነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገርስገባ አተና ጓድኞችህን ማገኝት እፈልግአለሁ እነሶፊንም🎉🎉🎉🎉🎉 ያሳካልሽ በሉኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@home0029
Ай бұрын
ጆዬ አህለን ወሳህለን እኳን መጣህ ሙባ ሚስኪን እባ አነቀው😢😢😢❤❤❤
@ZeharaAdem-x9u
Ай бұрын
ጆሲየ እኔመቸም ያሰብክበት እደድርሰ ነው ዱአየማደርግልህ በጣምቅንሰውነህእና ሁሉንነገር ያሳካልህ ደግሞ ያገራቺንልጂነህ
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@SeadaEbrahim-s3r
Ай бұрын
ሙባ አብሽር ወንድሜ ጠንክረክ ስራ ከዚህም በላይ ትዴርሳለክ😊❤
@ኡሙረንነኝአሊሀምዱልላህ
Ай бұрын
ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላህ ወበረከቱ ወንድሜ🎉
@Dronye-dr6to
Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@NezannethEth
Ай бұрын
ጓደኞችህ ዚያዛዝኑ ጆሲዬ አብራችሁተመለሱ መለየት ክፉነው እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢 ጆዬ በሰላም ተመለስ
@Yif7g
Ай бұрын
ጆዬ የኛ የዋህ መልካም ሠው ነክ እግዚ አብሔር የልብክን መሻት ይፈጽምልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MuluMulu-d6e
Ай бұрын
joyee selee hulum nagari egezaber yemasegani❤❤❤❤❤❤ ahunim egezaberi yelbikin mishati yefasemilki wandemee
@seadagetent4798
Ай бұрын
ተላምዶ መለየት ይከብዳል ጆስየ
@Samsunga14-d3n
Ай бұрын
ጆ ደስብሎናል ፈጣሪ ሃሳብክን ያሳካልህ እናተም ጎደኞቹምአብሽሪጠክሩ አይዞአችኩ
@SaraSara-gq3kd
Ай бұрын
ኢንሻ አላህ ጆሲ እንደመጀመራው ተሰብስባቹ ብትመጡ ደስ ይለናል ከነ አህሙጋ
@ShefikaShefika-gj8mn
Ай бұрын
ወይኔ ጆዬ ማሻ አሏህ እንኳንም ተመለስክ ግን በባለፈው አልቅሼ ነበር አሁንም ጓደኞችህ አስለቀሱኝ ብቻ አይዟችሁ እነ ሙባ
@sofiabadri8350
Ай бұрын
ሰላም ጆሲየ አይዞህ ማንኛውም ነገር ባላህ እራህመት ይሳካል ዋናው ሰብርና ሰብር ብቻነው ዋናው ለሰውልጂ እርሜና ጤና ነው በተረፈ ሁሉም ነገር በግዜው ይሳካል ግዜው ስደርስ ሁሉም ነገር ይሳካል ዋናው በአላህ ላይ ተስፋ ማደረግ ነው ተስፋ አይቆረጥም መልካም ሰው ምግዜም መልካም ሰው ይኑር ዋናው ለሰውልጂ እሄና እሄ ብቻነው ጆሲየ
39:09
እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም😱//በህይወቴ የማረሳዉ ቀን🥹
Jossey 27
Рет қаралды 144 М.
21:33
ብሩኬ እና ኤፍሬምን ቤቴ ጋበዝኳቸዉ☺️
Jossey 27
Рет қаралды 95 М.
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
00:14
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
Diana Belitskay
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 22 МЛН
26:13
💎ለሱ ስሜት አለኝ,የልቧን ሚስጥር አወጣችው ሙቢ ና ሀሰን ግራ ተጋቡ ዋሸችው😱😡
Mubi Tube
Рет қаралды 50 М.
17:22
🧣አተ እንደ እህት ብታየኝም እኔ አፈቅርህ ነበር / ማሪና አመረረች 🥹
Lij Tofik
Рет қаралды 144 М.
17:57
በህይወቴ እንደዚህ አሳዛኝ እና ታጋሽ ሰው አይቼ አላውቅም🙌🥰
Endi Relax99
Рет қаралды 62 М.
22:33
ይሄ የመጨረሻ መልስ ነው አላህ ስለሚወደኝ ሁሉን በአይኔ አሳየኝ ቆርጦልኛል ስስቅ አንጅ አዝኜ አልመጣም
Sofi
Рет қаралды 113 М.
14:42
ዲና አልቅሳ አስለቀሰችን አብርሽ እምባዉን መቆጣጠር አቃተዉ😭😭
Jo tube
Рет қаралды 71 М.
27:09
Waanta hundaa dhiise abi gon😱🤷♂️
Abi fi sore
Рет қаралды 32 М.
36:10
🦋የመጨረሻ ውሳኔዬ ነው ከነሱ እንድትርቂ እፈልጋለሁ😱
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 197 М.
20:32
ሳያስቡት መጣዉ😱//ጓድኞቼ ማመን አቃታቸዉ🙈
Jossey 27
Рет қаралды 69 М.
21:42
ቶፊቅ እኔ ቤት በቃሪያ ተቃጠለ🤣🤣🤭
Jossey 27
Рет қаралды 53 М.
22:58
እስከዛሬ ለምነ ደበከን//ፍቅረኛ አለክ❤️😱
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 61 М.
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН