אנשי הכנסייה האתיופית למען יהודי אתיופיה የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ስለቤተ እስራኤላዊያን

  Рет қаралды 25,710

קול נֶגָרִיטְ ነጋሪት-הערוץ להפצת מורשת בֵּית ישראל

קול נֶגָרִיטְ ነጋሪት-הערוץ להפצת מורשת בֵּית ישראל

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንደ እናንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን በእውነት ደስ አለኝ እንደነዚህ አይነት አባቶች በመኖራቸው በዚህ ዘመን👌❤
@מנהגטהון
@מנהגטהון 3 жыл бұрын
דד
@ציונהסלם-ר6י
@ציונהסלם-ר6י 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግናው እንደዚህ ያሉ አባት እውነተኛ ቃል ያላቸው የእስራኤል አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 3 жыл бұрын
መጀመረያ በጣም ነው የምናመሰግን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን አሁንም ቢሁን በኢትዮጲያ ጎዳይ ያገባናን በምንችለው ሁሉ አገራች ጉን ነን የፈለገውን መደንፋት ይችላል ኢትዮጲያ በልባችን ናት ሲያማት ያመናን
@esterdinku1228
@esterdinku1228 Жыл бұрын
እውነት ነው መሠረቱ ኦሪት ነው ሁለተኛ አገራችን ነች ሰላም ለሁላችን ይሁን አባ በጣም ጉሮም ትምርት ነው አመሠግናለሁ
@ሠናይት-ተ3ጸ
@ሠናይት-ተ3ጸ 3 жыл бұрын
አዎን እኔም ፈላሻ ምናምን ሲሉ ደስ አይለኝም ቤተ እሥራኤል የሚል ሐሤት ያለው ስም እያለ መቼም ሰው ልቡ ክፉ ነው ! እግዚአብሔር የአብርሃም የይሥሐቅ የያዕቆብ አምላክ የቅዱሳኑ አምላክ ክፉ ተናጋሪን ያጥፋልን!! ቤተ እሥራኤሎቼንም እሥራኤልም እወዳለሁ ከኹሉ በተለየ !❤️🙏
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባቶቻችን ልቦና ይስጣቸው በጭንቅላታቸው የጥላቻ መንፈስ ያለባቸውን ያስወግድልን የታሪክ ነቀርሳ ናቸው
@meskerem6234
@meskerem6234 3 жыл бұрын
ትክክል አባታችን! ደሞ በገዛ አገራቸው ማነው የሚናገራቸው! የኢትዮጵያ ችግርኮ ታሪክ አያውቁም!
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣቨጄ እግዚአብሔር ይቫርክህ ። እውነተኛ ሰው ኣ.ይጥፋ እድሜ ይስጠው።
@ስላምናፍቅር
@ስላምናፍቅር 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን በድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 жыл бұрын
በእውነት አባቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልባና ይስጠው ሰውየው ማስቤው ላሽቆል እግዚአብሔር ይገስሰው!!
@MT-ti4ss
@MT-ti4ss 3 жыл бұрын
ከአገር አዋቂ አይጥፍ ዉድ አባቾች እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 3 жыл бұрын
እስራኤልን በሚመለከት መልካም አባት እንደዚህ አብራርቶ ያስረዳል። እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማዎት!!! እውንትን በግልፅ በማስተማርዎ አመሰግናለሁ። ስለምእራባውያን ግን እስቲ አስቡት በጅምላ መውቀስ ትክክል አይደለም። ስንራብ ባበሉን፤ ሲከፋን መጠለያ በሆኑን፣ ባስተማሩንና እንደአባት ሲቸግረን ወደነሱ ስንጮህ ጩኽታችንን በትእግስት ባዳመጡን፤ በራሳችን ስህተት ማንንም መውቀስ እንደማይገባን ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን!!!
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 3 жыл бұрын
አባቴዋ እድሜ ጤና ይስጠወት ትልቅ አባት ታሪክ አዋቂ አይንሳነ
@אביבהאבבה-כ4ו
@אביבהאבבה-כ4ו 3 жыл бұрын
እኔ እኒሕ አባቶች በጣም ልብን። ነኩት በታም መሠግን ደግሞ ደግሞ ❤️🙏🙏👍💚💛❤️
@ዓለምአየለ
@ዓለምአየለ 3 жыл бұрын
በጣም እድሚያቸው ይርዘም ከሰው በላይ ያውላቸው የሰማዩ ንጉስ
@saraabraha9997
@saraabraha9997 3 жыл бұрын
Ethiopian for ever thanks God God bless you we love you so much you are real ethiopian 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@haiethio9259
@haiethio9259 3 жыл бұрын
አባቶች ያልገባው ሰው ብዙ ይናገራል እናት ግን እንደ ሰው ሃሳብ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል መቆምና ማስተማር አለባችሁ ንጉሥ ዳዊት እንኳ በምድር ላይ ምፃተኛ ነኝ ነው ያለው የእስራኤል ህዝብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ቃል ኪዳን ያለው ህዝብ ነው፣ በለስዋን የሚጠብቅ ፍሬዋን ይበላል ፣በለስዋ እስራኤል ናት።እባካችሁ የሃይማኖት አባቶች የኢትዮጵያ ህዝብ ቃል ኪዳን ያለው ህዝብ እንደሆነ ፖለቲካ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ያስፈልገዋል ህዝቡ ቃል ኪዳኑን ያድስ ቤተክርስቲያን ለሚደረገው ነገር ሁሉ ሀላፊነት አለባት ከመንግስት ይልቅ የእግዚአብሔር ቤት ይበልጣልና ።
@אביבהאבבה-כ4ו
@אביבהאבבה-כ4ו 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው ምናመሠግን ምነታችን ለሚውቁ እኔ ብዙ ነገር አሳሳለሁ ስንመጣ በሱዳን ፈላሻዎች ያሉ ገንዘባችን በጉልበት ሲወርሱ አንዳንዶች ደግሞ የሠው ዘር የሆኑ ማነው ሚነካቸው እያሉ ብዙ ነገሮች አተናን ስለዚህ አዲሱ ትውልድ ዘርነትን ባይሠክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 111 ቆሻሻ እየወጡ ባያባሉ ይመረጣን ወይም ባሑኑ ጊዜ ለፍድ ከገባው ገብቶ ማቅረብ ነው አዲሱ ትዉልድ ትምህርት ይሆናን 🇲🇱
@bingobeing6071
@bingobeing6071 3 жыл бұрын
Be Egziabhire ye mayanennn sew new Seyoum Teshome. Kristiyan Yehudan ayetelammm
@esatulayned
@esatulayned 3 жыл бұрын
እረጂም እድሜ እና ጤና አባታችን
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 3 жыл бұрын
እውነት እነዚህን ቄሶች የሚሉትን ከሰማሁ በኋላ ኢትዮጵያን ከመቸውም የበለጠ ወደድኳት የግዚአብሔር ሰው ማለት እንደናንተ ያለው ነው አባቶች በጣም አመሰግን አለሁ ኑሩልኘ
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 3 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ኖሪይ ልን ለዘላለም
@birtukangettachew2611
@birtukangettachew2611 3 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይስጣችሁ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@זמנואלנה
@זמנואלנה 3 жыл бұрын
ፃዲቅ ሰው ማለትም ትክክል ስለ ተናገሩ ነውውውው🇪🇹💔🇮🇱
@abelsamson5367
@abelsamson5367 3 жыл бұрын
ወንድእሞቻእችን ናችሁ የኛ በደም እም በስጋ የማያውቅ ብዙ ይላል ሁሉም ኑሪልን ቤተስቦቻችእን
@mollatadesse5559
@mollatadesse5559 3 жыл бұрын
እኔ መልአከ ምሕረት ቀሲስ ሞላ ነኝ ቤተ እስራኤላውያን ፈላሻን የሚነካብኝ ያመኛል ጥበብን እውቀትን ለኢትዮጵያዊያን ያስተማሩ እነሱን እስራኤላውያን መሳደብ አይችልም ሥዩም ተሾመ ሳይሆን እውር ተሾመ ነው ይእዜ እትነሣዕ ይቤ እግዚአብሔር አሁን እግዚአብሔር እነሳለው ይላል እግዚአብሔር አምላክ እንደሰው ተኝቶ ባያውቅም ለእነዚህ ጨቃኞች እንደነ ሳዳም ሁሴን ሊቀጣቸው ይነሳል አትናደዱ እብድ ለፈለፈ ብላችው ከአሰርቱ ትእዛዛት እንዱ አባትህ እና እናትህ አክብር ነው ምንአባቱ እያለ የሰው አባት የሚሳደብ እብድ ነው የሚያደርጉት አያውቁም እና አባት ሆይ ይቅር በላቸው ብሎአል በእስራኤልውያን ልብስ መስፉትን፤ህንፃ መስራትን፤ ፊደል ቀርፀው እውቀትን በጠቅላላው ጥበብን እውቀትን ለኢትዮጵያዊያን ያስተማሩ እነሱ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በየአሉበት ይጠብቃቸው
@vazap6319
@vazap6319 3 жыл бұрын
ለአባታችን ለሰጡት ቃለ ትምህርት በጣም እናመሰግን ኣለን ። 1ኛ ዙሮ ዙሮ ገና ሲጀመር ሰው ሰው ነው ። ሰው በተፈጥሮው እኩል ነው ይታመማል ይሞታል ይቀበራልም ። 2ኛ ፖለቲከኛው ሁሉ የሚዋጋው ለነፍሱ ኣይደለም ለሆዱ ለጥቅሙና ለጨጓራው ትል ነው ለህዝቭ ለሀገር ፈፅሞ ኣይደለም ። 3ኛ እንኳን ጥቁር ህዝቭ ነጩም ጥቁሩም ደሙ አንድ ነው ይሞታል ይቨሰብሳልም ። እናም ሁሉም ሽቅቭና ቁልቁል ሲዘል የሚውለው ብርና ጥቅም ለማግኘት እንጂ በእውነት ለሀገርና ለህዝቭ ተጨንቆ ኣይደለም ። ለትክክለኛ ዲሞክራሲና የሀይማኖት ጉዳይ ኣስጨንቆት ኣይደለም ። 4ኛ የብዙ ሰው ኣላማና ተግቫሩ ማስመሰል መቀለማመድ ማቀነቫቨር ማቃጠር ማያያዝ መለኮስ ማዋጋት ኣልሁ ማለት በኣጠቃለይ ዲያቭሎሳዊ ና ሳጥናኤላዊ ስራዎችን ማስፋፋት ኪሳራ እና እዳ ማባዛት የክፉ ሁሉ መንገድ ባለቬትትና መሪ ሁና ማምታታና ማዎናቨድ ነው ።
@אפריםמקונט
@אפריםמקונט 3 жыл бұрын
עוד משוגע ממורמר מה עשה לו עם שכול ההיסטוריה שלו נלקח מאיתנו צודק אנחנו לא אמרה ולקלל את האבות שלנו כולם אצלם מזכירים את אברהם יצחק ויעקב שהם הביאו בנים קדושים וקיבלו את התורה ושינו את כול ההיסטוריה של עולם
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 3 жыл бұрын
ዘመናችሁን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@yeshimekonen1810
@yeshimekonen1810 3 жыл бұрын
ጤና እና እድሜ ይሰጥልን ቀሲሰ አሰተረየ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AmauelFeqremaryam
@AmauelFeqremaryam 4 ай бұрын
ስዩም የተናገረው እውነት ነው ። ሁኖም ግን ተጎንደር ወደ እስራኤል የሄዱት እና ከሌሎች አከባቢ ወደ እስራኤል የሄዱት ወገኖቻችን በጅምላ እንዲህ ብሎ መሳደብ አልነበረውም ። ተጎንደርና ባህርዳር እየሄዳችሁ ግን ቢያንሳችሁ እንጂ አይበዛባችሁም። ምክንያቱም በትግራይ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ግፍ እንዲፈፀም ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው እጃችሁ አስገብታችኋል።
@גימייוסף
@גימייוסף 3 жыл бұрын
מרתק! וואו!
@hiwotasamnew4622
@hiwotasamnew4622 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@DfA4795E3
@DfA4795E3 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያክብርዎ የኔ አባት እስኪ ንገሩልኝ ለነዚህ ምሀይሞች። ድሮ የናቴን ወገኖች ፈላሻ እያሉ አስቀቆቸው አሁን ደግሞ በዚህ መጡ?
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lionla5328
@lionla5328 3 жыл бұрын
Bete-israel is the original Ethiopian & Bete-israel for Us Amhara eventhough you live due religious reasons in holly land israel we see the Bete-isael is our Blood.Bete-israel=Gondar=Gojjam=Shewa= Wollo. He is himself come from Madagascar Pagan Galla. He oppen his mouth thinking that Ethiopian government is an OROMO government. Bete-israel is our blood.🇮🇱💚💛❤
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባታቾ
@יוסיפטנדסבירו
@יוסיפטנדסבירו 3 жыл бұрын
תודה רבה לכם 🙏🙏🙏🙏
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 3 жыл бұрын
ፍልስ ያርገዉና ይሄ ቅዳፍ እስራኤል አገር እገባለሁ ብሎ አራት ጊዜ ሞክሮ አልሳካለት ስላለ ይሳደባል ይህ አሳማ ስዮም በህግ መጠየቅ አለበት እጅ ለእጅ ተያይዘን አበጀ ይህን ስዮም እሚባል አንድ ነገር ማድረግ አለብን ተሳድቦ መቅረት የለበትም
@diressbaye5000
@diressbaye5000 3 жыл бұрын
ስዩም የተባለው የኦሮሞ አክቲቪስት የኦሮሞ እና የአማራን ህዝብ አንድ ለማድረግ መስራቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለምን ቤተ እስራኤላዊያንን ከአማራው እና ከኢትዮጵያዊያን ጋር የሚነጥል ተግባር እንደተናገረ ግራ ገብቶኛል ምን ነካው?
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 3 жыл бұрын
እባካችሁ ለአማራው ድርሱለት
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 2 жыл бұрын
Syum teshome ewunetu new!!!? Egna amara eydelenim!!! Amaroch hunen bihonis lemin estael hager metan??????
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
አባቶቻችን ጸሎታችሁ ቡራኬያችሁ በረከታችሁ በያለንበት ይድረሰን ስዩም ተሾመ ያበደ የብልፅግና አቀንቃኝና የናይጄሪያው ቦኩሃራም ነው ባለቤቷን የተማመነች አህያ ጅራቷን ከውጭ ታሳድራለች ይባላል ስዩም ተሾመ የሚባለው ሆድ አምላኩ ብልፅግናን ስለተማመነ ጠባቂ ተቀጥሮለት ትእዛዝም እየተሰጠው ነው በድፍረት የሚአቀረሸው ሀይ ሊባል ይገባል የታሪክ ቦታችን የኢስራኤላውያን የጥንት መቀመጫቸው በሻጥር ሲቃጠል መተው እንኳን ያጠፉልን ኢትዮ እስራኤላውያን ፓይለቶች ናቸው ይህ ትፋታም ዝተት እግዚአብሔር አዞበታል እነ አቢይ አስለፍልፈው እንደ አጫሉ ሊደፉት ይችላሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@זמנואלנה
@זמנואלנה 3 жыл бұрын
አላነበበም ስዩም
@yosefhaylu1023
@yosefhaylu1023 3 жыл бұрын
orit wosht aynagerm
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 жыл бұрын
አፉን ዝም ብሎ ያወቀ እየመሠለው አፉን ይከፍታል ኢትዮጵያም አገራቸው ደማቸው ናት ይህ ከብት የፈላሻን የእግራቸውን እጣቢ አያክልም። ባለግዜዎች ጥጋባቸው አልተቻለም።
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 3 жыл бұрын
ትክክል
@elababa4378
@elababa4378 3 жыл бұрын
are seyoum teshome eko be khat merqana chinkilatu yechelele sew new endale yemiyawerawun ayawuqewum
@محمدسعيد-ض6س9س
@محمدسعيد-ض6س9س 3 жыл бұрын
አንደዬ ፈልሶ ይቅርና ሁላችሁም እስራኤል የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ተመለሱ በወጣችሁበት ቦታ ተመለሱ አየር ኢትዮጵያ በሰላም ሆነ በኑሮ ደረጃ ቀውስ ቢኖርም ኢትዮጵያዊ መሆናሁን የሚከለክላችሁ የለም የኢትዮጵያ ብር ክፍት ብዬ ማለትም ባልዳፈር የአማራ ክልል በራችን ክፍት ተመለሱ ኢትዮጵያ🇪🇹💔
@mekdesnigus7466
@mekdesnigus7466 Жыл бұрын
አናትህ ይፍረስ ገና እኛ ላይ ላደረጋችሁት ዋጋችሁን ታገኛላችሁ
@yosefhaylu1023
@yosefhaylu1023 3 жыл бұрын
woshtam
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 3 жыл бұрын
Wushetam ante neh sewuyew tekekel naw
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 3 жыл бұрын
ምን ዋሹ?
@meskerem6234
@meskerem6234 3 жыл бұрын
RIP TPLF!
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 3 жыл бұрын
@@awoketsegaye4240 እውነትን ውሼት ካልህ እንተ ዋሾ ነህ።
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 3 жыл бұрын
አይ ስዩም አተ የሚዳ አህያ ባዶ ራስ ደደብ🤦🏻‍♀️
@saraabraha9997
@saraabraha9997 3 жыл бұрын
He is crazy mad he works to brake orthodox he didn't like abut orthodox
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 3 жыл бұрын
Subscribe
@aberadebash9715
@aberadebash9715 3 жыл бұрын
አንዳች አናቱን ያፍልሠዉ እሡን ብሎ አክቲቢሥት ደንቆሮ/Stupid /
@abebetesma2858
@abebetesma2858 3 жыл бұрын
ሌላው ደግሞ ይህ ሰው እየተናገረ ያለው ክፉ ነው ስራቸው ያላቸውን ግለሰብ ነው እኮ የተናገረው
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 3 жыл бұрын
ምነው እንደኛ ፈልስህ ባለፈለህ ዛሬ እኛ የእስራኤል አምላክ አክብሮን በክብር እየኖርን ነው את 🇮🇱🇮🇱💝💝🇮🇱🇮🇱🤩🤩🇮🇱🇮🇱🙏🙏
@ethioacat4641
@ethioacat4641 3 жыл бұрын
ይሄን ባለግጌ በጣም ጠግቧል ሰው አጣ ልክ ነው ይሳደብ በአፍንጫው ካልተከልነው ሙተናል
@ማርታዋሪከሸገር
@ማርታዋሪከሸገር 3 жыл бұрын
בט אמהרה היא בית ישראל አው እኛ አያገባንም ቤተ እስራኤል ነን። እትብታችን። ስለ አቀበረ እንጂ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Seyuom is telling the facts and fact doesn't care about feelings plp should go and pick up books. Felashas have said a lot against ethiopia and ethiopians for the last 30 yrs but they have been exposed by Israeli journalists
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Ignorant
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
@@dessiemelza6330 fact doesn’t lie
@abebetesma2858
@abebetesma2858 3 жыл бұрын
አሁን ክርክሩ ምንድንው ኢትዮጵያን ጥለው እስራኤል የኤዱት ኢትዮጵያውያን ይባላሉ? ምክንያቱም እዛ እስራኤል ሲገቡ መሬትን እየሳሙ እኮ ነው የሚገቡት
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 3 жыл бұрын
እና ብንስምስ ሀገራችን ነው ። ዘረኝነት የተናወጣችሁ ፣የኢትዬጵያን ውድቀት የምታፋጥኑ ጠባቦች
@mekdesnigus7466
@mekdesnigus7466 Жыл бұрын
አዎ እንስማታለን ከአምላክ የተሰጠ ርስታችን ስለሆነች
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Yihe galla gumare gallaw abiy ahemd ke silitan yiwerdibenjal bilo silmesega new ende yemelfelifew. Yilikunis ethiopian yemyafersat ye rasu ye gumarew gallaw siyoum teshom zemedoch gallawochu rasachew nachew
@hiwotgedamu414
@hiwotgedamu414 3 жыл бұрын
እሱን ሰውዬ ሞሳድ አስሮ ቶርች ማድረግ አለበት አፋን እንዲዘጋ
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 3 жыл бұрын
ትክክል እንዲህ ላሃጩን ከቀጠለ ነገ መያዟ እይቀርም።
@מספיןטסמה
@מספיןטסמה 3 жыл бұрын
አናትህ ፍልስ ይበል አንተ እከካም ቤንጤ ቆሻሻ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Liju galla new! Ye gallaw abiy silitan lemin yinekabinjal yemel denqoro new. Ena galla zemedochun silitan atinkubunje eyale new
@አማራ-ረ3ለ
@አማራ-ረ3ለ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የቤተእስራኤላዊ አገራቸው እርስታቸው ናት ።።አማራም ናቸው። ለሀገራቸው ተቆርቋሪ ደጋፊ ናቸው።ይህ ባለጌ ተሳዳቢ ሰው በተለይ የአማራ ጠላት ነው። በአብዛኛው ቤተእስራኤላውያን አማራ አካባቢ ተወለጅ በመሆናቸው ለታለቁ የአማራ ህዝብ ቀኝ አጅ ተቆርቋሪ በመሆናቸው ከቅናት የተነሳነው ነሚያንቧርቀው።
@ማርታዋሪከሸገር
@ማርታዋሪከሸገር 3 жыл бұрын
አው የኦርቶዶክስ አባቶች። ከ እስራኤል። ስለምትጠቀሙ ነው። ኢትዮጵያ እያለን። በክድ ክርስትናን ካልተቀበልን። በበረሀ ስሰድን ነበር። እውነቱን ነው ስዩም አያገባንም
@meskerem6234
@meskerem6234 3 жыл бұрын
RIP TPLF!
@enenysh7429
@enenysh7429 3 жыл бұрын
ደደብ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Anche dedeb tigre
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 3 жыл бұрын
አንተ አሳፋሪ
@muluwondemaghg3699
@muluwondemaghg3699 3 жыл бұрын
አንች ቅማላም መሆን አለብሽ በይ ትክክለኛ ስራኤል ከሆንሽ መልስ ስጭኝ ኤፍ አት ንምጼት በእስራኤል ጋም በኢትዬጵያ እዘ መዲና ገዳልት ቦገዴት
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 3 жыл бұрын
እረ ይህ ስዩም የምንል ስው ለአማራ ጠላት ነው
מי הם יהודי אתיופיה? (הרב משה ברוך שליט''א מתוך הרצאה קרית גת)
18:23
הרב משה ברוך שליטא הערוץ הרשמי
Рет қаралды 3,6 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,4 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
פרשת השב״כ 3
14:05
אבי זלינגר חדשות 1 אבי זלינגר
Рет қаралды 7 М.
Judaism in Ethiopia (c.70-present)
30:27
Sam Aronow
Рет қаралды 185 М.
Ethiopian Jewry | Israel Phenomenology | Unpacked
9:23
Unpacked
Рет қаралды 321 М.
יהודי קוארה 1998 Quara Jews
8:32
Nir Katz
Рет қаралды 31 М.
YSEGEDU יסגדו  ይሰግዱ
6:00
Gadi Geta גטה גדי מלאכו Melaku
Рет қаралды 217 М.
ביקור הכנהת בספריה הלאומית
2:18
התאגיד הממלכתי - המרכז למורשת יהדות אתיופיה
Рет қаралды 2,8 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 64 МЛН