የሚያስጠላ makeup ተቀብቼ አብሬህ ካልሄድኩ /አማረርኩት😂

  Рет қаралды 108,273

YOE & EMY

YOE & EMY

6 ай бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple #eregnaye #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #questionanswer #husbandwife #makeupprank #makeup

Пікірлер: 601
@user-si7po5nn3p
@user-si7po5nn3p 6 ай бұрын
የኔ ምርጧች ❤❤❤ ለምን ግን አናበረታታቸዉም 100,000 አስገቡቸዉ 🎉
@user-hl9ih2zs7x
@user-hl9ih2zs7x 6 ай бұрын
𝑬𝒘𝒏𝒕𝒔𝒉𝒆𝒏 𝒏𝒘 𝒚𝒆𝒎𝒆𝒓
@trend-zk3wf
@trend-zk3wf 6 ай бұрын
kkkkkk
@user-vs8mo1in7k
@user-vs8mo1in7k 6 ай бұрын
😅😊😅😊😊😊😊😊
@tigist9632
@tigist9632 6 ай бұрын
የኔ ልቤ ቅን🎉🎉🎉
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እዉነትሽን ነዉ ምን ችግር አለዉ ❤
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o 6 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂 በጣም ነው የማምረው አላለችም😂😂
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 6 ай бұрын
ሁለት ቆንጆ ውይ ማርያምን እንዴት እንደምታሳሱው❤❤❤
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ስቆ ያስቃል የምር 😂😂😂ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ በጣምነው የምታምሩት የምር ስትተሳሰቡ ምናምን ባጣም ደስ ትሉኛላችሁ❤❤❤
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv 6 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች እመብረሀን ፉቅራቹሁን ታብዛላችሁ ደብሮኝ ነበረ ፈታ አደረጋችሁኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 6 ай бұрын
እኔም ፈታ ብያልሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 6 ай бұрын
የኔ እናት እንደዛሬ አስቀሽኝ አታቄም ይሆናስደግሞ እንደዚ አትናደድ ወይኔ ሰወዳች ተሎተሎ ልቀቁ እሽ ፍቅር ሰላም ይብዛላች ማሮችየ
@hanatolosa2376
@hanatolosa2376 6 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የሚወዳቸው የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ፍቅራቹን እስከ መጨረሻው ያማረ የደመቀ ያርግለቹ በጣም ተምራችሁ
@baayushnedesaa671
@baayushnedesaa671 6 ай бұрын
ድመት መሰለች😅😅 ያለ ሜካብ ዉብ ነሽ❤
@fhussen
@fhussen 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላየክ አድርጉኝ ፈልጌ ነው❤❤❤❤
@samigeush
@samigeush 6 ай бұрын
Ene like maderegu ayemechegnm...😂😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 6 ай бұрын
ታዛዥ ነኝ 😂
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 4 ай бұрын
😂😂
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 6 ай бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ልቤ ደከመች በሳቅ እፋፋፋ የኔ ውዶች ብዘገየም ድካሜን በሳቅ ቀየራችሁልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@mekdi9983
@mekdi9983 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክ ስሙ የሆነች ልጂ እንደዚህ ተቀብታ የምታስቅ ትክቶክ ነበረች 😅😅😅😅😂😂😂የእውነት እኔ የምወደው ልጂ ጋር ከተስማማን ብዙ የሚያስቁ ነገሮች አረግለት አለሁ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 6 ай бұрын
የኔቆጆ ምርጥ ጥዶች ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤
@jane4577
@jane4577 6 ай бұрын
ውይ ቆንጆ እደዚሁነው እምታምራው ይቅር ብለሽ እግዚአብሔር ውብአርጎነውየሰሪሽ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 6 ай бұрын
ወይኔ አሳቃችሁኝ እኔ ሜካፕ አልወድም ቤቴ ዉስጥም ገብቶ አያቅ አንድ ቀን ባሌን ለማስደንገጥ ከሰዉ ተዉሸ ተቀብቼ አንች ዘማሪ ሁነሽ እንደት ፊትሽን ታስኪያለሽ ብሎ ሊገለኝ ነበር ስንት ቀን እንዳኮረፈኝ የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ግን መናፍስት አጋንንት በዚህ ስለሚገባ የምትጠቀሚ ከሆነ ይቅርብሽ ዉዴ አምላክ ዉብ አድርጎ ነዉ የፈጠረሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@zelihatagu1587
@zelihatagu1587 6 ай бұрын
የልጅ ማስፈራሪያ ያረጉሻል ደስ ይላላል😂😂😂 እንዳይለመድ!!
@teebh7448
@teebh7448 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የስጠን ስጡት የበቃናለን መልካችን
@kopreesa8674
@kopreesa8674 6 ай бұрын
እኔን ያሳቀኝ የዮናስ ሳቅ😂😂😂
@user-js7ib8yw6b
@user-js7ib8yw6b 6 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃእኩም ፅብቃት ፍጥረት🤗💚
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 6 ай бұрын
በቀ ለዚህ ሜካፕ ሊግጣምላት አዉ በሉ እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች ቅርቡ ግዜ የተቀለቀልዃቹ የድሮ ቪዲዮቸቹን እያዬዉ እየሳኩ❤❤❤❤❤❤ባርቱ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 6 ай бұрын
ኪኪኪ የዛሬው ጫን ያለ ነው ኪኪ ወዮሁ እኔ በሂወቴ ቻፒስቲክ እኳ ተቀብቸ አላቅም ምናምን የተጫነኜ ይመሥለኛል ካይን ኩል ውጭ ተጠቅሜ አላቅም ኪኪ 😂😂😂
@KalKal-cv7nk
@KalKal-cv7nk 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በአንዴ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገባሽ እኮ በጣም ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 6 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ ወይኔ የሳቄ ምንጮች 😂😂እምነትዬ እውነት ደም የላሰች ውሻ ነው የመሰልሽኝ😂😂😂😂 ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤❤
@ekramaberar1432
@ekramaberar1432 6 ай бұрын
ወቸው፡ጉድ ማማዬ አዝናኝ ነሽ ይመችሽ እህቴ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 6 ай бұрын
የኔ ልዬዎች ኢትዬ ስገባ እናተን በአካል ማየት ፈልጋለሁ😂ኤቤታችሁ መጣለሁ😢❤ስወዳችሁሁ🥺😢❤️❤️😘😘😘😘😘💜💜
@user-xe9jy8bf2v
@user-xe9jy8bf2v 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች በጣም ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 6 ай бұрын
እዉነት በጉጉት የምጠብቃችሁ ነገርስ❤❤❤ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 6 ай бұрын
ምርጦች ትለያላችሁ 💞🙏💞እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 6 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 6 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነው ያማረብሽ 😂😂😂🥰🥰ፋሺን ነው አላለቺም 🤣🤣😂😂😂ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️
@AXUM13
@AXUM13 6 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤
@hawaTadese
@hawaTadese 6 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ፈጣሪ ለሁላችሁም እዲህ ያለ ባል ይስጣችሁ❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 6 ай бұрын
ዩኒየ አሳከኝ በጣም እኮንም አላየሁሽ በፊት አላለም😂😂😂😂😂 አየናተ ስወዳችሁ❤
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 6 ай бұрын
ስወዳቹ ቨተለይ ዩኒ ሳቅህ ደስ ሲል❤❤
@user-mb7pl8iq2j
@user-mb7pl8iq2j 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም እመወዳቸው ጥዶች ❤❤❤ሰላማችሁ ብዝትይበል😊😊
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 6 ай бұрын
አይቻልም
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 6 ай бұрын
እስልምና አይፈቅድም
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 6 ай бұрын
​@@user-xr6bt8gq3wዴምሪኝውዴ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
ምኑ ነዉ የማይቻለዉ😢
@rahmaha
@rahmaha 6 ай бұрын
​@@user-xr6bt8gq3w ምን ችግርአለዉ እስልምናችን ሠዉን ማክበርና መዉደዲ ይከለክላልደ ዋሏሁ አለም
@user-un5ql3xg1e
@user-un5ql3xg1e 6 ай бұрын
አንዳንዴ እንደዚ ፈታ ማለት ያስፈልጋል 😅😅😅😅
@user-ck3ct1zl7s
@user-ck3ct1zl7s 6 ай бұрын
ምርጦቹ እንኳን ደህና መጣቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maryammohamed418
@maryammohamed418 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ውይ ኤሚ ቅድብሺ 😂😂😂😂ቀዩ ነገር አሳቀኝ በስማም
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤ በሳቅ ገደልሸኝ የኔ ውድድ
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 6 ай бұрын
ኤሚየ❤❤❤❤❤❤ ውድድ ነው የማረጋቹ ከኔ በላይ ፈጣሪ ውድድ ያድርጋቹቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@Zahra-iw6un
@Zahra-iw6un 6 ай бұрын
በጣም ነዉ እመወዳቹ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblaberket6735
@seblaberket6735 6 ай бұрын
ዮእ አሰከኝ ክክክ የምወደቹ ነገርስ😂😂❤❤❤❤ ወልደቹ ለመሰም ያብቃቹ❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤
@user-sn6jv9fg8e
@user-sn6jv9fg8e 6 ай бұрын
በጣምነው ደሥየምትሉት ምርጥ ጥዶች የላፒሥቲኩ ነገርስ 😂 ወላሂ ሡሥነውየምትሆኑብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 6 ай бұрын
እር ያችስከፋ የምር አሳቅሽኝ 😂😂እኔ እራሱ ሜካብ አልወድም❤
@Ethiopia523
@Ethiopia523 6 ай бұрын
አንተም አንድ ቀን እሙዬን Prank አረገት ከአንተ መልስ እንጠብቃለን 🎉😂😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 6 ай бұрын
ዴምሪኘውዴ
@mekidesbelete2924
@mekidesbelete2924 6 ай бұрын
Endte nachulegi tenafakiwoche dena nachu ❤️❤️❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 ай бұрын
ምርጦቼ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@user-cv1yr5fj7k
@user-cv1yr5fj7k 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ ❤❤❤❤ የሳቄ ምንጮች ከከከከከ
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 6 ай бұрын
😂😂😂😂 እንኳን ለሱ ለኔም አስፈራሽኝ ኤሚ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 6 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
@maryamhasan2453
@maryamhasan2453 6 ай бұрын
ስውዳችሁ ምርጦች ❤️❤️❤️❤️
@karemakarema1206
@karemakarema1206 6 ай бұрын
ውይ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 6 ай бұрын
ውሃና ሳሙናሽን ቀጥይ😂 my loves❤
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ስታምሩ 😂😂😂😂😂😂
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 6 ай бұрын
ታምሪያለሽ የኔ ውድ❤
@SmilingBooks-ro6pq
@SmilingBooks-ro6pq 4 ай бұрын
የኔ ውብ በጣም ነው ኮ ምወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 6 ай бұрын
ስወዳቹ❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 6 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው ያሳቅሽኝ❤❤❤❤❤
@Hana-ls2wr
@Hana-ls2wr Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@Aste221
@Aste221 6 ай бұрын
የኔውዶች በጣም ነው ምወዳችሁ❤
@danaitbeyene-ce7hg
@danaitbeyene-ce7hg Ай бұрын
Ere Emye betam nw yaznanashign yoem betam nw yasakegn fkrachu tdarachu ybarek
@user-fu6us5vy5f
@user-fu6us5vy5f 6 ай бұрын
የኔ ልዩወች ❤
@aahh5158
@aahh5158 6 ай бұрын
የኔ ማር አሰቅሽኝ😂ስወዳቹሁ እ//ግ ፍቅርን ይጨምርላቹሁ❤
@user-oi9cu3qi8i
@user-oi9cu3qi8i 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች አስተያየት ስፅፍ የመጀመርያየ ነዉ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seralove8471
@seralove8471 6 ай бұрын
አረ እሱ በጣም ቆንጆ ነዉ ይበልጣታል እሷ አታምርም
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 4 ай бұрын
​@@seralove8471እረፊ ጥፍራም😏
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 6 ай бұрын
ፍቅረ ናቸው እኮ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 2 ай бұрын
ስታምሪ ❤
@fatemahery
@fatemahery 6 ай бұрын
የኔ ዉዴ❤
@shjking5863
@shjking5863 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ሥታምሩ
@user-ec7cr3qu9j
@user-ec7cr3qu9j 6 ай бұрын
የኔ ማረዎች❤❤
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e 4 ай бұрын
ዉድድድድ ነዉ የማረጋቺሁ❤❤❤❤
@merimaendris8385
@merimaendris8385 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ኧረበሳቅ😂😂 ውይይይ😂❤❤
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq 6 ай бұрын
ስወዳቹ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 6 ай бұрын
ምርጦችየ
@user-cz3zl3ku3r
@user-cz3zl3ku3r 5 ай бұрын
መሻ አለህ አለህ ይጨምርለቹ
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u 6 ай бұрын
ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaLubaba-do7qg
@LubabaLubaba-do7qg 6 ай бұрын
የኔዉዱቺ እናበረታታቸዉየምርትለያላቺሁ❤❤❤❤
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅 woye emuye yane wede
@user-py8wk9kp5j
@user-py8wk9kp5j 5 ай бұрын
ምርጦችየ ሥወዳችሁ
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 6 ай бұрын
እወዳችሁየ መጣችሁልኝ ስጠብቃችሁ ነበር
@user-ow4fl8wy1b
@user-ow4fl8wy1b 6 ай бұрын
Endezi video aznantachugn atakum wow😂😂😂
@umsufyan1348
@umsufyan1348 6 ай бұрын
ሥቴምሩ ቀዳቹም ደሥይላል❤❤❤
@HalimaAh-or5kv
@HalimaAh-or5kv 4 ай бұрын
የኔ ዉዶች በጣም ደስ ትላላችሁ 😂😂😂😂😂
@user-ce6il2xt5y
@user-ce6il2xt5y 4 ай бұрын
የኔምርጡች ስታምሩኮ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን በጣም ታስፈሪያለሽ ቄራ የገባች ዉሻ ነዉ የምትመስይዉ የኔ እናት በጣም ነዉ የማምረዉ አለች እርግጠኛ ነኝ ዉጭ ብታገኛት አታዉቃትም 😂😂😂
@tehonmama8764
@tehonmama8764 6 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ😅😅😅😅😅 የምር ጎረቤት ቢያይሽ ለልጆቻቸው ማስፈራሪያ ይጠቀሙሻል
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 6 ай бұрын
ወለህ በጉግትነዉ ያጠበኩት❤❤❤💕💕💕💕💕❤❤❤💓
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 4 ай бұрын
ይለቅልሻል ወይ አረወይኔሶወዳችሁ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@binttube-gm5ge
@binttube-gm5ge 6 ай бұрын
የኔቆጆጅ ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 4 ай бұрын
የኔ ደርባባ😂😂😂 ስወዳችሁ❤❤❤
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 6 ай бұрын
አንዳዴ እንደዚህ ነው ። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meseretberhanu7147
@meseretberhanu7147 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ገና ሳይሽ ነዉ ፈታ ያልኩት
@mamadubai9741
@mamadubai9741 6 ай бұрын
ወይኔ ወላሂ እደት እደሣኩኝ የሣቄ ምጮች❤❤❤❤
@ksaksa423
@ksaksa423 6 ай бұрын
የኔውዶችየ❤❤❤❤
@user-dl2ti8lc2b
@user-dl2ti8lc2b 4 ай бұрын
ደብሮኝ ነበር በጣምነዉ ያሳቃቹሁኞ😂😂😂❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 6 ай бұрын
እምዬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@sabrasusu3852
@sabrasusu3852 6 ай бұрын
ሰራሽለት😁😁😁😍🤗
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 6 ай бұрын
እንዳት ለቂው ተከተይው አይዞሽ በርች
@lemlems683
@lemlems683 6 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rs5gc7nz2z
@user-rs5gc7nz2z 6 ай бұрын
Are wayin Emy 😄😄😄😄😄😄😄😄😄
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,9 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 34 МЛН
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 89 М.
ሰሞነኛ የ tiktok አስቂኝ ቀልዶች#comedianeshetu
7:57
小天使生病,去学校被嘲笑,最后太有爱了#short #angel #clown
0:56
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 14 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН