ህ'ዝባች'ንን አ'ፍልሳቹ ጨረሳችሁት በቃ ተውን

  Рет қаралды 4,499

ቴቄል ቲዩብ

ቴቄል ቲዩብ

Ай бұрын

Пікірлер: 35
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
አቤት አቤት ኦርቶዶክሰ አይ የሺ ሰባት መቶ አመት እድሜ ባለፀጋ ግንብና ጣሪያዋ በጣኦት የቆመ ለእግዚአብሄር ማደሪያ የፀዳ ቦታ የሌላት ልጆቿ በከንቱ እዬወጡ የሚጮሁ 44 አባት አላቼው ግን በዱር በገደል የተበተኑ ሰብሳቢ እረኛ የሌላቼው ከእግዚአብሄር ቃል ጋ የተጣሉ በረከት ሰጭ አምላክ እያለ በረከት ከሙታን ይለምናሉ እግዚአብሄር ሆይ ልብ ሰጣቼው ቃልህን ማወቅ ይሁንላቼው ።ተባረኩ ኤርሚዬ 🙏❤
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
@eleni311 😂😂😂 abet agelalets 😂😂😂. Benegerachin lay 44 bicha aydelem tabot 😂😂. Likk inde Arsema Gena sint yimetalu😂😂😂. Be Adwa torinet eko ye Giorghis tabot new yeredan yilalu Giorghis ye Rome wotader mehonun zengitew 😂. Teret teretu Enkuan tinish ewuket bite bitinorew yamir neber yihe gin 😂😂😂. Lemanignawum commentish temechitignal 🎉🎉🎉
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@sweetman5249 🤣🤣🤣እውነት ነው ሰፍር ቁጥር የላቼውም እንደው እዬወጡ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት እያናደዱኝ ነው የነሱን የጬለማ መንገድ ከመፅሀፍ ቅዱሰ እውነት ለማሰተካከል የሚያደርጋቼውን ሳይ ያበሳጩኛል
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v 26 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅​@@sweetman5249
@sheferawsorsa8615
@sheferawsorsa8615 29 күн бұрын
ኤርሚ ተባረክ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ!🙏🙏🙏 ህዝባችን ብኢየሱስ እንዲያምን ላደረግከው ጥረት ብድራትህን እርሱ ይክፈልክ። በዚሁ አጋጣሚ ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ አባቶች እንዲምመለሱ እንመካከር መዳን በክርስቶ ብቻ ነው ።
@sinishawali1473
@sinishawali1473 24 күн бұрын
ውሸታም!!!😂😂😂😂😂😂
@delebodetebo1328
@delebodetebo1328 Ай бұрын
በእነተቹ ተዉ ጥርግ አተደርጉ ልመነ ተጀመር እንደ ኤርም ሰይሆን እውነት ነዉ ምወስደዉ ።ኤርም በርተልኝ ጌታ ዘመንህን ይበርክህ
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 Ай бұрын
መጽሀፍ አንብቡ አልከን ማንበብ ሥጀምር የሚያሥተምረኝ መፈለግ ጀመርኩ ከዚያ መንገድ ላይ መጽሄት ይዘው የሚያገለግሉ ሠዎች አገኘሁ የይሆዋ ምሥክሮች ናቸው በነጻ ሊያሥተምሩኝ ቃል ገቡልኝ ቀጠሮ ይዣለው ማንበብ እጀምራለሁ አመሠግንሀለው ትምህርትህ ሁሉ ጉዳችንን አጋልጦ የሚያሥቀምጥ ነው እግዜር ይሥጥህ
@azebhabte5642
@azebhabte5642 29 күн бұрын
Please ፡ please ፡ ከጂሆቫ ፡ ተጠንቀቅ። ስሕተት ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ የሚያስተምሩ ት። እባክህ ፡ ስልክ ፡ ቁጥር ፡ ላክልኝ። ከእውነት ፡ ትምህርት ፡ ላገናኝ።
@Nigus-bo7dg
@Nigus-bo7dg 29 күн бұрын
ጂሆቫዎች የስህተት ትምህርት አስተማሪ ናቸው። የወንጌል አማኞችን ጠይቅ በቅንነት ያስረዱሀል። ጌታ ኢየሱስ ይረዳሀል።
@susualex50
@susualex50 29 күн бұрын
ጥርግ አድርገህ ውሰድ ኤርሚ ያስቃል ሌላው መጽሐፉን ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ አንበህ የማሪያም ማማለድ ታገኛለጅ
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d Ай бұрын
ጥርግ አድርጋችሁ ልቶስድብን ነው ተመችቶኛል
@TegonaMedia
@TegonaMedia Ай бұрын
የአይጥ ምስክር ዲምቢጥ አሉ ፦ኢትዮጵያዊያን ።
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 25 күн бұрын
ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ ² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። ³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። ⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። ⁵ ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤ … ⁸ እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?
@aishamohammid5487
@aishamohammid5487 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ ክርስቶስ ግታ ነው አሜን
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Ай бұрын
አረ ሄኖክ ሰብኮ ያቃል መፅሐፍ ቅዱስ የጨርቆስ የበግ ተራ አራዳ በደካማ እናቶችን ጎን መቦርቦር ጌታን አታስደስተወም እነ ያረጋል ጌታ ይረዳቸዋል እውነትን እየገለጡ ነው
@ephremyoseph-uu3lw
@ephremyoseph-uu3lw Ай бұрын
ደካማ ሴቶች በእውቀት ሳይሆን በተረት ተረት ነው ፈዘው ወደ መቃብራቸው እየሄዱ ያሉት:: ስለዚህ ወንጌል ሊሰበክላቸውና እውነተኛውን የመዳን መንገድ ማወቅ ግድ ይላቸዋል🙏🙏🙏
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Ke Zefitret eske raey Ye tetsafew sile Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak nuw yetetsafew.
@LemLemFeleke-jb6pc
@LemLemFeleke-jb6pc Ай бұрын
Reforming ewunte nitsu libe alew Geta eysus yirdaw
@AbrahamMasert
@AbrahamMasert Ай бұрын
ጌታ. ይድርስላችሁ. Ortodoksoch..
@gutomulat881
@gutomulat881 29 күн бұрын
Give him a chance let him talk
@user-rp1qh4gp2p
@user-rp1qh4gp2p 25 күн бұрын
Ere eremi beysusm temchehny yemre
@mikiaselias3811
@mikiaselias3811 Ай бұрын
EDIME ASKOTERU ENJ....
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 24 күн бұрын
ኦርቶ ምንም የቃሉ ግንዛቤ የላቸውም የሚጨነቁት ለድርሳናቱ ነው
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 18 күн бұрын
ገድላት ሁሉ ትክክል አይደለም ስለዚህ ማደባልቅ አስፈላጊ አይደለም እውነት መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው መፅሀፍ ቅዱስ በሚገባ ያላነበብና ያልተርዳ ሰውወደ መድረክ ላይ መውጣትና ማውራት ነውር ነው ምንም ካላወክ ገብተህ መፅሀፍ ቅዱስህን ቁጭ ብልህ አንብብ አጥና ተረዳ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 5 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ብሉይ ኪዳንም አዲስ ኪዳንም አይደለም ። የህግ መሰጠት የመቅደስ ስረዓት የተሰጠው ለአይሁድ ነው ሮሜ 9:1 ታቦት ለኢትዮጵያዊ አልተሰጠውም ያሌተሰጣችሁን በግድ በድርቅና አለኝ ማለት አቴችልም የኢየሱስ ክርስቶስን መካከለኛነት የአዲስ ኪዳን የመንፈስ አገልግሎት አትቀበሉም 2ቆሮንቶስ 3:1_18 ከተፃፈው አትለፍ 1ቆሮኔቶስ 4:6
@BzuayehuNegash
@BzuayehuNegash Ай бұрын
Ante dedeb
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 18 күн бұрын
አዎ ኦርቶዶክስች ሁሉ ጥርግ ብለው ወደ ክርስቶስ እንዲመጡ ያስፈልጋል
@BzuayehuNegash
@BzuayehuNegash Ай бұрын
Esti bente malet mn malet new
@chombechombe8423
@chombechombe8423 Ай бұрын
ምንድነው ቤንቴ?
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 25 күн бұрын
ኤርሚ እዚጋ ተሳስተኸል እንደ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ የአይሁድን እምነት የሚከተሉ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ናቸው ። የአሁን ግዜ ኦርቶዶክስ አብን መንፈስ ቅዱስን ያውቃሉ ኢየሱስን የካዱ ያልተቀበሉ በመጀመሪያ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ከሀጢያታቹህ ታጠቡ።
@solomongossaye1385
@solomongossaye1385 28 күн бұрын
ማንም መጽሀፍ ቅዱስ አነበብኩ ካለ ቢሞት እንኳን እነ እንትናን አይሆንም!! ምኪኒያቱም እነእንትና አንድ ሺህ በላይ አምላክ ፣ የሚሰገድላቸው ጣኦታቶች ስላሉ ለሁለት አምላክ መገዛት መጽሀፍ ቅዱስ ይከለክላል። መዳን በሌላ እንደሌለ በቃሉ ወገባቸውን ስለሚቆርጥ መጽሀፍ ቅዱስን ይጠሉታል ለማየት እንኳን አይደፍሩም። ስለዚህ እኔ መጽሀፍ ቅዱስንም ገድላትንም አምናለሁ የሚል ካለ ነጭ ውሸታም ብቻ ነው።
@amehatamiru526
@amehatamiru526 24 күн бұрын
Abeet dirama gin Reforming yemibal be fake account ortodox meslo siyawera
@user-dv6mn7te7b
@user-dv6mn7te7b 18 күн бұрын
ኦርቶደክስ ምን ኣለበት ብንታመን። ኦርቶደክስ ሁልችን እኮ ኦርቶደክስ ነን መሰረታችን። ጴንጠ ብንሆንም ኦርቶደክስንን። እኛ ለ እግዚኣብሄር ቃል ስንወግን ጴንጠ ተብለናል። እናንተ ለ ሃይማኖት ስትወግኑ ኦርቶደክስ ሆናቹ የቀጠላቹ ነው። ኦርቶደክስ ተጎዳ። በየቀኑ በየጥዋቱ በየምሽቱ የሚነበብ እና የሚደገም ድግምት ኣድርጎ ስራ ስጥቶ ለትውልዱ መጽሓፍ ቁዱስ እንዳ ናንብብና እንዳናውቅ ደተርጎ ሳለ ናውቅ ኣለን ናንብብ ኣለን ሌላ ስህተት ና ኣመጽ ነው። ተኣምነናል ወድ እግዚኣብሄር መመለስ ኣይሻልም ወይ። ለምን ድነው ድርቅ ምትሉ፧
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Etalem Mesgana
Рет қаралды 34 М.
ፓስተር ሶፊ ከፍቅርሲዝም መስራቹ ጋር ዱላ ቀረሽ ንግግር 20 January 2023
1:39:29
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 365 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН