🔴 ሀቢባ live ላይ ክዉ አለች || በአሰሪዋ በተደጋጋሚ የተደፈ.. የማዳም ቅመም

  Рет қаралды 100,158

ሀበሻ 🔴 REC

ሀበሻ 🔴 REC

Күн бұрын

Пікірлер: 456
@meril22-11
@meril22-11 19 күн бұрын
ስታሳዝን ሀቡ ግን ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነዉ የብዙ እህቶችን እንባ እያበሽ ነዉ ኤላም ትልቅ ትምህርት እየሰጠኸን ነዉ ሁለታቹም ልትመሰገኑ ይገባል የሰዉ ሀዘን ጭንቀት የምትረዱ ምርጥ ኢትዮጵያ ናቹ🙏
@Mahi-566
@Mahi-566 18 күн бұрын
የኔ እናት 😢😢የእውነት ምርጥ ሰው ሀቢባ ተባረኪ ❤
@mekibebmaleko
@mekibebmaleko 18 күн бұрын
የ ስደት እናቴ ተባረክ 😭😭🥰🥰🥰💋
@YoditAbere
@YoditAbere 19 күн бұрын
እጅግ በጣም ታሳዝናለች በተደጋጋሚ እየተጫወተባት ነበር ከአረብ ጋር አብረን ስንኖር ትንሽ ሐይለኝነት ካላሳየናቸው አይቻሉ ብቻ አያድርስ😢
@MeramAhmed-v8g
@MeramAhmed-v8g 15 күн бұрын
አወትክክ ከሳቁላቸው የተፈለጉነውእሜመስላቸው 😂😂ትዝአላላትሁኖነውእጄሴመጣበሙቅውሀንበርመጎነፍያለባት ደሞላረብየምር
@MesertMesi-rh3re
@MesertMesi-rh3re 14 күн бұрын
Atfirdu mar kez sitmechi feri new mithognew bicha inami tinshi tfetgnalhu gin abika wey mnor meyi memoti new biya kifila bika yeza mtgnati jmerku tadeya 1 kn simta wegichaki irsan atfalhu alikuti indat indfergne gin atykugne inami keyti indamtaw maytwekew deferta esu sending inata ymtch yhl alkesku bicha ftri ytbikni
@Tzta1-m9q
@Tzta1-m9q 19 күн бұрын
ሀቢባዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቃል የለኝም ላቺ ተባረኪ😢😢😢😢
@HananDarwish2
@HananDarwish2 6 күн бұрын
አይ ስንት ጉድ አለ የሴቶች ጀግና ሀብባ ዬ ሺአመት ኑር ጤና እድሜ ይስጥሽ ❤
@bettyelias7501
@bettyelias7501 15 күн бұрын
ሀቢባ የእውነት ሰው ሁሉ እንዳቺ ቢሆን ግን ጌታ የልጃችሽ እናት ያርግሽ ተባረኪ
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 12 күн бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እድሜጤና ይስጣችሁ እንዲህ ስትተባበሩ
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 18 күн бұрын
ወይኔ ማጣት የማንም ውሻ ይጫወትብን habiba ዕድሜና ጤና ይስጥሽ😢😢
@ساليتاحمد
@ساليتاحمد 5 күн бұрын
ሀቡ,ትለያለሽ💪💪💪💪💪
@muniramohammed664
@muniramohammed664 14 күн бұрын
ሀቢባዪ የሴቶች እናት ጠበቃ የኔ ጀግና ሴት እኮ ነሽ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ ማሬ❤❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 18 күн бұрын
ውይ ስታሳዝን 😢 የረዳቹሀት እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏❤️
@LamlamAl
@LamlamAl 19 күн бұрын
ቤሩት አንዳንዶቹ ወደቾች ዱፋሮች ናቸው እኔም ሊደፍረኝ ሲል የ75 አመት ሽማግሌ በ7 ወሬ ነው የጠፋሁት ሚስቱ ስትኖር እደልጆቼ ነው ማያት ይላል ስትወጣ ሲታገሉኝ ጮሁክ መተኛት አቃተኝአይምሮዬ ተጨናነቁ ጠፍቼ ሰርቼ በሰላም ወደ ሀገሬ ገባሁ
@safsisey
@safsisey 2 күн бұрын
ከ ባ ድ ነው ግን ፌ ረ ና ቸ ው
@safsisey
@safsisey 2 күн бұрын
ይ ድ ፍ ቸ ው
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 19 күн бұрын
እዉነትም ሀቢባ የምትገርም ልጅ ናት
@Berry-g4y
@Berry-g4y 18 күн бұрын
ቤት ስቆልፍ ይጨንቀኛል እና አልቆልፍም ነበር ከዛ እኔ ፈርቸ ማታ በድንጋጤ ተነስቸ ቆልፌ ተኛሁኝ😅😅😅 ግን እንቅልፍ ሊወስደኝ አልቻለም በጣም ይጨንቀኛል😥😥😥😥 ግን ችግር ከሚፈጠር ቆልፌ ብጨናነቅ ይሻለኛል ብየ ቆልፌ መተኛት ጀመርኩ ይሔን ከሠማሁኝ ቡሀላ 😥😥😂😂😂😅😅😅
@hessenlela
@hessenlela 19 күн бұрын
ኤለዬ ሀቡን ሁሌም ነው ምከተተለት አሁን አሁን መደማ ረሱ ዘመድሽ ነት መለት ጀመረችኝ አው የክስቴ ልጅ ነት እለተለው ሀቡ ትልቅ ስራ እየሰረች የለችው በተለይ ለኛ ለመደም ቅመሞች አላህ ይጠብቀት
@1587-fazr
@1587-fazr 16 күн бұрын
ተባረኪ. አንቺ. በዚኸ. ዘመን. ደግ. ሰው. ዘርሽ. ይባረክ. በሌሊት. አስለቀሽኝ. ተባረኪ
@NatiHome
@NatiHome 2 күн бұрын
የኔውድ ሀቢባየ ሽ አመት ኑሪልን የኔ እናት
@semirsmu
@semirsmu 15 күн бұрын
አላህ ይድረስላት ሣውዲ ብዙም እድዚህ ከፍት የለም ሣውዲ የራሣችን ዜጋ ናቸው በእህቶቻችው ላይ ሚጫውቱት
@MelatAseffa
@MelatAseffa 13 күн бұрын
የሳውዲ ጠበቃ።
@AyeshaAysh-w9z
@AyeshaAysh-w9z 2 күн бұрын
የኔ..ውድ.ኢትዮጰያዊ💋💋💋💋
@SilsKar
@SilsKar 15 күн бұрын
ሀቢባየ እሥከልጂወችሺ አላህ ይውደድሺ የኛተቆርቆሪ
@AaHhh-dd6jl
@AaHhh-dd6jl 4 күн бұрын
ሀቢቢ ተባረኪ ❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 19 күн бұрын
ሀቢባ ምርጥ!!❤❤❤❤❤
@zehraissa5162
@zehraissa5162 15 күн бұрын
ዉይ የ ሴት ልጅ መካረ 😢 አይስደት ስቱን አያን እኔ አለህ ከፋቃደልኝ በቃኝ ወደ ሀገር ሊማላስነዉ ምንም ቤትም መሬትም የለኝም ግን አለህ ከ ረዛቃኝ እዘዉ ሰሪቼ ገዛለዉ እንሻአለህ ከዚ ሰቃቃን እይሻለል ዉዶቼ ምካሩኝ እስኪ
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 13 күн бұрын
አይዞሺ ፋት አለመሥጠትነው ለአረቦቹ ጠንክሪና ሥሪ ኢቶ ምንም ተሠርቶ አይለወጥም
@safsisey
@safsisey 2 күн бұрын
ደ ፍ ረ ሁ ኝ
@HayatMahdi-f5s
@HayatMahdi-f5s 4 күн бұрын
ሐቢባ የኛ ምርጥ
@MantahaLear
@MantahaLear 2 күн бұрын
😢😢😢😢 አብ የሰደተኛ ደራሸ❤❤❤❤
@gurfa2658
@gurfa2658 Күн бұрын
Abebaya❤❤❤ benteshi fetign ergate
@Hayat-b8j
@Hayat-b8j 5 күн бұрын
ሡብሀንአላህስታሣዝን,😢😢😢ሀቡየጀግናነሽወላሂየሥደተኞችህይወትነሽ😢እድሜናጤናይሥጥልን😢😢
@Sofia-is3nb
@Sofia-is3nb 15 күн бұрын
አይ ሰደት ስቱን አሰማኸኝ ሀቡየ ላቺ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅሽ
@AsSs-n7g
@AsSs-n7g 9 күн бұрын
ሀቢባዬ በጣም የእውነተኛ እህቴ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 18 күн бұрын
ኤላየ ቲክቶክ አልጠቀምም ግን በሀቡ ቤት ያለዉን በዚሁ ባተ ቤት እየሰማሁ ነዉ አቤት የኛ ፈተና 😢 እደዉ ምን ነበር ጭቅላቱን ብትይዉ አፈር ይብላና
@FhGy-t1c
@FhGy-t1c 12 күн бұрын
ብዙ አውሬ ወች አለ😢አንዳዶቹም በመዳኒት በመጠጥ እየሰጡ ብቻ ግዜው ከፍቷል እንደዚህ እንስ በርስ እንተዛዘን እንደጋገፍ ደሞም ስንጠባበቅ እንዴት እንደሚያምርብን ከረፈደ ቢሆንም መፍትሔ አለው😢💔💔❤❤❤❤❤
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 12 күн бұрын
እፍፍፍፍፍ በጣም ብዙ ልጆች እንደዚህ ነው የሚያደርጋቸው ሀቢባ ፈጣሪን ይድረሳሽ ወይይይኔ
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 15 күн бұрын
እህቴን አጀቴን በላችኝ የና እናት አየ መከራችን ብዛቱ አላህ ይጠብቀን አሣዘነችኝ😢😢😢 አላህ ይርዳት ያረብ ሀቢባ አላህ ይሥጥሽ😢😢😢
@EnbebaGebre
@EnbebaGebre 19 күн бұрын
ሀቢባ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የስንት ሰው እንባ አበሽ
@Hhj-x9x
@Hhj-x9x 19 күн бұрын
ወይኔ ጉዴ ፈጣሪዬ እኔ ያለውበት ቤት አራት ጎሮምሳ ወንዶች አሉ የኔ ክፍል ደሞ ከትልቁ ቤት እራቅ ያለ ነው እኔ ከማድርበት ክፍል ጎን ለጎን የአንደኛው ልጅ ክፍል አለ በጣም የአደንዛዥ ህፅ ይጠቀማል ሲጋራ ያጬሳል ክፍሌን ቆልፌ እንዳልተኛ ቶፕ ባጠቃላይ የኔ ክፍል ቁም ሳጥን ውሰጥ ነው የሚቀመጠው ለዛ በር ሳልቆልፍ ነው የምተኛው አንዱም ወንድ መቶ ምንም አድርገውኝ አያውቁም ተኚቼ መተው ልብሰ ወሰደው ይሄዳሉ ቀና ብለው እንኳን በሙሉ አይናቸው አያዩኝም አንዳንዴም ኮሰታራ መሆን ያሰከብራል እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ ፊት አትሰጧቸው እንግዴ እሷን የደፈረው ሰውዬ ሚሰትም ልጆችም እያሉት ነው አምላክ ምህረቱን ይሰጣት ሀቢባ እግዚአብሄር ይሰጥሸ እህቴ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 15 күн бұрын
አትሸወጂ እራስሽን ጠብቂ በማደንዘዣ እዳይጎዱሽ
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 15 күн бұрын
ሁልጊዜ አማንየለምበተለይሱሰኛከሆኑተጠቀቂ
@liyuworku303
@liyuworku303 14 күн бұрын
ለመፍረድ አትቸኩይ አንችም አደጋ ውስጥ ነሽ ሲጀመረ ስትኮሣተሪ ይብስባቸዋል እልህ ይይዛቸዋል
@milli12354
@milli12354 14 күн бұрын
እናቴ ኣንቺም ኣደጋ ላይ ነሽ 😢 ወንድ ልጅ ምንም ኣያረገኝም ብለሽ ተኝተሽ ኣትደሪ ጅል ኣትሁኚ
@mamushbadrue6903
@mamushbadrue6903 14 күн бұрын
በትክክል በነሱ ቤት ቁጭ ብለ ኮስተር ብዬ ምናምን ይልቁንስ አለህ ይጠብቀኝ ብለ እረሷን መጠንቀቅ እንጅ😢😂😂​@@liyuworku303
@ساليتاحمد
@ساليتاحمد 5 күн бұрын
ኢነሊላሂ,ወኢነ,ኢለይሂ,ራጅኡ,አላህዬ,አተው,ጠብቀኝ,
@Baza.-fo2ew
@Baza.-fo2ew 2 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ማሬ አይዞሽ
@maisaali8651
@maisaali8651 12 күн бұрын
አቢባ የኔ ዉድ እህታችን ለስቱ ደናሽ ፈጣሪ ይባርክሽ 😢😢❤❤❤
@وبساظاي
@وبساظاي 7 күн бұрын
አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 14 күн бұрын
ተባረኪ ሀቢባ እንዳንች እይነቱ ያብዛልን
@WebenatAbate
@WebenatAbate 9 күн бұрын
ሀቡየ የኛ እናት ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Sae-r6y
@Sae-r6y 4 күн бұрын
እኔ ይጋጠመኝን ልገራችሁ እህቶች ላላማ እስከወጣን ድረስ እራሳችንን እደጃግና ማየት አለብን ከፈራን ነው የሚጋጥመን እኔ የሴት የዎልጂ ነበር ለሊት መኝታቤት የሚመጣው 3ቀን በተከታታይ መጣ ታገልኩት እኔ ሳልሁን የታገልኩት እግዚአብሔር ነው 4ትኛው ቀን ቢላ ይዠ መብራት አጥፍቺ አልጋውላይ ቁም አየኝ ከዛ በማግስቶ ብር ነበረኝ ፍሪ ቢዛ የሚሰራሰው ማፈላለግ ጀመርኩኝ ከዛ ሴትየዎኔ ቤት መቀየር እፈልጋለሁ አልኩት ብር ልጭምር አለች አልፈልግም አልኩት ደላላዬም አገዘቺኝ ፍሪቤዛ አሰራሁ አሁን ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እና እህቶች ለአላም ከሆነ የመጣንው እግዚአብሔር መማፃን አብን ደሞ ብር ሴኖረን ፀሎት የምናቁም ከሆነ ከቶ ነን ፈተና ሴሰን ነው
@HayatMahdi-f5s
@HayatMahdi-f5s 4 күн бұрын
አልሐምዱሊላ አላህይስጥሽ ሐቢባ
@SlamSalam-m6t
@SlamSalam-m6t 9 күн бұрын
ሀቢባ ምራጥ ሰው 💖💖💖💖
@ሰላምንኩሉወድሰብ-ለ
@ሰላምንኩሉወድሰብ-ለ 15 күн бұрын
በሰማኣብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱሰ ማዓረይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን ከዚ ሃገር በሰላም ባሰወጣይ ሌላ ኣልፈልግም ቤት ሃፍት መኪና ጥንቅር ብሎ ይቅር😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ ሓቡ እግዚአብሔር ይሰጥሸ
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 15 күн бұрын
አቢባ መልካምነት ለራስ ነዉ መልካምነትሽ ይቀጥል😢
@BediriyaSherefa
@BediriyaSherefa 14 күн бұрын
ወይኔ ኻቡዬ የኛ የብሳችን ደራሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ሺ ያርግሽ
@Uae-fd4lp
@Uae-fd4lp 10 күн бұрын
ሀቡዬ አለህ ይጠብቅሽ
@Samira-t4u1f
@Samira-t4u1f 15 күн бұрын
ሀቡየ የስደተኞች እናትነሽ አላህይጠብቅሽ ባለሽበት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alimayesuf
@alimayesuf Күн бұрын
የረቢ የሴት ልጆ ማከረ
@ሡብሀነሏህ
@ሡብሀነሏህ 10 күн бұрын
ማሻአሏህ አወጣችጟት ጀግኖች
@FozeyaTamam
@FozeyaTamam 14 күн бұрын
ተመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን አቢባሀ ተባረከ የሰገደተኝች እናት
@AmnatMhie
@AmnatMhie 8 күн бұрын
የኔማር😭😭😭😭
@HikamMohammed
@HikamMohammed 15 күн бұрын
ኡፈፈፈፈይ ሀቡዩ እድሜና ጤና ይሰጥልን ልጆችሽ በጅሽ አሳድጊ የኔ እናት
@ሀያትበላይ-ለ6ዐ
@ሀያትበላይ-ለ6ዐ 10 күн бұрын
ሀቢባየእድሜናጤናይስጥሺየዉድ❤❤❤
@AbayDesalegn-lj1hd
@AbayDesalegn-lj1hd 14 күн бұрын
የሴቶች ጀግና ሀብባዬ ሺ ዓመት ኑርልን ሎ ቃል የላኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@polpol5909
@polpol5909 14 күн бұрын
እደኛ የሚጨቆን የለምኮ ወላሂ መግሥት የለን
@الجوريالجوري-ي6ي
@الجوريالجوري-ي6ي 11 күн бұрын
ሀቢባምርጥ❤❤❤
@shemsiyaNasir
@shemsiyaNasir 15 күн бұрын
😢😢😢😢አይይይይይ የሤት ልጅ መከራ ሥደት አይንሽ ይጥፋ ሂዮታችን ቀጠፈች አላህ ይድረሥልሽ የኔ ከርታታ
@LadiAthupi
@LadiAthupi 7 күн бұрын
Be enante ejens yemetu nw mehone yalebet yemayireba ejensi 😢😢😢😢😢😢
@ZulfasherefaOke
@ZulfasherefaOke 12 күн бұрын
ሀቢባ አላህ ይጠብቅሽ
@YEWUBNESHYAMMII
@YEWUBNESHYAMMII 10 күн бұрын
💔💔😭😭weyene.eheten.
@semirsmu
@semirsmu 15 күн бұрын
እኔ ወላሂ ከሠባት ቤት በላይ ሠረቻለሁ አንድም ነገረ ገጥሞኝ አያውቅም አሁንም አላህ ይጠብቀኝ ግን እኔም አመሌ ይገለባበጣል ልክ እድነሡ ፊት ሚባል ነገረ አልሠጣቸውም በተለይ ወንዶቹ
@ZeenatAndreas
@ZeenatAndreas 13 күн бұрын
የኔ ማር ሰባት ቤት ሁሉ እየቀየርሽ ነዉ አወ ፊት አለመስጠት ነዉ ችግሩ መዳሞቻችን ቤት ዉስጥ ጥለዉን ወደሌላ ሀገር ሲስሳፈሩ ያኔ ያስፈራል😥ወድ ቤት ካለ
@semirsmu
@semirsmu 13 күн бұрын
@ZeenatAndreas አው እየቀየረኩ ነው ማሪ እኔ ግን ሚሣፈሩ ሰዎች ገጥመውኝ አያወቁም ምናልባት ትምህረት ሢዘጋ ብቻ ነው እዚው ሀገራቸው ወስጥ ይዝናናሉ አብሪያችው እሄዳለሁ በተለይ ጎረምሳ ና በእድሜ ከፈ ያሉ አባቶች ያሉበት ቤት ከሆነ እሞታለሁ እጂ አልቀመጥም መኪናው አይበቃም ተቀመጪ ቢሉኝ እኳን እሺ አልልም
@ZeenatAndreas
@ZeenatAndreas 12 күн бұрын
@semirsmu ጎበዝ ነሽ ዉደ ብቻ አላህ ይጠብቀን🥰
@سمالل
@سمالل 13 күн бұрын
ሀቡየ።አላህያቆይሽ።የኔቆጆ።ያረቢምንአይነትጉድነዉእህቶቸ።እባካችሁተጠንቀቁ።ከአላህጋር
@TsigegrimaTsigegrima
@TsigegrimaTsigegrima 11 күн бұрын
Hababiba yehulu inate nurign❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamTeaye
@SelamTeaye 13 күн бұрын
ሀቡየ ቃልየለኝም ላች ተባረኪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 18 күн бұрын
ወይኔ እሶዋ ስቶጣ ሌላ ሀበሻ ሚገበዉ ነገርስ ስያስበዉ ያማል ሰዉዮዉ ብታሰር ነበር ብቻ ፈጣሪ ይድረስላት ምን አይነት አዉሬነዉ በእግ/ር
@Weynshe
@Weynshe 18 күн бұрын
ትክክል
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 18 күн бұрын
በትክክል ድምፅ ያላገኙ ስንቶች ይኖሩ ይሆን😢😢😢😢😢
@HusniNura
@HusniNura 15 күн бұрын
😢😢😢😢
@Azmrah
@Azmrah 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢Yen enat😢
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 15 күн бұрын
የሴት ልጅ ፈተና ማብቃው መቸነው 😢😢😢😢😢
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 13 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢😢😢😢😢
@SamsungPhonetastic-w5k
@SamsungPhonetastic-w5k 10 күн бұрын
Hbeba❤❤❤❤❤❤
@tigaethio
@tigaethio 12 күн бұрын
አይዞኛ የእኔ እህት ፈጣሪ ይፈረድብህ
@Askadr8Einaxc8
@Askadr8Einaxc8 11 күн бұрын
አቢባየ ተባረኪ
@hywet12435dsecom
@hywet12435dsecom 15 күн бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይደረሰልሸ አይይይ ሰደት
@abedaberhan
@abedaberhan 19 күн бұрын
ሀቢባዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ😢😢😢ታሳዝናልች😢😢😢😢😢ኤላም እመሰገናለን❤🙏😢😢😢😢
@FaridaFarida333-hl2oq
@FaridaFarida333-hl2oq 3 күн бұрын
Aye sedate😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@አልሀሙድላህ
@አልሀሙድላህ 13 күн бұрын
ሀቡየ ተባርኪ ውደዋ
@Askadr8Einaxc8
@Askadr8Einaxc8 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ለሀቢባ
@ZulfasherefaOke
@ZulfasherefaOke 12 күн бұрын
እኔን ባላህ ስታሳዝን አላህ ይላኖ ሀይዋን
@fikirtehailu-gg2yq
@fikirtehailu-gg2yq 18 күн бұрын
ሀቡ የቅመሞች እናት ፈጣሪ ይባርክሽ
@حبيبهحبيبه-ن9غ
@حبيبهحبيبه-ن9غ 13 күн бұрын
ሀቡ
@Maryam-s6u7m
@Maryam-s6u7m 11 күн бұрын
ከባድነዉ አይ ሥደት😢😢
@ShinbraAhmed
@ShinbraAhmed 14 күн бұрын
ሀቡየ አላህ ይገዝሽ አች ለኛ እድህ እደምትሆኝ አላህ ይጠብቅሽ ሁሉ ም ሰዉ እዳች ቢሆን
@Abduahmed-wm3pk
@Abduahmed-wm3pk 17 күн бұрын
ሀቢባ እባክሽቁጥርሽንላኪልኚ ብዙልጆችእየተሠቃዩነው
@ዘይነባሁሴን-ጘ4ዘ
@ዘይነባሁሴን-ጘ4ዘ 11 күн бұрын
ጉድ ይገረማል አሏህ ይጠብቀን
@brtqalbA
@brtqalbA 15 күн бұрын
habibayee minalebetii idachii yalewinii faxarii yabizalinii yesiti sewii hiyiwoti aterefishii faxarii yanurishii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sitraa132
@sitraa132 13 күн бұрын
አይ ሰንት ጉድ አለ አላህየ ከሙጅሪም ጠብቀን ያአላህ ያከሪም 😭😭😭😭😭
@teshayWoyisho
@teshayWoyisho 14 күн бұрын
ተባረኪ፡እወድሻለው፡የእኔ፡እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 11 күн бұрын
አይ ሰድት ማጣት ክፉ💔😭😭😭😭
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 19 күн бұрын
ቃል የለኝም አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zintseid2032
@zintseid2032 15 күн бұрын
😢😢😢😢ሀቢባ ምርጥኢትዪጀግና ሴት❤❤❤❤🙏
@ZewduYalew-s2c
@ZewduYalew-s2c 5 күн бұрын
ወይኔእህቴ ፈጣሬየይድርስልሽ
@سادا-ث3ن
@سادا-ث3ن 15 күн бұрын
ጀግና ነሽ የኔህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@nebyatasmelash9812
@nebyatasmelash9812 10 күн бұрын
May God bless her
@fjggngj
@fjggngj 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤ጀዛሺንአላህይክፈለዉሀቡየ❤❤❤❤❤❤
@Najat-c4g
@Najat-c4g 15 күн бұрын
Habeba e/r kana mulu betasabesh yixabeqesh tebaraki yane konjo
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 13 күн бұрын
ሃቡ ኑሪልኝ
@TigistMengesha-dg1gi
@TigistMengesha-dg1gi 2 күн бұрын
ጀግኒት
@Shemila-c8v
@Shemila-c8v 15 күн бұрын
ሀቢባ።አላህ ርጅም እድሜ ይስጠሺ
@بسمالله-س1و9ج
@بسمالله-س1و9ج 12 күн бұрын
ምንልበል ቃል አጣሁ😢😢😢😢
@ሳሊህአህመድ-ሠ1ሠ
@ሳሊህአህመድ-ሠ1ሠ 13 күн бұрын
የስደት እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ ግን አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አቺን ማዉራት ብፈልግ እዴት ነዉ ማዉራት ምችለዉ
@ሳሊህአህመድ-ሠ1ሠ
@ሳሊህአህመድ-ሠ1ሠ 13 күн бұрын
😂😂😂😂 ያአላህ ስደት ቢቀርስ ብይ ተመኝሁ ወላሂ አላህ ከአቺ ጋ ይሆን
@amsalworede1482
@amsalworede1482 15 күн бұрын
ሀቢየ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ💔😥👏
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 99 М.
በጣም አሳዛኝና እና አስተማሪ ታሪክ ክፍል 1
21:38
Neema YouTube ነኢማ ዩቱብ
Рет қаралды 38 М.