ህዝብ ያንጫጫ አስደናቂ ፍቅር | መሰረት መብራት የገጠማት ጉድ | ashruka channel

  Рет қаралды 93,041

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Күн бұрын

Пікірлер: 494
@ashruka
@ashruka 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽
@yeznMamuye
@yeznMamuye 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማለት እና ማስባል ትልቅ ነገር ነዉ አሹዬ❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን. አትለየውምና እናቱ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት. Good to see you and Happy Ethiopian New Year, አሹሩካዬ🌼🌻🌼🌻
@ZelekeDarsabo
@ZelekeDarsabo 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂so your funny 🤣🤣🤣
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 3 ай бұрын
Yaantee naagaar zeem beeloo yaaseeqeengaal ashuukaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yeetoophaaayaan waandee beemeenm alqeeyeereem❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ nuuruuleen yeeaageeree waandooch
@SebsibeTekleHayidiso-u3i
@SebsibeTekleHayidiso-u3i 2 ай бұрын
What you are trying to say, even we can't understand your topic You're on the intimidating
@bettyboo7783
@bettyboo7783 3 ай бұрын
እስዋ ከወደደችው ማንም ኣያገባውም እንዳውም የተባረከች ናት እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጣት
@mihiretutsegaw1167
@mihiretutsegaw1167 3 ай бұрын
ሁሉም የክርስቶስ ስራ ነው ለሁሉም ነገር እግ/አብሔር ይመስገን
@AdanaAdana-o8i
@AdanaAdana-o8i 3 ай бұрын
የሰዉ ልጅ እጁ ተቆመጠ እንጂ ልቡ አልተቆመጠም እረ እያሰብን ተዉ ግን ፈጣሪ እኮ ልብ የሰጠን እንድንፋቃቀር ነዉ እኮ እህቴ ህይወት ደግ አረግሽ አንቺ ብቻ ይመችሽ❤😍😍😍😍
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 ай бұрын
ደምሪኝ
@birg1325
@birg1325 3 ай бұрын
ቁላው ተቆምጡ ቢሆንስ
@zizi4154
@zizi4154 3 ай бұрын
lant yargew amin​@@birg1325
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ተቆመጠ አይባልም ሃሳብሽ ግን መልካም ነው
@ጒጒጒ
@ጒጒጒ 3 ай бұрын
😂😂😂​@@birg1325
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 3 ай бұрын
አካለ ጎደሎ ያገባች ወይም ያገባ ይፀድቃል የሚል የመፅሓፍ ቅዱስ ቃል አለና ተባረኪ ብያለሁ።
@SebrinPrincess
@SebrinPrincess 3 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ እሰኪአገባሺ ፋቅር ያሳይሻል አግብቶም ትንሺ ፋቅር ይሰጣል ከወለድሺ ቡሀላ አበቃ ንቀት ሰድብ ይጀምራል የውጪ ዜጋ አብርሺ እሰካለሺ ድረሰ እንደአከበረሺ ይኖራል
@GorzeGorze
@GorzeGorze 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 rip Black people
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ትክክል
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 3 ай бұрын
Yep ye habesha wende eskishena besh new yemlmamtesh . Ande keshena behala zorom ayayeshe dagem eskikenzerbete. Wesha. Sedbu Lela hesan sewn makbere ayaku tesadabiwoch. Setoche dege argachehu kibir Kenny belaye new yemyakbershen agebi. No more habesha.
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 ай бұрын
100% true
@FantayeAmere
@FantayeAmere 2 ай бұрын
የተናቀን ያገባ በግዚያብሔር ዘንድ የተከበረ ነው። ይህን እመኑ ሁላችንም የፈጠረን አንድ አምላክ ነው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ደግ አደረገች ቁመናቸው አምሮ ልባቸው ግን የዱር አውሬ ባህርይ ካላቸው ሰዎች እሱ ይበልጣቸዋል
@ሳራ
@ሳራ 3 ай бұрын
😢ሰዉ ወዶ በሽተኛ አይሆንም😢ልቦና ይስጠን😢😢
@AynadisShiferaw
@AynadisShiferaw 3 ай бұрын
ከሱ በላይ ኮሜንት የምትሰጡት ታማችዋል እራሳቺዉን እዪ ኖርማል ነው እህቴ ጀግና
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 ай бұрын
ያገባችዉ ልጅ አስተዋይ ናት ደግ አረገች
@LubabaMamo
@LubabaMamo 3 ай бұрын
እደዉም መሸለም አለባት አደቃታለሁ ይሄየ የአላህ ስራ ነው እኛ እኮ ሰዉ ፈራሽ ነን ዩወኒን በፍርድ ታቅርበዉ
@negashtersit7630
@negashtersit7630 2 ай бұрын
አሽሩካ ወንድማችን እንኳን ለምትወዳት ውድ አገራችን ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት አደረሰህ ዘመኑ የደስታ፣ የሰላም፣ የበረከት እና የስኬት ዘመን ይሁንልህ። መልካም አዲስ ዓመት!!
@AbCd-hf2d
@AbCd-hf2d 3 ай бұрын
ወላህ ለኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ዜጋ ይሻላችዋል እኔ እናትን መቀፌ አደለም አከብራችዋለሁ ግን ደሞ ለህቶቻችን የውጭዜጋ ይሻላታል
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@AstedeMichael
@AstedeMichael 3 ай бұрын
የሐበሻ ወንዶች ፍቅርን ተለማመዱ እንጅ በስው ሕይወት አትቅኑም አትቀልዱ ።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 ай бұрын
በአፍህ ትጠፋለህ። እግዚአብሔር ጠልቶት እንዲህ አለሆነም። ለእኛ ሙሉ ገላ አለን ብለን ለምንቀባጥር ትምህርት እንዲሆን ነዉ። መልካም መሆን መልካም ነዉ።
@romanadugna7777
@romanadugna7777 3 ай бұрын
ጥሩ አያያዝ ብትይዙን የትም አንሄድም ነበር የአበሻ ወንድ አንድ ቀን እንደምንም ብሎ በግር በእጅ ገብቶ ካገኘ በሌላኛው ቀን አይንሽ ላፈር ስልክ መዝጋት ነው አሁን ነቅተዋል ላሽ ነው
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 3 ай бұрын
እንዴ እባካችሁን በሰው ፍቅር አትግቡ። ከፈለገች ለምን ጭንቅላት ብቻ ያለውን አታገባም። ይሄን የምትሉ እግዛአብሔርን ፍሩ እባካችሁን
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 3 ай бұрын
እኔ በቡኩሌ ከሐበሻ ውጪ ወደ ውጪ ።አብሬ ብናፈር ይሻለኛል የኔ ድጋይ እራሦች ።።ግን ከተመቻችው አግቡ ተግባቡ እዚህ አትወላከፉ ሐበሾችዬ የኔ ድጋይ እራሦች ለብር ነው የሚሔዱት ካላችሁ ከጫት እና ከቢራ እርቃችሁ ወጥራችሁ ሥሩ አይደል ምክሬ ነው የምትሔዱ መልካም ጉዞ ብለናል
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንች❤❤❤❤😂
@GenetTilaye
@GenetTilaye 3 ай бұрын
በምን ምክንያት እዳገባችሁ እግዚያብሄር ያውቃል ልበ ጥሩ ናት❤
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 3 ай бұрын
ሲጀመር ህዝብ ነው እንዴ የሚያስተዳድራት?ለምን አይሰቀልም መጀመሪያ የራሳቸውን ህይወት ያስተካክሉ ምነው እኔ ልወቅላችሁ በዛ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 ай бұрын
"ይሄን ፍልሰት መቆጣጠር አለንን "ወይኔ አሽሩካ እንደው ኮመንት ብዘም አልጽፍም ግን ዛሬ 🎉ደስስስስ ነው ሀሳብህ ሁላ ደግሞ ስለ ሀበሻ ወንድ ባልከው በጣም አስቆኛል ማነው ግን እየጠፋ ያለውን በዘር የሚተላለፈውን በሽታ በእውነተኛ ፍቅር ከሆነ ግን እንደልቧ ይስጣት እግዚአብሔር ይማርላት
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ነች ምን አይነት ልብ ቡኖራት ነው?ወደ ዘር የሚተላለፍ መሆኑን እያወቀች!አዳብት ተደርጋ ያደገች ከሆነ የወረቀትም ችግር የለባትም! እር አምላክ በልጆቻቹ አይምጣ ! የልብሽ ይሙላልሽ!
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 3 ай бұрын
እኔም የማስበው ለልጆቻ ነው አላህ ያትርፍላት 😢
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 2 ай бұрын
ምኑ ነው የሚያሳስብሽ ሙስሊሟ አእህቴ
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 2 ай бұрын
@@ahlamfikre2664 የምትወልዳቸው ልጆ ች ነው ማለቴ የሚተላልፍ ከሆነ
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፋኖ አሽሩካ💚💛❤
@aregashseume9894
@aregashseume9894 3 ай бұрын
ያበሻ ወዶች ወረተኞች ናቸው
@EthioPrism
@EthioPrism 3 ай бұрын
የሐበሻ ወንድ እኮ በልቶ ሰሃን የማያነሣ! ካልሲውን የማያጥብ! ሚሥቱን የማያከብር ! ሚሥቱን የሚያማ! የሚያዋርድ! ንጽህናውን የማይጠብቅ! ሆዱን አምላኪ....ብዙ ብዙ ነገር አለ...ተውንማ 😅
@DirbBamly
@DirbBamly 2 ай бұрын
Ulume aidelume.
@fikerbazi-gk5kv
@fikerbazi-gk5kv 3 ай бұрын
አሜን እውነት ነው አሹካ የምርጦች ምርጫ❤❤❤
@jay-jay7567
@jay-jay7567 3 ай бұрын
አሽሩካ የምርጦች ምርጫ እንኳን አደረሰህ። ላንተም ጥሩ ትዳር እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ።
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 ай бұрын
አሽሩካዬ፣ፍልሰት፣ወረራ፣አልከው፣ ርውነትህ፣ነው፣ወንዶቻችን፣ አስቡበት። ይመችህ
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 2 ай бұрын
Adwa ,Adwa , Adwa ........ victory trsa
@TebletsHagos-c3z
@TebletsHagos-c3z 3 ай бұрын
አንተ ሰው ተባረክ❤
@yemesrachabebe6377
@yemesrachabebe6377 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 3 ай бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንኩዋን አረብ አገር የምትኖር ሴት አልሆች ተመስገን ክብር አረብ አገር ለሚኖሩ ♥♥♥እህትና ♥♥♥ወንድሞቼ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ай бұрын
በዚህ ጊዜ መኖራችን በራሱ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@yeznMamuye
@yeznMamuye 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@ZehBeset
@ZehBeset 2 ай бұрын
አረ አበሻ ማርነዉ እዉነት ነዉ ግን በሰዉ ህይወት ገብታችሁ ክፉ አትናገሩ የአላህ ስራነዉና
@nnag6005
@nnag6005 3 ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ ይመስገን
@Sara-i1z5o
@Sara-i1z5o 3 ай бұрын
.እግዚአብሔር ይመስገን
@EthiopiaHagerye-k2b
@EthiopiaHagerye-k2b 2 ай бұрын
ዮኒ ማኛ ምን አናደደው . ውብቱን እና ማንነቱን እሷ ድንጋይ ላይ ቆሞ ማየት ነው! ደግ አረገች እንኳን አገባችው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሹካ እንኳን ደህና መጣህ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@eduam2859
@eduam2859 3 ай бұрын
ፍቅር አታውቁማ ፍቅርን የሚያግደው ሀይል የለም ችግር የለውም ህመሙ የእዮጵያ ዐበል ስነካ ይፈወሳል:: እውንት ነው ከሀበሻ ወንድ የተቆማመጠ በምን ጣእሙ :: የሀበሻወንዶች ውጫች ያማረ ውስጣች የተቆመጠ :: ስሜት እንጂ ፍቅር አታቅም ሽምግልና ሳይሆን ዉሰዱና ገላላግሉን ቆማ ቀርች ከምባል ነው ይህ ከባህል ውጭ ነው ሽምግልና ብለን አንቀበልም
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
ስላም አብሪሺ እንኮን ስላም መጣህ አሚን ለተስጠን ነገር ሁሉ እናመስግናለን. አልሀምድሊላ🤲❤
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 3 ай бұрын
Congratulation sister, good luck
@kirostasew2843
@kirostasew2843 2 ай бұрын
እባካችሁ ለቀቅ አድርጉአቸው ኑሮን የሚኖሩት እነሱ ናቸው ማንም አይኖርላቸውም ከዘመኑ ብልግና በምን ጣእማቸው እነሱ በእግዚአብሔር በሚፈቅደው ጋብቻ ነው ያገባችው አደንቅሽ አለሁ።በርችልኝ ጠንካራ ሁኑ ጉዳችንን አትንገሪው የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ። ውለዱ ክበዱ።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 3 ай бұрын
ሁሉም ሰው በእግዚአብሄር መልክና ምሳሌ ተፈጥሯል። we respect the divinty inside of any human being...ሰው አምላክ ዘበጸጋ ነውና። አባቶቻችን ሰው እንኳ ሰላም ሲሉ የእግዜር ሰላምታ ብለው ነው።ሰላም የሚሉት በሰውየው ውስጥ ያለውን የጸጋ አምላክነት ነውና ሰውን ስንሳደብ ሰሪውን እግዚአብሄርን እየተሳደብን መሆኑን ላፋታም መዘንጋት የለብንም። ልቦና ይስጠን።
@Tewabech-x3z
@Tewabech-x3z 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርክላቸው እና ምናገባን እናት አባቱ የወደደው እርጥብ አጀት ይበላል ትላልች
@LemlemTensay-t3y
@LemlemTensay-t3y 3 ай бұрын
You are right bro!!!
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 3 ай бұрын
በጣም፡የምወድከ፡ወድሜየውጫገር፡ወድቼ፡ለሴት፡ያላቸው፡ከብር፡ከኛ፡አገርወድ፡ጋር፡በፍፀም፡አይገናኝም፡ያበሻወድ፡የወለደውን፡ልጅ፡የሚጥሎ፡አይደሎም፡፡
@zenebudessie1885
@zenebudessie1885 3 ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@tejineshdechasa2589
@tejineshdechasa2589 3 ай бұрын
አሹካ የኔ ሾካካ በርታ
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሽሩካ የት ጠፋተህ መጣህ ወንድማችን !! እንኳን ደልና መጣህ!!!
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 ай бұрын
መሀላይ ትክክል ተናግረሀል ልደቱን ማክበር ቀርቶ ቀኑንም አታስታውሰው😀
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 ай бұрын
ወይኔ ጉድ ልጆችላይ እንዳይተላልፍባት እግዝያብሔር ይጠብቃት
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 3 ай бұрын
ወዳ ነው😅 ወደሽ ከተደፋሽ ይላል ተረቱso
@ዮአዳን543
@ዮአዳን543 2 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@mebratayele5193
@mebratayele5193 3 ай бұрын
ዬኒ ማኛ ምን አይነት ልብ አለህ የስው ልጀ በምን አጋጣሚ ምን እንደ ሚጣብህ አታውቅም ወዳ ካገባችው የራሶ ውሳኔ ነው እግዚአብሔር ያስባችሁ
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 3 ай бұрын
ምን ችግር አለው ኢትዮጵያዊ ስንባል ምቅኞች ነን ስው ዝንጀሮ 🐒🐒🐒🐒 በሚያገባበት ዘመን ይሄ ምንም ማለት አይደለም እእትህ ብትሆን ኖሮስ??????????
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 ай бұрын
እውነት እንነጋገር።ከተባለ የአበሻ ወንድ ውሎ ሲገባ እደምን ዋላችሁ አይልም
@BezaSolomon-ng5zl
@BezaSolomon-ng5zl 3 ай бұрын
አንቺ😂😂ጉደኛ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 ай бұрын
😂😂😂
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 3 ай бұрын
ሴቶቻችን ጨረሰብን ኧረ ወገን ለወድሞቻችን ምንልድራቸውነው😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@HappyFjord-ge8rqMe
@HappyFjord-ge8rqMe 2 ай бұрын
ቺግሩ የሚተላለፍ በሺታ ከሆነ እያወቁ ራስን ከባድ አደጋ ላይ መጣል ነው :: ለሚወለዱት ልጆቺም ማሰብ አለባት ::
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 3 ай бұрын
የመሲ ቁንጅና እኮ ይለያል ❤❤❤❤
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 3 ай бұрын
ጀግ ሴት ናት አምላክ ትዳሯን ይባርክላት❤❤❤❤
@tinahailu748
@tinahailu748 2 ай бұрын
Selimayeneger Setotaw Egziabher Yemesgin ❤
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ጌታ ይባርክ አስተያየት ሰጪዎችናቸው የታሙት ሰው በሰውነቱ ሊከበር ይገባል አንተ ሰውን እንደሰው ካላየ ይህን ሙያ ተወው፡፡
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
እኝህ ሰዎችማ በመሀላቸው የውጫሌ ስምምነት ይኖር ይሆንደ?😂ተሳደበኮ አማቻችን ባለጌ አለንኮ😂እረ እኔስ ከሀበሻ ውጭ ቢጠበሱም አይሸቱኝም❤❤❤ለነጭ አንደኛ ሚስት ከምሆን ለሀበሻ ሁለትኛ ወይም ሶስተኛ ብሆን ይሻለኛል፣ይሄን ስል ግን እምነቴ ስለሚፈቅድ ነው፣ሀላስ ማፊ ጊርጊር ወሬ አልፈልግም😂😂 በነገራችን ላይ አሽሩካ ቅንድብህ ምንድነው? እኔኮ ቅንድቡ ግጥም ያለ ወንድ ነበር የምወደው❤❤❤😂😂😂😂
@senaitzewde2336
@senaitzewde2336 3 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው የሰውልጅ ምንአንደሚያጋጥመው አታቁም እግር ያለው ነገ በአደጋ እግር ላይኖረው ይችላል ዋናው ፈጣሪን የሚያከብር ትዳሩን የሚያከብር ይሁንለፈጣሪ የሚገዛ ይሁን
@hfjjgohg8001
@hfjjgohg8001 3 ай бұрын
አሹካ. 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ እግዚኦ መሀረነ ነው ይህን አስተያየት መስጠት ከባድ ነው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ай бұрын
አቤት ግን ስንቶቻችን ነን የማውራት በሰው የመፍረድ ስንኩልና ያለን???
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 3 ай бұрын
ውይ ማኛ ግን እግዚአብሄር የእሱን ይስጥህ በምን ምክንያት እንደዚህ እንደሁና ታውቃለህ
@tigi1869
@tigi1869 3 ай бұрын
ማኛ ነው ምናምን ምትሉት ሰውዬ አካሉም ባይሆን ጭንቅላቱ ተቆምጧል
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 ай бұрын
ሰርግ አያስፈልግም ዋንው ፍቅር ነው ሰእጉ ውድ ነው
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 3 ай бұрын
ታግባ ከወደደችው እኔ ግርም ሚለኝ የሃበሻ ወንድ ነኝ ሲል ከስንት አንዱ እኮ ነው ሚስቱን የሚያከበር የትም ሲርመጠመጥ ሲልከሰከስ አደል እንዴ ሚውለው ቀለበቱን እየደበቀ እንደ ሃበሻ ወንድ እኮ ሴሰኛ የለም እግዚአብሔር የሚፈራ ሚስቱን የሚያከብር በቁጥር ነው እኮ ያለ ካገባት በሗላ የንቀትና የስድብ ጥግ ያሳያታል
@emugashaw6135
@emugashaw6135 3 ай бұрын
Amen egizabihare yimesgen🙏❤️
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 3 ай бұрын
Ashruksha selam selam 😂
@rebekatesfaye7314
@rebekatesfaye7314 3 ай бұрын
Good job 👏🏾
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያውያን ሞትን የርሳ ትውልድ አካል ጉዳት ወዶ ያመጣው መሰለችሁ አይጉድ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 3 ай бұрын
I appreciate her . Love is first .God bless the bride and groom.
@Shalom77979
@Shalom77979 3 ай бұрын
አረ ተው እግዝያብሄር አዋቂ ነው የሰ ልጅ ዋናው ልቡ መልካምነቱ ነው እንጂ አካሉ አይደለም እግዝያብሄር ፍቅር ነው!!!
@honey48757
@honey48757 3 ай бұрын
Esu Bicha Eko Aydelem Lijochum yihe Beshita Linoribachew Endemichil Sasibew Betam yikebdegnal, tasazinehnalech Lijitua. Fetari yitebiken Bicha 🤲🤲
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Amen 🙏 elllllllele emebetachen enkuane aderesen Amen 🙏
@tibebufekadu156
@tibebufekadu156 3 ай бұрын
ይቅር ባይ ነህ እና ይቅር በለን ፈጣሪ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 ай бұрын
I’m sorry somebody no business Zila no problem wonderful marriage, congratulation important inside heart no just physical look outside physical like no important important is good bread good heart wonderful marriage I hope long life🇲🇱🇬🇧🎉🎉🎉💐💐💐💐🙏🙏😊
@miruethio3059
@miruethio3059 3 ай бұрын
ምን አገባቸዉ ማንም ብታገባ እነሱ ኑሮዉን አይኖርላት ? ሁለዉም የሸሸዉ እሳ አነሳችዉ ፣ ይሄ በሽታ እኔ ላይ ብለን እናስብ እሺ ምድረ ዶንቆሮ?
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 ай бұрын
አስታግፉረላህ የዩኒ ንግግር ሲሰቀ ጥ ጥ በድገት እሱ እደሱ ቢቆማመጥ ምን ይላል እህ
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 2 ай бұрын
ልክ ብለሀል እሽሩ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 3 ай бұрын
ወረራ አላለም አሹሩካ 😄😄😄
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 ай бұрын
እወንት ነወ አሹ እግዚያአብሔር የመስግን❤❤❤❤❤❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 3 ай бұрын
የአበሻ ወንዶች ሴቶቻችንን ተንከባከቡ
@MssHalima-r9i
@MssHalima-r9i 3 ай бұрын
የኛሰው. ያልበላውን ያካል ምናገባው ዶማ ቱቱ
@khireiakh8903
@khireiakh8903 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ያረብ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 3 ай бұрын
የመሠረት መብራቴን እሷ ነች ብሎ ያመነ ህውር ብቻ ነው. 😂😂😂
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 3 ай бұрын
እና የሚተላለፍ ከሆነ ለሚወለደው ልጅ ምን አሰበች እኔ እሱ ነው ያሳሰበኝ
@astuHebeshawi
@astuHebeshawi 3 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
በጣም ለሚወለደው ልጅ በምን እዳው እናቱ እግዛብሄር መድሃኒቱን ይሰጣችው መልካም ጋብቻ❤❤❤❤
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 3 ай бұрын
የሀገሬ ሸቦሎች የት ሄደው ነው ጭራሽ የአካል ጉዳተኛ? ለማንኛውም ምርጫዋን አክብሩላት ጋይስ።
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 2 ай бұрын
እግዘቤሔር።።ይመስግን
@miserts7657
@miserts7657 3 ай бұрын
Betam new yasakeng bemitesetew asteyayet. Fenedahu alikuh.
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 3 ай бұрын
አካለ ስንኩልን ማግባት እኮ ሐጢአት አደረጋችሁት ምድረ ወሬኛ እነሱ ለሚኖሩት የናንተ ማሽቃበጥ ምን ይባላል
ዮአዳን (ክፍል 51)
33:38
ለዛ
Рет қаралды 142 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ዮኒ ጂጂን መከራት፣ ይወድሻል ግን! አዎ እንዲ ነበር የሚሆንልኝ።
22:24
Самая умная нашлась
0:33
skorofilms
Рет қаралды 1,6 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Неправильно поняли😆
1:08
 Режу Кадры
Рет қаралды 3,3 МЛН