Рет қаралды 52,757
סיום טשומה (Seyoum Teshome) הוא האנטישמי, איש שפל וקטן שמפיץ שנאה ודברי הסתה נגד יהודי אתיופיה, מדינת ישראל ומוסדותיה. የኔታ ሚዲያ" የተሰኘ የግል ማሕበራዊ ሚዲያ በትንታኔ ፕሮግራሙ ላይ ስዩም ተሾመ የሚባል ቤተ እሥራኤላዊያን በጀምላ በሀገር ክህደት መወንጁሉ እና የሞሳድ ስለላ ድርጅት ወኪሎች ናቸው በማለት ያወረደባቸው ዘለፋ እዚህ እሥራኤል ሀገር ሆነ በዓለም ዙሪያ የሚኖሩትን ቤተ እሥራኤላውያንን አስቆጥቷል፡፡ ለዚህ የሀሰት የጥላቻ ንግግሩ ቤተ እስራኤላዊ የግጥም ደራሲ አቶ ተካ በሬ በግጥም መልክ የመልስ ምት አዘጋጅቷል።
ደራሲ ተካ በሬ በማንነቱ የማይደራደር ኩሩ ቤተ እስራኤላዊ ወንድማችን ነው፡
በጣም እናመስግናለን