No video

ጓዳ እንግባ ስላት ትሽኮረመማለች

  Рет қаралды 80,667

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

• አግብቻለሁ❤❤❤ ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

Пікірлер: 1 000
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/q4aTpoSOqtamnsksi=SUTjgwayF4fFNOnt ዉድ ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
የኔ መልካም እሙ የኔ ብርታት ለኔ አረግሽልኝ መልካም ስራሽ መቼም አረሳውም ዩቱቤን ትልቅ ደረጃ ሲደርስ አንቺን ጎንበስ ብዬ ላመሰግንሽ ያብቃኝ ኢንሻላህ ከፈጣሪ ጋር❤
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 7 ай бұрын
አለ በጎጃም
@YabseraDagne-cx9rq
@YabseraDagne-cx9rq 7 ай бұрын
እዳላፍሰው ማለት ነው
@laylalayla9893
@laylalayla9893 7 ай бұрын
ሀደ
@zewdieMisalie
@zewdieMisalie 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገባች ደስ ይላል
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 7 ай бұрын
ማርያምን አብሮ ሳያቹ ልቤ በሀሴት ይሞላል የኔ ባል ማህተቦች ተጋብታቹ ባያቹ ደሰ ባልኝ ሰመጡ ደሰ እዴት ደሰ እደሚልኝ❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 7 ай бұрын
​@@HuluagershTeshale-hb6gcደምሪኛውዴ
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 7 ай бұрын
የመልካም ሰው ኮመንት ማንበብ ደስ ይለኛል
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 7 ай бұрын
ነባ ግን የበዓል ቀን አበረሀት መገኘት ነበርብህ ይገባኛል ላይመች ይችላል ግን እንደምንም ጊዜህን አመቻችተህ ለተወሰነ ደቂቃ እንኳን ቢያንስ ቡና ተፈልቶ እስኪያልቅ አብረሀት መገኘት ነበረብህ።
@user-lk2no1jt2q
@user-lk2no1jt2q 7 ай бұрын
ዝም ብለን እንይ አይይይ መጨርሻዉ እኔጃ እሷ በጣም የዋህ ናት ግን አይመስለኝ እናያለን
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 7 ай бұрын
​@@user-lk2no1jt2q አይ በጎውን እናስብ በስራ ተወጥሮ ሊሆን ይችላል ግን ለተወሰነ ደቂቃ ቢመጣ ለእሷ የበለጠ ደስ ይላት ነበር ፍቅረኛ አለ ከተባለ ይሄን ክፍተት ካልሞላ ከባድ ነው ስለዚህ በተቻለው አቅም ጎደሎዋን ቢሞላ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው።
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 7 ай бұрын
እኔ ግን በጣም አስፈርቶኛል ነባ የምር ልቧን እዳይሰብራት ፈራሀላት የፈራሁት ደሞ ምክኒያቴ በአልን አብረው አላሳለፉም 😢😢😢😢ከጎኗ አልተገኘም
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 ай бұрын
ያው ከስራ ቡሀላ ገናኝተው ይሆናል ሁሉንም እኛማወቅ የለብንም 😢
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 7 ай бұрын
እሙዬ እና ነባ እንኳን ደህና መጣችሁ ሰታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 🙏 የኢትዮጵያ ሰላም እንደኔ የናፈቀው 😢እስኪ ለጥምቀት ደግሞ በሰላም ያድርሰን ❤
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@WogayehuNigusie
@WogayehuNigusie 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 7 ай бұрын
የኔ አይናፋር እሙዬ የኔ ጨዋ ፍቅርን እንደ ሸማ ያልብሳችሁ❤❤❤
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 7 ай бұрын
ቶሎ ተጋቡና ፍቅራችንና ከእናተ የሚወለዱት ልጆቻቸህን አሳዩን ነባዬ በጣም የምወድህ እውነተኛ አፍቃሪ ሰለሆንክ ነው ሰለእሙዬ ምንም ቃላት የለኝም እንዳትጎዳኝ እንዳለችህ አደራ አደራ በጌታ ፊት እጠይቃለሁ ከአክብሮት ጋር። 🙏💕
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 7 ай бұрын
❤❤❤🥰
@MekdiFamilytube
@MekdiFamilytube 7 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@ሀገሬ
@ሀገሬ 7 ай бұрын
ውይ ስታምሩ እንደዚህ ስትስቁ ስትጫወቱ በጣም ታምራላችሁ እመብርሀን ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ትጨምርላችሁ🤲🤲🤲
@user-is6jv2iz2i
@user-is6jv2iz2i 7 ай бұрын
የበለጠ ደስታሽን ያሰየን የዛሬ አመት ወልደሽ አቅፈሽ እዶትመጪ ያርግሽ በአላህ ፍቃድ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የሙና የነባ ቤተሰቦች የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 7 ай бұрын
❤❤❤🎉
@user-cx3jv5rj4l
@user-cx3jv5rj4l 7 ай бұрын
አሜንንን❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 7 ай бұрын
እኔ እናቴ ጎጃሜናት አባቴ ጎንደሬ ናቼዉ ሰለዚህ እሙ ልክናት ቼረፈሰችዉ ቼረፈሰዉ ይባላል እያንዳንዱን ቃላቷን እረዳታለሁ የኔዉድ አሜንንንንንሸ እሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@nabah8797
@nabah8797 7 ай бұрын
ሙየና ነባ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በናተ መደሰት የኔ ደስታ ወደር የለው የምር እኔጃ ❤❤❤❤
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w 7 ай бұрын
እኔ ጎጃሜ ነኝ እዳልቸረፍሰዉ ማለት አፍሼ እወስደለሁ። አፍሳለሁ ።እወስዳለሁ ማለት ነው በተርፈ ጎበዝ ሁኑ በርቱ በእምነታችሁ ፅኑ🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
እሙይ ነባ በጨዋታ መሀል የተናገርከው እጓዳ እንግባ ብላት ትሽኮርመማለች ሲል ቅረ አለኝ😢 ከጋብቻ በፈት ምንም ነገረ እዳታረጊ ዝሙት ነው ❤😢 እሙይ እራሽን ጠብቂ ❤ እዳልቸረፍሰው ማለት እዳላፍሰው ማለት እኝም እዳል ቸረፎሰው እንላለን❤😂ደምሩኝ ❤
@mekyamehammed5527
@mekyamehammed5527 7 ай бұрын
እማይመስል ነገር 😂ሰው አንድ ቤት ተቀምጦ ተውጅ እያሰብን እደው ቶሎ ወደትዳር ግቡ ማለት ይቀላል
@sebelyoutube
@sebelyoutube 7 ай бұрын
​@@mekyamehammed5527😂😂 ቶሎ እሚሆን ቢሆን እሠይ እጃ😂
@user-io8vv1df1x
@user-io8vv1df1x 7 ай бұрын
ወይ ኮሜታተሮች ኤረ አይቶ ማለፍ ልመዱ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 7 ай бұрын
አይ ሚስኪን ነፈር ከጋብቻ በፊት አልሽ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 7 ай бұрын
እኔ ግን በእናንተ እንደዚህ መሆን መደሰቴ ግራ ገባኝ እኮ እሙ ❤❤❤❤❤
@sarahsarah-po9sp
@sarahsarah-po9sp 7 ай бұрын
Enam destachew yasedasetagnal
@tawakan9600
@tawakan9600 7 ай бұрын
የሰው ደስተ ያስደስተኘል አቺም ኢዘ መሰለኝ❤
@fatumawase
@fatumawase 7 ай бұрын
​@@sarahsarah-po9spደምሪኛውድ
@fatumawase
@fatumawase 7 ай бұрын
​@@tawakan9600ደምሪኛ
@emu4176
@emu4176 7 ай бұрын
መልካም ሰው ስለሆንሽ ነው ውዴ❤
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia 7 ай бұрын
የኔ ባለሞያ እንደት ናቹልኝ ዉዶቼ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በአሉን እያለቀስኩኝ ነዉ ያሳለፍኩት ስራ በስቶብኝ ማዳሜ እንግዳ ጠርታ ወገበን ስቆረጥ አሳለፍኩኝ 🎉😂😂😂እንኳን በሰላም ገባች ጨቆኝ ነበር
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 7 ай бұрын
😂😂😂😂እሙ ልክ ናት አዎ አለ እዳልቸረፍሰው በሰፊው ነው የምዘግን እንደማለት ነው❤❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 7 ай бұрын
ነባ እና እሙ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ።
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም ከቤተሰቦቾዋ ጋር አገናኛት
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@user-cd3pe1xc1e
@user-cd3pe1xc1e 7 ай бұрын
እመቤት ካሳ ረጋ በይ ቅዥቅዥ አትበይ ውይ ሳቅም ቀንሺ ከምር ሴት ልጅ ረጋ ማለት አለባት👈👈👈👈👈
@user-vb8bu6cl5r
@user-vb8bu6cl5r 7 ай бұрын
እሙ እና ነባ በጣም ታምራላችሁ ስላምና ፉቅርችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 7 ай бұрын
የኔ ልዩዎች ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባች
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እደዚህ ነው የምታምሩት ይሄን የማይረባ ብራክ ምናምን ወደዛ ጣሉ የሰውንም ቀልብ አትስበሩ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 ай бұрын
@@farawtube እሽ ውዴ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
ሁለታቸውን እመቤትንና nevaye ፍርሃት እግዚአብሔር አላቸው ሰረጋችሁን እጠብቃለሁ ጌታ ይባርካችሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 7 ай бұрын
እሙዬማ ከሙያዋም ፀባዪዋ ይበቃል ነባዬ እሙዬን አደራ ጠበቅ አርገ ያዛት❤❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 7 ай бұрын
@@farawtube እሺ ደምሬካለው
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
አሜን በሰላም ለጥምቀት ያድሰን እንዲ አብራቹ ስትመጡ ደስ ይላል እስከ መጨረሻ ያፅናቹ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 7 ай бұрын
ኧረ ነባ በጣም ተናፍቀካል እሙዬን በዓል ለብቻዋ ጥለካት እኔ በጉጉት የጠበኳቹ አኖድላይ ለበዓል ነበር ለማንኛውም እንኳን ደና መጣቹ ውዶች ተናፋቂዎች❤❤❤❤❤
@EtihopiYa
@EtihopiYa 7 ай бұрын
እራስሽን በራስሽ አድቂ እናቴ ሆ ጊዜው እራስን በራስ ማድነቅ ነው ፈድሻው እዳች ፉድቅድቅ አረገሽው ማሻአላህ ❤
@fatumawase
@fatumawase 7 ай бұрын
ደምሪኛውዴ
@toyibayimer-uu4qd
@toyibayimer-uu4qd 7 ай бұрын
የኔ ውዶች ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር መጣችሁ ስወዳችሁ እኮ
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 7 ай бұрын
መቼ ይሆን ግን የኛ ጀልጋጋ ወንዶች ፍቅር አሰጣት የምታቁት ሚስት እኮ ለረጅም ስአት እንኮን ብትሰራ ከማመስገን መተረብ ከማወደስ ማዋረድ ዉስጣችሁ ነዉ ፈረንጅ እኮ ሰራተኛ አብስላ ሚስቱ ስላቀረበችለት እንዴት እንደሚያወድሳት እንዴት እንደ ጣፋጭ ጣፋጭ በሆነ ቃል ዉስጦን እንደሚገነባት እኮ እባካችሁ ሰልጥኑ የኛ ወንዶች እናንተ እስክትበስሉ ሚስቶች አረርን እኮ ጎበዝ ኡፍ
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
ነባ የገና በአላችሁ ማለት በጉርኘ የሰራችሁት ዝም በሉ ነው ጥሩው ለመስቀል የሰራችት ድቅ ነው
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
❤ እመቤቴዬ ቡና ሲፈላ ከሚወዱት ባለቤት ጋራ በቀስታ ነው ኢትዮጵያዊ መሆን ቡና በፍንጃል
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@naridosyemu
@naridosyemu 7 ай бұрын
የኔ ውዶች እሙዬ ነባዬ ሞቼ ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ይበል ለባአል ግን ጨብራችሁ መሆን ነበረባችሁ ለማንኛውም አድናቂያችሁ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@TigistDegen
@TigistDegen 7 ай бұрын
እዳልቸለፊስዉ ማለት በደብ አዲርጊ እወስደለሁ ወይም አፈሰዋለሁ ማለት ነዉ በብዛት ወሎ ላይ ነዉ የሚናገሩት
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 7 ай бұрын
እሙ እና ልጇ ቋቋቸው የለ ነው እኔ አላቅም እዳልቸረፍሰው እኔ የወሎ ልጅ ነኝ አዝግ ለማንኛውም ጥሩ ነው ጠክሩ መልካም ስራ ለወደፊት ስንቅ ነው❤❤ በጣም ብዙ ሰው ስቃይላይነው
@thhttrfg7033
@thhttrfg7033 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ አገራችን። እግዚአቢሔር ይጠብቃት በጣም ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
ነባየና እሙየ እዲህ በደስታ ስትስቁና ደስ ሲላችሁ ደስ ይለናል ሁሊየም ደስ ይበላችሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@user-jl6sc6vs7q
@user-jl6sc6vs7q 7 ай бұрын
እንዳልቸረፍሰው ማለት እንዳላፍሰው ማለት ነው በጎጃም ቋቋ ያደግንበት ሙድ አትያዝ ዘረኚነትን እንጠየፍ በርቱ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
ሁለታችሁም በአንድ ላይ ሳያቹ ለምን እንደሆነ ነው ያላውቅም በጣም ደስ ይለኛል ሰርጋቸውን ጠብቃለሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏 13:58
@seadayiman
@seadayiman 7 ай бұрын
አላህየ ደስታችሁ እስከ ዘላለም ያርግላችሁ እሙ ከዚህ በላይ ይገባታል❤❤❤❤
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ምኞትሽ ደስ ይላል
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 7 ай бұрын
@@farawtube እሽ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 7 ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም ታምራላችሁ😂😂 እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ጨመሮ ይሰጣቹሁ❤❤
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 7 ай бұрын
Medhane Alem fikirachihun yabiza❤❤❤
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 7 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ከፀባይ ጋር ነውዋ❤❤
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 7 ай бұрын
በየ አይነት ሞልቷል ፈንዲሻ❤❤ እኔግንምንም አላማረኝም የነባነገር
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 7 ай бұрын
እሙዬ ❤❤❤❤የኔውድ❤❤❤አይለያችሁ❤❤የእርሱነገርእሙ😂😂😂ቀይሩት
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 7 ай бұрын
እሙዬ ጎበዝ አለባበስሽ ዋውው
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
እውነት ነው ነባዬ አንተ ብሩክ ልጅ ነህ እመቤት ላንተ ምርጥ ሚስቴ ናት በባህል አብርሃቱ ይመቻችሁ እንዲሜ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 7 ай бұрын
ባአል እኔ ጋር ? ብቻ ስለደረስኩ እግዚ አብሔር ይመስገን እሽ ድራማውን እንጠብቃለን በርቱ እሙዬ አወ ፈንድሻ አለ እኛ ጋር ባአይነት🎉
@hailegessesse5732
@hailegessesse5732 7 ай бұрын
በጣም ደስ ያለኝ እሙን ሰርፕራይዝ ያደረካት ነው ነባ የቱ ይደገም ባልከዉ ቃልህ መሰረት በጋብቻ ደግመህ አሳየኝ።እሙ ከአዴ ጋር ፕራንክ ይቅርብሽ ዳግም ልብሽ እንዳይሰበር ከ ባለቤትሽ ነባ ጋር ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ ጊዜሽን ተጠቀሚበት።እኔ የእህትነቴን ነው የምመክርሽ።
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 7 ай бұрын
ወላሂ እነዴ ዛሬና በቀደም ሰፕራይዝ ያረገሽ ደስ ብሎኛል ሁል ግዜ ሳቁልኝ ነባ እሙየ ሱሪ ዳኒ ሀዩ ሁላችሁም የእሙየ ቤተሠብ በሙሉ❤❤❤❤❤
@ZainabDubai-ll6bc
@ZainabDubai-ll6bc 7 ай бұрын
ማሻአላሥታምሩ አላህ,አይለያያችሁ😍😍😍😍
@binalefart2799
@binalefart2799 7 ай бұрын
የጎጃም ነው እኔም እላለሁ እንዳልቸረፍሰው ማለት በብዙ እንዳላፍሰው ለማለት ነው የምንጠቀመው❤🎉
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ሰላም ከሊለ ደስታየለም እሙ & መባ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 7 ай бұрын
ዋው ደሰ ትላላችሁ ዉዶቼ አደ ላይ በቃ ሆናችሁ ወልዳችሁ ልጃችሁን ለማየት ያብቃን ❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ጓጉቼ ነበር አብራችሁ ባህሉን ተሳልፋላችሁ ብዬ አሁን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ ‏‪6:48‬‏
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
ነባ አሁን በዚህ ደቄቃ በጽሁፍ ልጠይቃ ስከፍት ሁለታችሁንም ማየቴ ደስ ደስ ብልኛል ደስይበላቹሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 7 ай бұрын
የባህልማ ጠብቀናችሁ ነበር ጌታን ማታ ግን የማስቆ ነቆራ ይዞልን ብቅ ብሎአል እሙዬ የለችም እንጅ በተረፍ ጠፍታችሗል አረ ሱስ ሆናችሁብኛል አታስጠብቁን ብቅ ብቅ በሉ
@naemanaema6710
@naemanaema6710 7 ай бұрын
አለ እንዳቸርፍሰው ማለት በጣም አብዝተህ እንዳዘግነው ማለት ነው
@rgebeytube
@rgebeytube 7 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ እሙየ ነባ አዲ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ በርቱ አደራ እሙን አታስለቅሷት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
የእሙ አድናቂወች በላይክ❤👍👍👍
@user-eq9fy4os6h
@user-eq9fy4os6h 7 ай бұрын
አለ በጎጃም እዳልቸረፍሰዉ ነዉጅ እዳላፍሰዉ አንልም እሙየ ልክ ነች
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 7 ай бұрын
እኛ ጎጃሜዎች በሙያ በጀግንነት እንታማም ዋሸዉ እንዴ እሙ🇪🇹🇪🇹
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 ай бұрын
የኔዉዶች አዲላይ ስትመጡ በጣምነዉ ደስየሚለኝ❤❤❤❤❤❤❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 ай бұрын
እኳንበሠላምመጣችሁ እሙንና ነባን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ❤❤❤ እሙየ ነባ ብረት መዝጊያ ነው እሙደግሞ የቤት እመቤት ❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 7 ай бұрын
ታምራላችሁ ነባንለሰስ ያለልጂ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@masaramasara6893
@masaramasara6893 7 ай бұрын
ፈጦር ይመስገን ነባ በጦም ደስ ይል ነበረ 🙏😘😘😘😘😘 ግን ሠረጋቹሁ መች ነዉ?
@user-tz9bu5tt9f
@user-tz9bu5tt9f 7 ай бұрын
ከኡሙዬ ተጋቡ በቶሎ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 7 ай бұрын
አወ አለ እዳትቸረፍሰው ማለት በብዛት እዳታፍሰው ማለት በጎጃም በብዛት ይነገ ራል
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 7 ай бұрын
እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🤔🙏 የእውነት ለትዳር ከሆነ ጥሩ ጥንዶች ይወጣችዋል ነባ ጎብዝ ልጅ ነው ነገሮችን አርቆ የሚያይ ይመስለኛል እመቤትም የዋህ ጎበዝ ሴት ነች በርቱ 😊👏 ውሸታችሁ ድራማ የምትሰሩም ከሆነ ብርቱ ይመቻችሁ😁😁😁😁😁 ነገር ግን እሙዬ ግዜሽ እንዳሄድብሽ ተጠንቀቀቂ ሴት ልጅ ነሽና🤔🤔🤔🤔
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 7 ай бұрын
እዳልቸረፍሰው ማለት በጎደርም የተለመደ ነው በትልቁ ማፈስ ማለት ነው
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
እሙ ነባ እወዳችዀለን በሰላም ያውላችሁ
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 7 ай бұрын
ነባ እና እሙ እንኳን ደህና መጣችሁ አብራችሁ ሁልጊዜ ኑልን ታምራላችሁ ❤❤🎉🎉
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@Wude-he3uc
@Wude-he3uc 7 ай бұрын
ቆንጆ ነበር በጣም ነው የምታምሩ እሙዬ አንች መሳቅ ነው የሚያምርብሽ ሀዘን ከአንች ይራቅ ድንግል ማርያም አትለያችሁ ክርስቶስ ከክፉ ይሰውራችሁ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏 14:21
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኛ ጋ አለ ጌታት ጎንደር እንዳልቸረፍሰዉ ይባላል ጌታን አይ እሙዬ የኔ ቆንጆ ነባችን የሉ አትጥፉ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 7 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤ እዳልቸረፍሰው እዳላፍሰው ወይም እዳልዘግነው ማለት ነው❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏 13:12
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
እሙዬን እንደኔ የምቱዱ ላይክ ግጩኝ❤
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 7 ай бұрын
አለባማራክልል
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
የኔየዋህ ሁሌምሳቂ ❤ዱባይ እግር እግር ብሏል ባለሽበትበርች የኔ ጀግና ነባ የባአልቀን እደትየለም እያልንህነበረ ያዉ የሥራጉዳይነዉብላየ
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ መጨረሻችሁን ያሣሣምረው❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 7 ай бұрын
እሙየ በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እህቴ❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏 13:24
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 7 ай бұрын
ቡና ብሎ ዝም የኛ ፍልቅልቅ ደግ ሰው አክባሪ እሙዬ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏 15:41 15:41
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
ደስታችሁ ሙሉውን ነባይና እመቤቴ who is game በእግዚአብሔር ፍቅር ወዳችኋለሁ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 7 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤❤❤ እድህ ነው እምያምርባቹ ሁለታቹ ብቻ ዋው❤❤ አረ አው ፈድሻማ ናፍነው ቡናም አለ አረ እንጀራም አለ የልለ የለም ሺሮ በርበሬ ምጥምጣ ቃሪያ አረምኑ ቅጡ😂😂
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እኛ በአልን በስራ ሁሉም አለ ግን ሰአት የለም
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏 15:41
@user-kw9ss9ow9l
@user-kw9ss9ow9l 7 ай бұрын
አዎ እዳልቸረፍሰው የሚለውቃል የጎጃም ቋንቋነው እሙ ቃላቶችሸ በጣም ነው ደሰየሚሎኘ❤❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 7 ай бұрын
እሙ እሱ ልጅ ማለት አዲ የምትሉት ሰው አንች እያስለቀሰ ወይም እያስደነገጠ ብዙ አልወደውም
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 7 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም አልችሁ ይብዛላችሁ ውድ የው ልጅ በሙሉ 💪😘❤️🙏
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@maryshara4466
@maryshara4466 7 ай бұрын
በዓል አሪፍ ነበር ነባዬ በጣም ጠፋህ ለመናፍቅ ብለህ ነው ? እሙ የኔ ውብ ውድድድድድድ❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 ай бұрын
እሙዬ በጣም አትግደል እንግዲህ neva ባልሽ ነው መቃብር ያበሻ ልጅ ይጠይቁ ታምራላችሁ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 7 ай бұрын
የሰው ደስታ በጣም እንደኔ ደስ የሚላችሁ ማነው እፍ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
ደምሪኝ ሁቢ ❤
@fatumawase
@fatumawase 7 ай бұрын
​@@FatumaFatuma-gs8qrደምሪኛፋፊየ
@ማራናታናልኝናልኝጌታ
@ማራናታናልኝናልኝጌታ 7 ай бұрын
እሙ❤❤❤❤❤ ነባ እንኳን ደህና መጣች እኔስ ያሳልፈኩት በስደተ ነው ያሳልፈኩት ስልሆን በአልን በሀሳብነው ነው😢😢😢😢😢😢 በግራዋ አላም😂😂😂😂😂 አረ ነባ ተወ ቀልድህ ከይጠገብም እኮ
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 7 ай бұрын
በጣም ነው ደሰ ያለኝ የምር❤❤❤❤ ሰላየዋችሁ
@abrh1882
@abrh1882 7 ай бұрын
አለ እዳልቸረፍሰዉ ማለት በብዙ እዳልወስደዉ ማለት ነዉ ወሎ ላይም እንጠቀመዋለን ቋንቋዉን😂😂
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምረጦች❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ❤❤
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤❤
@farawtube
@farawtube 7 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ ግን ከመደመርሽ በፊት ቪድዮ ተመልከቺ 1ጊዜ ❤❤❤🙏
@FiriHadad
@FiriHadad 7 ай бұрын
አለ ሁሉም የኔ መልካሞች
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 7 ай бұрын
በርቱ ፀልዩ በዓል እኛ ጋ ጥሩ ነዉ ወገኖቻችን በመከራ ዉስጥ ቢያሳልፍም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላሟን ይመልስላት እሙና ነባ በዓል አብራችሁ ስላሳለፋችሁ ቅር ቢለንም ቀጣይ በአንድ ተሳስራችሁ በአንድ ጎጆ ሆናችሁ እንድታከብሩ ምኞቴ ነዉ እወዳችኋለሁ ❤
ባል እና ሚስት---
20:01
Emebet Kassa
Рет қаралды 64 М.
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,3 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН
እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!
16:52
Neba Entertainment
Рет қаралды 179 М.
“ባለቤቴ አልደፈራትም‼️”
5:27
Ethio.Shaderoom
Рет қаралды 13
የእኛ ቀናት #137 የልጆቼ አባት አለቀሰ!
10:26
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 147 М.
ለማነው የዘፈሽው??
17:53
Emebet Kassa
Рет қаралды 56 М.
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27
abe & Bati Tube
Рет қаралды 141 М.
እዉነቱን ንገረኝ የደበከኝ ነገር አለ???
17:56
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН