Пікірлер
@Habtamu85
@Habtamu85 9 минут бұрын
Ellelelelle lelellelle
@seyatube5967
@seyatube5967 20 минут бұрын
ኤላ ምርጥ ዩቱበር ነህ ኣንተ። ለክርህ ነው ምታወራው😍
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 21 минут бұрын
እኳን ታረቁ ወላ ልጅ ያለአባት ማደግየለበትም ወደአባትየውአድልቸነበር እኳንታረቁ ያለንግዜ እኳን ለፀብለፍቅርአይበቃም ጥላቻለምን ወድምዩው ምንወጠህ አየህ የናትህንልጅአሳልፈህ ፍቅርአሸነፈ አተግን ወድምህን በቁስሎለይ በርበሬስጨምርነበር
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 27 минут бұрын
መታረቃቸው ደስ ብሎኛል በሔቨን አባት ግን አዝኝበታለሁ ለምን ብትሉ እተቀበረችበት ቦታ ባለመሔዱ ና በህግ ስትከራከር አብሯት አለመሆኑ ነው .
@KokebBeyen
@KokebBeyen 32 минут бұрын
Egizeabiheri yimesigen
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 41 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ዳስ ይላል
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 43 минут бұрын
ኤላዬ ምነው ሁሉም እዳተ እውነተኛ ሀቀኛነህ አተየምታቀርብልን ቪድዮ ሁሉም አስተማሪ ናቸው ክበልን ወንድማችን እንወድሀለን❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 53 минут бұрын
እልልልል ሥጠብቀው ነበር ውይ ጌታ መጨረሻው ይመር ለሕፃንዋ ፍትሕ ይጠየቅበት የሕፃንዋ ደም ፈሦ አይቅር ምኞቴነው 😭😭😭😭
@MifatMohammed
@MifatMohammed 59 минут бұрын
😢😢😢😢😢
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal Сағат бұрын
በጣምያግሬማል🤔🤔🤔🤔
@MifatMohammed
@MifatMohammed Сағат бұрын
amen
@ዮአዳን543
@ዮአዳን543 Сағат бұрын
ይህን ኮሜንት እምታነቡ በል የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@NigaatKebebew-j8u
@NigaatKebebew-j8u Сағат бұрын
አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን ኤላዬ እኔም ተመሳሳይ የህይወት ታሪክ አለኝ ከዚህ ውንድም ጋር ይመሳሰላል እናቴን የገደለብኝ የገዛ ወንድሟ ነው አባቴንም ደግሞ ክፉኛ አስቀይመውት ጥሎኝ ጠፋ እኔንም ጉልበቴን ከበዘበዙኝ ቡሀላ ንብረት ትካፈለናለች ብለዉ አውጥተው ጣሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አለው በስደት ያው ብዙ ስቃይ እንግልት ሰቆቃ ቢደርስልኝም አሁን ላይ እናት አባት እህት ወንድም ምንም ነገር የለኝም ግን እግዚአብሔር ❤❤❤ አለልኝ
@TheMekdelawit
@TheMekdelawit Сағат бұрын
ማን በዩትዩብ ይተዳደራል። ካለው ተወለድ ወይ ካለው ተጠጋ ነው ነገሩ።
@DINKNESH-j2h
@DINKNESH-j2h 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tzta1-m9q
@Tzta1-m9q 2 сағат бұрын
ወይጉድ
@destamasallah9772
@destamasallah9772 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@amaamm-p8f
@amaamm-p8f 2 сағат бұрын
አይዞሽእህቴ
@ሸጋራያ
@ሸጋራያ 3 сағат бұрын
ኢላየየኔውድ
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 3 сағат бұрын
ሱባሀን አላህ መቆየት ብዙ ያሳየናል ያሰማናል። አላህ ይስቱር የተቸገረውን ሰው እደት ይለያል እድህ ከሆነ
@ሸጋራያ
@ሸጋራያ 3 сағат бұрын
❤🎉🎉🎉❤
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 3 сағат бұрын
እኛንም ይወፍቀን😂😂😂😂
@KadegaKad
@KadegaKad 3 сағат бұрын
😢😢😢😢
@Hana-3838
@Hana-3838 3 сағат бұрын
❤❤❤ሠላም ወንድሜ አይ ለማን እንደምታዝንም ለማን እንደምትረዳ ግራ ነው የሚያጋቡሕ አሉ ሤቶችም ልጅ ይዘው የሚያሥለቅሡን ተዋቸው
@MosMoj
@MosMoj 3 сағат бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹💔💔💔💔💔💔💔
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 сағат бұрын
በጌታ ግን የተቸገረ ሰው እንዴት እንመን😢😢😢😢
@Alekulahal
@Alekulahal 3 сағат бұрын
ya alah wunet meslogn 🙆🙆😱
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 сағат бұрын
ኤላ ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 4 сағат бұрын
አይ ስዉ ማጣት ምን አያረግ😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 сағат бұрын
እውነት ነው የሰው ልጅ ኑሩ ይመስላል
@weynshetAzilke
@weynshetAzilke 6 сағат бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት እኔም ብፌስቡክ ነው ተዋውቄ ተጋብተን ነው ያለነው
@SaraKedir-q2h
@SaraKedir-q2h 6 сағат бұрын
ኤላ ኤላ ወይነ des sil betam yastemirl ewnt tebar yaslkisal
@AtsedeAragi
@AtsedeAragi 6 сағат бұрын
የኔ አባት ደሞ ሲያምር ደጎችን ፈጣሪ ያብዛልን
@samueltekalign4919
@samueltekalign4919 6 сағат бұрын
ድሮ እፃን እያለን 'አያ ጅቦ' ወይም 'ጭራቅ' እያሉ ቤተሰቦቻችን እንደሚያስፈራሩን፣ 666 ኢትዮጵያ ውስጥ ትውልዱን ሁሉ ማጃጃያ ያላዋቂዎች የዘውትር አጀንዳ እየሆነ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ቀላሉ ነገር 666 እያሉ ሰዎች ላይ የሀሰት ክስ በማንሳት ዩቱብን ገቢ ማግኛ ማድረግ ነው። አሳዛኙ ነገር ይህን የመሰሉ የሚዲያ ምንጮችን እንደ እውነተኛ የመረጃ ፕላትፎርም የሚከተሉ እልፍ ኢትዮጵያዉያን መኖራቸው ነው።
@kalworke5500
@kalworke5500 6 сағат бұрын
እውነት ነው ኤላ ሰው የኑሮውን ነው የሚመስለው ይህንም የመሰለ ልጅ ነገ እኛ ምን እንደምንሆን አናውቅም መረዳዳት ጥሩነው ተባረክ ኤላ ጥሩ ምልከታ ነው🙏🙏🙏